በማንበብ እንጎዳለን በማንበብ እንጠቀማለን የልክፍት መናፍስትን የሚጠሩብን የራምፓና ኦሾ መጽሐፍቶች እንዴት ትውልዱን እንደጎዱት አልተረዳንም |ፈውስና ትምህርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #memehirgirma#subescribe_now የራምፓና ኦሾ መጽሐፍቶች ትውልድን እምነት አልባና አእምሮ ቢስ ያደረጉና ልክፍቶች ናቸው

Komentáře • 205

  • @user-re8yt2qj3j
    @user-re8yt2qj3j Před rokem +39

    ወይ መታደል ስሙት የናታችንን ታምር ድንግልን የያዘ መቸም አይወርቅም ስሟ ስንቅ ነው የመቤቴ

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    ሁላችንም እኮ ተይዘናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን።

  • @-ly8jj
    @-ly8jj Před rokem +12

    ድንግልማሪያም ለኛያደረገችው ከሀያአመት በፊት እቤታችንለሊትእንደተኛን ፈንጅ ተጥሎብን ከስድስትቤተሰብ አንዳችን እንኳ አለተነካነም ድንግልማሪያምስሟንጠርተው ከተማጸኑ ድቅድቁጨለማ በብርሀ ይተካል ❤የብርሐን እናት አትለየን ❤

  • @asde301
    @asde301 Před rokem +34

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በረከትዎ ይደርብን የኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥወት🤲

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 Před rokem +1

      አሜን ፫

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የእርሶ ይስጥልኝ የስንቱ መኛን ናቸው

    • @helansila1956
      @helansila1956 Před rokem +1

      አሜን ❤❤❤

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 Před rokem +7

    እንኩዋን ደህና መጡ አባቴ ስላየሇችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በረከቱወ በኛላይ ይደርብን🙏🙏🙏ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድልልን ❤
    እባካችሁ በምን እደማገኛቸው አድራሻ ንገሩኝ በስደት አገር ሆኘ ተሳቃይቻለሁ 😢ልጄ የኦቲዝም በሽታ ተጠቂ ነው እናም በጣም ነው የተሰቃየሁት ልጁም ተሰቃየ የ 3 አመት ልጅ ነው ማውራትም ከስወ ጋር አይግባባም በፆሎታችሁ አግዙኝ ኢትዮ መምጣት እፈልጋለሁ አድራሻ ግን ማወቅ አልቻልኩም እርዱኝ ወላድ የሆናችሁ 🙏🙏🙏😥😥

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před rokem +1

      ቀሲስ ሆኖክ ተፈራአ አሉልሽ ካሁን በፊት ጉባኤየ እዳለየ ተናግረው ነበረየ ፕሮግራማቸውን ተከታአተይ ጉባኤየ ሲኖር ይናገራሉው ቀሲስ ሆኖክ ተፈራአ ግን ቅዳሜየናአ እሂድ ያገለግላሉው አዳራሻውንም ፕሮግራማቸው ላይ አለየ ገብተሽ እይው ቀሲስ ሆኖክ ተፈራአ ብለሽ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በደህና መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před rokem +18

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅ እግዚአብሔር😍😍😍

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ይፍቱን በርከተዎ ይደርብን❤❤❤❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem

      እልልልልልል አንተን ያየ አመላክ ሌሎችን የመልክት ቃላህዉትን ያሰማልን አባታችን በረከቱት የደረበን እመቤቶ መስገን የደረሰት ❤❤❤

  • @uae1023
    @uae1023 Před rokem +8

    የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልኝ የምወዶት እድሜና ጤናውን ያብዛሎት
    አባትዬ በፀሎት አስቡኝ ወገብና ኩላሊቴ አሞኛል

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 Před rokem +12

    አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡ
    አሜን,አሜን,አሜነ

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem +1

    ኡፉፉፉፉፉ የእመብርሃን ጠብቃ ለሱ እንዳ ደረሰች ለሁላችንም ለተዋህዶ ልጆች ትደረስልንንንን ከበር መሰገን ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před rokem +4

    ዳጊ እና ዳዊት ላይ ገንዘብ ከፍላችሁ የአጋንንት መጫወቻ ለመሆን ብዙሀኑ እየተነዳ ነው ደ/ር ወዳጄነህ መፃፉቹን ያስተዋውቃለረ ነገር ግን አታንብቡ ይላል አታድርግ ሲባል የሰው ልጅ እንደሚብስበት እንዴት ለዛ ሳይኮሎጂው አልሰራለትም ሀብታም ሆናለው ብለው የሚጃጃሉ የሚያጃጅሉ በዝተዋል ።
    አባታችን እድሜ ይስጦት!!!!

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před rokem +7

    እባታችን መምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን!

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +5

    እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእመብርሐን❤❤❤አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት❤❤❤

  • @user-ff5pw1fp7w
    @user-ff5pw1fp7w Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před rokem +11

    አባታች እድሜውን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥዋት ይፍቱን ይባርኩን

  • @user-vz1mn7ty7i
    @user-vz1mn7ty7i Před rokem +6

    አባ የሌቹም የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን፡እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @user-uw7kk9fs1t
    @user-uw7kk9fs1t Před rokem +4

    ሓበሻ ኣንሰማም እንጂ የኣባ ኣገልግሎት ሂወት ነው ። በረከታቹ ይደረብን ኣባቴ

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před rokem

      በጣም እድማቸውን እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před rokem +5

    ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን የሰማ እምላክ ለኛም ይስማን እሜን
    እባታችን በፀሎት እስቡኝ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ለኛም የመዳንን ቀን ያቅርብልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥወት ስደተኞችን በፀሎት ያስቡን ብዙ ፈተና አለ እግዚአብሔር ዛሬን አድርሶናል ለመፈወስም ያበቃናል አምናለሁ ስንት አልፏል በመዳህኒአለም ቸርነት

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem +5

    አባዬ እንኳን ደና መጡልን የአምላክ ስጦታችን የኛ አስተማሪ አይናችን እንድከፍ አምላካችንን አስተውለን እናይ ልባችን እዴት መክፈት እንዳለብ ለአምላካችን ከኛ አስፈላጊ እሱን የምናገኝበት አብልጠን መንበርከክ መፀለይ መጽዋት አስራት በረከት የሳህታት ፀሎት ይኤሁን ሳናቅ በድን የነበር ዛሬ ግን ያባታችንን ፀዲቁን የተክለ አይማኖት ምት ስጦታ የመዳን ምክንያት አድርጉ ሰጠን ዛሬ ይአንን ሁሉ ፀጋ የሰጣቸው አባት ምቀኛ ዳቢሎስ እስን ማሽመድመጃ መሳሪው ተገኘ ላስተዋለው እሱንም ዳን አምላክህን አግኝ ላለው ነው ላላለው ይኤ የዛር ውላጅ ክፉ ቡዳ አይነጥላ እይወታችንን ዘመናችንን እድላችንን ሲጫወት የኖረ ዛሬ ፀጋው ያልተፈቀደላቸው አባቶች መምህራን ተብዬዎች ያልገባች አባችንን እደሳቸው ፀጋ የታደሉት ላይ ተነስታችዋል ማስተዋል የጠፋባችው የአምላክ ድንቅ ስራ አይናችሁን የከለለባችው ማየት ማመን የተሳናችው ለምን የስላሴ ልጆች ዳኑ አይማኖታቸውን በደንብ አወቁ ላምላካችው ለምን ተበረከካችው ብላችው ክፉ የዛር ውላጅ የሚዲያ ተረክተኞች አድርጓችዋል ብቻ ማስተዋሉን ይስጣችው ንቁ አይናችውን ክፈቱ መርምርምሩ መዳንን አትቃወሙ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥል ውድ አባታችን

  • @Abrahamberhe-2016EOTC

    የእግዚአብሔር ኣምላክ ስም ይመስገን የኣባታችን መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ በረከት ይደርብን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +2

    ክብር ምስጋና ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወንድማችን እመአምላክ ለምስክር አበቃችህ አባታችን በርከትዎ ይደርብን

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem

    የኔ ልዩ አባት እመብርሃን በዘርፋፋ ቀማስዋ ከክፉ ሁሉ ነገር ትጠብቅልኝ ጠላቶትን ይጣልሎት የኔ አባት

  • @saracrma9054
    @saracrma9054 Před rokem +1

    ፈጣሪዬ ለደጂህ ያብቃን አይስደት በፆለታችሑ አስበብን ለሁላችንም በስደት ላለነው 😢 ለአባታችን እረጂም እድሜ ያድልልን አሜን❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @user-re8yt2qj3j
    @user-re8yt2qj3j Před rokem +4

    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +3

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በማንበብም ይገባል መንፈስ ወገን ተጠንቀቁ ምን እንደምታነቡ እግዚኦ አድነን

    • @tsionadefrash4824
      @tsionadefrash4824 Před rokem

      እባካችሁ የዚህን ልጅ አድራሻ የምታውቁ ተባበሩኝ

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @genetbeyeneajelo3150
    @genetbeyeneajelo3150 Před rokem

    መንክራ መምህር ግርማ ወንድሙ አነቃቂ የወንጌል ገበሬ ቅዱስ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የማቱሣላ ዕድሜ ይስጥልን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem

    ለናንተ የደረሰ የደረሰች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛንም ትድረስልን ላአባታችንም ትጠብቅልን በረከትዎን ታብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Před rokem +3

    ኡፉፉፉፉፉፉ በጣም ያሳዝናል እመብረሀን ሁላችንንም ትጠብቀን በእውነት

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ታሪክን የሚቀይር አምላክ አለን የናተን መጽሃፍ ይሄንን አኳን እያያቹ አትማሩም ትሳደባላቹ ትቃወማላቹ እስቲ ምን የተለየ ነገር አያቹ አንድምሳሌ አዉቃለሁ ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ ይባላል እስቲ ትምርህቱን አድምጡና ፍረዱ

  • @asnakewmamyue2210
    @asnakewmamyue2210 Před rokem +3

    አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን የኛ ልዩ አባት።እሄ """ራስን መሆን""" የሚለውን መፃሃፍ የፃፈችው ስዊዲናዊ ናት:, Lynda Field ትባላለች። ከሰላሳ ሚሊዮን በላይ ተሺጧል".

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +4

    ❤❤አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @mesi5527
    @mesi5527 Před rokem +3

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት የኔ አባት ወንድሜ እንኳን ለዝ አበቃህ😢

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před rokem

    ላንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před rokem

    ወይ ፈጣሪ እግዚያብሔር በነፃነት የሰጠን የአምልኮ ሕይወት ትተን ሌላ እስራት ውስጥ ገብተናል ጌታ ኾይ ከእስራታችን ፍታን

  • @HanaAdemasu-cl5yv
    @HanaAdemasu-cl5yv Před 3 měsíci

    አባታችን እርጅም እድሜን ጤና የስጦት በፀሎት የስቡኝ እህት ዩሀንስ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před rokem +2

    .በስላሴ.ስም.እንኳን.ከአዉሬዉ.ወተህ.ለመመስከር.በቃህ.ወድማችን.የአባታችን.የፈዉስና.የት.ት.አገልግሎት.ከዚህ.በላይ.ይጠቅማል.ግን.እዉነተኛዉ.ሚስጥር.ያልገባቸዉ.አጓጉል.ኦርቶዶክስ.ስም.ያጠፋሉ.እስቲ.በደብረ.ይደመጡና.እኛም.እንጠቀምባቸዉ.የፃድቃን.ሠማአት.የአማልክት.አምላክ.በድሜ.በፀጋ.አባታችንን.ያቆይልን.ይችቀን.ለኔም.ለሚመኛት.ሁሉ.ፈቃዱ.ይሁንልን::

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před rokem +3

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-mo4vq5hu4m
    @user-mo4vq5hu4m Před rokem

    ፈጣሪ ይመስገን እመቤት ፍቅሯ ልዬ ጥበቃዋም እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይግባው ፈጣሪ ወደ ልቦናችን ይመልስን እመቤቴን ያመነሁሉ ከመከራ ይድና ተመስገን ደስ ብሎኛል አባታችን የምታደርጉት ጉባየ ሁሉ ደስ ይላል ክብር ይስጥልን እድሜ ይስጥወት የማላውቀ የ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před rokem +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤🏅😀.

  • @alamal2812
    @alamal2812 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před rokem

    እልልል ተመስገን ደርብዩ ዘይድርቢ እግዚአብሔር ኣምላክ ኢና ሒዝና ዘለና ኣሕና ክርስትያን ✝️ ተመስገን እምየ እመ ብርሃን እመ ብዙሃን ክብርን ምስጋናን ንዓክን ንወድክን ይኩን ❤❤ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před rokem

    ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን አመቤታችን ጥበቃሽ ኣይረየን

  • @user-fz1re7wz6r
    @user-fz1re7wz6r Před rokem

    አቤት ያች ታምር ድግል ማሪያም ለሁላችንም ደረሽልን😢😢😢😢😢😢

  • @mesigerma2849
    @mesigerma2849 Před rokem +1

    ፈጣሪ ይህን እድለ ለማግኜት ያብቃን

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Před rokem +2

    አባታችን እድሜ ና ፀጋ ይስጦት

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +2

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለፅድቁ ለአባታችን ለአቡነ አረጋዊ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem

    እመብርሃንን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እስዋን የያዘ መቼም አያፍርም መቼም አይወድቅም መመረጥ መታደል ነው ከስወጋራ የተጠበቀ ሰው

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +1

    አባዬ ዘላለም ኑሩልን

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ፈጣሪ ያቆይልን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Před rokem +2

    አባ ይፍቱን በረከትዎ ይደርብን

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 Před rokem +3

    🙌🙌🙌🙏🙏

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 Před rokem +5

    ኣሳዘነኝ ልጁ😢😢 እግዚኣብሔር ለሞቱ ጓደኞችህ መንግስቱን ያውርሳቸው።

    • @tsionadefrash4824
      @tsionadefrash4824 Před rokem

      ግርማይ ወልደየሱስ እባክህ የዚህን ልጅ አድራሻ ካወከው ተባበረኝ. እባክህ!! M ነኝ ከውጪ.

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před rokem

    እረጂም እድሜ ይሰጥወት አባ ይኑርልን

  • @user-vz1mn7ty7i
    @user-vz1mn7ty7i Před rokem +1

    አባ በረከቶ ይደርብን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌸🌸🌻🙏🤲🤲

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před rokem

    ለነት የደረሰ እግዝአብሔር ለኝም ይደረሰ አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

  • @tifit589
    @tifit589 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +2

    Elelelelelelelelel yamilak enat maheder melkot dingil mariyam hoy kiberna misgana lach yene embete 💚💛❤🤲

  • @hanahana-de2vi
    @hanahana-de2vi Před rokem

    አባቴ ፅጌ ማርያም እያሉ በፀሎቶት አስቡኝ ፈተና ዉስጥ ነዉ ያለዉት

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Před rokem +2

    እእእእእእእልልልልልልል ስሞንጠርቶ ያፈረየለም 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +1

    አባታችን እድሜ ና ጤና ያድልልን በእርሶ ትምህርት ና በእመቤታችን ምልጃ እኔም ድኛለሁ አንድ ቀን መጥቼ የምመሰክርበት ቀን ፈጣሪ ያምጣልኝ

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ይብዛልን ፡

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Před rokem +2

    አሜን እኔስ መቼነው ምፈታው መድሀኒአለም ይድረስልን❤❤

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 Před rokem

    እካን ደህና መጡ አባታችን

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Před rokem

    አባ በረከቶ የእኔም ቤት ያፅዳ😢❤❤❤❤

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +2

    ድሮስ የኛ ኑሮእብደት አይደል

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለመላኩ ቅድስ አሩፋኤል በሰላም አደረሳችሁ አባታችን አድሜ ጤናዉን ይስጥልን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ አቤቱ አምላካችን አንተ ጠብቀን የኔ ልጆች ሜዲተት አስፖርት ነዉ ብለዉ ይሰሩ ነበር አግዚአብሔር የያዘ ሁሉን ያስተዉላል አየጮህኩ አንዲተዉ አድርጌያለሁ አግዚአብሔር ስለጠበቀኝ አንጂ ፈተናዉ ከባድ ነዉ ይህ ከሴጣን ጋር ለመገናኘኘት የመጀመሪያ ልምምድ ነዉ አሁን ይህንን አያደርጉም ብቻ በፀሎታችሁ ወለተ መድህን ብላችሁ አስቡኝ አደራ

  • @user-ie3to6si4l
    @user-ie3to6si4l Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ድንግል ማርያም 🌺🌺🌺🙏🙏🙏

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem +1

    አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @burtukanfayisa3891
    @burtukanfayisa3891 Před rokem +1

    Laegazaber yemsanu yelam bahunet🥺🥺🤲🤲🤲🤲🙏☝️egzaber hetabqe wadem ayzoke💗💗

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Před rokem

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @merhawittedros394
    @merhawittedros394 Před rokem

    Egzaebiher Edmen Tienan yebzahalkum Aba ❤❤❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před rokem

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እፁብ ድንቅ ስራ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @selluseleem1358
    @selluseleem1358 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመገን ላንተ የደረሰ ፈጣሪ እመቤታችን ማርያም ለኛም ትድረስልን በረከተዎ ይድረሰን አባታችን

  • @yohannes9565
    @yohannes9565 Před rokem +1

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @habesha9941
    @habesha9941 Před rokem

    እመቤቴ የተማፀነ ሁሉ ይድናል ።የአምላክ እናት እመብረሀን 🙏🙏🙏 ክብር ላንቺ ይገባል።

  • @merichannel743
    @merichannel743 Před rokem

    ወይ ፡ ጉድ !!!!
    አባታችንን ፡ ይጠብቅልን !!!

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před rokem

    ❤❤❤🎉🎉🎉አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን

  • @user-tm8tu1vy8k
    @user-tm8tu1vy8k Před rokem

    ሀይ መታደል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Před rokem

    አባታችን በእዉነቱ በእድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před rokem +1

    አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @monaseyd5020
    @monaseyd5020 Před rokem

    እግዚአብሔር ተአምር ስራህ ድቅነው የኔ ጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +1

    አባቴ❤ ይባርኩኝ በረከትሁት ይድርሰኝ❤

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው አባታችን እኮን ደና መጡልን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አተረፈህ

  • @TitisStyle
    @TitisStyle Před rokem +1

    Mein edamel alwokem egedhe yadam zeir bel nekay teley seged egzaberin feleg 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Před rokem +1

    ✝️✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏 firadii izaberii ye zalamii fiqariii✝️🤲🤲🤲😢😢 ye sahu lajii biloo ye asalifoo hiyootii ye saxa makes fidaii adaraa😢😢😢🙏🙏🙏

  • @ayelechitasfaye3787
    @ayelechitasfaye3787 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před rokem +1

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን

  • @barsabarsa3187
    @barsabarsa3187 Před rokem +1

    እግዚያቤር፣ይመስገን፣ስሁሉምነገር❤

  • @user-dp5ct8em8g
    @user-dp5ct8em8g Před rokem

    እፁብ ድንቅ ነዉ ላንተ የደረሰች እማምላክ ለሁላችን ይድረስልን

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Před rokem

    Egizihbere yemasegen elelelelelele elelelelelele elelelelelele enaten yeraa egnanm yiridana 🤲🤲🤲🤲👏👏👏🙏👏🙏🙏❤❤❤❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲