Memeher Girma Wondimu Video 282 ጥይት የማያስመታ የአጋንንት አስማት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2022
  • በክፍ መናፍስት አስማት ጥይት የማያስመታ እየተባለ ለዘር የሚተላለፍ የክፉ አጋንንት ኮተት ሲጋለጥ ሼር ላይክ እያደረጋቹ ለሌሎች አድርሱ መንፈሳዊነት ይብለጥ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 701

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před 2 lety +96

    በረከትዎ ይደርብን መምህር የኔ አባት
    ስለሚያደርጉልን ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏 እወድዎታለሁ

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +138

    የኔ አባት እዴት አደሩልኝ እንኳን በሰላም መጡልኝ🙏💕🙏💕

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Před 2 lety +109

    የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊስ አባታችን ይጠብቃችሁ።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +42

    አባታችን የነፍስ መምህራችን እድሜዬን ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥዎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏
    አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተራቡትን ያብላልን ፣የተጠሙትን ያጠጣልን ፣የታሰሩትን ያስፈታልን፣ የታመሙትን ይፈውስልን ፣የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን በአፀደ ገነት ያኑርልን 👏👏

    • @selam801
      @selam801 Před 2 lety +2

      አሜን፫ ሐናዬ

    • @user-dx3kl4ph2d
      @user-dx3kl4ph2d Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን👏🏻👏🏻👏🏻🌿🌿🌿

    • @hhxhjd9215
      @hhxhjd9215 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-dr2lz2nm3x
      @user-dr2lz2nm3x Před 2 lety

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 Před 2 lety

      @@user-dx3kl4ph2d ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +22

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
    ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ

  • @user-Bezu
    @user-Bezu Před 2 lety +14

    😢😢😢😢 እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ ፫ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 Před 2 lety +20

    ክብራችንም ሞገሳችንም ክረስቶስ እየሱስ ነው።ፀጋውን ያብዛሎ አባታችን።

  • @asnakewmamyue2210
    @asnakewmamyue2210 Před 2 lety +11

    የኛ ልዩ አባት።የድንግል ልጅ አማኑኤል በእድሜ በፀጋህ ያኑርህ።

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 Před 2 lety +10

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ለኛም የመዳን ቀን ይድረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን።

  • @Debrituwubetie9735
    @Debrituwubetie9735 Před 3 měsíci

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛም በእግዚአብሔር ስም በእርስዎ ለመፈወስ ያብቃን፤ እርስዎን የሚያሳድዱ የሰይጣን ተባባሪዎች ናችው።

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před 2 lety +6

    በጉጉት ነው የምጠብቀው ከመንፈሱና በመሀል አባታችን የሚናገሩት አስተማሪ ነው እንኳን ደህና መጡልን አባታችን።

  • @user-th9cr2mt8b
    @user-th9cr2mt8b Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ እኳን በሰላም መጡ እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +24

    አባታችን እግዚአብሔር እረጂም አመት እዲኖሩልን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫ በረከቶት ይደርብን

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Před 2 lety +6

    የአባታችን ፀጋ ተመሥገን አቤት መታደላችን እንኳን ደሥ አላቹ ለተፈወሳቹ ወገኖቻችን እመቤቴሆይ እባክሽ ለኔም ፍቺኝ በፀሎታቹአስቡኝ ከእኔ የበረታቹ ወገቤ በጣም ያመኝልመንፈስ ቅዱስ ይርዳኝ

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 2 lety +12

    ኤፍታህ ተከፈት ወለተ ማርያም
    እፍታህ በለኝ ጌታየ
    እንካን ደህና መጡ ኣባቴ ሺ ኣመት ያንሮት ኣባቴ

    • @efremafeworki7602
      @efremafeworki7602 Před 9 měsíci

      Hei

    • @efremafeworki7602
      @efremafeworki7602 Před 9 měsíci

      Ab Endamen sanbetwal enay ka Wenche hager matechay ersowan mageghat falgay naber yatzy endalluwe negaruwegh ematealwe

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 2 lety +11

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በረከቶት ይድረሰን አሜን ፫/🕯✝️
    እንኳን ለፃዱቁ ቅዱስ ቆርቆስ ወ እሙ እየሉጣ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫//✝️🕯

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety +1

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አባታችን፣ አረጀሜናጤና፣ደሰጥልን፣አሜን አሜን አሜን፣💛💚❤፣ቃለህደወትያሰማልን፣አባታችን፣🙏🙏

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 Před 2 lety +1

      Enkwan abiro aderesen

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +7

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሀኒ አለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠዎት አሜን(3) እኛም በረከተወ ይዴርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት

  • @Astertube23
    @Astertube23 Před 2 lety +5

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜነ ጤና ይስጦዎት በረከትዎ የደርብን🙏🙏

  • @dawitadmasu3082
    @dawitadmasu3082 Před 2 lety +6

    አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን !

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +3

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

    • @getachewkebede2880
      @getachewkebede2880 Před 2 lety +2

      Yet new yemgegnut memher

    • @hana967
      @hana967 Před 2 lety +1

      @@getachewkebede2880 ቀሲስ ሃይለ መለኮት በዩቱብ ቻናሉ መምሕር አገልግሎት እሚሰጡበትን ቦታ ቀድሞ ይናገራሉ ቀሲስ ኃይለ መለኮት ብለህ ሰረቺ አድርግ ወንድማችን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety +4

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን ቅዱሱ

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před 2 lety +4

    ሠላመወ ይብዛልን አባ እውት እደርሰወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን። ሽ። አመት ኑሩልን 🙏🙏🙏💒

  • @user-cv6fi5cj1j
    @user-cv6fi5cj1j Před 2 lety +6

    ሰላም አባታችን እንኳን ደህና መጡ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ለስደተኞች ልጆችሁ ፀልዩልን 🤲🤲🤲

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት ይኑሩልን ሺህ አመት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እስስስስይይይይይ ቅጥል በል አተ ክፉ መንፈስ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 2 lety +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አንደኛ ሃጢያት ሳሆን አንደ ቸርነት ህ ይቅር በለን አባየ ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💒

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እኛም ይፈውሰን ያድነን ፀዳለ ማርያም ብላቹ አስቡኝ 😭😭

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 Před 2 lety +8

    እደት አደራችሁ የእግዚብሔር ቤተሰብች አባ እንኳን በሰላም መጡልን እራጅም እድሜ ከጤናጋ ያድላችሁ ልዑል እግዚብሔር አሜን

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባየ እኳን ሰላም መጡ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @selamawitbirhanu6374
    @selamawitbirhanu6374 Před 2 lety +4

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @sirckam7348
    @sirckam7348 Před 2 lety +4

    አባታችን እኳን በሰላም መጡ በርከቶ ይደርብን እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ።

  • @masrathbshh4721
    @masrathbshh4721 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላሞት ይብዛልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጢልን አባታችን ወይኔ አባ ለዚ ቀን ናፈቀኝ መቼ ነው ሃገሬ የምገባው እስኪ በእድሜ ና በጤና ያቆዩልን

  • @zinashbegnalemma4486
    @zinashbegnalemma4486 Před 2 lety +1

    AMEEN AMEEN AMEEN nuu jiraadha Abaa kenyaa🤲🏻😭😭😭

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ንየኔ ውድድር አባት እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም በእድሜ በጤና በፀጋዉ በሞገሱ በበረከቱ ይጠብቆት አባቴ

  • @betybety885
    @betybety885 Před 2 lety +1

    Abaa Edmen tenaotn Egzbher Abzito yestot Barkatot yedrban Yemhrat Ena yebrkat Ejot Yebarken 🙏

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 Před 2 lety +2

    የእኔ አባት እንኩዋን በሰላም መጡልኝ ። አባዪዬ ቸሩ መድሃኒያለም እንደማቱሳላ እረጅም እድሜውን ይስስጥዎት ።ክፉ አይንካዎት ።አባዪዬ ስደተኛ ልጅዎ ነኝ ። በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ ።ስራ ፈትቼ እቤት ነው የለውት አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

    • @milenmeles5901
      @milenmeles5901 Před 2 lety

      Ayzosh ehtie EGZIABHER kanchi gar yhun.. hulu le EGZIABHER sicheiew esu yredashal.. hulu mitfeligut neger be tselot ena be misghna be EGZIABHER ytawek enji beandach atcheneku ( fipos 4)

    • @milenmeles5901
      @milenmeles5901 Před 2 lety

      Filipiseyos 4 anbbiw.

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቆት

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወገኖች እንኳን ፈውስ ኣገኛችሁ እንዳይመለስ በርቱና ፀልይ ኣባ እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @yirsawtedla5660
    @yirsawtedla5660 Před 2 lety +2

    በረከትዎ ይደርብን መምህር የኔ አባትአባታችን የነፍስ መምህራችንበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen Abatachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu Abate 🙏🙏🌹💞🥰😭

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Před 2 lety +2

    Abayeye selame egthabhere ke hulachume ga yhunlen. Enkuane dehna metulene. Yegame yemedanachne kene zare tehunelene. Berketwete yederbne, yedersene 🙏✝️ egthabhere yetebklene 💚💛❤️

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Před 2 lety +2

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እግዚአብሔር አምላክ ቸሩ መደሀኒአለም አባታችን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 11 měsíci +1

    አባቴ ርሰወን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እንኳን ደህና መጡ ውድ አባታችን በረከትዎት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እረጅም እድሜ አጤና ጋር ይስጥዎ አሜን

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před 2 lety +1

    እመብርሀን ሆይ የድህነት ቀኔን አቅርቢልኝ

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p Před 2 lety +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ብርቅ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +4

    አባታችን ን በድሚና ብፀጋ ያቆይልን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před 2 lety +3

    እንቁ አባታችን የወንጌል አርበኛ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Před 2 lety

      በፈጣሬ ስም ቦታውን አሳውቁን እሚያገለግሉበትን

  • @selamawittakle455
    @selamawittakle455 Před 2 lety +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አባ እኳን በሰላም መጡ እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እርስወን ስለሰጠን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ጨማምሮ ይስጥልን አባታችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😘

  • @mesretmuluye944
    @mesretmuluye944 Před 2 lety +1

    አባታችን ሰላም በረከትወ ይደርብን የት እንዳሉ ቢጠቁሙን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መጠን ፈውስን ብናገኝና በረከት ብንቀበል

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301

    Aba enekwen beselam metulen yefetun yebarekelin

  • @user-kb6lu1vi6m
    @user-kb6lu1vi6m Před 2 lety +2

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት አሜን

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 Před 2 lety +4

    አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎት።ኃይለእግዚአብሔር ከሀዋሳ

  • @semret978
    @semret978 Před 2 lety +3

    ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ለሀገራችን ኤርትራ ጭምር በጾሎታቹ አስብሉን ኣባ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት።

  • @tarekegnfekadu4950
    @tarekegnfekadu4950 Před 2 lety +1

    ልውል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እንኳን ደናመጡ አባ እድሜወትን ያርዝምልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @sirgutbekele4298
    @sirgutbekele4298 Před 2 lety +2

    አባታችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት 🙏🙏🙏

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጡልኝ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @user-cr9gk1vd1b
    @user-cr9gk1vd1b Před 2 lety

    ይሄን ክፉ ጂኒ እንደልብዎ አዘዙት አባታችን ደስ አለኝ ዘመንኦት ይርዘም🙏🙏🙏

  • @allgames7481
    @allgames7481 Před 2 lety +2

    እግዝአብሔርይመሥገን
    አባታችንእድሜናፀጋወንያብዛለወአሜንአሜንአሜን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚያብሔር ይስጥልን በአድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን⛪️💚💛❤️🌾🌾🌾

  • @asxfeyad8626
    @asxfeyad8626 Před 2 lety +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በረከቶት ይደርበን አባታችን አኛም ለመፍወስ ያብቃን

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @user-lw4hz8eb7n
    @user-lw4hz8eb7n Před 2 lety +2

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን አባታችን የኛ የሰደትኞቻችን አባታ እድሜውት ያርዝማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናት የደረሰ ለኛም ይደረሰ አሜን አሜን አሜን

  • @tesfayhadis6975
    @tesfayhadis6975 Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር። አምላክ ለዘላአለም ንሩልን

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በፀሌት እስቡን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን እባታችን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በረኩትዎ ይደርብን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 Před 2 lety

    Amatachn erjem edma katan nager yestote..Amatachn ebaoten ena sedat negn baseloto asebugn 💚💛❤💕🙏💕

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +3

    ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞💞

  • @user-ld9ty9zi5p
    @user-ld9ty9zi5p Před 8 měsíci

    የበለጠ ሃይል ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @user-mo3me8ce1o
    @user-mo3me8ce1o Před 10 měsíci

    አባቴ ያገልግሎት ዘመናቸው ይባረክ

  • @elyaslemma9398
    @elyaslemma9398 Před 2 lety +4

    አሜን እንካን በሰላም መጡ አባታችን

  • @user-yr5mh3du1u
    @user-yr5mh3du1u Před 2 lety

    Abatachen ba tslote asbuge ena sedataga nag 🙏😢💕

  • @onelove6356
    @onelove6356 Před 2 lety

    እሰይይይይይ--ክብርና ምስጋና ለእናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁንልኝ እምነቴ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ እርግጠኛ እውነተኛ መንገድ በመሆኗ የምኮራበት፣።
    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @habtetamirat2271
    @habtetamirat2271 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ።ረጅም እድሜ ይሥጥዎት ❤

  • @hhxhjd9215
    @hhxhjd9215 Před 2 lety +3

    አባታችን በፀሎዎት አትርሱን የተፈወሳችሁ እኳን ደስ አላችሁ እኛንም ቅዱስ ጊወርጊስ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 2 lety +1

    እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ
    አባ ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
    ማስተዋልን ይስጠን፣ፍቅርንም ያድለን...

  • @user-pi2jm2po9g
    @user-pi2jm2po9g Před 2 lety +2

    በረከቶት ይደርብን የኔ እንቁ አባት😍

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +1

    አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እኛንም ይፈውሰን አሁን በርሶዎ ፀሎት ተነቅቶበታል እግዚአብሔር ያዋርደው⛪️⛪️⛪️

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 Před 2 měsíci

    መልአከ መንክራትየኔ ዉድ አባት ዕድሜና ጤና በፀጋ ላይ ጸጋ ከረጅም ዕድሜ ጋር እመኝልዎታለሁ::

  • @bosenaazale2351
    @bosenaazale2351 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይ ወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-lz4oi5vy1k
    @user-lz4oi5vy1k Před 11 měsíci +1

    ክደና ምህረት እናቴ ለዝች ደጅ አደርስኝ😢😢😢

  • @bizumahery1015
    @bizumahery1015 Před 2 lety

    Abatichen.Eregem Edemena Tena Yeseteln 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን❤❤❤😭😭😭😭

  • @asayhailu3172
    @asayhailu3172 Před 2 lety +1

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጠላቱትን ኸእግራቸው ስር ይጣልልን በረኸቱትን ይደርብን

  • @hiwothiwothiwot3832
    @hiwothiwothiwot3832 Před 2 lety

    abatchi bewenet Egezabhara amelak kekefu neger yetebekot ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @redeactef
    @redeactef Před 2 lety

    መምህር ግርማ ወንድሙ ሰላም ኖት አይዞት በርቱ እረዥም እድሜ ይስጦት።
    እኛ ሰላም ነን በፀሎቶ አስብኝ ወለተ ሚካኤል ኃይለ ሥላሴ ወለተ ፃድቅ
    አመተ ማርያም ኃይለ ማርያም
    ብለው እንዳይረሱኝ።

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 11 měsíci

    ጌታ ሁይ ማረን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏻

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    እንካን በሰላም መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️

  • @beettube4604
    @beettube4604 Před 2 lety +1

    ፍቅር አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 2 lety +1

    የኔአባት እግዚአህቤር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 Před 2 lety

    በረከትወት ይደርብን መምህር የኔ አባት ስለሚያደርጉልን ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን እወደዎታለሁ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍቱኝ አባቴ በጣም ታሚሜ ነው ያለሁት በጸሎትዎ ግዜ ያስቡኝ ወልድ አማኒኤል

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Před 2 lety +1

    አባታችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ያድልልን

  • @iqramh903
    @iqramh903 Před rokem

    አባ ለአንቱእግዛብሔርእረጅ እድሜይስጥልኝ