Memeher Girma Wondimu 187 አይነ ጥላ ምንድነዉ? ለሚሉት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 08. 2021
  • የአይነጥላ ፈተና በትዉልድ ዉስጥ ምንድነዉ ለሚሉት ሼር በማድረግ ትዉልዱን እናንቃ እናስተምር
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 685

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 3 lety +231

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን የዘወትር ምኞቴ እና ፀሎቴ ከስደት ተመልሼ በአባታችን እጅ መባረከው ነው አምናለሁ ፈጣሪ አንድ ቀን የልቤን መሻት ይፈፅምልኛል።

    • @tinsayamikiyas8437
      @tinsayamikiyas8437 Před 3 lety +10

      እውነት ነው ለሁላችእንእም ለዚ በረከት ያብቃን አባንእም እድሜ ይእስትእልእን

    • @bibianamanyazewal9110
      @bibianamanyazewal9110 Před 3 lety +7

      እኔስ አገርቤት ተመልሶ መኖር አስፈራኝ የምናውቀው የማናውቀው በመተት እየተወራወሩ መድሀኒአለም በደሙ ይጋርደን መታቾቹንም አጋዝተ አለም ሥላሴ ልባቸውን ያፅዳ በንሠሀ ይመልሣቸው ድንግል ሁላችንንም በቃልኪዳኗ ክፋውን ሁሉ ከእግራችን ስር ትጣልልን

    • @destatadese7652
      @destatadese7652 Před 3 lety +6

      ሰላም ጤና ይሥጥልኝ እባካችሁ የመምህር ግርማን አድሥ አበባ ላይ የሜየሥተምሮበቶን ቦታ ንገሮኝ

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 Před 3 lety +1

      @@bibianamanyazewal9110
      አሜን አሜን አሜን

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 Před 3 lety +1

      @@tinsayamikiyas8437
      አሜን አሜን አሜን

  • @mimisha9947
    @mimisha9947 Před 3 lety +82

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ❤🙏

    • @badhatutolosaa8981
      @badhatutolosaa8981 Před 3 lety +2

      Yet ager new yemagegnachew nigwrgn iski

    • @kebrondawit6857
      @kebrondawit6857 Před 3 lety +1

      እኮ እባክሽ ካወቅሽ የትነው ንገሩኝ ብዙሰው ጠይቄአለው

    • @mimisha9947
      @mimisha9947 Před 3 lety +4

      ይቅርታ እኔም አላቅም የት እዳሉ

    • @lemigereziher790
      @lemigereziher790 Před 2 lety +1

      Amen🙏

    • @betibeti72
      @betibeti72 Před 2 lety

      ያአባታችን ፀለት ይደረብልን እድመ ጤና ይሰጠው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 3 lety +42

    ወይ መታደል ፈጣሪዬ ይህን ፈውስ ለእኔም ቅርብ አድርግልኝ ስለ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት ብለህ

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +43

    አባታችን ሽ አመት ኑሩልን💕

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +70

    ውድ አባታችን እንኳን ደናመጡ 🥰🥰🥰💐💐በረከታቹ ይደርብን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ለተጨነቀቹ ሀገራችን ህዝባችን ሰላም እንዲመጣልን በፀሎቶት አስብን

    • @dagimamare5042
      @dagimamare5042 Před 3 lety

      yet betekirstiyan new yalu??

    • @mekdimekdi7425
      @mekdimekdi7425 Před 3 lety

      yet new yalut aba

    • @asfityasfity4293
      @asfityasfity4293 Před 3 lety +1

      ግን የት ነው ያሉት ማለቴ አድራሻቸው የት ነው በናታችሁ ንገሩኝ

    • @user-cy1ib3rt2h
      @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +2

      @@asfityasfity4293 አይደለምአዲአበባ እስትፋኖ ወይም ጊዮርጌስ ቤተክርስቴያን በሁለት አዱጠይቁ ለታመመካለ ፈጣሪ ፈውስ ይላክችሁ

    • @tibletstewelde7518
      @tibletstewelde7518 Před 2 lety

      Ĺp

  • @mesrakhailesemagn7068
    @mesrakhailesemagn7068 Před 3 lety +50

    አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን እንደ እርሶ አይነት ፀጋ ያላቸውን አባቶች ደግሞ ይብዛልን

  • @mametube793
    @mametube793 Před 3 lety +41

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @eyerusalemgaltewahdo3938
    @eyerusalemgaltewahdo3938 Před 3 lety +40

    ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዝኣብሄር ኣምላክ 👏

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 3 lety +48

    ሰው ግን መተተኛ ሆኗል ፈጣሪ ይጠብቀን ከንዚህ አይነት ሰዎች

    • @tekleweinihaile6962
      @tekleweinihaile6962 Před 3 lety

      Azeb mnmo lebleshe ena ezi German nw yalehute beqa mn endamleshe alaweqem anda gulebaten anda ejan anda wagaban agerbat eyalew tamma alaweqem ezi beqa

    • @azebsil7284
      @azebsil7284 Před 3 lety +5

      @@tekleweinihaile6962... እኔም እንደዛው ነበርኩ.... ሰው ለሰው አይተኛም ወንድሜ ... መዳኒቱ መስገድ,, መፆም,, መፀልይ ነው..... ወንድሞቼ ሰው ያምናሉ.... ተምረው ተምረው....በሰው ተንኮል እድላቸዉን ተቀምተው የማይሆን ኑሮ ይኖራሉ....በዛ ላይ አይፆሙ አይፀልዩም. ሁሉም ቤት ብዙ ችግር አለ....እኔ ከመፀልይ ከ መፆም.. ብዙ ጥቅም አግኚቻለው.

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 3 lety +14

    እሰሰይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ተሸነፈ ክፉ መንፈስ በእውነት ለአባታችን ረጅም እዴሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kp7bd2wj4c
    @user-kp7bd2wj4c Před 3 lety +28

    ሉኡል እግዛቢሔር ለሁላችን ወደዚ ፈውስ ያብቃን ሃገራችን ስላም ያድርግልን

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 Před 3 lety +10

    አባታችንን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏 ወንድማችንን የአንተን ፀሎት የሰማ ቅዱስ ገብረኤል እኛንም ይስማን🙏

  • @user-cj7go8ln5f
    @user-cj7go8ln5f Před 3 lety +10

    አባቴ ዕድመና ጥዕና እግዚአብሔር አምላክ የብዘሐልኩም አብ ፆሎትኩም ወለተ ስላሴ ይሕሰብኒ

  • @warrior5847
    @warrior5847 Před 3 lety +23

    Thank you for opening the eyes of my Soul, Memeher Aba yefetugne !! Amen 🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +24

    በምህረቱነው ቆመን ያለነው 😭😭😭😭😭 ለኛም ይድረስልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 3 lety +19

    ሰላም ለእናታለም ኢትዮጵያ ይሁን 😭
    እንደቸርነትህ አስበን እግዚኦ 😭
    ሀገሬ ታማለች በውነት 😢አባታችን እንኩዋን ሰላም መጡልን 🙏🏿ረዥም እድሜ አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏿

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Před 3 lety +8

    አባ እግዚአብሔር ይጠብቆት እድሜ እና ጤና ይስጦት እኛ ማገናዘብ ተስኖናል እግዚአብሔር የታወረውን ልቦናችንን ያብራልን

  • @user-st2vr1tw6h
    @user-st2vr1tw6h Před 3 lety +3

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቹ ይጸርብን ሃገራችን ላይ ጸም የሚያፋስስ ኡርኮስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀዉ ሰላምን ፍቅርን ይስጠን🙏🙏🙏🙏

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እሰከ ወሬኞች ስሙ ቅዱሳ ገብርኤልን ሚካኤልና እግዚአብሔር አመሰሰገነ እንጅ መምሀር ግርማ ላይ አደረ አንጅ ቅንነትን ተማሩ ለሚያምን ሁሉ ይደረግለታል

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +4

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አ ባ ታ ችን አንኳን ደና መጡልኝ አ ባ ዬ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před 3 lety +2

    እልልልልልልል አባታችን እድሜዉትን ያሪዝምልን ወለተ ሚካኤል ከነ ቤተ ሰቦቸ በፀሎት እሲቡኝ ሲደተኛ ልጅህ ነኝ

  • @emebetterefe2647
    @emebetterefe2647 Před 3 lety +3

    አባ እድሜ ይሰጥልን እግዚአብሔር ጤናዎትን ይጠብቅልን ለሱ የደረሰው አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ለሁላችን የደረሰን ለሀገራችን የመጣው መቅሰፍት የክፉ መንፈስ ሰራ እግዚአብሔር አምላክ ከሀገራችን ያጠፋልን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ይቅር ይበልን

  • @Temesgengoytay
    @Temesgengoytay Před 3 lety +8

    የኔ አባት ሰላም ኑርልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +10

    አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💕🌺🌺🌻🌼

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜን ጤና ይስጥልን ሁሉም ሰው የአባታችንን ትምህርት ቢማር አገር ሁሉ ሰላም ይሁን ነበረ ።

  • @tringokana3031
    @tringokana3031 Před 3 lety +7

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 3 lety

      ?!

    • @user-ys5rs6tt9h
      @user-ys5rs6tt9h Před 3 lety

      @@shewayetube-445 እኛም እናድርጋለን ግን ሠልካም መልእክት የሚያስተላለፍ ይሁን

    • @user-ys5rs6tt9h
      @user-ys5rs6tt9h Před 3 lety

      @@shewayetube-445 ኖኖ ምነው ኣክርፈሽ ነው ለጨዋታ ብየ ነው የኔ እናት ካስቀየምኩሽ ይቅርታ እሺ

    • @konileul5674
      @konileul5674 Před 3 lety

      እባክሽን አሁን ያሉበትን ካወክሽ ንገሪኝ በእግዚአብሔር ስም

  • @samuelgebrehiwet4397
    @samuelgebrehiwet4397 Před 3 lety +8

    ረዥም እድሜ ያድሎት ፈጣሪ አባታችን🙏

  • @lave9644
    @lave9644 Před 3 lety +8

    እንካን በሰላም መጥሉኝ ክቡር ኣባታችን

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አንተን የጎበኝህ የቁልቤው ገብርኤል በስደት የምንከራተትውንም ይማረን ያስምረን ደስ የሚል እምነትና ፅናት አባታችን እድሜ ጤናን ይስጥልንየማቱሳላምን እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልዎ ሀገራችን ቤተሰቦቻችን ሰላም ያርግልን አሜን ፫

  • @AaAa-lr9dv
    @AaAa-lr9dv Před 3 lety +1

    ተመስገን አምላኬ ሆይ አባታችን በእዉነት ቃል ሕይወት ያሠማልን እርጂም ዕድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ እኛም ከስደት ትንመለስ በእጁሕ እንድንባረክ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ፫🙌🙌

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 3 lety +2

    ✝️ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አባቴ ! 😭😭😭 እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በሉኝ 🙏 ሥላሴ በነፍስም በስጋም ይጠብቅዎት ✝️ በፀሎትዎ አትርሱኝ ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 🤲

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 Před 3 lety +3

    አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ ።ቸሩ መድሃኒያለም እረጅም ጤናውን ሰላሙን አንድነቱን ይስጥዎት ። አባታችን አፀደ ማርያም ብለው ሁልጊዜም በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 3 lety +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ላንተ የፈወስ አምላክ ለሁላችንም ይፈውስን አሜን አሜን አሜን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +6

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 3 lety +2

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን. ወገኖችይ ለናተ የሰማ እምላክ ለሁላችን ይስማን እሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +1

    ምስኪን አይ ሰዉ ክፍ ነዉ አቤቶ ማስተዋል ይስጠን እልልል አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አይ ሰዉ ከንቱ የእዉነት

  • @hevothevot3352
    @hevothevot3352 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ እግዚአብሔር እመሰክራለሁ
    አባ ግርማ እግዚአብሔር ይስጠወት እድሜ ይስጠወት ያባን ፈዉስ በማየት ካይነጥላ ከዛር ከሀይማኖት መወላወል ከንቅልፍ ገንዘብ በማጣት በመከራተት የወሲብ ፊልም ያሳየኝ ነበር እግዚአብሔር ከዝህ ሁሉ ፈዉሶኛል ሰዉ አርጎኛል ለኔ የሰማ ለናተም ይስማችሁ ፈዉሱን በማየት ትምህርቱን በመከታተል በመስገድ በመፀለይ ህወቴ ሰምሮል እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም አገሬ ገብቸ ለመመስከር ያብቃኝ አንድ ምንገድ ይዣለሁ አሁን ይመስገን ከጨለማ ወጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭👏👏👏👏🙌🙌🙌

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @zyz7738
    @zyz7738 Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ጠና አደም የሰጠህ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ አልልልልል

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Před 3 lety +4

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚ እረኩስ መንፈስ የምንድንበትን ቀን ያቅርብልን አብዬ በስደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety

    እውነት ነው በእሳቸው የወንጌል ትምህርት በሚሰጡት ግሩም ድንቅ ትምህርት እኔ በበኩሌ ልቤ ተስፋ ታገኛለች ጆሮዎቼ በእርሶ ትምህርት ተከፈተልኝ መድሀኒዓለም ክበርልን ከእናትህ ጋር አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን ፀጋውን ይጨምርልዎት እረጅም እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውን ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ፀጋ ነው

  • @user-jp3vv7bc4l
    @user-jp3vv7bc4l Před měsícem

    አባታችም ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን❤
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-du7yt5nw6i
    @user-du7yt5nw6i Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት የኔ አባት

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 3 lety +3

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ የስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Před 3 lety +4

    ሰላምለናት ይሁን እዴትከርማችሁ አባታችን እድሜ ኬጦና ጋራ ይድልዋት

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety

    አባ አባታች እመብርሃን ትጠበቆት እድሜና ጠናውን ያድሎ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ በእርሶ እጆ ለመዳሰስ ያብቃኝ

  • @destapark609
    @destapark609 Před 3 lety +3

    በፀሎትዋ ያስቡን አባ እህተማርያም እህተማርያም ተክለ ወልድ ተክለፀዲቅ ተክለፀዲቅወለተኪዳንወለተእየሱስ ተክለ ወልድ ተክላረጋይ ሀይል ገብርኤል ሀይለጊወርጊስ ወለተ ፀዲቅ ፅጌ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን

  • @seki1508
    @seki1508 Před 3 lety +2

    እንኴን በሠላም መጡ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደረሠኝ ረ ጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ እንደ እርሶ አይነት አባቶችን እግዚአብሄር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

    • @abebechyalew2899
      @abebechyalew2899 Před 2 lety

      አባታቺን ያለበትን የምታውቁ እባካቹ ንገሩኝ

    • @seki1508
      @seki1508 Před 2 lety

      @@abebechyalew2899 አባታችን አዲሥ አበባ ናቸው እህቴ

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před rokem

      @@abebechyalew2899 እ.አ በቋሚነት የት ቤተክርስቲያን ነው እሚያገለግሉት ግን

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před 3 lety +6

    ረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ያብዛልን ላባታችን

    • @genetyetagesu2139
      @genetyetagesu2139 Před 2 lety

      መምጣት እፈልጋለው የት ነው ያሉት መምር ግርማ

  • @user-vz8yi4rf1k
    @user-vz8yi4rf1k Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሁሉን አባዬ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫ ክብር ለስላሴ ይሁን ለኛም ዕድል ፋታችን ያድልን አምላክ 💠💠💠🙏🙏🙏

    • @user-vz8yi4rf1k
      @user-vz8yi4rf1k Před 3 lety

      @@Em.CZcams. እሽ ኧረ በጣም ደስ ይላል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety

    ስላም ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @endalebertaendu3966
    @endalebertaendu3966 Před 4 měsíci

    እፎይ እንዴት ደስ ይላል ,, ህይወታችን ላይ ደባል ሆኖ ሲያሰቃየን የህይወት ደስታችንን ሲያሳጣን የነበረው እርኩስ ሰይጣን ሲወገድልን,,, ምነኛ ደስ የሚል ሰላም ነው,,, ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አስበኝ አንድ ቀን የህይወቴን ሰላም አግኝቼ ቆሜ እመሰክራለው ,,, አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ያቆይልን

  • @azarabhi9893
    @azarabhi9893 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @Carriage-pj3eo
    @Carriage-pj3eo Před 3 lety

    አባታችን ቃላት እኮ አጠረኝ ምለው ነገር ግራ ገባኝ ምን እላለሁ እድሜዎትን ያርዝምኝ በጅዎት ለመባረክ ያብቃኝ አሜን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety

    Amen kale Hiwot yasemalene amen kale Hiwot yasemalene

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
    ክቡር አባታችን በፀሎት ያሰቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ

  • @astergebremedhin3164
    @astergebremedhin3164 Před 3 lety +1

    ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ኣሜን ♥️♥️♥️🌻💒

  • @user-cx7vk5vj6j
    @user-cx7vk5vj6j Před 3 lety +4

    ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም ክቡር ኣቦና

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j Před 3 lety +1

    የኔ አባት ከነቤተሰቦት እድሜ ከጤናውት ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አምላካችን ክርስቶስ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-zu3ik4xw3h
    @user-zu3ik4xw3h Před 3 lety

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሰት
    ያውረሰልን የኔንንንን የሀጥያተኛዋ እድሜ ይሰጦት እድሜዎትን እንደ ማቶሳል ኤረጅም ያረግሎት አባታችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 Před 3 lety +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ሁሌ በየቀኑ የእርስዎትን ፕሮግራምወትን እከተላለው በረከትዎት ፀሎትዎ ከእኛ ከእዝበ ክርስቲያን ጋር ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @cell7172
    @cell7172 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ✝️🕯💚💛❤🤲

  • @kibiryube7553
    @kibiryube7553 Před 3 lety +7

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ

  • @yeqidusemikayeleliji5545

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል አባ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ፀጋውን ያብዝቶ ይጨምርሎት ወንድማችን ላአንተ የደረሰ ሊቀመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ለሁላችንም ይድረስልን

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእወንት አባታችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን ፀጋው ይበዘሎት ረጀሚ እድሜ ይሰጥልን አባ በፀሎት አስበኝ ወለተ ክዳን ነኝ

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 Před 3 lety

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣት እህት ወንድሞቼ በጸሎታችው አሰቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ደካማ እህታቹ አሰቸጋሪ ህይወት ሰር ነኝ

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 Před 3 lety +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ኑሩልን ቡራኬውት ይድረሰን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @matiwoseman9924
    @matiwoseman9924 Před rokem

    abatachn edmena tena egziabher yistilin.

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 3 lety +1

    እኔም በአባታችን ትምህርት ነው ሁሉን ያወኩት ፀሎት ያወኩት መስገድ የጀመርኩት አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!!!!

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t Před rokem

      እና በምን ያህል ወራት ነው እሚተው በሰገድሽ

  • @kidansime2155
    @kidansime2155 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል፤፤ ቅዱስ ገብርኤል ላንተ እነደደረሰልህ ለምንማጸነው ሁሉ ይድረስልን፤፤ አይነ ሕሊናው ላልታወረ ከነዚያ የክፋት ሠራዊት ጋር ያደረግከው ተጋድሎ አስተማሪ ነው፤፤ ይህ ጊዜ ያልፍና መምህር ግርማ እንደገና በዓውደ ምሕረቱ የእግዚአብሔርን ማዳን ለማየት ለመስማት ያብቃን፤፤

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እኛም ተጨንቀናልና ፈውሰን😭😭😭😭

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @tesfalmegetiye3494
    @tesfalmegetiye3494 Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚሐብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን!! እመቤቴ ትጠብቆት፡፡

  • @seenaa87
    @seenaa87 Před 3 lety +2

    Waqayyo umrii keessaan nuuf haa dheereessuu abbaa keenyaa

  • @user-ip8zu7wz7m
    @user-ip8zu7wz7m Před 3 lety

    አባታችን ርጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አምላክ በጅወ የምፈወስ ይርዳኝ እግዚአብሔር

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 3 lety +2

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 3 lety +1

    አባታችን እድሚያችሁን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ከስደት መልስ በእጃችሁ እድባርክ ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለን በጥላት እጂ ታስርናል በቃችሁ በለን "ወለተ ወልድ" በፆሎት አስብኝ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የተዋሕዶ ልጆች እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ🙇♥♥🇪🇹⛪➕🙏

  • @seble4194
    @seble4194 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን

  • @shitufikir6817
    @shitufikir6817 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጦት እልልልልል እልልልልል

  • @hiyab8850
    @hiyab8850 Před 2 lety

    Egziabher talak new. Ersu ykber. Tena Ina edme desta moges ychemrlot aba🙏

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 Před 3 lety

    አባ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ ከጤናጋ በፀሎታችሁ አስቦኝ. ወለተ የዋኒስ ብላችሁ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 3 lety

    የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ እግዚያብሄር ይመስገን ወንድሜ እንኳን መደሀኒያለም በአባታችን ላይ አድሮ ገላገለህ

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 Před 3 lety

    እልልልልእልልልልእልልል እንዴት ደስ ይላል አባታችን ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
    ለእናንተ የደረሰ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛም ይድረስልን
    ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem1691 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን

  • @atsbhafilmon4247
    @atsbhafilmon4247 Před 2 lety

    መምህር ግርማ ዕድመ ጥዕናናን ይሃብኹም 1000 ዓመት ንበሩ አሜን አሜን አሜን

  • @kidestyosetinayoutube7609

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት አባታችን በረከትዎት ጸሎትዎት ለኛ ለደካሞቹ ይድረሰን

  • @renadahmed684
    @renadahmed684 Před 3 lety

    ibakachihu irdtachihu yasfelgeghal tkkleghawn ye memhrn slk yemtawku sewoch irdughi videyoachewn iketatelalehu mayet kejemerkugh jemro sewneten iyakateleghi lbe betam ymetal inam kesewochi yatalaghi jemer inam techegreyalehu ibakachihu irdugh👏👏👏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 3 lety +1

    አባታችን እናቴን እያሰቃየ ነዉ ሁላችን ተተብትበናል ወለተ ማርያምን አስቧት እኔም ሰዉ ሀገር ነኝ በጭንቀት ትንሽም እፀልያለሁ ቀፀሎት አስቡን ፍቅርተ ማርያም ነኝ

  • @getetagel6291
    @getetagel6291 Před 3 lety

    አባታችን ወላዲት አምልካ ጸጋውን ታብዛለወ እድሜወትን ያብዛልን እደርሰወ አይነት አባት ያብዛልን

  • @lemlemsirani8902
    @lemlemsirani8902 Před 3 lety +8

    እኛንም ይፈወስን

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k Před 3 lety +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @mindawabebaw213
    @mindawabebaw213 Před 3 lety

    Kalehiwet yasemaln abatachin erejim edmena tena ystln abatachin.

  • @ghgj4167
    @ghgj4167 Před 3 lety +9

    ኣባታችን ለዘልኣለም ይኑርልን

    • @cityphone9483
      @cityphone9483 Před 2 lety

      Abatachin memhr aba girma
      Rechim hidm yistlen
      Berketot yiderbn
      Amen:::

  • @rediat943
    @rediat943 Před 3 lety

    አባ እንኳን ደህና መጡ ሠላም ጠና ከረጅም እድመ ጋር ፈጣር ይስጦት በፀሎት አስቡኝ ወለተፃድቅ ነኝ

  • @user-sj7yj6se9f
    @user-sj7yj6se9f Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላአባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን

  • @shishaykidanemaryam616

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እግዚአብሄር በፀለታቹ አስቡኝ

  • @fantaachenafe3863
    @fantaachenafe3863 Před 3 lety +2

    አባታችን እኳን ደና መጡልን