Memeher Girma Wondimu Video 250 ሁለት ወንድሞቹን አሳጣሁት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • በቤተሰብ ሲወራረስ የመጣ ክፉ መንፈስ ለልጆች ፈተና ሆኖ እስከ መግደል ድረስ በህብረተሰቡ ዉስጥ የሚያደርሰዉን ጥቃት ማሳያ ነዉ:: ሼር እና ላይክ በማድረግ ለሌሎች አድርሱ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Komentáře • 327

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 2 lety +67

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መድሀኒአለም በርሶ ላይ አድሮ ክብሩን ገለፀ እኔም ተራዬ ደርሷል ቀኑን በተስፋ እየጠበኩ ነው

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety +1

      👍👍😭😭😭

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 Před 2 lety +2

      👍👍👍👍😭😭😭

    • @messitesema4860
      @messitesema4860 Před 2 lety +1

      Ebakoten yet new memeher girma agelegelot yemisetut??

    • @tsionsimie2603
      @tsionsimie2603 Před 2 lety

      Are yet endalu nigerun

    • @mesiamen4556
      @mesiamen4556 Před 2 lety

      እግዚአብሄር ለአባታችን ጸጋውን ያብዛልኝ እባካችው በአአ ክልል መች እደሆን ንገሩኝ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +44

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
    ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ😢

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +12

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን ጸጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f Před 2 lety +3

    አባ😍 ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጦት እኔም አንድ ቀን በእጆት እንደምባረክ ተስፋ አደርጋለሁ!!

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Před 2 lety +9

    ለአዳም ልጆች ድህነት ሲሉ እንቅልፍ የሌላቸው ሰይጣንን ከሲወል የሚያስገባ አባታችን #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ እድሜአቸውን ያርዝምልን!!!!

  • @user-ld5jx8oe9w
    @user-ld5jx8oe9w Před 2 lety +12

    ወንጌል ሲሰብኩ እግዚአብሔር በአፋቸው ሁኖ ትውልዱን ሲገስጽ ሲመልስ ሲያስጠነቅቅ ይታያል አባታችን እግዚአብሔር ዘማኖትን ይባርከው የጸጋዋ እመቤት ጸጋዎትን ታብዛው

  • @dava7814
    @dava7814 Před 2 lety +16

    ክብር አባታችን እንኳን ደህና መጡ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያስርዝምል አባታችን 16ኪዳነምህረት በሳውዲ ለሚሰቃዮት ገኖቼ ትድረስላቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +2

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እርሶወን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን🙏😭

  • @asxfeyad8626
    @asxfeyad8626 Před 2 lety +3

    አባ እንኳን በሰላም መጡ እኔም ለመፈወስ ይብቃኝ ወለተ ስላሴ በረከቶት ይደርብን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +2

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም እግዚሐብሔር የሀገራችን ያብቃንና እደዚህ ምንፈወስበት ቀን ቅርብ ያርግልን በስደት ተሰቃየን ፀበል በሌለበት ምን በሌለበት ኡፍ ቢቻ ተመሰከን 😭😭😭😭

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት በረከቶ ይደርብኝ

  • @user-sb7kr3jk4w
    @user-sb7kr3jk4w Před 2 lety +2

    እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን በፅሎት አስቡን

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ በአንድም በሌላም ይስተምራል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🤲

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን የድሜ ዘመኖትን ይባርክልን እኛንም በሰላም ከስደት ተመልሰን ለመፈወስ ያብቃን

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 2 lety +13

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏
    ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለ እኛንም ይድረስልን🙏 የአባታችን እሜም ያስረዝምልን በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት 👏👏👏

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před 2 lety +5

    እንኳን በሰለም ማጡልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም ኤድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ብርሃኔ አጸደ ማርያም ናኝ አባ በጠሎቶ የስቡኝ💌ስለ መይናጋር ስጦቷው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን🌾🕊

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +7

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አቤቱ ምልረት ላክልን በማናውቀው ጠላት አልቀናል እኮ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    የኔ የምሕረት ቀንስ መች ይሁን አቤቱ አምላኬ ሆይ የስደት ዘመንየ አቤቱ አንተ አሳጥረህ ለደጅህ መልሰኝ 🤲😭

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +4

    አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን መቼ ይሆን በአካል የማገኞት ሰላሞት ብዝት ይበልልኝ የኔ አባት። 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před 2 lety +1

    አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ፤ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መልካም አባታችን የማቱሳላን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 Před 2 lety +2

    አባታችን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር እድሜከጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +1

    የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +1

    አሜን እንካን ስላም መጡ እባዬ እንደሶ ያለ እባት ያብዛልን🤲

    • @madeenamahd7445
      @madeenamahd7445 Před 2 lety

      በናታቹ ተባበሩኝ አድራሻቸዉ የማያቅ ካለ እርድኝ

  • @user-tj1nq7ph1k
    @user-tj1nq7ph1k Před 2 lety +3

    ባትታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ሁላችንንም እግዚአብሔር ከአጋንንት እስራት ይፍታን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 lety +1

    አባታችን አባ ግርማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ድንግል ማሪያም ትጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥዎት አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +1

    ቸሩ መድሃኔዓለም ለአባታችን ረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ የስጥልን🤲🤲🤲💗🇪🇹

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴቼ ደስ ሲሉ ወንድሜ ነው አለው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @seki1508
    @seki1508 Před 2 lety +2

    እንኴን በሠላም መጡልን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይድረሠን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety +1

    አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጤና በፀጋ ያቆይልን እኛንም የበረከት ተካፋይ ያድርገን ዉይ ተይዘናል እኮ ኪዳነ ምህረት አንች ድረሽልን ወላዲት አምላክ አንችዉ ታዉቂዉ አለሽ ምንኑን እነግርሽ አለሁ እናቴ አኗኗራችን መጨረሻችንን አሣምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před 2 lety +1

    አባየ በ እውነት ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏 በፀሎት አስቡኝ ወለተመስቀል እስከቤተሰቦቸ
    የቤት ጣጣ ተጫወተብን 😥😥😥

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 2 lety +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን,አባታችን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን የዓለም ህዝብ ላይ እድሜ ቀንሶ ይጨምርልን!!!

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 2 lety +1

    የድፍረቱ ድፍረት አበጣበጥኩ እያለ ወደ ቤተክርስቲያን አብሬ ሄጄ አስቀድሳለሁ ካለ መቼም ከዚህ በላይ የማንቂያ ደውል ኬት ይምጣ ወገኖቼ እባካችሁ እንንቃ ንቁ እንበርታከዚህ በላይ ያባታችን ድካም ይብቃ ትምህርቱን ሰምተን መለወጥ ሴጣን ላይ መንቃት እንደምንችል ብዙ ትምህርት አጊተናል እግዚያብሄር ይመስገን

  • @fasikatube1513
    @fasikatube1513 Před 2 lety +2

    እሰይ ደስ ሲል አባቶች ሲመሰክሩላቸው በጣም ደስ አለኝ

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +5

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫✝️

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety +1

    አባዬ.እኔም በእጅት.ልፈውስ
    እግዚአብሔር ፀጋውን.ያብዛሎት
    እርሶን የሰጠን.እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ለውድ ወንድማችን የደርስው ለኛም ይደርስልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @tru9125
    @tru9125 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እየሱስ ክርስቶስ በሀዋርያት ላይ የሰራውን ተአምር በርሶ በአባታችንም ላይ የእግዚአብሔር ስራ ተገለጠ ክርስትናን አሳወቁን እናመሰግኖታለን ክብር ለእግዚአብሔር

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 2 lety

    መንፈስ ያለበት ብቻ ነው መምህር ግርማን የሚቃወመው... ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት 🙏

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 Před 2 lety

    ✝️⛪️እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏✝️❤️❤️✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል "ለአባዬ እግዚአብሔር በጤና በፀጋ ያቆይልን አባዬ ቃል" ህይወት ያሰማልን ይፈቱኝ ወለተ ገብርኤል ከግብፅ ነኝ

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድሎት አባታችን👏👏❤

  • @amnitube6964
    @amnitube6964 Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት
    አንድ ቀን ከእርስዎ ፕሮግራም ብገኝ ደስታውን አለችለውም።

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 2 lety +1

    የኔአባት ኑሩልኝ በእድሜ በፀጋው ይጠብቆት አባቴ የኔዘመን ተክልዮ

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +1

    አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥዎት እኛም ለመዳን ያብቃን🙏

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 2 lety +1

    አባ በረከትዎ ይደርብኝ እግር ስር መጥቸ መቸ ይሆን የምፈወስ እግዚአብሔር ያውቃል ብቻ ኑሩልን የኔን ሙሉ እድሜ ይሥጥዎት አባቴ

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 Před 2 lety +1

    አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቆት በፀሎቶት አስቡኝ ፅጌማርያም ብለው

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +4

    አሜንአሜን አሜንቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ጤናውን እመኛለሁ የኔመልካም አባት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አባትና ልጅ እንዴት ድስስስ ይላል የእውነት

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባዬ በዘመኔ እደርሶ ያለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @melkamtamir5497
    @melkamtamir5497 Před 2 lety +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ የመዳኔን ቀንአቅርብልኝ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኔም በጸሎት ዎ ያሰቡኝ

  • @tsegaweldegebrial.8396
    @tsegaweldegebrial.8396 Před 2 lety +1

    ተመስገን ጌታየ ኣባታችን ልጅ ያደረገኝ
    ኣምላከ ኣብነ ኣብተ ማርያም ለሁላችን ይድረሰልኝ ለይኩን ለይኩን ለይኩን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety +1

    የእኔ መልካም አባት ፀጋዉን ያብዛሎት እኔንም ፈጣሪ በእግሮት ስር አንድ ቀን ቢጥለኝ የምን ግዜም ምኞቴ ነዉ

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ መልካም እድሜወን ያርዝምልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሄር አምላክ ይባርክለወት🤲❤❤❤

  • @user-qx6wz6rf3s
    @user-qx6wz6rf3s Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት እኔም ይህ ቀን ናፈቀኝ

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j Před 2 lety +2

    አባቴ ቡራኬዎ ትድረሰኝ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412

    ውዱ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
    አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety

    በጣም ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜዬ ጤና ይስጦት ተክልዬ እርሶን ለሰጠን ይክበር ይመስገን አሚን።

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 2 lety +1

    አባታችን በእውነት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ሌላ እምለው ቃል አጣሁኝ😢😢😢
    እግዚኦ ተሰሃለነ አልቀናል እኮ ወገን
    እመብርሐን አንቺ ጠብቂን።

  • @user-vb3ud3tl2e
    @user-vb3ud3tl2e Před 2 lety +3

    እንኳን በሰላም መጣቹ አባቶች
    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሃንስ እያላቹ አባ
    ክዳን ምህረት እናቴ ነፍሰ እባክህ አደራ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውርኝ አሜን፫👏

  • @sewntmeaza6819
    @sewntmeaza6819 Před 2 lety +1

    አመብርሀን ትባርኮዎ አባቴ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ

  • @user-eg6by3wo1n
    @user-eg6by3wo1n Před 2 lety +4

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እኛንም ከታሰርነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይፍታን😥💠🤲

  • @digymangshdory7560
    @digymangshdory7560 Před 2 lety +1

    እሺ እኔስ ከብዙ ዘመናት ውድቀትና መከራ ነገሩ ሁሉ ገባኝ እናም እየታገልኩት ነው የ ድንግል ማሪያም ስሟ ይክበር ይመስገን ግን ያልገባቸውስ? ሳይገባቸው ሞት የሚቀድማቸውስ? ይህን ሳስብ በጣም ውስጤ ያዝናል።ጌታ ሆይ አይነት ልቦናችንን ክፈትልንና ማዳንህ ይገለጥ:አሜን አሜን አሜን

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 Před 2 lety +1

    አባቴ ፀሎትና ምልጃወ ከኛ በአሕዛብ ሐገር ካለነው ልጆችወ ይድረሰን👏👏👏የድንግል ማርያም ልጂ ሐጀራችንንም ሠላም ያድርግልን👏👏👏💚💛❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +3

    _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 Před 2 lety +3

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎት ይድረሰን እግዚአብሔር ይመስገን በርሶ ላይ አድሮ ህዝቡን የሚፈዉስ ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን

  • @hiwotferede4654
    @hiwotferede4654 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety +1

    አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭😭 አባታችን ጸሎታችው በረክታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደአሰበኝ

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 2 lety +1

    እግዚብሔር ሩተመሰገነ ይሁን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን የገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድምና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ የድርግልን አሜን አሜን አሜን አባዬዬ በረከቶ ይድረሰን

  • @aahtube9642
    @aahtube9642 Před 2 lety +1

    አባታችን እንኳን ደሕና መጡ እንዚአብሄር አምላክ እድሜና ፀጋ ያብዛልወት

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +2

    አባ በርከቶት ይደርብኝ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety +1

    አሜን አንኳን ደና መጡ አባታችን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን በርክታት ይድርብኝ አግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @alemgebra6041
    @alemgebra6041 Před 2 lety +1

    ጌታ ሆይ እባክህን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን በጐ ስራ አጥተናል የአባታችን እድሜና ጤና ባርክልን ሁላችንም እንዳን

  • @astergebremedhin3164
    @astergebremedhin3164 Před 2 lety +1

    ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል በጾሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @gualorthodoxtewahdo8229
    @gualorthodoxtewahdo8229 Před 2 lety +2

    አረ ኣባየ ስወድኣቹ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤️🙏❤️🙏❤️

  • @zonephone4208
    @zonephone4208 Před 2 lety +1

    አባ እድሜ እና ጤና ይስጥውት አባቴ ዘላለም ንሩልን

  • @user-wb4uz2xr6b
    @user-wb4uz2xr6b Před 2 lety +1

    ውይ በእውነት እባየ ተነነቀኝ 2ቱ አባቶቻችንን ሣይ እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s Před 2 lety

    በስው ሀገር 11 አመቴ ነው እስካሁን ታስሪ ልቤን ሽፍኖኝ ይኖር ነበር አሁን ግን የአባቴን ፍውስ እየተክታተልኩ አሁን ልቤ ተመልሱል ወደ እግዛ ብሄር ተመልሻለሁ ሁሉም ነግር እየተሳካልኘው እመቤቴ ድንግል ማርያም ትመስግን 🙏🙏🙏አሜን ❤

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    እንካን በሰላም መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 Před 2 lety +2

    እንኩዋን ሠላም መጡ አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት አሜን ፫

  • @user-cz1pf1bu2q
    @user-cz1pf1bu2q Před 2 lety +1

    እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን በረከቶት ይድረሰን ወለተ ፃድቅ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l Před 2 lety +1

    አባታች የፈጣሪ ስጦታችን ሺ አመት ኑሩልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Před 2 lety +1

    Barakatachu yedareben Abatachen stalotachu ayeleyen amen amen amen

  • @user-uy2tg5hk9i
    @user-uy2tg5hk9i Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን ጌታ ደስ ሲሉ ወድም አማቾቹ እረጅም እድሜና ጤና ለሁላችምሁ ተመኝሁ

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን እርሶ ለሰጠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባሃ አሜን አሜን አሜን

  • @sentayhuwala3388
    @sentayhuwala3388 Před 2 lety +1

    አባታችኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥወት በረከትወ ይደርብን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን አብዬ በስደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን የኔስ ከነቤተሰቦቼ የመዳናችንን ቀን መቼ ይሆን

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +1

    እግዚአቤሔር እድሜና ጤናውን አብዝቱ
    ይስጥልን እኛንም ለዝ ያብቃን
    💚💛❤👏👏👏👏👏👏

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech5581 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት የሰማልን

  • @yeshiy397
    @yeshiy397 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን መድኒለም በር ላይ

  • @nanuay5787
    @nanuay5787 Před 2 lety +1

    አቤቱ ጌታዬ እኛ ደካማ ልጆችህን አስበን 🙏

  • @user-dp1mb1ze7u
    @user-dp1mb1ze7u Před 2 lety +1

    ኧድሜና ፀጋን ብቻ ለመምህር ይሰጥልን

  • @teegeeteegee4227
    @teegeeteegee4227 Před 2 lety +1

    አባዬ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት

  • @user-il5ur5lb8n
    @user-il5ur5lb8n Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir abatachiin barakatu yiidarban