Memeher Girma Wondimu 217 ለ2 ሰአት ሞታ ተገንዛ የተነሳችዉ አስገራሚ የመናፍስትሥራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ሰባት ወንድ ልጆች የገደለባት አሳዛኝ የመናፍስት ክፉ ሥራ እና ለ2 ሰአት ሞታ ተገንዛ የተነሳችዉ አስገራሚ የመናፍስት ሥራ:: ትዉልዱ ይነቃ ዘንድ ሼር እርጉት
    መንፈሳዊነት ይብለጥ

Komentáře • 487

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +7

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 Před 2 lety +86

    ሙሽራይቱ ፣ወለላይቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እድሜና ጤናን ይስጥዎት አባታችን ።አሁንም ጸጋና በረከትን ታብዛልዎት ።ሁላችንንም እመቤታችን ትፈውሰን ።አሜን ።

    • @gentgent2378
      @gentgent2378 Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር ይባሮክው አባ ይፍቶኝ ሺህ አመት ይኖሩ

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 Před 2 lety

      አሜንአሜንአሜንበእውነት

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Před 2 lety +9

    ይሄን ምህረት ለኛም ይድረስልን ብዙዎቻችን ተቀስፈናል ብንሰራ ባዶ ብንሮጥ አይምላ ሁሌ ጎዶሎ እፉፉፉፉ ልዑል እግዝአብሔር ይሄን ምህረት እናገኝ ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

  • @user-dm7jn2lt1m
    @user-dm7jn2lt1m Před 2 lety +20

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +64

    አቤቱ ህዝብህን አድን
    ርስትህንም ባርክ 😭😭
    ጌታ ሆይ አልቀናል እኮ 😥
    አባታችን ረዥም እድሜ እንደ ማቱሳላ ያድልልን
    🤲🏿🤲🏿🤲🏿

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Před 2 lety +3

      የቆየውን እንደ አዲስ እምትለቁ ለምንድን ነው ግን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety +6

      @@abebawbelay2584 ያላየ ያየዋል ችግር የለውም 🙏🏿

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Před rokem

      Amen❤🙏🙏🙏

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 2 lety +31

    እፍፍፍፍፍእግዚአብሔር ከክፉ መንፈስ ይጠበቀን 😥😥😥😥ለአባታችን እድሜ ከጤናጋ ያድልን እልልልልልልልክብር ለድግል ይሁን ቅዱስኡራኤል ለሁላችንም ይድረሰን

    • @legeswerku6127
      @legeswerku6127 Před 2 lety

      የባታችንን ሀድራሻ
      ቢጦቁሙኝ ጥሩነዉ ሀደራ

    • @user-cy1ib3rt2h
      @user-cy1ib3rt2h Před 2 lety

      @@legeswerku6127 አዲሳባ ኢስትፋኖስ ቤተክርስቲያን

  • @meseret6982
    @meseret6982 Před 2 lety +5

    እሥቲ ወገን በፀሎት አሥቡኝ ሠዎች ገንዘቤን ይመኙብኛል ከሠው በላይ አላገኝም ግን ትኩረታቸው እኔ ላይ ነው የራሤ ገንዘብ ፀብ ጥል ያሥነሣብኛል ሠው እዴት በራሡ ገንዘብ ፀብ ይነሣበታል እልና አለቅሣለሁ እኔ የሠው ገንዘብ አንድ ብር አልፈልግ የኔን ግን አልሠጠሽኝም ብለው ሠዎች ገንዘቤን ይወሥዱብኛል ለተራበ ለተጠማ ለታረዘ ቢሆን አይቆጨኝም ብሠጥ ግን ከኔ የተሻሉ በኑሮ ገንዘቤን ይወሥዱብኛል በፀሎት አሥቡኝ በማርያም

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety +28

    እንኳን በደና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @yordanos874
    @yordanos874 Před 2 lety +66

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ተይዘናል ሁላችንም😭😭😭አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭 ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃል አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እረደኤት በረከዎ ይደርብን ስደተኞችን አስቡኝ እህተስላሴ እያላችሁ አቤቱ ይቅር በለን የቀድሞውን በደላችንን አታስብ ይቅርበለን ሰው የዘራውን ያጭዳል አባትናልጅ ተመስገን

  • @belewyigermal9575
    @belewyigermal9575 Před 2 lety +12

    እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባታችን፣ ብዙ ተማርን ልብ ላለዉ አንዷ ቪዲኦ በቂ ናት፣ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @seki1508
    @seki1508 Před 2 lety +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ ጌታችን አምላካችን መዳኃኔታችን እየሱሰ ክርስቶስ ሆይ እባክህ አድነን ሁሉላችን ተይዘናል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድርሰልን ከእሰራች ፍችን ሀገራችንም ሰላም አድርግልን አሜን 🤲🌺💞

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 Před 2 lety +5

    የተፈወሳችሁልን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እልል ልልል ልልል ልልል እህቶቻችን የደረሰች እመቤቴ ማርያም ለእኛም ትድረስልን

  • @XxxXxx-ex8uv
    @XxxXxx-ex8uv Před 2 lety +3

    እግዚኦ ዑራኤል የናንተ የደረሰ ለኛን ይድረሰልን እግዚኦ በፀሎተው ያስቡን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @habeng.medhin5350
    @habeng.medhin5350 Před 2 lety +7

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ከፊት ከሃላ በላይ በታች ይጠብቃቹ✝✝✝

    • @genetmengesha3370
      @genetmengesha3370 Před 2 lety

      AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏🙏AMEEN 💒💒

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 Před 2 lety

      አፈረብሉጨረሳችሁእልቅበሉእናተካፊሮችኢንሻአላህአምሣቆሻሻጠንቋይአይመቸውም

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 Před 2 lety

      ቀዥቃዣሁላ

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 Před 2 lety

      አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ብለን የምንፀልየው በሰማይ ላለው አባታችን ብቻ ነው።ይሄ ደብተራ ነው ከሱዳን የመጣ መቁጠሪያ አየሸጠ የስንቱን ትዳር እንዳፈረሰ ያውቃል በእርሱ ላይ የሚሰራ መንፈስ የተመታ ይሁን።

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +4

    እግዚኦ አቤቱ አድነን ጌታ ሆይ የለንም እኮ በተላይ መተት ሰርይዎች እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ !!

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před 2 lety +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን😭😭😭

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እረጅም እድሜ ና ጤናይስጥልን

  • @user-xo5qk8lx5s
    @user-xo5qk8lx5s Před 2 lety +5

    እርሱን የስጥን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን በርከተወት ይደርብን አሜን እኛንም እግዚአብሔር ለመፍውስ ያአብቃን አሜን

  • @user-sb7kr3jk4w
    @user-sb7kr3jk4w Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በፅሎት አስቡን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 2 lety +1

    ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወገናችይ በእውነት ለናተ የሰማ እምላክ ለኛም ይስማን. እባታችን ረጅም እድሜና ጤና ከፀጋ ጋ እግዚአብሔር ያድልልን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @yeswulikyabsira5890
      @yeswulikyabsira5890 Před 2 lety

      እባካችሁ ስልካችውን. ስጡኝ ለናፍስ ስትሎ

  • @rhhrh4hr718
    @rhhrh4hr718 Před 2 lety +2

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛን ይድረስልን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን በፆለታችሁ አስቡኝ አባየ

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz2903 Před 2 lety +1

    Amen Abbaa keenya waqyyoon umrii dheraa isinifii yaa keenyuu baraa tajajilaa keesan isinif yaa dhesuu nuf jiiradha ➕➕➕

  • @user-gs9zr8of6k
    @user-gs9zr8of6k Před 2 lety +1

    ኣባታችን እግዝብሔር እድመ ይስጡት ኣባዋኒ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety +1

    ፀጋውን ያብዛላቹ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ብድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን ሀገራችን የምትታመሰው በመንፈስ ተይዘን ነው😭😭😭😭እግዚአብሔር ይፈውሰን

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 2 lety +1

    አምላከ እስራኤል ድረስልን ሁላችንም ጠፍተናል ክፉ መንፈስ እዴት እዲህ
    ሰለጠነ አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥወት

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለእናተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስል ለአባታችን ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Před 2 lety +34

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የኦርቶዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስንቶቻችን ለውጠውናል ሽህ ዓመት ይኑሩልን

  • @mesymesy2824
    @mesymesy2824 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችንን. ያኑርልን የእኛ ጌታ. መድሃኒአለም. በእውነት. በጣም. እናሳዝናለን

  • @user-uq9vx1jp3j
    @user-uq9vx1jp3j Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነቱ የአገልግሎት ዘመንወትን ዬርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @MichaeleBeyene-mw4wi
    @MichaeleBeyene-mw4wi Před 4 měsíci

    ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት ከዚ መንፈስ እግዚኣቢሄር ይፈውሰን

  • @wodajewojoro3517
    @wodajewojoro3517 Před 2 lety +1

    አቤቱ ህዝብህን አድን
    ርስትህንም ባርክ
    ጌታ ሆይ አልቀናል እኮ
    አባታችን ረዥም እድሜ እንደ ማቱሳላ ያድልልን

  • @jumana5232
    @jumana5232 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety +1

    Egzabaher yestalen amen amen amen.

  • @user-xe8qp7ct7t
    @user-xe8qp7ct7t Před 2 lety +1

    አባየ በፆሎቶዎ አስብኝ መንፈሰ እያሰቀየኝ ነዉ ከሰደት ተመልሺ እኔም ለዝህ ያብቃን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @kehab0408
    @kehab0408 Před 2 lety

    እግዚኣብሄር ጸግኡ የብዘሓልኩም ኣባ ግርማ መዓረይ። ከማኩም ኣቦታት ድማ የብዝሃልና።

  • @wmmamma
    @wmmamma Před 2 lety

    እቢየት ብታሚ ዝገርም እግዝኣብሔር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም መምህር ግርማ

  • @eeee8257
    @eeee8257 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አቤቶ አምላካች ሆይ ማረን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @astergebremedhin3164
    @astergebremedhin3164 Před 2 lety +1

    ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +4

    እግዚኦ ማረነ፡ክርስቶስ፡አቤት፡ክፋቱ፡ይገርማል፡እኔ፡ግን፡የሚመትቱት፡ነፊሳቸው፡አይማር

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 11 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tru9125
    @tru9125 Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እርሶን ለላከልን ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው

  • @GebreselaseMengesha
    @GebreselaseMengesha Před 10 měsíci

    የእግዚአብሔር ወዳጆች ፀልዩልኝ ከሠውጋር አልሥማማም ሲጋራ ያስጨሰኛል በፀሎት አስቡኝ

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 lety +5

    አባታችን ሺ አመት ያቆይልን

  • @እምነት
    @እምነት Před 2 lety +1

    አቤቱ ጌታየ ሆይ አባታችን ፅለተው ይድረስልን አሜን እኔንም ለደጀወ ያብቃኝ

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 Před 2 lety +2

    Bagaa nagadhanii dhufanii Abbaa kenyaa 💚💛❤🙏

  • @danielabriham9682
    @danielabriham9682 Před rokem

    ጌታሆይ፡ጠብቀንከዚህ፡ሁሉ፡ከምንሠማው

  • @welotube463
    @welotube463 Před 2 lety +1

    አምላኬ ሆይ ኧር ከፉተናል ድረስልን አምላኬ አባየ እድሜ ይስጥልን😭😭😭😭

  • @hanadaslan8477
    @hanadaslan8477 Před 2 lety

    አባዬ በረከቶ ይደርብኝ መቼ ይህን የእርሶ እጂ የምሳለምበት ቀን አባ እድሜ እና ጤና ይስጦት አባ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety

    አሜን ቃል ሕይወት ይስማልን አባ ታችን ጸጋውን ይብዛልት

  • @user-dt1yh3lc6k
    @user-dt1yh3lc6k Před 2 lety

    _አቤቱ ጌታ መቼ ነው የኔ መዳንስ ኡነት አባዬ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እንንቃ_

  • @solianatube7946
    @solianatube7946 Před 2 lety

    በእውነት አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት አይዞሽ። አይዞህ እደሜሎ ለደሀው። መዳኒያለምከናቱጋ አይዞት ይበሎት እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሜሷ ትሸፍኖት። ፈጣሪ ያቆይልን

  • @vhhcgte8668
    @vhhcgte8668 Před 2 lety

    አባቴ እድሜና ጤናውን ይስጦት

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 Před 2 lety +1

    Aba egziahber regim edime yestot tsegwun yabzalot be erso lay adero mefwusen egziahber yikber yimesgen Ameen Ameen Ameen

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z Před 9 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @samsonyirga552
    @samsonyirga552 Před 2 lety +1

    ቡራኬው ይድረሰን አባታችን።

  • @fuffy2586
    @fuffy2586 Před 2 lety

    አባ ሰላሞትን እግዚያብሄር ያብዛላችሁ

  • @sirkutgetachew6633
    @sirkutgetachew6633 Před rokem

    አባ ግርማን እድሜአቸውን ያርዝምልንፈጣሪአችን ከ ክፉ መናፍሰት ይጠብቀን

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Před 2 lety

    አባታችን እድሜና ጤና ከፀጋው ጋ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይስጦት አባቴ ወለተ ቂርቆስን በፀሎቶ አስቡኝ

  • @rebeccamichael6591
    @rebeccamichael6591 Před 2 lety

    Abatachen regem edema yestote yanurelene yagelgelot zemenoten yebareke

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA Před 5 měsíci

    ኑሩልንዐባለዘላለም፥ዕኛምከስደት፥ያዉጣን፥በሰላምሀገራችንዕንግባ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 2 lety +4

    እግዚኦ ሁለት መቶ ሺ ብር ቀልድ ሆነ እኛ የስንት አመት ደሞዛችን ነዉ😥😥😥

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 Před 2 lety

    አባታችን እኔ ለእርስዎ ቃላት አጠረኝ ።እድሜዎትን ቸሩ መድሃኒያለም እጥፍ ድርብ አድርጎ ይጨምርልዎት።አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 Před 2 lety

    በውነት ፈጣሪ ስራህ ድንቅነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ኑርልን ተመስገነ ልልል በውነት ይገርማል

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety

    አባየ የእኛ ቅዱስ አባት የማቱሳላን ዕድሜ ያድልልኝ አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 lety

    አባታችን መምህር ግርማ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🤲🤲😭

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 2 lety

    እባየ አንካን በሰላም መጡልን ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን በጉጉት የምንጠብቀዉ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏💒 አለማወቅ ተጎድተናል ከንግዲህ አግዚአቢሔር አይነ ልቦናችን ይጎምኘው አኛ ስደቶኞች ተስፋችን አገራችን ነው ልንገባ በጣም ልባችን ተረበሸ የዛሬው ቅዱስ ገብሪኤል ብስራቱን ያሰማን አሜን🙏💒💐

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 2 lety

    አባታችን አግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን አቤቱጌታየ አተይቅር በለን

  • @user-gk4ek5wl9j
    @user-gk4ek5wl9j Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @user-dw5hl6em9r
    @user-dw5hl6em9r Před 9 měsíci

    ኣባታችን እድሜ ናጤናይስጦት❤❤❤❤ባዉንሳት በሁንጊዜ 2016 ኣዉንኣባታችን ዬትኛዉ ደብር ነዉ ያሉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elbethelzelalem8904
    @elbethelzelalem8904 Před 2 lety

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አቤቱማረረረረረረረረረረን

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 2 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amalke wayi ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 Před 2 lety

    Amen amen kale eywet ysemalen

  • @heedaakeedas5626
    @heedaakeedas5626 Před 2 lety

    እኳን ደህና መጡ አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před 2 lety +1

    እረዥም እድሜ ለኣባታችን

  • @beettube4604
    @beettube4604 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ፀሎታችህ ይድርስን

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ያአባታችን እንባና ፀሎዎቶት በረከቶዎት አይለየን

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před 2 lety +1

    አቤት ይሄን ጉባኤ የተካፈላቹ እንዴት የታደላችሁ ናችሁ እኔንም እንደኔ የተጨነቁትንም ለዚህ ፈውስ አብቃን

  • @user-kt9lo7fe3f
    @user-kt9lo7fe3f Před 2 lety +1

    ቃለየ ህይወት ያሠማልን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 2 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k Před 2 lety +2

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @riyapatummaafilputhanathan2667

    እውነት ቃላት ይልጥርኛል ስለርሶ ለመናገር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለኛም ለስደተኞች ፈውሱን ያድለን

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem

    እግዚአብሔር የእኛንም ያጋልጥልን።

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 Před 2 lety

    አባ እርጀም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አምላኬሖይ ከእኔ ከበደለኛዋ ሰው እድሜ ቀንስሕ አተ ስጥልኝ አባ እርጀምእድሜ ይስጥልኝ በፀሎቶ አስቡን አባዬአትርስን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety

    አባ እድሜዎትን ያርዝምልን እንወዳታለን❤️ እናከብሮታለን ❤️በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @teshomeangasa8497
    @teshomeangasa8497 Před 2 lety

    ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አባታችን።

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን አባታችን 🌾🌾🌾🌾

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 2 lety

    Abatachen memehir girma egzyabher ergem edme ketena gar yesetelege 🙏🙏🙏🙏

  • @user-rk2ti3gd3q
    @user-rk2ti3gd3q Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን