ዓይነ ጥላ ሌሎችን ክፉ መናፍስት ሰብሳቢ ነው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ዓይነ ጥላ ከሌሎች ክፉ መናፍስት ጋር በመተባበር የሚያደርስብን ጥቃት! ክፍል ሠላሳ አንድ!

Komentáře • 226

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ከዚህ ክፉመፈሰ ይሰውርን ቸሩ አምላካችን አሜን፫

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 Před měsícem +1

    Amen amen amen

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y Před 3 měsíci

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን እናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን🙏🙏

  • @dawitpetros8718
    @dawitpetros8718 Před 3 lety

    Amennn amennnnn amennnnn amennnnn amennnnn amennnnn amennnnn amennnnn amennnnn

  • @sanuwondu2486
    @sanuwondu2486 Před 2 lety +4

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከኔና ከቤተሰቦቼ ላይ ይህን እርኩስ መንፈስ ንቀይልኝ!!!

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety

    ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q Před 3 lety +1

    በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጠና ያቆይልን አረረ የሀ መንፈሰ ተሰቃየን ኮ ጠላታችን እንድናዉቅ ሰለአደረገን በእርሶ አድሮ ያምያሰተምረን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ 👏💕
    አባቴ ባሌቤት ለእርሶ ያለዉ ፍቅር ልዩ ነዉ ትምህርት ሁሉ ያዳምጣል ግን መሰማት እንጅ መተግበር አለወድም የሀንን አባት ካገኘሀቸዉ እድናለዉ ነዉ ምለዉ ቡዙ ግዜ የእርሶ ሰልክ ይፈልግ ነበር ግን አላገኘም እንም የሰማሀዉ በተግባር ሞክረዉ ና መልሰ እዛዉ ታገኘዋለሀ እለዉ ነበር ግን አልቻለም እንየ ቡዙ ባይሆን ትንሸ መንፈሳዊ ነገራት አደርጋለዉ ና አብረን እንማር ሰለዉ ፍቃደኛ አለሆነም አብዛኛዉ ሀገራዉ ና ቦለትካ ያበዛል እነየ ደሞ ተቃራን ነኝ እናም አንሰማም መጨረሻ ለይ አብረን ሞኖር አንችልም አለኝ በእዉነት በህልሜ ከእርሶ ጋ ስነጋገር አይቻለዉ እናም ተሰፋ አለኝ እንደመለሰ ወለደ አብራሃም እያሉ በጸሎት ያሰቡት አባቴ ቡዙ ነገረ ነበረኝ በጹሑፉ አያልቀም ና ሰልክ ፈልገ ነበር 👏🌺

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 3 lety +14

    የእርሶዎ እና መምህር ወንድሙ መምህር ግርማ እግዚአብሔር ሰቶናል ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 Před 2 lety

    ይፍቱኝ ክቡር አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
    አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ

  • @user-ms5yj7kl2h
    @user-ms5yj7kl2h Před 2 lety

    *ኦ አምላክ ብቅዱስ ቃልካ እንአምን አድሕነና🤲🏻*
    *አሜን አሜን አሜን ስለቃላቱ ናይ ቃሉ ባዓል ቤት አምላክና ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻*

  • @derasederase4627
    @derasederase4627 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እረጂም እድሜና ጤና ድንግል ማርያም ትስጥልን

  • @haleka1
    @haleka1 Před 3 lety

    ውድ አባታችን በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ ረጅም እድሜ ይስጥልን። በእውነት የጠላትን ሚስጥርና ደባ ማወቅ የመሰሉት መፍትሔ የለም። በመኖርና ኣለመኖር ብቻ ሳይሆን በጠቅላላ መዋእላችን (የስጋና የነብስ) መንገድ የምናስተካክልበት፡ የምንነቃበትና የምንፈወስበት (የምንድንበት) ትምህርት ስለሚስጡን ልዑል እግዚአብሄር ያክብርልን።

  • @kidisalsa5615
    @kidisalsa5615 Před 2 lety

    አባቴ ትምርታችሁ በጣም ለውጦኛል እመብርሀን ለደጇ ታብቃኝ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን

  • @marbiryemaryamenatye1967
    @marbiryemaryamenatye1967 Před 3 lety +6

    ከማር ከወተት የጣፈጥ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን አይ የእኛ አምላክ መድሀኒአለም ቸርንቱ የበዛ ነው እንዲህ ነፍስና ስጋ ን የሚያለመልም ትምህርት የሚያሰተምሩንን አባቶች ለእኛ አመፀኛ ትውልድ ሰጠን ይክበር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 3 lety +5

    እውነት ነው ዓይነጥላው መተተኞችን ሁሉ አስተባብሮ ነው የሚጠራ ሁሉም ያሉትን ዓስራሩን በህይወቴ ዓይቻለሁ። ቃለህይወት ያስማልን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በእውነት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞💞❤❤

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676

    Amen amen amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l Před 3 lety +9

    የእኛ እንቁ አባት ቃለሂወትን ያሰማልን

    • @atsedetadesse689
      @atsedetadesse689 Před 2 lety

      ebakachu yet new yemiageleglut negerugn k gondar negn

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አብታችን በእውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-gj1fp1jz8j
    @user-gj1fp1jz8j Před 2 lety

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን የሰማነውን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @hiapps8180
    @hiapps8180 Před 3 lety

    ኣባ እድሜና ጤና ይስጥልን ከርስዎ ብንርቅ ከርስዎ እንዳለው ይሰማኛል በመስቀልዎ የምባረክበትግዜ ይናፍቀኛል ያቆይልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen Abatachen

  • @tigisttigist9816
    @tigisttigist9816 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @marbiryemaryamenatye1967
    @marbiryemaryamenatye1967 Před 3 lety +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንድ እናንተ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 3 lety +19

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን ወላዲተ አምላክ የእንጦጦዋ ማርያም እኛንም በስደት ያለነው ልጆችሽን በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቂን

  • @asmraa8521
    @asmraa8521 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +2

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ወለላይቱ እመቤት ፀጋ በፀጋ ታድርጎት የአገልግሎት ዘመኖ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው አሜንንንንን

  • @user-kx8ey8oi3j
    @user-kx8ey8oi3j Před 2 lety

    እድሜውን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት አባታችን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 3 lety

    እንኳን አደረሶት አባታችን እናመሠግናለን እውነት ነው ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @sharondaniel4548
    @sharondaniel4548 Před 2 lety

    አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @አድናወለተማርያም

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት በጣም ፣"ያሳዝናል አባ ሁላችንም ጠፍተናል እግዚአብሔር ይማረን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትዎ አይርሱን አሜን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @melleseabera5966
    @melleseabera5966 Před 3 lety

    ተአምር ነው እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ያብቃኝ አባቴ መቼም ሀገሬ ገብቼ እስካዮት ቸኩያለሁ አረ የኔስ ይገርማል እመቤቴ ትርዳኝ በፀሎት አስብኝ አባቴ

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g Před 3 lety +4

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃልህወት ያሰማልን አግልግሎት ዘመን ያስራዝምልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +4

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን ይስጥልን እሄ ሁሉ ዬኔ ሕይወት ነው አባታችን አቤት

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x Před 2 lety +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጸጋ ይጠበቃል እግዚአብሔር አምላክ አኝንም በጸሎት አይረሰን ወለተ ገብርኤል

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን

  • @hana967
    @hana967 Před 3 lety +3

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✝️

  • @user-to9ft8is6t
    @user-to9ft8is6t Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maryamenate8799
    @maryamenate8799 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት አባታችን

  • @user-nr4fe3le8d
    @user-nr4fe3le8d Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞትን ያብዛልን አባታችን ዛሬስ ያስተማሩት የኔ ህይወት ነው ኡፍፍፍፍ ህይወቴን ሁሉ አመሰቃቅለው አኖሩኝ እግዚአብሔር ለስጋው ወደሙ ያድርሰኝ

  • @christy-t3z
    @christy-t3z Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜንንን ቃል ህይዉት ያሠማልን አባታችን

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n Před 3 lety +4

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @astertefera151
    @astertefera151 Před 2 lety

    አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 Před 2 lety

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አባታችን ቁጥር ኬት ላገኛው የስተማራችሁን ትምህርት በኔና ቤት ሰቦቺ አለ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +2

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባ ታችን አንኳን ደና መ ጡአሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @alamark1631
    @alamark1631 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 Před 3 lety +5

    አባየ እኳን በሰላም መጡልኝ እውነት ነው ሁላችንም ታስረናል እግዚአብሔር ይፈውሰን

  • @filitektube5713
    @filitektube5713 Před 2 lety

    Amen amen amen 🙏 kale hiwettt yasemalenn...

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ

    አሜን አባታችን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን ።

  • @hawwirabbi6258
    @hawwirabbi6258 Před 3 lety

    Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼waqayyoo galanni haa ta'uu 💖💖🎈🎈🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety

    Ameen Ameen Ameen Abatech kale hiwot yasmalen Egezabehar ye agelgelote zemenk ye barke 🙏🙏🙏💒

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety +6

    💚💛❤እግዛብሔር ይመስገን። 👍

  • @abebawtade4872
    @abebawtade4872 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን።።

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ሥለ ታላቁ ጠላታችን ድብቁን፣ መሥውሩን ፣ሚሥጢራዊውን፣ ተንኮል፣ ሤራና ፣ወጥመዱን ፣ አደባባይ ያወጣ ታላቅ ትምህርትና ታላቅ ትጥቅ ነውና እረጅም እድሜን ተመኘሁኝ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 3 měsíci

    አባታችን ጸጋዎትን ያብዛለዎት❤ አይነጥላ ቡዳ እግዚአብሔር ከምድረ ገጸ ያጥፋህ እኔንማ ተጫወተብኝ😢

  • @hope1919.
    @hope1919. Před 3 lety +1

    ይፍቱኝ አባቴ በፀሎት ሰአት በጣም ሆዴ ይጮሃል የሚረብሽ አይነት ድምፅ ነው ከሁለት ወር በፊት እርሰዎን በህልሜ አይዞሽ በርቺ እያሉኝ ሲያስተምሩኝ አይቻለሁ አሁን ድረስ ሆዴ በጣም ነው የሚጮኸው አባቴ በፀሎትዎ አስቡኝ

  • @MaryMary-xx9bi
    @MaryMary-xx9bi Před 3 lety

    Amen kal hiwot yasemaln abatachen te matusalan edma yistlen 🙏🙏🙏

  • @user-et8to7ub1i
    @user-et8to7ub1i Před 3 lety +4

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን⛪🙏

  • @randc5612
    @randc5612 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemalin 🙌hontoto mariam Ledejish abqgn emebrhan hoy Adera🙌🙏

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 3 lety +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልን ያኑርልን ፀሎትዎ ይርዳን አሜን::

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @marc-andrewetzig7818
    @marc-andrewetzig7818 Před 3 lety

    Mamhre Beunate kale heiwat yesmalna Amen

  • @user-ms3by7ou3c
    @user-ms3by7ou3c Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን አሜን

  • @merichannel743
    @merichannel743 Před rokem

    ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን !!!

  • @user-ti1tz9vg5b
    @user-ti1tz9vg5b Před 3 lety +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እኛንም በፀሎት አስቡን

  • @teriklove3064
    @teriklove3064 Před 2 lety

    Amen AmenAmen

  • @fiqerfiqer302
    @fiqerfiqer302 Před 3 lety

    Amen
    Amen
    AmenEgzabheer yibarkot Abatachiin slkii quxrotiin bitasqamaixliin nisaa haa lamgbaat nabree

  • @tigstteklu5819
    @tigstteklu5819 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @barimaaza4817
    @barimaaza4817 Před 3 lety +3

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 3 lety +1

    አባዬኤ እግዜያብሄር ይጠብቅልን ኑሩልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት

  • @user-bj3cs1tt1o
    @user-bj3cs1tt1o Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን የተማርነውን በልባችን ያስገባልን

  • @user-fs7go3fz4n
    @user-fs7go3fz4n Před 3 lety +2

    አሜን (3) ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hiyabhiyab2149
    @hiyabhiyab2149 Před 3 lety +1

    እውነት ነው አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንደ እርሶ አይነቱን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማዎት አባ ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vj5xf7od7i
    @user-vj5xf7od7i Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ አየሱሰ ነኝ በፀሎት አሰቢኘ ጨንቅ ላየ ነኘ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት አባዬኤ

  • @henokmamo8765
    @henokmamo8765 Před 3 lety +4

    አሜን !!!

  • @sifu44
    @sifu44 Před 3 lety

    Amen kalehiwot yasemalin

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህርችን

  • @selemunembayeembaye8332
    @selemunembayeembaye8332 Před 3 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 3 lety

      በአውነት፣አባ ችን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣፣አረጀሜ፣ጤናደሰጥልን፣አባችን🙏🙏🙏

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yn8mk2uv8g
    @user-yn8mk2uv8g Před 2 lety

    አባታችን እግዚያቤር እረጂምእዲሜና ጤናይስጥልን
    እሰወንማዳመጥከጀመርኩ አንዲወርሆነኝ ብዙተምሬያለሁ ነገርግን አንዲየሚያስጨንቀኝ ነገር አለ ስልከወትን ባገኝና ባማክረወ ደስ ይለኛል

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat7873 Před 3 lety

    Abatachin Edme ena tena yistelen. Kalehiwoten yasemalen Egziabher

  • @asniasni7529
    @asniasni7529 Před 2 lety

    Ba uwnta abatachen Kal heyoten yasmlen amen
    Barkatachew yedarben

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 Před 3 lety

    Awon Abatchin Betam Astemari Newu Betesboch Niqu bdembe yihe legna newuna orthodoxawiyan Amennnn

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 3 lety +1

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Před 3 lety +1

    በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @dani.1921
    @dani.1921 Před 3 lety +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Před 3 lety

    Amne amneAmne

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emafikirnsh12youtube21

    Ameen ameen ameen

  • @user-et4qf6dt1j
    @user-et4qf6dt1j Před 3 lety +1

    እድሜ ማቱስላን ይስጥልን አባታችን