የምንዝር ጌጥ / አዛዝዔል ጋኔን፣ ዓይነ ጥላ እና የዝሙት አጋንንት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ኩል መኳል፣ ቅንድብ መቀኝደብ፣ ጸጉር መቀጠል፣ አርቴፍሻል ዳሌ ማንጠልጠል ወዘተ ከአዛዝዔል ጋኔን እንዴት ተማርን?

Komentáře • 217

  • @ኤልሻዳይነውጌታ

    በእውነት። ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን የሠራዊት ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg Před 2 lety +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ አባ አስቡን ✝️✝️💖💖💖💖

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ አጥሮ ከክፉ ነገር ሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ከነቤተሰብዎ ይጠብቅልን ለኛም የንስሀና የመመለሻ እድል ይስጠን የሰማነውን ከልባችን ይፃፍልን በእውነት ከዚህ ከተናገሩት ነገር ሁሉ በሒወቴ። ካንዲት ነገር በቀር እኔ እራሴን ለማሳመር ያላደረኩት ነገር የለም አቤቱ ልቤን ወዳንተ መልስልኝ ከሚያስጨንቀኝና የህዎቴን የድሌን የዘመኔን በከንቱ ማለፍ ተመልክተህ ካለሁበት የሀጢያት እስራት ሰለፃድቃን ሰለቅዱሳን ሰለ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሰለአዛኝቷ እናትህ ብለህ በምህረትህ ወደቤትህ መልሰኝ እራሴን እንድሆን አንተ እንደፈጠርከኝ ሰው እንድሆን እርዳኝ ካንተ በቀር ማን አለኝ ሰለሁሉም ነገር ምህረቱ ቸርነቱ የበዛልን ከነ ክፉ ስራችን የወደደን አምላክ እናንተንም እኛን ወደ ፈጣሪ ለመመለስ በቻላችሁት ሁሉ ጊዜአችሁን ሰውታችሁ ለኛ ለነፍሳችን ሰማያዊ ምግብን እንድትመግቡን ለሰጠን ቸሩ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር በፀሎትዎ ያስቡኝ እንደኔ በህወት ዘመኔ የተፈተነ የመኖር ትርጉም የጠፋበት በከንቱ የደከመና በሀዘንና በትካዜ ዘመኑን የኖረ በሀጢያት የታሰረ ሰው የለምና ሰለ እግዚአብሔር በለው በፀሎትዎ ያስቡኝ ሰሜን ወለተ ኪዳን እባላለሁ የምኖረው ዱባይ ነው ዘመኔን ሙሉ የለደስታ ያለ እረካታ ያሳለፍኩት በስደት ነው እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ከዚህ እስራት ኤየእንዲፈታኝ እማፀነዋለሁ የአባቶቼ አምላክ ይርዳኝ

  • @paradisebright6072
    @paradisebright6072 Před 2 lety +2

    ኣባታችን... ኣቤት የትምህርት ጸጋ! ጆሮዬ ብቻ ሳይሆን ኣይኔም ፈጦ ነበር ያማዳምጠው። ሃሜት ኣላማም ብዬ ብዙ ጊዜ ቃል እገባና ሰው ጋር ላለማውራት እርቅና ከዛ ተመልሼ ኣማለሁ። ብዙ ጊዜ ንስሃ እገባለሁ። የሃሜት ኣጋንንት እንዳለ ኣሁን ከእርሶ ትምህርት ተረዳሁ። ከአሁን በሁዋላ እቀጠቅጠዋለሁ። አባታችን ስላነቁን ድንግል ማርያም የወርቅ ልብስ ታልብሶት።

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +1

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen abatachn masetewalun yadeln yewunet 😭😭😭

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን ❤❤❤💞

  • @hananabebe7108
    @hananabebe7108 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እባካችሁ በፀሎታችሁ እስቡኝ 🙏

  • @gezeytabor6518
    @gezeytabor6518 Před 2 lety

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ተገቢ ትምህርት ነው ሰምቶ መለወጥ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርቱ አባታችን፡

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 2 lety

    ቃለህይወት ያስማልን ሁሉም እውነት ነው ።የሚስተምሩን የወንጌል ቃል በምግባር እንድኖርበት እግዚአብሔር ይርዳን !!!

  • @marbiryemaryamenatye1967
    @marbiryemaryamenatye1967 Před 2 lety +7

    አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃልህይወት ያሰማልን እንደእናንተ እንዲህ የሚመክሩንን የሚያስተምሩንን እባቶች አብዝቶ ይስጠን

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před 2 lety +1

    አባቴ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! አባቴ እርኩሳን መናፍስት በከፍተኛ ሁኔታ ዘርፈ ብዙ በሆነ መንገድ በግልፅ ይዋጉኛል። እኔም ደካማ በመሆኔ በአንድ ወቅት የጀመርኩትን ስግደት፣ ፆም፣ ፀሎት ጠቅላላ በመንፈሳዊ ህይወት ለመትጋት እራሴን ለማጠናከር የመኮርኩትን ጊዜያት አቋርጬ ጠላቶቼ ስውራን መናፍስት ልክ ትጥቁን ፈቶ እንደተማረከ ወታደር ምርኮኛ አደርገውኛል።አባቴ እርሶ ጋር ንስሃ ገብቼ፣ በእንጦጦ ማርያም ፀበል በእርሶ እጅ ስጠመቅ ከርሜ ነበር ያውቁኛል ግን የበፊቱ ቦታ ላይ ዳግም መልሼ እራሴን ጣልኩ። አሁን ከበፊቱ የባሰ ህይወቴ ተመሰቃቅሎና በምጠላው እጅግ የረከሰ ሀጥያት ወድቄ ከተስፋ መቁረጥ ጋር እየታገልኩ ነው። ጌታ አላዛርን ሲምረው "የባሰ እንዳያገኝሽ ደግመህ አትበድል" ብሎት ነበር። እኔም ይሄንን ነው ያደረኩት ከአምላክ መንገድ ኮብልዬ በረከስ ሀጥያት ዳግም ወደቅሁ። ለመውጣትና ድጋሚ በመንፈሳዊ ትጥቅ ጠላቶቼን ለመዋጋት የተራራ ያህል መግፋት ሆኖ ውስጤን እንዲሰማኝ አደረጉኝ። እግዚአብሔር አምላክ ከወደኩበት የሀጥያትና የአጋንንት እስራት ይምረኝና ይፈታኝ ዘንድ እንዲሁም ያበረታኝ ዘንድ ፀሎቶት ለኔ ይትረፍ እርሶንም በእድሜ፣ በፀጋ ያኑርልን አሜን!

    • @nadasakr8254
      @nadasakr8254 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ አይዞሽ ራስሽን አበርች እግዚያብሔር ቀስ ብሎ ይፈርዳል ትመለሻለሽ ለአጋንት ቦታ አትስጪው ጠዋትና ማታ ስገጅ

  • @user-et4qf6dt1j
    @user-et4qf6dt1j Před 2 lety +11

    እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን አባታችን

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 Před 2 lety

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን በፀሎቶት አስቡኝ እህተ ገብርኤል እኔ ስደተኛ ልጇዎትን🙏🙏🙏

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን አብዝቶ የድንግል ማርያም ልጅ ያድልልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @seblegetachew7908
    @seblegetachew7908 Před 2 lety +12

    ቃል ህይውት ያሰማልን አባታችን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡት ፅጋውን ታብዛሉት አመቤቴ ::

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሎት አባታችን

  • @memetameru5664
    @memetameru5664 Před rokem

    ቀለህይወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 2 lety +9

    ✝️ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው👌 ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በስጋም ይጠብቅልን :: አባቴ ! በፀሎትዎ አግዙኝ ✝️ ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ✝️አሜን🤲

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ

    እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባታችን በጸሎት አስቡን

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 Před 2 lety

    ቃለህውት ቃለብርክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችው

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mariammariam-bc3vd
    @mariammariam-bc3vd Před 2 lety

    Amen amen amen qalehiwet yesmaeln abatachin edmena xenan ysxot egiziabher

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ሊቀመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት ፀጋውን ያብዛሎ

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +4

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሰራተ ማርያም እባላለሁ ፀልዩልኝ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 2 lety +4

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን 😭🙌

  • @user-sg2qv8wl2i
    @user-sg2qv8wl2i Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @selamzenebe8669
    @selamzenebe8669 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 Před 2 lety

    አባቶይ አንተ ይቅር በለን ለንሰሐ አብቃኝ😭😭😭

  • @weyni2552
    @weyni2552 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባ በፀሎት አሰቡኝ አባ😥😥😥😥😥አሁንስ የሂወት ውጣ ውረድ መውጣት ሰለቸኝ ከልጅነት እስከ እውቀት በመከራ የተሞላ ነው😥😥😥😥😥

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 Před 2 lety

    Amen Amen Amen sagalee jiirenyaa isanii haa dhagesisuu barsiisa kenyaa🙏

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 Před 2 lety +2

    አባታችን መምህራችን ሰላሰተማሩን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን በፀሎቶ አስብኝ በልጆቸ ተጨንቄ አሰካለማርያም የልጆቸወለተምህረት ወለተኢየሱሱ ወልደገብርኤል ሀይለ ሚካኤል ብላቹአስቡኝ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mebratbanki5836
    @mebratbanki5836 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @derasederase4627
    @derasederase4627 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመንዎትን ታርዝምልን

  • @genniweletesenbet9001
    @genniweletesenbet9001 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen kaliyotin yasemalin memirachin iwunet egzihaber ye agelgilotachun yibarkin 😭😭😭 egzihaber mastewal yisten

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት ተክክል ነው ክፉ መንፈስ የሰው ልጅ እየተጫወተ ነው

  • @jonelulay4762
    @jonelulay4762 Před 2 lety +1

    እረ በ playlist adrguln ይህን ክፍል ለማግኝት መከራየን ነው ያየሁት ሁሉም ትምህርት በስነስርኣት እንድንከታተለው እባካችሁን እርዱን upload ብቻ በቂ ኣይደለም ትምህርቶቹ በየርእሳቸው be playlist askemtulun 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @alemabv2643
    @alemabv2643 Před 2 lety

    Amen amen amen qale hiwoten yasemalen memehrachen tsega berketen yadelelen erjem edeme ketena ga abezeto yesetilen yaqoyelen

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን ትምህርቱ በጠቅላላ እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን በገዛ ፈቃደችን ከምናስገባቸው እርኩሳን መናፍስት ፈጣሪ ይጠብቀን አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @serkabelay596
    @serkabelay596 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @abebaabeba4898
    @abebaabeba4898 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሰቡኝ

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x Před 2 lety +2

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠበቃል እግዚአብሔር ማሰተዋልን የድለን ምህረትን ይለክልን

  • @user-fs7go3fz4n
    @user-fs7go3fz4n Před 2 lety +2

    ፀጋወን የብዛልን አባታችን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanayedingellijtube8842

    Kalehiyot yasemalin abatachen egziyabiher rejim idme Ina Tena yistot yeagelgelot zemenachun yibarkilachu 👏 👏

  • @amanuelesheleme5092
    @amanuelesheleme5092 Před 2 lety +16

    እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @mshheer3494
      @mshheer3494 Před 2 lety

      ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @kustkwt9171
    @kustkwt9171 Před 2 lety

    አባታችን እድማና ጢና ይስጥልን እውንትንው አባታችን

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 2 lety

    Kale hiwot yasmalen Abatech Egezabehar edeme ne tena yesteln Ameen Ameen Ameen

  • @tarikneshtegenie8493
    @tarikneshtegenie8493 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel Před 2 lety +1

    Abatochan kale hyeweten yasmalen Egezyabher yetemesegen ukon

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety +1

    Kelehewat yasamalean amen amen amen

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 2 lety +3

    አሜንአሜንአሜን ቃለሀይውት ያሰማልን ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላምእግዚአብሔረ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @jonelulay4762
    @jonelulay4762 Před 2 lety +1

    እረ በ playlist adrguln ይህን ክፍል ለማግኝት መከራየን ነው ያየሁት ሁሉም ትምህርት በስነስርኣት እንድንከታተለው እባካችሁን እርዱን upload ብቻ በቂ ኣይደለም ትምህርቶቹ በየርእሳቸው be playlist askemtulun 🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅❤️❤️❤️❤️

  • @sarasaas779
    @sarasaas779 Před 2 lety

    amen!kalu hiwot yasemalin abetachin

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety +1

    Kalehewat yasamalen amen amen amen

  • @emuzeethiopia1208
    @emuzeethiopia1208 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በፆለትአስ ቡኝ ወለተሠማ ካረብ ሀገር ደጋግሜ ደውየለዎት ነበር

  • @user-qe6ub1wt4i
    @user-qe6ub1wt4i Před 2 lety +1

    እግዚኣብሄር ዕድመ ንንስሓ ይሃበና ስለ ወላዲቱ ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳኑ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin

  • @user-qo9ie9pg3f
    @user-qo9ie9pg3f Před 2 lety

    እድሜ ጤና ይስጥልን አባ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትክክል

  • @user-cf8fo8li4b
    @user-cf8fo8li4b Před 2 lety

    ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety

    አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው አሜንንንንንንን

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 Před 2 lety

    እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Amal-sr5kc
    @Amal-sr5kc Před 2 lety

    እመቤታችን በእርሰው ኣፍ ሰትጠራ የበለጠ ደሰታ ሰላም ሃሴት ይሰማኛል የኔ ማር ኣፍ ኣባት ንሩልን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Před 2 lety

    የሚሰማ ጆሮ ይስጠን አባታችን የአይን ጸጉር የእጅ ጥፍር በውነት ልክ የሰይጣን ሴራ በጸጉር ጸጉር የሶው ኖው ጾግሩ ሕመም የርስዋ ኖው በራስህ ቁጭ የሚሎው ስለዚ አባታችን እንስማቾው

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን ሰምተን በተግባር ይምንተረጉመው ያድርገን

  • @user-yd6yq3ri4j
    @user-yd6yq3ri4j Před 4 měsíci

    በጣምኮነው የማከብሮት ማርያምን ብዙ ተምሬለው ከርሶ ዛሬ ቆሜለው

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእርሶላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁልን አባታችን ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በትክክክል እውነት ነው ይሰውረን ከዚህ አይነቱ ።

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 Před 2 lety

    መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት እራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረጉኝ

  • @aberashyeetewahidolijineny976

    Ameen Ameen Ameen

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 Před 2 lety

    Amen kalhywt ysmln

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před 2 lety

    አባታችን ቃለ ሕዎት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የ ወለላይቱ አመቤቴ ድንግል ማርያም ደጇ መጥቼ አርሶንም አግኚቼ ሰላምን አስካገኝ ቸኩያለሁ አወነት ትምህርቶ የሰማ የትም የማያገኘውን የነፍሳቺንን ምግብ ነው የመገቡንና በጣም አናመሰግናለን 🙏

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Před 2 lety

    Amne amneAmne

  • @wudituayene1310
    @wudituayene1310 Před 2 lety

    ye hiwotin kal yasmaln...amen betsiloto yasbugni wolte tsadik ..........bikunua

  • @yeshitesfaye9180
    @yeshitesfaye9180 Před 2 lety

    Hiwet yesetugne abatea egzabher yetebkln ❤️

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 lety +1

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @amlaml5371
    @amlaml5371 Před 2 lety +2

    እኔ የመገበ ሱሱ አለኝ በፆሎተ አሰብን ወልተ ሩፋኤል በለው አባታችን

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +1

    በእውነቱ ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯➕➕🕯🕯

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን አባታችን
    እግዝአብረ ረጀም እደም ይሰጠልን

  • @addisheruy4333
    @addisheruy4333 Před 2 lety

    በእውነቱ ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttigist9816
    @tigisttigist9816 Před 2 lety +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እሜን

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety

    አባታችን ሰላም ለናንተ ይሁን በእውነት ጌጥ ማድረግ መቀባባት አጋንንትን ይሰበስባሉ ከክፉ መንገድ ስለመለሳች እናንተንም እግዚአብሄር ያስተምርልን ይፍቱን ይባርኩኝ አባታችን

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህረ
    እግዚአብሔር ለሁላችንም ዓይን ልቦናችንን ይክፈትልን ሳናውቅ ብዙ ጠፍተናልና

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 Před 2 lety

    አሜንአሜንመምህራችን፣በእድሜበፀጋያቆይልንእቁአባታችንበፀሎትአስቡኝ፣ወለተሠበት

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ሰላሞት ይብዛልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እውነት ነው አባታችን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ይብዛልት

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጡልን አባታች ቃለ ህይወት ያአሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን በፆለት ያአሰቡኝ ወለተ ማሪያም

  • @Anbesa09
    @Anbesa09 Před 10 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️✝️✝️✝️✝️

  • @user-do8fb6ft9g
    @user-do8fb6ft9g Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣አረጀሜና፣ጤናደሰጥልን፣🙏🙏🙏

  • @funjafanto3112
    @funjafanto3112 Před 2 lety +1

    አባ ፀጋዉን ያብዛልንንን

  • @jonelulay4762
    @jonelulay4762 Před 2 lety +1

    እረ በ playlist adrguln ይህን ክፍል ለማግኝት መከራየን ነው ያየሁት ሁሉም ትምህርት በስነስርኣት እንድንከታተለው እባካችሁን እርዱን upload ብቻ በቂ ኣይደለም ትምህርቶቹ በየርእሳቸው be playlist askemtulun 🙏🙏🙏🙏

  • @house8969
    @house8969 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባ ግሩም አገላለፅ ለኛም ማሰተዋሉን ያድለን
    ወለተሰላሲነኝ በፀሎት ያሰቡኝ አባ

  • @user-ws8ll7zs7y
    @user-ws8ll7zs7y Před 2 lety +1

    አሜን!!! አባታችን ቃለሒ"ይወትን"ያሠማልን"