53ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ ) የዘፋኙ ግራ አጋቢ መተትና ኪዳነምህረት በፍቅረኛሞች ላይ ያሳየችው ምልክትና ተአምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 07. 2020
  • 53ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ ) የዘፋኙ ግራ አጋቢ መተትና ኪዳነምህረት በፍቅረኛሞች ላይ ያሳየችው ምልክትና ተአምር

Komentáře • 413

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +3

    በጣም ይገርማል ኪዳነምህረት እናቴ የሁላችንም ህይወት ታስተካክልልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤

  • @selamchanal9365
    @selamchanal9365 Před 3 lety +8

    የምገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ልጆቹ ወደ ቤቱ ይመልሰን 😭😭😭😭😭ይቅር ለእግዚአብሔር መምሕራችን

  • @user-wh8kr4ud6f
    @user-wh8kr4ud6f Před 4 lety +86

    ወድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ወድየተዋህዶ ልጅች ኑ በጉጉት የመንጠበቅውን ገጠመኝ እንሰማ❤❤❤❤❤

    • @danisolomun644
      @danisolomun644 Před 4 lety

      እሺ

    • @uaeuae3307
      @uaeuae3307 Před 4 lety

      Endt i

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety +3

      አረ መተናል በፊት ምእመናን በመቶዎቹ የሚቆጠሩት ነበር እሄንን ገጠመኝ የሚሰሙት አሁን ግን በስመአብ በሺዎች የሚቆጠሩ ምእመናን መስማት መከታተል ጀምረዋል ተመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 Před 4 lety +3

    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እመቤቴ ከነልጇ በጎዳህ ትግባህ ልጆችህም ይባረኩልህ ተባረክ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @hlinaheli4444
    @hlinaheli4444 Před 4 lety +4

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን መምህር ተሰፋዬ ቃለሄወት ያሰማልን የማማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን ይግርማል አምላክ የፈቀደው ሆነ መምህር ተሰፋዬ አበራ በፀሎት አሰበን

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h Před 4 lety +4

    መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን🙏የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከሎት

  • @ayenalemgetachew1260
    @ayenalemgetachew1260 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን።
    ይህ እራሱ ስብከት ነው ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +9

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
    አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠኝ🙏

  • @user-dt4gz2ft7t
    @user-dt4gz2ft7t Před 4 lety +10

    እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን ጣፍጭ የሆነ ትምህርቲ ሁሌም በጉጉት እጠብቃለሁ ።የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ጊወርጊስ ክክፉ ሁሉ ይጠብቃቸህ

  • @user-ih1gf6ne4f
    @user-ih1gf6ne4f Před 4 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን📖⛪💚💛❤

  • @kaalkall6273
    @kaalkall6273 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቀለህወትን ያሰማልን መምራችን ገጠመኝህ በጣም ገዝቶኛል ልቤን ወደራሴ መለስከኝ አመሰግናለው

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 4 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫

  • @liduterefe2926
    @liduterefe2926 Před 4 lety +7

    ሁሌም የምትናገረዉ ነገር የኔ ታሪክ ይመስለኛል እንዶዉ 50% ማለት ይቻላል ማለት ሁለት እግር አለኝ ብየ በ2 መንገድ ነዉ እየሄድኩ ያለሁት አንደ አለማዊ አንደ መንፈሳዊ ብቻ ብዙ ነዉ እንደዉ መምህር እባክህ በፀሎትህ አስበኝ ወ/መድህን ነኝ እባካችሁ ኮሜንታተሮችም ቢሆን አሰቡኝ

  • @emuyebelay970
    @emuyebelay970 Před 4 lety +23

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ሱስ ሆኖብኛል ትምርቶችህ ሳዳምጠው ግን እሚጫነኝ እሚንጠራራኝ እሚከብደኝ ነገር ብዛቱ ውይ እኔ ላይ ያሉት እህት ወንድሞች ብፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @tes7513
      @tes7513 Před 4 lety +3

      Ayzosh emebrhan tabralesh

    • @emuyebelay970
      @emuyebelay970 Před 4 lety

      @@tes7513 አሜን ወንድም

    • @amaramara5764
      @amaramara5764 Před 4 lety +3

      አይዞሽ እህቴ ኪዳነ ምህረት ሚጣረርሽን ታርቅልሽ

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ህይወታችን እያለመለምከው ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-hc6un4wo3j
    @user-hc6un4wo3j Před 4 lety +14

    ሰላም እግዚአብሔር ይበዛልህ መምህር እንዴተ አመሸህ ሰላምህን ይብዛ አሰተማሪያችን መካሪያችን እናመሰግናለን ቃለህወትን ያሰማልን ዘመንህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @musaabdo6446
    @musaabdo6446 Před 4 lety +3

    እካን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsadaydejeni1473
    @tsadaydejeni1473 Před 4 lety +2

    እውን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ምምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 Před 4 lety +3

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኔ በጣም በእግዚያብሔር ሰራ ተደንቂያለሁ እግዚያብሔር ሰራው ድንቅ ነው ወላዲት አምላክ ለሁላችንም ትገለጥልን

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n Před 4 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው

  • @almazayana2163
    @almazayana2163 Před 4 lety +2

    መምህር የአንተን ትምህርት በመስማት ብዙለውጥ አግቻለሁ በዚህ ሙያወችህ በርታ። እግዝያብሆር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-yg2ln4rw2d
    @user-yg2ln4rw2d Před 4 lety +10

    ሚገርም ነው የእግዚያብሔር ድቅ ስራ እኛ ዝም ብለን እንጨነቃለን እጅ እግዚያብሔርን ብፍፁም እምነት ብንለምን በረከት የማመጣ የምታመጣ መዳናለም ያዘጋጃል

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 4 lety +9

    እናቴ ኪዳነምህርት አታሳፍርም እኔስ በጣም እወዳታለው ሂወቴ ሁሉ በኪዳነምህርት ተቀይሯል አሁንም አትለይኝ እናቴ በአንች አላፍርም የሂወቴን መንገድ ላንች ሰጥቻለው አሁንም አብዝታ ትገለፅልን አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን!!! እጂግ የሚገርም እና አስተማሪ ታሪክ በስማም ሁሌም በምታቀርባቸው ገጠመኞች እደነቃለው ከአይምሮ በላይ ይሆንብኛል ፀጋውን ጨምሮ ጨምርሮ ያብዛልህ ልኡል እግዚአብሔር እራሴን እንዳቅ እርድተኸኛል መምህሬ ክበርልኝ☝🙏

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x Před 4 lety +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ድንቅ ታሪክ ነው

  • @user-ox1ve9ni7n
    @user-ox1ve9ni7n Před 4 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በእውነት በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @twerkkeskes4661
    @twerkkeskes4661 Před 4 lety +5

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልሕ ኬዳነምሕረት እንደታደገቻቸዉ ለኛም ከፌት ከሗላአ ሖናአ ትርዳን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 4 lety +4

    ወይኔ በማርያም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት ደስ ይላል
    በእውነት መልካሙን የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን በጣም ነው የተመሰጥኩበት እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl Před 4 lety +6

    በመድኋኒዓለም የዛሬው ደሞ ድንቅ ነው ከኔ ህይወት ጋር ብዙ እሚያገናኘው ነገር አለ እረ መምህር ስልክህ ሁል ግዜም ዝግ ነው ግን እንደት ነው እምናገኝህ ?
    በተረፈ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ከሚባለው በላይ እየተማርንበት ነው የምታቀርብልንን ገጠመኝ

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 Před 3 lety +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የኪዳነምህርት ስራ ሉዩ ነው ፍቅራዎ በርከቶዎ ይድርብን በእውነቱ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 Před 4 lety +2

    መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jb6ht4by1u
    @user-jb6ht4by1u Před 4 lety +24

    እንዳንተ ኣይነቱ ልጅ ይስጠኝ መምህር እንኳን ደና መጣህ

    • @ferahiwotassefa1617
      @ferahiwotassefa1617 Před 3 lety

      ፰፱፱8፰888888888888፰8፰88888888888888888888

    • @ferahiwotassefa1617
      @ferahiwotassefa1617 Před 3 lety

      መቋቋም መቋቋም ይቻላል ቋድ ቋት ቋት መቋቋም ቋንቋዎች ውስጥ ሏ መቋቋም ቋሚ ቀይ ሏውሌት ብሏል ይሏል ቀቀቋቋ፣ሊቀ ቋት ውስጥሁኒታ የውስጥ ሁኒታ ቋንቋዎች ቀስ ቋቱ ፰፱፱888 ሁኔታቋቋቋቋ ሁኔታ

    • @ferahiwotassefa1617
      @ferahiwotassefa1617 Před 3 lety

      ቋቱ ቋት ፰

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 4 lety +21

    መምህር ተሥፋዬ በእውነት የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወትን ያብዛልህ በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው ቃላት የለኝም የምገልፅበት እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን ብዙዎቻችን በተለያየ የዲያቢሎስ እስር ውስጥ ነን ያለነው
    ዘፈን በህይወቴ አዳምጨም አላቅም ከፍተው ድብፁን ስሰማ በጣም ነው የሚጨንቀኝ በጣም ነው የምጠላው አይደለም ከፍቸ ለማዳመጥ እግዚአብሔር ይመሥገን ከስደት መልሶኝ በሰላም በሰጠኝ አንደበት ዘማሪ ለመሆን በጣም ፍላጎት አለኝ እግዚአብሔር ያሣካልሽ በሉኝ ደጁ ላይ ቁሜ አምላኬን እኖዳመሠግን🙏🙏🙏

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Před 4 lety +2

      Amen amen amen amen amen amen

    • @SaraSara-rb9ky
      @SaraSara-rb9ky Před 4 lety +2

      ታድለሽ ውዴ እኔማ አንዴ ዘፈን አንዴ መዝሙር ነኝ እረ ማዳመጥ አልፈልግም ብየ ትቸ ግን የት እደማገኘው ስንቅ ብየ አዳምጣለው

    • @user-hw5gc1oi6o
      @user-hw5gc1oi6o Před 4 lety +3

      @@SaraSara-rb9ky አይዞን ፆሎት ማድረግ ነው ትልቁ ነገር በስህተት እንኳ ሸር ሲያደርጉልኝ በጣም ነው የምቆጣው ሁሌም ፈጣሪዬን እማፀናለሁ በሀጢአት አንደበቴ ቢሆንም እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጅ ሀጢአተኞችን አይጠላም የለመኑትን ይሰማል

    • @mazatadesse9814
      @mazatadesse9814 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hirutkasaye9954
      @hirutkasaye9954 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 Před 4 lety +4

    አቤቱ አምላክ በአለማችን ላይ ስንት አይነት ጉድ አለ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +1

    ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን በእውነት
    ህልችንም ምጭረሸው ያሰማራልን

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 Před 4 lety +3

    መምህር ምርጥ አሰተማሪ ሰው ፀጋውን ታብዛልህ የጌታዬ እናት

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 4 lety +5

    ዋው ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ዘፈን የምናዳምጥ ሁሉ እውነት ይህን ገጠመኝ ሰምተን ብዙ ሰወች ዘፈን መስማት እናቆማለን ብዬ አስባለሁ አምላክ ሆይ ማረን

  • @elsa7399
    @elsa7399 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 4 lety +8

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እዲሁም መምህር እደምን ሰነበታቹ እንኳን አደረሳቹ ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሀዊ በአል
    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 4 lety +4

    እጅግ በጣም ያስተምራል መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ከነመላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @kidanutesfaye4503
    @kidanutesfaye4503 Před 4 lety +4

    በጣም ይድንቃል የእግዚዐብኄር ስራ።በጣም እናመሰግናለን መምሕር ተስፋዬ።

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 4 lety +4

    ወይ መላከ ሚካኤል! እንዴት ፍልም የሚመስል ፍጹም የማይታመን ነገር ግን እውነታው በረቀቁ መተማመኛ የታጀበ ታሪክ ነው? ግርም ብሎኛል መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ያድልልኝ።

  • @senialemu1077
    @senialemu1077 Před 4 lety +4

    ሰላምክ ይብዛ መምህር እመብርሀን ሰራ የድንቅ ነውክብሯ ይስፋጸጋዋ አይጓደል

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን
    በጣም ይገርማል

  • @user-up5vs4bf7r
    @user-up5vs4bf7r Před 4 lety +3

    ሰለማይነገር ሰጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እኛንም የጠፋን ልጅችህ አሰበን አምላክ ሆይ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ትሰፋየ

  • @hilinatariku3313
    @hilinatariku3313 Před 4 lety +2

    Amen amen amen kalheyoti yasemalgn memmeher

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ አመሰግናለሁ
    እናቴ ቅ/ኪዳነ ምህርት የልጅሸ ቃልኪዳን የደጅሽ በረከት ለሁላችን ይድረሰል አሜን
    መምህ ተስፋዬ ጥሩ ትምህርት ማንቅያ ነው አመሰግናለወ ሰለትምህርቶት

  • @user-ib7jg8ql1y
    @user-ib7jg8ql1y Před 4 lety +30

    በጣም ይገርማል መንፈሣዊ ነገር ሲሆን ማንም የሚከታተል የለም ይሄኔ ሙዚቃ ወይም ሌላ ነገር ቢሆን ስንት ሠው በኮመከ አይ እኛኛኛ

    • @meronsolomon8969
      @meronsolomon8969 Před 4 lety +3

      ልቤ ማላ የሚያድን ነገር ማንም አይፈልጉም

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 Před 4 lety +8

      እውነት ነው አረ እንዲያውም ገጠመኝ ይሻላል ሌላውን የሚያዳምጥ የለም

    • @maasa-uo8ou
      @maasa-uo8ou Před 4 lety +1

      በትክክል

    • @user-yi9op2dg5v
      @user-yi9op2dg5v Před 4 lety +1

      ልቤ ማላ በጣም ትክክል ነሽ /ነህ/

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety

      እውነት ብለሻል እሄኔ ለጂጂ ኪያ ስድብና ለዘፈን ቢሆን የላይክ መአት የኮመንት መአት ነበር የሚጎርፈው እኔ አንዳንዴማ ክርስቲያን ተብዬዎች ግርም ይሉኛል ዘፈን ለሚዘፍነው ዘፋኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ብለው ሲመርቁት ሳይ በእውነት ጤንነታቸው ያሰጋኛል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልብ ይስጠን

  • @adrwet3272
    @adrwet3272 Před 4 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @-kalekidusanetube3285
    @-kalekidusanetube3285 Před 4 lety +3

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ታሪክነው የምታቀርብልን በእያንዳዳችን ህይወት ውስጥ ያለሁን አጋጣሚወችሁሉ እድንመረምርና ክፉውንና ጥሩን ለይተን እድናቅ እያደረከንነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እርኩሳን መናፋስት እንዴት እደሚሰናኩሉን የበለጠ እየገባንና እድንነቃባችውናእድንዋጋቸው እያደረከንነው እግዚአብሔር ለኝም ሚስጥሩን ያግለፅልን እርኩሳትን መናፍስት ከኛ ያርቅልን

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንካን መጣህ

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 4 lety +3

    ቃል ህይውት ይሰማላን ራጀም እድሜ ይሰጥልን መምህር ሁልችንም እግዜቤሄር ማሰተውሎን ይሰጥን """"""

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety +3

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን፫
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 Před 4 lety +34

    ዉይ መምህሬ እኔ ብዙዉ እምታቀርበዉ ገጠመኝ የኔና የቤተሰቦቼ እዲሁ በዙራዬ ያሉት ብቻ ብዙዉ ያሉት እና የኔ ነዉ

  • @aleema9071
    @aleema9071 Před 4 lety +7

    በርታ መምህር ብዙ ሰው እየለወጥክነው

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety

      በርታመምህርብዙሰውእየለወጥክነው

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 4 lety +4

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 Před 4 lety +4

    Egziabher yimesgen memhrachin
    Amen Amen Amen

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን ለድህነት ያርግልን ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቀን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-lz3db7yw2u
    @user-lz3db7yw2u Před 4 lety +32

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም በክርስቶስ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 Před 4 lety +1

    Amen amen kale hiwet ysemalen 🙏

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x Před 4 lety +1

    በእውነት በጣም የሚያጎጎ ገጠመኝ ነው በእውነት መምህር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው።

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 Před 4 lety +4

    መምህርእግዚያብሄርይስጥልን፣ፀጋውንያብዛለወት

  • @nardosayesew8588
    @nardosayesew8588 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před 4 lety +1

    ሠለም ሠላም ወድማችን መምህር ተሰፋዬ እውነትም ለኢትዮጵያውያን ተስፋችን ነክ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ላንተ ገጠመኙ በጣም ሚያሳዝን በጣም ሚገርም በጣም ሚያሰደስት አመሰግናለሁ በጣምም ብዙ ትምህርትንም ሰቶኛል ሜርሲ

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እንቁ የተዋህዶ ፍሬ በርታልን ራሳችንን እንድንፈትሽ እያነቃኸን ነው

  • @user-zk4eb8ji6m
    @user-zk4eb8ji6m Před 4 lety +5

    ዉድ መምህራችን እንደህና መጣህልን እግዛብሔር እድሜና ፀጋይስጥህ አሜን

  • @user-dy9vc2ow2h
    @user-dy9vc2ow2h Před 4 lety +4

    አሜን 3 እግዚአብሔር ይስገን ወድማችን

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ

  • @AlyiaAlyia-kt1ct
    @AlyiaAlyia-kt1ct Před 4 lety +5

    እንኳን ደናመጣህ መምህር እናመሰግን አለን

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን
    የሚያቀርቡልን ትረካዎች በጣም ከአይምሮ በላይ ሆኖብ ገርሞኚ ነው የምሰማው እዲውም ይህ ገጠኚ የሚገርመኚ ነገር በመሳም የሚለው ነገር እኔንም የመሳምን ነገር አስታወሰኚ 4አመትበላይሆኖት ግን የማረሳው ትዝታነበር ዛሬም ትርጉሙ ባይገባኚም በደንቢ ጥርጣሬ ውስጥ ጨምሮኛል ግን አሁን ይህነው ብየ አልል ብቻ በጣምም አስለቅሶኛል ይህታሬክ ☝️☝️☝️😭😭😭ግን ደሞ ለተራኬያችንም ለባለታሬኮቻችንም በእግዚአብሔር ስም ከልብ አመሰግናለሁ በግሌ

  • @user-or2vk9ut2z
    @user-or2vk9ut2z Před 4 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን እባክህ ስልክህ አስቀምጥልን

  • @user-do1ic8wb4l
    @user-do1ic8wb4l Před 4 lety +3

    እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚኣብሔር ይባርክህ።

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 Před 4 lety +6

    እንኳን ደና መጣህ መምህር በጉጉት ነው የምጠብቅህ እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +33

    መምህር እኔ የግንቦት ኪዳነምህረት ነው መንፈሱ የታሰረው ህልም ምንም አይነት አይቼ አላውቅም ነበር ከዛ ወዲህ ብዙ ህልም እያየሁ ነው። እና በተደጋጋሚ አንድ አይነት ህልም አያለሁ እሱም እንጀራ ነው። አያቶቼ ቤት እና ቤተክርስቲያን እና በጣም ይገርመኛል እና ልደዉል ትፈታልኛለህ እንደ? ለአሁኑ ገጠመኝ መነኩሴው ኑ ሲሉ የሆነ ከልቤ የወጣ አለ ድሮ ይሔ መንፈስ አለብሽ መስተፋቅር እና የጓደኛ መተት ሲለኝ ኤጭ ዉሸታም እኔ ላይ ማንም አያደርግም እያልኩ በፍፁም እነዚህ ሁለቱ የሉብኝም ምናልባት በእግር ደንቀራ እና የቤተሰብ መንፈስ ናቸው እናም በራሴ በስራዬ ያመጣሁት መንፈስ ነው እያልኩ ስሟገት ነበር አሁን ግን መስተፋቅሩ ባለፈው ቀሚስ ስለማትለብሰዉ ልጅ ስታወራ በግልጽ በግልጽ ከአእምሮዬ ሲወጣ ነበር በቃ አመንኩ ገረመኝ ከዛ ወዲህ ደግሞ የጓደኛ መተት ብየ ስጣራዉ ዉልቅ ነው ያለው በቃ ፀጉሬን ማንጂራቴን በአጠቃላይ ፊቴን ከአንገቴ በላይ ያሉ አካላቴን በሙሉ ሲለቀኝ ታወቀኝ አሁን በቃ ፀጉሬ ሳበጥረዉ ያስጠላኛል ያመኝ የነበረው ጠፋ ፀጉሬ ስላለ ይከብደኝ የነበረው ጠፋ ጠፋ መምህር እግዚአብሔር ግን ድንቅ ነው ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝ ክርስቲያን አድርገኝ ብየዉ ነበር ሰማኝ። በመጀመሪያ ክርስቲያን መሆኔን አመሰገንኩት ሲቀጥል አንተን አመሰግናለሁ። የዛሬውን ገጠመኝ ግን ስሰማ ዝም ብየ ሳላስበዉ እያለቀስኩ ነው ድሮ ፈልጌ የማላለቅስ ነበርኩ ዛሬ ደግሞ ልቤ ተነክቷል ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቃ

    • @keberomtube1386
      @keberomtube1386 Před 4 lety +5

      Egezihabeher enkuwan erdash lanchi yederese legham yidersiln bestlotish asibigh welte rufael😍😍😍

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

      @@keberomtube1386ሩፋኤል ይጠብቅሽ ማማየ

    • @keberomtube1386
      @keberomtube1386 Před 4 lety +1

      Amen amen amen

    • @mariyhaylemariam2409
      @mariyhaylemariam2409 Před 4 lety +2

      ፈታሪ እስከ መጨረሻው ካቺጋ ይሆን።

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

      @@mariyhaylemariam2409 አሜን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 Před 4 lety +1

    መምሕራችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እመ አምላክ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሕ

  • @habtameyemariyamlij2331
    @habtameyemariyamlij2331 Před 4 lety +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራቺን እግዚአብሔር ይመስገን ከዝህ ገጠመኚ
    ብዙ ነገር እየተማርን ነዉ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እኔም ጠፍቻለሁ እና በቸርነቱ ይመልሰኝ በፆሎታቹህ ወለተ ኪዳን ብላቹህ አስቡኝ😥😥😥😥መምህር የመጀመርያ ኢትዮጵያ ስመጣ አተን ማግኘት የእግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን

  • @rahealtadesse8485
    @rahealtadesse8485 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በመ ምህር አድሮ ያስተማረን

  • @user-bx7hq1wh5l
    @user-bx7hq1wh5l Před 4 lety +4

    ሰላመ እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏💓💓💓

  • @kibromedemisse1318
    @kibromedemisse1318 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህር

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety +1

    ይገርማል በእውነቱ ስንት ነገር ነው አለ በየቤቱ ወይ ጉድ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ እሚስነው ነገር የለም ደስ ይላል መጫረሻው ህይወት እንድህ እናት እንግዲህ እምገርም ነው

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 Před 4 lety +4

    ፈጣሪ ይመስገን ለዚሰአት ስላደረሰን መምህር እንኮን በሰላም መጡልን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 4 lety +11

    ያሳዝናል አቤት እግዚኦ በላይ ሲታዩ ጤነኛ ይመስላል ስው ይህን ሁሉ ውጊያ ማን ያውቃል
    አቤቱ መጨረሻችንን አሳምርልን ጌታ ሆይ
    የስጠኽኝን አንደበት ለምስጋና እንዳደርግ እርዳኝ
    ይገርማል ስንቱ በስው ወዝ ከብረዋል ሃብታም ሁነዋል ልቦና ይስጠን

  • @Yeharitube
    @Yeharitube Před 4 lety +1

    የምታቀረበው ገጠመኝ ሁሉ የእኔና የቤተስቤ ህይውት እይበታለሆ በዝም ተሚሪበታለሆ ብቻ እግዝቤሔር ይርዳኛ በፅሉትህ እስበኛ እስካለ ምርያም ደግሚ ድግሚብስምው ብዝ ትምህርት የምምርብት ነው መምህር እረዝም እድሚ ከእነ ቤተስብህ ይስጥህ 🙏🏾

  • @user-yu3xq2ob5h
    @user-yu3xq2ob5h Před 4 lety +1

    መምህር በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እየተማርኩ ነዉ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +1

    *ወይ ታሬክ የኔ ፈጣሬ እዳዉ ምን ይሣንካል መምህር በእዉነት ቃለህወትን ያሠማልን በርታልን*

  • @lunakalma2144
    @lunakalma2144 Před 4 lety +7

    god bless you and ur family . This is educational and give me hope everyday .
    Thank you very much.

  • @kennaadurbeemaariyaamtubee8083

    በጣም አናመሰግናለን😍 !

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 4 lety +9

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች መምህራትን ጥቀም እድያገኝ ላይክ ኮሜት ሼር አድርጉት እሽ ማስተዋቅያውን ደግሞ ተመልከቱለት በሱም ገዘብ ይገኛል እሱ ላይክ አርጉ ባይለን እኛ በቅንን ነት እናድርገው እደዚህ እየለፋ ዋጋውን ቢያገኝ እኔ በበኩሌ ደስ ይለኛል እርግጥ የልፋትን ዋጋ ከፋይ ፈጣሪ ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ብዙ እውቀት ቀስሜአለሁ

    • @solnetu1260
      @solnetu1260 Před 4 lety +3

      Betam tekekel neshe eg/r yebarkeshe leken astesasebeshe

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w Před 4 lety +3

    እድህም አለደ ተመስገን የአምላክ ፈቃድ ተፈፀመ ግሮምነው መምህር የተ መዝሙር ልዩ ነው የአምላክፈቃደ ስለተፈፀመ

  • @mihreteabandebrhan9742
    @mihreteabandebrhan9742 Před 4 lety +2

    ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ኣምላከ ቅዲሳን ካንተጋር ይሁን።

  • @user-hu2fc1zp3h
    @user-hu2fc1zp3h Před 4 lety +3

    እንዃን በደና መጡ ማምህር እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Před 4 lety +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በፍቅሩ ወደ ቤቱ ይሰብስበን እመብርሃን ሂወታችን ታብራልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 Před 4 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም ያንተን ቪዲዬ ሳዳምጥ እንቅልፍ ይጥለኛል ለምን እንደሆነ ባላቅም መሀከላይ ስደርስ ሀይለኛ እንቅልፍ ይወስደኛል ስነቃ ልክ ሲጨርስ ነቃለው ግን በማግስቱ አንደአዲስ አዳምጠዋለው ምክንያቱን ባውቀው በጣም ደስ ይለኛል