47ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የመክዳት ችግር ያለባት እህታችን መጨረሻዋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 07. 2020
  • 47ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የመክዳት ችግር ያለባት እህታችን መጨረሻዋ

Komentáře • 424

  • @kidestsisay5946
    @kidestsisay5946 Před 4 lety +8

    ይሄን ትምህርት መከታተል ከጀመሩበት ግዜ ጀምሮ ብዙ ለውጥ አለኝ ክብርና ምስጋና ለ እግዚአብሔር መምህር በርታልን

  • @desstayrga2780
    @desstayrga2780 Před 4 lety +87

    መምህርዬ ሰላም ላተ ሰላም ሰብተካል እግዛብሄር ይመስገን እኛ በጣም ደህና ነን
    እስኪ ይሄን ትምህርት በጉጉት የምጠብቁ ለኔ ሱስ ሆኖብኛል

    • @user-xh1wi8rx2p
      @user-xh1wi8rx2p Před 4 lety +2

      በጣም ይግርማል መምህር እኔም አዳዴ እሸመጥጣለው ደሞም ደሞም የማቀነባብረው ነገር ነገር አለብኝ ያያቀነባበርኩት ነገር ደሞ ይሳካልኛል ይገርማል የምር ደሞ መምህር ትምርትህን ካዳመጥኩ ቀን ጀምሮ እኔም ትክክለኛውን መገድ የጀመርኩት ንሳሓ ገባው መምህር ደሞ ስልክ ላተስደውል አይሰራም ሌላ ቦታ ስሞክር ይሰራል ምን እዴሆነ ችግሩ አልገባኝም ?

    • @netsanetgest284
      @netsanetgest284 Před 4 lety

      እኔ

    • @habtamuabera9800
      @habtamuabera9800 Před 4 lety +1

      Kale hiwet yesaman wenedemackn⛪⛪⛪ betame des yemile a getemen now yeni hiwet aleben ena egziabiher amlak yerdan

    • @user-kz7gv9bt6u
      @user-kz7gv9bt6u Před 4 lety +1

      እኔም ሱሱ ሆኖብኛል

    • @lemlemtadele8465
      @lemlemtadele8465 Před 4 lety

      @@user-xh1wi8rx2p Ye memhir selk letlkilgn tchyalesh ebakesh?

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m Před 4 lety +12

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በየቤቱ ጉድ አለ ለካ እሰይ እኳንም እመቤታችን መልስ ሰጠቻችሁ ወገኖቸ ለእኛም በረከት ይድረሰን አሜን፫

  • @aleema9071
    @aleema9071 Před 4 lety +47

    ክዳትስ እኔም አደኛ ነበርኩ አምላኬ ለንሰሃ አብቅቶኛል እስኪ እልልል ብላቹ አመስግኑልኝ ውሸት ክዳት ልማዴ ነበር ያብረሃሙ ሥላሴ ለንሰሃ አበቁኝ ተመስገን አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አሜን ፫
    መምህር በርታ እጅግ ብዙ ትምህርት እያገኘንነው 👆👆👆

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Před 4 lety +1

      Amen amen amen amen amen amen amen

    • @eth3816
      @eth3816 Před 4 lety

      እልልልልልልልልልልል

    • @iove5291
      @iove5291 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ያባቶች ሥልክ የምታቁ ሥጡኝ እኔም ከእሥራቴ ልፈታ

    • @mggb9549
      @mggb9549 Před 4 lety

      Woo thanks to GOD 🙏

    • @user-my7nw8mf7c
      @user-my7nw8mf7c Před 3 lety

      እልልልል

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 Před 4 lety +12

    እግዚአብሄር ይባርክህ ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል ለእህትችን የደረስች እመቤታችን በሁላችን ጎዳ ትድረስ ትጎብኘን አሜን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 Před 3 lety +1

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Před 4 lety +4

    የሚገርም ነው ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-xo7xf7ng3y
    @user-xo7xf7ng3y Před 4 lety +4

    ወይ ጉድ እንደዚም ነገር አለ በጣም ይገርማል እውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስት ሠማያት ያዋርሥልን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @yaredketema2121
    @yaredketema2121 Před 4 lety +7

    ወንድሜ መምህር ተስፋዬ በጣም የምድህ ወንድምህ ነኝ ከአሜሪካ እየሰራህ ያለህው ነገር በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅ እና እኔም በጣም ችግር አለብኝ እና እደውልልህና አወራሐለው በተረፈ ፀሎት አድርግልኝ ብርሐነስላሴ ብለህ

  • @meseret2813
    @meseret2813 Před 4 lety +13

    እውነት መምህር ተስፋ ስላሴ ምን እንደምል አላውቅም ትልቅ ትምህርት እየሰጠኽን ነው ፀጋ እግዚአብሔር ብዝዝዝዝት ይበል ልክ
    በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ብለህ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማል መምራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 4 lety +3

    መምህር በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እድሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n Před 4 lety +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤

  • @user-qs9uo8pc1c
    @user-qs9uo8pc1c Před 4 lety +7

    መምህሬ. እካን. በሰላም. መጣክ. በናፍቆት. ስጠብቅክ. የኔ. መካራ. የስደተኝ. መፅናኛ. እግዚአብሄር. አምላክ. ፀጋውን. ያብዛልክ

  • @user-nw1ei1jq7q
    @user-nw1ei1jq7q Před 3 lety +1

    መምህር ቃለኢወትን ያሰማልን ያገልግሎቶ ዘመንክ ይባርክ መምህር ፍቅርተ ኢየሱስ ብለዉ በፀሎት ያስቡኝ

  • @haymnothaymnot805
    @haymnothaymnot805 Před 4 lety +3

    መምህር እባክህን በምችለው መጠን አግዘኝ እባክህን በእግዚአብሔር ስም

  • @user-wf7ls7ms8u
    @user-wf7ls7ms8u Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር

  • @tigestwondemu6295
    @tigestwondemu6295 Před 4 lety +13

    ውድ መምህራችን እነኩአን ደህና መጡልን አንተን ለመግለጽ ምንም ቃላት የለኝም
    ጸጋውን ብዝዝት ያርግልህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @user-br4bn2hx1v
    @user-br4bn2hx1v Před 3 lety +1

    መምህር የእውነት በጣም ነው ጥሩ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alemzewdwerkie9579
    @alemzewdwerkie9579 Před 4 lety +3

    ቃልህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ

  • @Adne_
    @Adne_ Před 4 lety +7

    ወገኖቸ እኔ ደግሞ በውስጤ እየተዘበራረቀብኝ አስቸግሮኛል አስቡኝ በጸሎታችሁ ወገኖቸ እህታችሁ አመተ ጊዎርጊስ ነኝ በተረፈ አምላካችን በምህረቱ ይጎብኘን ለአገራችነም ሰላሙን ያውርድልን አሜን

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 4 lety +1

    መምህርዩ የእህታችን በረከቷ ይደርብን እጅግ ግሩም ትምህርት ነው በእውነት መምህራችን

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x Před 4 lety +3

    በትክክል እኒም በስደት ላይ ሆኚ የመቤቲ ቤተክርስትያን ሂጂ ቁጮዬ ላይ ያለውን መንፈስ እዚሁ እሰሪልኝ አብሮኝ እዳይገባ ብዬ አልቅሺ ለመንካት ለኒ ራሱ አለማመኒ ገርምኛል ግን ይህው ከብዙ ሱስ ከብዙነገር አውጥታ ስራ የለኝም ነበር ስራ አግቺ እስካሁን እየሰራው ነው አድቤት ወደ አመት እየተጠጋው ነው እማምላክን ካጀቱ ለምኑ የፈረ የለም በእውነት

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t Před 4 lety +1

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዝልሆት

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Před 4 lety +7

    ይሄንትምርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በዙነገር ፡በራሴላይ ለዉጥ አይቻለዉ ፡እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ።

  • @hageretadese8203
    @hageretadese8203 Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ኑርልንን

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 4 lety +1

    መምህር ተሰፋዬ አበራ በርታልን በናትክ የአንተ ትምህርት በጣም ነው የምናራበው ለምን ውሰጤ የማሰበው ነገር ሁሉንም መጥፎውን ነገር ነው የምራሳው ውድሜ ለእኞማ ለሰደተኞቸ መፆናኝ ነው ውይ ታድለክ የአገልግሎትክን ዘመንክን ይባርክልክ መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 Před 4 lety +3

    Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 4 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 Před 4 lety +4

    በእውነት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜ ይስጥህ ሺ አመት ያኑርህ ክፍ አይካህ እኔም አድ ቀን ደውዬ እድትመክርኝ እፍልጋለው የውስጤ ነግሬህ መምህሬ በፀሎት አስበኝ አፀደ ማርያም ብለህ እኔም ዳቢሎስ እየተጫወተብኝ ነው

  • @user-ml3mj8gp6f
    @user-ml3mj8gp6f Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን👏👏👏

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ ይሄ የኔ ሂወትነው መፍትሄ ያጣሁለት

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታቸው ይደርብነ

  • @user-dt4gz2ft7t
    @user-dt4gz2ft7t Před 4 lety +3

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን

  • @shtayedajanta7957
    @shtayedajanta7957 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ እደሚል መምህር ተስፋዬ ፀጋን ያብዛሎት በውነት የሚገርም ትምህርት ነው

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኛንም ልቦና ይስጠን

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety +1

    ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይገርማል በእውነቱ

  • @user-ie6hq7xw9g
    @user-ie6hq7xw9g Před 4 lety +3

    መምህሬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 👏👏👏

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle2142 Před 4 lety +4

    ወንድሜ መምህርተስፋዬ እናመሰግናለን።
    አስተማሪ እና እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።
    እግዛብሔር ይስጥልን። የድግል ልጅ ከአንተ ጋር
    ይሁን።

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 Před 4 lety +1

    እውነት በጣም ነው የሚገርመው የጓድኛየ ባል ፀባይ እደዚህ አይነት ፀባይ ነው ያለው አባት ሆይ መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው ዋውውው 👍👍👍👍

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 4 lety +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +3

    *መምህር ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልክ መምህር እዴት አለክ በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በእዉነቱ ጸጋዉን ያብዛልክ*

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ይህ ፖሮግራ በጣም ብዙ ትምህርቶችን አግቻለሁ የሰውልጅ ጠላቱ ዲቢሎስ ብቻነው ሰው ለሰው መድሀኒቱ እንጂ ጠላቱ እንዳልሆነም ተማርኩ
    እግዚአብሔር ይስጥልን እስከ ቤተሰቦችህ ሙሉጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን እመአምላክ ትባርክአሜን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před 4 lety +1

    እድሜጤና ይስጥክ በጣም በፍቅር ነው የምጠብቀው ገጠመኞችክን ኮሜተር ለመጣፍ በጣም ነው ምቸገረው ቃላቶች ያጥረኛል እደመምእር ተስፋዬ ያብዛልን አሜን

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m Před 4 lety +7

    መምህርዬ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
    እረቡኒ ብየሀለሁ

  • @hiwihiwi7576
    @hiwihiwi7576 Před 4 lety +26

    ኮሜንት ሴብስክራይብ ኣትርሱ ወንድሞች እህቶች ኣንድ ምገርመኝ ነገር ምሳደቡ ያልሆነ መልእክት ምያስተላልፉኡ ስንት ሽ ሴብስክራይብ ያገኛሉ የሃይማኖት ኣባቶች ግን ምንም የላቸውም ግን ለምን ሁላችሁ ኦርቶደክስ ኣድርጉ ሞራል ይሆናቸዋል ወንድማችን ቃለሕወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @user-ne1mz3to6b
      @user-ne1mz3to6b Před 4 lety +1

      እውነት ነው እኔም ሳሰብ ነበር

    • @saficell4709
      @saficell4709 Před 4 lety

      እውነት ነው የኔም ጥያቄ ነው

  • @user-dx1yv8fj5d
    @user-dx1yv8fj5d Před 4 lety +3

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር ሰላመወት ይብዛ እስከነቤተሰበወ

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 4 lety +1

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ትምርትወትን መከታተል ከጀመርኩ በቅርቡ ቢሆነም ከርስወ ብዙ ትምህርትን አግንቻለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን

  • @Adne_
    @Adne_ Před 4 lety +7

    ሰላምና ጠና ለመላ ቤተሰቦችህ ይሁን መምህራችን የዛሬው ገጠመኝ የአባትየው ይቅርባይነት እጅግ ጥሩ ነው የልጅቷም የእምነት ጥናት እዳላት ያስተምረናል

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd Před 4 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን. በጣም ይገርማል.

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 4 lety +1

    እግዚያብሄር ፀጋውን ያዛልህ መምህራችን

  • @aleema9071
    @aleema9071 Před 4 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @saraentersaraenter9042
    @saraentersaraenter9042 Před 4 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገንሰላምህ ይበዛልን መም ህራችን እኳን ደህናመጡልን የሂወትን ቃል ያስማልን ጸጋ በርከቱን ያድልልን አሜን ለኛም የስማነዉ በስነ ልቦናችን ይስልልን አሜን ከምንስማዉ ሁሉ ነገር አምላክ ቅዱሳን ይስዉረን ሰዉ ፍጡም አይደለም እና በቸርናቹ ይማረን አሜን ለህታችንም ለወንድማችን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይያድልልን ለቤተስብም ጥናቱንያድልልን ለመምህራችን የሂወትን ቃል ያስማልን አሜን።

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @week7906
    @week7906 Před 4 lety +8

    መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ባላቀው ነገር ይከፋኛል በጣም ይጨኝቀኛል እልቅሽ አልቅሽ ይለኛል በፆሎትህ አስበኝ

  • @expo3491
    @expo3491 Před 4 lety +1

    ቃል ህውሐት ያሰማልን መምህርችን

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 Před 4 lety +3

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጣም በጉጉት ነው ያንተን ትምህርቶች የማዳምጠው ይህ ችግር በኔ ቤተሰብ ውሰጥም አለ እንደተረዳሁት ከሆነ እመቤቴ የሷ ሰራ ደንቅነው ክብር ለእናታችን

  • @zemenyena5378
    @zemenyena5378 Před 4 lety +19

    እንኳን ደና መጡ መምህራቸን 🙏🙏🙏እወነት በጣም ብዙ ነገር እያስተማሩኝ ነው እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስጋን እንዴት ነህ መምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን

  • @user-lq5mb1ri7r
    @user-lq5mb1ri7r Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕርየ

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 Před 4 lety +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
    በእዉነቱ በምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም እየተማርኩበት ነው ፈጣሪ ይባርክክ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @misaratfakalu3
    @misaratfakalu3 Před 4 lety +7

    እግዛቤር ይመስግን መምሕር ፀጋዉን ያብዛልሕ ትምርቶት ገጠመኛቹ ሁሉም የምትለቁት እጀግ በጣም አሰተማሪ ናቸዉ እኔን ከተኛሁበት ነዉ የቀስቀስኝ እንዴት ማመስግን እዳለብኝ እንኮን አላቅም እግዛቤር ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመዉ

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 4 lety +1

    መምህር ቃለሕወት የሰማልን መንግሰተሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam1582 Před 4 lety +1

    አቤቱ ይህ እኮየኔ የኔ ታሪክ ነዉ የሚገርመዉ የቱ ጋር ነዉ የኔ ታሪክ የሌለዉ።

  • @janettehaddad5439
    @janettehaddad5439 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen qali hiwut yasemalin wendimachin

  • @mihreteabandebrhan9742
    @mihreteabandebrhan9742 Před 4 lety +2

    ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋየ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    በጣም ነው እጂ ደስ የሚለው የአባታችን ትዕግስታቸው ደስ ይላል ይቅር የሚል ልብ ይስጠን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-vt6hn5rh7r
    @user-vt6hn5rh7r Před 4 lety +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእውነት በጉጉት ስጠባበቅ ነበር ብዙ መማር ችያለሁ ሁሉንም ገጠመኝ ባላዳምጣቸውም እስካሁን ከሰማሁት ገጠመኝ የኔን ሕይወት የሚዳስስ ነው በእውነት መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 4 lety +1

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ባንተ ስብከት ከገደል ነው የወጠሁት 😢😢መምህር ለማመስገን ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @user-pz3br4nf9l
    @user-pz3br4nf9l Před 4 lety +3

    *እንኳን በሰላም መጡ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @fvop7530
    @fvop7530 Před 4 lety +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችን

  • @Yeharitube
    @Yeharitube Před 4 lety +1

    በጣም እስተምር ነው መምህር እናመስግናለን ቃለ ህይውት ይሳምልን .

  • @adilaljasmi6310
    @adilaljasmi6310 Před 4 lety +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልል

  • @user-zr8is1fu2j
    @user-zr8is1fu2j Před 4 lety +1

    መምህራን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ልጆችህን ያሳድግልህ ፈጣሪይጠብቅልህ

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 4 lety +3

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን

  • @user-zo9gg7gz3m
    @user-zo9gg7gz3m Před 4 lety +3

    መምህር ሰላምክ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰቦችህ

  • @user-rb5yz2lt8g
    @user-rb5yz2lt8g Před 3 lety +1

    መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @rahsiandnaemi1131
    @rahsiandnaemi1131 Před 4 lety +5

    እንቓዕ ደሓን መጻኩም መምህር

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @user-bh4ho4ol3p
    @user-bh4ho4ol3p Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋ ያብዙለት

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-db9tk7mz9d
    @user-db9tk7mz9d Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tsigeredawerku678
    @tsigeredawerku678 Před 4 lety +1

    አሜን ወላዲት አምልክ ለኛም ድርሽልን ከስራታችን ተፈተን ለመመስከር አብቂን አገራችን ሰላም አርጊልን ከቸር ልጅሽ አማልጅን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-gd4sn9xs4z
    @user-gd4sn9xs4z Před 4 lety +1

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋወትን ያብዛልን

  • @user-bc1iq8oo7z
    @user-bc1iq8oo7z Před 4 lety +3

    😍😍😍😍ጸጋውን ያብዛልህ

  • @hutayhergoyta9694
    @hutayhergoyta9694 Před 4 lety +6

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ያገለግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ አሜን

  • @meryjoysantos7018
    @meryjoysantos7018 Před 4 lety +1

    Amen kale eyewit yesmalen wedmachen bewinet telak temeret new regem edama yestelan amen amen amen

  • @selamteferi2219
    @selamteferi2219 Před 3 lety +1

    በፀሌት አስበኝ ወንድሜ ቀፀላ ጊዮጊዮርጊስ እና አስካለ ማርያም ብለህ ወንድሜ አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ox1ve9ni7n
    @user-ox1ve9ni7n Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሪፍ ትምህርት ነው መምህራችን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
    በእውነት በጣም እየገረመኝ ነው ያዳመጥኩት በእኛ ቤት ያለ ነው በሁሉም ዘመዶቼ ላይ ከአያቴ ጀምሮ እስከ ታላቅ ወንድሜ

  • @semereabrha4645
    @semereabrha4645 Před 3 lety +1

    መምህር ተሰፋዬ እዝገአብሄር ጤና ሰለም ከነ ቤተሰብ ሰላም ይሰጥህ

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 4 lety +3

    ወይኔ የዛሬው ታሪክ የወንድሜ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልስለት ዘንድ በጸሎት አስቡት ገብረ መድህን ብላችሁ

  • @user-jk8zz5ej4x
    @user-jk8zz5ej4x Před 4 lety +47

    ስለፕሮግራሞቹ አጭር መግለጫ ከፈለጋችሁ፣
    44- በዚህ ዘመን ይኖራል የማይባል ለቅድስና ብቻ የሚኖረው የበቃው ወጣት እጅግ አሳዛኝ ታሪክ (ወጣቱ ዳግማዊ ገብረ-ክርስቶስ)
    43- መንፈሳዊ አገልጋዮች፣ በትዳር ጓደኛ ፍለጋ ውስጥ የሚፈተኑት ፈተናና ውስብስብ የክፉ መናፍስት አሰራር።
    42- የባሏን ውሽማ በጥበብ ወደ መንፈሳዊ ተጋድሎ በማምጣት ትዳሯንና የሌላዋን ሴት ህይወት ከጥፋት ያዳነች ብልህ መንፈሳዊት ሴት ታሪክ።
    - 41- የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ወዳጅ የሆነችው ሰንበት ተማሪ ልጅ ታሪክ። የእናቷን የእርኩሳን መናፍስት ደዌ፣ የቤተሰቧን ህይወት ያረቀች የትንሽ አዋቂ ታሪክ። እንደነ ማርያም ምንተፍረት ስለክርስቶስ እንድትመሰክር ሰማዕቱ ልበ ብርሃን ያደረጋት ልጅ። እግዚአብሔር በቤቱ የተናቁ ልጆች ላይ ስራውን ይሰራል።
    40- የሾፌሩና የረዳቱ ታሪክ- ዝሙት ከክፉ መንፈስ አስራር ጋር ያለው ቁርኝት። በቡዳ ዓይነ-ጥላ አማካኝነት ሴት የሚያስቱ ሰዎች - በተጋድሎ ውስጥ ያሉ ሴቶችን መንፈሱ ስለማይጠጋቸው በአሳሳች ወንዶች እንደማይጠመዱ ማስረጃ። (በሱባኤና በፀበልና ኤች አይቪን ያስወገደ ወንድም)
    39- አባት ልጁን እንዴት ይደፍራል? እንግዲያውስ ይሄንን ልብ የሚሰብር ታሪክ ይስሙት።
    38- ሁሉም ሴቶች ይቅርቡታል፣ ግን ይደበድባቸዋል። ብዙዎችን አስለቅሷል፣ አሳዝኗል፤ እሱም ብቻውን ይረባበሻል። ቆይቶ በመምህር ተስፋዬ እገዛ ወደ ተጋድሎ ህይወት ከገባ በኋላ እሱ ውስጥ ያለች የዝሙት ዓይነ-ጥላ መንፈስ ሴቶች ሲፈቅሩት ስለምትጠላ እንዲደበድባቸው እንደምትደርግ የተረዳ ወንድም ታሪክ። ነፃነቱን የሰጠው ጌታ ይክበር ይመስገን ።
    37- ልጆችን ሁሉ የጨረሰው የቤተሰብ ዛር መንፈስ። ልጆችን ለመላዕክት የመስጠት ጠቀሜታ- በዚህ ምክንያት ድኖ ለመመንኮስ የበቃ ብቸኛ ልጅ ታሪክ። በዚህ ታሪክ ውስጥ ሰይድ የሚባል ሙስሊም ወንድማችን እምነት፣ መንገድ ላይ የወደቀችና ራሷን የማታውቅ እህታችንን ገላ አጥቦ፣ ክር አስሮላት፣ ቤቱ አስቀምጦት በነበረው ጠበል አጥምቆ አእምሮዋን የመለሰላት።
    36- አለቃቸው ላይ መስተፋቅር ያስደረጉ ሁለት ሴቶች ታሪክ። ድርጅት የምትመሩ፣ ትልልቅ ኃላፊነት ላይ ያላችሁ ወደ መስመር ግቡ። የንቅሳትና የዝሙት መንፈስ ትስስር። የምትነቀሱ ተጠንቀቁ። ቀድማችሁ ያስነቀሳችሁ ካህን በባረከው ቅብዓ-ቅዱስ አስቀቡ። መስቀል አስመቱ።
    35- ፈተና ሲገጥማችሁ እግዚአብሔር ሊያስተምረኝ ነው ካላችሁ የተጋድሎውን የመጀመሪያ እርምጃ ጨርሳችኋል።
    34- አዳል ሞቴ የተባለው መንፈስ በካንሰር ተመስሎ ካንሰሩን ለማጥፋት በምታደርጋቸው ድካሞች ሃይማኖቷን በየጊዜው እንድትቀያይርና እንዲዘበራርቅባት ያስደረጋት ሴት ታሪክ። በመንፈሳዊው ህይወት እጅግ አስደናቂ የህፃናት ማስተዋል። በዚህ ጉዳይ ላይ ስግደት ያለው ከፍ ያለ ጥቅም።
    33- በመልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ተጽፎ የቀረበውን አባዶን የተሰኘውን መጽኃፍ በመምህር ተስፋዬ ዳሰሳ ተደርጎበታል። የክፉ መናፍስትን ውጊያ ለመረዳት በርካታ ጠቃሚ መረጃዎችን የያዘውን ይህን መጽኃፍ አንብቡ የሚል ጠቅለል ያለ መልዕክት አለው።
    32- በደብተራ አባቱ ድግምት ምክንያት የእርሱም የሚስቱም ህይወቱ ተመሰቃቅሎበት የነበረ የባንክ ቤት ሰራተኛ ታሪክ። የደብተራው የቀድሞ ጓደኛ እና ትክክለኛውን መንገድ መርጠው የነበሩ የዛሬው የተባረኩ ካህን ለልጁና ለቤተሰቡ መዳን ምክንያት መሆናቸው። "ትክክለኛ አባቶችን እስክናገኝ ተስፋ እንዳንቆርጥ።" መምህር ተስፋዬ
    31- ለገንዘብ ሲባል በገዛ አጎቷ ተደፍራ መተት የተደረገባት ፅኑና አስደናቂ ሴት ታሪክ። ከባዶች ነን፤ የእርኩሰታችን ጥግ ለከት እንደሌለው የምትረዱበት፤ ሆኖም በፆምና በፀሎት ለፀኑ እግዚአብሔር ዛሬም ስራውን እንደሚሰራ።
    30- ወጣቶች እንደዋዛ የመተት ዓለም ውስጥ ገብተዋል። "ማኖ" ማስነካት እየተባለ እንደ ቀልድ ህይወት እንዴት እንደሚመሰቃቀል የሚትርክ አጠር ያለ ገጠመኝ።
    29- የሚፈትነውን ክፉ መንፈስ በልዩ መንገድ የሚያስመርር ወጣት ታሪክ። ተጋድሎ በብዙ መንገድ እንደሚገለጥ ያስተምራል። መልካም ቃልን መስማት ተጋድሎ ሊሆን ይችላል። ባልን/ሚስትን ማመን ተጋድሎ ነው።
    28- በህፃናት ታላቅ እምነት ቅዱሳን በቶሎ የገለፃሉ (ቅዱስ ጊዮርጊስን የምታየው በመከራ ውስጥ ያለፈች ህፃን ልጅ ታሪክ) በእንባ የሚያዳምጡት ታሪክ።
    27- የፀጉር ሰሪው ታሪክ - በወላጆች የሚመጣ መንፈሳዊ ፈተና። ለስንፈተ ወሲብ እና የመሳስሉት እየተባሉ እንደ ቀላል የሚደረጉ ድግምቶች ጣጣ።
    ( በካህን እጅ የተዘጋጀ-የቅብዓ ቅዱስን ድንቅ ሃይል)
    26- ሁለት ታሪኮች ይሰማሉ። በተለይ በወጣ በገባ ቁጥር ባሏ የሚደበድባት ሴት "ዱላውን መቁጠሪያ አድርግልኝ" እያለች በባሏ ላይ የሰፈሩትን እርኩሳን መናፍስት ያጋለጠች ብልሃት የበዛላት ሴት ታሪክ።
    25- የአንድ ደብተራ እኩይ ስራ። ሰይጣን ለምን በደብተራዎች በኩል መስራት እንደሚመርጥ-(በቅዱሳን ስዕላት በኩል ቅዱሳኑን መሳደብ እንዲችል መሆኑ።) እጅግ አስቸጋሪና ውስብስብ ህይወት ውስጥ የሚከት አሰራር። በሰንበት ትምህርት ቤት ህይወት ሆና በፆምና በስግደት ያለች እህታችን ቅድስና በኩል ደብተራው የአጋንንት ስራውን ጥሎ ወደ ቁም ሱባኤ የገባበት አጋጣሚ።
    24- ያገለሉት፣ የቤታቸው ሞኝ ነበር። ቆይቶ ግን የቤቱ ቅዱስ መሆኑን ተረዱ። ሊማሩበት ለፈቀዱ መልዕክቱን አስተላልፎ እሱ ግን ወዴት እንደተሰወረ ሳይታወቅ ጠፍቷል። እጅግ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ ነው። (ሰዎች ወደ ቅድስና ከፍ ሲሉ ስጋ መብላት ያስጠላቸዋል፤ ባቄላቸው ጮማቸው ይሆናል- መሬቱ ከአልጋ በላይ ይመቻቸዋል።
    23- በጎረቤቶቻቸው ይጠሉ ነበር፣ ዝ---ም ስለሚሉ ትዕቢተኛ ያደርጉጓቸው ነበር። በባላቸው መተታም ዘመዶች እጅግ ይፈተኑ ነበር። ጠንቋይ ጋር ይመላለስ የነበረ ባላቸው ደግሞ እጅግ ያሰቃያቸው ነበር--- እሳቸው በበጎነት፣ በማታ ስግደት፣ በሌሊት ኪዳን በመትጋት እግዚአብሔር ያበራላቸው ጻድቅ ሴት። ዛሬም ቅዱሳንን ያልነሳን እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @user-vk6tk2hl3h
      @user-vk6tk2hl3h Před 4 lety +1

      እናመሰግን አለን

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před 4 lety +2

      ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን.

    • @hawitamirat9326
      @hawitamirat9326 Před 4 lety

      Enamesegenalen wedmachn

    • @elsa7399
      @elsa7399 Před 4 lety +1

      እግዛብሔር ይባርክኀህ እግዛብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x Před 4 lety

      በጠም እናመሠግናለን ድግል ማረያም ጥተብቅሽ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @tsigemulla8119
    @tsigemulla8119 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይህ ችግር እኔ ጋር ያለነው አሁንም ድርስ ችግሩ አልተፍታም ፅጌ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 Před 4 lety +3

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልክ ከነ ቤተሰብክ