የሰኔ ድርሳነ ኡራኤል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • ይህ ቪዲዮ በሰኔ 22ቀን የሚነበብ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ኡራኤል ድርሳን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩት በአላት መካከል አንዱ ሲሆን በተለያየ ምክንያት በዚህ በአል የሚነበበውን ድርሳን ለማንበብ ላልቻሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች በድምጽ እንዲያዳምጡ የተሰራ ቪዲዮ ነው

Komentáře • 2