Jesus Movie HD Amharic Language

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 04. 2021
  • ኢየሱስ ፊልም በአማርኛ The Jesus Movie Amharic Language
    dont forget to subscribe and share.
  • Hudba

Komentáře • 765

  • @TemesgenTegegne-bd8gu
    @TemesgenTegegne-bd8gu Před 2 měsíci +18

    ክብር አንድ አምላክ ለሆነ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን ።

  • @BekaluWorku-dc6vy
    @BekaluWorku-dc6vy Před 2 měsíci +14

    ልዑል አምላካችን ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ፡ እንጂ፤ እንደ በደላችን፡ አይሁን🙏🙏🙏

  • @user-hp9fz4oe8x
    @user-hp9fz4oe8x Před 7 měsíci +55

    አቤቱ አይነ ስውርን የአበራህ የኛንም ልቦና አብራልን አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j Před 6 měsíci +5

    አቤቱጌታሆይ.ለሰጠህኝ.ፍቅርሁሉ.በዘመኔአመሰግናሀለሁ😔🙋‍♂️🌸⚘️

    • @user-ty4qv9xq1j
      @user-ty4qv9xq1j Před 6 měsíci

      ወለተብረሀን..ክርስቶስ.ሚካኤል.ማሪያም.ገብረኤል.አብ.መለአክቶች.ሀዋሪቶ💒😔 1:08:31👏🕊❣️❣️🤲አሜን🙏 1:08:31 1:08:31 🤍🤍🤍💐💐💐ች.

  • @user-np1qg9xt2f
    @user-np1qg9xt2f Před 8 měsíci +17

    አቤቱ ገታየሆይ በፍላጎቴ ሳይሆን በአንተ መንገድ የሚሂድ አድርገኝ 🙏🙏🙏

  • @YalemworkShibabaw-ui2ei
    @YalemworkShibabaw-ui2ei Před rokem +75

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ ይሁን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይቅር በለን አሜን

    • @user-eo6pk3bd6w
      @user-eo6pk3bd6w Před 3 měsíci +3

      Amene Amene Amene

    • @user-is7ql4hg5t
      @user-is7ql4hg5t Před 3 měsíci +2

      Amen Amen Amen❤❤❤🎉🎉🎉

    • @StgDggfg
      @StgDggfg Před 2 měsíci

      😢​@@user-is7ql4hg5t

    • @BosenaTesfie
      @BosenaTesfie Před 17 dny

      የሡሥ አምላኬ ሆይ ሡዉራንን ደአበራህ የኔም ልቦናየን አብራልኝ አሜን

    • @TtgvFrhhr
      @TtgvFrhhr Před 5 dny

      ✨🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woldecheru4131
    @woldecheru4131 Před rokem +18

    አቤቱ ሆይ አመስጋኝህ ሆኜ እንድኖር አድርገኝ በማያልቀው በረከትህ አሳትፈኝ አሜን

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 10 měsíci +12

    አቤቱ አምላኬሆይ ኧረ አገራችንን ሰላም አርግልን የፍቆር ሀገር አርጌል እመብረሀን እናቴ ከልጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘን አማልጅን ከሰዉ ሀገር ስራ አዉጥተህ በራሳችን ቤት ቤተሰብ መስርተን ደስተኛ አርገህ አኑርን አሜን አሜን አሜን

  • @bizuneshturuneh-xk4fe
    @bizuneshturuneh-xk4fe Před rokem +10

    አቤቱ ጌታዬሆይ በቃል አኑረኝ አባቴ

  • @SalualemLingerew-wd2kr
    @SalualemLingerew-wd2kr Před 11 měsíci +26

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያቅናልን መንፈስ ቅዱስን ያቅርብልን ከቤቱ እንዳንወጣ የሱ መልካም ፈቃድ ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያን በሰላም በፍቅር እና በአንድነት ይጠብቅልን ከተዋህዶ እምነታችን እንዳንወጣ እንደ ሐጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይጠብቀን ፣ አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።

    • @user-lc3ze1td5t
      @user-lc3ze1td5t Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zd2ye9pj7o
    @user-zd2ye9pj7o Před 8 měsíci +5

    አቤቱ ጌታዬ ፈጣሪዬ ሆይ ልቦና ስጠኝ።ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ይቅር በለኝ

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před rokem +44

    አምላኬ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረን አቤቱ ይቅር በለን😢😢

    • @BosenaTesfie
      @BosenaTesfie Před 5 měsíci +1

      አቤቱግዛቤርሖይደቸርነትናደምረተሕብዛትትይቅርበለኂአሜን❤❤❤❤❤

  • @user-ov6lk1kb6w
    @user-ov6lk1kb6w Před 10 měsíci +7

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
    በጠራህኝ ግዜ በመግሰትህ አሰበኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zl6od9iz6n
    @user-zl6od9iz6n Před rokem +20

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲

  • @user-gn8qe3pw9x
    @user-gn8qe3pw9x Před 7 měsíci +5

    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ልቤን ክፈትልኝ በሀይማኖቴ እድፀናም አድርገኝ 🙏🙏አሜን(3)👏👏👏

  • @user-xz8bz2ub3t
    @user-xz8bz2ub3t Před rokem +21

    እወድዋለውእየሱስንአሜን

    • @user-sk6xo2yl8b
      @user-sk6xo2yl8b Před 8 měsíci

      🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Před 7 měsíci +10

    አቤቱ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን

  • @user-fq4wx9gl4z
    @user-fq4wx9gl4z Před 6 dny +1

    ጌታየ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ አስበን❤❤❤

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci Před rokem +23

    አቤቱ ጌታየ ሆይ እንደኔ ሀፅያት ሳይሆን እንዳተ ምህረት ተመልከተኝ

  • @Almaz-wg9gv
    @Almaz-wg9gv Před 2 měsíci +2

    ቸሩ መድሀኒአለም አባቴ ሆይ የልቦናየ አይን ታውሮአል እናም ክፈትልኝ አንተስ ለኔ ሞትክ እነስ ለኔም አለሆንኩ😥😢ውድ የተወሀዶ ልጆች እንዃን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቤያ ባሀል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን❤❤🙏🙏🙏

  • @user-fe3qw4hs3l
    @user-fe3qw4hs3l Před 9 měsíci +4

    አሜን ፫😢 አቤቱ ጌታየ ሆይ የኝንም ልቦና አብራልን በምህረትህ ልቦናዬን አብራ ወደ ፍቃድህ ብቻ ምራኝ❤😢

  • @user-vf5io8jt9h
    @user-vf5io8jt9h Před rokem +10

    ጌታ ሆይ ስለናትህ ብለህ ስለወላሊተ አምላክ ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @TilaneshDessie
    @TilaneshDessie Před rokem +5

    እግዚአብሔር ሆይእቫክህ ልቦናየንብርሀን አርግልኝ ቀሪውዘመኔን አንተን እዳመሠግን ባርክልኝ❤❤❤❤❤

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 Před 2 lety +17

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
    ጌታ ሆይ የጰጥሮሲን እንባ ሥጠኝ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ

  • @Mihret.mekurya
    @Mihret.mekurya Před 4 dny

    አቤቱ, አሙላከ, እንዱ, ልቤን, ሃይምሮየን, ስጋዬን,, ላንቴ, ብቻ, አርግልኝ, ለዝዓለም, አትፍቀድ, እባክ, አባቴ, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ganetganet1176
    @ganetganet1176 Před rokem +28

    ❤😢😢አሜንንን አሜንንን አቤቱ አምላክ ሆይ አሁንም ይቅር ባላይኝ 😢😢😢😢🙇🏼‍♂️😭😭

  • @user-ov6lk1kb6w
    @user-ov6lk1kb6w Před 6 měsíci +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😭😭😭😭

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 Před rokem +48

    አቤቱ አምላኬ የአይነ ስውሩን አይኖች እንዳበራህ የኔኛም አይነ ልቦናችንን አብራልን🙏🙏🙏

  • @gjsbvblsnb1021
    @gjsbvblsnb1021 Před 6 měsíci +2

    አቤቱ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶክ እንደ ክፍታችን ሳይሆን እንደምህርትህ ማረን አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢😢

  • @user-zd5lh7qe6h
    @user-zd5lh7qe6h Před rokem +17

    😊,*****እግዚአብሔር ሆይ አሁንም ምህረትህ ይብዛልን

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us Před 9 měsíci +26

    አቤቱ ሆይ ጌታዬ እንደዚህ የተረበሽሀገርንም ሰላሙን ላክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልባችንንመልስልን

  • @user-mj8oi7dr2p
    @user-mj8oi7dr2p Před 11 měsíci +6

    እግዚያብሄር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረት ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @BeyeneMesikelu
    @BeyeneMesikelu Před 6 měsíci +4

    እወደዋለሁ ጌታችንን

  • @user-bi7ok8dl4f
    @user-bi7ok8dl4f Před 5 měsíci +7

    እወድዋለው እየሱስን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤️💖❤️💖🙏💖❤️💖🙏🙏🙏💖❤️💖🙏🙏💖❤️💖🙏🙏🙏

    • @MehratJesus
      @MehratJesus Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaredFanta-bf4cx
    @YaredFanta-bf4cx Před 2 měsíci +2

    አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ በደለኛውን ይቅርበለኝ ።

  • @use-amu-indian-lover-13
    @use-amu-indian-lover-13 Před 3 měsíci +1

    አቤቱ ሀገራችን እና ህዝቦቾን ጠብቅልን

  • @leterufaelkiflu8230
    @leterufaelkiflu8230 Před rokem +4

    ኦ ገይታ ማሐሪ ማሐረና ፈዋሲ ፈውሰና ዝዓወሩ ተንቁሕ ንስካ ዝሐመሙ ትፈውስ ካብ ሞት ተተስእ ንስካ ኦ ገይታ ተመስገን ኩሉ ተመስገን አሜን❤❤❤

  • @user-ht1rm8pi3h
    @user-ht1rm8pi3h Před 11 dny

    አሜን አሜን አሜን ምህረትክ ይብዛል እነደ ሀጥያታችን እነደ ሰራችን ያልከፈልከነ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ለንተ ይሁን

  • @yalemworek
    @yalemworek Před 5 měsíci +3

    አቤቱ ጌታ ሆየ ልቤን ክፈትልኝ በርከቱ ይደርብን አሜንን❤❤❤❤

  • @user-ty8zr8sq2o
    @user-ty8zr8sq2o Před 8 měsíci +5

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-xs1iy3ft2c
    @user-xs1iy3ft2c Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ቅዱስ እና ጻዲቅ ነህ

  • @lyrical15
    @lyrical15 Před 11 měsíci +3

    Abetu Geta Hoye maryen Amen Amen ❤❤🙏

  • @user-ej4it5bt7j
    @user-ej4it5bt7j Před 11 měsíci +3

    አቤቱ አንደ ምህረትህ እንደቸርነትህ አኑረኝ እኔ ሀጥያት ሁሉ እኔ ተጠበቄን አቤቱ እነደቸረትህ ይጠብቄን ከክፉ ነገር ይሰዉረይን መልካም ነገር ያደርገን

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j Před 6 měsíci +2

    አቢቱ የመቅደላዋ ት አምላክሆይ አንደኔ የበደለህ የለምና አባክህ ማርኝ

  • @emanmuntas5689
    @emanmuntas5689 Před 6 měsíci +1

    አቤቱ የቀን ጨለማ የሚታበራ ለሌሊቱ ንጋት የሚታመጣ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ነው ከክፍ አንተ ሰውርን።❤

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 16 dny

    እየሱስ አይኔ በርቶ አንዴ ልይህ
    እየሱስ ወስጤ ራቤ እስምናካህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx1dp6ti9h
    @user-qx1dp6ti9h Před 8 dny

    አቤቱ ገታ ሆይ እንደ በደለችን ሰይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ለንስሃ ሞት አብቃን

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 Před rokem +4

    ልቤን ክፈት ያልከው ልጅ ለብእን የያዘብእን ነገር ለእርሱ ተውለት ኢየሱስ ያልፈታው ነገር የለም ይቅር ማለት ያለብእን ይቅር በል❤❤❤

  • @asnakemengistudawit9764
    @asnakemengistudawit9764 Před 8 měsíci +4

    አቤቱ ጌታችን እንወድሃለን እንሰግዳለን

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf Před 2 měsíci +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሀገሬን ሠላም አርግልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pq9sj4gb9t
    @user-pq9sj4gb9t Před 6 měsíci +1

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ
    አመሰግንሀለሁ ጌታ ሆም ምድራችንን ጎብኛት ሕዝብህንም አድን ከክፉ ነገር ጠብቀን

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v Před 12 dny

    አቤቱ። ጌታዩእና መዲሀኒቴ። እዩሱስ። ክርስቶስሆይ። ሀፆተኝቱን። ልጂህን። ይቅርበለኝ። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @danimani-vv5cg
    @danimani-vv5cg Před 8 měsíci +2

    አቤቱ አንደ ምህረትህ እንደቸርነትህ አኑረኝ አኔ ሀጥያት ሁሉ እኔ ተጠበቄን አቤቱ እነደቸረትህ ደጠብቄን ከክፋ ነገር ደሰዉረደን መልካ ነገረ ያደርገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HassanSauzand
    @HassanSauzand Před 6 měsíci +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ባደለችንን ይቅር በሌን

  • @user-uz7oe3yh9n
    @user-uz7oe3yh9n Před 6 měsíci +1

    አቤቱ አግዛብሄር ሆይ አይነሰወራንን ያበራህ ጌታ ምናለ የኔንም አምሮዬን ብታበራልኝ ❤❤❤❤

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y Před 2 měsíci +1

    አቤቱ አምላኬ እንደ ስራየ ሳይሆን እንደ ቸረነትህ አስበኘ

  • @edenshiferaw8519
    @edenshiferaw8519 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢ማረኝ ጌታየ😢😢😢😢😢

  • @AyalenshAedenew-xk7ss
    @AyalenshAedenew-xk7ss Před 10 měsíci +1

    ቸሩ መደሀናለም ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ሀፂያት በደሌን አታስብብኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 9 měsíci +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ እደስራየ ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለኝ የኔ አባት ኧረ ማረኝ የሂወት ዘመኑን ባርክልኝ መንግስተ ሰማያትንም አዉርሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @HeremelZerehune-yu6lu
    @HeremelZerehune-yu6lu Před rokem +4

    እግዚአብሔር የእኔነውየሚያሳጣኘስማነው

  • @Dawit-xh2nc
    @Dawit-xh2nc Před 5 měsíci +1

    አቤቱ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hhoo-jv8xk
    @hhoo-jv8xk Před 11 měsíci +1

    አቤቱ አንተ ምን ይሣንሀል ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @user-sm3ri5jj1w
    @user-sm3ri5jj1w Před 9 měsíci +1

    አቤቱ ጌታየ ሆይእንደኔ ሀፅያት ሳይሆን እንደ ምህረት ተመልከተኝ

  • @FikaduTesfaye-ev8og
    @FikaduTesfaye-ev8og Před 10 dny

    እግዚዐብሔር አባታችን ማለት የእንስሳት ፣ የሰው ፣ የእፅዋት የሁሉም ፍጥረት አባት ነህ እንወድሀለን

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይቅር በለን አቤቱ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለግሰን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw Před 7 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ መጨረሻዬን አሳምረልኝ ❤

  • @Mahi-ux5bb3xx1x
    @Mahi-ux5bb3xx1x Před 2 měsíci

    ክብር ላንተ ይሁን የኔጌታ❤ ይቅር በለኝ እንደቸርነትህ😢😢😢

  • @EnanuMami-kp8qd
    @EnanuMami-kp8qd Před 7 měsíci +2

    ክብር,ለእግዚአብሄር,ይሁን,አምለካችን,ለቦናችን,አብራልን,ይቅርም,በለን❤❤❤

  • @user-zo4gt1om5w
    @user-zo4gt1om5w Před 8 měsíci +6

    አቤት አምላኬ ሆይ ማረን ይቅርለን❤❤❤

  • @user-lc7rs1bn9t
    @user-lc7rs1bn9t Před 6 měsíci +2

    ቅዱስ አምላካችን ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @user-hp8ei9de9i
    @user-hp8ei9de9i Před 8 měsíci +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እኔደኔ በደል ሣይሆን እንዳተ ቸርነት አቤቱ ንጸህ ልቦና እና ንፅህ ልብን ስጠኝ

  • @fitsumberihun2072
    @fitsumberihun2072 Před 2 měsíci

    የኔ አባት የኔ ሁሉ ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንተ ሁሌም ከጎኔ ማትለየኝ አምላክ እስከ ዘላለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ቀሪ ዘመኔን አንተን ሚያስደስት ስራ እንድሰራ እርዳኝ ለንስሀ ምት አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 Před rokem +37

    አቤቱ አይነስውሪችን የአበራው ቅዱስ ልጅ የኛንም ልቦና ያብራልን አቤቱ ይቅር በለን❤❤❤❤

    • @Sinako-el1wt
      @Sinako-el1wt Před rokem +2

      ❤❤❤

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde Před 6 měsíci

      💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @derebelama
      @derebelama Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 9 měsíci +3

    😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ ጊዜ አብሰን 😢

  • @user-ue9hu9zy7r
    @user-ue9hu9zy7r Před 8 měsíci +4

    አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን😢😢😢😢❤❤❤😢😢

  • @user-pb3gr5cv3p
    @user-pb3gr5cv3p Před 6 měsíci +1

    አቤቱ ጌታሆይ ለኛ ስትል ብዙ ስቃይ ደረሰብህ ይቅር በለን

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Před rokem +3

    የኔ ቤዛ እየሱስ ይቅር በለን 🙏

  • @fufyyti-4991
    @fufyyti-4991 Před 8 měsíci +1

    አቤቱ ጌታን ሆይ የኔን የደረሠው ልጅህን ማረኝ ይቅርበለኝ

  • @PizaMbrateli-nx4dx
    @PizaMbrateli-nx4dx Před rokem +5

    አምላክ ሆይ ሥለሁሉ
    ም ነገር ተመሥጌንልኝ

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 Před rokem +8

    Amen Amen 🙏 thank you Jesus Christ Amen 🙏❤️

  • @user-ig1uw7mc1p
    @user-ig1uw7mc1p Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክሆይ ልቦናዬን አብራልኝ ማስተዋሉን አድለን አሜን❤❤❤

  • @tesfaneshgonos3840
    @tesfaneshgonos3840 Před 8 měsíci +2

    Yene geta simih biruk yihun hatiyatachin bedelachin yikeri Belen ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @oiyghj
    @oiyghj Před 8 měsíci +3

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቃል አኑረኝ አባቴ

  • @chumedia394
    @chumedia394 Před 2 měsíci

    ኢየሱስ ሆይ ተመስገን ማራናታ ቶሎ ናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ፍርድህንም ስጠን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ig7tr5yi5p
    @user-ig7tr5yi5p Před 7 měsíci +2

    አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ ማረኝ በቸርነትክ ወዳንተ መንፈሳዊነት አሰጠጋኝ እንደኛ ሳይሆን እዳንተ ቸርነት ፈውሰን❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-dz3px9nc3y
    @user-dz3px9nc3y Před 6 měsíci +1

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ ጥሩ አባት ነህ፡፡

  • @comcell1549
    @comcell1549 Před rokem +3

    አሜን አሜን 😭😭😭😭ማረኝ ጌታዬ 😭😭😭😭😭😭😭🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @user-uv4jv4mc7l
    @user-uv4jv4mc7l Před 11 měsíci +4

    አቤቱ የታመመንታድንዘድ የሞተ ታሥነሣዘንድ እኔንም ከህመሜ ፈውሰኝ አሜን አሜን😢😢😢😢

  • @milonbd5308
    @milonbd5308 Před 6 měsíci +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @noriahabashi
    @noriahabashi Před 6 měsíci +2

    ጌታችን እዮሱስ ክርስቶስ እንደ ሃጥያታች ሳይሆን እንደ ምህረትህ ንፁህ ልብ ስጠን ለንሳሃ ሞት አብቃን ጌታችን መዳሀንታችን እዮሱስ ክርስቶስ ይቅርታን ስጠን በሃይማኖት አፅንን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @hassanhoussein9619
      @hassanhoussein9619 Před 3 měsíci

      አሜን አሜን ሀላችንም በልባችን ይደርብን ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ

  • @user-kp2dk7vm5h
    @user-kp2dk7vm5h Před 8 měsíci +2

    mngna edlegochu nachew gn beaynachew yayut
    amlake enenm aymroyen lben fewslgni bemayalkew cherneth besemayawew ejih dabsegni 😢😢❤

  • @bywbywbyw8413
    @bywbywbyw8413 Před 3 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ማረኝ በንስሃ መንገድ ምርኝ 😢😢😢

  • @user-us1lx4ow7b
    @user-us1lx4ow7b Před 4 měsíci +1

    ጌታ ሆይ እኔን ባሪያህን አስበኝ🙏😭🙏

  • @DhvfXbfgy-zt6ov
    @DhvfXbfgy-zt6ov Před 9 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እደኔ ሀፂያት ሳይሆን እደምህረት ቸርነትህ ይቅር በለን እየሱሴ እስከ ዘላለም እኛን እደወደድህ እኔም እወድሀለሁ 😢😢😢

  • @sintemedhanealem5946
    @sintemedhanealem5946 Před 2 měsíci

    የኔ ጌታ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙም እወድሃለው. እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘለዓለም አባት የተመሰገነ ይሁን አሜን❤

  • @danealemu116
    @danealemu116 Před rokem +13

    ጌታ ሆይእኔንምበቃልህአኑረኝ አሜን እወድሀለው❤❤❤

    • @danealemu116
      @danealemu116 Před rokem +1

      ጌታሆይእኔንምበቃልህአኑረኝአሜንተመስገን❤❤❤

    • @user-oj5hz4wu2h
      @user-oj5hz4wu2h Před rokem +1

      😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇🙇💁💁💁💁🎚️🎚️🎚️🎤

    • @user-oj5hz4wu2h
      @user-oj5hz4wu2h Před rokem

      😅😅

  • @Yacobwotangowolabo-ec7zg

    አቤቱ ጌተ ሆይ በምራትህ ጠብቀ ኝ፡፡

  • @AzebShfera7042
    @AzebShfera7042 Před 3 měsíci

    ኣቤቱ ጌታየ ሆይ እንደኔ ሀፅያት ሳይሆን እንዳተ ምህረት ተመልከተኝ😢🙏🙏🙏❤

  • @Lidu1627
    @Lidu1627 Před 6 měsíci +1

    አሜን
    ጌታ የየሱስ ክርስቶስ ሆይ እወድዳለሁ ኀጢአቴን በደሌን ይቅር በለኝ የኔ አባት😥
    ስለኔ ኀጢአት ስለኔ በደል አንተ ተሰቀልክ አምላኬ ሆይ አመሰግናለሁ

  • @user-sz6jh7ql5v
    @user-sz6jh7ql5v Před 2 měsíci

    አቤቱ ክርስቶስ ሆይ ከመንገድህ እዳልወጣ ጠብቀኝ አሜን አሜን ን❤❤❤