Memeher Girma Wondimu Video 128 25 ዓመት በጫትና በሲጋራ እራሱን ለማጥፋት ሦስት ጊዜ የሞከረዉ የመናፍስት ሥራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • 25 ዓመት በጫትና በሲጋራ ግደልግደል የሚለዉ ክፉ መንፈስ

Komentáře • 616

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q Před 3 lety +77

    በዚ ዘመን እርሶን የመሰለ ድንቅ አባት በማግኘታችን እድለኛ ነን አግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ሆኖ ከጠላት ይጠብቆት አባ

  • @user-co5qe2qi1q
    @user-co5qe2qi1q Před 3 lety +100

    በረከትዎ ይደርብኝ መምህር ግርማ በምን ቋንቋ ልግለጽ በጣም እወዶታለው አከብሮታለው ረጅምምምምምምም እድሜ ይስጥልኝ የኔ አባት የብዙሀን አባት አፍርተዋል ፍሬ እንዳይቆጮት የውጩው ህዝብ ነቅቷል ጥግ ድረስ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emunati6789
    @emunati6789 Před 3 lety +132

    አባ እርሶን የመሰለ አባት በዚ ዘመን በማግኘታችን አድለኞች ነን አባ አድሜና ጤና ይስጥልን 🙏ወንድም እህቶቼ ለናቴ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏

  • @hana967
    @hana967 Před 3 lety +58

    እደት አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃዊ ክብር በአል አደርሳችሁ አባታችንን ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ወገኖቻችን የፈታ እኛንም ይፍታን ዲያብሎስን ይሰርልን ✝️

    • @user-kn4bf9hl4s
      @user-kn4bf9hl4s Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-kt9lo7fe3f
      @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety

      አግዚአብሔር ይመሥገን እካን አብሮዎ አደረሠን አሜን አሜን አሜን

    • @warqeetube8706
      @warqeetube8706 Před 3 lety

      This botaa yet new pelase

    • @meronfikadu4541
      @meronfikadu4541 Před 3 lety

      Amen amen

  • @user-dw7tb6ue7x
    @user-dw7tb6ue7x Před 3 lety +55

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለአማኑኤል እለተ ቀን አባታችን ቅዱስ አማኑኤል ፀጋውን ያብዛልህ በቃኝ እስክትል እድሜን ያጥግብን አባቴ አንድ ቀን ከእርስዎ ጉልበት ተበርክኬ ስሜ በረከት እንደማገኝ ሙሉ ተስፋ አለኝ ደግሞ ይሆንልኛል አምላኬ መታመኛዬ ነው

    • @user-kn4bf9hl4s
      @user-kn4bf9hl4s Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን
      አሜን ለሁላችንም ያብቃን ልኡል እግዚአብሔር !!

    • @birhn7948
      @birhn7948 Před 3 lety +1

      ኣሜንንን እንኳን ኣብሮ አደሰሰን

    • @elsagebremariam4766
      @elsagebremariam4766 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @genetabeje1708
      @genetabeje1708 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ቦታው የት ነው

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +66

    በፀሎት አስቡኝ ከማለት ጠንክረን እንፀልይላቸው በሳቸው መንገድ እንጓዝ ዝም ብለን በወሬ ግዜያችንን አናቃጥል የተግባር ህይወት እንኑር ምእመን ንቃ ነገ ይቆጭሀል እኚ አባት ብዙ ነገር አሳይተውናል የኛ ደክመት በጣም ይታይብና ጠንክረን የአምልኮት ህይወት ይኑረን ይሄንን ማድረግ ካልቻልን ሜዳ ላይ የቀረ ትውልድ ነው የምንሆነው እባካችሁ እንበርታ የሳቸው ድካም ይበቃል ድካም እንቀንስላቸው የተግባር ህይወት እንጀምር ዛሬ ያልጀመራችሁ ነገ አደለም ዛሬ እባካችሁ ዛሬ አይ ካልክ ሴጣን ይዞህ ወደ ገደል ይገፈትርሀል እሱ አይገባም ከዋላ ሆኖ ያላግጥብሀል ወንድም እህቶቼ ተበልተናል በሴጣን በጣም ተቀድመናል እንቃ ንቁ ንቁ ንቁ ።

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 Před 3 lety +2

      ተባረኪ ብትክክል 😘

    • @mamilovemamilove8357
      @mamilovemamilove8357 Před 3 lety

      Betkekl 👌🏾👍🏽

    • @user-fj7jy7fq3j
      @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety +1

      እውነት ነው እህታችን የመዳን ቀን ዛሬ ነው እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን

    • @mengistualamu9438
      @mengistualamu9438 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ሐሁላችን

    • @mengistualamu9438
      @mengistualamu9438 Před 3 lety +1

      @@user-fj7jy7fq3j አሜን አሜን አሜን ለሁላችን

  • @gentgent2378
    @gentgent2378 Před 3 lety +61

    አባይ ሺ አመት ኑረለን

  • @unify9481
    @unify9481 Před 3 lety +1

    ጌታ ሆይ ተመስገን ስለቄስ ግርማ አገልግሎት ረዥም እድሜና በረከት ስጣቸው አሜን

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Před 3 lety +25

    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ኧረ ለኔም ድረሽልኝ😥😥😥😥🙏
    አባየ በፆለት አስቡን ኧረ በስደት ተሰቃየን 😭😭

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 2 lety +2

    አባ እግዚአብሔር አንቱንና አንቱን መሰሎችን ሺ ግዜ ያኑርልን💚💛❤💒💒💒💒👏👏👏👏👏

  • @abreshab745
    @abreshab745 Před 2 lety +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር ባአባታችን በመምህር ግርማ ለይ ሆኖ በድንቅ የማይመዘን ስራ እየሰራ ነው። ይህ ድንቅ ተኦምር ለኣለም ይሰማ። በእውነት ኣባታችንን ቅዱስ እግዚኣብሔር ጸጋው ያብዛላቸው፣ በእርሳቸው ለይ ያለው ጽጋና በረከት በሌሎች ለይ ይደር።

  • @user-mu3su2qi2i
    @user-mu3su2qi2i Před 3 lety +7

    አባታችን መምህር ግረማ እንደ እኔ ሚውዳችው ላይክ ስጡኝ

    • @TadoGarbraham
      @TadoGarbraham Před 7 dny

      አባታችን እድሜ አናጤና ይስጦት ።

  • @asteraweke6779
    @asteraweke6779 Před 3 lety +1

    ሚሚዬ እንኳን እግዚአብሄር ወንድምሽን ፈወሰልሽ የኔ የዋህ የቦረናው ገብርኤል እንኳን ረዳችሁ

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 Před 3 lety +16

    የተፈወሳችሁ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ እኛንም ዘመዶቻችንንም እግዚአብሔር ይጎብኝልን. አባታችን ሽአመት ይኑርልን

  • @elenihaile1014
    @elenihaile1014 Před 3 lety +2

    በፀሎት አስቡኝ ከማለት ጠንክረን እንፀልይላቸው በሳቸው መንገድ እንጓዝ ዝም ብለን በወሬ ግዜያችንን አናቃጥል የተግባር ህይወት እንኑር ምእመን ንቃ ነገ ይቆጭሀል::

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 3 lety +21

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን አባታችን በእርሶ በአስተማሩት መሠረት ጠላታችንን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን ስላሳወቁን እናመሰግናለን ከስደት ተመልሼ በእጆት ለመባረክ ያብቃኝ የዘወትር ሞኞቴ በአካል በእርሶ እጅ መባረክ ነው ምኞቴን ፈጣሪ ያሳክልኛል አይቀርም አምናለሁ ፈጣሪ የልቤን መሻት ይፈፅምልኛል

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ።እረጅም።እድሜክጤና።ጋር ይስልኝ።እሜንን እሜንን እሜንንን ።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።ለእባታችን።

    • @user-zb6pb8gj8h
      @user-zb6pb8gj8h Před 3 lety

      እረ በማሪያም የት አካባቢ ነው ያለው

  • @seki1508
    @seki1508 Před 3 lety +15

    አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በእድሜ በጤና ይጠብቆዎ በረከቶ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተስ የሰጠን አምላክ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 Před 3 lety +16

    አባዬ እድሜወትን የርዝምልን እኛም ከስደት በሰላም ተመልሰን ከስራተችን ተፈተን ለመመስከር የብቃን አሜን

  • @betelihemhagos2867
    @betelihemhagos2867 Před 3 lety +1

    መድሀኒዓለም እድሜ ይስጥልን አደራውን

  • @tru9125
    @tru9125 Před 2 lety +1

    የቅዱሳኑ አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @gebreyewhansmehari9968
    @gebreyewhansmehari9968 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት የስምዓልና አባታችን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 3 lety +4

    አባየ የተዋህዶ ልጆች ማን ነው አንደኔ አስዎን ሲያይ ከላየ የነበረው ሎቆኝ ይሄዳል የስተኞች መፅናኛ ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏💒💐

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +1

    አባታችን ብራኬዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን😭😭😭💒🇪🇹💌💒💌🇪🇹🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety +8

    አባዬ እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ ይሄን ሚስክማቱሳላን ህዝብ የሚያድን የተመሰገነ ይሁን ቡራኬዎ ይድረሰኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 Před 2 lety +1

    ✝️⛪️🥀እግዚአብሔር🌿 ይመስገን
    👑ለአባታችን 🌹እግዚአብሔር🌹 በፀጋ 🍇ያቆይልን
    🍇🌿እግዚአብሔር እናቱንም እንደደረሰላችሁ ለኔም ስደተኛዋ አጥያተኛዋ በደለኛዋ ይድረስልኝ ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏🙏

  • @elsabetabebe6789
    @elsabetabebe6789 Před 3 lety +9

    መምህርዬ እርሶን የዛሬ 12 ዓመት ጀምሮ ሳውቆት በሙሉ ልቤ ሳልጠራጠር የተቀበልኩት አባት ቢኖር እርሶን ብቻ ነው የኔ አባት እድሜዎትን እረጅም ያድርግልኝ አሜን።

    • @emanethiopian4222
      @emanethiopian4222 Před 3 lety

      ይቅርታእህት አዲሬሳቸውን ካወቅሽ ንገሪኝ እናቴ ሆዲዋ ውስጥ እንደልጂ የሚገላበጥ ነገር አለ ከሀያአመት በላይ የቆየ፡መፍትሔ አጣሁ

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN Před 2 lety +1

    ከ ሱስ እንድነፃ ሕዝበ ክርስቲያን ፀልዩልኝ! መምህር የርሶ ፀሎት እና መንፈስ ከ እኔ ጋር ይሁን!!!

  • @egochaeyasu7151
    @egochaeyasu7151 Před 3 lety +1

    አባ ያኑርልኝ ሺ አመት የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከነ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏❤❤❤💗💗💗💗

  • @addisheruy4333
    @addisheruy4333 Před 2 lety +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ቸሩ ፈጣራችን ይስጥልን።

  • @user-mi2nl4tw3n
    @user-mi2nl4tw3n Před 3 lety +1

    አባየ እግዚያብሄር መላእክትን ይዘዝልህ በጎንህ አስሺህ በጎንህአስርሺህ ይውደቁ አንተን ግን አያገኙህም እግዚያብሄር ሆይ ተመስገን

  • @rutaeyob7584
    @rutaeyob7584 Před 3 lety +19

    አቡየ ሽሕ ዓመት ንበሩልና🇪🇷🇪🇷🥀

  • @gentgent2378
    @gentgent2378 Před 3 lety +15

    የእኔ አባት የእኔ እድሜ ይሰጥልን

    • @warqeetube8706
      @warqeetube8706 Před 3 lety

      They were live pilsee i want to nember for mamir 😢😢😢😢

    • @use394
      @use394 Před 3 lety

      anche edlegna nesh

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +4

    ቅዱስ ባአለ ወልድ ለኛም ይሄን ፈውስ ለምንመኝ ልጆችክ የልቦናችንን መሻት ፈፅምንልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-gr8sk5gp5q
    @user-gr8sk5gp5q Před 3 lety +1

    ኣባታችን እድሜዎትን እርዝምያርግልኝ ተላተዎትን የግርዎ መረገጫ ያርግልዎት

  • @user-bx2dd3qs2e
    @user-bx2dd3qs2e Před 3 lety +2

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን

  • @amenelisar5101
    @amenelisar5101 Před 3 lety +1

    አባታችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የመዳን ቀን ታቅርብልኝ የሚያሰቃየኝን የስዉር መንፈስ የድንግል ልጅ ይያዝልኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @gentgent2378
    @gentgent2378 Před 3 lety +17

    አባይ ሰድት ነኝ በፅሎት ያሰቦኝ

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልን በእጅወት ለመባረክ ያብቃኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @desta.tewahdo.chanal2270
    @desta.tewahdo.chanal2270 Před 3 lety +4

    አሁንም.ካልፀለይክ.ይመለሳንና.ፀልይ.በሀላ.መምህር.ግርማ.ያወጡት.ሰይጣይ.ይገባን.ትላላችሁ.ያዳነን.እግዚአብሔር ነው.በመፀሀፈ.ምሳሌ.እደተፃፈው.እግዚአብሔር በአባቶች.ይሰራን.ሰርታንም.ነገም.ይሰራን.እና.ያዳነን.እግዚአብሔር ነው።ካልፀልይን.ይመለሳን.ለዚህም.በርቱ።ስም.እዳታጠፉ.ምእመናን

  • @zahrahabashi4211
    @zahrahabashi4211 Před 2 lety +2

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @sun21540
    @sun21540 Před 3 lety +1

    አባታችን ይበርቱልን የአጋንንት መንፈስ ይዋረድ ይሰበር

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +2

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜዎን ያርዝምልን በአሁን ስአት እርስዎን የመስሉ አባት ለማግኘት ይከብዳል ለነሱ የደረሰ አምላካችን ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 3 lety +1

    አባት አቺን የድሜወትን ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 3 lety +1

    ኣባታችን እግዚኣብሄር ዕድሜና ጸጋ ያድሎት።

  • @selamtube4417
    @selamtube4417 Před 3 lety +1

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @azuaksmawtyetwahdolj382
    @azuaksmawtyetwahdolj382 Před 3 lety +3

    አባ ቆጦሮ የማያጨረስ እድሜ ዩሱጣቹ

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d Před 3 lety +9

    አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉጤና ጋር ይስጥል

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚአብሔር እስዎትን የሰጠን አምላክ ሰሙ ይባረክ እማ ፍቅር እድሜ ጤና ትሰጥልን አባታችንን ክፍሁን አያሰማኝ አንድ ፣።ህልውና
    ጌታ ሆይ እንድ ቀን እኔም እንድድን አይዞሽ ልጅ በይኝ ሁሌ ሰለሰምሽ ሰመሰክር እንድኖር አርጊኝ የጠፋው ማንነቴን የመለሸልኝ ወለላይቱ እናቴ ቤተሰቦች አለቁ ተሰቃዬን እኔም በስው አገር ደከምኩኝ ተሰፋ ሰጭኝ እማ ፍቅር ምን አለ አንድ እንኳን ልጅ ከአባቱ ጋር ተቃቅፋ ብታሳይኝ እማ 11 አመት ሙሉ አባት ልጁን አይቶት አያውቅም 😭😭😭😭😭😭😭ኤፍታሽ በለኝ ጌታ

  • @tigistyilkal9834
    @tigistyilkal9834 Před 3 lety +1

    ትውልድ እኮ ኣልቋል ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ልጆችሽን ጠብቂ ኣደራ

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ምክንያት አለው ፈጣሪ ይጠብቀን አባቴ ኪዳነ ምህረት ምህረት ትጠብቆት

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት ኑሩልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +6

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጠህ አ ባ ታ ችን

    • @user-ps3vi6oy2j
      @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +2

      ማክበር የምባል ነገር የለም እንዴ ? አንቱና አንተ የምንለውን ብናቅ

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 Před 3 lety +4

    _ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ሽሕ ዓመት ፅንሕልና🤲❤❤❤_

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይሰጣት አባዬ እድሚዎት ያርዝምልን ያገልግሎት ዘመናትን ይባርክሎት እግዜያብሄር

  • @nigstihenos4451
    @nigstihenos4451 Před 3 lety +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና ኣባታችን በርከትኩም ይሕደረና ነዊሕ ዕድመ ጥዕናን ይሃብኩም እግዚኣብሔር ኣምላክ

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 Před 3 lety +2

    የኛስ ተራ መቸ ይሆን የድንግል ማርያም ልጂ አንተው እርዳን አባ ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @whitepalace9389
    @whitepalace9389 Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ለና የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ አባታችን በረከትወት ይድረሰኝ አሜን/3/

  • @mulumulu7387
    @mulumulu7387 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር. የተመሰገን. በአባታችን. አደረ. እድሜ. ጤና. ያድለን. አሜን. አሜን. አሜን

  • @manahile.melese7158
    @manahile.melese7158 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @KD-jd3qd
    @KD-jd3qd Před 3 lety +1

    እድሜ ይስጦት መንገዳችን ወደ አምላክ መምህርዬ

  • @user-me4dz2oy6n
    @user-me4dz2oy6n Před 3 lety +5

    በፆሎትው ይሰቡን ወለተ ኪዳን እያላቹ

  • @egziabherhulunchaynew9936

    አባታቺን እረጂም እድሜ ይስጥዎት እንወድዎታለን እናከብርዎታለን በዚህ ዘመን እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +6

    የጠላትን ስራ እግዚአብሔር ያፍርስልን

  • @bettybetty4116
    @bettybetty4116 Před 3 lety +1

    አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን ይሔእድል መቸይሆን አባየ ለኔም የሚገጥመኝ ተሥፋአለኝ ወለተ ሠበትን በፃለታችሁ አሥቡን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    አባይየ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ. የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ. የኔ አባት. ለእናንተ ይደርስ ለእኛም ይድርስልን እኛም ለመፈወስ ያብቃን

  • @user-bf7rc6lp1d
    @user-bf7rc6lp1d Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ካለም ህዝብ ላይ እድሜ ቀንሶ ይስጥልን!!

  • @mesermeser7235
    @mesermeser7235 Před 3 lety +5

    አባታችን

  • @wuroyoutube2862
    @wuroyoutube2862 Před 3 lety +1

    በረከቶ ይደርብን አባ ቃላት የለኝም እወዶታለው እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅልኝ ወገኖቼ ለናተም የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @hiwethabte2052
    @hiwethabte2052 Před 3 lety +3

    ✝️❤️አባታችን እርጅም አድሜ ከሙሉ ጣና ጋራ እግዚአብሔር ይደሉተ 1000 ሺ ዓመት ኑርልን ❤✝️

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን

  • @yohanesfesaha7277
    @yohanesfesaha7277 Před 3 lety +2

    ዘመድኩም ያልታደልክ እኒህን አባት
    ነዉ መተተኛ ብለህ የፈረጅከው ወደህ አደለምና እራስህን ፈትሽ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜ ከጠና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አብ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w Před 3 lety +1

    በእውነት ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    እርሶን የሰጠን አምላካችን ይመስገን

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u Před 3 lety +4

    አባየዋ የኔ ናፍቆት ወድዎት አለሁ ኑሩልን

  • @hailuyalifu2279
    @hailuyalifu2279 Před 3 lety

    መምህር ግርማ የሚገርም ነው እንደዚህ ማሰተማር ማሳወቅ ማሰገንዘብ እናመሰግናለን

  • @bigramy5931
    @bigramy5931 Před 2 lety

    አባ በረከተዎት ይብን እርዎንም ያቆይልን በፀሎተዎት አስቡኝ ገብረጣድቅ እባላለሁ

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 3 lety +1

    አባዬ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን የእውነት ከእድሜዬ ቀንሶ እግዚአብሔር ይስጥልን አባዬ

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ጥበቃ አይልዮት አባ የኢትዮጵያ ነብስ አባት ኖት እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እደሜ ይስጦት አረ እኔስ ምን ልበሎት

  • @user-ef8cz5rl4k
    @user-ef8cz5rl4k Před 3 lety +15

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይዲረስልን

  • @gentgent2378
    @gentgent2378 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Před 3 lety +1

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን አባየ ሺ አመት ኑርልን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባየ በፆለታቹሁ አስቡኝ እስከነቤተስቦቸ አባየ ።

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 Před 2 lety

    አባ በረከቶ ይደርብንን እግዚአብሔር እኛንም ለደጅዎ ያብቃንን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን የወንጌል አርበኛ ከእድሜችን ቀንሶ ያድልልን እኔ እናት
    እፍፍፍ አሰለቀሱኝ😭😭😭😭😭😭 የሰው
    ልጅ ፈተናው ብዛቱ "አክሊለ ማርያም" እንኳን
    ለዚህ አበቃ እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ይድረሳት
    !!!

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእኔ እድሜ ቅንሶ የርሶ ይጨምርልን

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ በረከት ያብቃል አሜን

  • @user-oz3oo5zp1p
    @user-oz3oo5zp1p Před 3 lety +2

    አባታችን የማንቱሳላ እድሜ ይስጥልን

  • @user-nj3sn3fs2t
    @user-nj3sn3fs2t Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባ በረከቶት ይደረብን

  • @gentgent2378
    @gentgent2378 Před 3 lety +8

    በፅሎት ያሰብን አባይ

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 Před 3 lety +2

    አባታችንን ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ወገኖቻችን የፈታ እኛንም ይፍታን ዲያብሎስን ይሰርልን ✝️

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před 3 lety +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዛቤሄረ እረሶን ሰለ ሰጠን እናመሰግናዋለኔ ሺ ዓመት ኑሩልን ወለተ ሚካኤል እያሉ በፀሎት እሲቡኝ ሲደተኛ ልጁህ ነኝ

  • @user-ri6vl3mh9v
    @user-ri6vl3mh9v Před 3 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባ እድሜ ጤና ይስጥልን አባ አሜን

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 3 lety +1

    እባ እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏💒💞
    በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏😭

  • @PkPk-rh8nd
    @PkPk-rh8nd Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ሽአመት ኑሩሉን ያገልግሎት ዘመንሁን ያርዝምልን።

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c Před 3 lety +1

    ክርስቶስ የሰማይ አባት ሆይ ፍቃድህ ከሁነ አድነኝ በጥላቶቸ ንጠቀኝ
    አባታችን እረጅም አድሜ ይስጥልን ክርስቶስ
    ከጨለማው። አለም አወጡን ቡዙወች ወተናል ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን
    በፁለታቹህ አሰቡኝ ወለተ ስላሴ ብላቹህ⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 3 lety +2

    ኣባየ ሺ ኣመት ኑርልን እኛም ከስደት ተመልሰን ለዚህ ያብቃን ለመፈወስ እኔ ደካማ እህታቹ ከምታዳረኩት ከፀሎታቹ ኣስቡች እህትና ወድሞቼ ወለተ እየሱስ

  • @eritreaeri7508
    @eritreaeri7508 Před 3 lety +3

    Thanks god 🙏🙏🙏♥️god bless you abayey long life ♥️♥️🙏🙏🙏we love you abayey 🙏🙏🙏♥️

  • @arabtowers7924
    @arabtowers7924 Před 3 lety +2

    አባ እድሜናጤና፣እግዝያቤሔር፣ይስጥልን

  • @user-pi1xj8pt8e
    @user-pi1xj8pt8e Před 6 měsíci

    መምሀር ግርማ ማለት ለክርስትያን ብቻ ሳሆን በጠቅላላ ለሰው ዘር ለ21 ክፈለ ዘመን ትውልድ ከፈጣሪ የተሰጠን ስጦታ ነቸው ሀጣታችን ያልተመለከ ማአቱን አርቆ ምህረቱን ያበዛልን መዳሀኒአለም ይመስገን መምሀራችንም በእድሜ በጤና ይጠበቅልን