Aba Yohannes Tesfamariam Part 559 A ''የመዳን ቀን''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 10. 2019
  • ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በ CZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
    '' የመዳን ቀን ''
    በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Komentáře • 1,2K

  • @user-ws6yz6zk7o
    @user-ws6yz6zk7o Před 4 lety +317

    እናታችሁን የምትወዱ ፈጣሪ ይማርልሽ በሉን ከዝህ ክፉ ምንፈስ 😭😭

    • @user-eu7ih7ic9b
      @user-eu7ih7ic9b Před 4 lety +6

      አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ እግዚአብሔር፣ ይማርልሽ

    • @zanezane8524
      @zanezane8524 Před 4 lety +5

      አሜን አሜን አሜን የበርሃዉ መናኝ ፈጥኖ ደራሹ ይማርልሽ

    • @almassalmasnegas6978
      @almassalmasnegas6978 Před 4 lety +4

      እግዚአብሄር ይማርልሸ

    • @user-zv1ws3tp9s
      @user-zv1ws3tp9s Před 4 lety +3

      እግዚአብሔር ይማርልሽ እሕቶ

    • @user-ws6yz6zk7o
      @user-ws6yz6zk7o Před 4 lety +2

      @@user-zv1ws3tp9s አሜን አሜን አሜን

  • @leyounesheenata320
    @leyounesheenata320 Před 4 lety +38

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል አባዬ አንድ እህቴን ያማታል በጸሎት አስቡኝ በቅዱስ ገብርኤል እደጃችሁ ለመድረስ ያብቃኝ እናቴን እህቴን በሰላም ያገናኘኝ ከሶስት ወር ነው የቀረኝ አባዬ እደጃችሁ ልደርስ አሜን እስከዛው ድረስ ጸሎታችሁ በኛ ይደርብን

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታቺን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከት በኛለ ይ ይደር በሰላም አገሪ ገብቸ ለደጂወ ያብቃኚ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-un1fi2qm5u
    @user-un1fi2qm5u Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ስደተኞቹን ልጆቻችሁን በፀሎታችሁ አስቡን የወቅ ሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አደራህን ለደጅህ እንድታበቃኝ ምኞቴን ሁሉ አንተዉ ፀፅምልኝ መመካዬ ጠባቂዬ ተስፋዬ ባተ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @eldanaphone3172
    @eldanaphone3172 Před 4 lety +88

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 Před 4 lety +31

    አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን የበርሃው መናኝ አባ ዮሐንስ

  • @user-bc4gk5sr5i
    @user-bc4gk5sr5i Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አምላክ ዮሐንስ እኔንም ከሰይጣን ማስርያ ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ የረማው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ

  • @samuser9414
    @samuser9414 Před 3 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen abatachen kalehewot yasemalin tsegawun yabizalin amen amen amen

  • @user-xr8bb9jy8w
    @user-xr8bb9jy8w Před 4 lety +62

    አቤቱ እኛንም ለመፈወስ ያብቃን

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 Před 4 lety +17

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜውን ና ጤናውን አብዝቶ ያድልልን!🕊እኛንም በስደት ያለንውን መላከ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ እንዲያበቃን በጸሎቶት አስቡን! አሜን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 3 lety

    አሜን፫ አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን
    እግዚአብሔር አምላክ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለናተ የደርሰ ለኛም ይድርስ አሜን ፫🙏🙏🙏 አባ በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ማሪያም ብለው እያመመኝ ነው ጥርሴን አልቻልኩም😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አተው እርዳን ( እርዳኝ አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @ManiMani-bx7er
    @ManiMani-bx7er Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን በረከታቸው ይደርብን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @user-ik4rs2uz4j
    @user-ik4rs2uz4j Před 4 lety +65

    እንኳን ደና መጡልን አባየ መፅናኛየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ. አሜን !!!
    እኔማ ሃሳቤን በእርሱ ጥየዋለሁ
    ያደረገልኝን እኔው አውቀዋለሁ. !!!!!
    አሜን አሜን አሜን

    • @user-dh8uv1fv5i
      @user-dh8uv1fv5i Před 4 lety +3

      አሜን

    • @zanezane8524
      @zanezane8524 Před 4 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

    • @user-ik4rs2uz4j
      @user-ik4rs2uz4j Před 4 lety +1

      @@zanezane8524 አሜን

    • @user-kh1mz8jl7u
      @user-kh1mz8jl7u Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @gebrigebri2293
      @gebrigebri2293 Před 4 lety

      ይቅርታ የት ማግፕት እችላለሁ ገዳሙ የት ኣድራሻውን መላክ ይችላሉ::

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 Před 4 lety +4

    ኣባታችን ለዘልኣለም ኑሩልን እድሜ እና ጤና ይስጦት ጥንት ጠላታችን ዲያብሎስ እግሮት ስር ይጣልልን ከዚ የበለጠ ታኣምር ምን ኣለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን እና ኢትዮጵያ ሃገራችች ለዘላኣለም ይኑር ኣሜን

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j Před 3 lety

    አቤቱ ጌታይ የስራዊት ጌታ መዳኒአለም አተፍውስኝ በስላም ሀገሬ ግብቼ ከዚህ ፍውስ መቼይሆን ምፍውስው አምላኬእርዳኝ አባ በፃለቶአስቡኝ ወለተኪዳንምህርት አባ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

    አባ ዮሐንስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
    የወቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል ለመሳለም ያብቃኝ የመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ዘወትር አይለየን በስደት ያላችሁ የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች በያላችሁበት የኢየሱስ ክርስቶስ ፈዉስ አይለየን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety +10

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የተዋሕዶ ልጆች ጨርሶ ይማራችሁ
    አምላከ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @akalakal3531
    @akalakal3531 Před 4 lety +31

    ተዋሕዶ ለዘላለም ይኑር አባታችን ያሰንብትልን ቅዱስ ገብርኤል ከደጅ ይጣለኝ ስለቴ ነው

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před měsícem

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባዬ በፀሎት አስብን ቤተሰብን በፀሎት አትርስኝ አባዬ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jg7jr4bp2m
    @user-jg7jr4bp2m Před 3 lety

    ማራኪው ዮሐንስ ጀግናው በሐታዊ ዝነኛው የአዳም ተስፋ የዳቢሎስ ጠላት እልልልልልልልልልልል ጠላቴ ዳቢሎስ ተቃጠል እስይ እስይ እስይ እስይ እስይ

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 Před 4 lety +9

    ኢትዮጵያዊ ቅዱስ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
    ዘላለም ያኑርልን በእድሜ እና በጤና
    ለእናንተ የደርሰ አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድርስልን አሜን!!!

    • @Suraman96
      @Suraman96 Před 2 lety

      አረ ዋቴ ነው czcams.com/video/3DxHxMymdLA/video.html

  • @barisoyassy2325
    @barisoyassy2325 Před 4 lety +24

    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን አባ በረከቶን ይደርብን አሜንንን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety

    አባታችን አባ የዋኒስ ፀሎት ልመናዎ እረዴት በረከቶት ይደርብን በእውነት ይሄንን ቅዱስ የመዳን ቤቱን እድረግጥ የእግዚአቤሔር መልካም ፍቃዱ ይሁንልኝ አባቴ አባ የዋኒስ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ZewdeZenebe
    @ZewdeZenebe Před 2 měsíci

    የኛ አባት ዬሀንስ የአለም ብርሀን ናቸው አልጫውን አለም ያጣፈጡ ናቸው።❤እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው።

  • @user-tc1bc9bk7c
    @user-tc1bc9bk7c Před 4 lety +18

    ለአባታችን እድሜነ ፀጋወትን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመነቹሁን እግዚያብሄር አምላክ ይባርክላቹሁ እኛም በስደት አለም ላይ ያለነውን ልጆቻቹህን በፆለታቹሁ አስቡን

  • @argashgetachew9776
    @argashgetachew9776 Před 4 lety +11

    አሜን አሜን አሜን አባ ዩሀንስ ተስፍ ማርያም ይፍቱን ቃለህይወት ያሰማልን በድል በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩ መድሀኒአለም

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm Před 28 dny

    አባታችን በፅሎት አሱቡኝ ወለተ አማንኤል ብአርብ ሃገር ነኝ እና ጆሮየ አያሳማኝም እያለ ነው 😢😢

  • @abebemollaabebemolla9303
    @abebemollaabebemolla9303 Před 9 měsíci

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛአባት የበረሃው መናኝ የሰይጣን ጥላት ያዳም ልጅ ህይወት ነፍ አመት አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህይወትያሰማልንየኛአባትየበረሃውመናኝየሰይጣንጥላትያዳምልጅህይወትነፍአመትይኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-mc9iz
    @tube-mc9iz Před 4 lety +239

    እኔ ምኞቴ አገሬ ገብቼ መዳን አሥባለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ

  • @user-ws6yz6zk7o
    @user-ws6yz6zk7o Před 4 lety +143

    አባ በፀሎታችሁ አሥቡኝ እናቴን ክፊ መንፈሥ ያማታል እሦም መታ እንደምድን ተሥፋ አረጋለሁ

    • @zanezane8524
      @zanezane8524 Před 4 lety +5

      አይዞሽ እናት አምላከ ዬሃንስ የበርሃዉ መናኝ አለ ትፈወሳለች

    • @user-ws6yz6zk7o
      @user-ws6yz6zk7o Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @mobizone3785
      @mobizone3785 Před 4 lety

      አባ በጣሎታቹ አሰኩን

    • @mobizone3785
      @mobizone3785 Před 4 lety

      አባ በጣሎታቹ አሰኩን

    • @hiwotayla6227
      @hiwotayla6227 Před 4 lety +2

      እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ ወንቅሸት ሂዶ እማይድን የለም ትድናለች አይዞሽ

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před 9 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት እፁብድንቅነው ወገኖቻችን እንኳን ደስአላችሁ አባታችንን እግዚአብሔር አምላከይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ሀገራችንን ገዳማችንን ህዝባችንን ማህበራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @gubivtyhpyv4990
    @gubivtyhpyv4990 Před 3 lety

    አባታችን የኛ ሥጦታ ግርማ ሞገሥየአለም መዳኒት ጤነወትን ይሥጥልን ጠገውነረ ያብዛለውት እድሜወትን ያሥርዝምወለት ጠሎተው ይርዳን በረከተው ይደረበን አሜን አሜን አሜን

  • @almazmintu4981
    @almazmintu4981 Před 4 lety +6

    የተዋህዶ ሊጀ መሆን ተሰፋ አለኝ አባይ በጸሎተ ሊቦ አስበኝ ጸጋ በረከቶች የደረሰን

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 4 lety +5

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የወንጌል አርበኛው የተዋህዶ እንቁ አምላከ ዮሀንሥ ዝነኛው መለኩሤ በባእድ ሀገር መፅናኛዬ በረከትወ በሁላችን ይደርብን አሜን፫🙏🙏🙏🙏☝

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-yx2nt4xi4q
    @user-yx2nt4xi4q Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻👏እፁብድቅነዉ ታዓምረኛዉ የወቅሸቱ ቅዱስገብረኤል የአባታችን እንባፀሎት ለወገኖቻችን የደረሰለሁላችንም ይድርስልን በስደት ላለነዉ ፍጥኖይድረስልን እግዚብሄር አባታችንን ዘላለም ያኑርልን ለኛለሀጢያተኞቹ ሲል 🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻አሜን👏አሜን👏አሜን🍀🌻

  • @tube-jy6zk
    @tube-jy6zk Před 4 lety +9

    የድሀው አባት አባ ዪሀንስ እድሜዎትን ያርዝምልን ፆለትዎ አይለየን እህት ወድሞቻችን ለናተ የደረሰ አምላከ ዪሀንስ ለኛም ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይታደገን አሜን ፫ አየ ስደት ብዙ ነገር አስተማረን ለኔ መሰደደ ለበጐ ሆነልኝ

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp Před 4 lety +10

    አባ በፀሎት የስቡኝ እዴሜ ጤና ይሥጥልን ያቆይልን አባ ይኖርልን አሜን አሜን አሜን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለኣባታችኝ ረጅም እድሜ ን ጸጋው ያብዛላቹኡ

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 Před 9 měsíci

    የሰላም አንምባሳደር አባታችን ልዩ ስጦታችን እንኳን ደና መጡልን❤ስጦታዉ ለማይናገረዉ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላቹሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራቹሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን አሜን፫

  • @user-ex3rp9pj3b
    @user-ex3rp9pj3b Před 4 lety +36

    አባታችን የበረሀው መናኝ ያዳምልጅ መዳኛ የስደተኛች ተስፋችን ኑሩልን ሺ አመት ኑሩልኝ አባቴ የመጨሻው ዘመን ንፀህ ባህታዊ አባቴ በፀሎት አስቡኝ በፀሎት አስቡልኝ እናቴን አሞብኛል የበረሀው መናኝ የመኖሬ ተስፋ ።

    • @user-pz7ly8sx1f
      @user-pz7ly8sx1f Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ

    • @user-ex3rp9pj3b
      @user-ex3rp9pj3b Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @dawitbezuneh9304
      @dawitbezuneh9304 Před 3 lety

      የአዳም መዳኛ :የስደተኞች ተስፋ : የመኖር ተስፋሽ እግዚአብሄር እንጅ አባ ዮሃንስ አይደለም !!

    • @brhangebremedhn1719
      @brhangebremedhn1719 Před 6 měsíci

      ፈጣሪ ካንቺ ይሁን

  • @tsagae6563
    @tsagae6563 Před 4 lety +11

    የኛ አባት እንዲህ ናቸው ዝነኛው ሀዋሪያ የፍቅር አባታችን እልልልልልልልልል

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያስረዝምልን ክፉ አይንካብን አሜን አሜን

  • @temesgenamlake836
    @temesgenamlake836 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር አባ ዮሃንስ ተፋማርያም አድሜና ጤና ይስጣቹ ኣባታችን የሰላም የፍቅር የፈውስ የድህነት ታላቅ ኣባታችን በጸለታቹ ኣስቡኝ አባታችን

  • @user-mr5hf6kb4w
    @user-mr5hf6kb4w Před 4 lety +5

    አባታችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ሰሞኑን አላየሃችሁም ነበርና ናፍቃችሁኝ ነበር ላባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ደካማ ነኝ አባየ

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 Před 4 lety +8

    Amen Amen Amen ✝️💒🕊️🕊️🕊️

  • @user-sd7gk7nq5t
    @user-sd7gk7nq5t Před 4 lety

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሉዑል እግዚአብሔር ሆይ ለቅድስት ሀገራችን አብቃን እኔም መፈወስ እፈልጋለሁ እባካችሁን በፆለታችሁ አስቡኝ አባየ የበረሃው መናኝ የወንጌል አርበኛዉ ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫

  • @axe5159
    @axe5159 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @getenetselame1376
    @getenetselame1376 Před 4 lety +6

    በዚህ ዘመን አባት ማግኝት መታደል ነው ፈጣሪ ለዝህ ለተቀደሰ ቦታ አብቃኝ እኔ ሀጣተኛ ነኝ
    አምላኬ አለማመኔን እርዳኝ
    በመገድህ ምራኝ

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking Před 4 lety +3

    አባታችን እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ በፅሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው እግሬን እያመመኝ ነው

  • @user-vm7ir7gf7g
    @user-vm7ir7gf7g Před 4 lety +1

    Amen amen amen edemna tena yestelg aba selamy ledjehi yamekag sedtegaw weltmayam betlotacehiu asboeg

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z Před 4 lety +6

    እረጅም እድሜን ይሥጥልን ላባታችን

  • @zanezane8524
    @zanezane8524 Před 4 lety +34

    የ8 ሺህ ሃዋሪያ የአዳም ልጅ ነፃ አዉጪ አቤት የተሰጦት ፀጋ እፁብ ድንቅ ነዉ ለዘልአለም ይኑሩልን የኔ ጌታ

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z Před 4 lety

      እውነት ነው እህትዋ ለዴጁ ያብቃን

    • @selam9713
      @selam9713 Před 4 lety

      አምላክሽ የሞተልሽ ነው ጌታሽ

    • @gscgsvygdg370
      @gscgsvygdg370 Před 4 lety

      የኔ ቆንጆ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ የአዳም ነፃ አዉጭ

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n Před 3 lety

    አባታችን እረጅም እድሜ ጤናይስጥልን
    ለእናተየደረሠለእኛምይድረስ
    በፆለተወያስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ

  • @user-cg2os5ow2p
    @user-cg2os5ow2p Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እኛንም መዳን ቀናችንን አቅርብልን አባየ በፀሎትሁ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @user-ws7mt1zw1f
    @user-ws7mt1zw1f Před 4 lety +20

    እንኳን በሰላም መጡልን አባቴ❤

    • @mobilezone7158
      @mobilezone7158 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ግንስልኩ አይነሳም። ይጠራል ምንም አይስራም

    • @agerye3021
      @agerye3021 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ሺአመት ያኑርልን አሜን

    • @user-ws7mt1zw1f
      @user-ws7mt1zw1f Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @sallamkann3472
      @sallamkann3472 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ታፈጣርሉ አባታችን ራጂም እድሜ ይሰጣሉን

  • @zahra-vs2cg
    @zahra-vs2cg Před 9 měsíci

    እኛንም ከደጅህ እረግጠን ተፈውሰን ከነቤተሰቦቸ ደጅህን ለመርገጥ አብቃን ቅዱስ ገብርኤል አባየ ከነበተሰቦቸ በፆለት አስቡኝ አባየ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 9 měsíci

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 4 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ የበረሐዉ አንበሳ ሺ አመት ያቆይልን ቸሩ መዳህኒ ዓለም በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ghenetzemuy6584
    @ghenetzemuy6584 Před 4 lety +6

    🙏❤💚💙 አባ ዮውሃን እግዛአቢሄር ጤና ይስጣቹ ❤🙏 አባ ዮውሃንስ ተስፈማርያም እኔ ስልኽ እደውላለህ ግን ይጠራል አይመልስም ወንድሜ ታመመቢኝ እባኽዎት አባ እኔ ሁሉ ግዜ የርስዎ ቃል እሰማለሁ ወንድሜን ድረሱለት አደራራ ❤💙💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ላባታችን እድሜናጤና ያድልልን
    ለተፍወሳችሁ እህቶች ወንድሞች እንካን ደስ አላችሁ ለናተየደርስ ያባታችም እንባና ፀለትለኝም ይድርስልን አሜን

  • @user-pv4uu7ni2v
    @user-pv4uu7ni2v Před 4 lety

    አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ አባታችን አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ወንቅ እሸት ገብርኤርል ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን እውነት ከስደት ወጥቸ ሀገሬ ለመግባት የምጓጓው ቤተሰቦቸን ይዠ ወንቅእሸት ለመሄድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 Před 4 lety +77

    እንኳን ደህና መጡልን የኔስ መቼ ይሆን ቀኑ አምላኬ ሆይ የመዳን ቀኔን አቅርብልኝ

    • @user-ez4uq1kb6d
      @user-ez4uq1kb6d Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-zq5xm9so9p
      @user-zq5xm9so9p Před 4 lety +2

      እኔብቻመሥሎኝ መቸነውየኔ ቀንእምለው ቢጤአለኝእደ አይዞን አድቀን እንጎበኛለን

    • @merontedros2994
      @merontedros2994 Před 4 lety

      Amen amen amen

    • @hegeyeshhegeyesh1128
      @hegeyeshhegeyesh1128 Před 4 lety +1

      @@merontedros2994 እልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜን❤❤❤

    • @zidzid6151
      @zidzid6151 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @senaytabebaw2158
    @senaytabebaw2158 Před 4 lety +4

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃን አባዬ ሺ አመት ኑሩልን የኛ መዳኛ

  • @yypp7393
    @yypp7393 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛአቤሔር ይማራችሁ በዚህ ክፉ መንፈስ የተያዛችሁ ወገኖቻችን በአባታችን እባና እንባ እና ፀሎት ተራዳይና በቅዱስ ገብረኤል ምህረት ይፈውሳችሁ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 3 lety

    አባታችን ኑሩልን በያለንበት በረከተዋ የድረሰን እገሰዚአብሄር ፈቅዶልን ቦተዉን ለመርገጥ ያብቃን

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b Před 4 lety +30

    አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፣ ቅዱስ፣ ገብሬኤል፣ይጠብቅልን

    • @user-ox8gs3hm6l
      @user-ox8gs3hm6l Před 4 lety +1

      ዘማሪ ቃለወትን ይሰማልን መንጋስተ ሰማይትን ይወርስልን

  • @user-dh8uv1fv5i
    @user-dh8uv1fv5i Před 4 lety +5

    ለአባታችን እሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @hayathhayath6607
    @hayathhayath6607 Před 2 lety

    አባየ ዘላለም ኑሩልን እውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠከን እግዚአብሔር ይድንግል ማርያም ልጅ

  • @manumanu9014
    @manumanu9014 Před 4 lety +9

    አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ አባየ ሺ አመት ኑሩልን በፆለታችሁ አስቦኝ የስደተኞች አባት

  • @zeinazeina4169
    @zeinazeina4169 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላክ እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ደካማነኝ እኔ አባ

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk Před 3 lety

    አባ ይህንስ አባታችን የአለም አባት እድሜ ጤና ይስጥዎትብዝዝዝዝዝት አድርጎ የማያልቅ እድሜና ጤና ይስጥልንእልልልእልልልእልልልልልልልልል

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @konjoale4468
    @konjoale4468 Před 4 lety +8

    መች ነው እኔና ቤተሠቦቼ የምንድነው አረ አማኑኤል አምላከ ዮሀንስ ሆይ ና ቶሎ ና😭😭😭🙏🙏

  • @user-cp4fw3sk7r
    @user-cp4fw3sk7r Před 4 lety +22

    አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ በማይሆን መንገድ ነው ስራችን ሰይጣን ከኝ ይራቅ ጥንቆላ መተቱ አባ ወለተማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ

    • @MT-wp6nz
      @MT-wp6nz Před 4 lety

      Kiber, ledenigil, lige, lekiresitos, lemesikelu, balebat, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @MT-wp6nz
      @MT-wp6nz Před 4 lety

      Lllllllllllllllllllllllllllllll, Aba, betelot, yasibugne, bemesikelo, lemebaraki😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍

    • @hdhe5345
      @hdhe5345 Před 4 lety

      አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

    • @mmmjj9090
      @mmmjj9090 Před 3 lety

      አባቴ በፀሎቶችሁ በማይሆን መንገድ ነው ሰሪችን ሰይጣን ከኝ ይሪቅ ጥንቆላ መተቱ አባ ወለተ ማርያም በፀሎታሁአስቡኝ

  • @netogodana3363
    @netogodana3363 Před 3 lety +1

    የእርሶፀሎትለያመዳንነውእግዚያብሄርጨምሮይባርኩት

  • @user-sp3pc3iw1c
    @user-sp3pc3iw1c Před 4 lety

    አቤቱ አባ ዮሀንስ በፀሎቱህ አስቡኝ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 4 lety +4

    አምላከ የኋንስ አትለየኝ
    እያመመኝ ነው
    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ገብሬል

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 Před 4 lety +5

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እንወደወታለን ነሽልኝ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hemahema-pk4gc
    @hemahema-pk4gc Před 9 měsíci

    አባቴ እኔንም በመንፍሰ ቅዱሳችሁ ፍውሱኝ አምላከ ገብርኤል አምላክ ገብርኤል እርዳኝ አባቴ አባታችን በእንባ በፀሎቶት አሰቡኝ ከነቤተሰቦቸ አባታለም

  • @hiwotendriyas3509
    @hiwotendriyas3509 Před 3 lety

    አባታችን እረጀም እድሜ ይሰጥልን በጸሎት አሰብን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 4 lety +4

    አባየ ስስቴ ሺህ አመት ያቆይልን
    በእጆቹ ለመሳለም
    ከእግርህ ስር ለመሳም ያብቃኝ

  • @haymeayele7859
    @haymeayele7859 Před 4 lety +4

    emam hasaben besu tiywalehu yadergelegn enw awkewalehu ❤❤abaye ergme edimena tena yistilen

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የበረሀው መናኝ አባዬ ጀግናው መለኩሴ እውነት የአባቴን ቤት ቤተሠቦቼን ጎብኙልኝ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ድረስልኝ ጭንቀቴን አቅልል ኤፍታህ በለን ከእነ ቤተሠቦች ተወርቶ አያልቅም የእኛቤት ነገር በመንፈስ ቅዱስ ባርኩልኝ አባዬ

  • @addismana5153
    @addismana5153 Před 9 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደሰ አላችሁ ጨርሶ ይማር አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንሰ አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @j2cell662
    @j2cell662 Před 4 lety +13

    1ወር ቀረኝ ከሀገሪ ልገባ ልቤም ቸኮለ ልቤም ገሠገሠች የወቅሽትን አብየን ለማየት ከህመሜ ለመፈወስ አምናለዉ እዳናለዉ እሠወ ቤተሰቦቹ

  • @dawitdesalegn8662
    @dawitdesalegn8662 Před 4 lety +3

    ኣባ ዩዋሃንሰ በፆሎት ኣስቡሉኝ ስደተኛ ነኝ ወደ ትዳር እንዲመለስ በሰላም

  • @ZewdeZenebe
    @ZewdeZenebe Před 2 měsíci

    የኛ ተስፋ የአምላክ ስጦታ ፈተናውን ያቅልልን አባታችን ።

  • @albadralbadr9279
    @albadralbadr9279 Před 4 lety

    Amen amen amnnአባ በፀለት ያሱብኝ ለዚህ ለደረስላቸዉ ለኔም ድረስልኝ

  • @user-mk4qc4cf3s
    @user-mk4qc4cf3s Před 4 lety +4

    እኔስ እንደዚ እጮኽ ይሆን እንዴ እዛ ስሄድ... ወይኔ ሓጥያተኛ

  • @teffrecipes5984
    @teffrecipes5984 Před 4 lety +6

    የአባ ዮሀንስ ስልክ አልሰራም አለን እንዴት እንደምናገኛቸው የምታውቁ እባካችሁ ንገሩን

    • @user-lx9le7et2z
      @user-lx9le7et2z Před 4 lety

      አሳቸው ስልኩን አይዙትም ግን ስልኩን የሚይዙት ሰዋች ማንሳት አይፈልጊም ለረጂም ሰአት ይጠራል ግን አይነሳም አኔ ወር ሆነኝ ከ 100×በላይ ነው የሞከርኪት ግን መታደልን ይጠይቃል በጣም ነው ደተማፀንኳቸው በቴክስት አና በፌሰቡክ ለመንኩኝ ካለብኝ ችግር ደተነሳ የ 10 አመት ህፃን በስኳር ታማብኝ የተጨነኩ ነኝ ግን ምን አባቴ ልሁን እግዚያብሄር አባት ሰጥቶን ነበር ምን ዋጋ አለው አሮጠን አንሄድ በጣም እራቅን ለሁሉም መፀለየ አንዲየዝኑልን አየዞሽ

    • @teffrecipes5984
      @teffrecipes5984 Před 4 lety

      @@user-lx9le7et2z እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይማርላችሁ እባካችሁ ኢትዪድያ ያላችሁ በስልክ ማግኘት የምትችሉ ንግሯቸው ቪዲዪ የምታወጡት የሚሰራ ወም የሚነሳ ስልክ ዳፉልን ትንሽ ልጅ ታማ ስትሰቃይ አታሳዝናችሁም

    • @user-lx9le7et2z
      @user-lx9le7et2z Před 4 lety

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @zainabbd9739
    @zainabbd9739 Před 3 lety

    አባታችን የበረሀው መናኝ ፃሎትወት ይረዳኝ

  • @semereabesalat8389
    @semereabesalat8389 Před 2 lety

    አባ ዮሓንስ ተስፋማሪያም እ/ር አምላክ በእርሶ ላይ አድሮ የማየው ተዓምር ያስገርማል አሁንም እ/ር አምላክ ዕድሜዎትን ያርዝመው

  • @user-gp8km9pl6g
    @user-gp8km9pl6g Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን የበረሀው መናኝ ሽ አመት ኑሩልን እኛም በባእድ ሀገር ያለነውን በፆለትዎ ያሥቡን ለወቅሸቱ ቅዱሥ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን አሜን

  • @user-pl7dh8cp6m
    @user-pl7dh8cp6m Před 3 lety

    እድሜና ጤና ይስጥወት አባ ይሆኒስተስፍ ማርያም

  • @sablenew7550
    @sablenew7550 Před 4 lety +1

    አባቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጦት ለዚች እፅን እነደደረሱላት ለኔም ልጅ ለቤቴሰቤም ይድረስልኝ ይርሶ ፀሎትና ምልጆውት ለኝም ለሰደተኞች ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 Před 9 měsíci

    ስለማይነገረዉ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ አሜን አባታችን ሽአመት ይኑሩልን አሜን አሜን