ተጠንቀቁ !! | በመነፅሩ ተደግሞበት ወደ ድህነት የተመለሰው ሚሊየነር ወጣትአሳዛኙ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2024
  • ተጠንቀቁ !! | በመነፅሩ ተደግሞበት ወደ ድህነት የተመለሰው ሚሊየነር ወጣትአሳዛኙ መጨረሻ

Komentáře • 223

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před měsícem +73

    እኔ መንግስት ብሆን ጠንቋይን ደብተራን ያስጠነቆሎ ሰዎችን ሰብስቤ ጉድጓድ ውስጥ አስገብቼ ጋዝ አርከፍክፊ ነበር የማቃጥላቸው ከዛ በሗል ህዝቡ ሰላማዊ ህይወት እንዲኖር አደርጋለሁ

    • @user-jb2wx5sw1r
      @user-jb2wx5sw1r Před měsícem

      ችግሩ ኮ ሰዎቹን ብታጠፋቸው እነሱ ላይ ሰፍሮ የሚሰራው ዲያብሎስ ሌላ የማጠብቀው ሰው ላይ ሰፍሮ ስራውን ይቀጥላል። 😊😊 ጥንተ ጠላታችንን ዲያብሎስን ነው ማሸነፍ መቻል ያለብን።

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 Před měsícem +7

      ኢትዮጵያ ውስጥ ስው በጣም ክፉ ሆኗል ለዝህም ነው ቡዙዎቹ ከችግር የማይውጡት

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Před měsícem +4

      ህዝቡን ጨረሱብን እኮ

    • @ba7359
      @ba7359 Před měsícem +4

      በትክክል ገልፀህዋል ወንድሜ ያን ጊዜ ሌላው እጅን ይሰበስባል!!!

    • @AbeKebe-bf8vb
      @AbeKebe-bf8vb Před měsícem

      አረ ሰው ሁሉ በአጋንንት ነው የሚመራው በጣም የሚገር ዘመን ነው የደረስነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን

  • @fozi12vcrd
    @fozi12vcrd Před měsícem +49

    ሁሌም ሰይፈስላሴ እና ሰይፈ መለኮት ፀልዮ ቅባቅዱስ ተቀብቶ መውጣት ዋናው ይሄ ነው ምንም መተት አይገባም ሌላው የምንወደውን አንዱን መላዕክ መዘከር ጥበቃቸው ይበዛልናል እኔ ምስክር ነኝ

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Před měsícem +1

      ቅባቅዱስ ከቤቴክርስቲያን አይወጣም ፀልየሽ ሰግደሽ ፀበልሽን ተቀብተሽ መውጣት ተሳስተሽ ቅባቅዱስ ወደ ቤትሽ እዳታመጭ አባቶች ስለተናገሩ ነው

    • @fozi12vcrd
      @fozi12vcrd Před měsícem

      @@mekelesalemayehu6279 ከእስራኤል የሚመጣ አለ እየተገዛ ያንን ነው ያልኩት

    • @satenawsatenawhailu3716
      @satenawsatenawhailu3716 Před 26 dny

      @@mekelesalemayehu6279ከቤተ ክርስቲያን የሚወጣው ነው እማይፈቀደው

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 Před měsícem +13

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን የዛሬው ትምህርት በኔ የደረሰ ተመሳሳይ ታሪክ ስለሆነብኝ ነው። በእውነት እህት ወንድቼ እራሳችሁን ጠብቁ ነገሮች
    ከባድ ቢሆንም ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ነው መፍቴው ። እኔ በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በአባታችን በአባ ዮሐንስ ተስፋማርያም እምባ እና ፀሎት ከደረሰብኝ እስራት ተላቅቃለሁ እናንተም በርቱና ፀልዩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ አሜን ትምህርቱን ላቀረበልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @Donut_2929
    @Donut_2929 Před měsícem +19

    ብዙ ግዜ ሠው የሚጠቃው በቅርብ በሚለው ሠው ነው እግዚአብሔር ይሁነን ብቻ😢

    • @MercyHabte-pf7ln
      @MercyHabte-pf7ln Před měsícem +3

      የማያወቅህ እማ አያውቅህም የቅርብ ቤተሰብህ እና ወዳጅህ ነው የሚጎዳህ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před měsícem +23

    የሰው ሕይወት የሚበላሽ ሰው ች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😮😮😮

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před dnem +1

    🙏🙏🙏ወንድማችን እመ አምላክ በእድሜ በጤና በሰላም ታኑረክ ትጠብቀክ🙏🙏🙏

  • @user-ke6rz1hk4i
    @user-ke6rz1hk4i Před 26 dny +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ወርቃፈራው❤❤❤

  • @sasab2001
    @sasab2001 Před 26 dny +3

    ወርርቅዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጥ ጆሮ ያለዉ ይስማ❤❤

  • @user-oh2im7zb7f
    @user-oh2im7zb7f Před měsícem +6

    ከላይህ ላይ ተወስዷል ማለት እድሉን ወዙን ግርማ ሞገሱን ነዉ ገንዘቡን የተወሰደብህ ማለት ነው ወነድማችን እጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ በርታልን 🙏🙏🙏

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ዝም ብሎ ይመለከታል ቀኑ እስኪሞላ እኛ ግን ተጎዳን በየዋህነታችን ምን እናድርግ

  • @infinity325
    @infinity325 Před měsícem +9

    ስንቱን ተጠንቅቀህ ሰለማትችል….. ክርቶስ እየሱስን ወደ ህይወትህ አስገባ🙏

    • @Sewemehon12
      @Sewemehon12 Před 26 dny

      ክርስቶስ በህይወትህ ከሌለ ጠላትህ ማን እንደሆነ ልታውቅ አትችልም ስላለም ነው የተያስክበትን የሚነግርህ ደሞም እርድኝ እረዳቸዋለው ማለቱን እንዳትዘነጋ ።እንደ እባብ ብልሆች እንደ እርግብ ደሞ የዋህ ሁኑ ነው የተባልነው እንጂ ዝም ብለን እንድኖር አይደለም ።በዛላይ በአይሙራችን የሰጠንን ጥበብ እድንጠቀም እግዚአብሔርም ይፈልጋል ።የምትችለውን ሁሉ ታደርጋለህ ከዛን ውጭ የሆነው ለእግዚአብሔር አሳልፈህ ትሰጣለህ አለቀ😊

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Před měsícem +5

    የምትኖርበትን አካባቢ መናገር የለብህም:: ብዙ ክፉ ሰዎች አንተ በምትሰራው መልካም ስራ ደስተኛ ስለማይሆኑ ለጥንቃቄ መኖሪያህንም ሆነ የምትሰራበትንም ሆነ የምታዘወትርበትን አካባቢ ማሳወቅ የለብህም::

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před měsícem +5

    ወንድሜ ወርቅ አፈራሁ እንኳን ደህና መጣህ። የምታቀርበውን በደንብ ነው የምከታተለው። ብርታት ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። ሀይሉን ያብዛልህ።እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልህ።

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n Před měsícem +2

    በጣም ያሳዝናል ማርያምን ወጣቱ ግን ምን ነካ በጋደኛው ላብ መበልፀግ የሚወደው እግዚአብሔር ይርዳው ልጁ ወርቅአፈራው ተባረክ እንደዚህ አይነት መረጃ ስለምታደርሰን❤❤❤

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486 Před měsícem +7

    ውንድማችን ወርቅአፈራሁ ካንተ ብዙ ተምሪያለው አመስግናለው ኢትዮጵያ ስመጣ ባግኝህ ድስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr Před 25 dny +2

    የምናየው ውድ መኪና አላስፍላጊ ነገሮች በሙሉ የሴጣን ስራ ናቸው ለዛ ነው በረከት ያጣነው ፍጣሪ ይድረስልን።

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před měsícem +4

    ለበጎ ነው እግዚአብሔር ላደረገልህ አመስግን አላፊ ጠፊ ለሆነው ለገንዘቡ ፎከስ አታድርግ የያዝከው ይበልጣል ወዮለት ለጓደኛህ ወርቅ እናመሰግናለን የህይወት ትምህርት ነው🥰

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před měsícem +4

    እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ወርቃፈራው ይገርማል እኛ ሰዎች ስንባል ክፋታችን በስመኣብ ያሳዝናል እና ይማረን ኣቤት ❤

  • @mesi6950
    @mesi6950 Před měsícem +5

    አቤቱ ልቦና ስጠን!!

  • @melodiess2
    @melodiess2 Před měsícem +5

    ጎበዝ ውጭ ባሉት ብሷል አሁን ፀልዩ ተማፀኑ ፈጣሪን🙏

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Před měsícem +2

    ጋዜጠኛ መምህሬ ወርቃፈራው እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እውቱን ነው ያልከው እኔ በገዛ ዘመዳቺን በልብሳቺን ላብ ህይወታቺን ተመቃቅሎዋል💔💔💔💔💔💔

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ስለሚወደው ወደ ቤቱ ሊያቀርበው ሲፈልግ ነው

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před měsícem +2

    ቸሩ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው😢😢😢ክፎቹን ለንስሐ ያብቃችሁ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 29 dny +1

    Beautiful message brother

  • @alemtadesse9398
    @alemtadesse9398 Před měsícem +2

    Tack!

  • @yaredmengistu7828
    @yaredmengistu7828 Před měsícem +2

    We are always learning something from you. Keep it up brother !!!!

  • @tachteda
    @tachteda Před měsícem +5

    ለዚህ ቪዲዮ ተቃራኒ አስተያየት የምትሠጡ ሰዎች በሰው እድል የተመረቃችሁ ፣ በሰው ዕድል ስራ የምትሰሩ ናችሁ ምክኒያቱም በዚህ ዩ ቲዩብ ስለምን ቪዲዮ በእንደሚሠራ እያወቃችሁ ነው ምን ተባለ ብለችሁ ለማየት ነው የምትገቡ ።

    • @MercyHabte-pf7ln
      @MercyHabte-pf7ln Před měsícem +1

      በትክክል

    • @senaitgetachew471
      @senaitgetachew471 Před měsícem +1

      በትክክል ተጠንቀቁ እየተባለ ሌላ ስድብንና ተረት ተረት ማለት ምን አመጣው

  • @user-dz9xp3lo4k
    @user-dz9xp3lo4k Před 24 dny

    በትክክል ብለካል ወንድሜ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před měsícem +4

    ወርቅዬ ይህ ህልም አይደለም ርእይ ነው። በግልጽ የሚነገር ራዕይ ነው። እመቤቴ ማርያም ለክፉዎች ማስተዋልን ትስጣቸው። በጣም አስቸጋሪ የሴጣን ልብ ያላቸው ሰው ሆነው ግራ የመረጡ ተንቀሳቃሽ ነፍስ ያላቸው ሰው ተብዬዎችን እግዚአብሔር ያጽዳልን።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 29 dny +1

    Thanks very much brother information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 29 dny +1

    Correct brother

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 Před 26 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ጥሩ ነገር ነው የነገርከን

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Před měsícem +1

    Thank you.

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 Před měsícem +2

    ምን ይሻላል ሰው እንዴት እንመን እግዚያብሄር ይሰውረን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před měsícem +1

    ወገኖቼ አብዝታችሁ ፀልዬ እጅግ በጣም ክፉ ዘመን ላይ ነው ያለነው እግዛብሔር ይጠብቀን!!

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před měsícem

      yeabesha teret teret

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před měsícem

      4:33 አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስብኝ 😢

  • @tamutafu528
    @tamutafu528 Před měsícem +1

    Thanku. So. Much. Sir God Blessing you 🙏

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před měsícem +1

    እኔ ጎደኛዬ ነበረች እቤቴ ትመጣና የኔን ልብስ ለብሳ የራሶን በፊስታል ይዛትሂዳለች ከሶ ስርቅ ግን እግዝሃብሄር ይመስገን።

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 Před měsícem +2

    መንቃት አለብን😢😢😢😢

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y Před 26 dny +1

    እንደናንተ አይነትአስተማሪዎችንእግዚአብሄር ያብዛልን

  • @bettybelete9100
    @bettybelete9100 Před měsícem +1

    የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ ወርቃፈራሁ ደንዝዘናል ግን አንተመናገርህን አታቋርጥ ተማሪዋች በደብተር በርሳስ ብዙ ነገር አለ ክርስቲያኖች ልጆቻችሁን እንዲፀልዩ አድርጉ ፀሎት ከማናቀዉ ከታቀደልን ሁሉ ያድነናል እመብርሀን የአስራት ሀገሯን ትጠብቅልን

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před měsícem +1

    Thank you, werkiye, for what you do every day ❤❤❤❤

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před měsícem +2

    በጌታ በኢየሱስ አይሁንላቸው አይሳካላቸው ስውር የትብታብ ታጋገው ጅማታቸው የተበጣጠሰ ይሁን ክፉ ስራቸው

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale Před měsícem +2

    ጠንቁዋዩም እየጠነቆለ ያረጃል ልምምዱ በወጣትነቱ ስለጀመረው ሌባውም ሌብነቱን በልጂነቱ ጀምሮ ስራው አድርጎ እየሰረቀ ያረጃል አስጠንቁዋይም የሰው እድል እያበላሸ ብዙም ሳይኖርበት ሀብት አስታቅፌህ ስጦታ አጎደልክብኝ በሚል ይቀስፈዋል ። ሰይጣን አይበላም አያስበላም ።

  • @T-xq2hp
    @T-xq2hp Před měsícem +3

    እንዴት ነው ተጠንቅቀን የምንገፋው

  • @ትዳር
    @ትዳር Před 27 dny

    እውነቱን ነው ወንድማችንየሚናገረው ተጠቀሙበት

  • @meazi01
    @meazi01 Před 24 dny

    እናመሰግናለን

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před měsícem +2

    God is a God of principle ❤❤❤

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před měsícem +1

    በርታ ወንድማችን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 23 dny

    አሁንስ ፈጣሪ ወርዶ ቅጣቱን ያውርድ! በተለይ ኢትዮጵያውያን ምነው በበደል እና በመተት ገንዳ ተንቦጫረቁ!!! ልብ ይስጣቸው! ወርቅአፈራሁ ግን በርታ ቀጥል አንድም ነገር እንዳያሸንፍህ እንዳያስፈራህ የሚልዮኖችን ህይወት እያዳንክ ነውና በርታ ወንድምአለም.

  • @user-sf1hq3uv5w
    @user-sf1hq3uv5w Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ጠብቀን

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před měsícem +1

    ሰላም፡ወድማችን፡ወርቃፈራው፡በርታልን፡ጠንክር፡ፈጣሪ፡ይርዳህ

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 Před 27 dny

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ወርቃፈራው

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Před měsícem +1

    የሰው ጭካኔ ግን ከሳይጣን ብሷል ማርያምን ምን ነካው ሰውን 😢😢😢😢

  • @afrata2939
    @afrata2939 Před měsícem +3

    ወንድሜ ቲክቶክ ክፈት አና ላይብ ላይ አስተምር በማሪያም😢

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d Před měsícem +1

    በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v Před 26 dny

    ወይ ባሌ ምን የመሰለ ሰአት ገዝቼ ሰጠሁት ለጓደኛ ለወጠዉ ስልክ ነበረዉ ለጓደኛዉ ሰጠዉ እዳዉ ምን ይሻለኛል አትስጥ ስለዉ አይሰማም። ሁላችንን እግዚያብሄር ይጠብቀን😢

  • @sigtgul4474
    @sigtgul4474 Před měsícem +3

    ይሄ ግልጽነው ።መነጽሩ ሲወሰድ እድሉ አብሮተወስዷል ማለት ነው

  • @senait2014
    @senait2014 Před 29 dny

    እኔ ጋር በእጅ ሰአቴ ተደርጓል ፈዝዠም ኖርኩ ኪዳነምህረት አይምሮዬን እስክትመልሰዉ ድረስ ። እሚገርምህ ከልጅነቴ ሰአት የማይለየኝ እጄ ላይ አልበረክት ቢለኝ ሰአት ማሰር ተዉኩ

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před měsícem

    እንኳንደህናመጣና ወንድማችን በርታለን እግዚአብሔር ከተጋይሁን

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i Před měsícem +2

    ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ከዚህ በኃላ ላለው ጥንቃቄ እወስዳለሁ ነገር ግን ቀደም ባለው ጊዜ ይህን ብሰማ የተሻለ ነበር ከጆሮዬ ላይ ጆሮጌጦቼን ሲወሰድ ልብሴ አበድሪኝ ስባል ምንም ጠርጥሬ አላውቅም ስራ ላይ ብሆንም የተማርኩትን ትምህርት ስራ ላይ ማዋል አልችልም ሙሉ ለሙሉ ከአይምሮዬ ይጠፋብኛል ያስጨንቀኛል

  • @Aman-z8l9o
    @Aman-z8l9o Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 Před měsícem +2

    Wake up!!

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 29 dny

    እውነት ነው ይህ ተንኮላችን በሃገራችን ብቻ ሳይሆን በስደቱ ዓለምም አብሮን ተሰዶ በተልባ እንጀራ እበሉኝ የጋገርሁትን እንጀራ ስጭኝ ሲሉኝ በቅንነት 5 እንጀራ ሰጠሗቸው ከዛም ብሗላ የኔ ስቃይ ጀመረ ጥሩ ስራ ነበረኝ አብረውኝ በሚሰሩ ሰራተኞች በአለቆቼ እወደድ ነበር ጎበዝ ሰራተኛ ነሺ ይሉኝ ያመሰግኑኝ ነበር ያሁሉ ቀረ እና ሁሉም እንደ ጠላት አዩኝ ጠሉኝ ግራ ተጋባሁ ይባስ ብሎ ከምስራበት ቦታ ላይ ልክ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደተነሳ ምቆምበት ቦታ መንቀጥቀጥ ጀመረ ሁሉም ቦታ መስሎኝ ሳይ ሰራተኛው ሁሉ በሰላም ይሰራል ሺንት ቤት ስሄድ ሰላም ነው ምሳ መመገቢያችን ሰላም ነው አጠቃላ ሆቴሉ ሰላም ነው ከስራ ቦታየ ሂጀ ስቆም ያ መንቀጥቀጥ ይመጣል እየሰራሁ እንባየ ይወርዳል ለማቆም ብሞክር ማቆም አልችልም ውስጤ ይረበሻል በዚህ ሁኔታ አንድዴመት ከ5 ወር እንደሰራሁ ጭራሺ ስራ አቁሚ ተባልሁ ትቼ ወጥሁ ከዔራት አመት በሗ ሌላ ስራ ሞከርሁ አሁም ከአሰሪው ጋር አልግባባም እሬሴ አልፈልግም ብየ ወጣሁ አሁንም ሌላ የተሻለ ክፍያያለው ስራ አገኘሁ ደስ ብሎኝ ሥስራ ከሰራተኞች ጋር አትግባቢም አቁሚ ተባልሁ 6 ዓመት እንደቀልድ አለፈ ሰርቼ ቤተብ ካልረዳሁ የእኔ መሰደድ ምንድ ነው እያልሁ እራሴን ሁሉ ማጥፋት እፈልግ ነበር በእመቤቴ ጥበቃ እራሴን አላጠፋሁም ስራ ግን አሁንም የለኝም እየነገሩኝ ነው ያስመተቱብኝ እኛ ሶስት ዓመት ካንች ቅድመን መጠን የረባ ስራ ሳናገኝ ያንች እድል ምን አይነት እድል ነው ይሉኝ ነብር ወገኖቸ ይህን ሁሉ የፃፍኩት ለእናንተ መማሪያ እንዲሆን ነው ምንም ቢፈጠር ያልፋል እና እራሳችሁን አታጥፉ እባካችሁ ፀልዩ ፀበል ሂዱ የኔ ታሪክ ግን ይቺ ቲንሿ ናት ያሳለፍሁት ፈተና ተፅፎ አያልቅም በየአለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን አሜን
    ለእንደዚህ አይነ ሰውች ደግሞ እንፀልይላቸው ለንስሀ እንደበቁ ዳቢሎስ አድሮባቸው እንጅ ወደው ስላልሆነ ኡቅር እንዲላቸው እንፅልይላችው እላለሁ ❤️

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 14 dny

    ለምንድነው የድግምት ወይም።የደፍተራ ትምህርት ቤቱ እማይዘጋው ፈጣሪ በእሱ ፈቃድ ሀይል ይዝጋልን እስከመጨረሻው

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el Před 27 dny +1

    የዲያብሎስን ስራ እንዲያፈርስ የተገለጠው እየስስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ገዳም ዙር ተንከራተት ትምህርቶችንም አድምጥ አይልም በስሜ ወይም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የአጋንንት ወይም የሰይጣን ስራ ይወጣል።

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před měsícem

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fozi12vcrd
    @fozi12vcrd Před měsícem

    እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልን

  • @user-nb3uv5jo7v
    @user-nb3uv5jo7v Před měsícem +1

    አረ እሄው እኛ ቤት ግራ ገብቶናል ተተብትቦብን ቅዱስ ገብርኤል መፍትሄውን ይላክልን እንጂ

  • @negestweyessa1261
    @negestweyessa1261 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይታረቀን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ።

  • @ghionmulugeta5756
    @ghionmulugeta5756 Před měsícem

    ችግሩን ከነመፍትሔው ብታቀርቡልን መልካም ነው፣

    • @lijseni2
      @lijseni2 Před 27 dny

      የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ልዩ ገጠመኝን ስሙ

  • @saragebre4221
    @saragebre4221 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před měsícem

    እግዚአብሔር ልቦን ይስጣን በእወነት ከበደነወ

  • @user-ce2jq4eb5i
    @user-ce2jq4eb5i Před měsícem

    አባቴ ወንድሜ ወርቅ ኣፈራው ❤️❤️❤️ ከልቤ ኣከብርሃለሁኝ 🙏🙏🙏

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 Před měsícem

    ይህ ሰው ራሱ በመነፅሩ ያሰራው ድግምት ይኖር ወይ?
    ሰይጣን አሳይቶ በሌላ ማስመንተፍ የአጋንንት ባህርይው ነው
    እድሜው ስንት ነው? ሀብቱስ ከየት መጣ? ወንድም ያጠመቁትን ቄሶች መጠየቅ???? እነዚህ ትውልዶች ለመክበር ሲሉ ብዙ ነገር ውስጥ ገብተዋል ለዚህ ነው እግዚአብሄር ፊቱን ያዞረብን
    Thanks for your awareness!!

  • @user-lq2gk3pz2m
    @user-lq2gk3pz2m Před měsícem

    ልብ ይስጥን

  • @GenetiSisay
    @GenetiSisay Před měsícem +1

    Wuthim al selabi

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před měsícem

    በጣም ከባድ ነው እግዚአብኤር ብቻ አይተወን እጂ የሰው ነገር እማ !!!

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 Před 25 dny

    Wow 😳😳😳

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 25 dny

    May God help us my brothers. We don't know who is good or bad.

  • @user-nd8jj7fn8p
    @user-nd8jj7fn8p Před měsícem

    የእግዝአብሄር በረከት ከመነፅሩ ጋር ሂዶበታል ማለት ነው

  • @eyerusalemF
    @eyerusalemF Před měsícem +1

    ❤❤❤ ❤❤❤ !!!

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem

    Egziabher Amlak yejun yistew!bagoreskugn even tenekeskugn new libona yisten melkaminetihe adaneh!Berta Emebete tirdahe!

  • @MG-hz4ef
    @MG-hz4ef Před měsícem +1

    Lots of things happening in my life it's more than a word

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 14 dny

    ብርም ቢስጡ እጂ ስለሚነካው በብሩም ላይ የተደገመበት አለ እጂ ላይ ወዝ ወይም ላቢ ስለሚነካው መጠንቀቅ ነው ወንድሜ

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i Před 27 dny

    ወይኔ እኔንም እንዲህ ነው ያደረጉኝ

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před 20 dny

    አድራጊው ሰውየ ግን ሀብታም ሆነ ? እባክህ ንገረን ተጠቂው ግን እግዚአብሔር የተሻለ ኑሩ ይመለስለታል ይድናል ባገርምህ እሚጠቀመው በመንፈሳዊ ሒወቱም ጭምር የበረታ ይሆናል

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 Před 25 dny

    Your enemy is closer than what you think always. Is always someone you trust like friends,family, colleagues you work with. It doesn’t come from strangers when hurts happen in someone life.

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před měsícem +1

    እየሱስን መቀባት አይሻልም ።

  • @bb1983fk
    @bb1983fk Před 25 dny

    Yow people come to Jesus he will heal you in a matter of seconds.

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln Před měsícem

    ዘመኑ ክፉ ሰዎች የበዙበት ስለሆነ በፀሎት መበርታት እና ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před měsícem

    Be tonkayochina debeterawechi hizubu tekebawali chefere kalute yechiferali ende ebide ❤

  • @mesi6950
    @mesi6950 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm2qc2ve3x
    @user-lm2qc2ve3x Před 26 dny

    ወርቅዬ እባክህ ስልክህን የማወራህ አለኝ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 14 dny

    እደፈረጀቹ ማንነት ሳይታወቅ ጋርቤጂ ውስጥ መጣል ነው የለበስነውን እሚሻለው

  • @MuluGeta-vx6ep
    @MuluGeta-vx6ep Před 22 dny

    ስማ ወንድሜ ደህናነህ ወይ በጠም ሚገርም ነው እኔ የገጠመኝ አለ በጣም ምወደው ልብስ ነበረኝ ያምወደው ልብስ ከቤቴ ስረቁኝ ከዛ በኃላ እኔ ሳስበው ልብሱ ለምን ጠፋ ብቻ ብዬ የማስበው መጨረሻው ግን እኔ ብልብሴ ለከፋ ችግር ደርሻለሁ የሰይጣን አማኞች ብዙ ሰው ወደ አደጋ ይወርውርሀል ምን ይደረግ። 26:28

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před 28 dny

    🙏🙏🙏

  • @tigistayele4400
    @tigistayele4400 Před 27 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xj7wj7gi9k
    @user-xj7wj7gi9k Před měsícem +1

    ወድሜየሚገርምታሪክአለኝግንእዴትእደምነግርህግራገብቶእያሰላሰልኩነው

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Před měsícem

      In Ethiopia Tribalism Corruption Metetega or Depetera reached very dangerous stage i wish the government to help the people's on this issues because it's pandemic heavenly father help as 🤔

  • @GenetiSisay
    @GenetiSisay Před měsícem +1

    Bethelot asbugin welet hana blathihu

  • @user-rj2ng9oo6k
    @user-rj2ng9oo6k Před měsícem

    Let our lord have an answer to that.