ጷግሜን ለምን እንጠመቃለን? ጷግሜን በመጠመቃችን ምን ጥቅም እናገኛለን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ጷግሜ 3 የምንጸልየው ጸሎት ሁሉ ወደ ሰማይ ያርጋል! ጷግሜን መጠመቅ መተት እና ድግምትን እንደሚሽር ያውቃሉ?

Komentáře • 502

  • @mishoduragujiigujiivoice4670

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች

    • @tsehayasfaw2330
      @tsehayasfaw2330 Před 3 lety +5

      እንኳን አደረሰን የተዋህዶ የእመብርሃን ልጆች አባታችን እንኳን አደረሶት

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 3 lety +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-st2vr1tw6h
      @user-st2vr1tw6h Před 3 lety +2

      አሜን❤🙏🙏

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 3 lety +1

      @@hanahosaye9480 ሀኒየ ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 3 lety +1

      @@tsehayasfaw2330 ወንዲሜ ሰብስክራይብ አርገኝ

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x Před 3 lety +21

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የዛሬ አመት አባታችን ሰያሰተምሮ ጳጉሜን ተጠምቃ ተፈውሻለው በቤት ወሃ ቀድቸ ደጅ በመሰደረ ነው ቅዱስ ሩፈኤል የፈውሰኝ እኔ ድኝለው ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን አሜን አሜን አሜን

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před 3 lety +12

    የእርሶን ትምህርት ሳዳምጥ ውስጤ ጉልበት ያገኛል, እበረታለሁ አጠነክራለው, ቃለህይወት ያሰማልኝኝኝኝ

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Před 3 lety +18

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።እኛንም በቃሉ የምንጠቀም ያድርገን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን.. እረድሜ.ጤናይስጥልን.እባታችን።

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 Před 3 lety +17

    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)አምላክ ሩፋኤል ሁላችንም ከሚድኑት ያድረገን አሜን,(3),

    • @kidisttube22
      @kidisttube22 Před 3 lety +1

      ደምሪኝ

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙምዐበጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +29

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አንኳን ደና መጡአሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልት

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙምዐበጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 3 lety +6

    እንኳን አደረሳችሁ መላ የኦርቶዶክስ ልጆች!! ሀገራችንን ፈጣሪ በቃልኪዳኑ ይጠብቅልን ጠላቶቻን ልብ ይስጥልን!!

  • @amakelechgebrehiwotashagre2204

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር ዘመኑ የተቀደሰ የተባረከ የደም ፍሰት ይብቃሕ ይበልልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-bj3cs1tt1o
    @user-bj3cs1tt1o Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች እንኳን በሰላም መጣችሁ
    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ አባታችን
    ቃለህይወት ያሰማልን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 3 lety

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @user-bj3cs1tt1o
      @user-bj3cs1tt1o Před 3 lety

      @@shewayetube-445 እሸ። ውዴ ችግር የለም በምችለው ነገር

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰመልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን 💒🎤🕊💚💚💛💛❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @abrahamaster3382
    @abrahamaster3382 Před 3 lety +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙምዐበጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @addess1663
    @addess1663 Před 3 lety +9

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    2013 ዓ.ም. ጷጉሜን የድህነትና የምህረት ወር ያድርግልን
    መልካም አዲስ ዓመት 2014 ዓ.ም ያድርግልን

  • @mikiyaszewdu483
    @mikiyaszewdu483 Před 3 lety +13

    በጣም አስፈላጊ video .... enamesegnalen 😢❣️❣️

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያዛልን
    አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል የሰማነውን በዝነልቦናችን ያሳድርብን የተግባር ሰው ያድልገን
    አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል የሀገራችን ሰላም ይመልስልን አሜን

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙምዐበጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

    • @selamawithailu6025
      @selamawithailu6025 Před 2 lety

      Amen

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 3 lety +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +3

    የሊቀ መለሀክ የቅዱስ ሩፋኤል ፀሎት ልመና በረከት ከእኛ ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን። ቃለኽይወት ያሰማልን አሜንአሜን አሜን

  • @user-wh1qe2fz7v
    @user-wh1qe2fz7v Před 3 lety +1

    አድሱ አመት ወደ ፈጣሪያችን ቀርበን ጠላታችንን ድያብሎስ ድል የምናረገዉ ይሁንል በድንግል ማርያም ምልዳ በአምላካችን ቸርነት ይሁን ይደረግልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @hiyematube5703
    @hiyematube5703 Před 3 lety +12

    አሜን ቃለ ህይወቴ ያሰማልን አባታችን በርከትዎ ይደርብን ቅዱስ ሩፍኤል ሀገራችን ሰላም ያርግልን እኛንም በያለንበት ጠብቀን

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙምዐበጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @user-bx6gy4zl8c
    @user-bx6gy4zl8c Před 3 lety +4

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባት ሄደ በጣም የነፍኛል

  • @shaikhaa5090
    @shaikhaa5090 Před 3 lety +1

    እንኳን አደረሳቹ ውድ ኢትዮጽያውያን 2014የሰላም ያርግልን ማነው የአገረ ሰላም የናፈቀው

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደርስን ለሁላችን ጳቁሜ የስላም የፍቅር የብልፅግና ሀገራችን ስላም ያደርግልን ቅድስ መላኩ ሩፍኤል በያለንበት ቦታ ጥበቃዋን ምልጃው አይለይንም ለሁላችን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před 3 lety +10

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን ቃል ህወሃት ያሰማልን አሜን🌻🌼🌼🌻🌼🌻💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊🕊🕊

    • @user-zl2xz1op2l
      @user-zl2xz1op2l Před 2 lety

      እኳን አብሮ አደረሠን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን ያገልግሎትሁን ዘመን ያብዛልን እድሜና ጤና ይጥልን

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙምዐበጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před 3 lety +5

    Memiher ewenet ene hatiyategnaw baygebagnim emebete dingil maryam dejua eskimeta chekuyalew rejim edme ketena gar emegnilotalew legna lewetatoch beteley fetari new erson yelakelin fetari yetemesegene yihun melkam addis amet lehulum ethiopiaweyan bemulu 🙏🙏🙏🙏amen

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሴጣን በተቆጣጠረው ሀገረ አሜሪካ ለምንገኝ ወገኖቻችሁ በጸሎታችሁ አስቡን። የቤዛይት አለም ድንግል ማርያም አማላጅነት በረከት አይለየን። የምዬ እትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት፣ ለንስሀ ሞት ለቅዱስ ቁርባን ፣ለበረከት ስራ ያብቃን። አሜን አሜን አሜን።

  • @tewahdohaymanote7330
    @tewahdohaymanote7330 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ።እመቤታችን ምስጋና ይድረሳት።እናመሠግናለን አባታችን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መልካም ዐዲስ አመት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ ።💚💛❤️

    • @tigist7268
      @tigist7268 Před 3 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @danfaya6416
    @danfaya6416 Před 3 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯እሜን አሜን አሜን:: አባታችን እድሜ ይስጦት ፅዑል እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛሎት በፀሎት እስቡኝ⛪️

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 Před 2 lety

    የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ሳይታወቀን አብሮን ከሚኖር እርኩስ መንፈስ በቅዱስ ሩፋኤል ጸሎትና ልመና ነቅሎ ይጣልልን
    አሜን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 3 lety +1

    ስላም መምህራችን እንኮን አብሮ አደረስን አዲሱን አመት የስላም ያድርግልን እኛንም የዛሬ አመት አድርሶን በሀገራችን ለመጠመቅ ያብቃን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Před 3 lety

    5ቱ ለቅዱስ ሩፋኤል የተሾመቤት ማዕረጋት
    ፈታህ ማህፀን
    ደወን የሚፈዉስ
    ሰዳድ ሰይጣን
    ብትን የምስጥ
    ብትን የምጠቢቅ
    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @selamawitgebretsadik8770

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏 እኛንም በፍቃዱ በህጉ ለመኖር ያብቃን

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር: አምላክ: አባታችንን: ይባርክልን: እድሜ: ፀጋውን: አብዝቶ: ይስጥልን::

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙምዐበጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤል በተሰጠው ቃል ኪዳን ጠላቶቻችንን ይደምስስልን አዲሱን አመት የሰላም የደስታ የብልፅግና ያድርግልን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 3 lety +1

    አዎ እናቴ እንደዚ ታደረጋለች የቅዱስ ሩፋኤል ጸበል ነው ንጹ እቃ ደቅኑ ትለን ነበር ልጅ ሆኜ እና በጠርሙስ እያስጨመረችን በቤታችን በፊትለፊትና በጓሮ ትሠቅለዋለች ጳቅሜ 3 ሁሌ እንዲህ ታስደርገናለች በጉጉት ነው ዝናቡን የምትጠብቀው የዛን እለት ትዝ ይለኛል ማርያምን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Před 3 lety

    አምላክ ሆይ ሁሉም ነገር አንተ ስትፈቅድ ነውና እስከዛሬ እንደዚህ ተነግሮን አለማደጋችን የሚያስቆጭ ነው፡፡ ቢሆንም በጀመረ ሳይሆን በፈጸመ ነውና እስከመጨረሻው በቤትህ አፅንጸተኸን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ይሁን!!!

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety

    አባቴ በጣም ነው የምወዶት በረከቶት ይደርብን ቃለህይወት ያሰማለን አባታችን በህልማ ሁለት መንፈስ ሸኝቶልኛል በጣም ደስ ያለኝ አባቴ ከስደት ተመልሸ እስከ ደጇ ድረስ መጥቼ ለመምስከር ያብቃኝ ኪዳነምህረት እናቴ ያደረገችልኝ ብዙ ነው

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @user-oh4gq9gx1q
    @user-oh4gq9gx1q Před 3 lety

    እንኳን ኣድረሳቹ የእመ ብራሃን ልጆቸ እባክዉ ኣባ ስልክዋን ፈልጌ ነብር ብጣም ብቤትሶባቻን ጨነቅት ራሳችን ልንስት ቅእብን ወለተ ኪዳን ብፆሎት ያስቡን ❤

  • @zzaa3693
    @zzaa3693 Před 3 lety

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በረከቶት ይድረሰን መላኩ ቅድስ እሩፋኤል በስደት ያለነውን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @rahelgirma4458
    @rahelgirma4458 Před 3 lety

    የእመቤታችን ስም ስትጠሯት ልቤ በሀሴት ትዘላለች አቤት መጣፈጡ ። የአገልግሎት ዘመንህንዎት ትባርክልሁ!!

  • @hiwothabte346
    @hiwothabte346 Před 3 lety

    አሜን እንኳን አደረሰን! ፀሎታችን የሚሰማበት ጥያቄዎቻችን ሁሉ የሚመለስበት ጊዜ እንዲሆንልን አምላከ ቅዱሳን መድሐኒአለም ይፍቀድልን የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤቱ በረከቱ ይደርብን!!!!

  • @user-oj5jx4cp2v
    @user-oj5jx4cp2v Před 2 lety

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ይሄን የሚመጣውን ዘመን የተባረከ ፣የተቀደሰ ፣ይሁንልን ።የፍቅር ፣የሰላም ፣የመተሳሰብ ፣የትህትና ፣የአንድነት ያድርግልን አሜን ፫

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j Před 3 lety

    አባ ይፍቱኛ ወለተ ሚካኤል እባላለው የምፈልገውን ምግብ ሥለመገበኛ እግዜአብሄረን የተመሠገነ ይሁት በእረሦ ላይ አድሮ ሥለመከሩኛና ሥላሥተማሩኛ በፀጋ ያቆዮት የእጦጦዋን ኪዳነ ምህረትን ጥላ ከለላ ትሁኖት

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 Před 3 lety

    እንኮአን አድርሰን ለቅዱሰ ሩፋኤል በዓል ከታሰርንብት የምንፍታበት የምንድንብት ጸበል ያርግልን ምልጃው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እርሶነና ወንድሙን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 Před 2 lety

    የተዋህዶ ቤተሰብ የአባታችን ተሌፎናቸው /// ስልካቸው የምታውቁት እባካቹህ በመብርሃን ስም ጻፋሉኝ እባካቹህ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety

    እስካለ ማርያም፣መሰረተ ኪዳን፣ሃብተ ሥላሴ፣ወልደ አማኑኤል፣ወልደ ማርያም፣ወልደ ጊዮርጊስ፣ ወ/ኪዳን፣ሃና ማርያም፣ፅጌ ማርያም፣ወለተ መድህን አባቴ በፀሎት ያስቡኝ

  • @ekram2822
    @ekram2822 Před 3 lety

    አሜን እንኳን አደርስቹህ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርከታቹህ ይደርብን ይሰማንውን በልብናችኔ ያሳደርብን ጸሎታችን ውደ እግዚአብሔር እንዲዳርስልን ጸሎታቹህ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Před 3 lety

    እንኳን አደረሰን ለወረሃ ጷቁሜ አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን

  • @habtamnshhabtamnsh1186

    አሜን አሜን አሜን አባዬ እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን በእውነት ለባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ተሥፋ መንግስት ሠማያት ያውርስልን አሜን

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 2 lety

    እንኳን አደረሳችው የተዋህዶ ልጆች የከርሞ ሠው ይበለን ሠላም ለኢትዮጵያ ፈጣሪያችን ይላክልን

  • @user-qv1yr9sn5m
    @user-qv1yr9sn5m Před 3 lety

    .እግዚአብሔር ይመስገን አሜን.
    አባታችን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መላው የክርስትና እምንት ተከታዮች እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን አሜን እማምላክ ለደጅዋ ታብቃን

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን አደረሰዎት አደረሰን ።እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆችን ጸሎት በርቱ እንበርታ እንጸልይ ስለ ሃገራችን። ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ለ ሃገራችን ና ለሕዝባችን ሰላሙ ያብዛልን ያውርድልን።
    አባታችን ጸሎት አስብን።

  • @retasisi5067
    @retasisi5067 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አባቶችን ያብዛልን በጸሎት አስቡኝ ስው አገር ነው ያለሁት ዉለትህ ማርያም ቃልሂውት ያሰማልን

  • @user-by2kl1ih5y
    @user-by2kl1ih5y Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ሰላሞን በክርስቶስ ይብዛ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሳማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት አሜን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን። ፀበል የሌለበት ሀገር ሆኜ በመተት እድሳት በዛር መናፍስት ህይወት ጨለማ ስቃይ ሆኖብኝ ከመተተኛ ጋር እየታገልኩ ለምኖር በዕውነት ወዳጄ ቅዱስ ሩፋኤል እንደብዕሲት ሣራ ይፈውስኝ ዘንድ ስለ እኔ መከራ ፀልዩልኝ በመንፈስ እጦጦ እመቤቴ ጋ እዳለሁ እደተፀበልኩ ይሆንልኛል።

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎት እኛንም የሰማነው በልቦናችን ፅላት ያሣድርብን

  • @kokialemseged6276
    @kokialemseged6276 Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርትዎን በመማር የክርስትና ህይወቴን እንድመረምር በፀሎት እንድበረታ ረድቶኛል እመቤቴ ፈቅዳ አገራችን ሠላም ሆኖ በሽታው ጠፍቶ ደግም ለደጇ ለመድረስ ታብቃኝ

  • @user-cf8fo8li4b
    @user-cf8fo8li4b Před 3 lety

    የስደተኞች 🌻🌻🌻 አባት🌻🌻 ቃለ ህይወት🌻🌻 ያስመዐልና 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +3

    ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን

  • @user-cw6ph4pq8f
    @user-cw6ph4pq8f Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 Před 3 lety

    ኣምየን ኣምየን ኣምየንካልሂወት ይሰማልን ለሁሉም ነገር አግዛብሀር ይክርይበለን ኩዱሳንንም ሁለየ ያማሉድን ኩዱስ የውሃንስ ኩዱስሩፋአል ለሁላስችሂን ይፈውስን ከሥስየ አንደምንወዳስችሁ አንደምናከብራስችሁ አግዛብሀር ይርዳስችሁበረከታስችሁ ና ሰላማስችሁን ይብዛ

  • @user-xs3xx8gb8p
    @user-xs3xx8gb8p Před 3 lety +1

    አሜን ቃለህወት ይሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን ዘመኑን የሰላም የደስታ ዘመን ያርግልን እንኻን አደረሳቹ እንኻን አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nc9sp7sw8l
    @user-nc9sp7sw8l Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ይብዛሎት አባታችን🙏🙏

  • @user-rt7il8ew5c
    @user-rt7il8ew5c Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የህይወትን ቃለ ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛሎት 🌹🌹

  • @hhgdhhhd4935
    @hhgdhhhd4935 Před 2 lety

    ኣባታችን እንኳን ኣደረሳቹሁ ኣደረሰን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባዬ በፆሎት ኣስቡኝ ወለተ ማሪያም እያሉ መንፈስ ኣስጨንቆኛል

  • @sambubu3493
    @sambubu3493 Před 3 lety

    ዛሬ አዲስ ነገር አወኩ እግዚአብሄር ይስጥልኝ። እጠቀምበታለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።

  • @destapark609
    @destapark609 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡን እህተማርያም እህተ ማርያም ተክለወልድ ተክለፀዲቅ ወለተኪዳን ወለተእየሱስ ፅጌ ማርያምተክለፀዲቅ ሀይለጊወርጊስ

  • @yemariam
    @yemariam Před 3 lety +2

    መምህራችን በፀሎትዎ ያስቡኝ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙምዐበጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

    • @yemariam
      @yemariam Před 2 lety

      @@bogizee 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 3 lety

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Před 3 lety +2

    አሜን አባታችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን እግዝአብሄር ያኑርልን በጸሎቶት ያስቡን ሃይለ ግዬርጊስ ብለው እግዝአብሄር ይስጥልን

  • @danieleyassu5346
    @danieleyassu5346 Před 3 lety

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በጾሎታቹ ሃሱብን

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ውድ መምህራችን ቃለ ሂወት እግዚአቤሔር አምላክ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-je2gn5cz1f
    @user-je2gn5cz1f Před 2 lety

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @melleseabera5966
    @melleseabera5966 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አባታችን እኔ ስደተኛ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ አባታችን

  • @user-ns9cg9uk4x
    @user-ns9cg9uk4x Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ ክብር እቦና ቃል ህይወት ያስመዐልና አምላክ ጸግኡ የብዝሐልኪ መ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @kwaitea3672
    @kwaitea3672 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነ ሰለም ክርስቶስ ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳቹ

  • @bayushmulgeta1017
    @bayushmulgeta1017 Před 3 lety

    አባት በፀሎት አሰብኝ ፅጌ ሐና ብለብ እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ የገለግሎት ዘመናችሁን ይባረክላቸሁ አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በርከት ይደረብን

  • @mesretmelaku7147
    @mesretmelaku7147 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን!!!

  • @oagf4377
    @oagf4377 Před 3 lety

    የቃሉ ባለበቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን መምህራችንም ቃለህወት ያሰማልንበድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @user-gs3yo9bz5i
    @user-gs3yo9bz5i Před 3 lety

    አሜን (3) እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @samerasamera2674
    @samerasamera2674 Před 3 lety

    ቃለህይወትያሰማልን አድሱንአመት የሰላምየጤና የብልፄግና ላገራችንሰላም አድነትፍቅርየመተሳሰብመልካምአድስአመትያርግልን የድግልማሪያምልጅ መድሀኒያለምእየሱስክርስቶስአድአርገን በዘርበሀይማኖትእዳንከፍፈልአተባርከን ለሁላችንምልቦናስጠንአሜንአሜንአሜንንንን

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰብ

  • @user-dy9vc2ow2h
    @user-dy9vc2ow2h Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን አለ ህይወት ያሰማልን ፀሎቶቶት አይለየን

  • @amiliamili804
    @amiliamili804 Před 3 lety

    አባታቺን ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ በአገልግሎት ያቆይልን እናቴ እመቤቴ ለደጂሺ አብቂን

  • @daamphone5179
    @daamphone5179 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አድርጋችሁ ውድ የተ ዋሕዶ ልጆች
    ለአባቴችን ቃል ህይወት ያስማሊን

  • @mertamerta.legamo3161
    @mertamerta.legamo3161 Před 2 lety

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጀች

  • @user-yc9wn5ds5x
    @user-yc9wn5ds5x Před 3 lety

    አባታችን አስቡኝ ፍቅርተ አማኑኤል

  • @wwbdema7796
    @wwbdema7796 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety

    እንኳን አደረሰን ቤተሰቦቼ አባታችን በጣም እናመሰግናለን ወለላይቱ እመቤት ፀጋ በፀጋ ታድርጎት የአገልግሎት ዘመኖ የተባረከ ይሁን በፀሎት አስቡኝ
    እህተ ማርያም ነኝ

  • @user-hj9pv5ck5l
    @user-hj9pv5ck5l Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ሠላም መጡ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሏት እናመሠግናለን