“ወንድሜን ከነ ነብሱ ነው የቀበረችው” የሟቹ የእህተ ማርያም ባል ወንድም ሚስጥሩን አወጣዉ! | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2020
  • “ወንድሜን ከነ ነብሱ ነው የቀበረችው” የሟቹ የእህተ ማርያም ባል ወንድም ሚስጥሩን አወጣዉ! | Ethiopia
    on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
    Videos uploaded at Nuro Bezede are copyright protected.
    Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
    Follow our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
    #Ethiopia #Ethiopianews
    Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Komentáře • 1,7K

  • @meklit1543
    @meklit1543 Před 4 lety +256

    የቀድሞዉ ሹፌሩዋን ጠይቁ እሱ ሚስጥሩን ያዉቃል ብለዋል

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 Před 4 lety +8

      ኢ ያ ምንም ህግ የለም ስኡዲሁኖ በነበር ይበጥስሺ ነበረ የገደለ ይገደል ቢባል በገደል ጡሩ ይዲፍትና

    • @tigestnigussie2705
      @tigestnigussie2705 Před 4 lety

      AWO Esun biteyiku teru naber

    • @ahavatube2404
      @ahavatube2404 Před 4 lety

      czcams.com/video/G7X3UPOY064/video.html

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l Před 4 lety +171

    የኔ የሚገርመኝ ማርያም በሷ አፍ መጠራቷ ነው ይች የሴጣን ሚስት

    • @Gh-rn3hz
      @Gh-rn3hz Před 4 lety +2

      ክክክክ ባሏን እኮነው የሰደብሸው ይሷን አደለም የሰይጣን ሚስት አሳቅሸኝ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před 4 lety

      Hahahaha የሰይጣን ሚስት

    • @farukyoutube1453
      @farukyoutube1453 Před 4 lety +2

      እናተ ሰው ስታመልኩ ነገሩ ያለቀው ማርያምም አልሽ ኢሳ አለይሚሰላም ስው ናቸው። አብብ ሳይመሽባችሁ ተመለሱ በዱንያ እደዝህ የተደናገራችሁ ስትሞቱ እዴት እደምትደናገሩ አብብ እህግዜ ተመለሱ

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 Před 4 lety +5

      @@farukyoutube1453 ወዴት ነው የምን መለስ........?
      ስላልገባክወይም ስላልገባሽ ነው እንጂ እሷ ማለት እኛ አይደለንም ኦኬ
      ስለዚህ ያዳነንን መዳኒያለም ጠንቅቀን እናውቃለን
      እናንተም በየሚዲያው እየወጣ ቸው እምነታቸውን አታሰድቡ ብዙ ሙስሊሞች አሉ እነሱ ተከብረው እምነታቸዉን ያስከበሩ
      ብዙ ነገር ማለት እችል ነበር
      ግን አንቺን ያልሆኑ ብዙ ሙስሊሞች ስላለው የነሱን ክብር መንካት አልፈልግም ስለዚህ ያከበረሽው ይክበር እላለሁ

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 Před 4 lety +1

      ማርያም እናቴ.
      እኔም ይገርመኛል በጣም እመብርሀን ልቦናዋን ትመልስላት አሜንንንንንንንን

  • @fafitrue5656
    @fafitrue5656 Před 4 lety +20

    በእምነት የተደበቁ ሰይጣኖች ብዙ ናቸው ። ፈጣሪ ከዚ ይጠብቀን!!

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 Před 4 lety +160

    የሆነ ማደንዘዣ ሰጣቹ ነዉ እንጅ ይህንን ሁሉ ንብረት ወርሳ ወንድማቹን ገድላ ፅጥ ማለት እንዴት ያስችላል ሆሆሆ

    • @alganeshtekie2859
      @alganeshtekie2859 Před 4 lety +1

      Betekekel

    • @hanaalemseged573
      @hanaalemseged573 Před 4 lety

      Weye gude ageb new zemede

    • @selamgeta1979
      @selamgeta1979 Před 4 lety +2

      ወንድሜ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ እሷ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ አሁንም ብዙ ሊያደርግ ይችላል አይዞህ

    • @samkwt8566
      @samkwt8566 Před 4 lety

      አሥማትአላትተብሏል

    • @mekdesmekdes4522
      @mekdesmekdes4522 Před 4 lety

      እረ በጣም ወይኔ ምን ጉድ ነው

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 Před 4 lety +107

    እናንተ የልጆቹ ብላችሁ ብትተዋትም ይቺን ጋለሞቷ አጋንታም ክፉ ስራዋ አጋልጧታል የሟቹም ባለቤቷ ነፍስ ትፋረዳታለች። ቤቱ መኪናውም ተመላሽ ሲሆን አደራችሁን ፀበል አስረጩት
    የትግስት የሰይጣኑው ተከታዮች ልብ አድርጉ ንስሐ ግቡ

  • @HagerieMedia
    @HagerieMedia Před 4 lety +211

    አይ ስምንተኛው ሺህ ወደየት እየሄድን ነው ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን
    ኮሮና ከሀገራችን እንዲሁም ከኢትዮጲያ ጠፍቶ ለማየት ያብቃን

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 Před 4 lety

      አመረን አሜን

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 Před 4 lety

      አሚንያረብ።።።ወደየትእየሄድንእንደሁ።ሁላችንም።ግራተጋብተናል።።ወንድም

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před 4 lety +1

      እመብረሀን ታጋልጣት☝

    • @halimasaid3631
      @halimasaid3631 Před 4 lety

      አሜን

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @birhananbese4809
    @birhananbese4809 Před 4 lety +69

    ማስረጃ ብሎ ዝም የኔታ ቲዩብ እና የኛ ቱዩብ ጋዜጠኝነትን ከዚ ተማሩ

  • @user-pi8bu7dx9g
    @user-pi8bu7dx9g Před 4 lety +8

    ኢትዮጵያ ግን ፍትህ አለች አይ አምላኬ እውነት አንተ መልካም አባት ነህ እባክ ይቅር በለን ማስተዋሉን ያድለን

  • @meron7439
    @meron7439 Před 4 lety +55

    በርቱ የሷ እናት ወጥታ እየተናገረች እሱ ዘር እንደሌለው ሁላችሁም መደበቅ የለባችሁም ህዝብ መስማት አለበት አፅሙ ይወቅሳችሁል ዝም ብትሉ ድምፅ አሰሙለት ።

  • @efremlegesse
    @efremlegesse Před 4 lety +135

    ይች ሴትዮ መንግስት ልጆቿን በሱ ጥበቃ ስር ካላዋለ የህይወታቸው ነገር ያሰጋል። በሽተኛ ስለሆነች ልጆቹን አትርፏቸው።

    • @getuadmas6416
      @getuadmas6416 Před 4 lety +3

      Efrem. That is true. The government should be responsible if anything happenes to This kids.they are UK citizens after all.

    • @selinatube1808
      @selinatube1808 Před 4 lety

      Yager lije eski bekenenet Photoyen Chan belena subscribe adergilgen

  • @hirutgezahegn1812
    @hirutgezahegn1812 Před 4 lety +8

    አረ ጉድ ነው ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም 🙆‍♀️🙆

  • @seniabiy5101
    @seniabiy5101 Před 4 lety +18

    አሁንም ተከታዬቿን ተይዘው መመርመር አለባቸው በጣም ብዙ ወንጀል ይኖራል የሰሩት ይቺ ሴጣን ምንም የማያውቁትን የጎዳና ተዳዳሪዎች እራሱ ተከታዮቿ አድርጋለች

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel1485 Před 4 lety +16

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሀቁን ታውጣላቹ እውነት ሀቅ ተደብቆ አይቀርም አይዞቹ የስንት ሰው እንባ ይኖርባታል ይፈረዳት እውነት

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 4 lety +33

    ቢቆይም እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአብሔር የወንድምህን ደም ያውጣልህ

  • @benjaminkiflemariam143
    @benjaminkiflemariam143 Před 4 lety +5

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር እንባችሁን አይቶአል;; ጌታ በስራው አይሳሳትም:: እሳ የሠይጣን ቁራች ነች ::
    YES !!!!! የፍርድ ቤቱን እንካን ደስ አላችሁ :: በጣም ነበር ያዘንኩት ስትናገር

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 Před 4 lety +10

    ጋዜጠኛው አንደኛ👌ሌሎች ቲዮቦችም ተመልከቱት ልምድ ይሆናችኋል

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 Před 4 lety

      ወዳው እንደምተ ነበረ መከራከሪ

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 4 lety +49

    ምነው ወገን ዘመድ እንደሌለው የፈለገችውን አድርጋ እስከመቅበር ስትደርስ ዝም ያሉት ወዲያው እንደቀበረች ኡኡ ብለውወደህግ መውሰድ ሲገባቸው አሁን መለፍለፍ ምንም ዋጋ የለውም ልጁ ወገን ዘመድ ነው ያጣው ቤትን የሚያክል ነገር ወሰሰዳ ቁጭ ስትል ዝም ብለው የከረሙት ያሳዝናል በእውነት እናንተ ቤተሰብ አደላችሁም ጨካኞች ናቹ😭

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 Před 4 lety +6

      ፍርድ ቤት ሲንከራተቱ ነበር ለወሬ አትቸኩይ

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 Před 4 lety +3

      @@selamawitghebre3118 ለወሬ የቸኮልሽው አንቺ ነሽ ሲጀመር ላንቺ አደለም የጻፍኩት ሲቀጥል ለወሬ የቸኮልሽው አንቺ ነሽ ምክንያቱም ላንቺ ባልተጻፈ ነገር ላይ ለመሳደብ ሮጥሽ🤔

    • @getatubegeta9122
      @getatubegeta9122 Před 4 lety

      Atefrji Konjo I know this family love each other I don’t even believe this Her husband he is hard worker

    • @antipas1097
      @antipas1097 Před 4 lety

      @@selamawitghebre3118 czcams.com/video/VLL-C2aWc48/video.html

    • @ethiofikirtre7525
      @ethiofikirtre7525 Před 4 lety +1

      Ayadris new myballee. Be mhal lijochi Sile allu new ale

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 4 lety +47

    😭😭😭 እግዚኦ
    እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
    እህህህ እግዚአብሔር ቀን አለው አይዟችሁ ወገኖቼ
    እውነት ብትቀጥንም አትበጠስም ይህ ስይጣን አስራር እንጅ እናትን ጎዳና ጥሎ ማርያም ላከችኝ ይባላል 😭😭😭

    • @tonyokpan9631
      @tonyokpan9631 Před 4 lety +2

      ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይፍረድባት።

    • @museabera
      @museabera Před 4 lety +1

      czcams.com/channels/Sx_HKyOETa9o8KnyiS5N3w.html

  • @hiwotgirma1256
    @hiwotgirma1256 Před 4 lety +32

    ሳይብስባት ሆኖ እናትህ ከነነብሳቸውን ወጡ እንጂ ወንድማችን እናትህንም ትገላቸው ነበር ።

  • @user-og9ee1kx6z
    @user-og9ee1kx6z Před 4 lety +42

    ስለ ካእባ ሴራ እጠነስሳለዉ ብላ አላህ አዋረዳት ገና ምን አይታ

    • @fouzal1405
      @fouzal1405 Před 4 lety +2

      ወላሂ 3 ቀን ውስጥ ማረማ ገባች

    • @user-gg7pf4py1s
      @user-gg7pf4py1s Před 4 lety +1

      እኮ የት አባቷ

    • @user-qx9tx3mv9d
      @user-qx9tx3mv9d Před 4 lety +1

      @@fouzal1405 እሷነች እንዴ ከአባውስጥ ሁና ስትናገር የነበረችው

    • @user-yn2ln4od3s
      @user-yn2ln4od3s Před 4 lety

      @@user-qx9tx3mv9d ሌላ ሴት እንደተላከች እድርጋ ነው ግን ድምፁ የሷ ነው

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 Před 4 lety +1

      አኡዚቢላ ስር ነገር አለ ውደ በአላህ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @abebechgyesus735
    @abebechgyesus735 Před 4 lety +108

    በጣም የሚያሳዝነው የእመቤታችንን የማርያምን ስም በከንቱ ሲጠራ ያሳዝናል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

    • @rozitsegaye3802
      @rozitsegaye3802 Před 4 lety +1

      እብድ ነሽ

    • @molyamalkmo3842
      @molyamalkmo3842 Před 4 lety +1

      תלד

    • @NnNn-hw9om
      @NnNn-hw9om Před 4 lety

      ሙስሊም አነካም ከተነካ ከአላህ ያገናኛል የእተ ሰይጣንም እደዛ ነው የሆነችው

    • @dr.samuelmakonnen5020
      @dr.samuelmakonnen5020 Před rokem +1

      🙏🇮🇱🔯🇺🇸 ባጠቃላይ : ሙልጭ : ያለ : ቀጣፊ : ነህ : ቦታው : የባልዋ : የልጆቹ : አባት: ነው : የሞተው : በመኪና : አደጋ : ነው : እለተ : ብርሀን : ምንታደርግ ⁉️

    • @kulchkulch8381
      @kulchkulch8381 Před rokem

      i7iuuu66uuu

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 4 lety +86

    ኸረ ፖሊስ ግን ይህ ሁሉ ሲሆን ምንድነዉ የሚሰራዉ ወይም ከፍተኛ ጉቦ ተቀብሏል እንዴ እዉነቱ አፍጥጦ እንዴት ነዉ እንዲ ችላ የሚባለዉ ቤቱ ቢለቀቅላቹ እንኳን አስረጩት ፀበል ከባድ መንፈስ አለበት 🙏

    • @user-jf4yl9vv6d
      @user-jf4yl9vv6d Před 4 lety +7

      ፖሊስ ንፁህ ስው እየገደለ ነበር መቼ መጥፎዎቹን ይይዛሉ

    • @etsubeseleshi3416
      @etsubeseleshi3416 Před 4 lety +6

      መንግስት መኖሩም ያጠራጥራል።

    • @blackstone07
      @blackstone07 Před 4 lety +2

      በኢትዮጵያ አንድ ሰው ወንጀለኛ ሆኖ ወይንም በወንጀል ተጠርጥሮ ያለማስረጃ ወይም ወንጀሉ ሳይረጋገጥ ወንጀለኛ አይደለም። ህጉ ካልተሻሻለ ፍርድ ቤት ወይም ፖሊስ ምንም ማድረግ አይችልም። በተጨማሪም ምርመራው በስርኣት እንዳይሄድ በሙስና ወንጀሉ ተድበስብሶ እንዲያልፍ ይደረጋል።

    • @tinbitayele9797
      @tinbitayele9797 Před 4 lety +2

      እዛው አገር ውስጥ ተቀምጠው እስካሁን ለምን ዝም ብለው ቆዩ አመት ሙሉ በተለይ እናት የልጄን አሟሟት ማወቅ አለብኝ ብላ መጠየቅ መብት አላት ቀየአቅጣጫው መጣራት ያለበት ጉዳይ ይኖራል

    • @etsubeseleshi3416
      @etsubeseleshi3416 Před 4 lety

      Tinbit Ayele : I agree with you but investigation can be done when you have competent judicial establishment free of corruption.

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 Před 4 lety +3

    እመቤቴን የእኛን የምታናግረን የትኛዉም የፅድቅ ስራችን ነዉ እንኳን ማናገር ስሞን የመጥራት እንኳን ብቃት የለንም

  • @user-pt7oy1qp6f
    @user-pt7oy1qp6f Před 4 lety +6

    እግዛቤር የስራሽን ይስጥሽ እድሜሽ ይጠር እንዳትለቃት እዛው በቁሟ በስብሳ ትሙት ህግ ባለበት ሀገር ይሄ ሁሉ ይድፋሽ እመብርሀን የስራሽን ትስጥሽ

    • @Poke_mon187
      @Poke_mon187 Před 3 lety

      FYI, he did and she is now free.🧖🏾‍♀️

  • @user-xx4qq2vf2v
    @user-xx4qq2vf2v Před 4 lety +84

    እናንተም ችግር አለባችሁ እንጂ ወይ እሷን ትፈሩ ይሆናል እንጂ ወንድምን የሚያክል ነገር ከነ ነፍሱ ስትቀብር እስከዛሬ ለምን ዝም አላችሁ ምንም ልጆች በመሀል ቢኖሩም ነገ ልጆቹ ላይ ምን እንደምታደርግስ ምን ማረጋገጫ ነበራችሁ አሁን ከታሰረች በኋላ መጮሁ ምን ይጠቅማል ቤቱን ትረከባላችሁ የሱን ነፍስ ግን መመለስ አትችሉም

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 Před 4 lety +1

      👍👍👍

    • @mebrihitgebre
      @mebrihitgebre Před 4 lety

      Subscribe areggn mareye

    • @user-fn9xl1di9l
      @user-fn9xl1di9l Před 4 lety +1

      ሳህ

    • @nayjesus5584
      @nayjesus5584 Před 4 lety +3

      Tikikil enem germojal betam

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Před 4 lety +13

      እሱን ቢሉት ቢሉት እምቢ ብሎ ከነሱም ጋር አለያይታው ነበር እና ብቃ ኑሮውን ይኑር ብለው ተውት ነው በመሀል የገደለችው

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 4 lety +90

    ለምን ተከታዮቿን ከቤት አታባርሯቸውም ምን ይሰራሉ እነዚህ ኮተታሞች ይቺ ሴጣን እግዚአብሔር ይፍረድባት 👹👹👹

    • @europa7232
      @europa7232 Před 4 lety +2

      አንቺ ኮተት አሮጊት አቺ እራስሽ የቶሎሳ ቀኝ እጂ ያማራ ጠላት 82 ስው ከቶሎሳ ጋር አሳርደሻል ትጠየቂበታለሽ በስአቱ ቶሎሳ ማሪያምን እያለ አማራን ለመያዝ ብዙ ወንጀል የሚስራ አስመሳይ ሀሸሸ ሻጪ ነው የእህቱ ባል አህመድ የሚባል ሀዊ የምትባል ልጂ ያለችው ድሬዳዋ የሚኖር ኦነግ ብዙ አማራ ያስገደለ ከሱ ጋር ነው በድብቅ ቶሎሳ የሚስራው የድሬዳዋ ነዋሪዌችን ጠይቂ አህመድ ማለት ማን እንደሆነ

    • @kiyakiya5004
      @kiyakiya5004 Před 4 lety +3

      @@europa7232 mendinew yemitaweriw tabiya tasastesh new ende?🤣🤣🤣🤣

    • @nigistbogale9113
      @nigistbogale9113 Před 4 lety

      Men aynat gud naw yemsamaw E/r yefrdbat abo ye saytan malktna nahch

    • @ethiotiktok325
      @ethiotiktok325 Před 4 lety

      @@nigistbogale9113 እ/ር❌ እግዚአብሔር ✅✅

  • @user-nt4wg4yu5j
    @user-nt4wg4yu5j Před 4 lety +10

    አይዟችሁ እውነት ሁሌም ይዘገያል እንጅ እውነትነትን አይለቅም

  • @youtoubechanal317
    @youtoubechanal317 Před 4 lety +3

    በጣም ያማል ፍጣሪ አለ አይዞህ ወንድሜ ፍርዱን ከአምላክ ታገኝዎለች

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 Před 4 lety +35

    እውነት ይህቺ ሰይጣን ነች ብቻ እውነቱን አምላክ ያውጣው።

  • @sarayewrmeringueevernews2752

    የምታመልከው ሰይጣን ባልሽን ገብሪልኝ ብሏት ይሆናል

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg Před 4 lety +5

      ምንም ጥርጥር የለውም።ይቺ ሰው በላ ናት😢ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን አይንሳት👐

    • @mikides.biklebikli2138
      @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +2

      ትክክል በራሷ የሚያነግራት እርኩስ መንፈስ ነው

    • @zinashdereje2056
      @zinashdereje2056 Před 4 lety +1

      ትንሽ ብትቆ ልጆቾቿን መገበራ አይቀልሬነው

    • @dagnachewbizuneh5560
      @dagnachewbizuneh5560 Před 4 lety +1

      No question that’s obviously. We should pray. As an orthodox I couldn’t believe why we wait until this time

    • @mimifitsum9250
      @mimifitsum9250 Před 4 lety +3

      አዎ ሰይጣን እንዲ ነው የሚያረገው ትንሽ ቆይታ ልጆቿንም ተራ በተራ ያስገብራታል ተከታዮቿንም ጨምሮ

  • @sadamohamed2455
    @sadamohamed2455 Před 4 lety +91

    እውነት ትመነምናለች እጂ አትበጠስም ኢሻ አላህ ገና ጉዲሽ ይወጣል አቺ የሼይጧን ጋደኛ

    • @rrgtgfty5206
      @rrgtgfty5206 Před 4 lety

      ሰህ

    • @samkwt8566
      @samkwt8566 Před 4 lety

      ሀቅነው

    • @samkwt8566
      @samkwt8566 Před 4 lety

      @Khalid Amir ሠብስክራይብአርጌሀለሁ

    • @hilinaworkneh9350
      @hilinaworkneh9350 Před 4 lety

      አንቺ ደግሞ አህዛብ ለፈጣሪ ሳይሆን ለፍጡር የምትሰግጂ የት ታቂና የዞረብሽ

    • @user-qx9tx3mv9d
      @user-qx9tx3mv9d Před 4 lety +3

      @@hilinaworkneh9350 ክክክክክ ለስእል የምትሰግጅ አንቺ እና መሰሎችሽ ናቸው እኛስ አልሃምዱሊላህ ለአላህ ሱበሃነሁወተአላ ነው ጥራት ይገባው በስእልና ለቁሳቁስ አንሰግድም

  • @derejetadesse2415
    @derejetadesse2415 Před 4 lety +59

    ለማመን ይከብዳል ወንድማችሁ ሲሞት ምንም ክስ ያልጀመራችሁ ሰዎች እናንተም አረመኔ ናችሁ

    • @ruthbeyene7111
      @ruthbeyene7111 Před 4 lety +2

      Endee lijochi bemehal alu eko

    • @bisictobisicallow961
      @bisictobisicallow961 Před 4 lety +2

      ይህ የኔም ሀሳብ ነው እዝከዛሬ ዝም ጭጭ ብለው እርሳቸውን ሲበሉ

    • @getatubegeta9122
      @getatubegeta9122 Před 4 lety +3

      Please don’t judge I know this family love each other I don’t even Believe this happened She is Devil woman

    • @og5184
      @og5184 Před 4 lety +2

      እኔም የገረመኝ እሱ ነው

    • @AaAa-sf8vw
      @AaAa-sf8vw Před 4 lety +5

      አትፍረዲ ይፈረዲብሀል

  • @tigsitbelete9245
    @tigsitbelete9245 Před 4 lety +40

    እውነት የባሏን አሟሟት ስትናገር ምንም እኳ የልጆቿን አባት ይመስልና የጥሩ ጎረቤት ሞት ያህል አልነቃትም ነበር ፍርድማ በእግዚአብሔር ተገኘዋለች

    • @museabera
      @museabera Před 4 lety

      czcams.com/channels/Sx_HKyOETa9o8KnyiS5N3w.html

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 4 lety +1

      በትክክል አይተሽልኛል
      እቃ የጠፋት አይመስልም ነበረ
      ጥበቧን ለብሳ የማያቋርጥ ፣ የሀሰት ወሬዋን ቀጠለች

  • @user-dm4js1hf7x
    @user-dm4js1hf7x Před 4 lety +39

    ጉዳቹን ስሙ ተከታዮቿ

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 Před 4 lety +28

    የመኪና አደጋ ከሆነ የፖሊስ ሪፖርት መጠየቅ መቼም ሰው አደጋ ደርሶበት ሪፖርት ሳይደረግ አስከሬን እፕይሰጥም

    • @Aman9127
      @Aman9127 Před 4 lety

      That was the main point, easiest way is just to ask police about the accident and report on the death. Very easy

    • @raskassa1211
      @raskassa1211 Před 4 lety +2

      ፖሊስ ራሱ እጁ አለበት እንጂ

  • @golgoladina1302
    @golgoladina1302 Před 4 lety +6

    በጣም በጣም ያሳዝናል ህዝቡ በጣም ደንዝዘዋል። ትንሽ ማሰብ ኣቁመዋል።

  • @user-dl4fo3lj1z
    @user-dl4fo3lj1z Před 4 lety +31

    የሚገርም ነው እንዴት አይነት ክፉ መንፈስ ነው የሰፈረባት? እግዚ ኦ ማህርነ ክርስቶስ

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Před 4 lety +8

    እመቤቴ ትሰጣለች እንጅ የሰው ንብርት አትቀማም ለሁሉም የእውነት አምላክ እውነትን ይግለፅ

  • @azmeragere7947
    @azmeragere7947 Před měsícem

    እግዚኦ እረ እግዚአብሔር ፍራ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ወንድምህ ኣልገደሉም ይቅር ይበልህ

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 Před 4 lety +3

    የንጹህ ሰው ደም መሬት አይፈስም ። የእናቱ እንባና ሃዘን ጊዜውን ጠብቆ አጋለጣት። ቤተሰቦቹ ስነስረአት ያላቸው አደበት ከባድ ናቸው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
    እናቷ እውነቱን ቢናገሩ ይሻላቸው ነበር ይች ሴጣን። የላካት ሴትን ሊጨርሳት ነው።

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 4 lety +23

    እውነትን የሚያውቀው የሰማይ እና የምድር ጌታ ኢልሻዳይ ፍርዶን ይስጥ
    የሚያሳዝነው ግን የ ኢትዪጽያ ህዝብ መፅሀፍ ቅዶስ የሚያስተምረው በማጣቶ የመጣውን ነብይ ነን
    ባይ እና እህተ ማርያም ነኝ ባይን በድፍን እየተከተለ መጥፍቶ ነው ፣

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 Před 4 lety +7

      የኢትዮጵያ ህዝብ አስተማሪ አላጣም የአባቶችን የአገልጋዮችን የሰባኪያንን ልፋት ገደል መክተት ግፍ ነው ግን እኛ የምንከተለው ሽብር ብጥብጥ ክፋት የሚያወራን ሰው ነው ይሄ ደሞ ገና ዋጋ ያስከፍለናል ። በዛ ላይ ህዝባችን በይበልጥ ባእድ አምልኮ ተከታይ ነው

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +6

      አስተማሪማ ሞልቷል ግን ህዝቡ ባለራዕይና አጭበርባሪ የሚያሳምን ሰይጣን ያለበት ይመስል ትክክለኛ አባቶችን መስማት አይፈልጉም

    • @hami1628
      @hami1628 Před 4 lety +2

      ሰሚ ጆሮ እንጂ የሚያስተምሩ አባቶች አላጣንንም ልቦናውን ያድለን

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 4 lety

      @@hami1628 ሀይሚዪ ሰሚ ጆሮ ስትይ ፣ ሴት ልጅ ትከናነብ እያሉ የሰበኩትን አልሰማሽም ማለት ነው ፍቶሽ እኩ ግማሽ እራቆትሽን ነው

    • @hami1628
      @hami1628 Před 4 lety

      @betty this is why I said we don’t have ሰሚ ጆሮ አስተካክለው አህቴ thanks 🙏

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 Před 4 lety +27

    ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምንም ማድረግ አትችልም ምክንያቱም ሁሉንም ነገር የምታደርገው ቤቷ ነው ለዚህ ነው ዝም የተባለችው

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv Před 4 lety +3

    ወገኖቼ ሁላችንም የምንማርበት ነገር ማንም ሰው በወኪል በወንድም በልጅ ምንም ንብረት እንዳንገዛ ምክንያቱም ከሙግት አያድነንም ትምህርት እንውሰድ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 4 lety +4

    እሄን ጋዜጠኛ ስወደዉ 😍😍😍

  • @user-py9yx1xr3z
    @user-py9yx1xr3z Před 4 lety +9

    እንደኔ ልብ ብሎ የሰማዉ ሰዉ ካለ የዚህ ሰዉ ንግግር ላይ የሚጋጩ ነገሮችን አስተዉያለሁ ። ፍርዱን ፈጣሪ ይፍረድላችሁ ለሁለታችሁም !

    • @embetemariamanchitebkije1953
      @embetemariamanchitebkije1953 Před 4 lety

      Anchi leba ljochwan arda setekber yet nebreshe anchim andwa tektay neshe

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l Před 4 lety

      ምነው የስንዱ ነሽ እዴ ይገርማል ምንሰማሽ የሚጋጭ ወድምነቱ ልክጂ ወይስ ንብረቱ የነሱ አይደለም እራስዋ ስንዱ ባፍዋ የተናገረቸው ነው ቤቱን ማርያም እደሰጠቻት ክስላይም እንዳለች ምኑነው ውሽት

    • @lake3176
      @lake3176 Před 4 lety

      ምኑ ተጋጨ?

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l Před 4 lety +11

    Is too late...እውነትን ለመናገር እኛ ኢትዮጵያውያን በሁኔታወች ላይ መዘናጋትና ችላ ማለት ይታይብናል።

  • @birhaneatomsa6824
    @birhaneatomsa6824 Před 4 lety +13

    ግን እኮ ልጆች በመሐል አሉ! በአባታቸዉ ስም ያለ ንብረት ሁሉ የልጆቹ ነዉ እሔንንም ማሰብ ያስፈልጋል

    • @african8846
      @african8846 Před 4 lety +3

      ልጆቹ እብድና ወንጀለኛ ጋር መኖር የለባቸውም ህግ ካለ እነዚህ ቤተሠቦች ጋር ማደግ አለበት

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 Před 4 lety +5

      ባሏንና ከማህፀኗ ልጅ አስወጥታ ምታጠፋ አዉረ አረመኔ እነዚህ ልጆች ነገ ያባታችን ቤት ነዉ ቢሉ ሲጥ አድርጋ እንደማታጠፋቸዉ ምን ማረጋገጫ አለ ? ስለዚህ ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ ልጆችንም ከአሁኑ ቦታቸዉን አሳዉቆ መሸከፍ ይሻላል ለሟቹም ባይሆን ልጆቹ ይዉጡለት

  • @hibreworkbogale4293
    @hibreworkbogale4293 Před 4 lety +2

    እስክመጨረሻው ድረስ ሂዱ ለህግ መቅረብዋ በጣም ደስ ይላል ወድምዬ አይዞህ ዳቢሎስን እንቀጠቅጠዋለን እውነት ያሽንፋል

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 Před 4 lety +24

    ተሻገር ጣሰው አድናቂህ ነኝ😘

  • @hyatmohammed5002
    @hyatmohammed5002 Před 4 lety +16

    ቆይ ያኔ ምን ይሰሩ ነበር ማለቲ ያኔ በምን ሞተ በምንስ አይነት ተቀበር ማለት ነበርባቸው ለምን አሁን ህዝቡ ስለ ነቃባት ነው

  • @user-xl6dk2sv4g
    @user-xl6dk2sv4g Před 4 lety +5

    የቤተሰቡ ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @melmel4857
    @melmel4857 Před 4 lety +4

    ቤቱን ቤተክርስቲያን አረገችው አትበል ቤተክርሰቲያን ማለት ክብር ያለው የተቀደሰ ቦታ ነው እሷ ስላለች አይሆንም
    ኦርቶዶክስ አማኞች ለምን ዝም አሉ አትበል በኛ ጨህት ነው የታሰረችው እንጂ በናንተ አደለም

  • @aishahussain6659
    @aishahussain6659 Před 4 lety +11

    እረ እንዴት ወድማቹ መኪና ገደለው ስትባሉ አምናቹ ተቀብላቹ ቁጫላቹ ሌላ ቢታጣ የተጋጩ መኪናውች እንዴት አልተገኙም ይህ ለምን ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ ፌደራል ፓሊስ ለምን አልጠየቃቹም ይህ የናተም ጭካኔ አለበት ምክኛቱም ወድማቹ መኪና ገደለው ተብሎ ተነግራቹ እንዴት ደሙን ሳትፈልጉ ቁጭ አላቹ ይህ የናተ ጥፍት ነው

    • @bigmick2996
      @bigmick2996 Před 4 lety +1

      ወንድም ተብየው ሙሉ ኢንተርቬውን ስለ ንብረት ሲያወራ ጨረሰ ከወንድሙ ሙት ይልቅ ንብረት ነው የቆጨው

    • @user-vu6ve8lv4o
      @user-vu6ve8lv4o Před 4 lety

      አይክፎ ዘመን የወንድሙን ሀዘን ምድሮላይ ቁጭ ብሎ ሳይቀብር ካርታ ይዞ ወጣ ዳሮ አትፍረድ ነው ግን ሰው እረከስ አምላክ የአምላክ ክብር ጠፋ ። ጌታ ሆይ ድረስልን ይቅርም በለን

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety +10

    😭😭😭😭 እመብርሃን ወደልቦናዋ ትመልሳትህ እመቤታችን አዛኝ እና እሩሩ እናታችን ናት

    • @koki1266
      @koki1266 Před 4 lety

      በቅንነት ቻናሌን ተቀላቀሉኝ እህቴ

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 4 lety +6

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የማንም ወራዳ መዘባበቻ አይደለችም ክርስቶስ ኢየሱስ ወልድ አምላክ ያከበራት ትውልድ ሁሉ ብፅእት የሚሏት የተዋህዶ ልጆች መመኪያችን ነች ። ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን።

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 Před 4 lety +1

    በስማም ምን አይነት ጉድ ነወዉ የሚሰማዉ ጰለሟች ነፍስይማር ፪ቤተሰቡም መፅናናት እና ፍትህ ይሁንላቸዉ እዉነት ያሸንፋል😭

  • @meron7439
    @meron7439 Před 4 lety +30

    በመጨረሻው ዘመን አሰተኛ ነብይ ይነሳሉ እናንተ ከነሱ ተጠበቁ ነው እንጂ ያለው ሄዱ አበረታቱ አልተባለም ተከታዮቿ ንስሐ ግቡ ።

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 Před 4 lety +5

    ለማች ነብስ ይማር እስዋ ግን የእጅዋ ታገኛለች እች ስይጣን የስይጣን ቅጥረኛ
    የዘራችውን ታጭዳለች. አሁንም ግን ልጆችዋ ሌላ ስው ልጠብቃችው ይገባል እመብርሀን ትድረስላቸው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-pt7oy1qp6f
    @user-pt7oy1qp6f Před 4 lety

    አይዞክ አባዬ እግዛቤር ፍርድ ይሰጣል ለወንድምክ ነብሱን ይማረው በገነት ይኑረው

  • @Film_production1134
    @Film_production1134 Před 4 lety +1

    ተሼ በጣም ነው ምወድህ በርታ👍🏼👍🏼

  • @temirgashaw8944
    @temirgashaw8944 Před 4 lety +5

    አጂብ ነዉ ያአላህ አተማስተዋልን ስጠን

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 4 lety +5

    ይገርማል እሬሳ እያፋጠነች የምትቀብርበት የሆነ ምክንያት አላት ጋሹ የሚባል ሰዉዬ ተይዞ ይጠየቅ ለምን አርቆ ወሰዱት ደሞም ሲሞት አብሬዉ ነበርኩ ስንቀብረዉ እሬሳዉ ትኩስ ነበር ብሎአል

  • @user-ow1xh2cy3h
    @user-ow1xh2cy3h Před 4 lety +1

    እስቲ ልያቸው እናቴ በጸሎትሽ አስቢኝ ሲሉ የነበሩ ፋንድያኦችን

  • @uuu6182
    @uuu6182 Před 4 lety +2

    መፅናናት ይስጣችሁ በእውነት

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 Před 4 lety +13

    በስላሴ ስም ምን አይነት ሴጣን ናት እግዚአብሔር ያጥፋት

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 4 lety +3

    😭😭😭😭😭 አቤቱ የሆነብህን አስብ በስምአብ

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 19 dny

    አይዞክ ዘግይተንም ቢሆን የሰማን እንደርሳለን ።

  • @comceil5329
    @comceil5329 Před 4 lety +1

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ😭😭😭እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ

  • @user-jd6yt7op1o
    @user-jd6yt7op1o Před 4 lety +10

    እናተ በጣም ትግስተኛናችሁ የናታችሁን ቤት ቀምታ ስታባርር

  • @user-ph6lc9qw5o
    @user-ph6lc9qw5o Před 4 lety +4

    ከነነፍሱ ከሆነ የቀበረችዉ ያን ጊዜ ለምን ዝም አላችኋት እስከዛሬስ ለምን ቆያችሁ ለምን ቀድማችሁ አልተናገራችሁና በፍጥነት አላሲያዛችኋትም ከነነፍሱ ከሆነ የቀበረችዉ እግዚአብሔር አምላክ እዉነትን ይግለፅ

    • @rodaes3894
      @rodaes3894 Před 4 lety +2

      ከነነብሱ መሆኑን ያወቁት እኮ አሁን ከሚወጣው መርጃ ነው ወሬውን መጀመሪያ በደንብ ስሚ እህት

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 Před 4 lety +2

    እኔ ከመፍረድ ነፃ ነኝ እግዚአብሔር ይመርምራችሁ ሁላችሁንም!

  • @MimiMimi-ql6yx
    @MimiMimi-ql6yx Před 4 lety +1

    ይመስለኛል አንተ የቆጨህ የውንድምህ ሞት ሳይሆን የቤቱጉዳይ ነው እኔ ምለው ምናይነት ቤቴስብ ናችሁ እውነት እህተ ማርያም እንዲ ታደርጋለች ብለህ የምታውራው በእውነት ነውር ነው እሳ የናተን ቤት በግድ እፍልጋለው ብላለች በእውነት ያታልደልክ ነህ እስቲ ካሞች ወንድምህ ልጆች ተማር በጣም እውነትም እህተ ማርያም የእዝያብሄር ምልክተኛ ባትሆንማ ኖሮ ያለችበት ሀገር እንግሊ ትኖር ነበር መልክቱ የስማይ ነው ከንግግርህ እንደተረዳሁት አንድም ቁምነገር የለውም እንዴት የልጆቻን አባት ሳይሞት ትቀብራለች ብለህ ታውራለህ ያሳዝናል ሲያዩ ትልቅ ስው ትመስላለህ እህት ማርያም መተተኛ ወይም አስማተኛ ወይም ጠንቃይ እያክ የምታወራባት እናት አይደለችም ተማር ከውንድሞች ልጆች ስነ ብግር በሀይማኖት በስጋ አይንህ ስለምታያት ነው ጸጋዋን ብታውቅ ይቅርታ ትላታለህ መልክቱ የስማይ ነው ምንም መንገድ ብትዘጋ እግዚአብሔር ሌላ መንገድ አለው አንተ ቤቱን በስጋ ስላየኽው ነው ለዚህ ነው እግዝያብሄር በታናሽታ ስው የመጣው እባክህን አንተስው ሰማብ አታጥፋ

  • @haregmulugeta7682
    @haregmulugeta7682 Před 4 lety +4

    እስፒሪቷ ከባድ የጥልቁ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፃት !

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Před 4 lety +20

    ይችን የሰይጣን ተከታይ ቅሊንጦ ማስገባት ነዉ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 4 lety +1

    መፅናናቱን ይስጣቸሁ, አቤቱ እግዚኦ

  • @fatimaalmansoori4265
    @fatimaalmansoori4265 Před 4 lety +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ለሁላችንም እግዚኦ መሀረና ክርስቶስ

  • @iivivgvkvkvv781
    @iivivgvkvkvv781 Před 4 lety +15

    ግን የወድህ አሞሞት ሳያገበህብህ ቤቱ ቤቱ አይገዘብ ያከይሩዘመን ሞተ ሲባል ሂደህ በምን ሞተ ምን ገደለው አይልም ግን እህ

    • @elsabethbekele3064
      @elsabethbekele3064 Před 4 lety

      እኔ በለቱ እቅስቃሴ አድርጌ ነበር ግን በምሀል ልጆቹ አሉ ተብሎ ነበር የተውነው ግን አሁን የሶ እናት በስጡት መልስ ተናድጄ ነው እውነት አታመልጥም እንጂ ከእ/ር እናገኘዋለን ብለን ነው

    • @ahavatube2404
      @ahavatube2404 Před 4 lety

      czcams.com/video/G7X3UPOY064/video.html

  • @bunagondar795
    @bunagondar795 Před 4 lety +12

    I still believe this God never close his eyes. Karma is doing her job Dear family don’t worry the truth will come out soon but don’t stop fighting for this. Older brother was nice , he has Ethiopian heart. But her , she is a David. What ever she is doing she has guilty conscious this is cover up please don’t stop fighting for your brother. If he had accident in another city how his body end up in Addis Ababa she needs to answer this. Family stay strong.All Ethiopia Christian and Muslim people pray for you.🙏🙏

    • @hanonmera8092
      @hanonmera8092 Před 4 lety

      devil not David.
      I knew that its auto correct error

  • @mekonenseyuom7949
    @mekonenseyuom7949 Před 2 lety +1

    እኔ የሚገርመኝ የእሷ የሰይጣን ስራ ሳይሆን የሰይጣኗ ተከታዮች ናቸው ይገርማል ፈጣሪ ሆይ ይቅር በላቸው በሷ የተበደላችሁም ወገኖቼ እግዚአብሔር ይፍረድላችሁ

  • @birshzewdu1270
    @birshzewdu1270 Před 4 lety +2

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ(3)ምን አይነት ዘመን ደረስን

  • @genetberhe4341
    @genetberhe4341 Před 4 lety +8

    እረ በድንግል ማርያም ቀልድ የለም ኣንድ ቀን ህግ ፊት እንድትቆም ተስፋ ነበረኝ ምን ኣረገቹ የመድሃኒ ኣለም እናት ስምዋ መቀልጃ ልታረጊ ኣስበሽ ነበር ኣልተሳካልሽም

    • @shafesayidi301
      @shafesayidi301 Před 4 lety +1

      መርያም ሁነተኛ አምለክ የመረቀት የበረካት ሴት እንጅ ሚኑም አይዶለም ከሰዊኛ የለፋ ሚኑም የተለዬች አይዶለም

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Před 4 lety +11

    አቤት እግዚኦ የስንቱ እንባ ይሆን የሚፈርድባት

  • @abeteabete45
    @abeteabete45 Před 4 lety +2

    እግዚኦ ልቦና ይስጣት

  • @tsigeredahabtemariam1291
    @tsigeredahabtemariam1291 Před 4 lety +1

    አዎን እመቤታችን የፍቅር እናት ናት ይችህ ሰው በሰምዋ የምትነግድ የሰይጣን ተላላኪ የሱ ፍሬ ናት የሃቅ ገንዘብ የሰው ልጀ ከህይወቱ ያውም የልጆችዋን አባት ቃል ኪዳንዋን አምላክ ይፍረድሸ የእጀሸን ይሰጥሸ የተረገመች

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 4 lety +29

    ታላቅ ወንድማቸው ትልቅ ስው ስለሆነ ለልጆቹ ማዘኑ ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ዋጋዋን ይሰጣታል: አጣልታ ለሞት አደረገችው
    ወንድሜ ይህንን ቪዲዬ ተመልከት ለወንድምህ ሞት እሷን ምክንያት እንደሆነች እንዲሁም
    ክንፈ ስለሞተ ነው እዚህ እንደልብ የገባነውይላል
    czcams.com/video/NCu_Ho2w37M/video.html

    • @sst1748
      @sst1748 Před 4 lety

      ልብ በል

    • @user-vu5gp2qe8c
      @user-vu5gp2qe8c Před 4 lety

      ይኤን ቪድዮ ለማስረጃነት ቢይዙት በጣም አሪፍ ነዉ ጋሹ የሚባል ተባባሪ ወንጀለኛ ነዉ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Před 4 lety +3

    እውነት የጌታዬን እናት ማርያም ልካት ነው እውነትም አታውቃትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ? በስሟ መነገድ እውነት አለ በዙፍኑ እግዚአብሔር አይዘበትበትም !

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 4 lety +1

    ለወንድማችሁ በጠም እናዝናለን ነፍስ ይማር ለቤተሰቡ በሙሉ ትልቅ መፅናናትን እንመኛለን

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 Před 4 lety

    ኣቤቱ ኣምላኬ ምን ኣይነት ተንኮል ነው በጣም ነው የበደለቻቸው እግዚኣብሄር ያበርታችሁ

  • @amharawit4579
    @amharawit4579 Před 4 lety +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ምን ሆኖ ነው ሲያምን በጭፍን ሲከተል በጭፍን

  • @lemmaasnake8593
    @lemmaasnake8593 Před 4 lety +29

    She must be held responsible period!

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናዋን ይመልሰው

  • @user-dh4rg7yr2g
    @user-dh4rg7yr2g Před 4 lety

    አይዛሕ ወንድሜ አላሕፅናቱን ይሥጥሕ ወላሒ ያማል የአላሕ ሚዛን አያዳላም በትግሥት ጠብቅ

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 Před 4 lety +5

    ጦንቃይ፣የምተከተሉ፣ሰሙ?

  • @user-py9yx1xr3z
    @user-py9yx1xr3z Před 4 lety +4

    እሷም አጥፍታለች ቤቷን እንግሊዝ ሀገር ሸጣ ከመጣች ለምን አዲሳበባ አትገዛም ነበር የቤተሰብ ንብረት መነካካት አያስፈልግም

  • @user-xf9px4xi8e
    @user-xf9px4xi8e Před 4 lety +1

    ምን አይነት ጭካኔ ነው!?
    እንኳንም ተጋለጠች፣
    አላህ እውነቱን ያውጣው።

  • @user-od5lk4vn4n
    @user-od5lk4vn4n Před 4 lety +2

    ኧረ ጉድ እኮነው ይሄ ሁሉ እስኪሆን እናንተስ ምን ትጠብቃላችሁ እናንተ ወንድማችሁን ያክል ነገር ሲሞት ውጭ ሀገር አይደለ እዛው ሁናችሁ ምን ጉድ ነው ሱባሀን አላህ

  • @limerprofessionalfacialexp3271

    ፈጣሪ ይፋረዳት ኣረመኔ

  • @tbb5294
    @tbb5294 Před 4 lety +7

    የልጆቹ እናት ስለሆነች በባልዋ ስም ያለው ንብረት ሁሉ ለሷ ነው።
    ሌላውን በህግ መካሰስ ይቻላል.

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 Před 4 lety +1

      No, if the house was inheritance, a spouse can not inherit

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ፡የስረሠዋን፡ይስጣት፡ማሪያምን

  • @lulaweldelchel1669
    @lulaweldelchel1669 Před 4 lety

    Ayzachhuste I thought more about your mother how to ur mother very sadness but I hope God be side knfe mother so God blessed u. Thanks God blessed u