Memehir Girma Wondimu Video 362 እግዚአብሔርን አሳብደኝ እያልኩ እሳደባለሁ እንደ ጅብ ሌሊት ያሶጣኛል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 09. 2022
  • እግዚአብሔርን ማመስገን ያሳፍረኛል
    አሳብደኝ እያልኩ እጸልያለሁ
    ቀጣይ አገልግሎት ለምትጠይቁ በCanada Halifax, Nova Scotia October 7,8,9,2022
    (መስከረም 27,28,29,2015 ዓ.ም) ይከናወናል በመቀጠል በ Calgary የሚቀጥላዉን ጉባኤ እናሳዉቃለን Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 1K

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před rokem +15

    መስገድ መፅለይ በጣምጥቅም አለው ከስገድን ከፅልይን ሌላው ቢቀር እራሳችን እስከመሳት አንድርስም አባቶችን ከማድከም ይልቅ እራሳች ከበረታን ማባርር እንችላለን አባቶቻችን አስተምርውነ አንቀትውንና እድሜና ጤና ይሰጥው ይኑርልን በተለይ መስገድ ትልቅ ዋጋ አለሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +40

    የተወደዱ አባታችን እንኩዋን ሰላም መጡልን 🤲🏽ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ለቤተክርስቲያን ሰላም ለስደተኞች ሰላም ለእስረኞች ነፍስ ይማር በግፍ ለታረዱ ሕፃናት 🙇‍♀️🙇‍♀️😢ነፍስ ይማር በጦርነት ለሞቱት ኢትዮጵያውያን 🥺ጌታ መድኃንያለም በቃ በለን እንደቸርነትህ 🤲🏽

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x Před rokem

      ውደ እህቴ እንደት ነሸልን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +1

      @@user-ht4dk7sm5x እንዴት ነሽ እህቴዋ እንኩዋን ሰላም መጣሽ

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      አሜን እህታለም እግዚአብሔር በሰርነቱ ይመልከተን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +1

      @@user-cb2tr4cd9m አሜንንን እህታለም እግዚአብሔር ይታረቀን 🙏🏿

    • @mebritwahhab7011
      @mebritwahhab7011 Před rokem

      🤔

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +144

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት አቤቱ ጌታ ሆይ ለሁላችን ከዚህ ክፉ መንፈሰ ፈውሰን😥

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n Před rokem +44

    እኚህን የመሰሉ አባቶች ትምህርት ብንሰማ ኖሮ ጉልበታችንን ለእግዚአብሔር ብናሰግድኖሮ ዛሬ ቦሌ አራብሳ ያየነውን ባላየን ነበር

    • @user-px6wk1cy8x
      @user-px6wk1cy8x Před rokem +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይለክልን 🙏

    • @tizitatbmhawaze959
      @tizitatbmhawaze959 Před rokem +1

      Ere bakachu seyitan mengdun zegitobignal yemiyagelegilubetin tekumugn🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-xd8by8kb8n
      @user-xd8by8kb8n Před rokem +1

      @@tizitatbmhawaze959 ደብሩን አላወ ኩም እኔ ግን ደግሞ ፀልይ ስገጂ መቁጠሪያ ተጠቀሚ ቤትሽ አድክሚውእያሰርሽ ግንባር ላይ

    • @fantashewa215
      @fantashewa215 Před rokem +1

      Ewunet new

  • @user-qm6qo1ze8q
    @user-qm6qo1ze8q Před rokem +30

    በዚህ ባለቀ ዘመን አባቶችን የሰጠን አምላክ ስሙ ይመስገን ። ሺ አመት ያኑርልን የኛ ልዩ አባት ። ጠላትዎ የእግርዎት መረገጫ ያድርግልን

  • @bobmarleyethiopian6812
    @bobmarleyethiopian6812 Před rokem +21

    አባ ግርማ ፀጋዎትን ያብዛልወት።

  • @hamek4376
    @hamek4376 Před rokem +1

    ይህን አይተህ የማንማር ሀይለ እግዛብሔር በግልጽ አሳየን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +37

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድሃኒአለም እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን በረከቶ ይደርብን

    • @kidssome9454
      @kidssome9454 Před rokem

      እግዚአብሄር ስራው ድቅ ነው በእውንት አባታችንን እመብርሀን እድሜና እረጅም እድሜ ትስጥልን ጥት ጠላት አማኑኤል አምላክ ከግሮት በታች ያስገዛሎት ድቅ ነው

    • @user-ft3dw6ki9w
      @user-ft3dw6ki9w Před 4 měsíci

      ​@kidssome9454p
      Domain

  • @user-nl5hd5br6f
    @user-nl5hd5br6f Před rokem +16

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አገሮችን እትዮጵያንችን ተወህዶችን ጠብቅልን አሜንን🙏🤲🤲

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před rokem +21

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣልን አባታችን በእዴሜ እና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን በረከታችሁ ይደረብን ይፍቱን ይባሩኩን አሜን🤲🤲

    • @user-cv3bh8ld5m
      @user-cv3bh8ld5m Před rokem

      አባየ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክሎት

    • @kidssome9454
      @kidssome9454 Před rokem

      ትክክል አባታችን እውነት ነው እግዚአብሄር ለሁሉም የሚሰጥ ጸጋ አለው ሴጣን በመስቀሉ ይቀጥቅጥልን አባታች እህተ ገብሬኤል ብለው በጸሎቶት አስቦኝ ከታሰሽበህ እመብርሀን ታስፈታሽ በሉኝ

    • @lishanabate6325
      @lishanabate6325 Před rokem

      አባታችንየትነውየሉት እባካችሁ አሳውቅኝ

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 Před rokem +18

    አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን 🙏

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před rokem +26

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የደረስ አምላክ ለእኔም ልሃጥያተኛው ይድረስልን አሜን
    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን💒💐

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 Před rokem +11

    አባታችን ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኛ በመላው ሐገር የተሠደድነው ልጆችወንም በፀሎትወት ያስቡን ፈጣሪ ሐገራችን ሠላም ያድርግልን💚💛❤

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před rokem +14

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅደሰ ይደረሰበኝ

  • @user-cg5vb5lo1u
    @user-cg5vb5lo1u Před 11 měsíci +1

    አባታችን ርጅም እድሜ ና ጤና ከፀጋ ጋር ይስጥልን ለአባታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ታበራለች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልተመስገን ጌታየ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እንኳዕ ደና መጡልን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥወት አባቴ እኔንሜ እስከ ቤተሰቦቸ ከታሰርንበት ይፍቱኝ

  • @wendmagegnfassil
    @wendmagegnfassil Před rokem +10

    እድሜና ፀጋ ክብር ሞገስን ሐይልን ፈጣሪ አመላክ አብዝቶ ይስጥልን:: ስለ ሑሉም ሉዑል እግዚአብሔር ይመስገን!🙏🙏🙏

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před rokem +12

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባቴ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

    • @mekdes2015
      @mekdes2015 Před rokem +1

      የት ነው የሚገኙት በፈጣሪ አድራሻቸው የት ነው??

  • @user-jk9be8fl3i
    @user-jk9be8fl3i Před 5 měsíci +1

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት !!! አገልግለትዎን ይባርክ። በአጠገብዎት ያሉት አቡነ ሣዊሮስ( ሰይጣኒዎስ ) ግን እ/ር በእርስዎ አማካኝነት እንደሚፈዎሱት ያሉባቸውን አጋንንትና ቡዶች ቢያስወጡላቸው !!! ለባብሰው ሲታዩ ምንም የሌለባቸው ይመስላሉ። የበረታና የከፋ የስብእና መዛባታቸው የከፋ ነውና ።

  • @user-vb8tm3qr1i
    @user-vb8tm3qr1i Před 7 měsíci +1

    ኣባ ግርማ እድሜ ኣብዛልን ኣድራሻ ያባን እፋልጋልሁ

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን:: እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ::

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem +4

    እእእእእእእእእእእእልልልልልልልል ጌታ እየሱስ ሆይ ተመሥገን መምህርን መሠሎቻቸወን ፍሬወቻችንን አባቶቻችንን የሰጠህን ጌታ አምላክ እግዚያብሔር ሆይ ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን 🤲🤲🤲✝️✝️✝️ መምህር ግርማ ማለት በረከታችን ናቸዉ ማህበር ቅዱሳን ንሰሀ ገቡ ንሰሀ ግቡ ንሰሀ ግቡ እግዚያብሔር እንዲታረቀን ሀገራችን ወደነበረችበት ፅኑ ሰላም እንድትመለሥ ንሰሀ ግቡ ✝️✝️✝️ መምህርየን ግርማ ወንድሙን የምታከብሩ አባቱች ሁላቹህም የክርስቶስ ፀጋ ፍቀር የተሰጣቹህ ናቹህ እግዚያብሔር ይስጥልን ያክብርልን በዳቤሎስ ስራ ያሉት እማ የክርስቶስ ቅዱስ መንፈስ የታ እንዳለ አልተገለፀላቸዉም ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🤲🤲🤲

    • @afcs7804
      @afcs7804 Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ማህበረ ቅዱሳን ፀሎት ያስፈልጋቸል ተይዘው ነው

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 Před rokem +10

    አባታችን የማቱሳላ እድሜ ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤🙏

  • @woinshetzemicheal5175
    @woinshetzemicheal5175 Před rokem +5

    ግሩም ነዉ የድንግል ማርያምም ልጅ መድኃኔ ዓለም እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Před rokem +14

    አባታችን እድሜ በረከቱን አብዝቶ ያድሎት ፈጣሪ
    አባታችን ስርጉተ ማርያም ብለው በፀሎት አስቡኝ

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    የመኖርን ሚስጥር ያስተማሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።

    • @habilenebebe8178
      @habilenebebe8178 Před rokem

      አለምክ የከንቱ ከንቱ አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን

    • @user-uv3bu7iz8t
      @user-uv3bu7iz8t Před rokem

      @@habilenebebe8178 ቁጥራቸውን ታውቂደሁ እህት ተባበሩኝ እባካችሁ

    • @mihretkifle8293
      @mihretkifle8293 Před rokem

      Yikrta yet new yemiGegn

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Před 4 měsíci +1

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ ሰላደረከኝ ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před rokem +21

    መምህር የምወዶት የማከብሮት አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛላችሁ ለተፈውሱት እኮን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @arsuselama5698
    @arsuselama5698 Před rokem +11

    የማቱሳና ዕድመ ይስጥን ለኣባታችን
    ምሕረቱ ይላክልን

  • @user-pi2jm2po9g
    @user-pi2jm2po9g Před rokem +7

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ መምህር እድሜና ጤን አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před rokem +6

    የኔ አባት የአዱ የድንግልጅ ስጦታችን ሁሀሌም ኑሩ ብዙ ፀጋዎትን ከዚህ በላይ ያብዛልኝ እድሜዎትን ብዝት ያድርግልኝ የኔ አባቴ በፀሎ አስቡኝ የኤንን ከሲ እንዲታሰርልኝ አስቡኝ አባ እመብርአን በጥላዋ ትጋርዶት ከነ ቤተሰቦ አባቴ አሜን አሜን አሜን ➕🕯

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ በአባታችን አድሮ ያዳነን የፈወሰን ወደቤቱ የጠራን አሜን 😭😭😭😭 አሜን አባቴ እንዲህ እንደደከሙልን የድንግል ማርያም ልጅ መድኒሃለም ይክበር ይመስከን የሐዋርያት የሰማህታት አምላክ በየዘመኑ ያልተወን አሜን
    አስተዳዳሪው አባታችን በረከቶት ይድረሰን እንዲህ እውነት የክርስቶስን ስራ መመስከር አላፊነትን መወጣት ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን የሁሉን አገልጋይ ልቦና መልሶልን ያአባታችንን ያላቸውን ፀጋቸውን አክብረውልን ትውልድ ቢድን ምኞታችን ነው አሜን መምህራችን አባታችን የምንወዶት የሚደክሙልን በረከቶት ይደርብኝ ኑሩልን ይፍቱን😭😭😭😭😭😭

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን የአገልግሎት ዘመናችው ያርዝምልን ቸሩ መድኃኒአለም ከኩፉ ነገርይጠብቀን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem +4

    አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před rokem +5

    ወይኔ ስናሳዝን 😢😢😢 መቼ ይሆን አምላካችን ወዳየልን ከፍታ የምንደርሰው ይሄ ምስጊን ደሀ ህዝብ ስቃዮ የበዛ 😢😢😢

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +9

    የአላህ ሴትዮይቱ ስታሳዝን በተሠጠን ነገር ፈጠሪያችንን ማመስገን አለብን ፈጣሪያችን የሠጠንን ፀጋ ስለምንረሣ ነው ዴስተኛ የማንሆነው አልሀምዱሊላህ

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 Před rokem +5

    ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጠጋውን የአገልግሎት ዘመኑን ያብዛሎ አሜን

  • @alemayehukinfu6109
    @alemayehukinfu6109 Před rokem +6

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን። እባካችሁ በልባችሁ ጥርጣሬ ያደረ ሰዎች ቀርባችሁ እዩ። ልባችሁንም መርምሩ። መዳኛችሁንም አታርቁ። መጽሀፋቸውንም "በማለዳ መያዝ ቁጥር 1 እና 2 " ፈልጋችሁ እንብቡ። ከመጽሀፍ ቅዱስ አንጻር ገምግሙ። እውቀታችሁን ፍትሹ።

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን በጤና በድሚ እረዥም ግዜ ያቆይልን እውነት ባባታችን ትምህት ነው እኔ ወደውነታኛው እምነቴ የተመለስኩኝ

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችንን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን

  • @maymrobi
    @maymrobi Před rokem +2

    yemwedot memhir egziabhair rejim edme ena tena yestot! gena lebzuwoch yeterfalu

  • @nishakoodipoomol9935
    @nishakoodipoomol9935 Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት ሁላችንንም ተጋንት እስራት ይፍታን አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏿

  • @user-bd7tk3oq4h
    @user-bd7tk3oq4h Před rokem +10

    እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před rokem +2

    አባታችን መምህር ግማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በፀጋላይ ፀጋን ያብዛልዎት አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-jd9vc4iz7i
    @user-jd9vc4iz7i Před rokem +2

    አባየ የማቱሳልን እድሜ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት

  • @user-ee8nc9yu9n
    @user-ee8nc9yu9n Před rokem +4

    እልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባዬ እንካን በሰላም መጥልን በረከቱ ይደርብን አሜን

    • @mahderdegarege1328
      @mahderdegarege1328 Před rokem

      ግን ቦታው የት እንደሆነ ብትነግረን በማርያም

  • @zewudegebre9818
    @zewudegebre9818 Před rokem +9

    +✍️ምስጉን እግዚአብሔር + ይመስገን ።✍️+
    "🤍"
    🕊️


    ++
    🌿🍇🌿🍇🌿🍇
    +✍️እግዚአብሔር + አምላክ አባታችን መልአክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋው በረከቱ የአገልግሎት ግዜው የወይኑ ፍሬው 🌿🍇+🌿🍇+🌿🍇+... ያብዛልን የእግዚአብሔር + የፈውሱ ግዜ እኛም እግዚአብሔር በፈቀደው ሰከንድ ...ወር+ አመት ያድርሰን ወደ ደጎ ግዜ ያሻግረን።✍️+
    +✍️ እግዚአብሔር + አምላክ አገራችን ሰላሙ ፍቅሩ ያስፍንልን በምህረት በቸርነቱ እንደገና ይገብኘን ።✍️+
    +
    "🤍"
    🕊️


    ++
    🌿🍇🌿🍇🌿🍇
    👏👏👏👏👏👏👏
    +✍️======+++======✍️+

  • @khan8313
    @khan8313 Před rokem +1

    ይችን ፀህፍ የፃፎሆት ጳግሜ1 2014 አም ነዉ እዉነት አባታችን አባ ግርማ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነኝ በጣም ነዉ እሚያሰቃየኝ ጡቴን አሞኝ ነበር ስመረመር ምንም የለብሽም ይሉኛን ዛሬ ደግሞ 3ሳምንቴ ነዉ ጡቴን ወገቤን አሞኛ እፍ በሰደት ከባድነዉ ዛሬ አዳሬን እድፈወስ ፆለት አርግልኝ ወለተ ሀዋርያት ከሳኡዲ

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 Před rokem +1

    መምህር ግርማን የየሚደግፉ አባቶች ከጥንቁልና የፀዱ ናቸው ደብተራዎች ጠንቋዮች ግን አባታችንን ይቃወማሉ እግዛብሄር ልቦና ይሥጣቸው

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Před rokem +3

    አባታችን እንኩዋን በደህና መጡልኝ።አባታችን ቸሩ መድሃኒያለም ይጠብቅዎ።ከሚሰማው ክፉ ነገር ከማታየው ከስከፊ ነገር ሁሉ ቸሩ መድሃኒያለም ይጠብቅዎት ይሰውርዎት ።ኑሩልኝ አባቴ ።በረከትዎ ይደርብኝ

  • @user-nl5hd5br6f
    @user-nl5hd5br6f Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባየ እንኳን በሰላም መጣልን እባታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜንን🙏🥰🥰🥰🥰

  • @hiwettiakabo2751
    @hiwettiakabo2751 Před rokem +2

    Aba Grma idmena tena abzto Igzabiher ystwot 👍👍👍👍🇪🇷♥️🇪🇷♥️🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌻♥️🌻♥️🌻♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    በስመ ስላሴ ስም እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ለኛም ለቤተሰቤ ሁሉ ይድረስልን አሜን መምህር ግርማ መላከ ምንክራት እድሜና ጤና ይስጦት ስራቸውማ ከልዩም ልዩ ነው እግዛብሄር ፅጋውን ያብዛሎት አሁንም ተመስገን ስንት ነገር ስትባሉ ዛሪ ግንእውነትን የሚያውቅ የሚያይ አምላክ እንዲህ ያከብራል ያስመሰግናል ክብሩን ይውሰድ ፈጣሪ አሜን ፅገጋውን ያብዛልን

  • @lemalmlemalm729
    @lemalmlemalm729 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን , በጸሎት አሲባኝ አባተይ ወለተ ኪደን ከበተሰበይ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @raeecell6431
    @raeecell6431 Před rokem +13

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 Před rokem +1

    ከግዛብሄር በታች የተሠጡን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ከሃያ አመት በላይ ይለፋሉ የእግዛብሄር ትክክለኛ አገልጋይ ደከመኝ ሠለቸኝ ሣይሉ እሥካሁን በመልካም ስራ አሉ ፈጣሪ በመንግሥቱ ያሥባቸው እረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @sebleberhanu9318
    @sebleberhanu9318 Před rokem +1

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ወለተ ማርያም ከነቤተሰቤ በጸሎት ያስቦኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ ቀን አዬታለሁ።

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 Před rokem +5

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅምእድሜናጤና ይስጠዎት አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን💒🕊እግዚአብሔር ይመስገን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @user-vq3tb4fe3k
    @user-vq3tb4fe3k Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጡ አባዬ እግዚአብሔር እረጀም እድምናይ ሰጠልና

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 Před rokem +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️🕯

  • @saneytalamyo5519
    @saneytalamyo5519 Před rokem +4

    አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋወትን እግዚአብሔር ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊እመቤታችን ትጠብቆት

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před rokem +2

    እኔ እምለምነው ለአባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጤና ይስጥልን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏾❤️ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እውነትነው ኢትዮጵያ ትበልጣለችየእግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን 🙏🏾❤️ ጠላት ቅጥል ይበል ::

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Před rokem +1

    የእግዚአብሔር ሰው አባታችን መምህር ግርማን ጠብቅልን ::

  • @user-db5oq5nv5r
    @user-db5oq5nv5r Před rokem +6

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před rokem +53

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před rokem +1

    እኔን እህቴ አይዞሽ በእግዚያብሄር ፊት ማንም ንፁህ የለም ሁላችንም እግዚያብሄርን ያሳዘንን ሀጢያተኞችነን እግዚያብሄር ደሞ ሀጢያተኛን አይፀየፍም ሀጢያትን እንጂ ንስሀሽን ለካህን አውርደሽ ወደሱ መቅረብ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ የማይሞተው ህያው አምላክ ሞትን የቀመሰው ለኛ ለሀጢያተኞችነው እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ የፈጠረውን የማይዘነጋን አምላክ አለን ስለሁሉም እግዚያብሄር ይመስገን

    • @dawitatnafu835
      @dawitatnafu835 Před rokem

      ለአንቺ ይብላኝልሽ እንጂ እሱዋማ ድራማዋን ሰርታ ስትጨርስ የተቀባቺውን ጭቃ በውሃ አስለቅቃ ስታበቃ ገንዘቡዋን ይዛ ወደቤትዋ ትሄዳለች !!

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @user-re7st8ol9t
    @user-re7st8ol9t Před rokem +4

    እግዚአብሔር እናተን የሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን

  • @bsi9003
    @bsi9003 Před rokem +6

    እህህህ ኣምላኬ ሆይይይ በቃኩም በለና💔 ብመናፍስቲ ርኩሳን ተወሪርና እግዚኦ ማሃረና ኩርስቶስ ተመስገን ኩቡር ኣቦና ዒድመን ጢዒናን ይሃብኩም

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይፈውሰኖ❤

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Před rokem +1

    ለአባታችን ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት አባታችን አንዴ እንኳን ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የትውልድ ቦታዋ ሊባኖስ ቢመጡልን እንዴት መልካም ነበር

  • @adnaechyiram1950
    @adnaechyiram1950 Před rokem +4

    እግዚአብሔር እዲሜና ጤና አቢዝቶ ለአባታቺን በፀሎታቹ አሰቡን ምህርታቹ ለእኔ ለስደተኘዋ ይዲረስልኝ አሜን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před rokem +3

    አባታችን ሰዎች የርሶን መጥፎ ባይወሩ ቅር አይበሎት ተክልዬ የርሶን ልቦና አይቶ አሁንም በጸጋ በእድሜዬ ይጠብቆት አሚን

    • @addisewalle9087
      @addisewalle9087 Před rokem

      አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ብቻ ቃላት የለኝም የምገልፅበት ብቻ እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ያብቃኝ

    • @Damersha
      @Damersha Před 6 měsíci

      በማርያም ስልካቸውን የሚያቅ ያሉበትን ንገሩኝ

  • @user-vv4gh4or1f
    @user-vv4gh4or1f Před rokem +2

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስን ✝️🙏 አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏💚💒💚

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před rokem +4

    *ለአባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልን ለወገኖቻችን የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን*

  • @yerusalemgebresellase2440

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት እንወድዎታለን

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Před rokem +1

    አባቴ ስለ እርሱ ለመናገር ቃል የለንም የድንግል ልጅ የሆነ በሙሉ እራሱን ይመርማሪ አባቴ እድሜ ከጤና ያድልልኝ ኑሮልኝ ይህን ቀን ለተቸገሩ ሁሉ ቅርብ እንዲሆን በፀሎቶት አስቡን

  • @Riri-cq4rh
    @Riri-cq4rh Před rokem +2

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን 🙏🏻 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 Před rokem +3

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤❤❤❤

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +1

    እዳንሰማ አዳናይ ሂወት እዳይኖረን ያረገዉ ጠላት ተይዞልን በረከቶትን አናገኝ ይሆን መምህ አባቴ ሁሌም እምመኘዉ ይሄንን ነው

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +2

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲አባቶቼ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አገራችንን ጽኑ ሰላሟን ይመልስልን

  • @astermisfen4763
    @astermisfen4763 Před rokem +3

    አባታቺን አድሜና ጥና አብዝቶ
    ይስጥልኝ ❤❤❤❤የነ አቤት 🕊️

  • @homesweet1691
    @homesweet1691 Před rokem +6

    God help us to stay in ur house 🤲🙌💡

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +1

    እግዚያቢሔር ይመስገን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před rokem +1

    እረ በስመአብ ወወልድ ሰማእቷአ ቅድስት አርሴምዬ እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ አባ ስንቱን አስችሎታል ስንቱን ያሳዮታል አባ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እቺን ሴት ያሳዬን እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ

  • @glorytube6997
    @glorytube6997 Před rokem +5

    እኝህን አባት ለምንድነው ሚያሳድዳቸው የማህበረ ቅዱሳን አካል?

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +3

      አንክርዳዶች ስላሉበት ነው 😢

    • @KindahaftiTesfay
      @KindahaftiTesfay Před rokem +2

      ማሕበረ ቅዱሳን እኛ ብቻ ነን አዋቂ ባይ ናቸው እንደውም አባታችን አባ ማትያስ በጣም በቆጥተው ሲወቅሷቸው ነበር

  • @temesgenabelneh8343
    @temesgenabelneh8343 Před rokem +3

    እባካችሁ የት ነው ምናገኛቸዉ

  • @muluneshmetaferia7809

    መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏የኢትዮዽያ አምላክ ይህን ፈውስ የሚቃወሙትን ልቦና ሰጥቶ ለፈውስ ያብቃቸው😍🙏🙏🌹😍😍😍

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +2

    እግዚአብሔር እንካን ማራቹ ለኛም ይድረሰልን

    • @user-es9ot9pi1y
      @user-es9ot9pi1y Před rokem +1

      አሜን ማርያምን😥😥😥😥😥😥

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y Před rokem +3

    የት ደብር ነዉ የሚያገለግሉት አባታችን. እምታቁ በማርያም. ንገሩኝ

    • @bizumas
      @bizumas Před rokem

      ቅዱሰ ኡራኤል ቤተክርስቲያ አሉ እኮ እባ እራሳቸው ልጁ የት ነኝብሎ ሲለፈልፍ ኡራኤል አሉ

    • @bizumas
      @bizumas Před rokem +1

      አንዱጋ አይመስለኝም እሚያገለግሉት እየተዘዋወሩ ይመስለኛ የምታውቁ ደግሞ ጻፉልን ምንም ሰአት አይፋጅም 1ቃል መጻፍ

  • @user-vw9mj8rb6e
    @user-vw9mj8rb6e Před 5 měsíci

    እግዚያብሔር ይጠብቆት አባታችን ረጀም እድሜ ከጤና ጋር በረከቶት ይደርብን

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በርሶ ያደረ መንፈስ ቅዱስ ይመስገን እድሜ ይስጦት

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před rokem +2

    አባየ በፀሎት አስቡኝ ወለተመስቀል