አስደሳች ፈውስ ከድግምት እስራት ተፈታች እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል!ክፍል 75።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 165

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  Před rokem +43

    የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    kesishenokLive
    የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦
    kesishenoktefera

    • @user-xq6nb6nr7w
      @user-xq6nb6nr7w Před rokem +1

      አባ እባከወት ላገኘወት አፈልጋለሁ ዱባይ ነው ያለሁት 15ቀን በሓላ እመጣለሁ አገር ግን ምንገዶች እየዘጋጋቡኝ ተቸገርኩ በስልክ አስረው ቀጠሮ እንዲሰጡልኝ እፈልግ ነበር

    • @addisteshom5793
      @addisteshom5793 Před rokem

      Endem walu kesis henok selkok magyet endet ychalal

    • @borukedir5378
      @borukedir5378 Před rokem

      Ye yegubae bota yeti New

    • @g.kkindu6656
      @g.kkindu6656 Před rokem +1

      እውነት እንዴት ነው ማግኘት ምችል የናንተ ሀይል ይጠብቃል ኧረ ድረሱልኝ !!!! ????

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      ​@@user-xq6nb6nr7w አገር እዳልገባ ተይዣለሁ ሁሌም ስንክልክል ያረገኛል ብንደማረግ አላቅም አባ ጋ ስልካቸው አለኝ መደውል አቃተኝ

  • @user-wh2zn8cs5d
    @user-wh2zn8cs5d Před rokem +3

    በደብረዘይት በአዲሰአበባ በበሀርዳር በሻሸመኔ ሀዋሳ ነው የኢሉሚናቲ ጽፈትቤታቸው እግዚአብሔር ይገሰጣቸው በዛ አካባቢ ያለችሁ ህዝበ ክርስቲያን እነዚን በፀሎት በንስሀ በማጋለጥ እናሰወግድ ድንግል ማርያምን ልጇን መድኃኔአለምን ይዘን በአባቶቻችን ፀሎት እንዲረዱን ህዝበ ክርስቲያን እንጠንክር

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před rokem +8

    አቤት የሰው ጭካኔ የሰው ሂወት እንደዚህ ቆልፈው ምን ያገኛሉ እግዛብሄር ይቅር ይበላቸው አንቺም ፈጣሪ ጨምሮ ማርሽ

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 Před rokem +6

    ብሽተየን የሚረዳ ከናቴም ከእሕትም ከዘመድም የለኝም ነበር እግዚአቤር ግን እርሰዎን የመሰለ አባት ስለሰጠኝ አመሰግነዋለው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ስለሚያገለገሉን በእግዚአቤር ስም አመስግነዎታለው እድሚና ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርለዎት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +8

    እኛንም አስበን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ሆይ 😢🙏🏿

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ መድሀኒአለም ለሁላችን ይድረስ ! ቀሲስ ዘመኖት ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርሎት

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před rokem +5

    ሁሌም የኝህ ቄስ ትህትናቸው በጣም ያረካኛል :: ጎንበስ ብለው እግሯን ሲቀቡ : የክርስቶስ ለደቀ መዛሙርት እግራቸውን ማጠብ አስታወሰኝ

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +11

    አምላኬ ሆይ አባቶቻችንን አብዝተህ ባርክልን እኛንም ጠብቀን😢😢😢

  • @user-db6gc1im7t
    @user-db6gc1im7t Před 7 dny

    Amen amen amen edmie tiena ystln leabatachn

  • @habitam
    @habitam Před rokem +2

    አምላኬ ሆይ ላሀገሬ አብቃኝ 🙏🙏🙏😭😭😭እኔም ተሽሎኛል ወድሜን ባተረፍኩት ለካ ይህንን ጉድ ተሽክሞ ነው እድሉ ቁልፍ ያለው 😭😭😭😭ወይኔ ወድሜ አለማዉቅህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem +1

    እንኳን እግዚአቢሄር ማረሽ ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @mhalumhalu8500
    @mhalumhalu8500 Před dnem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 Před rokem +9

    ጌታ ሆይ እኔንም ከታሰርኩበት ፍታኝ❤

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před rokem +2

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርከቕዥት ህይወት የሚያላቁንን አባቶቻችንን አብዛልን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ቸሩ መድሀኒያለም

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን እኛንም ከስራታችን ይፍታን🤲🤲🤲😭

  • @KidestAserat
    @KidestAserat Před 5 měsíci

    አባታችን እዴሜና ጤና ይስጥልን ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን

  • @selam9309
    @selam9309 Před rokem +1

    ወለተ ገብርኤል በፀሎት አሰቡኝ አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጠወት❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před rokem +4

    መምህርዬ ኸረ ባክዎት እኔንም በጸሎት የስቡኝ ከሃጲያት ተፈትቼ ከታሰርሁበት ሠንሰለትም እንድፈታ ወለተ ሃና

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před rokem +2

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤🏅😀.

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq Před 2 měsíci

    አባታችን በፀሎት አስቡን ለደጃችሁ ያብቁን ስላሶች

  • @yerusalemgebresellase2440

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል እዴት ደስስስስ ይላል ክብሩን መዳህኒያለም ይውሰድ ቀሲስ እረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድልልን ተመስገን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ አቁሞሽ ለመመስከር ያብቃን ቀሲስ ሄኖክ ፀጋውን ያብዛሎት ትግላችሁ ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ያበርታችሁ ✝️❤❤

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q Před rokem

    አባታችን ፀጓውን ያብዛሎት የድግል ማርያም ልጅ አይል ይሁኖት

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem +1

    እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን ትውልድን የሚያበላሽ መንፈስ በኢትዮጵያ ላይ ይታሰር በክርስቶስ ሀይል ይታሰራል ትውልድን ይታደግልን

  • @giabe625
    @giabe625 Před rokem +1

    ክብር ለቀላል አባታችን ታባረኩ እድሜና አና ይስጦት

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +2

    አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት እግዚአብሔር አምላክ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለሀያሉ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አባቴ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 Před rokem +2

    ስለሁሉምነገረ፣እግዚአብሔርይመስገን😭😭😭😭😭😭ሸረአረጉት

  • @danielamare475
    @danielamare475 Před rokem +2

    ክብር ለማርያም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem +1

    አሜን ይሰበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @felekche8544
    @felekche8544 Před rokem +1

    አባ አመተ እየሱስ እባላለሁ ልጄ ተምሮ እቤት ተቀምጦ አሎጣም ብሎኛል ጠበልም እምቢ አለኝ አባ ጸልዩ ልኝ

  • @dawitwondosen4809
    @dawitwondosen4809 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 Před rokem +2

    ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እግዚአቤር ጨርሶ ይማርሽ

  • @Asmi715
    @Asmi715 Před rokem +1

    Kidus Michael wendimin yeftalegn endanchi. Amen Amen Amen

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před rokem +2

    እግዘኢአብሄር ይመስገን❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem +1

    እልልልልልል እልልልልልል የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před rokem +1

    Amenn Amenn Amenn 👏🏻🤲🥰🥰
    Asirt Dingili iftuu...... 😭😭😭😭😭🤲

  • @user-mt8gf6eh6i
    @user-mt8gf6eh6i Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ መድሀኒ አለም ለሁላችን ይድረስ

  • @ethiopiansinuae173
    @ethiopiansinuae173 Před rokem

    የኔ አባት የኔ ሚካኤል እኔንም እስከነ ቤተሰቦቼ ከታሰርንበት ፍታን 😢😢😢

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 Před 2 měsíci

    Egizo mareen kirstos
    Egizo mareen kirstos
    Egizo mareen kirstos 😢😢😢😢😢😢 lanchi yedrsawu la ene la betsabe yederslign😢😢😢😢😢

  • @aynitakale2378
    @aynitakale2378 Před rokem +1

    ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጦት

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před rokem

    Fetari hoye be abatachene tesolote lenie be hateyatye bezate yemisekaye yalehute dekamawa lijehe dreseleGe amen amen amen

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን

  • @TenaGrma-ne3dm
    @TenaGrma-ne3dm Před rokem +1

    እልልልልልልልልል እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እልልልልልል

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 Před rokem +1

    ቃለ ሊወት ያሰማልን

  • @user-im9kp3ym7l
    @user-im9kp3ym7l Před 28 dny

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባ

  • @mhd1119
    @mhd1119 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 Před rokem +1

    አባታችን ወለተ ማርያም ከናዝሬት በፀሎቶት አስቡኝ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před rokem +1

      Egzbhaer Amleak ASABES Eheaty Amran Amean Amean Amean Amean Amean

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT Před rokem +1

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት።

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před rokem

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před rokem +1

    አባታችንቃለህወት ያሰማልን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +1

    እንካነን ደና መጡ መምህር እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem +1

    እግዚያብሔር ይመስገነው አሜን 💠🙏🙏

  • @TarikuKifle-zx8sr
    @TarikuKifle-zx8sr Před rokem

    Edemena Tena yesetelegne

  • @hilinatesfaye3278
    @hilinatesfaye3278 Před rokem

    Yet nw miyageleglubet bota ebakachu negerugn🙏🙏

  • @yehsiyehs2445
    @yehsiyehs2445 Před rokem

    ፈጣሪ ሆይ እኔንም ከታሰርኩበት መንፈስ ፍታኝ❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 Před rokem +2

    ተመስገን ጌታሆይ❤❤❤

  • @user-mk6nw2ex6z
    @user-mk6nw2ex6z Před 8 měsíci

    አባትአለምኑሩልን
    🤲🤲🤲🤲💞💞💞

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +1

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @brkti2123
    @brkti2123 Před rokem +1

    ጌታ አሞላክ ሆይ ፈቃድህ ይሁን አንድ ቀን እንፈታለን አቤት በኛ ቤት ያለው ጉድ

  • @birtukanyearesema8549

    abetu maren getahoye egnanem aseben yedengele mareyam leji😢😢😢

  • @fevenamene
    @fevenamene Před rokem

    ፀጋዉ ይብዛልዎት አባታችን ።እግዚአብሄር ይመስገን

  • @jambarj273
    @jambarj273 Před rokem +2

    እግዛአብሔርይመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Před rokem +1

    ሚገርም ነው ላንቺ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 Před rokem +3

    የለነምኮ በደብተራ ተተብትበን አይየሰዉ ስራ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem

    የአባቶቻችን አምላከ እግዚአብሔር እኛም ከታሰርንበት ይፋታን😢😢😢እኽታችን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ 😢

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ይፍታን❤

  • @berketitemsgn9276
    @berketitemsgn9276 Před rokem

    እልልልል እግዜሐብሄርን አመሰግኑ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅም

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před rokem +1

    በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤

  • @tigiyared4637
    @tigiyared4637 Před měsícem

    የአባታችንን ስልክ የሚያቅ ካለ አስቀምጡልኝ በማርያም

  • @emuyemariyamlij7037
    @emuyemariyamlij7037 Před rokem

    Egzihabher yitebikot abatachn

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @yop2523
    @yop2523 Před rokem +6

    ሁሌ ግርም ሚለኝ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ መንፈሳዊ የፈውስ ቪዲዬ ማየት አይወድም ካለበት እስራት የተነሳ።የመሰዳደብ የእንቶ ፈንቶ የዝሙት የወሬ የዘፈን የአሉባልታ,,,,,,"ዬቱብ ቪዲዬ የሚያዬ ሰዎች ቁጥር በ ሚሊየን ይቆጠራል ።

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q Před rokem +1

    አባታችን የድግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛላቹ ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላቹ አድራሽው የት ነው በመዳኒአለም ባውቀው

  • @user-tl1hg5du8s
    @user-tl1hg5du8s Před rokem

    እግዚኣብሔር ይመስገን ስሙም ይባረክ 🙏

  • @user-ui4ft2qo4g
    @user-ui4ft2qo4g Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:31

  • @senitigrwyt6796
    @senitigrwyt6796 Před rokem

    እድሜና ጢና ይስጦት አባታችን እኔንም ከታሰርኩበት ይፍታኝ በፀሎቶት አስቡኝ ማህደረ ማህደረ ማርይም

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před rokem

      Egzbhaer Amleaki ASABES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před rokem

    መምር ግርማ አንተን ተኩሉን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meron5640
    @meron5640 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዕልልልልልልልል

  • @abebawandualem3815
    @abebawandualem3815 Před 3 měsíci

    Amlake wodmen b mikniat adinlgn marilgn

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem

    Aba nurulin❤❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před rokem

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🤲🤲🤲

  • @AffectionateAnglerfish-ex1kt

    Lenyem Asubug

  • @user-gg5td6ib5h
    @user-gg5td6ib5h Před 25 dny

    መገኛቸዉን ስጡኚ😢😢😢😢😢😢

  • @aynitakale2378
    @aynitakale2378 Před rokem

    የድንግል ልጅ እድሜዎትን ያርዝም

  • @Warqitu-xv5ye
    @Warqitu-xv5ye Před rokem

    Aemen Aemen Aemen

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል ምን ይሳነዋል 😭😭😭😭

  • @enanimimi6416
    @enanimimi6416 Před rokem

    Adrashachewu yet Nw pls nigrugn esti

  • @user-cr9ol7yk1e
    @user-cr9ol7yk1e Před rokem

    Betselot asben memhr

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před rokem

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 Před rokem

    ከዳቢሎስ እስራት ለምን ትድናላቹ የሚሉ ሰዎች እና አባቶችን የሚሳደብ የቤተክርስቲያን አባቶች ነን አገልጋዬች ነን የሞትሉ እመብርሃን አይናቹን ትግለፅላቹ

  • @user-xm4cq9oq7p
    @user-xm4cq9oq7p Před rokem

    😢

  • @soniaemebet9051
    @soniaemebet9051 Před 2 měsíci

    Lemndenw bemqutriyaw yemaymetut aganetun

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem

    Egziyhberh yemesegen

  • @user-jr5mz7yz1j
    @user-jr5mz7yz1j Před rokem

    uff enem endezih yemfetaw meche yhon

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Před rokem

    እልልልልልልልልልል