Memeher Girma Wondimu Video 92 አስተማሪዉ እግዚአብሔር የለም ይላል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የመከላከያ ኮረኔል የነበረችዉን እጇን እያጣመመ ሲያሰቃያት
    Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 572

  • @gedimarley1328
    @gedimarley1328 Před 3 lety +108

    አባታችን የተሰጣቸው ፀጋ እጅግ ድንቅ ነው!!!ሁሌም ኑሩልን!!!

    • @user-to7cq9kh9e
      @user-to7cq9kh9e Před 3 lety +3

      ስልካቸውን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው አህቴ

    • @mengestulegese6045
      @mengestulegese6045 Před 3 lety +4

      ምናለ መምህር አሶሳ ቢመጡል እ/ግዜር ብሎ ቢመጡልን ደስ ይለኝ ነበር እ/ግዜር ወደ አሶሳ ቢልካቸዉ።

    • @user-tw6mo5jk7k
      @user-tw6mo5jk7k Před 3 lety +4

      @@mengestulegese6045 ክብር ይግባውና ለስም አጠራሩ ወንድሜ የእግዚአብሔር ስም ሙሉውን ፃፈው

    • @kingyacob88
      @kingyacob88 Před 3 lety +1

      Amen amen

    • @gogokoko3646
      @gogokoko3646 Před 3 lety +1

      Hi 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 Před 3 lety +53

    አባዬ እባከወን ወለተ ማርያም እያሉ በጸሎት አስቡኝ እስከ መጣ😭😭😭

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +109

    አባታችን። ሺአመት ኑሩልን እናንተን የስማ እኛንም ይስማን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @AaAa-ki7zq
      @AaAa-ki7zq Před 3 lety

      አሜን

    • @fekaduli8610
      @fekaduli8610 Před 3 lety +1

      @@AaAa-ki7zq እባካችው እኝህ አባት በአሁን ሰአት የት እንዳሉ የሚነግረኝ ሰው አለ???

    • @user-uf4di9sg9j
      @user-uf4di9sg9j Před 3 lety +1

      አባየ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

    • @betibeti72
      @betibeti72 Před 3 lety

      😭😭😭😭😭😭💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n Před 3 lety +42

    ለአባታችን እረጅም በእድሜ በጤና
    ይጠብቅልን ለእናንተ የደረሰ ለኛም
    ይድረስ አምላኬ ሆይ መጨረሻየን
    አሣምርኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @trhasmeharihagos9666
    @trhasmeharihagos9666 Před 3 lety +52

    የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።ኣባ ሺኣመት ኑርልን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 3 lety +27

    ሰው፡ተስፋ፡ቢቆርጥ፡እግዚአብሔር፡ተስፋ፡ይቀጥላል፡ለእናንተ፡የደረሰ፡አምላክ፡ለኔም፡ለቤቴም፡ይድረስ፡ቃለህይዎትን፡ያሰማልን፡አባቴ

  • @yemarkosanbesa3413
    @yemarkosanbesa3413 Před 3 lety +32

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

    • @messylove9901
      @messylove9901 Před 3 lety +2

      Salmnwe bamrame mamhre greman. Kuter slkflganbare

    • @user-mz3gw8re3b
      @user-mz3gw8re3b Před 3 lety +1

      Abatachen Edemena Tena yestlene Ewedotalhu!!

  • @emayenafkote7913
    @emayenafkote7913 Před 3 lety +21

    አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጠወት ለእኛ በስደት ላለነዉ በረከትወት ይድረሰን

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 Před 3 lety +11

    አባታችን ቃላት የለኝም ለናተ የድንግል ማርያም ልጅ በድሜ በፀጋ ያቆይልን ለኛም በረከታችሁ ይደርብን በፀሎት አሥቡን አባ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +29

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እባየ በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    የእግዚአብሔር ጥበቃ እይለይወት አባታችን

    • @user-mq4rc2ky1m
      @user-mq4rc2ky1m Před 3 lety +2

      አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቆት

    • @user-to7cq9kh9e
      @user-to7cq9kh9e Před 3 lety +3

      ስልካቸውን እንዴት ማግኘት እቺላለሁ?

    • @burtakanb5816
      @burtakanb5816 Před 3 lety +3

      @@user-to7cq9kh9e እግዚአብሔር ይመስግን ሁሉም በእግዚአብሔር ነው ይገኛል

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @Dind8
    @Dind8 Před 3 lety +11

    መምህር ግርማ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት። በፀሎት አስቡኝ ደክሜአለሁና። አሁንስ ተስፋየ ማነው እግ/ር አይደለምን።

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před 3 lety +11

    አቤቱ አምላክ እድሜ ለመምህር ግርማ እረ ምን አይነት ክፉ ህዝብ ነን ይቅር በለን ማሰቃየት ሰውንበመተት

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 Před 3 lety +11

    _ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን_

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n Před 3 lety +14

    ወይ ጉድ እኔ ግርም የሚለኝ ሰዎች ምንኛ ምንቀኞች ነን ሰራ ተራ ውጤታማ ሆነ ብሎ መተት መላክ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከድያብሎስ በላይ ሆነን

  • @amentekela1877
    @amentekela1877 Před 3 lety +1

    የኔ ሂወት ዝብርቅርቅ ያለ ነውህልም የሚመስል ፊልም የሚያስንቅ ታሪክ ተሸክሜ የሚረዳኝ የሚያፅናናኝ የለም እመብርሀን እረድታኝ እስከዛሬ አለው ኦርቶዶክስ ልጆች በፀሎት አግዙኝ አንድ ልጅ አለኝ ያሰብኩት ተሳክቶ በሰላም ሀገሬ ገብቼ ልጄን እንዳገኝ በፀሎት አግዙኝ በእመብርሀን ይሁንባቹ ፀልዩልኝ

  • @user-kg9fq5dx1z
    @user-kg9fq5dx1z Před 3 lety +11

    እግዚአብሔረ አምላክ ሆይ ለአበታችን እድሜ ከናጤና ይስጥልን አበቴ በፀሎት አስቡን ወለቴ ሚካኤል እየሎን

  • @tenaashash5460
    @tenaashash5460 Před 3 lety +3

    እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ማዳን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእድሜ ያቆይልን አሜን

  • @tigetige9759
    @tigetige9759 Před 3 lety +1

    አበቴ ዘመኑትይባረክ እሕተማርያም በፀሎት አስቦኝ እግዜአአብሔርን አመሠጎናለው

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o Před 3 lety +11

    አባዬ እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥልኝ

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u Před 3 lety +11

    አባየ የኔ ናፍቆት ውድድድ አደርግዎት አለሁ i miss u dad በሂወቴ አንቱን ማግኘት ያስደስተኛል ስላንቱ ሳስብ እንባየ ይቀድማል ኑሩልኝ አባየዋ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +1

    ኦ ጎይታዬ ኢየሱስ ክርሶቶስ ሆይ ኣቦዬ ኤፍታህ በለኝ ኣባታችን በርከታችሁ ይደርብን😭😭😭☝💚💛❤💒📚🙏

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 Před 3 lety +1

    እሷን የፈወሰው የሰማይ እና የምድር ባለቤት እኔንም ይፈውሰኝ ።አባታችን ለእርስዎ መድሃኒያለም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @luelmesay1099
    @luelmesay1099 Před 3 lety +4

    እርሶ የበተል ንጉስ ኖት፣እርሶ ያስተማሩት ትምህርት ካወቅነው ከወርቅ ይበልጣል።የድሮ የእትዮጵያ የመንፈሳዊነት ሃይል እግዝሃብሀር ይመልስልን።እና ውጭ ያሉትን ኦርቶዶክሳውያንን ፈጣር ይጠብቅልን።

    • @user-st9ig8hx2h
      @user-st9ig8hx2h Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜንንን የኔ አስተዋይ
      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Kibrekidusan...888
      @Kibrekidusan...888 Před 3 lety

      Amen

    • @anisaabdo2621
      @anisaabdo2621 Před 3 lety

      Yet akabibi nwu ymiyaglgelute

    • @luelmesay1099
      @luelmesay1099 Před 3 lety +1

      @@anisaabdo2621 ወንድመ ይህ የምሰጥህ ስልክ ቁጥር ( 0932176757)የልጃቸው የዲያቆን ሃይለመለኮት ስልክ ቁጥር ነው፣ይህንን ስልክ ቁጥር በመጠቀም ልታገኛቸው ትችላለህ።እግዝሃብሀር ካንተ ጋር ይሁን

  • @Meklit27
    @Meklit27 Před 3 lety +7

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን:: ጌታ ቢፈቅድ እርሶ ጉባኤ ላይ የምንገኝበትን ቀን ያምጣልን::
    በእርስዎ ያደረ የእግዚአብሔር ቅዱሱ መንፈስ እኛንም በምህርቱ ይጎብኘን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን:: እንወድዎታለን አባታችን ረጅም እድሜ ያኑርልን::

  • @jdjxudjx9256
    @jdjxudjx9256 Před 3 lety +16

    አባታችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠወት እውነት

  • @lyubelete3662
    @lyubelete3662 Před 3 lety +1

    አባ እመብርሃን እድሜ ትስጣችሁ የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጣችሁ

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 Před 3 lety +2

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት እኔም መላው ቤተሰቤም በእርሶ መስቀል ከታሰርንበት እንፈታለን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ ቀኑ ቀርቦል ማንም ጠላት አይቀድመውም አምላኬን መንፈስ ቅዱስ ይቀድምልኛል አሜን።

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety +15

    ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት አሜን።

    • @melakuderis2589
      @melakuderis2589 Před 3 lety +1

      እባክችሁ ስለመደኒኔ ኣለምብላችሁ ስልካቸውን የምታቁ ስጡኝ

    • @store8674
      @store8674 Před 3 lety

      @@melakuderis2589 እኔም ማወቅ አልቻልኩ?

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l Před 3 lety +4

    ኣቤቱ የሰራውት ጌታ እዮስስ ክርስቶስ ኣባትየ በምሕረትህ ከክፉ ጠብቀኝ ኣቤት የኢትዮጵያ ህዝብ ክፋታችን የእጃችን ሰጠን

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z Před 3 lety +1

    በእውነት የሰው ልጅ ጭካኔአችን እሰከምን ድረሰ ነው እግዚኦ ግራ የሚያጋባ ነገር እርሱ አምላከ ቅዱሳን ልቦና ይይጣቸው አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

    • @almawosenkebedesebsb2858
      @almawosenkebedesebsb2858 Před 3 lety

      አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በረከቶን ይደርብን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    አባታችን. ሺ አመት. ኑሩልን. የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ. ከእኔ ቀንሶ. ለእርስዎ ይስጥልኝ. ልጆችህ ጠፍተናል በክፉ መናፍስት ተይዘናል. እባክህ ይቅር በለን ማርን. አባቴዋ. እኔስ መች ይሆን ቀኔ. እስኪ. እመቤቴ ታውቃለች.

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 3 lety +2

    የሁሌም ፆሎቴ በአባ እጂ ለመፈወስ ነው አምላኬ ሆይ እረዳኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ስላሴ ነኝ

    • @t2y3g2gtttq5
      @t2y3g2gtttq5 Před 3 lety

      አይ እህቴ መልካም ሰው አይፈለግም ጠላት እያሳደዴቸው ነው

  • @SelamawitAsfaw-ft6cl
    @SelamawitAsfaw-ft6cl Před 9 měsíci

    እ/ር ሆይ እባክህ በቤትህ አኑርኝ በምህርትህ አስበኝ እኔ ቃላት የለኘም እ/ር እንዴት ከክፉ ነገር ሁሉ እያስመለጠኝ እንዳኖርኝ ከአይምሮ በላይ ነሕ ብቻ እስከ መጨርሻወ በቤትህ አኑርኝ መምህር ግርማ እርሶን የሰጠን አምላክ እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደሱ ማሀሪነት ነወ በዚህ ዘመን እርሶን ሾመልን ይክበር ይመስገን አሜን

  • @user-fc1xh5wl6i
    @user-fc1xh5wl6i Před 3 lety

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጃችን አንቺ ነሽ እና የኢየሱስ ክርስቶስ እናት በሰው ሀገር ያለነውን አስቢን።የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል እራጉኤል ሁሉም የመላእክት አለቆች እኛ ባሪያወቻችሁን ከአጋንንት ጠብቁን።አባታችን መምህር ግርማ የእግዚአብሔር ሀይል በእናንተ ላይ ሆኖ የአጋንንት ተንኮል ሲጋለጥ ምንኛ ደስ እንደሚለን ቃላት ያጥረኛል ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን።

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 Před 3 lety

    ዛሬ የሰው አረመኔዎች እና የሰው አውሬዎች አሉ። እግዚአብሔር ይጠብቀን። እባካችሁ ሰይፈ ሥላሴን አታቋርጡ። ሰይፈ ሥላሴን እና አርጋኖን የሚፀልይ መተት እና ድግምት አያሸንፈውም።

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 Před 3 lety

    መላከ፡መክራት መምህር ግርማ በጣም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ለዚ፡ትውልድ፡ያስፈልጉታል፡ማንም፡ቢሆን፡የሰውን፡ችግር፡የሚያያ፡የለም፡አባታችን፡የማቱሳላን፡እድሜ፡ይስጥልን፡የመንፈስን፡ውጊያ፡ያስተማሩን፡አባታችን፡ቃላት፡አጠረኝ፡ስለእርሶ፡ለመናገር፡ቃላት፡ያጥረኛል።

  • @marthaaman5125
    @marthaaman5125 Před 3 lety +4

    አባ በጤና በድሜ ቋዩልን ወለተ ማሪያም በፅሏት አስቡኝ ወንድሜንም

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic1221 Před rokem

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን ❤እስኪ አባታቻን በረከትዎ ለኛም ይድረሰን ወደ ዱባይ ይምጡልን የምትሉ❤❤❤በላይክ

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +9

    አቤት እግዝአብሔር ሆይ ከዝህ ከፈ ምንፈሰ አደነን😭😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ሆልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @amanuelmehari961
    @amanuelmehari961 Před 3 lety

    ኡነት ኢግዝኣብሄር ይመስገን ይሀ ድንቅ ኣባት በዚህ ዘመን የሰጠን።
    ኢኛ ኣልገባንም ኢንጂ ይህ ኣባት ኢግዝኣብሄር የቅዱሳን ኣባቶች ምሳሌ ኣርጎ የሰጠን ነው።ቅዱሳንን
    ዝም ብለን ኢንደዚ ያርጉ ነበር ኣጋንንት ያስወጡ ነበር ይፈውሱ ነበር ኣጋንንትን ያነጋግሩዋቸው ነበር እንላለን፡ ብጹኣን ኣባቶቻችን ኢያለም የምንመካው ይሀው ኢንደዚ ነው፡ከኣባታችን በላይ ምን ኣይነት የቅዱሳንን ምሳሌ ንፈልጋለን?
    ብቻ ኣባታችን ሌኛ ኢንድመቸን ኑሩልን።ኢግዝኣብሄር ረጂም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጦት።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 3 lety

    ወይ መምህር ለርሶ የተገለጠ እሩብ እንኩአን ሌሎቹ ተችዎች ቢያውቁ እላለሁ !!! የውስጥ እጀ ታስሮ የውስጥ እግራችን ታስረን ቁጭ ብለን የምናለቅስ ሺዎች አለን።እድሜ ጤና ይስጦት ። በረከቶ ይደርብኝ።

  • @GetachewKetema
    @GetachewKetema Před 3 lety +1

    ለአባታችን ለመላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛላሁ ፡፡ በሄዱበት እግዝአብሔር ይጠብቅልን ፡፡ ይህ አገልግሎታቸው ለባሌ ህዝብ መቼ ይደርስ ይሆን ?

  • @user-qj8yq7fk1j
    @user-qj8yq7fk1j Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር እማስገን ሬጅም እዴሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባታችን እኔም ከቤተሰቦቼ ጋር አንድ ቀን እደምፈዉስ እርግጠኛ ነኝ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቀድ በጸሎት አስቡኝ አባ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 Před rokem

    ይህንን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አለም ይስማው ሁሉም ይዳን

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ረድኤት በረከትወ ይደርብን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን

  • @user-ht4wo1qq7u
    @user-ht4wo1qq7u Před 3 lety +1

    መምህራችን አንደተ ናቹ አልልልልልልልልል እግዛበሀረ ይመስገን በረከቱን ይደሪብን

  • @tenuase1000
    @tenuase1000 Před rokem

    አባቴ..እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጦት………እግዚአብሔር ፈቅዶ እስካገኞት…..ብርሃነ ማርያም ብለው አስቡኝ…. እባክዎትን የተጨነቀች ነፍስ ናት፡፡

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ እናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከፉከፉ ይበል እይይይ ይሔን ወራዳእግዚአብሔርይገጽጽልን የምርእኔ አልቻልኩም በስደት አከራተተኝ አስቡኝ በጾለትዎ እህተስላሴ እያላችሁ በእጃችሁ እንድንባረክ በጸሎትዎ እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ወደኢትዮጺያ መተን እንድንባረክ ያብቃን እውነት ነው ወንድማችን

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 Před 2 lety

    አባታችን እስከ ምፅአት ፈጣሪ ያንርዎት በለሁበት ቦታ እኔንም የዕርሶ መንፈስ ይዳስሰኝ አሜን

  • @tedroshabte1315
    @tedroshabte1315 Před 3 lety +2

    አባ ግርማ ወንድሙ መንከራት እድሜና ጤና ይስጡት እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-yi9op2dg5v
    @user-yi9op2dg5v Před 3 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ነው ሰው እንደዚህ ክፉ ሆን ሰርተን አንበላም በጣም ያሳዝናል ስራችን ሁሉም አፍዝዝ አደንዝዝ ብቻ የሰይጣን መጫወቻ ሆን አቤቱ ማስታዋሉ ስጠን እኔም ማዳም ቤት ስሰራ ሰውየው መስሎ በኃላ ይመጣል ዘር ስል ምንም የለም አንድ አንድ ቀን ደግሞ ሰውየው መስሎ ትክሻየ ነካ ያድርገያል ዘወር ስል የለም እስከ አሁን በእመቤታችን በቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብሪኤል እና በፃዲቁ አብነአረጋዊ ኪዳን ምሕረት በሁሉም መላእክት ፃድቃን አባቶቻችን ነው የጠበቀን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ገብሪኤል

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 2 lety

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏
    የማዳን ስራህ ብዙ ነው ድንቅ ነው ስራህ አባቴ አምላአኬ ስለመላአክት ስለኪዳነምረት ስለፂድቃን ቅዱሳን ፀሎት ብለህ ማረኝ

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 Před 3 lety +2

    አባታችን እግዛብሄር እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባቴ ዮባረኩ አባቴ እወድወታለሁ
    ወለተማሪያም ብለው ያስቡኝ የኔ አባት

  • @user-vg8cp8rq5e
    @user-vg8cp8rq5e Před 3 lety +1

    ሺ አመት ኑሩልን አባ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባ እድሁም ለተጨነቅነው ይድረስልን አምላኬ እመብርሀን ከነልጇ

  • @atalawodaju8342
    @atalawodaju8342 Před 3 lety

    በውጩ አለም የምንኖ በክፉው መንፈስ ተተብትበናል በአባታችን በመምህር ግርማ
    ላይ አድሮ እግዚአብሔር ይማርን እኔ
    በጣም እያመመኝ ነው በጾሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ስላሴ

  • @shitagembera787
    @shitagembera787 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure9137 Před 3 lety +7

    Thank you so much 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ኤግዚአብሄር ይመሥገን አባታችን እረዥም ዔድሜ ይስጥልን
    እልልልልልልልል 👏👏👏👏እንኳን ደሥ አሎት አባታችን

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před měsícem

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንአቤቱ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይእኔንም ለመዳን አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ep3ts5hs9o
    @user-ep3ts5hs9o Před 3 lety

    አባዬ ምንም አልልም እግዚአብሔር ፈቅዶኝ እኔም እንደዚ ተፈውሼ የራሴንም የበተሰበም ሕይወት እንድቂቀየር ለ አዛግንቷ ድንግል ማርያም ፍቃድ ይሆንልኝ አባቴ የናንተ ፀሎት እኔ ሃትያተኛ ላይ ይሁን የግራ ሰውነቴ ስምንት ወር ሆነብኝ ሰውነትም አበላሽቶ መሄድ እያቃተኝ ነው ዛሬ በህልሜ አንዴ ሴት አንዴ ወንድ አንዴ ውሻ ሆኖ መቶ እያሳቃይውኝ ነው አባዬ #ወለተ ሕይወት ብላቸው ክፉ መንፈስ እስክ እሰሩልኝ ሶስት ቀን ደወልኩ ግን ሶስቱም ቁጥር የርሶ አይለለም ሕይውውተ ምስቅልቅል ነው

  • @user-vt8zv8ig7x
    @user-vt8zv8ig7x Před 3 lety

    አባታችን እንኳ ተወለዱልን ለዚ ዘመን ለጠፉት ወጣት ልጆች አምላክ ሰቶናል እድሜ ማቱሳላን ያድሎት አባቴ ኑርልኝ እደሀንድ አንድ ወጣቶች አንድቅን በህርሶ ላይ ተቃዋሚነት መፈስ ሳያድርብኝ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካውን ባለው እድሜ ለህርሶ ያለኝ እምነት ከአምላክ የተሰጠኝ ነው አውንም ግን አባት ስለ እርሶ ተቃዋሚዎች አንጀቴ ድብን ነው የሚለው መርሶ የመጣብኝ አጋን ጠላቴ ነው አቤቴ ኑሩልኝ በስደት ሆኜ የእርሶ ፍሬ ነኝ ለአምላክ ልቤ እዲሰበር አርሶ ባስተማሩኝ መንገድ ሰላሜ ተርፎኛል ከነ ቤተሰቤ ቃላት የለኝ ለእሶ ላባቴ ሁሌም የምለው እድሜ ማቱሳላን ይስጦት ነው የምላው አባቴ ፀጋሆትን ያትረፍርፍልኝ አባቴ አሜን 3

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 Před 3 lety +11

    አባዬ እናመሰግናልን እልልልልልልልልልልልልል

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety +6

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ይብዛለዎት

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 Před 3 lety +4

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት አቤቱ ህዝብህን አድን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 3 lety

    ጠላት ሆይ አውራ እግዚአብሔር ግን በመምህር ላይ አድሮ ይቀጠቅጥሀል እግዚአብሔር ክብር በል አባቴ🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕

  • @user-ci8rs1eh3w
    @user-ci8rs1eh3w Před 3 lety +2

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏
    እኔስ መቼ ይሁን ወደ እርሱ መጥቼ እምፈወሰው 😭😭😭በፀሎት አሱቡኝ ወገኖቼ 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @martatube118
    @martatube118 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @user-vi7nd8qg4w
    @user-vi7nd8qg4w Před 3 lety

    በጌታ እስኪ ያሉበትን ንገሩኝ አባዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛንም ለመፈዎስ ያብቃን 🙏🙏🙏

    • @inssjwj4791
      @inssjwj4791 Před 3 lety

      አባ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v Před 3 lety +3

    እግዚአብሄር ይመሥገንአባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፣ እናንተን የሠማ አምላክ ሁላችንንም ይስማን እመብርሀን ትርዳን ሁላችንንም

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 3 lety

    በእውነት ለአባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን እኔ ቃላት ያጥርኛል ያሎት የማዳን ስራ ሳይ

  • @saedahmohammad7120
    @saedahmohammad7120 Před 3 lety +1

    አባ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት እባኮን በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም ነኝከስደት

  • @helinagetachew3685
    @helinagetachew3685 Před 3 lety

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ፀሎታቸው በረከታቸው አይለየን ለአዳም ልጅ መዳን ሆነዋል ሺህህህህህህ አመት ያኑርልን እግዚአብሔር መልካም አባቶች ባያድለን ይህ ህዝብ በክፉ መንፈስ ደንዝዞ ግራ ተጋብቶ የጨለማ ህይወቱን እየመራ እሰከ መቼ ይጋዝ ነበር ከሞት ወደ ህይወት የተመለሠው ቤት ይቁጠረው አረ ማስተዋሉን ይስጠን እንቅፋት አንሁን በክፉ መንፈስ ተጠምደን እሰከ መቼ የስቃይ የጨለማ ኑሮ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 2 lety

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏✝️ተመሥገን ጌታዬ መልካም ማድረግ ያድናል እምነነትም ይፈውሳል

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l Před 3 lety +2

    አስተናጋጆቹ ለሰው ክብርም የለቸውም።

  • @eftaheftaheftah5238
    @eftaheftaheftah5238 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ከሁሉም ጋር አለ ክብር ለሱ አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንን

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x Před 3 lety +3

    አባታችን ልዑል እግዚያብሂር ይክበር ይመስገን አባዬ ሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን

  • @user-qw3cg8zj8q
    @user-qw3cg8zj8q Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናወትን ያብዛለወት አባቴ እነሰደው እግዚአብሔር ፈቅዶ የልብስወትን ጫፍ ለመንካት ያብቃኝ

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j Před 3 lety +1

    አቤቱጌይ አተ ጠብቅን አተፍውስን የአባቶቻችን ፃለትይድርስልን አባታችን ሺአመትኑሩልን በፃሎቶአስቡን ወለተ ኪዳንምህርት እር እኔግራ ግብቶኛል

  • @user-fb6ve7bx7e
    @user-fb6ve7bx7e Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርሶ የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ያብዛሎዎት አባታችን ተመስገን አምላኬ 🇪🇹🥀🥀🥀

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 3 lety

    ክብር ለስላሴ ውድ አባቴ አጋዝተአለም ስላሴ ፈቅዶ ሾሞታልና አይሉንም ያብዛሎት ለኛም ይኤበረከት ይድረሰን ከአጋንት የተፈሳቹም ወገኖቼ እንኮን ከጠላት ወጥመድ አመለጣቹ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fantaayelin5493
    @fantaayelin5493 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እናተን የሰማ እኛንም ይሰማን አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ያዝዝ ምል አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን በፆሎት ያሰቡን

  • @etsegenetzemelak2565
    @etsegenetzemelak2565 Před 3 lety +1

    አባታችን ኑሩልን ኑሩልን !!! የእመቤታችን ፍቅሩዋ ብዝትዝት ብዝትዝት ብዝትዝት ይበልልዎት !!! መድሀኒ አለም እቅፍ ድግፍ አርጎ ያኑርልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን !!!!!

  • @user-dz8pf5mg8d
    @user-dz8pf5mg8d Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ተወዳጅች ሆይ በፆሎታችሁ እስብኝ ወለተ እየሱስ

  • @tube-lm2vz
    @tube-lm2vz Před 3 lety

    አባ እባክዎትን ስብለ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እግዛብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለናተ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety +1

    አባቴ እግዝአብሔር ጤናና ረጅም እድም ይስጥልን አሜን

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Před rokem

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před 2 lety

    አባታችን እንኳን ደህናመጡልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይ መንፈስ ተጫወተብን እግዚአብሔር ይገስፅህ አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልንበእድሜበጤና👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🌱🌱🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 Před 3 lety +5

    ቲጅ ወለተ ገብርኤል በፆለት አሰቡኝ

  • @gosloww297
    @gosloww297 Před 3 lety

    መፅሀፍ ቅዱሥን የሚረዱበት መንገድ ይገርመኛል ለኛም ይግለፅልን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před 2 lety

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን በዚህ በ7ምኔተኛውሺ እኚህ አባት ለሠጠን

  • @firehiwotabebe1242
    @firehiwotabebe1242 Před 3 lety

    አይመከራችን አሰቃዩን እኮ ሆሆሆሆ አምላክ እባክህን ድረስልን አባታችን ነብሴ አብዝታ ትናፍቃለች እርሶ ጋር መተን እንድንፈወስ ይርዳን አሜን እድሜና ጤናን ያድልልኝ

  • @nagatwalde7609
    @nagatwalde7609 Před 3 lety +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቹሁይደርብን ወለተ ማርያም በፅሎታቹሁ አስብኝ አሞኛል

  • @user-yi9op2dg5v
    @user-yi9op2dg5v Před 3 lety

    አባታችን ረጅም እድሜ ከነ ጤና ይስጥልን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ገብሪኤል ነኝ አገሬ ለመግባት ፈልጌ በቃ መሰናክል በዛኝ ከታሰርኩበት የዳቢሎስ እስራት እመቤቱ ከእስራት ትፍታች ለሁላችንም ተፈውሰን ለምስክርነት ያብቃን አምላከ ቅዱሳን አሜን

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Před 3 lety +1

    አቤቱ የናዝሪቱ እየሱስ ሆይ ታረቀን ሰው ግን ለምን መተት ያረጋል ውይ ሀበሻ

  • @Ortodoksawi803
    @Ortodoksawi803 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን
    የእንሰዎን ፕሮግራም ስከታተል በጣም ይጨንቀኛል አለቅሳለሁ ማየት አልችልም አረብ ሀገር ነው ያለሁት ብዙ ጊዜ በህልሜ መላክ መስሎ ይጠራኛል እኔ ሁል ጊዜ አበበ ቅሻለሁ ይለኛል ተነስቶ ሳማትም ይሄዳል አይታየኝም በጣም ያስጨንቀኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 Před 3 lety +1

    አባታችን በረከቶ ትድረሰን ያአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክሎት

  • @tesfayeteshome2222
    @tesfayeteshome2222 Před 3 lety

    አምላክ ሆይ ይህንን ተንኮል የሚሰሩትን ልቦና ስጣቸው

  • @ferehiwetderibe5972
    @ferehiwetderibe5972 Před 3 lety

    አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ የድግል ልጅ ይጠብቆት

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m Před 3 lety

    አባታችን እድሜና ይስጥልኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ አስቡኝ

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን