4ኛ ወይ ፈተና ገጠመኝ፦ የስድስት ፓጋኖች የዛር መንፈስ አስገራሚ አጋጣሚ የቤተሰቦቻቸው ማንነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 06. 2022

Komentáře • 306

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +38

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ወይ ፈተና በጣም የሚገርም እና አሰተማሪ ነው ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety +13

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ብርሃነ መስቀል፣ ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርታም፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚእ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @fatmamoh9743
    @fatmamoh9743 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 2 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Zamare Malaktan Yasamaln

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 8 měsíci

    ወይፈተናመምህርቃለህይውትያሰማልን መምህር ፀልዩልን

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z Před 2 lety +7

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች ኮሜን ስትጽፉ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ አታብዙ አዲስ የሚገቡ ላኖሩ ስለሚችሉ አስተማሪ የሆነ እንጻፍ ኮሜንት አንብበው የሚቀየሩ አሉ ለካ ሌላ ሰውም አለ ችግሩ ስለሚሉ የተሰማቹ ጻፉ እሄ የኔ ችግር ነው የጎሬበቴ ነው እያላቹ ጻፉ በተረፈ እዎዳችዋለሁ ከተሳሳትኩ ይቅርታ አድርጉልኝ✝️✝️✝️

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +8

    ወይ ፈተና! መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ ደናነህ እግዚአብሔር ይመሥገን ኑ ወይ ፈተና ገጠመኝ ተለቋል እንማር አብርን

  • @user-vz8yi4rf1k
    @user-vz8yi4rf1k Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ"እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህራችን " እንዴት አይነት እናት አባት ናቸው ብእድሜ እና በጤና ያቆያቸው" ክቡር ይመሰገን ለልዑል አምላካችን" ወንድሞቻችን እንኳን ለዛ አበቃችሁ" ምን ይሳነዋል የሰራዊት ጌታ❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 2 lety +11

    መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለፃዲቁ ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኑ የመምህር ፍሬዎች እናዳምጥ አብረን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አይርሱ

    • @amsalamariyaam4614
      @amsalamariyaam4614 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን 👏✝️👏💒👏💚💛❤️🤲

  • @merotalg7646
    @merotalg7646 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 Před 2 lety +2

    ወይ ፈተና በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን ኤፍታ ወለተ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ጸጋው ያብዛልህ አሜን ወይ ፈተና ይማግርም ነው ስለ ማይ ነገር ስጣትዉ እግዚአብሔር ይመስግን 🤲🏻🤲🏻✝️
    የታመነ መላአክ ሚካኤል ከክፉ ታዳጊ እጋንን አይችልት እሽናፊ ብርቱ ነው ተዋጊ ሊቀ መላአክ ፆሎት እስራጊ አሜን ዝማሬ መላአክት ያስማልን አልልልልል🤲👏🤲👐

  • @user-gy5fg2ez4e
    @user-gy5fg2ez4e Před 6 měsíci

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንአማን

  • @rotes3106
    @rotes3106 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን መምህር ተስፋዮ። ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደስ ኣለህ።

  • @amenamen254
    @amenamen254 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @siyansiyan5464
    @siyansiyan5464 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እውነትም ፈተና ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን 👏✝️👏💒👏💚💛❤️🤲

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 Před 2 lety +5

    እግዚብሔር ይመስገን እንኳን ወደቀጥተኛው ሀይማኖት በሰላም መጡ በእውነት መምህራችንፀጋውን ያብዛልህ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን👏👏👏💚💛❤💒💒💒

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 2 lety +4

    መምህራችን ሁሌ የምቅየርበት ትምርት ገጠምኝ ወደኛ እያደረስክልነዉ ክበርልን እጌዛብሄር ያክብርልን ፀጋዉን ያብዛልክ ቀሪዉ ያገልግሎት ዘበንክ አብዝቶ ይባርክልክ አሜን አሜን አሜን

  • @user-wy7zg8ff7r
    @user-wy7zg8ff7r Před 2 lety

    ወይ ፍተና. መምህራችን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amsalamariyaam4614
    @amsalamariyaam4614 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ⛪🤲

  • @sinagebremessihe5825
    @sinagebremessihe5825 Před 2 lety

    አሜን ቃለህይወትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫።
    ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን
    እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱ ይስጥልን በጣም ጉርም ትምህርትን ነብር የኛ እንቁ መምህርችን እናምናለን

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-gs4po8pr6w
    @user-gs4po8pr6w Před 2 lety +1

    ቃላ ህወት ያሰማልን🙏

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወድማችን የረገጥከው ሁሉ ለም ይሁን

  • @user-zy3dc5wg1z
    @user-zy3dc5wg1z Před 2 lety

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው

  • @Jesusisislord
    @Jesusisislord Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤ወንድማችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥክ ❤🙏

  • @sanytasafa6620
    @sanytasafa6620 Před rokem

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ሰላምን ያብዛልክ መዳኒአለም

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 💒❤👏ወይ ፈተና በጣም የሚገርምና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫💒❤👏🕊

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 Před 2 lety

      ቤተሰባችን በቅንነት ተቀላቀይ የተዋህዶ ልጅ 🙏💒💒💒

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪👏🙏🙏🙏

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማለን መምህርየ
    አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
    እግዚአቢሔር አምለክ🙏🙏

  • @user-op3qt3ig9j
    @user-op3qt3ig9j Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር የሚገርም ትምህርት ነው
    እኔም ክርስትና እናቴ መሀን ናት እና የላላ ሰው ልጆች አሳድጋ ድራ የልጅ ልጆች አድርሳለች ባልወልዳቸውም ልጆቼ ናቸው የምትል ስትወዳቸው

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃልሕዎት ያስማል ወንድሞቻችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ እምነት መጣችሁእንኳንም እግዚአብሔር አወቃችሁ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-py1bx9ld9v
    @user-py1bx9ld9v Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ሀይማኖት በሰላም መጡ በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ወለተ ኪዳን ምህረት በፀሎትወ እሰቡን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲❤️❤️❤️❤️

  • @smrat8058
    @smrat8058 Před 2 lety +1

    መምርህር ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኜ

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @prime5689
    @prime5689 Před 2 lety

    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እጅግ ጥልቅ የሆነ በሚገባን አድርገው ነው ያስተማሩን እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን፣ የልቦናችን አይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +7

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 Před 2 lety

      ቤተሰባችን በቅንነት ተቀላቀይ የተዋህዶ ልጅ 🙏💒💒💒

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Před 2 lety +1

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ መምህራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @betimengesha2405
    @betimengesha2405 Před 2 lety +1

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ወይፈተና እዉነትም ወይፈተና ውድ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 lety

    መምህራችን እግዚአብሄር ብርታት አቅም ይስጥ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወይ ፈተና በጣም ኣሰተማሪ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-vv7rs3vp1q
    @user-vv7rs3vp1q Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደና መጣህ መምህራችን❤❤❤

  • @queen.diamondbelay5037
    @queen.diamondbelay5037 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rozirozi8091
    @rozirozi8091 Před 2 lety +19

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ባንተ ትምህርት ትልቅ ለውጥ አለኝ ሁለት አመት ሁሉ እራሴን መንፈሳዊነትን እያለማመድኩ ነው ለመቁረብ ያለፈው አመት ፋሲካ ነበር ያሰብኩት ግን እስካሁን አልቆረብኩም ምንም ግን ምክንያት የለኝም ልብሱን ሁሉ ገዝተናል ግን ሁሌ ቀጠሮ ይሄ ሰኔ እንዳያልፈን መምህርዬ ፅልይልን እግዛብሄር ይርዳን

    • @helenwurissa9938
      @helenwurissa9938 Před 2 lety +2

      እህቴ እኔም እንዳንቺ ነው የገጠመኝ እግዚአብሄር ይርዳን የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን

    • @PapaG91293
      @PapaG91293 Před 2 lety

      Bertu

    • @user-uc5fr1mc2w
      @user-uc5fr1mc2w Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ይረዳችሁ

  • @frehiwotketema6760
    @frehiwotketema6760 Před 2 lety

    እኖት ነው በጣም ነው የምወደው መምህር ሄኖክ ኃይልን የአብርሃም የስራ ይሁንለት

  • @merontefera9005
    @merontefera9005 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥህ መ ምህር

  • @user-po5gs6pj4z
    @user-po5gs6pj4z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እኳን ብሰላም መጡ🙏🙏🙏

  • @ba7359
    @ba7359 Před 2 lety +1

    ቅል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር ይመስገን ትምህርቶችህ እዲሁም ገጠመኞችህ በጨዋታ አዋዝተህ የምታቀርበው ዘወትር ከአዕምሮ እንዳይጠፉ ያደርጋል እና እናመሰግናለን!!!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +6

    መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    የምንሰማውን በልቦናችን ይፃፍልን ሰምተን የምንቀየርበት ያድርግልን አሜን

    • @soliyanasoliyana4705
      @soliyanasoliyana4705 Před 2 lety

      ሰላም ነሽ ሐንዬ በማርያም ያለሁት ሊባኖስ ነዉ ዉዳሴ ማርያም የለኝም ምንም የፀሎት መፅፍ የለኝም እባክሽ ተባበሪኝ

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety

      @@soliyanasoliyana4705
      ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ሶሊ 👏ግሩፕ ላይ ጠይቂ ቬሩት አለ እያሉሽ ነበር ባለፈው ላይቭ ላይ ስትጠይቂ ። በግሩፕ ገጠመኝ ብለሽ ቴሌግራም ገብተሽ እዛ ጠይቂ ይተባበሩሻል ።

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን *_ተመሰገን ገታ ሆይ የአንተ ባርያዎች ሰለ አደረግሀኝ ተዋህዶ እምነታችን ለዘለዓለም ትኑር እመቤታችን ትጠብቅልን ውዱ መምህራችን_*

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Před 2 lety +5

    መምህራችን የዩኒቨርሲቲ ኑሮ በሰፈውና በጥናት የተመሰረተ ሁለ ገብ ትምህርት ብታቀርብልን

  • @fm6563
    @fm6563 Před 2 lety +1

    *ላባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን፫✝️*

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉትነው ምንጠብቅህ እኛ ፍሬዎችህ በደብ ማስተዋልና ሰሚጆሮ አከናዋኝ ህሊናይስጠን

    • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
      @nardiyemetmkuyoheneslij1221 Před 2 lety +1

      መምህሬ ምነው እመብርሀን እረድታኝ ባገኝህእማማክርህነበር ትልቅነገር።።።

  • @mrsxyz4914
    @mrsxyz4914 Před rokem

    ቃልሂወትያሰማልንመምህር

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ወይ ፈተና የሚል ትምህርት የምታመጣውማ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ኣምላክ ልጆቹ ወደ ቤተ እየሰበሰበ ነው ለሁሉም ለተመለሱ እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቸው መጨረሻቸው ያሳምርላቸው

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነትም ወይ ፈተና ከመሸ ብትመጣም መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው በርታልን ❤️❤️❤️

  • @hareghaile7802
    @hareghaile7802 Před rokem

    ❤❤❤❤ተባርክ መምህር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ

  • @babys7570
    @babys7570 Před rokem

    አጅግ ደስ ይላል በጣም ይህ ነው ትክክለኛው " መልካም ወጣት" ማለት በአውነት ሰዎችን በህይወት መቀየር አጅግ ደስ ብሎኛል ፍፃሜህን ያሳምርልህ ለኛም አንደዚሁ::

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እውነት ሚገርም ገጠመኝ ነው ወይ ፈተና
    ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    የተመነው መላክ ሚካኤል ከክፉው ታዳጊ
    ሚካኤል አባቴ እውድካለው እልልልልልልልልል♥♥♥
    የሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ታላቅነው♥♥♥

  • @selamleethiopia1926
    @selamleethiopia1926 Před 2 lety +1

    ወይ ፈተና ወለተ ማርያም ወለተ ኢየሱስ ወልዴ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 2 lety

    እግዝያብሄር ይመስገን ስለሁለም ነገር

  • @fekre374
    @fekre374 Před 2 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን

  • @user-nd1kj4vz4r
    @user-nd1kj4vz4r Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እዉነትም ወይ ፈተና እግዚያብሄር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል ድንቅ ገጠመኝ ነዉ

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +2

    የኛ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 2 lety

      ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ መማህርዬ እዉነት ነዉ በተማህርህ ቡዙ ስዉ እየተማረ ነዉ

  • @devan8265
    @devan8265 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሠላማህ ይብዛልን በእዉነት ወንድሞቻችን እንኳንም እግዚአብሔር መለሳችሁ

  • @Yaya-se9qn
    @Yaya-se9qn Před 2 lety

    Amen amen

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 Před 2 lety

    Elelelelelelele elelelelelelele zemare malekat yesamelan memirachin

  • @massiandola220
    @massiandola220 Před 2 lety +2

    መምህር እኳን ደና መጣህ👏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety +2

    እውነትም ወየ ፈተና የሚለው በጣም ተመችቶኝል መምህር ዛሬ አርፍደህ መጣህ እንኳን በሰላም መጣህ ሁላቹም ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃድቁ አብነ እስትንፋስ ክርስቶስ አደረሳቹ ሁላቹም በፀሎት አስብን መምህር አንተም በጣም አሞኝል ( እህተ ማርያም ነኝ)

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አምላክን ከመካድ እግዚአብሔር ይስውርን መጨረሻችሁ ደስስ ይላል እናመስገናለን መምህር

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před 2 lety

    መምህራችን ሕግዚሃብሄር ፀጋውን ያብዛልን ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እማ ፍቅር አትለይክ ጠባቂክ ቅዱስ ሚካሄል በክነፉ ክልል ያድርግልን በዚች ምድር ሙሉ ራስክን ሰተከን ራስህን መስዋት አድርገክ የምትከፍለውን ዋጋ እጥፍ ድርብ ኦኖ ከነመላ ቤተሰብክ ስላሴ ሰማያዊ ዋጋህን ይክፈሉክ የዘውትር ፀሎቴ ነው። አሳዳጊዎቹን እናትና አባት ሳላመሰግን አላልፍም በእውነት አስለቀሱኝ እንዲህም አይነት ሰው አለ ወንድሞች መጨረሻችሁን ያሳምርልን እንወዳችዋለን

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 Před 2 lety

    Kale hiwot yesamelan memirachin

  • @enat8652
    @enat8652 Před 2 lety

    ሰላም መምህር በርታ እማምላክ አትለይህ 💖💖💖💖💖💒💒💒

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 Před 2 lety

    Ameenameen 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @dagigecho23
    @dagigecho23 Před 2 lety

    በጸሎት አስቡኝ ሐይለ ገብርኤል ብላቹ

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety

    መምህራችን ቃላ ህይወት የሠማልን እውነትም ወይ ፈታና

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i Před 2 lety +1

    ዲያቆን መምህራችን ሄኖክ ሃይል ትዳርህ ይባረክ
    ደስታዬ ከቃል በላይነው

  • @maezatadesse3372
    @maezatadesse3372 Před 2 lety

    ሰላም ላንተ መመህር በጣም የምገርም ትምህርት ነዉ ኮኮብ ቆጠራ ያልክዉ ቀዪ ሰዉ አይሆነኝም ይል ነብር አንድ ልጅ ከዉለድን በሗላ ተለያየን

  • @user-cd2yt1jo9x
    @user-cd2yt1jo9x Před 2 lety

    እዉነት ለመናገር የህይወት ምንጭ መምህራችን ነህ እኔ ብዙ ነገር ተምሪለሁ በጣም ብዙ ነገር ተለዉጭለሁ በታንሽ ጊዜ አሁንም ብዙ ነገር ይቀረኛል ሁላችሁንም በፆለት አሰቡኝ መምህር በዉሰጥ ማዉርት እፈልጋለሁ ከተመቸህ መልክምነክን አከፍለኝ በጣም በጨንቀት ላይ ነኝ😭😭😭😭 በጣም ብዙ ነገር አሰልፋለሁ በሰዉም በፈጣሪም ዘንድ በጣም የሚገብድ ቃል የለኝም ምን እንደምል አላቅም😭😭😭😭😭😭

  • @asugualkeshi2082
    @asugualkeshi2082 Před 2 lety +2

    61ኛ ልዩ ገጠመኝ ደግሜ እየሰማሁ ነበር ስጨርስ #ወይ #ፈተና መጣልን
    እኔ ከአንድ ዓመት በፊት ጀምሬ ነው የምከታተልህና በጣም እየተማርን ነው
    ወለተፃድቃን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-rc8xt1ed6u
    @user-rc8xt1ed6u Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @honeyjames7268
    @honeyjames7268 Před 2 lety

    Amen 🙏amen 🙏amen

  • @almetometo5977
    @almetometo5977 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen waqayyoo 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏❤❤❤

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen Memirachin Kale Hiyoten Kale Barektin Yasemln Sela Hulum Neger Egzeabher Yemsegen Ameen

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 2 lety

    መምህራቺን እጂግ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před 2 lety

    የግዚያአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን መምህር ቃልህወት የሰማልን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የጓበኘ አምላኽ እኛንም ግራ የገባን ይጓብኘን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 2 lety

      ከአንተጋራ ነን መማህረዬ እባካችሁ አሰተማረየች አደመጡ ምታስትመሩት ኑሮ ወደልባችሁ ለመልሱ እኝን ያየ አመላክ እናትን የመልከት

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጡልን እንቁ መምህራችን