3ኛ Live ኤፍታህ እንወያይ ( ወንዶች የተሳተፉበት ጥሩ ቀን ነበር )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 234

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew2504 Před 10 měsíci +58

    ቤተክርስቲያን ጉልባን በልቼ ከጠርስ ህመም ተፈወሰንኩ❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 10 měsíci +49

    እንዃን ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ረቡኒ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ደዋይ እህት ወድሞቻችን እናመሰግናለን ብዙ አስተማራችሁን ደና ደሩ ምእመናን👏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 10 měsíci +20

    ለ41 ሰዎች ሼር አጌያለሁ አንድ ነፍሰ ከተመገበች #አዎ ጥሩ ቀን ነበር እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በመሀል እንወጣለን ቤተ ጉባኤዎች ነገ እንጨረሰዋለን መምህር ሼ አመት ኖረልን🤲

    • @mikiman1625
      @mikiman1625 Před 10 měsíci +1

      የፀሎት ማህበር ውስጥ አስገብኝ እባካቹ

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 Před 10 měsíci

      መንፈሳዊ ልምላሜ & ገጠመኝ ግቡ
      የጸሎት እና የ ስግደት አለው ❤️

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 Před 10 měsíci

      @@bahrnshwolde2894 አለንበት እማ

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 Před 10 měsíci +7

    አኔም ምስክርነት አለኝ መምህር ካነበብከዉ አኔ የመስከረም አርሴማን ዝክር ለማዘጋጀት ኬኔቶ እየቀቀልኩ ማጣራት ስጀምር ባሊዉ ተለጥጦ የያዘዉን እህል ይዞ ወደ ታች ሰመጠና ዉሀዉ ወደላይ ተፈናጥሮ ፊቴን ሙሉ የተንተከተከው ውሐ አለበሰኝ በዛን ሰአት ግንምነዉ ሰማእቶ ብዬ በዉሐ በስላሴ ስም ብዬ ታጠብኩኝ ግን በወቅቱ አቃጥሎኝ ነበር ግን ዳንኩኝ ምንም ሳልሆንን

  • @user-zn7nw7hf1r
    @user-zn7nw7hf1r Před 10 měsíci +19

    አባ እለዋለው ተክልየ የኔ አባት የጌታ ቃል ኪዳን አደራ አለበት በጣም ነው የምወደው ይህንን መዝሙር በእለተ ቀኑ ሁሌ እሰማዋለው

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 10 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የኔ ቤት እግዚአብሔር ገብቶ ሳይጎብኝኝ የዋልኩበት ቀን የለም ግን አንድ ወንድም ነው ያለኝ ከዛ ትንሽ እያለ ነው ያገባዉ ከዛ አርግዛ የመጀመሪያ በስድስት ወርዋ ነው ያስወርዳት ሁለተኛው አርግዝ ቤተስብ ሊቆርቡ ሲሉ በስምት ወራ ከአምስት ቀን ወለደች ከዛ በቆሮቡ በሶስትኛ ቀኑ ነው የሞተዉ አሁን ለቅዱስ ገብርኤል ተስለን እና ዝክሩን እየዘክርን በእለት ቀኑ መምህር የምርምር ብሩህ የሆነች በአንድ አመቷ ምስለ ስእል ፊት ቆማ ትሰግዳለች ሰጠን መምህር የቅዱስ ገብርኤል አምላክ አመስግኑልኝ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 10 měsíci

      እልልልልልልል ስሙ የተመሰገነ ይሆን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 10 měsíci +13

    #ይህቺን ቀን በእድሜዬ ለይ ጨምርህ ዛሬ ላይ ስምህን ጠርቼ እንዳመሰግንህ የፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን ዘመኔን ሁሉ የጠበከኝ ባለሁበት ቦታ ሁሉ እየኖርክ የምትጠብቀኝና የምታፅናናኝ
    አምላኬና መድሀኒቴ ሆይ ተመስገን✝️
    በልቤ ደስታን ጨመርህ፤ ከስንዴ ፍሬና ከወይን ከዘይትም ይልቅ በዛ።
    [መዝሙር 4፥7]
    #ተመስገን 🤲💚💛❤🌷#betammm desss yemil wuyeyet new Egzabiher yimsgen memihir tsgawin tabezaleh ❤

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Před 10 měsíci +3

    እኔም እግዚያብሄር ይመስገን ለአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ዝክር ለመዘከር ጤፍ አስፈጭቼ ባስ ውስጥ ሌባ ወስዶት ባዶ እጄን ወደ ቤት ተመለስኩ ለማንም አነገርኩም አንድ ሰውዬ ተሳፋሪ ብቻ ምንው ሲለኝ ዱቄቴን ይዘው ወረድ አልኩት ሰውዬው በማግስቱ በሰው በሰው እህሉን አለ ቢሮ ሄደሽ ውሰጂ የሚል መልዕክት በሰው ደረሰኝ የነገረኝ ሰው እራሱ ዱቄት ጠፍቶብሽ ነበር ብሎኝ እንዲት ብለው ተገርመው ቢሮ ሄጄ የጤፍ ዱቄት ትላንት እዚ ገብቷል የኔ ነው ስላቸው ምልክቱን ሲሉኝ ነገርኳቸው እንዴት አገኛቹት ስል እዛው ያወረደው ሰውዬ ስንመለስ አንድ ሰው እህሉ ጋ ቆሞ ፈዞ ቶሟል ሹፊሩ መኪና አቁሞ አንተ ይሄ እህል የማነው ሲለው ጥሎት ሄደ ከዛ እነሱ ረዳትና ሹፌር ድቄቱን ይዘው ወደ ቢሮ ገቡ በጣም ይገርማል የእግዚያብሄር የሆነውን ማን ሊቀማ አይችል እሳት ይሆንበታል ሌባው እንዳወረደው እንኳ ረስቶ አፍዞ አድርቆ አቆመው ታምሩ ለኔ ድንቅ ነው አባታችን በረከታቸው ይደር

  • @user-ri9sb1us4w
    @user-ri9sb1us4w Před 10 měsíci +18

    መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @zeritu18
    @zeritu18 Před 10 měsíci +10

    እንዲህ አይነት ዉይይት ስሰማ የመጀመሪያዬ ነዉ በጣም ደስ የሚልና ለሁላችንም አስተማሪ ነው መ ምህር አድሜ ናጤና ፈጣሪ ይስጥልን ።

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 10 měsíci +8

    መምህር በጣም ደስ የሚል ወይይት ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ግን ዛሬም ስላገኘ አለቃ በሀዘን ላይ ነኝ መምህር ወንድሜን እና እህትና ሞት በኛ መምህር በሰደት ነው ያለሁት ከሌለ አምነት ነው የመጣሁት አሁን ግን ሁለም ነገር አስጥለኝ

    • @shebrstotaw126
      @shebrstotaw126 Před 10 měsíci

      እመ አምላክ ታፅናሺ አይዞሺ ታገኝዋለሺ ቴሌግራም

    • @user-jd8en4nz2c
      @user-jd8en4nz2c Před 10 měsíci +1

      ኣይዞሽ ማሬ በፀሎት በርቺ

    • @user-sh6zn2zf8g
      @user-sh6zn2zf8g Před 10 měsíci

      @@shebrstotaw126 አሜን አሜን

    • @kanaeth2235
      @kanaeth2235 Před 10 měsíci +1

      እግዚአብሔር ያፅናሽ

    • @abenetwoldesenbet9117
      @abenetwoldesenbet9117 Před 10 měsíci +1

      እህቴ በጣም ከበረታሽ ስልኩን እየሞከርሽ ትምህርቱን እየተከታተልሽ ወደ ህይወትሽ ጥሩ መስመር ትመጫለሽ።እመቤታችን ትርዳሽ አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 10 měsíci +11

    መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በእውነት ጸጋው ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከ መላ ቤተሰቦችህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን ደህና እደሩ 👏👏👏

  • @user-gr3yc7mq1m
    @user-gr3yc7mq1m Před 10 měsíci +6

    ወለተ ማርያም እያላችሁ በጾሎት አስቡኝ መምሕር ቃለ ሂይወትን ያሠማልን

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 Před 10 měsíci +2

    ተክለሚካኤ በኤረትራ ቡዙ ነዉ።

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 10 měsíci +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህር ዛሬ በቀን 24 ለ 25 በህልሜ አየሁህ
    የአቡነ ሀብተ ማርያም ገድል እና ሰይፈ ስላሴ ስትሰጠኝ አየሁ ምንድነው የምታቁ በኮሜንት መልሱልኝ

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 Před 10 měsíci +2

    ሀይለ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 10 měsíci +13

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር 😘😘😘🌻🌻🌺🌺 የሞቱትን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማረው 😢😢የታሰሩትንም እግዚአብሔር ያስፈታልን 🤲🤲

  • @user-pr6fo1sh6h
    @user-pr6fo1sh6h Před 10 měsíci +4

    ወዳጆቼ ጤናን ሰላምን አብዝቶ ይስጥልኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የየካው ቅድስ ሚካኤል የሳደገኝ ልጆ ነኝ አስቡኝ ግራ የገባኝ ሆኛለው በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ✝️🙏 አስቡኝ ✝️🙏

    • @abenetwoldesenbet9117
      @abenetwoldesenbet9117 Před 10 měsíci

      እህታችን ያሳደገሸ የየካው ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ ፈተና ቢከብድም ያልፋል አደራ በርቺ። የክርስትና ስምሽ ቢኖር በፀሎት ለማሰብ ይቀላል።

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 Před 10 měsíci +2

    ገጠመኙ በጣም አስተማር ነበር ብዙ ነገር ነገር ገው የተማርኩበት ታርካተችው አስተማርነው እግዚአብሔር ለሳ የደረሰ ለሁላችን ይድረስልን

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 10 měsíci +2

    ለሁላችሁ ቃለህወት ያሰማችሁ ሙምህር
    እኔ መስገድ መፀለይ መገሰፅ አላቅም ነበር ግን ከኛ ቤት የሚመለከው ሰይጣን መሆኑ አካለው እህቴን አስተያቸው ኮተታኮተቱን ብየ ሂዳ ነገርቻቸው በወሩ ደፋብኝ እድሜ ልኬን እህህህህህህህህ እኖራለው በኔ ምክንያት አበባ የሆነች እህቴን አጣው

  • @mulurayayoutube225
    @mulurayayoutube225 Před 10 měsíci +3

    መምህርዬ ቃለህይወትን ያስማልን በእውነት
    ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ከነቤተስቦችህ መምህርዬ
    በፆለትህ አስበኝ ደካማ ስደተኛ እሀትህ ነኝ ፍቅርተ ማሪያም በበቤተስብ በሚያመልኩትነ በሞጥ ጥላ ውጊ የምስቃይ እህታችሁ ነኝ ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በስደት ነው የምኖርው በአርብ ሀገር ነኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Před 10 měsíci +1

      አይዞሽ በርቺ እህታችን እግዚአብሔር ያስብሽ ስገጂ ጸልይ በመቁጠሪያ ቀጥቅጪ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም አሜን፫😊 ❤❤❤❤

  • @user-wo7tv5ir7q
    @user-wo7tv5ir7q Před 10 měsíci +2

    Enkuan dehena metah memeherachen edemen ke tsega gar yichemereleh.
    Oh yezeh wedemachen getemegne 154 lay newu yemigegnew
    ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለመዳህኒዓለም ይሁን እንኳን አተረፋችሁ።

  • @user-ed9gn7li7o
    @user-ed9gn7li7o Před 10 měsíci +1

    እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    እኔ እህታችሁ በጣም ተችግሬለሁ የመምህረ ተሰፋዬን ትምህረት ሳዳምጥ በጣም ነዉ የምፈራዉ መንፈሰ ግትረ ያለ ወይም ዉልብ ያለ እየመሰለኝ በጣም እፋራና ትምህረቱን አቆረጥና እተወዋለሁ ኡፉፉፉፉ ምረረረረ ነዉ ያለኝ ሁሌ ፈረሀት ማዳመጥም አልቻልኩ እቤት ሰዉ ካለ አልፈራም ሰወቼ ወደ ዉጪ ሲወጡ ፍረሀት ይለቅብኝል በእግዚአብሔር እሰኪ የሆነ ምከረ ለግሱኝ😢😢

    • @almazhidru1987
      @almazhidru1987 Před 9 měsíci +1

      ኣይዞሽ እህቴ ፈጣር ይርዳሽ ሰወቹሽ ስወጡ ውሃው ባርከሽ ቤቱን ርጭው የኣረቦቹ ቤት የመንፈሱ ቤት ስለሆነ ብቻችነ ስንሆን ቤቱ ውልብ እምል ኣለው እኔም ኣያለሁ ብቻ ፈጣር ይመስገን ፍትሽን ማማተብ ሁሌ ስታይ

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e Před 10 měsíci +2

    እህት ወድሞቸ እስኪ ይኸን ህልም ፍቱልኝ አባቴና ትንሽ እህቴጋ የሆነ እርሻ ቦታ ላይ ሂደን ከዛ አባቴ ወይራ መፋቂያ ብዙ ነው ካድላይ አድርጎ አስሮ ሰጠኝ ከዛ ፈትቸ እየመረጥኩ እያለ ቦታውን ሳስተውል ገዳም ነው ከዛ ይኸን ቦታ አውቀዋለሁ መጥቸበት ነበር አልኳቸው ከዛ እህቴን ውዳሴ ማርያምን አጭልኝ አልኳት ከዛ እያወጣይ እያየኋት ከዛ ነቃሁ

    • @mikiman1625
      @mikiman1625 Před 10 měsíci

      እኔ ህልኝ መፍታት አልችልም ግን ሀይለ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ችግር ውስጥ ነኝ

    • @user-ji6ui9ue3f
      @user-ji6ui9ue3f Před 10 měsíci

      ልዑል እግዚአብሔር ያስብህ

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 Před 10 měsíci +2

    ውይይቱ ደስ ይላል

  • @abi4294
    @abi4294 Před 10 měsíci +1

    እውነት ነው እኔ አጋጥሞኛል በዝክር ምክናት ሁሉ የሚናገሩኝ ሰዌች አሉ ግን እኔ ጥቅሙን ስለማቅ በምንም አልቆጥራቾም❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 10 měsíci +1

    ረቡኒ ምርጥ ውይይት ነበር በጣም ጠቃሚ ጥያቄወች ነወ የተነሱት ረቡኒ ዶክተር ሮዳስ በመድሎት ሚድያ ያረገውን ኢንተርቢው አይተውታል አባቴ እየውና ሀሳብ ስጥበት እስኪ በጣም የሚገርም እና የሚያሳዝን ቃለ መጠይቅ ነው ያርጉት መልስ ብሰጥበት ደስ ይለኛል አዝኛለሁ ኮሜንት ሳነብ አንዳንዶች ተቀብለውታል ህዝብ እንዳይጠፍ ሀሳብ ብሰጥበት እላለሁ

  • @yegebreail
    @yegebreail Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ያገኘንበት ውይይት ነበር መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በሰላም ያዋልከን አምላክ ሌሊቱን ባርከህ ቀድሰህ በሰላም አሳድረን መልካም ሌሊት ምእመናን 👏👏👏

  • @user-sv1ti4ps5o
    @user-sv1ti4ps5o Před 10 měsíci +5

    ለሁላቹሁም ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን ፍጥር ይጠብቅልን አሜን❤❤

  • @AAa-wd4mf
    @AAa-wd4mf Před 10 měsíci

    ውድ ምእመናን አስካለ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ😢😢😢😢

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Před 10 měsíci +5

    የኛ እንቁ መምህራችን ዉዳችን 1000000000000000000 አሜት ኑረልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vk2ji8ez9u
    @user-vk2ji8ez9u Před 10 měsíci +3

    መምህራችን የኔ መልካም አባት🙏🙏🙏❤❤❤

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před 10 měsíci +1

    አሜን አምላካችን መድሐኔታች እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያ ንና ሕዝቧን በምህረቱና በይቅርታው ዓይኑ ይልከትል። መምህራችን ብዙ ትምህርት የተማርንበት ውይይት ነበር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ። አሜን

  • @maas8417
    @maas8417 Před 10 měsíci +1

    መምህር ቃለህይውት ያስማልን ላናግርህ ነብር ቁጥሪህን አላቃውም 😢

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j Před 10 měsíci +2

    አካን ደህና መጣ ህ አረቡኒ ሰለም ሰላም ለናንተ ይሁን የግዛብሔር ብትሰብች በየላቹበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před 10 měsíci +1

    መ/ር በፍርሀት ሳይሆን እኔም ያጋጠመኝ ነዉ በጸሎት ሰአት ከኋላ ይቆማል ልክ ማታ በጸሎት ሰአት ጣራዉ ሳይቀር ሰዉ የሚሄድበት ይመስላል እቃ ያንኳኳል ብዙ ነገር ያደርጋል

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 10 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Siniknesh-fm1hh
    @Siniknesh-fm1hh Před 10 měsíci

    መምሕር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ኪዳነምሕረትን ስደግስ ኪችኑ በጣም ግማሽ የሚሆነው ተቃጥሎብኝ ሰውኳ ሣይደርስልኝ በሚገርም ሑኔታ ከልጆቼ ጋር በአደገኛ ሑኔታ ነው ያጠፋነው ቢቻል እሳት አደጋ ያስፈልገው ነበር በረጅም ግዜ አስታወሳችሑኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selam801
    @selam801 Před 10 měsíci +4

    እውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ረቡኒ ጸጋውን ያብዛልህ❤

    • @OpheliaWagner-hn2qn
      @OpheliaWagner-hn2qn Před 6 měsíci

      ጅድጅስጅክ
      😂😂❤🎉😢😮😅ፍጅትአህክ

  • @rosesabebe3229
    @rosesabebe3229 Před 10 měsíci +1

    አሜን እሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @uxjdidiisujdjjxhzjz3324
    @uxjdidiisujdjjxhzjz3324 Před 10 měsíci +1

    በጣም የምወደዉ እዳባት የምየዉ ታናሽ ወንድሜ በሞት ካጠሁት አሰር ወር ሆነዉ እኔ በሰደት ነይ ነበርሁ ለአምስት አመታት አልተያየንም ነበር በስልክ ብቻ ነበር የማወረዉ ሁሉት ወር ታሞል እኔ አገር መግባት አልቻልኩም ነበር አሁን በህልሜ በጣም እየመጣብኝ በጣም እደነግጣለሁ ጠዋት ስነሳ ብቻዩን ሳወር ነዉ የምዉለዉ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 10 měsíci

      አይዞሽ በጸሎት አስቢው እግዚአብሔር ያጽናሽ

    • @shebrstotaw126
      @shebrstotaw126 Před 10 měsíci +1

      አይዞሺ እመ አምላክ ታፅናሺ በክርስትና ስሙ ለኔ ቢጤ ስጭለት

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 10 měsíci

      እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የመስግን ❤❤❤ እመቤቴ መስግን የደረስት በቤቱ ያፀንን የዉጡትን የመልስልን❤❤❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před 10 měsíci +1

    በመሀበር ምግብ ወንድሜ ለ15 ቀን ምግብ ሳይበላ አፉ ተገጥሞ ሚሪዳ በማንኪያ ነበር እምናጠባጥብለት ልክ በእመቤታች ማሀበር ምግብ እናቴ ከማሀበርተኛዋ ቤት ይዛለት መታ ስታጎርሰው መብላት ጀመር ከዛ ወዲያው ነው የታሰር አፉ የተፈታው

  • @user-gf3zk3ee8w
    @user-gf3zk3ee8w Před 10 měsíci +2

    መምህር አለባበስህ በጣም ያምራል

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Před 10 měsíci +1

    AMEN❤❤ AMEN ❤❤ AMEN ❤❤ AMEN 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰👏👏👏

  • @sabazenebe8101
    @sabazenebe8101 Před 10 měsíci +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mahlettasfey4619
    @mahlettasfey4619 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን መምህሬ 🙏♥♥

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před 10 měsíci

    እውነት ነው በሀጥያታችን ነው እግዚአብሔር እየቀጣን ያለው አቤቱ ይቅር በለን ከምንል ይልቅ መፍረድ ላይ ነው።ለእኔ ብትገዙ ጠላቶቻችሁን አስገዛለው ብሉዋል
    ብዙ ግፍ ሰርተናል

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልአባእለዋለው❤❤❤❤❤ተክልየየኔአባትየጌታውቃልኪዳንአደራአለበት❤❤❤እውነት ነው ምስክሩ እልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Před 10 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ውይይት ነበር ብዙ ተምረንበታል

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Před 8 měsíci

    መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን እየመረረኝም በእግዚአብሔር ሀይል እየሰማው እየነቃው እየተለወጥኩ ነው በፀሎት አስቡኝ

  • @geriegelne6324
    @geriegelne6324 Před 10 měsíci +1

    አሜን ❤
    አሜን ❤
    አሜን❤
    ቃል ህይወት ያሰማን🙏

  • @user-fd6jh8el2p
    @user-fd6jh8el2p Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል የሄንን ገጠመኝ ደሞ ብርቅየዎቹ ወንድሞቻችን ያለበት ነው ደስ ይላል እየተዳረሰነው ትምህርቱ

  • @betelhemzelalem1105
    @betelhemzelalem1105 Před 10 měsíci

    እኔንም ለንስሀ 1000 ብር ነው የተቀበለኝ ትምህርቱን ስሰማ ትክክል አለመሆኑ ሲገባኝ ንስሃ አባት ቀየርኩ

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll Před 9 měsíci

    መምህር ሂወቴ የተቀየርው ባተላይ አድሮላስተማርን ለገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን እኔ ከመደፈር አድኖኛን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xd9ci3dd1l
    @user-xd9ci3dd1l Před 10 měsíci +1

    ሰላም መምህር

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Před 10 měsíci +1

    ዛሬ በጣም ደስ ይላል ወድሞቻችን ይልመድማችሁ

  • @user-zm4ek1wo7b
    @user-zm4ek1wo7b Před 10 měsíci +1

    የመምህርን ስልክ ቁጥር የምታዉቁ እህት ወንድሞቸ እባካችሁ ፃፉልን በኮሜንት

  • @weyniweyniweyni2935
    @weyniweyniweyni2935 Před 9 měsíci

    ኣሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደስ የሚል ውይይይት ነበር ለሁላቹሁም ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን❤❤❤❤❤

  • @uxjdidiisujdjjxhzjz3324
    @uxjdidiisujdjjxhzjz3324 Před 10 měsíci +1

    መምህርየ በጣም ደስ የሚል ወይይት ነበር ቡዙም አልተመቸኝም ነገ በደብ አዳምጠዋለሁ

  • @sjsjdjs8537
    @sjsjdjs8537 Před 10 měsíci +1

    መምህር እዴነክ እኳን አደረሰክ ለተክልዬ በአል መምህር ለኔ የተደረገልኝን መችነው የምመሰክረው መምህር ብዙ ታሪክ አለኘ ስደውልል አታነሳም

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 Před 10 měsíci +1

    Ameen Ameen Ameen Faaruu Ergaamotaa isiin haa Dhaageesiisuu Abbaa Keenyaa🥰🥰🥰🥰⛪⛪⛪

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u Před 10 měsíci +1

    አምላኪ እባክህን ሀጢቲን ይቅር በለኝ አሜን እመቤቴ ማርያም እናቴ ለምስክርነት አብቂኝ

  • @KndyeTsega
    @KndyeTsega Před 10 měsíci +1

    አሚን

  • @AlemAsrat-lk3jj
    @AlemAsrat-lk3jj Před 10 měsíci

    ቃልህይወት ያስማልን መምህር

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 10 měsíci +1

    መምህር የሚያለቅስ ምስል የሚጠቀሙትን አስቁማቸው አለበለዚያ ዪቲዪብ ይዘጋብሃል።

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያስማልን የምወደው መዝሙር

  • @user-jo9kd8ts9l
    @user-jo9kd8ts9l Před 8 měsíci

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @user-lo8mp3el8f
    @user-lo8mp3el8f Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @Ggg-ui6rl
    @Ggg-ui6rl Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ይማረን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የኔ ንም ሀጢያተዋን በፀሎታችሁ አስሁኝ ወተ ሀና እያላችሁ 😢😢😢😢

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 Před 10 měsíci

    ሀገራችንን አምላካችን ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    መምህርየ ጥያቄየ ለምድነው ኦርቶዶክ ባልል ደስ ይለኛል ያልከው?????????

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 10 měsíci +1

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen Elllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll zimare melkit yasemalin 🎉❤

  • @AAa-wd4mf
    @AAa-wd4mf Před 10 měsíci

    እኳን ሰላም መጣህ መምህር ሰላምህ ይብዛልን ሰላም ብያለሁ ዉድ ምእመናን❤❤❤❤

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-gf3zk3ee8w
    @user-gf3zk3ee8w Před 10 měsíci +1

    የቅዱስ ያሬድን አለባበስ ይመስላል በጣም ነዉ ሚያምረዉ

  • @tigisttube483
    @tigisttube483 Před 10 měsíci

    ወልታ ማርያም

  • @limalima4922
    @limalima4922 Před 10 měsíci +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ሚገርመዉ መክለፍት ለመብላት ነበር ትንሽ እያለሁ ቤቴክርስቲያን የሚሄደዉ በጣም ነዉ ምወደዉ በልቸም አልጠግብ

  • @user-zn7nw7hf1r
    @user-zn7nw7hf1r Před 10 měsíci +1

    የዛሬ ውይይት ወንዶችን የማከለ ነበር እግዝአብሔር ይመሠገን እኔ ግን የሚገርመኝ አብዛኛው ሴቶች እንበዛለን ችግሩ እኛ ጋ ሰለሚበዛ ነው ወይስ ለመናገር ሰለ ሚፈ
    ሩ ነው ወንዶች

  • @meseretwondimu6397
    @meseretwondimu6397 Před 10 měsíci

    ወለተ መስቀል በፀሎት አስቡኝ

  • @user-zn7nw7hf1r
    @user-zn7nw7hf1r Před 10 měsíci

    አባትዋን የሚመታት እህታችን የኔ ህይወት ነው የተናገረችልኝ ረቡኒ ስያብራራው አውነት ነው እናቴ በልጅኔቴ ሞተች አባቴም እየወደደኝ ይገርፈኛል የናቴ አማማት እብድ ሁና ነው የሞተችው ይባላል ደሞ የሚገርመው እኔን በዘረኝነት ነው ሁሌ እያናደደ ይቀጣኛል ጋንጬሩ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 10 měsíci +1

      😁አይዞሽ እህታችን በርቺ በጸሎት👏😍

    • @user-zn7nw7hf1r
      @user-zn7nw7hf1r Před 10 měsíci

      ASNAKU@አመሠግናለሁ ሰለ መፅናኛው እግዝአብሔር ይሰጥልኝ"አሰካለ ማርያም "ብላቹ በፀሎት አሰቡኝ

  • @TGMTG
    @TGMTG Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @fhdfdf1358
    @fhdfdf1358 Před 7 měsíci

    Amen amen amen❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Před 10 měsíci

    መምህር እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ፅጋውን ያብዛልህ

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ውይይት ነበር በውነት ፀጋውን ከዚህ በላይ ያድልህ

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Před 10 měsíci +1

    ፈተና ገጠመኝ 151

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h Před 10 měsíci

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 10 měsíci

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-pc6oo5on4d
    @user-pc6oo5on4d Před 9 měsíci

    መምህር ሰላም አመሸህ
    እንማማር ትምህር መቸመቸ ነው
    ሁሌ አንድ ስዓት ነው

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @mekdesbayue6310
    @mekdesbayue6310 Před 10 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Před 10 měsíci +1

    መ ምኸር እንኳን በሠላም መጣኸ መቼ ነው ያንተ መሥመር የማገኝኸ ነው

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ሰላሙን ያውርድልን

  • @mekdesbayue6310
    @mekdesbayue6310 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-jd8en4nz2c
    @user-jd8en4nz2c Před 10 měsíci

    በጣም ደስ የሜል ቆይታ ነበር ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚኣብሔር ይመስገን❤

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው❤❤❤

  • @user-xs3dy9uo1v
    @user-xs3dy9uo1v Před 8 měsíci

    Amen amen amen ellllllllllllllllllllllllĺllllllllllllllllllllll kale hiywetn yasemaln memhirachn kibiret ysitiln❤❤❤❤❤

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 10 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል،ከመጥምቁ፡ዬውሀንስ፡አገር፡ከዬርዳኖስ

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜንአሜን
    አሜንአሜን አሜን