እየሱስ ክርስቶስ | የዮሐንስ ወንጌል | Amharic John's gospel | Full movie | የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት፣ ትምህርት እና ተአምራት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 107

  • @user-di7zg7yl5x
    @user-di7zg7yl5x Před 5 lety +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ

  • @senaythlmarim9325
    @senaythlmarim9325 Před 3 lety +6

    የኔ የእየሱሰ ሙኩም አስቡት ሁለ ጌታ ነው

  • @user-mg7jp5pr8o
    @user-mg7jp5pr8o Před 4 lety +4

    ክብር ምስጋና ላተ ይሁን የኔጌታ የአለም ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ

  • @jesusisgood5701
    @jesusisgood5701 Před 4 lety +4

    Amen። እግዚአብሔር ይመስከን

  • @Vanity_vanity
    @Vanity_vanity Před rokem +2

    የብርሃን አምላክ እየሱስ

  • @user-gm3yf6lf8p
    @user-gm3yf6lf8p Před 5 lety +5

    እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ጌታ ሆይ ሁሌም ታስገርመኛለህ

  • @user-ky9hg6yh4n
    @user-ky9hg6yh4n Před 6 lety +12

    ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን የአለም ንጌታ የሆንከው እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +4

    መጀመሪያ ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃልም እግዚአብሔር ነበር ቃልም ስጋ ለበሰ።
    እየሱስክርስቶስ ወልድ እግዚአብሔር ነው አሜን!!!!

  • @jesusisgood5701
    @jesusisgood5701 Před 3 lety +5

    Jesus is Lord
    God is Good bless you🙏

  • @gashawgashaw424
    @gashawgashaw424 Před 4 lety +1

    ቅዱስም በምቹ ጊዜ ወደ አንተ ይለምናሉ የጥፋት ውሀም ከቶ አያገኘውም መዝ 32 ይህም ምቹ እና ትክክለኛው የፀሎት ጊዜ አሁን ነው።ይህ ጌታ ተሰቅሎ ሞቶ ሞትንም ድል አድርጎ በክብር አርጓል ግን በዚያው አይቀርም ለፃድቃን ሊፈርድላቸው በሀጥአን ሊፈርድባቸው በክብር ይመጣል እናም በንስሀ እንጠብቀው ።አሜን ማራናታ

  • @jesusisgood5701
    @jesusisgood5701 Před 4 lety +3

    Shomu thank you

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +3

    ክብር ምስጋና ይሁን አንድ አምላክ በሚሁን በአብ በወላዳ በመፈሳ ቅዱስ አቤቱጊታያዋ ኢትዮጵያ በቹሩነታ ጉብኘታ አቤቱ ይቅር በልን አገራችህን ጠብቅል ሰለ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ብለእ ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 5 lety +3

    በጣም ልብ የሚያውክ ልብ የሚነካ ታህምር ነው ምን እንደምል አላውቅም የድግል ማርያም ልጅ ክበርልኝ ደም እንባ ያስለቅሳል ሙሉውን ተመልከቱት

  • @user-vv5ht4tu1n
    @user-vv5ht4tu1n Před 3 lety +6

    እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-qi9wz7ch5o
    @user-qi9wz7ch5o Před 5 lety +4

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስል አሜን

  • @saifasaifa2242
    @saifasaifa2242 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እደቃልህ አኑርን

  • @user-lv7hx5tx3w
    @user-lv7hx5tx3w Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️🙏 ጌታችን አየሱስ ሁይ 🇪🇹lethoipa አህድር lat ስጥሁ

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 6 lety +3

    እየሱስ ክርስቶስ ሆዬ ምስጋና ክብር ላንተ ይሁን

  • @user-tc9ei5dq4n
    @user-tc9ei5dq4n Před 2 lety +2

    አቤቱ ጌታሆይ በመንግስትህ ኣስበኝ እኔ ሃጥያተኛ ልጅህ😭😭😭🙏

    • @TabernacleTube
      @TabernacleTube Před 9 měsíci

      ለጌታ ኃጢአተኛ ልጅ የለውም!

  • @raheltsegaye
    @raheltsegaye Před 4 lety +9

    ጌታ ሆይ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ ሳያዩ የሚያምኑ ብጹዓን ናቸው ጌታ ሆይ አምንሃለሁ !!! 🙏🙏🙏🙏🙌ተባረኩ ።

  • @zvjjjhhzjfjfjjgi5247
    @zvjjjhhzjfjfjjgi5247 Před 4 lety +1

    እየሱስክርስትወስአንተጠብቀንአሜንአሜን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 5 lety +2

    አሜን ፫ክብር ምስጋና ይሁን አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን፫ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @eyobmamo7007
    @eyobmamo7007 Před 3 měsíci +2

    እየሱስ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @Dink159
    @Dink159 Před 4 lety +2

    አቤቱ ዳግም በመጣህ ጊዜ በቀኝህ አቁመኝ።😢

  • @dhdhcjjdf1756
    @dhdhcjjdf1756 Před 9 měsíci +3

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏Amen Amen Amen Amen

  • @almazgirma8040
    @almazgirma8040 Před 4 lety +1

    አሜን

  • @user-rf9mp9lj8t
    @user-rf9mp9lj8t Před 10 měsíci

    Amen 🙏

  • @gebeyawbalew3726
    @gebeyawbalew3726 Před 6 lety +13

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጋት፡ ህዝቦቿንም እንዲሁ፡፡

    • @user-kx2pd3vb5m
      @user-kx2pd3vb5m Před 5 lety +1

      ጌታ ሆ አንተ ታውቃለህ እንደምወድህ ኢትዮጱያ አገራን ሰላም አድሪግላኛ

    • @user-tq2xn8sz2d
      @user-tq2xn8sz2d Před 2 lety +1

      “ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥”
      - ሮሜ 1፥22

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU Před 23 dny

    እየሱስ የዘላለም አምላክ

  • @user-tt6ks8ty2z
    @user-tt6ks8ty2z Před 4 lety +2

    እግዛብሂር ይመስገን

  • @manogjole6525
    @manogjole6525 Před rokem

    Amen

  • @aberashalula9982
    @aberashalula9982 Před 5 lety +4

    I love you so much Jesus

  • @furtunaethiopia2455
    @furtunaethiopia2455 Před 6 lety +23

    ጌታ ሆይ እንድምወድህ አንተ ታውቃለህ

  • @tobayeni6108
    @tobayeni6108 Před 6 lety +4

    .ጌታ ሆይ እደምወድህ አተ ታውቃለህ

  • @new8043
    @new8043 Před 2 lety +1

    እየሱስ ሆይ በመገስትክ በመጣ ጌዜ አስበኝ

  • @user-qd7wg2yn1z
    @user-qd7wg2yn1z Před 4 lety +3

    ጌታ ለዘለአለም ንጉሥ አሜን አሜን አሜን

  • @user-oe1dg9hs2s
    @user-oe1dg9hs2s Před 4 lety +2

    ኦ ኣምላኬ ሆይ ምህረትህ ላክልን

  • @tigistayur2827
    @tigistayur2827 Před 5 lety +1

    አሜኖ አሜን አሜን

  • @Tomsen2013
    @Tomsen2013 Před 3 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏

  • @sameerasami1945
    @sameerasami1945 Před 4 lety +2

    ጌታ ሆይ ይቅርበለን

  • @user-br8mr9ns5y
    @user-br8mr9ns5y Před 6 lety +1

    Amen amen amen amen geta yibareki bebuzu tsega yicemri tebareki bebuzu

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 Před 4 lety +1

    ጌታ ውድህል💓💓💓💓💓😍😍😍🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @NnNn-lj7tc
    @NnNn-lj7tc Před 4 lety +1

    ክብርምስጋናላንተይሁንአምላኬ።

  • @saraabababbnk3107
    @saraabababbnk3107 Před 4 lety +1

    Amen Amen

  • @user-og3br4xe2h
    @user-og3br4xe2h Před 5 lety +1

    አቤቱ በመንግስትህ አሥበን

  • @samielmebrahtu1243
    @samielmebrahtu1243 Před 2 lety +1

    Amen amen amen.

  • @libeebaigzabihertsannaaayi7757

    Thank you jesus i love you

  • @siifanbdi8495
    @siifanbdi8495 Před 11 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shaelamarta1738
    @shaelamarta1738 Před 5 lety +1

    Amen kale hiwote yasemalen

  • @martasisay8158
    @martasisay8158 Před 6 lety +2

    amen amem amen hulun kibir titeh ladankegn amilak kibr ena misgana yhun amen

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 Před 4 lety +2

    ኣምን 🙏🙏amn Amn🙏🙏አምን አምን🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️♥️💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 Před 6 lety +1

    Ye hiwete Enjera Eyesus Smh ybarek Getaye!

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 5 lety +1

    እፁብ ድንቅ ነው

  • @eliyasemolla6884
    @eliyasemolla6884 Před 4 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን እግዛብሄርን አመስግኑ

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 4 lety

    i am telling you the truth. before Abraham was born, i am. እውነት እውነት እላችኋለሁ አብርሀም ገና ሳይወለድ እኔ አለሁ።
    አቤቱ በግርማ መለኮትኽ ዳግም በመጣኽ ግዜ እኔን ኃጥዬተኛው ባርያኽን በመንግስትኽ አስበኝ።😭😭😭

  • @tarikebekele2957
    @tarikebekele2957 Před 6 lety +2

    Getahoy miretihin ina Cherinatihin Abzalin Yiqirtahinim sixen Amen

  • @user-ex7gs2mu5f
    @user-ex7gs2mu5f Před 6 měsíci +2

    አቤት እግዚአብሄር ጠብቀን

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @ewsasedwas11
    @ewsasedwas11 Před 6 lety +2

    ameeeen

  • @mesietesfaye8648
    @mesietesfaye8648 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 2 lety

    🙏🙏🙏😭

  • @dhdhcjjdf1756
    @dhdhcjjdf1756 Před 9 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏👏👏😭😭😭😭😭😭🖤🖤

  • @martaaethiopia1811
    @martaaethiopia1811 Před 4 lety

    Geta hoyiii andan hatsiyat sayihon andat charinat tawagn😍🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @jesusisgood5701
    @jesusisgood5701 Před 3 lety +2

    Edat yelmi almm yelme

  • @tsasq7716
    @tsasq7716 Před 5 lety +1

    ኦ አምላኬ ሖይ እደምወድሕም አንተው ታውቃለሕ ኦ መንገድህን ምራኝ አምላኬ ሁሉም ባንተ ይሰተካከላልና አምላኬ ሐፂአቴንም ሁሉ ይቅር ትለኝ ዘንድ እለምንሀለሑኝ አባት ሖይ ጌታ ሖይ አምላክ ሆይ መደሀኒቴ ሆይ ኦ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ahdd9675
      @ahdd9675 Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን 💒💒💒💔💔💔

  • @lucychannel2756
    @lucychannel2756 Před 6 lety +3

    Amannnn

  • @jesusisgood5701
    @jesusisgood5701 Před 3 lety +2

    Geta yemasekn

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 Před 4 lety

    Amen.yene.geta.amennnn🙏🙏🙏😩😩😭😭😭💔💔💔💔👐👐

  • @mazahaile8045
    @mazahaile8045 Před 6 lety +2

    Egzabhir yemasegane keberhi lathi

  • @minitewabtasefay5107
    @minitewabtasefay5107 Před 4 lety +1

    Get hoh en enedemiwodom anet yakalhhh

  • @jo_riley
    @jo_riley Před 3 lety

    GEtaHoy EbakH talamanagn

  • @sisay1548
    @sisay1548 Před 6 lety +1

    Getahoy.andmwedh.ante.taqleh.Amen. Amen. 2

  • @MamoTadele
    @MamoTadele Před 8 měsíci

    3:00

  • @millionyedenkachw6038
    @millionyedenkachw6038 Před 4 lety

    ### God bless us !!!!!

  • @rzazachar2852
    @rzazachar2852 Před 6 lety

    Gospel of Matthew

  • @user-dr8tc7rg9e
    @user-dr8tc7rg9e Před 6 lety +1

    amneamneamne

  • @grandneo9705
    @grandneo9705 Před 6 lety

    Fexareya anete neki yelbeni yemakew iwedekalew yanetew lij

    • @karlelias949
      @karlelias949 Před 6 lety

      Aminnn.yene,wodeje,ewodhalawugne,lzalalmi,almn,kije,late,inoralwugn😭lfeqerhi.libene.saxawulki.ewodhalwugne,atemi.kakifu.dabeqagne

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 Před 4 lety

    , 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eliaswoldegiorgis5872
    @eliaswoldegiorgis5872 Před 2 lety

    Elias.elias with mix.remix. 13.day.11.month.2014 year. Ethiopian calander. Maya.bafomate other. Keye.tikure meta. Other. Ethiopian for all.

  • @delinatsehaye3649
    @delinatsehaye3649 Před 4 lety

    Yedngle maryam lij ante dnk neh

  • @netsanet.netsanet1256
    @netsanet.netsanet1256 Před 6 lety +2

    እንዴ ይህ የኦርቶዶክስ ፊልን አይደለም ለምን ሲጠመቅ የታለ በርግብ አምሳል እራሱ ላይ መንፈስ ቅድስ ያረፈው የምን ማደናገር ነው

    • @orthodoxtewahidochristian6479
      @orthodoxtewahidochristian6479 Před 5 lety +1

      በቅዱስ ዩሐንስ ወንጌል ላይ ብቻ የተሠራ ፊልም ነው እህቴ

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 Před 4 lety

      Based on the gospel of john.
      በቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል መሰረት የተሰራ ፊልም ነው። አንቺ የምትዪው በቅዱስ ሉቃስ ወንጌል መሰረት የተሰራዉን ነው።

    • @user-vv5ht4tu1n
      @user-vv5ht4tu1n Před 3 lety

      ኦርቶዶክስኮ ደቆሮ ናቹ እናንተ የጭለማልጆች🤔🤔🤔🤔ተመለሱ

    • @user-vv5ht4tu1n
      @user-vv5ht4tu1n Před 3 lety

      ኦርቶዶክስኮ ደቆሮ ናቹ እናንተ የጭለማልጆች🤔🤔🤔🤔ተመለሱ

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 Před rokem

      Ante denkoro ye 666 lig yihn yemtnager

  • @user-be8ox8xz6z
    @user-be8ox8xz6z Před 4 lety

    እናተ ካፊሮች ለምን አይገባቹም እየሡሥን አታምልኩ

  • @DanielDeboch-ff4pj
    @DanielDeboch-ff4pj Před 9 měsíci +3

    በሞትህ ከዘላለማዊ ሞት ታደከኝ አቤቱ በፍጹም ልቤ አመንኩህ
    ካህኔ ነህ አንተ የነፍሴ ቤዛ።

  • @webnet8175
    @webnet8175 Před 5 lety +2

    አሜን

  • @ephremkebebu6355
    @ephremkebebu6355 Před 5 lety +1

    Amen