Ethiopia: የእህተማርያም አስደንጋጭ ወንጀሎች መዉጣታቸዉን ቀጥለዋል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    Ethiopia: የእህተማርያም አስደንጋጭ ወንጀሎች መዉጣታቸዉን ቀጥለዋል!

Komentáře • 1K

  • @efremzeethiopia1645
    @efremzeethiopia1645 Před 4 lety +123

    Feta Daily አቀራረብህ እጅግ ማራኪና ትምህት ሰጪ ነው በርታልን ግን ሰዎች እስኪ ይህችን እህተ ማርያም ሳትሆን እህተ ሰይጣን የሚገባትን ፍርድ አግኝታ ለሌሎችም ትምህርት መሆን አለበት የምትሉ እስኪ ላይክን ተጫኑት👉👍

  • @mashonrayo5314
    @mashonrayo5314 Před 4 lety +17

    😭😭😭😭😭 መኖር ብዙ ያሰማል ለካ ።አቤቱ ጌታየ ራሳቸውን ተሳስተው ሰውን ከምያሳስቱ ጠብቀን የጠፉት ወጎኖቻችንም ይመልስልን ለንሃ ሞት ያብቃቸው ።
    ግን እስከ መቸ ይሆን 😭😭😭😭😭
    ? ? ?

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 4 lety +52

    ሐሐሐሐሐሐሐወንድሜ አነባበብህ በጣም ደስ የሚልና ለጆሮ የሚመች ነው ተባረክ

    • @zegeyework5970
      @zegeyework5970 Před 2 lety

      P0o0opp000p0ppoppoppoppoppo0p0poooo)o00o0o00o)p0pp00ooo00p00oo00ppo0o0p0o0ppooop0pp000po0ooooo0p)p000p)poppoook0kkkkkoo)--0kkk

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 3 lety +2

    አቤቱ ጌታሆይ ስቱን ቻልከው ማረን ይቅር በለን

  • @mikiatesfaydeneke8563
    @mikiatesfaydeneke8563 Před 2 lety +13

    እኔ የሚያሳዝነኝ የመጣው ሁሉ ኣሜን ብሎ ለሚቀበል ቅል የሆነ ህዝብ ።

    • @AhmadAhmad-bz8bf
      @AhmadAhmad-bz8bf Před 2 lety

      በጣምይገርማል

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 Před 20 dny

      ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ብሏን (ቅዱስ ጳዉሎስ በመልክቱ)

  • @mimimimi-st3xg
    @mimimimi-st3xg Před 4 lety +43

    የሚገርመዉ የሷ ንግሰት ነኝ ማለት ሳይሆን የሷ ተከታዮቿ ነዉ ሁሌም ሰዉ ማምለክ አረ ይብቃ

    • @user-sf5qy6dz4p
      @user-sf5qy6dz4p Před 4 lety +1

      በጣም

    • @Eyob797
      @Eyob797 Před 4 lety +2

      እኛ የምናመልከው ሥላሴን ነው!!

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb Před 4 lety

      @@Eyob797 እ😊😊

    • @thedon9335
      @thedon9335 Před 4 lety

      Eyob I. 😂😂😂🤣 tew enji medere 🐑🐑 ..yelkunun tedebeku ....Be ethiopia tarik endenante denkoro tayto aytawekem

    • @adunyaayana7774
      @adunyaayana7774 Před 4 lety

      ቤተ መቅደስ ተተክሎላቸዉ ታቦት ተቀርፆላቸዉ የሚመለኩትና ስዕሎቻቸዉ በየቦታዉ ሚሰገድላቸዉ እነ ተክለ ሃይማኖት፣እነ አርሴማ3እነ ጊዮርጊስ፣እነ ቂርቆስ፣እነ ማርያም ሁሉ ሰዎች አይደሉም??

  • @sentesebsebe312
    @sentesebsebe312 Před 4 lety +29

    እኔ የሚገርመው ተከታዩ ነው ምን ስለሆነች ነው ፖሊሶች አደራችሁን በርቱ እር ይርዳችሁ በደንብ ትመርመር ብዙ ታወጣለች

  • @yewlsewmenberu6550
    @yewlsewmenberu6550 Před rokem +2

    ፈጣሪ ይባርክህ ይች ደም መጣጭ የኢሉሙናቲ ተላኪ

  • @gelilalaudi3006
    @gelilalaudi3006 Před 4 lety +23

    እናቴ ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ጠብቂልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፡፡🙏🙏🙏

    • @ashemanall
      @ashemanall Před 4 lety

      ዘላለም ኗሪ ፈጣሪ አምላክ ብቻ ነዉ

    • @mahlietmahliet3453
      @mahlietmahliet3453 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @ashemanall
      @ashemanall Před 4 lety

      ዓለም ሁሉ የአምላከ እግዚአብሔር ፍጡራን መኖሪያ ነዉ ሌሎቹ የማን አስራት ናቸዉ???

    • @belaywonje922
      @belaywonje922 Před 4 lety

      መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ለዘላለም ነዋር እግዚአብሔር ብቻ ነው ደግሞም እርሱ የመረጣቸው ሁሉ ።

    • @lubab6262
      @lubab6262 Před 4 lety

      @@ashemanall እንዛመድ

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 Před 4 lety +6

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ፣

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 4 lety +2

    ለዚህ ነዋ የሚወለዱ ህጳኖች ለኔ ይሰጡኝያለችዉ ምን ይታወቃል የማንን ህጳናት እንደገደለች በስመአም ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሜን

  • @user-zk9tf2kc8s
    @user-zk9tf2kc8s Před 4 lety +1

    በጣም ያዛዝናል አላህ ምንይሳነዋል እሷም በማይቻለው መጣይ ባአላህ ቤት በካአባ. በሀርም. አውብክር አህመድ እንዳለው አላህ የራሱ ስራ አለው ብሎ ነበር ልክ ነው እኛ ብንጫጫ ምንም አላደርግናትም ያአላህ ስራ በርጋታ ነው ምስጋና ይገባው የአለማቱጌታ ለአላህ

  • @user-pt9zz5hc7i
    @user-pt9zz5hc7i Před 4 lety +3

    እመቤቴ በለተ ቀና ዋ አጋለጠቻት የህፃናቱ ደም ይፍረድ

  • @wendywerku2555
    @wendywerku2555 Před 3 lety +3

    ይችን እርኩስ ስለሷ መስማት ባልፈልግም በአቀራረብህ ተስቤ አየሁ ፈጣሪ የእጇን ይስጣት

  • @hayathayat2047
    @hayathayat2047 Před 4 lety +13

    ምስኪን ህፃናቶቹ ደማቸው ይክሰሳት ይነሱ ደምን ነው አሁን ባደባባይ ለፍርድ እንድትቀርብ ያደረጋት

  • @TiruTiru-dh9xd
    @TiruTiru-dh9xd Před 4 měsíci +1

    እግዚያብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው ስራቸውን እንዲህ ማጋለጥ ነው

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před 4 lety +19

    እነሱ ምን ያድርጉ እኔ ንጉስ ነኝ ንግስት ነኝ ሲባል ሀይማኖት እንደሌለው ግልብጥ ብሎ የሚሄድ ህዝብ ያገኛሉ ሞኝ ህዝብ ነን

    • @mekdeasazanaw4496
      @mekdeasazanaw4496 Před 4 lety

      እችን ሰይጣነ የሰይጣን መላክ አለው ይሳዝናል የማይሰማ የለም የሞተ ይሻላል

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 Před 4 lety +7

    እውነት ነው እች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትወክልም

  • @salem4086
    @salem4086 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርክ አቀራራብ እጅግ ደሰ ይላል ተጥልበት

  • @YeshizerfWorkie
    @YeshizerfWorkie Před 4 měsíci

    ሙድኃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ልብ ይስጥልን
    በጣም ያሳዝናል

  • @haymanotyohannes2711
    @haymanotyohannes2711 Před 4 lety +7

    ፍርዱን ሁሉን ለምያውቀው ለእግዝአብሄር እንተወው ይገርማል

  • @yeabsiraesubie3234
    @yeabsiraesubie3234 Před 4 lety +4

    እግዛብሄር ይባርክህ ወንድም።

  • @user-pt2rv9vg3l
    @user-pt2rv9vg3l Před 26 dny

    ልቦና ይስጠን እንጂ ጠዋት ቤተክርስቲያን ማታ ጠንቅዋይ ቤት እኮ ነን አሱ ቸር ሆኖ ነውኮ የምንኖረው ይች ሰይጣን አሳሳች ልጆችዋም የስዋን ነው የሚከተሉት እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ።

  • @merhawitbrhane5895
    @merhawitbrhane5895 Před 4 lety +1

    ልጀቹ በክብር ወደ ቤተክርስትያን ወስደው ዩክብር ቃብር ኣድርግላቸው።ህፃናቱ ነብሲ ይምሓረ።ፈጣራ በገነት ያንርልን ኣሜን።ለስዋ እግዛቢሄር ይፍረዳት

  • @user-wr6nd2cn7u
    @user-wr6nd2cn7u Před 4 lety +33

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች አትታደሰም

    • @jadocell6668
      @jadocell6668 Před 4 lety

      Yegremale

    • @abaiteklai5444
      @abaiteklai5444 Před 4 lety

      Betam ygermal bey klulu eye raey ayehu Maryam negn Arsema eyalu hayamanotachn lematfat E/ Hare Yekadu Mengst Lemn srawn resa mengst yelem malt ychalal

    • @ashemanall
      @ashemanall Před 4 lety +2

      ለዘለዓለም የሚኖረዉ የሰማይና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ

    • @user-up4bo9nu9b
      @user-up4bo9nu9b Před 4 lety +1

      ምንም አታቂም ደደብ

    • @user-iy9my3rn4l
      @user-iy9my3rn4l Před 4 lety

      ኡፍፍፍ መቸ ያበቃል የካፊሮች ቅጥፈት ማስረጃ የለለው እምነት ይዛችሁ ተመጓዛችሁ ደሞ ሰውን ማጭበርበር ገዘባችሁን መግፈፍ መጀመራችሁ

  • @lekeleke2081
    @lekeleke2081 Před 3 lety +8

    ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሠላም እና ደስታ ይብዛልኝ ሀገራችንን በውሸት እንምራ የሚሉ ብዙ ናቸው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f Před 4 lety +1

    ድምፅህና ትረካዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው በጉጉት ነው የምጠብቅህ አመሰግናለሁ ትእግስት ተብየዋ በደንብ መመርመር አለባት ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 5 měsíci +2

    እጅግ አስዴንጋጭ ና ክፉ ሥራ ነው በእግዝአቤሔር ስምየምያላግጡትን ያጋልጣቼው አሜን

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 4 lety +60

    ህግና ስርአት የማይከበርባት አገር የማንም መጫወቻ ትሆናለች ።

    • @dghghj7279
      @dghghj7279 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 Před 4 lety +24

    አቀራረብህን በጣም ነው የምወደው ይመችህ

  • @ZION.SELAMI.
    @ZION.SELAMI. Před rokem +1

    እር ሣትነግሥ ትቅር በጣም ነው የምታሥጠላው ምን አለ እዛው እደቆመች እመብርሀን ድርቅ ብታደርጋት እር እቺ የሠው ህይወት የምታፈርሥ ነች

  • @rozebaye2361
    @rozebaye2361 Před 4 lety +1

    እግዞኦ ማሀረነ ክርስቶስ ይች ጠንቋይ አጽሙን እየጠነቆለችበት ነው
    ይች የዳቢሎስ የግብር ልጅ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትወክልም መነገጃ አደረገችን

  • @user-rq4im3dq5o
    @user-rq4im3dq5o Před 3 lety +11

    ከሌላው ዜና አቅራቢ አተ ብቻ ነህ የምትመቸኝ አነባብህ ደስ ይላል በርታ

  • @sinduserbasa9484
    @sinduserbasa9484 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር አሁንም እውነቱን ያውጣልን የእፃናቶች አምላክ

  • @hanang7517
    @hanang7517 Před 4 lety +29

    ምስኪን ይሄኔ ጠፉ እየተባለ በዛው የቀሩት ህፃናት እንዳይሆን

  • @AsdAsd-lc4pi
    @AsdAsd-lc4pi Před 4 lety +22

    ከየክፍለ ሀገሩ ህፃናትን እያፈኑ የወሠዱት ይህች ጭራቅ ና ግብረ አበሮቿ ናቸዉ ከእንግሊዝ ሀገር መረቧን ካስተካከለች በሗላ ሀገሬ ላይ መጥታ ህፃናትን በድብቅ እየበለተች ወደ አዉሮፓ ታሻግራለች ሴትዮዋ አይኗ ሲታይ እራሱ አደገኛ ነብሰ በላ እንደሆነች ያስታዉቃል

    • @hanaboqale4617
      @hanaboqale4617 Před 4 lety +4

      አዎ አውሬ ነች ከሬሳ ጋር የምታድር የሴጣን መልዕክተኛ ነች

  • @sabagugssa3642
    @sabagugssa3642 Před 4 lety +8

    አጋንታዊ ሰራ ከጀርባዋ እንዳለ የታወቀ ነው የጥልቁ ንግሰት ቆንጆ ሀገረ እያሰለበሰ ይጫወትባታል።

  • @solomonmelaku9583
    @solomonmelaku9583 Před 4 lety +9

    ህዝቤ ሆይ ስለ ራስህ አጥያት ንስሀ ግባ በሰው ሀጥያት አትዛበት

  • @selamselam6502
    @selamselam6502 Před rokem +1

    እግዝብሕር ከንደዝህ ከለ ነገር ይጠብቀን ሉቱ ስብሀት 😱

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 Před 4 lety +2

    በጣም ያሳዝንል

  • @yoyoyoyord5861
    @yoyoyoyord5861 Před 4 lety +8

    ክክክክክ የሚገርመኝ እሷ የእንግሊዝ ዜግነቷን ሳትጥል ሌሎች በውጭ የሚኖሩ ሁሉ ነገራቸውን ትተው መምጣታቸው
    ለማንኛውም ህፃናቶቹን ገላቸው ከሆነ የነዚህ ንፁህ ህፃናት ነፍስ ይፋረዳታል ፖሊስም ቢሆን እንዳይተዋት

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Před 4 lety +3

    ዉይ እግዚያብሔር !!!! ጉድ ሳይሰማ አለ የሐገሬ ሰው

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 Před rokem +1

    ቤተክርስቲያንን የቅዱሳን መላእክትን ስእለ አድኖ ሽፋን እያደረጉ አስመሳዮችን ።እግዚያብሔር ያጋልጣቸዋል እግዚያብሔር አይቸኩልም ለሁሉም ግዜ አለው ፍትህ ለህጻናቱ ህጳናት መላክ ናቸው ።ምንም በደል የለባቸው የህጻናት አምላክ ።ሳይውል ሳያድር ይፈርዳል 🤲🤲🤲 ስለአቀራረብህ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li Před 25 dny

    እግዚዎ ማረነ ክርሰቶ

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y Před 4 lety +5

    ይገርማል እኔግርም የምለኝ እሶ የሚከተሉት ሰወች ሲያሳዝኑ😏😏

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 4 lety +4

    እግዚኦኦ ማህረነ ክርስቶስ ይች ሠይጣን

  • @user-nz2fk5pz7j
    @user-nz2fk5pz7j Před 2 lety

    የጁንታው ድርጊት የምትፈፅምና ለውጭ ሐገሮችም ብዙ ድርጊትም ፈፅማለች ፖሊስ ከአካባቢው መራቅ የለበትም በመላው ከተሞችና ደሴ ውስጥም እሳን መሳይ አሉና ፖሊስ እርምጃውን ይውስድ ሐገር ውድ ናትና ተጠንቀቁ

  • @gatalemshife4845
    @gatalemshife4845 Před 22 dny

    አሜን ከደዚህያለአሲያቲያን አገራችን ይሰዉርልን

  • @nns3823
    @nns3823 Před 4 lety +14

    እንደ እኔ ግባብሮቻ ተዘይዉ ተጨማሪ ምርመራ። ይደርግባቸዉ ሌላም ጉድ አይጠፉም

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 4 lety +5

    አንተ ልጅ ግን በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 Před 4 lety

    ወይ ዘድሮ ምንአይነት ጉድነው የህፃናት አፀም እደት ይችሰይጣን በዚህ አይነት እስካሁን ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ምእመናን ሲገደሉ ይችሴት ሳትኖር አትቀርም እግዚአብሄር እውነቱን ያውጣ አዝናለሁ እግዚ ኦመሀረን ክርስቶስ 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @user-zt9gs8qd2e
    @user-zt9gs8qd2e Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር እውነቱን የምርምር ለሰው ልጅ ሁሉም ነገር ድብቅ ነው።

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f Před 3 lety +8

    ፈታሊ ወንድማችን አቀራረብህ እኮ በጣም ያስደስታል ዘይግረም ነው በጣም

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan7891 Před 4 lety +66

    ሴትዬዋ ጠንቋይ ናት ብንል ማን ይስማን

    • @Eyob797
      @Eyob797 Před 4 lety +3

      አንተ ነህ ጠንቋይ ያውም የሱዳን

    • @thedon9335
      @thedon9335 Před 4 lety +1

      Eyob I. 😂😂😂 ere eferu medere denkoro ..miysazenew kenante ekul egnam ethiopiawi mebalachen new

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 Před 4 lety +1

      @@Eyob797 ህህህህህህህህ ጉደኞች ካፈርኩ አይመልሰኝ ሆናችሁ እኮ ማፈሪያ

    • @user-tk7bw1ge5o
      @user-tk7bw1ge5o Před 4 lety +1

      ይችማ በነሰገዳይ መያዝ አለባት

    • @kirikiri5591
      @kirikiri5591 Před 4 lety

      ትክክል

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 Před 25 dny

    በጣም ኢቺ ሴጣን እግዛብሄር የእጃን ይስጣት የዘመናችን ዮዲት ጉዲት በመኖሪያ ቤቷ ማን ፈቀደላት የቤተክርስቲያንን ስርአት ልትፈጽም ወይ ዘንድሮ ያልሰማነው የለም።እግዛብሄር ምህረትን ያምጣልን

  • @tamenetamiru719
    @tamenetamiru719 Před rokem

    የመምህር ምህርተዓብ እንድውጣ ፍተሻው ይካሄድ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 4 lety +3

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @user-mh2qm8bw5g
    @user-mh2qm8bw5g Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር የሥራዋን ይሥጣት

  • @ZxcZxc-wg3cy
    @ZxcZxc-wg3cy Před 21 dnem

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ አሀዱ አምላክ አሜን የምን ጉድ ነዉ

  • @nuriduselam6808
    @nuriduselam6808 Před 4 lety +1

    አቀራረብህ ተመችቶኛል

  • @user-bz8nt7ry5o
    @user-bz8nt7ry5o Před 4 lety +3

    ወላሂ ሀቂቀተን ይህቺ የሴት ሰይጣን እደት እዳቃጠለችኝ እኳንም እጅሽን አገኘሽ ወላኪን የጠፉት ህፃኖች ህይወት እሷ ትሆናለች የቀጠፈቻቸው አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 Před 4 lety +4

    ቆይ እኔ ግራ ገባኝ ወገኖቼ በህልምነው ወይስ እውን ነው??? እሄሁሉ ጉድ ኢትዮጵያውስጥ ነው ወይስ ሌላ አለም ጠፍር ላይ??? ኧረጉድነው ኧረ አስረዱኝ እርዱኝ ሰዎች ናቸው
    ካሜሪካንስ ሆነ ከውሮፓ አረብ ሃገር እየተሰበሰቡ ሴቶቹ ለምን ይመጣሉ???እኔ ማበዴነው ምንም አልገባኝም????

    • @amankidane6105
      @amankidane6105 Před 4 lety

      እኔም በተመሳሳይ ግራ ገብቶኛል። ምን ማለት እንደሆነ ኣይገባኝም።

  • @aaaa-rv7ti
    @aaaa-rv7ti Před 2 lety

    የእውነት ምርጥሰውነህ መርጃዎችሁሉ ተመሰጭነው የማዳምጠው ክበርልን

  • @TisherSwago-tj8cv
    @TisherSwago-tj8cv Před 4 měsíci +1

    እግዚያቢሔር ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ

  • @tyugezakumulhyerausetaze96

    አንተስ። እድሜህ ይርዘም መረጃህ ደስ ይለኛል
    እውነት። ነው የምታቀርብ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 4 lety +4

    የእግዙአብሄርን ያለማወቅ ያለ ማንበብ እግዚአብሄር በላከው በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያለማመን ትርፉ ለዲያቢሎስ ተላልፎ ያሰጣል።
    እየሱስ ብቻውን ያድናል።

  • @fisahaabate2730
    @fisahaabate2730 Před 2 lety

    አቤቱ ፈጣሪያችን ከአውሬ የባሰ ጨካኝ ገዳይ ሰዎች ፍጡሮችህን በቸርነትህ ጠብቅ !!!

  • @zeeyodvah9479
    @zeeyodvah9479 Před 2 lety

    አይዞሽ መንፈሥሽን የሚተናኮል ክቡር እግዚአብሔር ይተናኮላቸው ያላቸውን እነኝሕ ስፖቱጋንት የግብፅ ጋርቤጅ ነው የሚያመልኩት ጳጳሱ የማየረባ ከኦርቶዶክሥ የተለየ አሥተሣሰሰብ ያለው ጋር ከሚታገል ከደደብ እሥላም ጋርቤጅ ጋላ ሽት ከየት እንደመጡ የማያውቁ የማይረባ ጳጳስ ቤተ ክርሥቲያን ለቆ ቢጠፋ ይሻለዋል እግዚአብሔርን አያውቁትም የግበጵ ኮፕቲክ መንፈሰ ያጥፋቸቸው ይሑን

  • @bettybetty9477
    @bettybetty9477 Před 3 lety +6

    መስማት ስለሳ አልፈልግም ነበር ምክንያቱም ጊዜ ሰጥቼ ስለሳ ሴጣናዊ ስራ መስማት አልፈልግም ነገር ግን ያንተ አቀራረብ ደስ ብሎኝ ሰምቻለው እቻ አረመኔ

  • @xxtiti1776
    @xxtiti1776 Před 4 lety +3

    ሆ ጉድ እኮ ነው ግን በስለ ህይወት እሚተላለፍ ልጆች ጠፉ ቀሩ ይባላል እነሱ ቢሆኑስ😢

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m Před měsícem

    ከሀሰተኞች እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @tigitigi634
    @tigitigi634 Před 3 dny

    እልልልልል እቺ አውሬ አገራችን በደም ሊራጭ ያረገች 666 ነች

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 Před 4 lety +26

    ለምን እንግሊዝ ንግስት ቪክቶሪያን በመፈንቅለ ንግስት አውርዳ ዙፋኑን አትወርስም ነበር?? የት ሄጄ ልፈንዳ አለች ፓፕ ኮርን 🤣😂😂

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 4 lety +23

    ወይ ምሳሌዎችክ አስተማሪ እኮናቸው😂👌

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 5 měsíci

    በዚች ሴት የሚሠራ የአጋንንት
    ሥራ የተገለበጠ ይሆን ይህች
    አጋንንት ወግቼላታለሁ በሞት
    ትነሣ በእየሱስ ስም

  • @tigraylove2764
    @tigraylove2764 Před 4 lety +1

    እግዚዮ ማሓረና ክርስቶስ እረምን ጉድ ጊዜ ነው የደረስነው

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 4 lety +4

    በስመአብበወልድእግዚሀቤርልብይስጣቸው

    • @asmaregenet7491
      @asmaregenet7491 Před 4 lety

      ማለት ትክክል አይደሉም እያልሽ ነው?

  • @ethiohistory170years5
    @ethiohistory170years5 Před 4 lety +11

    *በደምብ መርምሩ የህፃናትን ኩላሊት ወደ አውሮፓ እየወሰደች ቸብችባለች*

  • @selamawitsermisa3371
    @selamawitsermisa3371 Před 4 lety +2

    am glad you to founding out these lyres in my country...so sad 😔 shame on them

  • @user-me5jx2uc3v
    @user-me5jx2uc3v Před měsícem

    አይ አማራ አማራ ስለሆነች አፋችሁ ተለጎመ ስንት ነገር እንዳላላችኋት ተባረኪ ተቀደሺ ብላችሁ ነበር

  • @sebleseb5204
    @sebleseb5204 Před 4 lety +39

    ማን ያውቃል በየጊዜው የሚጠፉትስ ልጆች ቢሆኑ?

    • @princesindhi7239
      @princesindhi7239 Před 4 lety

      ኋኋኋሬ

    • @abdolah6556
      @abdolah6556 Před 4 lety +2

      ትክክል ነው በየቀኑ ልጂ ይጠፋል እየሠረቋቸውስ እደሆነ መቸ ታወቀ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 Před 4 lety +1

      ትክክል ፈጣሪ ይፍረድባት

    • @user-ym5kq8rh6y
      @user-ym5kq8rh6y Před 4 lety

      እኮ ደንግጬያለሁ በጣም

    • @tsegugemeda9299
      @tsegugemeda9299 Před 4 lety

      ትክክክል። ጌታ ያውጣው። ጭራሽ። አእምሮ በሸተኛ።

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před 4 lety +4

    ወይ ጉድ አጽም ይዛ ምትቀመጥ ጉድ ይህ መጣራት አለት በህግ

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 Před rokem

    ይቺ ሴት እራሳን ንጉስ አድርጋ በጣም ያሳዝናል የሳ ተከታዮ ንሰሃ ይግቡ የምስለ ምስል ይዛ በእጊዚአብሔር ሥም መነገድ ሰው ሁሉ እየነገደ ነው የሥራዋን የሚሰጣት እግዚአብሔር ነው ብዙ ተከታዮቻ ብዙ ናቸው ትልቅ ትምህርት ነው

  • @BeezawitBaaza
    @BeezawitBaaza Před 3 dny

    እኔ እራሱ ቤቱን ሣየዉ በጣም ይገረመኛል ኮልፌ ነው ያለችዉ ቤቱ ቤተ ክርሲትያን ነዉ የሚመስለዉ ብዙ ተከታይ አላት በእዉነት ከሆ ነ ፖሊስ በጣም ዘግይቶአል ሃገራችን ብዙ ጉድ ይዛለች

  • @uuu6182
    @uuu6182 Před 4 lety +3

    እውነት ይገርማል እናመሰግናለን ወድማችን

  • @user-om5xq3yz1s
    @user-om5xq3yz1s Před 4 lety +14

    የማይነካውን መካ እና መድናን በአፏ ስትቀስር አላህ አዋረዳት ወራዳ ቆሻሻ ቆሻሽት ውላም አላደረች ስለመካ ተናግራ ወዳው ተዋረደች ጥራት ይገባው የሠማይና የምድር በውስጦቿም ያሉትን ሁሉ አዋቂ እና ፈጣሪ የሆነው ጌታ

  • @user-zg4vv5gw7b
    @user-zg4vv5gw7b Před 4 lety

    እግዚኦ እግዚኦ ማሀረና ኩሪሲቶት

  • @salem4086
    @salem4086 Před 3 lety +1

    እኔ እወ ሳደምጥ ዉስጠ ይረበሻል ዉሰጠ ይቆጣል ዉሸቸኛ እንደሆነቸ እ|ር አንድ ቀን እንደሚያጋልጣት ተሰፋ. ነበረት እንደነዚህ አይነቶዋቸ ሕዝብ የሚየስቱ ሰረት መያዝ አለባቸዉ ዉሸትኟቸ ከእንግድ ምድራቸን ላይ እድል ፋንታ የላቸዉም

  • @habtamkebeda985
    @habtamkebeda985 Před 4 lety +3

    በጣምያሳዝናል😭😭😭😭😭

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 Před 3 lety +4

    የኛ ጉድ አያልቅም እሰኪ በጥምና ላዳምጥህ😍

  • @salamhabibi2704
    @salamhabibi2704 Před 4 lety +1

    አላሃምዱሊላሂ አላ ኒመቱል ኢስላም

  • @user-9yube7r
    @user-9yube7r Před 28 dny

    She from Eritrea 🇪🇷

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 Před 4 lety +6

    አጽም መገኘቱ ምስጢር ካልሆነ ቀድሞ እንዲታወቅ ከተደረገ ታዲያ ምን የተድበሰበሰ ነገር አለ?!

  • @yardnessyardness1874
    @yardnessyardness1874 Před 4 lety +9

    ዲዛይነሮቿን ግን አለማድነቅ አይቻልም ዋው

  • @user-nc5ue1ds4t
    @user-nc5ue1ds4t Před 4 lety +2

    ሱብሀን አሏህ

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 Před rokem

    እውነትም የንግስት ኤልሳቤት ንግሥና በርተባት ይሆናል

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast Před 4 lety +15

    የልብሷን ዲዛይነሮች ግን አለማድነቅ አይቻልም👀

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 Před 4 lety +7

    ክክክክክ ውይ ስንዱዬ በይ የምትቀመጭበትን ወንበር እስከ ዙፋኑ ለእኔ ስጭኝ እደራ በአደራ መልክ አስቀምጥልሻለሁ ከቂልንጦ እስክትውጭ

    • @eldanazenebeelrtenaynyesit2636
      @eldanazenebeelrtenaynyesit2636 Před 4 lety

      Kkkkkkk kal gebitalech lanch😁😁😁😁

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 Před 4 lety

      Eyerusalem Dawit ምነው ተረኝነት ነው???

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 Před 4 lety

      Haha
      ተራ ይድርስኝ እያልሽ ነው !!

    • @eyerusalemdawit3999
      @eyerusalemdawit3999 Před 4 lety

      ምን ይታወቃል እህቶቼ ለእኔም ተረኝነት ቢደርስኝ እንዲያው ዘመኑ የንግስና ዘመን ነው ንጉሱ አብይ አህመድ ቁጭ ብሎ ስንዱ እስከባለቤቷ ንግሳ ቁጭ ክክክክክ

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 Před 3 lety

    ኢትዬጵያችን የእብድ መንፈሳውያን፤የካራቴ ፓፓስተሮች፤ብር ስጡንና ብራችሁን በፀሎት እናብዛላችሁ የሚሉ፤የነሱን ብር ለመባረክ ግን ፀሎታቸው የማይሰራ የወሮበላ መጫወቻ ስትሆን የመንግስት አካላት ከትርፉ ተካፋዬች የሆኑ የማፊያ ግሩፕ ሲወራት ሁሉም ዝም ብሎ ስላየ አገራችን እምነቷ ተበላሸ።ከአሁን በኃላ ግን እንደጦር ይዘመትበታል።investigate and put them to jail..!!

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 Před 4 lety

    የጎዳና ልጆችም የህጻናትን ሥጋ ይሆናል የመገበቻቸው።