“ግደሉኝ..! እያገቱኝ ነው..!” | አየር መንገዱን ያመሰው ቲክቶከር መጨረሻ.! | ጃዋር ለአብይ ያቀረበው አነጋጋሪ ጥያቄ..!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
    CZcams ➲ / shegertimesmedia
    Telegram ➲ t.me/SHEGRTIME...
    Facebook ➲ / shegertimesmedia
    #ethiopianhistory
    #bestethiopianorthodoxmezmur
    #ethiopianculture
    #mezmurprotestant
    #oldethiopianmusic
    #ethiopiannewsong
    #ethiopianmezmurnew
    #ethiopianstory
    #factsaboutethiopia
    #ethiopiaplacestovisit
    #ethiopianorthodoxmezmurplaylist
    #ethiopianjokes

Komentáře • 118

  • @dejenemideksa8208
    @dejenemideksa8208 Před 20 dny +9

    የነፈረ ጭንቅላት። ሃገራዊ ክብር እና የግል ጉዳዩን እንኳን ለይቶ የማያውቅ ሰው ነው

  • @Duke-fz5sq
    @Duke-fz5sq Před 20 dny +13

    አገር ሻጭ። በአየር መንገዱ መጣችሁ?

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před 20 dny +8

    በተለይ የእኛ አየርመንገድ የአለምአቀፉ አምባሳደር ሆኖ የዘለቀው ባለው 💪ጥንካሬ እና ዘመናዊነት ነበር።
    አሁንም አየር መንገዳችን ውስጡን እንደገና ተመልክቶ ፣ከተለያዩ ችግሮቹም ራሱን ነፃ አውጥቶ፦ በዘመናዊ ፣አገራዊ እና አለምአቀፋዊ ክብሩ በመመለስ ከቀድሞው በተሻለ ትልቅ የperformance level በቆራጥነት መብረር ይጠበቅበታል ብዬ አምናለሁ ።

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 20 dny +10

    ቲክቶከሩ ምን ነካው ? ሰላም ባስ መሰለው እንዴ ?

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 Před 20 dny +33

    ይህ አነጋጋሪ አሳፋር ቲክቶኬር አስተማሪ እርምጃ ልወሰድበት ይገባል

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 20 dny

      አይሮፕላን ሞልቷል ውረዱ ይባላል? በዚህ ልክ ነች አንጎላችሁ?

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 19 dny

      @@amourgagnetoujours ሲጀመር ለምን ጫኑዋቸው እውቶቡስ እይደል ቆመው እይሄዱ እይይይ የደንቆሮዎች እገር🤣🤣🤣

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h Před 20 dny +5

    ለምንድነው ግደሉት የምትሉት ለብነት ለመደበቅ ነው

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny +1

      @@user-cc5cq4jz1h ትክክል ሌብነት ለመሽፈን ነው!!!

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 20 dny +7

    ቲክቶከርና ዘፋኝ ይሄ የሰይጣን የገደል ማሚቶ ከሚሞት በረራውን ቢሰርዝ አይሻልም እንዴ ? ድሮም ከአጋንንት ምን ይጠበቃል በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ኢሳያስ ኢሳያስ 13:21

  • @LebesiEgeta
    @LebesiEgeta Před 20 dny +1

    ጃዋር ያለው ትክክል ነው ሰሚ ካለ:: ምንም ጥያቄ የለውም የተተከለው ችግኝ መፅደቅ አለበት:: ለተተከሉት ችግኞች አስፈላጊውን እንክብካቤ ማድረግ ደግሞ ከእያንዳንዳችን ይጠበቃል::

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm Před 20 dny +7

    በአየር መንገደችን ቀልድ የለም
    በዚህ የጎሮቤት ጠለት በበዘበት አየር መንገደችን የአየር መንገዱን መራጃ ለጠለት አሰልፎ ሰቷል ባንዳነት ነው የሀገር ክህደት ነው መተሰር አለበት

  • @sofiyanmohamed574
    @sofiyanmohamed574 Před 18 dny

    ፀረ ሀገር የሆኑት ሁሉ አስተማሪ እርምጃ ይወሳድባቸው

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 Před 20 dny +12

    ተልእኮ ሊኖረው ይችላል ማጣራት ነው

  • @Bretanssa
    @Bretanssa Před 20 dny +3

    አየር መንገድ ለዘላለም የበረራ አገልግሎት አለመስጠት መብቱ ነው። በሲኖ ትራክ ትሄዳታለሽ

    • @sofiyatube5553
      @sofiyatube5553 Před 20 dny

      ዉሻት ምንም ማብት የልሆም

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny +1

      @@Bretanssa ጥፋት ማመን የማይችል ድክመት መሽፈኛ ዘዴ ነው

    • @rossross6520
      @rossross6520 Před 20 dny

      ​@@user-rq3rm9in5zድንቆሮ😅

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny

      @@rossross6520 እራጅ ህፃናት ደፋሬ እውሬስ👹🔨👹🔨👹🔨

    • @rossross6520
      @rossross6520 Před 19 dny

      @@user-rq3rm9in5z ባንድዬ ደና ነሽ ያረብ ግርድና አይምሮሽን አላሽቆታል😅😅🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 20 dny +7

    ጆን ዳኒኦል መቀጣት አለበት ይህ ካህዲ

  • @user-bh1ln2wv6y
    @user-bh1ln2wv6y Před 20 dny +1

    Jooo Adnqii nenyaa unatiii❤❤❤🎉🎉 lijii Jooo tabarkii

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae Před 19 dny

    የባለጌ ባለሟል....የሚሉት እንዲህ አይነቱን ነው

  • @almaztollu3255
    @almaztollu3255 Před 20 dny +1

    Can you my friend❤

  • @user-ix7ue5ys7i
    @user-ix7ue5ys7i Před 20 dny +5

    አስፈላጊ የሆነ ፍርድ መወሰድ አለበት ቲክቴኮሩ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny +1

      @@user-ix7ue5ys7i መብቱ ነው እኮ ምን ስላጠፋ ስለመብቱ ስለተናገረ???🤣🤣🤣

  • @ShedItOff-df4tl
    @ShedItOff-df4tl Před 19 dny

    Why is the airline worried? If they don't make any mistakes, yet I don't think they are fair.

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t Před 20 dny +2

    ጋሪ የተሳፈረ መሠለው እንዴ?

  • @user-vo6lv2pc9z
    @user-vo6lv2pc9z Před 19 dny

    አንድ ቀን ፕሌን ላይ ወጥቶ የማያውቅ ሁሉ አየር መንገዳችን ምናምን እያለ ይንበጫበጫል አየር ንገዱ በፊት የወያኔ አውን ደግሞ የኦነጉ ብልፅግና መጫወቻ ነው እንጂ

  • @user-zv7to5gh8h
    @user-zv7to5gh8h Před 19 dny

    ትክቶከሩ ምንነካው የከታማ ባስ መሳለው እንዴ ??????

  • @solaneayyano5744
    @solaneayyano5744 Před 19 dny

    እኔ ከMinnesota to DC ለመብር 4 Air Canada cancelled my flights. I did see no one act like this. This must be anger issues

  • @firutwude931
    @firutwude931 Před 17 dny

    የአየር ችግር ነው
    አጣራ በመጀመሪያ
    አይሮፕላን ሞላ አይደለም

  • @RahelGebremeskel-u8k
    @RahelGebremeskel-u8k Před 20 dny +7

    የሰለጠኑ የመሰለቸው ብዙ ሰዎች አሉ ይታረም

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Před 20 dny +10

    ህግ መኖሩን ማሳየት ያስፈልጋል

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny

      ሌባ ሁላ የምን ህግ... ህግ እለ እንዴ...???

  • @andishumulugeta8032
    @andishumulugeta8032 Před 17 dny

    ኧረ አውሮፕላኑ ከተነሣ በኋላ 'ተመልሰን ዱቄት እና በዝሊን ከቤት ልውሰድ' አለማለቱ ጥሩ ነው ።😂😂😂

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Před 18 dny

    Somali hager hona

  • @user-gi8vi9pb7b
    @user-gi8vi9pb7b Před 19 dny

    የኢትዮጵያ፡ኩራት፡ስማይ፡በረሩ፡አትሌት፡አየር፡መንገዱ፡እንጂ፡ቲክቶከሩ፡አይደለም፡ትንሽ፡ቆንጣቹ፡ብዙ፡አስተምሩት።

  • @abelliyu1767
    @abelliyu1767 Před 19 dny

    አየር መንገዱ ዉስጥ ብዙ አሻጥርም በዝቶል ስንቱ ተሳፋሬ ኢትዩጵያዊ ሲስተጎጓል አይተናል ብዙ ስራ ይጠበቅበታል
    በአየር መንገዱ ገቢ ዉስጥ ቀን በቀን የሚፈሰዉ እንሳ ፈጣሬ ብቻ ነዉ የሚያየዉ

  • @tese6358
    @tese6358 Před 20 dny

    እስራትና በአውሮፕላን እንዳይበር መታገድን እንጠብቃለን

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my Před 20 dny

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስመጥርና ገናና አየር መንገድ ነው ::
    እዚህ ደረጃ ያደረሰው አለም አቀፍ የበረራ ደህንነትን ጠብቆ በመጓዙ ነው ::
    ግለሰቡ ታክሲ ወይም የከተማ ባስ የተሳፈረ መስሎት ይሆን ? ይህንን ወጠጤ እስኪገባው ድረስ ማስረዳት ያስፈልጋል ::

  • @user-lz3ei5qi2h
    @user-lz3ei5qi2h Před 20 dny

    መገረፍ አለበት አሳደሞል

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 20 dny +3

    ምድረማሀይም በአየርመንገዳችን መጡ ሰውእያጋደሉ ገንዘብይሰበስባሉ ዛሬደሞበአይናችን በአየርመንገድ መጣ

  • @LebesiEgeta
    @LebesiEgeta Před 20 dny

    ለራሳቸው እንኳን የማያስቡ ደናቁርት ባጃጅ መሰላቸው እንዴ? ልዩ ተልዕኮ ብኖረው ነው::

  • @user-fc6mc8pi2b
    @user-fc6mc8pi2b Před 20 dny

    Meketat albet, tiktok bab ban government. from Ethiopia

  • @hailemariamTsehay
    @hailemariamTsehay Před 20 dny

    አየር መንገዱ ቅድሚያ የሚሰጠው ለደህንነት ነው

  • @abdeahimed7556
    @abdeahimed7556 Před 19 dny

    ይሄ ደዳብ ትክቶከር የሀገሩን ህልውና የማውቂ ሰው ነው ባፍጥናት እርምጃ ይዋስዳበት ይጋባል ይሃ ጥቅመኛ ነው

  • @zx9713
    @zx9713 Před 20 dny +1

    ዉርጋጥ የሆነ ልጅ

  • @emebetabay1676
    @emebetabay1676 Před 20 dny

    Yen mhyem megset fetar yenkellen

  • @user-fc6mc8pi2b
    @user-fc6mc8pi2b Před 20 dny

    Eriteria, Somalia ,fano ,attacking ethiopia and ethiopian

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe Před 20 dny

      Donkey, leave Eritrea alone. We don't care about your airline anymore.

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 20 dny

    Ayer Mengedu
    Chgir Name lemin sew Chance ⁉️⁉️⁉️

  • @dghhhffHff
    @dghhhffHff Před 20 dny +3

    ጭራሽ የደህንነትን ቪዲዬ ማንሳት ወንጀል ነው በጭራሽ ጠግባ ነበር ቂጡን በደብ ይግረፉት በይቅርታ እሚታለፍ ጉዳይ አይደለም

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny

      ደህንነት እግዚእብሄር እይደለም የህዝብ እገልጋይ እንጂ 😂

  • @teklinoaxumino186
    @teklinoaxumino186 Před 20 dny

    "የታቀዱና የተቀናጁ"... ይላል ንዴ፥ ቧልት !

  • @user-mk2qc3lb6l
    @user-mk2qc3lb6l Před 17 dny

    Yiha.gointa.yaweyana.batilota.natawe.makitata.alabatawe

  • @user-uk2vr2nq6s
    @user-uk2vr2nq6s Před 20 dny

    Belgena new ye hager getseta eyakelash new esu manew and tera wusha new kes yemsertbet

  • @AmhraGondar
    @AmhraGondar Před 20 dny

    Air linesu tinkake biaderg tirwu nw miknyatum...kisara yigetmewal.

  • @endalekumsa
    @endalekumsa Před 19 dny

    ጀዋር expaired ሰለሆነክ አፍህን ሰብስበህ ተቀመጥ

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Před 20 dny

    የሶማሊያዋ ችግር ከዚህ ከወበኔ ተራ ቲክቶከር ጋ ምንም የሚያገናኘው የለም

  • @YimamSeid-et9pu
    @YimamSeid-et9pu Před 20 dny

    አውሮፓ ያለ መሠለው እንዴ ኢትዮጵያኮ ነው ያለው

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 20 dny

    ወይጆይ አርፈህ አትቀመጥማንም አያግዝህኮ እራስህንካልሆንህ

  • @jupiterLuna-c9l
    @jupiterLuna-c9l Před 20 dny

    ቱልቱላ ቢጤ ነህ አሁን የጀዋር ዜና ዜና ነው ብለህ ነውምታወራው
    የተተከለ ችግኝ በቀለ ወይ ብሎ መጠየቁ ነው

  • @nahoomabebe6308
    @nahoomabebe6308 Před 20 dny

    አምባሳደር😅😅😅 አረ አታስቁኝ ስም ብቻ ለዛነዋ ሻንጣ ከፍተው እቃ የሚሰርቁት የአየር መንገዱ ሰራተኞች ናቸው ለማንኛዉም አየር መንገዱ የኢትዮጵያ ሳይሆን የካደሬ ነው ለደሃው ማህበረሰብ አየር መንገዳችን አገልግሎቱ ላለው ብቻ ነው ለሰፊው ህዝብ የሰማይ ያህል እሩቅ ነው እናም የኢትዮጵያ ስትሉ ማፈር አለባቹ መገልገያ ቁስ የተባለን ነገር ሁሉ አይቀመስ አይነኬ አርጋቹ ሰፊዉን ህዝብ የምትጨቁኑ ባለ ጊዜ ህሊናቢስ ሆዳም ሁላ ፈጣሪ አምላክ እንደ በግ የመራቹት ህዝብ እንደ ተኩላ ያሳዳቹ አሜን🙏

  • @user-ht8gc4hv4p
    @user-ht8gc4hv4p Před 20 dny +3

    እዬ ልጅ ተደረሰበት ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር የኢትዮጵያን አየርላንስ ስምን የሚያንቆንሽሽ ስራ እንዲሰራ የተላከው

  • @mame642
    @mame642 Před 17 dny

    😂wagahen yesatehal mafera ahun eski man yedarselhal balega

  • @abdurezakkedir3649
    @abdurezakkedir3649 Před 20 dny

    አንድ ዱርዬ ስለተቀደደ የሀገርህን ትልቁን ኩባንያ ማንቋሸሽህ አንተም ጋዜጠኛ ነኝ ብለህ ትቀባጥራለህ? ፈስ።

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p Před 20 dny

    ጁኀር ኬኒያ 1ዓመት ኖሮ ስለ እንክብካቤ ካወቀ እዚህ ይኑር አይኑር አላወቀም ?ወይስ ማፌዙ ነው ?

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny

      ዝምበይ እንቺ እድጊ 🐺🐺🐺ጆሮሽ ሳይስማ ሳይገባሽ 🐽🔨

  • @Tenkolu-u8s
    @Tenkolu-u8s Před 20 dny

    Dadab nw

  • @AdnaAdna-ed3bi
    @AdnaAdna-ed3bi Před 20 dny

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😊😊😊😊😂😂😂😂😂 ጆኒ አረ ወይን ምን አጋጠምክ

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h Před 20 dny

    የኢትዮፕያ ኣየር ለቦች ራሳቸው መግደል ያለባቸው

  • @FitsumTesfaye-du2qj
    @FitsumTesfaye-du2qj Před 20 dny +9

    ጆን ዳንኤል ለኤርትራ እና ለሱማሊያ እየሰራ ነው አገርን እንደ ከዳ ነው ምቆጥረው።

    • @user-cc5cq4jz1h
      @user-cc5cq4jz1h Před 20 dny +1

      ለቦች ወራርዎች መሆናቹ ነው ኣጋለጠኝ ብላቹ የምትናደዱ ለቦች ሃገር

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe Před 20 dny

      መቼ ነው ከኤርትራ ራስ የምትወርዱት🤔

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny

      @@Yohanasenafeኤርትራ ከኢትዮጵያ ራስ ስትወርድ...!!!

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny

      ከፋንዶስ 🐺🐺🐺🐺 ጋራ…???

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe Před 20 dny

      @@user-rq3rm9in5z እኛ ኮ ከረሰናችሁ ቆየን

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Před 20 dny +2

    እኔ በግሌ የደረሰብኚነገር አለ ነገር ግን ሀገሬ ነውከውጭእደዚህ የሚዘነዘር ነገረችን በተቋሙብቻ አይደለም የሀገርን ገገፅታና ሉላዊነትጭምር ነው በደብ መቀጣትናምርመራሊካሄዶድበት ይገባል

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny

      ሀገሬ ነው እያልን እኛ ዝምምም እያልን ልክ እንደ 🐺🐺🐺ከተነዳን እየር መንገዶች ታዲያ መቼ ይማራሉ ...???

  • @fitsumzelalem7154
    @fitsumzelalem7154 Před 19 dny

    ይሄ ሁን ተብሎ የሚደረግ ተግባር ነው

  • @seifu567
    @seifu567 Před 20 dny

    Tiktoker ተብየው ግን አራዳ መሳይ ዝም ብሎ ፋራ ነገር ነው!

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před 20 dny +1

    10/12/2016 - 17/12/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    . . . . . . . . .
    የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
    በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
    ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
    ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
    በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
    በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
     በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
     አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
     በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .

  • @jhonfanuel8135
    @jhonfanuel8135 Před 20 dny +3

    የኤርትራ መንግስት ውነቱን ነው ኣየር መንገዱን ሲያባረው

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt Před 20 dny +3

    ኧረ ይሄ ዥልጥ ልኩን ማሳየት ነው አንድ አየር መንገድ በረራ ላይ ስጋት ካለበት በረራ ማቋረጥ ግድ ነው መንግስት ልኩን ሊሰጠው ይገባል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 20 dny +1

      እሱ የሚለው ለአሸንዳ ለመድረስ ሂድ፥ለኔ ዩቲዩብ ሲባል ቢፈልግ የሆነው ይሁን ሠው ይለቅ፤ እያለ ነው። እንዲህ አይነት ጭንቅላት ያላቸው ናቸው አኮ ሕጻናት የሚደፍሩ፤ የሚያበላሹ ።ይሄን ውሻ ከለቀቁት ሰው አይደሉም።

    • @ZdKebede
      @ZdKebede Před 20 dny +1

      በትክክል

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 Před 20 dny +2

    ይህ ሰው መታሰር አለበት የገረመኝ የደንብ አስከባሪ ትግስት ነው መታሰር አለበት አጀንዳ ይዞ ነው የመጣው ኢትዮጵያ ከመከላከያ ቀጥሎ መመኪያችን ንቋን ለሌሎች አስተማሪ የሚሆን መወሰድ አለበት

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 20 dny

      @@abebedebie3557 ጎጄው ንቃቃቃቃ 1 እመት ሙሉ ለተደፈረችው እና ለተገደለችው ህፃን መብት ያልቆምክ 🐺🐺🐺👈🏽ልጁ መብቱን ስለሚያውቅ ነው በድፍረት የተናገረው ሲጀመር እየር መንገዱ ተሳስታል በገንዘቡ ለገዛው ትኬት የመጋዝ መብት ስትጠብቁ ስው እቃ እይደለም በፈለጋችሁት ግዜ የምትጭኑት የምታወርዱት....👈🏽

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před 20 dny

    ሰው በዝቷል ውረዱ የሚለው አየር መንገድ ነው?😂 ያንተ ማሽቃበጥ ይባስ ደግሞ

  • @robeltsegaye6991
    @robeltsegaye6991 Před 20 dny +1

    Be aynachen meta abiy ena tikoker agerachenen imag abelashut

  • @apicultureethiopia5276

    ባለጌ ነው፣ የማይጠቅም ዜጋ ስለሆነ በደንብ መቀፍደድ አለበት

  • @Mulugeta-xt7ny
    @Mulugeta-xt7ny Před 20 dny

    ሊቀጠቀጥ ይገባል‼️‼️‼️

    • @michalgebre1289
      @michalgebre1289 Před 20 dny

      ብዳታም ገንዘቡን ከፍሎ ሲንገሊታ ምንአባህ ያርግህ

  • @mamecoffeethi
    @mamecoffeethi Před 19 dny

    አጭበርባሪ አየር መንገድ ነው ከሳምንት እኔም የገጠመኝ ነገር አለ።

  • @mele647
    @mele647 Před 20 dny

    Yemenga frid mn yetekimal? Mirmera tedergo tifat kalebet yikeses. Netsa kehone kas yasfeligewal! Yihe international company nw bezih menged kisara enji witetama mihon aymeslegnim.

  • @esromabraham8314
    @esromabraham8314 Před 20 dny

    Due to bad weather, planes were delayed and cancelled, and safety comes first. You must consider about your life and your children, and I believe John made a mistake.

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 Před 20 dny

    አንድ አመት እየተገረፈ ይታሰር ጥጋቡ እንዲበርድለት

  • @GeremewChere
    @GeremewChere Před 20 dny +1

    አዎ እንዳትለቁት ይሄ ንፍጣም

  • @AvollaMedia
    @AvollaMedia Před 20 dny

    አይገርምምም የፈጣሪ ታምር! ይህ ቲክቶከር የሆነ ጊዜ በላይቭ በትግራይና በአማራ ክልል ላይ በነበረው ጦርነት የአንድ ላይቭ ላይ ያለው ጓዳኛው ጆ.ዳን ለምን የህዝብ ድምፅ አትሆንም ሲለው እጅግ ሳቀበት ተሳለቀበት። ጭራሽ ምንም ጦርነት እንደለለ ሊሳምነው ሲላላጥ አይቼ አዝኘ የሱን ገፅ ትቼ መውጣቴን አስታውሳለሁ። ዛሬስ ችግሩ በራስ ላይ ሲደርስ ይገባህ ይሆንንን?

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 Před 20 dny

    አንቴም እንደሱ አንድ ቀን ትገባለህ እንደጓደኝህ