የቆሜ አጫብር ወረብ || በስብሐተ ነግህ ሰ/ት/ቤት አባላት|| ሰኔ/12/2016 ዓ.ም || @snegih

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 06. 2024
  • 🌹አጫብር🌹
    ሶበ ሶበ እጼውእ ስመከ ከሢትየ አፈ ረዳኤ ምንዱባን
    በከመ ታለምድ ዘልፈ ሚካኤል ለረዲኦትየ ነዓ ሠፊሐከ ክንፈ ሊቀ መላእክት
    ይህ በቤቴል ደብረ ኢዮር ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል ላይ በስብሐተ ነግህ ሰንበት ትምህርት ቤት አባላት የቀረበ የቆሜ አጫብር ወረብ ነው፡፡ በዚህ የዩቲዩብ ገፅ የተለያዩ መንፈሣዊ መርኃ ግብራት ስለሚተላለፉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ ሌሎችም እንዲሆኑ ያድርጉ፡፡
    This is a standing ovation presented by the members of Sibhate Negeh Sunday School on the annual celebration of Saint Michael the Archangel at Bethel Debre Eyor Saint Michael Church. Become a family by subscribing to this CZcams page for various spiritual programs. Let others be.
    •°•°•°•°•°°•°•°•°•°•°•°•°°•°°•°°•°°•°°•°°•°°•°°•°
    🛖በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
    የዩቲዩብ ቻናል፡
    / @snegih
    የቴሌግራም ቻናል፡
    t.me/sbhatenegh
    የፌስቡክ ገጽ፡
    / sibhate.negeh
    የኢንስታግራም ገጽ፡
    / snegih
    የቲክቶክ ገጽ፡
    / snegih
    #ስብሐተ_ነግህ_ሚዲያ
    የስብሐተ ነግህ ሰ/ት/ቤት

Komentáře • 9