🌕 በዩጋ ስፖርት መልክ የሚያጠቁን ክፉ መናፍስቶች ሰውን ለማጥፋት መተት በደምና በፈርስ|| ትምህርትና ፈውስ በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 291

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před rokem +70

    የኔ አባት ፀጋውን ያብዛልዎት እኛም ከእስራታችን ለመፈታት ያብቃን

    • @hannatsegaye6536
      @hannatsegaye6536 Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን ያልተያዘ ማን አለ ፈጣሪ ከእስራታቺን ይፍታን 😢

    • @seki1508
      @seki1508 Před rokem +2

      Amen Amen Amen Yabkan

    • @betigebeyehu2171
      @betigebeyehu2171 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem +2

      አሜን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem +2

      አሜን እግዚአብሔር አምላክ እጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አገራችን ያርግልን እኛም ከስደት መልሶ በርእሶ ልነባርክ ያብቃን

  • @asterwoldemariam846
    @asterwoldemariam846 Před rokem +28

    አባቴ ዕድሜ ይስጥልን አይናችንን ነው የገለጡልን ስንት ዘመን ታሰርን፡፡ ጌታ ሆይ የኔን የቆሻሻዋን ባርያህን የመዳኔን ቀን አቅርብልኝ

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እባቴ እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ

    • @Enu-bl5or
      @Enu-bl5or Před rokem +1

      Amen amen amen

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před rokem +10

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ይብዛልን ፡

    • @merrymeery2731
      @merrymeery2731 Před rokem

      ፀጋዉን,ያብዛሎት,አባታችን
      አሜን,አሜን,አሜን

  • @user-zx2hg7vo2s
    @user-zx2hg7vo2s Před rokem +6

    እድሜዎትን ያርዝምልኝ እርሶን የሚቃወም ሰው ላይ የሰፈረ አጋንንት በመብርሐን ስም ብትንትናቸው ይውጣ
    አንድ ቀን ከጆ እደምሳለም አምናለሁ

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Před rokem +18

    የተዋህዶ እቁ የኔ አባት በምን ልግለፀዎት አመብርሀን እድሜዎን እደማቱሳላ ፅድቅዎትን እደላሊበላ ታድርግልዎት አባቴ

  • @yemanealtaseb8595
    @yemanealtaseb8595 Před rokem +13

    ሺ ዓመት ኑሩልኝ አባቴ

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 Před rokem +16

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አባ የብዙዎች አባት

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před rokem +3

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +30

    እግዚአብሔር ከዕርሶ ጋር ይሁን:: ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ አባት መምህር ግርማ::

  • @yonasmogos898
    @yonasmogos898 Před rokem +8

    Our father we are happy to see you long live I hope we will see you in Canada summertime

  • @HaftomAdane-lc6te
    @HaftomAdane-lc6te Před rokem +7

    አሁን ምን አለ እግዚአብሔር ይችን ቀን ለእኔ ቢያደርግታ❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ተበልተን አልቀናል ይማረን አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን ቸሩመድሀኒያለም

  • @harunbezabhe4571
    @harunbezabhe4571 Před rokem +7

    አባታችን በፁሎት አስቡኝ ኪዳነማርያም ነኝ ፡ በስደት ነው ያለሁት ።

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +10

    እንኳን ደህና መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před rokem +5

    አባታችን እድሜና ጸጋውን አብዝቶ ይስጣቸው የኢትዮጵያ እዝብ አሁን ካልተጠቀማችው መቼም

  • @hanatube9819
    @hanatube9819 Před rokem +3

    አባኮ❤❤❤

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před rokem +8

    አባታችን መላከመንክራት በረከቶ ይደርብን

  • @user-fd6jh8el2p
    @user-fd6jh8el2p Před 11 měsíci +1

    የኛ ውድ አባት የመዳን መንገዳችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛለዎት አባየ እኛም ስደተኞች በተሰጠዎትን ፀጋ ለመባረክ ለመፈወስ ያብቃን ቸሩ መድሀንያዓለም የተፈታቹ እህትወንድሞቼ የመጨረሻ ያርግላቹ ለናንተ የደረ ቅዱስ ለኛም ይድረስልን አሜን በፀሎትዎ አይርሱን

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +8

    አነቃቂዎች ግን ተመለሱ ወጣቱት እየማገዳችሁ ነዉ😢😢😢የኛ አባት ፀጋዉን ያብዛልሁ ኑሩልን❤❤❤❤

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 11 měsíci +1

    የኔውድ አባት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እርስዎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 💒🙏

  • @HelloHi-px4yo
    @HelloHi-px4yo Před rokem +1

    አባታችን እመቤታችን ፀጋወትን ታብዛሎት ኤኛንም በፀሎታቹ አሰቡን ወለተ ሰላሴ ብላቹ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-kg2yr4wd2y
    @user-kg2yr4wd2y Před 9 měsíci +1

    አባ እድሜያቸሁ ይቡዛላቹ ፀሎታቹ አይለን አሜን

  • @solomonkebede2751
    @solomonkebede2751 Před rokem +5

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +18

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱሰ አባታችን አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +7

    ወለተ ማርያም የዳዊት አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን ልቦናችንን ክፈትልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባቴ የርሶ አምላክ ይርዳን አሜን ፫

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem +1

    እግዚአብሔር፡ይስፂህ፡ፈጣሪ፡እንኳን፡እረዳቹሁ

  • @user-qn9jf4zr5h
    @user-qn9jf4zr5h Před 11 měsíci +1

    የብዞችን ነብሥ እየታደጉ ነው ጌታ ከርሦዎ ይሁን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem +9

    ያምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን ላባታችን ፀጋውን ያብዛልን የኔ አባት ኑሩልኝ ወጣት ካልነቃ በዚህ በዮጋ እግምና በእስፖርት መልክ መሪው የታባለው አገረላይ በትኗል ወየውልክ ያልነቃ ወጣት ትጠፋለክ ንቃና በፀሎት ትጋ ዛሬ በክምና በእስፖርት መልክ ለማሰልጠን እየተዘጋጀነው ይኤንን የእንድ ክፉ መንፈስ ዮጋ ብሎ ባጠቀላይ ሰጀመል ዋኖቸም መክምና ላይ አገልግሎት ምክር ሰጨ ነን የሚሉ ባለ ስልጣኑ ባለ አብቱ በለበስ ክፉ መንፈስን ተላብሰውን የሚደርጉትን አያውቁም ስለዚህ የስላሴ ልጅ ክርስቲያን ሁሉ ንቃ ብትታመም ወደአምላክ ቤት የዘላለም መዳኛ ቤቱ በፀሎቱ ትታከማለክ አኪምክ የፈጠረክ አምላክ ነው ጥሩ የፀጋ አባቶችን ልኮልናል ፈወስን በትጋት ማግኘት እንችላለን እህት ወንንድሜ ሁላ ንቁ ወደቤቱ ተመለሱ መዳን በሱቤት ብቻነው ክብሩ ይድረሰው አሜን አሜን አሜን

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před rokem +1

    በኢየሱስ ስም ባለ ዮጋዎቹ ተመልከቱ እግዚአብሔር ይገፃችሁ

  • @user-cl6ot5ey2d
    @user-cl6ot5ey2d Před 11 měsíci +1

    አባታችን እኛም ከታሰርንበት እንድንፈታ ያብቃን አሜን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን። ክቡሩ ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ብርሶ ትምህርት ብዙ ኣወቀን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኣባታችን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን💒🌻🌻🌻🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 10 měsíci +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    አቤቱ የሰው ክፋት ስንፍና አቤቱ በምረትህ ስለጎበኘኸን እናመሠግናለን በአባታችን አድረህ
    አባታችን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን እባካችሁ ኤንፀልይ ኤንፁም እንስገድ እናምልክ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před rokem +4

    በጣም ያሳዝናሉ የህፃናቶቹ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን እድሜና ፅጋ ይስጥልን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před rokem +3

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤🏅😀.

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem +19

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦቶት🙏❤❤❤👏

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Před rokem +3

    Abatachen enqun beselam metulen

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 11 měsíci +1

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን አባታችን ሺ ዓመት ኑርልን በረከቶ ያብዛልንበ አባ ጸሎት አስቡኝ

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před rokem +2

    ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን

  • @user-js1is5sd1o
    @user-js1is5sd1o Před rokem +1

    አባቴ እድሜ ፀጋውን ይስጠዎት

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ድንቅ ያደርጋል እና ዛሬ ተቀደሱ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem +2

    የኔአባት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Před rokem +3

    አባታችን በእዉነቱ እድሜናጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲💐💐💐🤲🤲✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🕯🕯🕯✝️✝️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +6

    አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +8

    ❤❤❤አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu Abbatachin tsagahun yabzalot

  • @sarasara14192
    @sarasara14192 Před rokem +1

    የኔ አባቴ ደጀዋ ለመምጣት ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před rokem +11

    ❤❤❤🎉❤🎉❤🎉 እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ይስማልን❤

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před rokem +3

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před rokem +2

    Amen Amen Amen
    💒🥰🤲
    Asirte Dengilli belachu beselotachun Asebeugn Abbaa 😭😭😭😭😭😭

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +4

    🎚ብርታቱን ይስጥዎት :: ይፍቱኝ😭ይባርኩኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem +3

    Abaye nurulin❤❤❤❤❤

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 Před rokem +9

    አባታችን እድሜና ጤናውን ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤ ለእናንተ ያደረሰው አምላክ ለእኛም ይድረስልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před rokem

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před rokem +6

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርሎት

  • @aebek1413
    @aebek1413 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜውን ይብዛሎት። እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከእርስዎ ጋር ይሁን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላካችን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ያድልልን እኛ ስንቱ ተጭንቆ በሰይጣን ታስሮ የሰይጣን ተባባሪ ይሆኑ የደብተራ ልጆች አጥማቂውች አባቶቻችን ላይ የመርዝ ምላሳችሁን ይረጫሉ ይደረምኝ እኛ ቤት ይሚጣለው አይነት መተት ነው እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አምሳሺ ለሰይጣን ወዳጆቼ ንስሐ ግቡ የሰውን ቤት አፍርሰህ አንተ ልትኖር ትሻልህ በምድርም በሰማይም መንግድህ ዝግ ነው በእውነቱ ክፉዎች ይጠፋሉ ይላል ቅዱስ ዳዊት

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před rokem +4

    አባታችን እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን ፀጋዉን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Před rokem +2

    አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @habesha9941
    @habesha9941 Před rokem +3

    አባታችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @user-zj2bf4iz9e
    @user-zj2bf4iz9e Před rokem +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @netsihailu4846
    @netsihailu4846 Před rokem +1

    የኔ ስስት አባት እድሜዎትን እንደማቱሣላ ያርዝምልን ለርሶ ያለኝን ፍቅርና ክብር አምለክ ነው ሚያውቀው

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před rokem +11

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ❤

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před rokem +3

    አሄው አንግዲህ ማየት ማመን ነው ለሚሉ ዮጋ የሚባል ነገር አባካችሁ ተፀየፉ አነቃቂ አየተባለ ስንቱ አለቀ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪልኝ 🙏🙏🙏

  • @BekiPubg1
    @BekiPubg1 Před rokem +5

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜውን ያብዛልን

  • @user-zp5xv1tu6e
    @user-zp5xv1tu6e Před 4 měsíci +1

    አባታችን እመቤቴ ትጠብቆት❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን 🙏🙏🙏 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አልቀናልኮ የምን የተረፈ ሰው አለ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rq1ck8rr5g
    @user-rq1ck8rr5g Před rokem +5

    በእውነት አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን❤

  • @anni8757
    @anni8757 Před rokem +1

    አባዬ የገልህሎት ዘመኖትን ያስረዝምል. ለሁሉም የደረስ አምላክ ለኔም ይደረስልን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před rokem +2

    አባየ የእኛ ቅዱስ አባት ዘላለም ኑሩልኝ በፀሎትዎ ያሰቡኝ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před rokem +4

    እግዚሰብሄር ይመስገን❤ አባታችን እድሜውን ያርዝምልን❤ፀጋወረን ያበረዛልዎት👍🥰

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před rokem +2

    ሰላም አባታችን ❤

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 Před rokem +7

    አባታችን እግዚአብሔር ጤና ይስጦት የእናትና ልጅ ጥበቃው አይለዮት!!!

  • @user-ex3vd7bi4v
    @user-ex3vd7bi4v Před rokem +3

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱሰ አባታችን አደረሰን አሜንንን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ አባታችን በረከትዎ ይደርብን መጨረሻችንን ያሳምርልን❤ የአብርሀሙ ስላሴ ይጎብኙን አሜን🌾💚💛❤️

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Před rokem +2

    እግዛብሄር ይእመስገን ላባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይእስጥልን

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Před 10 měsíci +1

    አሜን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem +2

    እግዚያብሄር ከሴጣን እስራት ይፍታን ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ቤተሰቦቼን ፈውስልኝ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před rokem +3

    አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን😢😢😢

  • @sarafekadu-rh2er
    @sarafekadu-rh2er Před rokem +2

    Elllllllllllllll🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍💒💒💒

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 Před rokem +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጦት ኑሩልን ለኛ ለደከምነው

  • @mhd1119
    @mhd1119 Před rokem +2

    Galata Rabbii
    Abbaa kenya Waaqayyo Siin Waajiin Jira

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +3

    Egzibher yimsegn abatachn berketewo yiderbin AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen #abetu yedawit lij hoy maren yikerm belen amen 🤲💚💛❤🤲🙏🙇‍♀️

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před rokem +1

    አባታችን 💚💛❤️💚💛❤️
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
    🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊

  • @ZenebuNigus-pp1ph
    @ZenebuNigus-pp1ph Před rokem

    ኣሜንኣሜንን✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️🙏❤️

  • @tronashuae49
    @tronashuae49 Před rokem +1

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @user-up8ow6il1x
    @user-up8ow6il1x Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tsedaydejene8628
    @tsedaydejene8628 Před rokem +4

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @sahayabray5699
    @sahayabray5699 Před rokem +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @djhabesha5118
    @djhabesha5118 Před rokem +2

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም❤❤❤

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d Před rokem +1

    አባታችን ሉአል አግዚአብሄር አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht Před rokem +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን