Memeher Girma Wondimu Video 255 ሰዉ ጅብ ሲሆን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 582

  • @tirsitmihrete8179
    @tirsitmihrete8179 Před 2 lety +68

    መምህር ግርማ የኦርቶዶክስ ጀግና አባት ታላቁን የእርኩስ መንፈስ ሚስጥር ከእስር ገብተው ፈልፍለው ያወጡ በስጋም በነብስም የታሰሩ ነብሳትን ያስፈቱ ወደ ቤ/ክርሰቲያን የመሩ ታላቅ አባት። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Před 2 lety +138

    #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ሆይ የናዝሬት #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊስ አባታችንን ይጠብቃችሁ። በእውነት በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +72

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
    ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ😢
    መልካም እለተ ሰንበት የተዋህዶ ልጆች

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před 2 lety +31

    አባታችን የማቱላሣን እድሜ ይሥጥልን ኑሩልን💒✝️☝️

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 2 lety +84

    አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ.... የሰው ሂወት በማበላሸት የምትደሰቱ ሰዎች ፈጣሪ ይታረቃችሁ 😢 አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏

    • @samstwentyone5268
      @samstwentyone5268 Před 2 lety +1

      በጣም ያሳዝናል አይ ለዝች አጭር እድሜ የሰዉን ሂወት ማበላሸት💘

    • @mesafintbereded8008
      @mesafintbereded8008 Před 2 lety +1

      አዜብ እንዴት አደርሽ እባክሽ የመ/ም/ር ግርማን አድራሻ ወይም የሚገኙበትን ሰልክ ቁጥር ላኪልኝ ።

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      😓😓😭😭😭

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube Před 8 měsíci

      በትክክል ሰው በጣም ክፉ ነው

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před 2 lety +9

    አባቱ አምላኬሆይ የኔ መዳን እሳ መቸነው የኔ ስቃይ እሚያቆመው የድንግል ማርያም ልጂ እደደከመኝ አባቴ አንተ ታቃለህ የኔ ጌታ ቸሩየ አሜን(፫)🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +25

    አቤቱ የእስራኤል አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን በፀሎትዎ ይደግፉን አባታችን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +49

    አባዬ እንኳን በሰላም መጡ ተፈዋሾች እንኳን እግዚአብሔር ደስ አላችሁ የእውነት ብርቱ ባል ቤት ነክ እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ አይ ሰው እንደት የእግዚአብሔር ፍጡር ይገላል ያሳዝናል የሚር

    • @solomontadese7047
      @solomontadese7047 Před 2 lety +1

      እኔ የሚገርመኝ ሁሉም እንኳን መጡ ይላል። የት ነው የመጡት?

    • @user-gv6tn2wb7t
      @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን ወንድማችን ሀይለመለኮት እግዚአብሔርይመስገን ተመስገን እየሱስ ጌታነው ድንግል እናታችን መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃችሁ ጠላትችሁን ቅዱስ ሚካኤል ከእግራችሁ በታች ይጣልልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @helenokubay5488
      @helenokubay5488 Před 2 lety

      @@solomontadese7047 mn maleth new?

    • @solomontadese7047
      @solomontadese7047 Před 2 lety +1

      @@helenokubay5488 ቦታውን

    • @etataetata4752
      @etataetata4752 Před 2 lety

      የት ነው የሚገኙት እባክህ ንገርኝ

  • @seki1508
    @seki1508 Před 2 lety +21

    ተመሥገን አባታችን እንኴን በሠላም መጡልን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይድረሠን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

    • @sarajosi2783
      @sarajosi2783 Před 2 lety

      እግዚያብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Před rokem

      czcams.com/video/Mph6aUGDC8o/video.html

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před 2 lety +19

    የዘለዓለም ኣምላክ ለዘላለም የተመሰገነ የተከበረ ይሁን ኣባ የእግዚአብሔር ኣምላክ መላእክት ጥበቃ ከእርሶ ጋር ይሁን በፀሎት እርዱን!!!!!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +27

    ኤፍታህ 😭በለኝ ጌታ ሆይ
    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥወት ለኛ ሲል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😥😥😥

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 Před 2 lety +12

    እናተን የሰማ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን ከጠላታችን ይገላግለን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎት ይደረሰን ይፍቱን

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
    አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety +16

    አባታችን በርክታት ይድርብኝ አሜን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አባዬ

  • @HamzaHamza-tc3qx
    @HamzaHamza-tc3qx Před 2 lety +9

    ጌታ ሆይ አባታችን ጋር ለመሄድ አባቃኝ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሉት እድሜዉን ያርዝሙለት አሜን አሜን አሜን 💚💛❤⛪

    • @danimehari9714
      @danimehari9714 Před rokem

      አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን በጸሎት አስቡኝ

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah Před 2 lety +6

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ
    በአባታችን ላይ አደሮ የፈውስን መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን አሜን(3)

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 2 lety +3

    አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ፣ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!

  • @godislove1776
    @godislove1776 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር የሰዉን ልጆች ሁሉ ይፍታ ። መምህር ፀጋዉን ያብዛሎት ።

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
    እልልልልልልልል አብሳሪው መለአቅ ቅዱስ ገብርኤል እናንተን የሰማ እኛንም ይማን ቅዱሳንን ለኛ የሰጠ አምላካችን የድግል ማርያሜ ልጅ ይክበር ይመሥገን💐🌸🌷💐🌸🌷💐🌸🌷🍀🌷💐🌸🌷

  • @ydhoney1956
    @ydhoney1956 Před 2 lety +4

    እመቤታችን ለኛም ትድረስልን ቅዱስ ገብርኤል ክፉውን ያርቅልን ለንስሀ ያብቃን አባታችንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አሜን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +10

    ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን ሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 Před 2 lety +3

    ጤና ይስጥልኝ መምህር። ለአምላካችን ለፈጣሪ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶ ልደት ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሰህ መምህር እናም ለመላው የተዋህዶ የአስራት የጥምቀት በሰላም በፍቅር አደረሳቸሁ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +16

    የኛ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ቡራኬዎ ይደረብን ከስደት መልስ በጃችሁ በመስቀሎ እድዳበስ ይረዳኝ😥😥💒🌿💒🌿💒🙏

    • @abebechyalew2899
      @abebechyalew2899 Před 2 lety

      የትነዉ የሚገኝት በማራም ንገሩኝ

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 Před 2 lety

      @@abebechyalew2899 አገልግሎት ሲጄመር ይለቃሉ።

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Před 2 lety +10

    አባዬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥዎት 🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርክልን ያክብርልን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጠና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ በሉኝ አባየ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል በጾሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +18

    አባዬ እንኳን ደህና መጡልን እድሜዎትን ያርዝምልን በአቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንንም ፈውሰን😭😭😭

  • @MesghinaIssak
    @MesghinaIssak Před 23 dny

    ማርያም እና መላኢክቶች ገታ ክርስቶስ ነው የፈጠራቸው ከእርሱ ጋራ ክብር የሚሰጣቸው ይህ ጠንቋይ እንደት ታምናላቹ መጽሀፍ ቅዱስ ጥሩ አርጋቹ ኣንብቡት

  • @tesfalmegetiye3494
    @tesfalmegetiye3494 Před 2 lety +2

    አባታችን በእውነት እግዚሐብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በእውነት በዚህ ዘመን እግዚሐብሔር እርሶን ስለሰጠን እድኛ ነን፡፡

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t Před 2 lety +15

    አባየ ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤

  • @user-ve7tf1pb9i
    @user-ve7tf1pb9i Před 2 lety +2

    ኣቤቱ በምህረትህ ዘክረን ጠፍተናልና ኣቤቱ ኣባታችን ጸጋውን በረከቱን ያብዛሎት ወደመንገድህ ምራን ኣቤቱ የመናፍስትን ስራ እሰርልን ልቦና ይስጣቹ ለመናፍስት የምትሰግዱ ኣረ ቅዱስ ቅናት እንቅና እንጂ ወገን እግዚዮ ሰው በሰውላይ ክፋት ሲውል

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 Před 2 lety +4

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት🤲

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አሜን 🙏🙏🙏

  • @mamush2245
    @mamush2245 Před 2 lety +54

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ለእናንተ የሆነው በረከት ለሁላችንም ይድረስ እግዚአብሔር ሁሌም የተመሰገነ ይሁን

  • @user-ld7dz3fw6l
    @user-ld7dz3fw6l Před 2 lety +6

    ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡ ለነሱ የደረሰ ኣምላክ ለእኛም ይድረስልን ክብር ለየተዋህዶ ንጉስ ይቆየን

  • @user-xo5qk8lx5s
    @user-xo5qk8lx5s Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባቶቻችንን የስጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኔንም ቤተስቡችንም እግዚአብሔር ይፍውስን አባቴ በርከተወተ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔርእረጅም እድሜናጤናይስጥልን የኔ አስተዋይ ሽሽሽሽ አመት ኑሩልኝ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 Před 2 lety +13

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
    ጸጋውን ያብዛሎዎት ያኑርልን

  • @medhanitberahnu4514
    @medhanitberahnu4514 Před 2 lety +23

    ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለተቸገርን ሁሉ ይደረስልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት🙏

  • @astergebremedhin3164
    @astergebremedhin3164 Před 2 lety +4

    ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 2 lety +6

    እግዝአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ከጨለማ ለምታወጣን አባታችን በረከታቹ ይደረብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před 2 lety +2

    እንኳን በሰለም ማጡልን አባዬ ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን ለተፈዋሰቹት እንኳን ደስ አለቹ ስለ ሁሉም ናጋር ስለማይጋር ስጦተው እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን።ትጠብቆት በጠሎቶ አስቡኝ አባ አጸደ ማርያም ብለቹ💌💌💌

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ክፉውን አርቆ መልካሙን ያቅርብልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መላከ መንክራት አባታችን አሜን 👏👏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስቡን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před 2 lety +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት በፀሎት አስቡኝ
    ከነቤተሰቤቸ ወለተመስል ወልደ ጊወርጊስ ብላችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏 አቤቱ ማራናታ ጌታሆይ ለኔም ድረስልኝ 😥😥😥

  • @addisheruy4333
    @addisheruy4333 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አሜን

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 Před 2 lety +15

    እግዚኦ የሰው ስራ 😭😭😭😭
    አቤቱ የማስተዋል ልብ ስጠን 🙏🙏🙏

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 Před 2 lety +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅልን አሜን

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @yetmworkyetmwork5761
    @yetmworkyetmwork5761 Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜዎ ጤናዎትም አብዝቶ አብዝቶ ያርዝምልን. እኔንም ለአይነ ስጋ ያብቃኝ በእጆን እባረክ ዘንድ😥🙏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +6

    ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱን ያብዛልን

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 2 lety

      ውጩ አለም ሰልጦኖል ፀሎት ላይ ነው

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜናጤና ይስጥልን አባታ በፆለት አስቢኝ ወለተ ሚካኤል

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před 2 lety +5

    ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡ 🙏🙏🙏ነፍፍፍ ኣመት ኑሩልን ኣባታችን 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 2 lety +3

    ወይኔ እግዚያብሄር እኛ ልጆቾህ ጠፋን የድግል ማሪያም ለጅ ታደገን እባክህ ተከበናል ለዚህ ነው ቤተሰብ ትዳር ልጅ ዘመድ ያለመግባባት እየፈጠረ ይበታትነናል አጋንት ቀለደብን እየነጣጠለ ይፈትነናል ሁላችንም እኩል ያለመረዳትና ግንዛቤ ማጣት እየተጎዳን ነው ።

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ መድአንያለም ለሁላችን ይድረሰልን የኔ አባት ሺህ ዓመት ኑሩልኝ እኔ በእርሶ እጅ ለመባረክ ያብቃኝ መድአንያለም

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +2

    አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን ለእናት የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ለአጢያተኞች ለኛም ይድረስልን 😭😭😭

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 Před 2 lety +1

    አባቴ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለወት ወለተ ገብርኤል እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @workneshdeguala2797
    @workneshdeguala2797 Před 3 měsíci

    አቤት ታምር እድሜዎን ያርዝምልን አባታችሁ መምህርጊርማ

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልንእግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety +1

    አሜን አባ እግዚአብሔር ይመሰገን ፀጋውንና እድሜና ያብዛልን

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před 2 lety

    ሰለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ኣቤተ ለኛም በምህረትህ ፈውሰን ወላዴት ድንግል ማርያም ለሁላችን ድረሽልን🙏🙏🙏

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን የኛስ የመዳናችን ቀን መቼ ነው

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜውትን ረጂም ያርግልን ፈጣሪ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አግዝአቢሔር ይመስገን🙏💒🌺🌻

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs Před 2 měsíci

    አባታችን ከኔ እድሜን ቀንሶ ይስጦት እግዛብሄር ይጠብቆት 🤲🤲🤲

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 Před 2 lety +1

    አባታችን መልአከ መንክራት አምላካችን መድኃኔዓ ለም ዕድሜ ሙሉ ጤና ፀጋ እግዚአብሔር ጭምር ብዝት አድርጎ ይስጥልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት ለእኛ ለሁላችንም ምሕረቱን ያውርድልን!

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 Před 2 lety

    አባታችን መምህራችን ረጅም እድሜከጤና ልዑል እግዚአብሔር ይስጦት

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 10 měsíci

    አባ እድሜናጤናይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን ለቦታዉያብቃን✝️🙏🙏🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 2 lety +1

    እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ
    እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ
    እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ

  • @rujvvthjj205
    @rujvvthjj205 Před 2 lety

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ በአድመን በጥአናን ይጠብቅልን መምህረችን ፀሎታችን ይደረበን አሜን፫

  • @user-vh1ud9bn1w
    @user-vh1ud9bn1w Před 2 lety +2

    ሱብሀንአላህ አላህ ከጥመት መንገድ ጠብቀን

  • @yared1624
    @yared1624 Před 2 lety +1

    አባቴ ፀጋዎትን ሰባት እጥፍ ክርስቶስ ለእኛም ይስጠን አሜን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድሎት🤲 እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን❤

  • @lionelmbappe5998
    @lionelmbappe5998 Před 2 lety

    ረጅም እድሜና ጸጋ ለመምህር ግርማ፡፡ ጊሽ ክርስቶስ ሳምራ እና ወላዲተ አምላክ ገዳም፡፡ ደጃን የረገጠ መተት አይታደስበትም አዲስም አይገባበትም፡፡ለደጇ ይብቃን፡፡

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před rokem

    😢😢😢አቤቱ አምላክ ልቦናዬን መልሰ አባታችን በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ

  • @user-ug2bn1wr8b
    @user-ug2bn1wr8b Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ኣምላኬ አድመን ጥኡናን ይሃበለይ አባታችን🙏🙏🙏💒💒💒

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o Před 2 lety +1

    ቸሩ መድሀንያአለም # ልኡል እግዚአብሔር #ቅዱሳን መላእክት # ቅዱሳን ሰማእታት #ወላድተአምላክ#ድንግልማርያም ምላጃና ጥበቃቸው ከእርሶጋ ይሁን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 2 lety +4

    እኔም ፀሎት ማድረግ በጣም ተቸግሪአለሁ በቃ ለፀሎት ሳስብ ሁሉንም ነገር ብልሽት አድጎ ጊዜየን ያባክንብኛል

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የሰው ልጅ ፈተና ጌታዪ ሆይ ማረን ይቅር በለን ። ቸሩ መድሀኒአለም እድሜና ጤና ለእባታችን ይስጥልን

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንኳን በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @user-gp8km9pl6g
    @user-gp8km9pl6g Před 10 měsíci

    አባታችን የማቱላን እድሜ ይሥጥልን ኑሩልን በፆለትዎ ያሥቡን እሥከ ቤተሠቦቸ

  • @user-so4cm1fu7t
    @user-so4cm1fu7t Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው አባ በፅሎት አሰብኝ

  • @gebreeyesusalemayehu3136
    @gebreeyesusalemayehu3136 Před 2 lety +1

    አቤቱ መድሀንያለም አባቴ እኔንስ መቸይሆን ለፈውስ ምታበቃኝ ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።
    አባታችን እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን እግዚአብሔር በእርሶ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው።

  • @user-sg2qv8wl2i
    @user-sg2qv8wl2i Před 2 lety +4

    አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amalke wayi elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele 👏👏👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @gebrualamirew5886
    @gebrualamirew5886 Před 2 lety

    መዳህኒአለም እንደቸርነት የአጋንንት ሀይል ያብርድልን

  • @ayalejigu3461
    @ayalejigu3461 Před rokem

    መምህር ሆይ በፀሎት አስብኝ ወለተየኋነስ እባላለሁ

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 Před 2 lety +1

    አልቀናል ተይዘናል ተስፋችንን ወሰደብን እማምልክ ትድረስልን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety

    እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ኣባ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት

  • @tru9125
    @tru9125 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የጠላትን ስራ የሚያፈራርስ....

  • @user-zv3cr6kl9t
    @user-zv3cr6kl9t Před 8 měsíci

    ፀጋና በረከቶዎ ይደርብን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው🙏

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 Před 2 lety

    አባና ግረማ አምላኽ ዕድመን ጥዕናናን ሃያብኩም አብ ትሕትኩም መጺኢና በሪኽትኩም ክንክፍል አምላኽ ቅድስ ፍቃዱ አኩን አሜን

  • @Abenezer721
    @Abenezer721 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር በአባታችን አድሮ ለዳህናችሁ እንኮን ደስ አላችሁ!
    ለእናንተ የደረሰ አምላከ እስራኤል ለኛም ይድረስልን

  • @aermirotholosa1110
    @aermirotholosa1110 Před 2 lety

    መምህር እድሜ ይስጥልን በረከቶ ይድረሰን፡፡

  • @genigz508
    @genigz508 Před 2 lety

    ኡፍፍፍ እኔስ ቃላት አጣሁ 😭😭😭አምላኬ እረኛችን አያንቀላፋም እኛ ደካማ ነን 😭😭አባታችን እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን ፈጣሪ ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Před rokem

    አምላክ አተጠብቀኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችንረጅም እድሜይስጦት

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሰዉ ልጅን ማረን ይቅር በለን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃል በእዉነት 🙏🙏🙏⛪⛪⛪