Memeher Girma Wondimu 215 ዲያቆኑን ያሰቃየዉ የአብሾ ክፉ መንፈስ ኢትዮጲያ ትጥፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 10. 2021
  • "አብሾ " ለእዉቀት እየተባሉ የገቡ ክፍ አጋንንቶች ዲያቆኑን ሲያሰቃዩት:
    በአባይ ወንዝ መታጠብ
    እና አባይ ዳር ቀይ ዶሮ : ሼር አድርጉት መንፈሳዊነት ይብለጥ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 440

  • @ጊዜ_ለኩሉ
    @ጊዜ_ለኩሉ Před 2 lety +127

    እኛ እኮ በጣም እድለኞች ነን በእውነት ክብር ምስጋለ ይሁን ለእናትና ለልጆ አባታችን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 2 lety +15

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ኑ ወገኖቼ የአለም መዳኛችን የሆነችው ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት የአባታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን እድሜ ይስጥዎት አባቴ ክፍ አይንካብን።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +42

    መድኃንያለም ሆይ ረዥም እድሜ ስጥልን ለአባታችን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ይመሥገን ይህን ላደረገ ምን ይክፈለዋል ለመድሀኔ አለም አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አምላኬ ሆይ የድህነት ቀንን አቅርብልን እንደበደሌ ሣይሆን እንደቸርነትህ የቅዠት ኑሮ ሆኖብኛል ሂይወቴ ወላዲት አምላክ አንቺዉ ታዉቂዋለሽ እኔማ ምኑን ልንገርሽ የፈጣሪየ እናት ወለተ ኪዳን ወልደ ፃዲቅ በፆለት አሥቡን መልካሙን ያድለን አሜን::

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 2 lety +37

    በመጀመርያ ከሁሉ በላይ የሆነው ልዑል እምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር አባታችን ምንም ቃል የለኝም እድሜዎትን ያርዝምልን በእውነት አይዞህ ወንድሜ እንኲን እግዚአብሔር ደረሰልህ

  • @gebeyehufikre808
    @gebeyehufikre808 Před 2 lety +27

    አባታችን! እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድሎት ፀጋውንም ያብዛሎት አሜን! ! ! ! ! ! !

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Před 2 lety +39

    #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ የናዝሬት #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ቅዱሰ #ፋኑኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊስ አባታችን ይጠብቃችሁ።

    • @saratesfaye6361
      @saratesfaye6361 Před 2 lety

      Amen

    • @salemnurse9022
      @salemnurse9022 Před 2 lety

      አሜን

    • @user-ux5ee2xx1m
      @user-ux5ee2xx1m Před 2 lety

      አሜኀ አሜኀ አሜኀ ይጠብቁልኀ

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የእኛም በረከታቸው ይደርብን

  • @hanamollu4975
    @hanamollu4975 Před 2 lety +20

    ወድሜ እኳን ደስ አለክ ላተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አባታችን ሺ አመት ኑርልን በረከቶት ይደርብን አሜን

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 11 měsíci

      እግዚአብሔር እንኳን ረደክ እመቤታችን ቃር ዘመንህ ይበረክ ለአንቴ ያደረሰልህ ለእኔም ይድረስልኝ

  • @belaytiku3027
    @belaytiku3027 Před 2 lety +12

    ላንተ የደረሰ መላኩ ቅዱስ ሚካኤልን ለንኛም ይድረስንል ውንድማችን:: ላባታችንም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል ለኛሲል !!!!

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137

    አባታችን በእውነት ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ፀሎትዎ አይለዬን አሜን
    እኛንም ከታሰርንበት ከሰይጣን ማሰሪያ የተፈታን ይሁን አሜን
    ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አሜን

  • @amberaambera9706
    @amberaambera9706 Před 2 lety

    እንኳን በሰለም አጡልን አባታችን በእውነት ልዑል እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን አባ እኔ ለስሙ እስከሳቀት ተምሬለው ግን መበብ እንኳን አለቺልም አሁን የለውት በስዳት ነው እግዚአብሔር ቻርናቱ ብዙው እና መንፈሰዊ መሀበር አለኚ አሁን ትንሺ ትእንሺ መበብ እየቻልኩ ነው አባዬ በማርያም በጸሎቶ አስቡኝ ስሜ ብርሃኔ አጸደ ማርያም ነው ማበብ ከቸልኩ የርሱን መጸፍ ጋዝቼ አናበለው አባዬ😘💌💌💌💌💌

  • @werqiwerqi7117
    @werqiwerqi7117 Před 2 lety +20

    አኔም መቼ ነው ከአንተ ጋር እምገነኝው የኔ ጌታ ተበርኩ አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 Před 2 lety

    ልዑል እግዚአብሄር ለአባታችን መልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ፀጋዉን ያብዛልዎት::ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት::

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +9

    እድሜ ይስጥልኝ ክፉ አይንካዎት🙏🙏🙏🙌

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 lety

    እልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልህ አሁንም እስከመጨረሻው የሚፈታተንህን ክፉመንፈስ በዝማሬ ያመሰገንካት የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማሪያም አዛኝቱ በእንባ በፀሎቷ አቃጥላ ከላይህ ላይ እንጉም አብና እንደጭስ አትና ታጥፉልህ አሜን🤲🤲🤲🤲አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥዎ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምንልን አሁንም ቢሰጥ የማያልቅበት ቸሩ እግዚያብሄር ፀጋውን ይጨምርልዎት የድንግል ማሪያም ጥበቃ አይለዮት አባታችን ኑሩልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Před 2 lety +11

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Před měsícem

    እግዚአብሄር ማህተመ ቅድስናዎን በኛ ኢትዮጵያውያን ላይ ያትምብን::
    አሳዳጅዎን ልብ ይስጠው:: የቅድስናዎ እግር ስር ይጣለዉ አሜን!!!

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +2

    እንደቀላል የምናየው መቀንደብ,
    እንደባህል የምናየው ዶሮ ማረድ , በአባይ ውሀ መታጠብ ።
    መዘዙ እስከ እድሜ ልክ ነው ።
    መምህር እድሜወትን ፀጋወትን ያብዛልን !!!! ❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌷🌷🌷🌷🌷🦜🦜🦜🦜🦜🦜

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባችን እድሜ አቸውን ያብዛልን ለወንድማችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን😥😥😥😥

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 Před 2 lety

    አባ ግርማ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጦት እኛም ለመፈወስ ያብቃን በርከቱ ይደርብን

  • @devan8265
    @devan8265 Před 2 lety +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 2 lety +5

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ረጅም እድሜ ያድልልን ወንድማችን ለአንተ የደረስ ቅዱስ ሚካኤል ለእኛም ይድረስልን
    ማርያም ድንግል ማርያም ድንግል
    ሞገስ ስሙ
    ለ ጊዮርጊስ ለጊዮርጊስ(፪)
    ድንግል ሞገስ ስሙ
    እኽ እኽ
    ለጊዮርጊስ ለጊዮርጊስ
    ድንግል ሞገስ ስሙ
    እልልልልልልልልልልልልል. ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety +3

    ክብር ምስጋና ይገባል ያደንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል ዝማሬ መላእክት ያሰማል ዉደሜችን በእዉነት ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety +1

    አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት እግዚአብሔር ይቺን ምድር ያመጣዎት ለእኛ ለሀፅያተኞቹ ነዉ። እኔም 9ክፍል ስደርስ አዲስ መንፈስ ገብቶብኛል 10ና 11 12 በግዴታ ምንም ሳይገባኝ ጨረስኩ እያስረዱ በጆሮዬ እያወኩ ይፈሳል ይታወቀኛል አዲስ ስለገባ ምን ሆኛ ነዉ ስያስረዱኝ መያዛ አልቻልኩም አለቅስ ነበር ።አሁን እያነበብኩ ጥፍት ይልብኛል በቃል መያዝ አልቻልኩም ለሀገሬ ያብቃኝ ከምኑ እንደምጀምር እግዚአብሔር ይድረስልን ለሁላችን።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +6

    ያልተውከን የቸሩ መድሃኒያለም ተመስገን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +12

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእት ያስማልን ውንድማችን

  • @user-vg8cp8rq5e
    @user-vg8cp8rq5e Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ መሆን መታደል ነው የመብርሀን ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ መሆን መታደል ነው መላዕካን ሰናዕታት ቅዱሳናት በረከታችሁ አይለየን አሜን፫አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ያቆይልን ለኛም ይችን ቀን ያድርስልን እድንፈወስ ሁላችንም ሴጣን ተሸክመናል ህመም የምንለው ሁሉም ሴጣን ነው

  • @agurashtube5648
    @agurashtube5648 Před 2 lety +7

    አባታችን እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን፫

  • @ftawashenafi6928
    @ftawashenafi6928 Před 2 lety +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር የተመሰገነ ዩሁን ላባታችን እድመ ና ጠና ይስጥልን 🙏🙏🙏ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Před 2 lety

    ያደላቸው ሃገሮች ሰንት ስራ ይሰራሉ እኛ መንፈስን እናመልክበታለን እግዚአብሔር ታላቁ እያየልልን ምናመልከው አቤቱ የድንንግል ማርያም ልጅ ማረን

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před rokem

    ለአንተ የደረሰልህ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን በእውነት አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 2 lety +2

    ላንተ የድረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድረስኝ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🏾

  • @user-qu8pw4zp8c
    @user-qu8pw4zp8c Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጡልን አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን🙏ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ላንተ የደረሰልህ ልቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን🙏አሜን አሜን አሜን🙏

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety +1

    Egzhabhare yestalean amen amen amen.

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 2 lety

    የድግልማሪያም ልጂክብር ምስጋናይግባው እርሶዎን የመሰለ አባትስለሰጠን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 2 lety

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ እንትን የሰጠን አምላክን ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p Před 2 lety +14

    እመብርሃን ሁላችንንም ትፍታን

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ 👏👏👏👏👏መላእክት 👏👏👏👏ያሰማልልን ለአባታችን 👏👏👏👏👏👏

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    አባዬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💒💒💒

  • @dadidereje8389
    @dadidereje8389 Před 2 lety

    በጣም እኮ ኦርቶዶክሶች እድለኛ ፍጥረት ነን ምንም ምትክ የለላት እናት እኮ ነው ያለችን የከበረች የገነነች ያማረች የተዋበች እጹብ ንጺህት ፍጽምት ብጽእት ንግስት እመቤት የሆነች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበርልን አትለየን ፍቅሮን ታብዛልን ተስፋችን ህይወታችን አማላጃችን የፈጣሪያችን የንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የአማኑኤል እናት የቅድስት ሥላሴ ሙሽራ ወላዲተ አምላክ !!!!!!!!

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @user-fg3bp2co2p
    @user-fg3bp2co2p Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪

  • @shebireyedenegleligeyedene6735

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይስጥልን አባታችን እኔንም ወለተረጋዊ ብለው አስበኝ እባከዎ

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 2 lety

    አባታችን እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እንደማቱሳላን ያድልልኝ በእውነት እኔ የምፈራው እንዳያርጅብነው

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Před 2 lety

    zimare MELAKIT YASEMALOT! Kemidinut yadrgen kemilemelimut Amen!

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před rokem

    አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን እኛንም ፈውሰን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ተፈውሰን ለምስጋና አቁመን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 lety

    አባቴ እድሜ ጤና በፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን

  • @dhhdsusu8458
    @dhhdsusu8458 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባ በፀሎት አሥብኝ እድሜ ይስጠዎት አባ

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ላባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @hagare99
    @hagare99 Před 2 lety

    Ye Abbatachin barakato yidariben Amen 🙏🏻 🙌 👏 ❤

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙርች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር 🙏🙏

    • @fatumasiad9229
      @fatumasiad9229 Před 2 lety

      ብሮ አድራሻቸውን አትተባበረኝም

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 2 lety +1

      @@fatumasiad9229 Ehte ahun agelglot komual sijemer yinegeral ena legetafo kdus fanuel betekrstyan new slemineger CZcams lay teketatey

  • @tiztatameratetizta2738

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 2 lety +2

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን ለወንድማችን የደረሰ አምላከ ለሁላችን ይድረስ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +2

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ፈታህ ተመስገን እኛም በስደት ያለነው ለሃገራችን በቅተን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ መንፈስ ይፍታን አሜን ፫

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቆት እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን

  • @alukonjo3561
    @alukonjo3561 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 Před 2 lety +2

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
    ያድልልን ወንድማችን እንኳን ደስ አለክ።

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 2 lety

    Edmena Tena le Abatachin yistilin Amen Amen Amen

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የአባባታችንን እድሜ ያርዝምልን።

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 2 lety

    Egziabher yimesgn memhr zemari melaek yasemalen Egziabher late yederes legnam yidereslen abatachen segawun yabzalen amen 🙏🙏🙏

  • @alazardejenetasse9807
    @alazardejenetasse9807 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ክብር ይግባው ። ለእናንተ የተለመነ አምላክ እኛንም ይለመነን ። አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ጸሎትዎ ይጠባቀን ፣ አሜን !

  • @yemariyamhabteslase3440

    እልልልልልልልልልልልልል,ቃለህይወት,ያሰማልን,ስለማይነገር,ስጦታው,እግዚአብሔር,ይመስገን,ለክቡር,አባታችን,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይስጥልን

    • @fatumasiad9229
      @fatumasiad9229 Před 2 lety

      አባ እባክውትን አድራሽውንት ይላኩልኝ እንፅልይልኝ ብየ ደውየ

  • @bizuneshergete3100
    @bizuneshergete3100 Před 2 lety

    ስለማይነገር.ስጦታዉ.እግዚአብሄር.ይመስገን.ሁሉም.አንድ.ሆነዉ.በደሉ.ይላል.መፀሀፍ.እግዚአብሄር.ሊምረን.ወደደ/ብዙ.ሀጥያት.ባለበት.የእግዚአብሄር.ፅድቅ.ትበዛለች.ዉዳሴ.ማርያላይ..ያሁኑ.ትዉልድ.አንድ.ሆነን.በደልን.እርሱግን.ልጅቹን.ሊምር.ወደደ.አባታችንንም.አስነሳ.ፈጣር.ላባታችን.እረጅም.እድሜና.ጤና.ያድልልንስደተኞቸም.በረከታቼዉ.ይድረሰን.አሜን

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት የማቱሳላ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ወለተ ስላሴን ብስራተ ገብርኤልን በፀሎቶት አስቡን

  • @sheetosheeto6012
    @sheetosheeto6012 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @saneytalamyo5519
    @saneytalamyo5519 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜ ከሙሉጤናጋር ይስጥልን ኑሩልን

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 Před 2 lety

    አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን መድሀኒአለም

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-lx6uw4zk5n
    @user-lx6uw4zk5n Před 2 lety

    ለአባ እድሜ ጤና ይስጥ እኔ በእልም ዛሬ አባ ፈውሰውኝ አደርኩ እራሴን 3ወር ያመኝ ነበር ከእልሜ ስነሳ የአባ እግር ስር ድፍት ቤዬ አባ እንዴ እዚህ መጣው ምኞት ተሳካ አልኩኝ እግዚአብሔር አመስገኩት ይህን ቀይ እናፍቃለው ከስደት መልስ አባን ባገኝ አባ እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @solomontekle6870
    @solomontekle6870 Před 2 lety +1

    ለአንተ የደረሰ ለእኛ ይድረስልን፥

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 Před 2 lety +4

    Bagaa nagadhanii dhufanii Abbaa kenyaa waqayyoo umrii dheraa isiinfii yaalatuu💚💛❤🙏

    • @mimmiethopia6643
      @mimmiethopia6643 Před 2 lety +1

      Edoo isina jirtani hin betaa mee natii himi

    • @tigistiademasuu99
      @tigistiademasuu99 Před 2 lety +1

      @@mimmiethopia6643 anilee hin bekuu garuu namonii maganyaa jiiruu jedhanii oboolletiikoo

    • @mimmiethopia6643
      @mimmiethopia6643 Před 2 lety +1

      @@tigistiademasuu99 dhugaa bayee soqaa jiraa bakaa isani jiraan argachuu hin dadenyee lakkosa mucaa isani naa qabaa garuu hin dubatuu gafadhee turee

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @TGGet-uj4kz
    @TGGet-uj4kz Před 2 lety

    Lante yederese fetari legnam yidiresln amen amen.

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 2 lety

    አባታችን የእርሶ የመንፈስ ጦርነት በእምነቱ ምንም ከማያውቀው፣እስከ "መንፈሳዊ (የጌታ እየሱስን )ጥልቅ ግንዛቤ አለን፣አስቀዳሽ ነን ከሚሉት የረከሰ መንፈስን በልባቸው ይዘው፣የማሪያምን ልጅ "ቃሉ"ን ብቻ ይዘው ክብር ቤታችንን ከሚያረክሱት ኃይላት ጭምርም ነው ትግሉት።ፈጣሪ እርሶ ጋር ነው።በጥምጣሙ ቢደበቁም ቀን ይፈርዳል።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 2 lety

    መምህር እድሜ ይስጥዎት ።አንተ ብቻ አፍ ሞልተህ ድራማ የሚሉትን መስከርክ !!!ማውራት ቀላል ነው ጭንቀታችን የገባቸው ጥቂት አባቶች ቢኖሩ ድራማ ይባላል ልቦና ይስጣቸው !!!!!

  • @bethelihemsolomon1555
    @bethelihemsolomon1555 Před 2 lety

    Geta Amelake Egewote laye yetalegne.edeme yesetewote. Hagerachine yebareke Ameilake hoye tebekene.

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +4

    አንካን ስላም መጡ እባዬ እድሜና ጤና ይስጦት🌻🌻

    • @user-ov9xr4pn2k
      @user-ov9xr4pn2k Před 2 lety

      እህቴ መምህር የት ናቸው

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Před 2 lety

      @@user-ov9xr4pn2k ስራ እልጅመሩም ስባል ስመቻለው በፍት የተቀርፅ ብዶ ነው ምለቁት መስለኝ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 2 lety

      አባታችን፡እካን።ባሣላማጡልን፡ላዛለላማኑሩልን❤️❤️(💚💚😍😍😍😍😍🙏🙏

    • @johntekle8663
      @johntekle8663 Před 2 lety

      Agelgilot jemrewal ende

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያሰጥልን አባታችን 💚💛❤🕊🕊🕊

  • @mematube2842
    @mematube2842 Před 2 lety +1

    ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር አባታችን ምንም ቃል የለኝም እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 2 lety +1

    አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት ወንድማችንም እንዳንተ አስተዋይ አይምሮ ያድለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክብር ለስሙ ይሁን🙏 ከእኛ እምጠበቅብን ከልብ ማመን ነውና እግዚአብሔር አምላክ #ኤፍታህ ይበለን የበለጠ ፍቅሩ እንድገባን የአባታችን እድሜም ይጨምርልን አሜን🙏

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před 2 lety +1

    አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን የሱ የሰማ የድንግል ማሪያም ልጀ ለቤተ ሰቦቸም ለአነም ይሲማን ወለተ ሚካኤል እያሉ በፀሎት አትሪሱኝ ሲደተኛ ልጅህ ነኝ አባየ

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 Před 2 lety

    Qale Hiyiwet Yasemalin Yiftun Abatachin.
    LIULE EGZIABHER Keqidusan Wedajochu Tsegana Bereket Yasatifen, Amen!

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo582 Před 2 lety

    Yene abat ene le Aba kal yelyem beze betfa sat ersun selasayey yemsegan Egzaber aseyat bengesbst sat ersun selayew betam destaya ney unat edeme yestot ede dero abstoch 500 anet nuru aderun Egzaber ⛪🤲🙏➕

  • @firiyotfiritawaahidoo3921

    Igzeber yimasgen Ameen Abatachin igzeber rajim idimena tena yidarabilin Ameen

  • @user-xe8qp7ct7t
    @user-xe8qp7ct7t Před 2 lety

    አባየ እንኳን በሰላም መጣህልን እኛም ከስደት ተመልሺ ለዚህ ያብቃኝ አባየ በበፆሎቶዎ አስብኝ

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před rokem

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +1

    እመቤቴ ድንግል ማርያም እረጅም እድሜ ትስጥዎት አባታችን ሽ አመት ኑሩልን እኛም ለመዳን ያብቃን 😢😢😢

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 Před 2 lety +1

    እንደምን. አደሩ. የዘመናችን. ምረጥ. አባት. ረጅም. አድሜ. ከነቤተሰቦት. ይስጦት. እግዚአብሔር.

  • @temesgenabera6923
    @temesgenabera6923 Před 8 měsíci

    Kale hiwet yesmaalna . Amen

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 10 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @abrhamtekleab372
    @abrhamtekleab372 Před 2 lety

    ኣባ እድሜ ይስጡት ለኔም ወደ እርሶ እንዲመጣ እግዛብሄር ይደግፈኝ

  • @seki1508
    @seki1508 Před 2 lety +1

    እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን