Memeher Girma Wondimu Video 276 በ30 ብር መተት 700,000ሺ ዶላር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • 700,000ሺ ዶላር
    በ30 ብር መተት ሲጠፋ
    ባንድ ሌሊት 48 ቢራ እናስጠጣለን
    አስገራሚ የመናፍስት ስራ (SHARE , Like ) በማድረግ የዲያብሎስን ስራ እናጋልጥ መንፈሳዊነት ይብለጥ ለሌሎች ይድረስ

Komentáře • 462

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 2 lety +176

    አባታችን በረከተዎ ይደረብን እኔም እምፈወስበት ቀን እራቀብኝ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኤፍታህ በለን ሁላችንም ተይዘናል😭

    • @user-kn4bf9hl4s
      @user-kn4bf9hl4s Před 2 lety +11

      አይዞን ሁላችንም የምንናፍቀው በጉጉት የምንጠብቀው እችን ቀን ነው

    • @user-kn4bf9hl4s
      @user-kn4bf9hl4s Před 2 lety +11

      ተመስገን ነው ጠላታችን እንድናውቅ የፈቀደል አምላክ

    • @crttvrepirtube6688
      @crttvrepirtube6688 Před 2 lety +5

      "በቀደመ ባህሪያችን ሆነን ጠላትን ድል ልናደርግ አንችልም "

    • @roosvandermee6678
      @roosvandermee6678 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-bj8to3qh2c
      @user-bj8to3qh2c Před 2 lety +2

      enime hulee endegagawa new Lemefewesii uuuuffff

  • @user-lw4hz8eb7n
    @user-lw4hz8eb7n Před 2 lety +34

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛላውት አሜን ለናት የደረሰ አምላክ ቅድሳን ለኛም ይደረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @izzzankizzank7216
    @izzzankizzank7216 Před 2 lety +9

    እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዳሊላህ ግን እነኝህን አባት እወዳችዋለሁ

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 Před 5 měsíci

      ሰይጣን ሙስሊም ክርስትያን አይልም ተከታተይ

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +10

    ኡፍፍፍ እርሶን የመሰለ አባት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን!!🙏🙏🙏በረከትዎ ይደርብን!!

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +47

    እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት

  • @user-es7sq3ee5k
    @user-es7sq3ee5k Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሣቹ እንኳን ደስ አላቹ ጨርሶ ይማራቹ አባታች ፈዋሻችን ለዘለአለም ያኑርልን የዘመናችን ልዩ ሀዋርያ ጠላቶትን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን ቡራኬዎ ይድረሠን ወለተ ሚካኤል ብለው በፀሎቶ ያስቡኝ አባቴ 👏

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 Před 2 lety +20

    አባታችን በረከታቹ ይድብርልን በ ፀሎታቹ አስቡን
    ወለተ ኪዳን
    ወልደ ሰንበት ብላቹ አስቡን 🙏

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 Před 2 lety +28

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናተ የደረሰች እመቤቴ ለእኛም ትድረስ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ቸሩ መዲሃኒአለም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣ አረጀአሜናጤናደሰጥልን፣💚💛❤👏👏👏

    • @sabayemane3153
      @sabayemane3153 Před 2 lety

      Amen Amen Amen 🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +30

    አባታችን እንኩዋን በደህና መጡልን 🙏🏿
    ረዥም እድሜ ተመኘሁ ለርስወ አባቴ 🙏🏿

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +13

    የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልኝ ቀኑን ሙሉ ሳነሳዎት ነው የዋልኩት በጣም የምወዶት ልጆት ነኝ በፀሎት አስቡኝ 💕💕🙏🙏💕💕🙏🙏👐👐💕💕❤❤🌹🌹💕💕💕🙏🙏🙏👐👐👐💕💕💕💕💓💓💓

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +15

    አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫🙏🙏💓በርከተወት ይደርብን አሜን ፫🙏🌻❤❤❤❤አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን😭😭😭😭🙏

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +10

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባቴ እርሶን የሰጠን የእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በረከትዎት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @asayhailu3172
    @asayhailu3172 Před 2 lety +23

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ጠላቱትን ኸእግራቸው ስር ይጣልልን በረኸቱትን ይደርብን

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 2 lety +16

    አባቴ እረጅም አመት ኑሩልኝ የድንግል ማርያም ልጅ እኔንም ጎብኘኝ አባቴ ሁሉ ነገር ከብዶኛል😭😭😭😭😭🙏

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት ይኑሩልን ሺህ አመት እስስስስይይይይ ክፉ መንፈስ ደፋር ነው

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah Před 2 lety +7

    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ ለአንተ የደረስ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን(3)

  • @ronycell51
    @ronycell51 Před 2 lety +10

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት 🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @user-ui6pd3yc3o
    @user-ui6pd3yc3o Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ የእርስዎ ትምህርት ስምቼ በእግዚአብሔር ምሕረት ነፍሴ አገኘሁት በመንፈስ አስቡኝ/ን አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety +2

    እኔም አጋጠመኝ አብራኝ የበላች መናፍቅ ነበረች እና ጸሎት ስናርግ አሳጥሮው አለችኝ የድንግል ማርያም ስም ሰላም ለቺ እንዳትል

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 lety +1

    አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እውነትነው ወንድማችን ሰይጣን የበጎነገር ጠላት ስለሆነ ድሆችን በመጎብኛት የተራበ በማብላት በማጠጣት በተለይ በድንግርል ማሪያም ስም በጎነገር የበረከት ስራ በመስራት ማድከም ይቻላል እኛ በጎስንሰራ እላያችላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ እናቃጥለዋለን

  • @seki1508
    @seki1508 Před 2 lety +10

    አባታችን በረከቶ ይድረሠን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Před 2 lety +5

    አባታችን አግዚአብሔር አድሜውን አሁንም በላይ በላይ ያድሎት!! ለኛም የመፈቻ ቀናችንን አግዚአብሔር ያቅእርብልን! ጎልያድ አግዚአብሔር ታላቅ ነው 🙏❤❤❤

  • @dastadasta851
    @dastadasta851 Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጡ አባታችን እኔማ አረብ ሀገር ነው ያለውት ስራ የሚባል አልሳካልኝ አለ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዎትን ያሰማልን እኔም ሀሳቤን ያሰርቀኛል ሹክይለኛል ግን እህተስላሴ ብላችሁ አስቡኝ በጸሎትዎ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +15

    አባታችን እረጅም ዕድሜ ይስጥዎት በጤና በፀጋ ያቆይልን ሁላችንም ተይዘናል ምን ጤና አለን ብሎ ነው ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

  • @lgsam6722
    @lgsam6722 Před 2 lety +10

    እንኳን በሰላም መጡልን ክቡር አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ክቡር አባታችን እኔን ወለተ ኪዳንና ኪዳነ ማሪያም ብላችሁ አስቡን ቤተሰቦቻችን እንዳለ በባድ አምልኮ የተጠመዱ ናቸው እንዲሁም የአባታችን ውድ ተከታዮች አደራ እናተም በፀሎት አስቡን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫

    • @mihretterefe602
      @mihretterefe602 Před 2 lety

      የት ነው ያሉት ስፋራ ንገሩኝ አስኪ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +1

    የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ አባቴ በጣም ታሚሜ ነው ያለሁት በጸሎትዎ ግዜ ያስቡኝ ወልድ አማኒኤል

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 Před 2 lety +4

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አባ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ እግዚብሔር አባ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ዋኒስ መንበር ማርያም በላችሁ

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před 2 lety +4

    እንኳን በሰለም ማጡልን አባታችን።ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን እመብርሐን ትጠብቆት ፈውስን ለገኛቹ ውድ ወገኖቼ እንኳን ደስ አለቹ ስለ ሁሉም ናጋር ልኡል።እግዚአብሔር ይመስገን አባ እኔም በርሶ እበርክ ዘንድ ቻሩ መዳኒአለም ።ይፍቀድልኝ ዘንድ በጻሎቶ አስቡኝ ስሜ ብርሐኔ አጸደ ማርያም ነው አባ❤👏

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን በሰላም መጡልን ኣባታችን ኣምላኬ ሆይ ማረን ኤፍታህ በለን ሁላችን ተይዘናል በዚህ እርኩስ መንፈስ ኣባ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před 2 lety

    አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ፣ " ሊቀ " ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አሜን!!!

  • @msramona8951
    @msramona8951 Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ያድልልን እኔም የምፈወስቀት ቀን እግዚአብሔር ቅርብ ያርግልኝ

  • @hem9841
    @hem9841 Před 2 lety +2

    ኣባታችን በረከተዎ ይደርብን እነይ ወለተ ሚካኤል ነኝ በጸለት ያስብኝ አድራ

  • @margeshergoda
    @margeshergoda Před rokem

    አባ ግርማ እንኳን የጌታችን ለመዳኒታች የኢየሱስ ከርቶሰ የልት በሠላም አደረሳት አባቴ በጠሎ አስቡ የምስራ የማ ው የማገኝው ሁሉ ይባክኛ የነበኛ ሁሉ ንብረት የት እንገባ አጣሁ

  • @hhxhjd9215
    @hhxhjd9215 Před 2 lety +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እማምላክ ትጠብቅልን ሺአመት ኑሩልን ከኔ እድሜ ጨምሮ ይስጥልን ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቃዎት የተፈወሳች እኳን ደስ ያላችሁ እኛንም ከክፉ መንፈስ ያድነን አምላካችን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fb4kb3ly1t
    @user-fb4kb3ly1t Před 2 lety +7

    ፃጋ ያብዝላቸው አባታቺን የዚን በርካታ ያድላን ሁላቺንም 🙏🙏🙏♥️♥️አባቴ አድሜና ጤና ይስጦት ቤውነት 🙏🙏🙏

  • @danadd1544
    @danadd1544 Před 2 lety +5

    ለሁሉም ጊዜ አለዉ; ከሰማይ በታች ለሁሉም ግዜ አለዉ አምላክ እግዚአብሔር ቸር ነዉ እመቤቴ የኔንም ጠላት የምታጋልጭበት ቀን እጠብቃለሁ
    ስለማይነገር ሥጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን!!
    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን !!!!

  • @asxfeyad8626
    @asxfeyad8626 Před 2 lety +6

    አባታችን ቃለሕውት ያሰማልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትይባርሎት ሙሉ ቤተሰቦቼ እመብርሐን ትባርክልን

  • @user-rd2cv7ik2w
    @user-rd2cv7ik2w Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦውት አባ ለአንተ የደርሰ ለኘም ይድርስልን እመቤቴይ ከጭንቀት አውጭኝ ገንዘቤንም ባርክልኝ

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እኔም አንድ ቀን ከስደት ተመልሼ እንደምድን አምናለሁ እግዚአብሔር ያውቃል!

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 2 lety

      Yaleshibetim betselot bota lay medan tichiyalesh

    • @user-ck9se7vv2f
      @user-ck9se7vv2f Před 2 lety

      @@liyagessesse7435 እጸልያለሁ ግን መዳን እንደምባለው ቀላል አልሆነልኝም ቤተክርስትያን አልሄድ ጸበል አላገኝ የተለያዩ የቤተክርስትያን ነገሮችን የማግኘት እድል አላገኘውም ብቻ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዎትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጸጋውን ያብዛልን እግዝአብሔር ይባርክዎት የእኔ አባት በዚሁተቃጠልኩ ይላል ቤተሰቦቸን እኔን እህተስላሴ ብላችሁ አስቡኝ በጸሎትዎ ከስደት ስመለስ እመጣለሁ እግዚአብሔርይፉቀድልኝ

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይሰጥሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አባታችን እናትችን ቅድስት ደንግል ማርያም ተጠብቆ ለሁሉ ነገር ሙና እሉላ 😭😭😭😭😭

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301

    Abatachiiin bareketochihu yedareban ameeen yefetun yebarekelin ameeen

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልል👏👏👏👏👏 ለናታ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይሶጦት አባ በረከቶ ይደርብኝ

  • @kehab0408
    @kehab0408 Před 2 lety +2

    እግዚኣቢሄር ጸጋኡ ኣብዙሑ ይስጦት ኣባ ግርማ መዓረይ። ፈቲሓ ነብስ ውስጋ ያድልን ፈጣሪ ኩሉ መድሓኒዓለም። ዕድሜና ጥእና ይስጥውት ፈጣሪ ።

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለእኔም ይፈውስኝ አሜን
    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 Před 2 lety +2

    God richly bless our dear father Melake Menkirate Kesis Memhere Girma Wondimu

  • @eshetfentahun5602
    @eshetfentahun5602 Před 2 lety +4

    አባቴ እግዚአብሄር አምላክ ያበርታዎት .ገ/ ማርያም ብለው ያሰቡኝ

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 Před 2 lety +1

    እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ!!!!!!

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 Před 2 lety +3

    አባታችን እንኳን መጣችልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛሎት አሜን ሺ አመት ያኑርልን አሜን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 2 lety +1

    አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት አባ በፀሎቶ አስቡን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 2 lety +5

    አባታችን እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +2

    አሜንአሜን አሜንእግዚአብሕር ይመስገን አባታችን
    እግዚአብሕር ለደጁ ያብቃኝ እግዚአብሕርይመስገን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-hw4wb6tu5y
    @user-hw4wb6tu5y Před 2 lety +5

    ለኔም ፀልዩልኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety +5

    አቤቱ እግዝአብሔር ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭😭 አቤቱ እግዝአብሔር ህይ የፈውሰ ቅን አቅረበልኝ አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 Před 2 lety +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ።ከክፉ ነገር ቸሩ መድሃኒያለም ይሰውርዎት ይጠብቅዎት ። ጌታ በእድሜ በጤና ያቆይልን ያኑርልን።አባታችን ስደተኛ ልጅዎ ነኝ እባክዎን ስራ ፈትቼ እቤት ነው ያለውት ።እባክዎት እባክዎት አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ ።

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 2 lety

      EMEBIRHAN tasbjsh ehte Enen endanchi sidet lay yale sira bet kuch biyalehh behulu temesgen sil wede tenaye zorubign
      Ayzosh ehte wede tenash endayzoribjsh tselyiii

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    የኔ መልካም አባቴ እግዚአብሔር አባቴን ባይ ስጠን ኑሮ ምን እንሆን ነበር እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 Před 2 lety +1

    አባታችን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖት ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሎት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dawitmekonen8462
    @dawitmekonen8462 Před 2 lety

    አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን የእግዚአብሔር በረከት በኔም ልጅዎ ከነቤተሰቤ ይደርብን

  • @user-ts9xj4db5w
    @user-ts9xj4db5w Před 2 lety +1

    አባየ በረከትዎ ይደርብን እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን እንዳቱ ዓይነት አባቶች ያብዛልን የኔ አባት ስወደወት ወደር የለውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ አባታችን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +4

    ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞👏👏👏👏

  • @birutawtteshometeshome3234

    የኔ ልዩ አባት መምህር እግዚአብሔር ያኑርልኝ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን የተጨነቀው ግራ የገባን ሁሉ መፍትሄአግኝተናል በርሶ በኩል እግዚአብሔር አምላክ እንዴ ደግ እሩሩህ አባት ነው በሳቸው ላይ አድሮ መስመር እየያዝን ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +4

    አባዬ እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ለኛም ይድረሰልን አቤቱ ምህረትህን ላክልን😭😭😭😭

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 Před 2 lety +2

    Kale hiyota Yasmalen Abtichin Barktachu Yee Darben Amen

  • @yousefyakob5601
    @yousefyakob5601 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝ ነው ።

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před 2 lety +2

    የኔ ተራ መቼ ይሆንንንን: የታደሉ እንዲ በአባታችን በረከት እየተፈወሱ ይሄዳሉ, እኔ ለቅሶ ብቻ

  • @gdu8216
    @gdu8216 Před 2 lety

    አባታችን ፆሎትም ይደረብን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላቹ አባታችን አሜን፫

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 2 lety +5

    አቤቱ ማርን እቅር በለን አባታችን እድሜ ይስጣችሁ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ያቆይልን በፀለታቸው ያስብን ኣባታችን

  • @filifili7853
    @filifili7853 Před 2 lety +1

    እድሜና ጽጋ እግዚኣብሔር ያብዛሎት ኣባታችን በእናንተ ስንት ሰው ድነዋል እድላሙች ነን በዚ ግዜ እዲህ ኣባት ማግነታችን ክብር ምስጋና ለእግዚኣብሔር ኣሜን።

  • @peace3791
    @peace3791 Před 2 lety +1

    አስር አመት ይህን ጉባኤ መከታተት ከጀመርኩ ይህው ቀኔ አልደረሰም

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před 2 lety +4

    የዘለዓለም ኣምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖች በርቱና ፀልዩ ተመልሶ እንዳይመጣ ኣባ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 2 lety

    አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 2 lety +2

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አትርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልን አባታችን

  • @haimanothaile5531
    @haimanothaile5531 Před 2 lety

    አባቴ! የዓለም መድሃኒት እረጅም እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሑሉም ቀናለዉ እግዚአብሔር አይተወንም እኛም እንፈወሳለን !!!

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 Před 2 lety +2

    አባ ሽ አመት ኑሩልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን በረከትዎት ይደርብኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @Kb92838
    @Kb92838 Před 2 měsíci

    አባታችን በረከትም ይደረብን የኔ እንቆቅልሽ አንድ ቀን ፍታልን እኔ ከ አጋንንት እስራት እፍታህ ይበለን ኣሜን

  • @firhiwatdemes3894
    @firhiwatdemes3894 Před 2 lety +2

    አባታችን እንኳን በደእና መጡ እግዚአብሔር እድሜ ጠኔ ይስጥልን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ

  • @yosefandsafuyoutube.1243
    @yosefandsafuyoutube.1243 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመዝገን አባታችን
    በፀሎት አስቡን ሴፈ ገብሬኤል ነኝ ከስደት

  • @pezaagzech9597
    @pezaagzech9597 Před 2 lety +4

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን
    ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ዉድ አባታችን።በፀሎቶወ. አስበን
    ወለተሠመአት።።
    ገብረ ሐና
    ገብረስላሤ
    ወለተ ዮሐንስ
    ሐዊ. ዉዴ ጓደኝየ. እራኩስ መንፈስ. በሠዉ. ሐገራ. ተጮወተቦት. ደሟን. እያፉሠሠ
    ሑላችሑም።በፀሎት. አስብን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +5

    ለናተ የደረሰና የማረ አምላክ ሁላችንም ከታሰርበት ይፍታን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @malekamuaserat6990
    @malekamuaserat6990 Před 2 lety +1

    አባታቸን እድሜ ነ ጤነ ይሰጥወት መቸነው የሰወን በረከት የማገኝው (እምፈወሰው) በጰለት ይሰብን ገብረ ሰላሴ ነይ

  • @mezenehaile2958
    @mezenehaile2958 Před 2 lety

    አባታችን እድሜና ጤናዎ ያብዛልን በረከቶ ይደርብን የድንግል ማረያም ልጅ በምህረትህ ጎብኘኝ አሜን

  • @user-il5ur5lb8n
    @user-il5ur5lb8n Před 2 lety +1

    አባታችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-ot6cv7tq6t
    @user-ot6cv7tq6t Před 2 lety +3

    አባታችን በረከቶዉ ይደርብን እግዚብሒር እረዥም እድም ይስጠዉት

  • @bontudejene2325
    @bontudejene2325 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen silk askumtelen

  • @znabhhh8624
    @znabhhh8624 Před 2 lety

    አባ እድሜ ይሥጥልን የሚገኙበትን አድራሻ ይፃፉልን እባክወትን በግዝአብሄር

  • @abeldira6840
    @abeldira6840 Před 2 lety

    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን እኔም እምፈወስበት ግዜ እመብረሀን ታቅርብልኝ አባታችን ድሬዳዋ ነኝ ገዳም ለመሄድ አስባለው ግን ለመሄድ እንኳን አልቻልኩኝም አባታችን በረከቶ ይደርብን !!!

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 Před rokem

    እግዚአብሔር ሆይ ከዝሁሉ ክፋን ሰውረን ለአባታችን ረጅም እድሜ ጤናጋ ስጥልኝ በረከትዎ ይደርብን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር፣ይመስገን፣አባታችን፣እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yousefyakob5601
    @yousefyakob5601 Před 2 lety +1

    አባቴ ቃል ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 2 lety +2

    ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁለችንም ይድረስልን አባታችን በረከት ይደርብን በእድሜ በፀጋው በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን 3🤲

  • @martamartita3525
    @martamartita3525 Před 2 lety

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ወለተ ሚካኤል በሰሎቶ አስቡኝ

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Před 2 lety +3

    ሠላም አባታችን እድሜ ናጤ ያብዛሎት

  • @alamdebalkek841
    @alamdebalkek841 Před 2 lety +1

    Elele elele elele elele elele 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏