234ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ነጮች አገራችን መጥትው አጋንንታዊ ዘራቸውን በዘዴ እየሰበሰቡ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024

Komentáře • 427

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před 21 dnem +98

    መምህር እኔ ግርም የሚለኝ ራሰክን አደጋ ውሰጥ እየከተትክ የምታድናቸው ነብሳት እድለኞች ናቸው ተባረክ መድኋኒአለም ይጠብቅህ🙏🙏🙏

    • @mihretabandualem4025
      @mihretabandualem4025 Před 21 dnem +4

      you tube photoሽን አስተካክዪው የምን ጭስ ነው

    • @mimibeyene5730
      @mimibeyene5730 Před 21 dnem +3

      አዎ ግን እግዜአብሔር የሚያገኘው በረከት ደሞ ደስ የላል ጥበቃወም በዝቶለት እንጂ ይሄ የሁሉም ፅጋ አይደም

    • @hiwotkassahun8695
      @hiwotkassahun8695 Před 19 dny

      በጣም እኔም ይገርመኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @kaliamiye1447
      @kaliamiye1447 Před 10 dny

      Memhr ebakh bedingl mariam birok yet new erdatak yasfeligal

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Před 7 dny +2

      @@lemlemlili7110 በፀሎት ሁላችንም እናስበው ፈጣሪይ ይጠብቀው የሁላችንም ነብስ የዳነችው በሱ ነውና

  • @burtukanasrat8211
    @burtukanasrat8211 Před 21 dnem +80

    እንኳን አደረሳችሁ ለመጥምቀ መለኮት
    ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ክብረ በአል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 Před 21 dnem +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před 21 dnem +3

      እካን አብሮዎ አደረሰን

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl Před 20 dny +1

      አሜን እንኳን አደረሰህ አማላጅነቱን አይለየን ሁላችንም ተይዘናል እሱበቸርነቱን ይማረን

    • @AsterSaff-jv8gb
      @AsterSaff-jv8gb Před 20 dny

      አሜን አሜን አሜን

    • @AsterSaff-jv8gb
      @AsterSaff-jv8gb Před 20 dny

      እንዴት እደምወድክ መምህሬ መሠረቴ ❤

  • @abisinia04
    @abisinia04 Před 21 dnem +31

    Memhir Tesfaye የጠቀስከው ሁሉ እውነት ለመሆኑ ማረጋገጥ እችላለሁ። እኔ ራሴ በምዕራቡ ዓለም የምኖረው ቡድን ውስጥ ገባሁ እና አደጋው እንዳለ ሲገባኝ በፋታሪ እርዳታ (እውነትን ለማየት እና አደጋውን እንዳውቅ አእምሮዬን የከፈተልኝ) ብዙዎቹን መርዳት ጀመርኩ ምክንያቱም ከጀመሩ በኋላ ወደ እኔ ይመጡ ነበር. ጥቂቶች እንዲመለሱ ረድቻለሁ
    , ግን ቀላል አልነበረም.. ብዙ ታሪኮችን ልነግርዎ እችላለሁ.. ግን ይህ መድረክ እኔ የማውቀውን እና ያደረኩትን ለመናገር በቂ አይደለም. ስለዚህ ስለምታጋልጡት እውነት ሁሉ አመሰግናለሁ።

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 Před 21 dnem +3

      ጎብዝ እግዚአብሔር ያስጥህ እመቤቴ ትጥብቅህ

    • @user-dy5mh4nt4h
      @user-dy5mh4nt4h Před 20 dny +2

      በቴሌግራም ላይቭ ላይ ገብተህ መመስከርና ማንቃት ትችላለህ። ፈጣሪ ይርዳህ።🙏

  • @yanicyoda4762
    @yanicyoda4762 Před 21 dnem +25

    የክርስቶስ መለኮት ብርሀን ከልባችን በልባችን ይፈነጠቅ ዘንድ አሜን።የመለኮቱም ብርሀን ዘንግ ከመሬት እስከሰማይም በልባችን ቁልፍ ይቆም ዘንድ አሜን ።ሌላው ትርፍ ነው።

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před 21 dnem +14

    እግዝአብሔር የመስገን መምህራቺን እንክዋ
    ለመጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ የልደት በዓል ብሰላም አድረሰህ አደርሳችሁ

  • @berhangayele2636
    @berhangayele2636 Před 21 dnem +13

    እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ዮሃንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!
    መምህር እግዚአብሔር ብርታት ጥንካሬውን ይስጥህ ።ይኽን አይነት የነጮች ሌላው አገርን ህዝብን የመጣያ ግንባራቸው ነው ።ከሁል በላይ ቸሩ ፈጣሪ አገራችንና እኛን ህዝቦቹን ይጠብቀን ። የተሸሸገም የማይታይ የተሰወረም የሌለበት ዘምን ላይ ስላለን ገና ብዙ እናያለ እንሰማለን ፣የድህነታችን ዘመን ነውና ።

  • @mfaz1019
    @mfaz1019 Před 21 dnem +11

    በእዉነት መምህር በንተ ላይ አድሮ ሰዉን ከእርኩስ መንፈስ የምያድን እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ እኛንም ይሄን ድምፅ ለምንሰማ ሁላችን ድንቅ ስራዉን በህይወታችን ይስራልን ከእርኩሳን መናፍስት ሴራ ጠብቆ ለመንግሱ ወራሽ ያድርገን ላንተም እስከ መጨረሻዉ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 21 dnem +18

    እንኩዋን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዬሐኒስ ወንጌላዊ አመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ👐⛪🕯
    መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ላዳምጥ ነው
    ሰብስክራይብ አድርጉ አስደርጉ✅✅✅
    ሼር ✅✅✅✅
    ላይክ 👍👍👍👍👍✅✅✅ ማድረግ አትርሱ

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d Před 21 dnem +9

    መምህር እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 21 dnem +6

    መምህርየ ድካምህ እንኳን ፍሬ አፈራ
    አቤት ልፍትህ 😮😮😮
    ልጆችህን ይባርክልህ , ትዳርህ ጣፋጭ ይሁን !!!
    እኔ እንዴት እንደምልህ አላውቅም ,
    ውድድድድድድድድድ ነው እማደርግህ ❤❤❤
    ወለተ ኪዳን በፀሎት አስበኝ 🎉

  • @zaidressom2634
    @zaidressom2634 Před 7 dny +1

    አስስይ ተባረክ የስፍሼ አድሜ ጽጋወን ያብዛለን የዘመናቼን ጀግና አንድዚህ ያለ ፍወስ የሚያኝ ሰው አድለኛ ነው አሺ ብትሉ ብታምኑ ትፈውሳላችሁ አንገውሳለን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 Před 21 dnem +8

    መምህርዮ የብርሀን እናት ትጠብቅህ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před 21 dnem +9

    🎉እንኳን አደረሳች ለቅዱስ የሐንስ አመታዊ ክብረ በአል በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እንኳንም ከዛ ወጥተው ለቅዱስ ቁርባን አበቃቸው መጨረሻችሁን ያሳምርልን አሜን

  • @tesfayebocho4350
    @tesfayebocho4350 Před 21 dnem +8

    አይመ ምህር እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁንጀግናነህ የኔመ ምህር እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ጌታ ካንተጋር ይሁን::

  • @astergebrsslass9562
    @astergebrsslass9562 Před 20 dny +7

    የዛሬው ድገሞ የተለየ ነው.
    መንፈስ ክዱስ ካአን ጋር ይሁን.የ ለጆችክ አምላክ ይተብቅህ.

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Před 21 dnem +12

    አቤቱ ለንስሐ አብቃኘ ቃላት አጣሁኘ ❤❤❤

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.

    መምህርየ ክፉ ተናጋሪዎችን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው አንተ በትህትናህ ልክ ሁነህ ገስፀን ምከረን አስተምረን ልባችን መልካም መሬት ያድርግልን።

  • @120tube1
    @120tube1 Před 20 dny +5

    መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ ስለዋልክልኝ ሁሉ አመሠግንሃለሁ።

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před 21 dnem +6

    የማይሆን ነገር እሚናገሩ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው ኧረ አሁን ጥንቆላ ኖርማል ነገር አድርገውታል በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    እንኳን አድረሳቹ ለቅዱስ መጥምቁ ዮሐንስ አምታዊ ክብር በአል አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam Před 21 dnem +22

    የኛ ሃዋርያ እንኳን ደህና መጣህ

  • @HannaDemise
    @HannaDemise Před 21 dnem +18

    መምኸር ሠላም ኘኸ እባክኸ በጸሎት አሥበኝ ተረከዜ ያሥነክሰኛል

    • @Erena-23
      @Erena-23 Před 21 dnem +3

      Kbae kudus eyekabash bemekuteria ketkichi

    • @user-dy5mh4nt4h
      @user-dy5mh4nt4h Před 20 dny

      የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስን እምነትም በተጨማረ ቀቢው። ጮቤም ሊሆን ይችላል።

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 21 dnem +5

    እንኳን ለመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ለሟች ወንድማችን ነብስ ይማር እናታችን እና የቀሩ ወንድሞቻችን ፈጣሪ እንኳን ረዳችሁ❤

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před 21 dnem +5

    እግዚያብሔር ይመስገን እመ አምላክ ታግዝህ ትጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁንህ❤❤❤❤ ካፈርሁ አይመልሰኝ ብለው የቻይና የዘንዶ እርኩስ መንፈስ ኦላይን ማርኬት መሆኑን እያወቁ ለገንዘብ ብለው እሚሰሩ ወገኖቻችንንም በሆነ ታምር ይመልሳቸው

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před 21 dnem +12

    እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Před 20 dny +7

    የኔ እናት በጣም ቆንጆ ናት ግን አፈር ትበላ ነበር እኔም የሷን እያየህ ቀይ አፈር እበላ ነበር አሁን ግን እግዛብሔር ይክበር ይመስገን ሁላችንም ቆራቢዎች ነን አሁን እራሱ የጌታችን ስጋውና ደሙ ተቀብየ ነው እየሰማሁት ያለሁት ተመስገን

    • @AbayBirlie
      @AbayBirlie Před 20 dny

      Tadleshal ehite ketselagiorgisn kenebeteseba tebikat beylign metadel new bezih seat bekidus kurban menor

  • @AlemAlemtsehay
    @AlemAlemtsehay Před 21 dnem +5

    መምህርየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 21 dnem +3

    ወለተ ማርያም አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለቅዱስ ካህኑ ዘካርያስ ቅድስት ኤልሳቤጥ ለመጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ይትባረክ( የቅዱስ ላሊበላ ልጅ)ቅድስት ክርስቶስ ክብራ እናቱ በሰላም አደረሳችሁ የሁሉም ቅዱሳን በረኸታቸው ጸሎታቸው ይደርብን 🕯🕯🕯🕯🕯🍁🍂🍁🍂🌾🌿

  • @beti7658
    @beti7658 Před 21 dnem +12

    እህት ወንድሞቸ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ በመንፈሳዊ ሂወቴ በጣም ደካማ ነኝ😢😢😢 መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @emuyeemu4841
      @emuyeemu4841 Před 21 dnem

      የድንግል ማርያም ልጅ ያስብሽ እህቴ

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Před 20 dny

      ኧግዚያብሔር.ያስብሸ

    • @biniyammesfin4907
      @biniyammesfin4907 Před 20 dny

      እግዚአብሔር ያስብሽ እኅታችን!

  • @yafetlijyee
    @yafetlijyee Před 21 dnem +5

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @evt5aser51
    @evt5aser51 Před 21 dnem +8

    እንኳን❤በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳን ለመጥመቁ ቅዱስ❤ይኃንስ አመታዊ በኣሉ በሰላም ኣደረሰን በረከቱ ይደርብን የእመ ብርሃን ልጆች

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před 21 dnem +15

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 21 dnem +6

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Před 21 dnem +4

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባንተ ትምህርት ብዙ ሰወች እየዳንን ነው እናመሰግናለን ሽ ዓመት ኑርልኝ እግዚአብሔር ጥበብና ሞገስን አብዝቶ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před 21 dnem +27

    እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ሁለተ ሥላሴ😢😢

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před 21 dnem +3

      እግዚአብሔር ያስብሺ አሜን አሜን አሜን

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 Před 21 dnem +3

      እማ ፍቅር ታስብሽ እህቴ🙏🙏

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před 21 dnem

      @@maxdz9446 💚💚💚💚💚🙏🙏🙏

    • @henimak2727
      @henimak2727 Před 21 dnem +3

      እግዚአብሄር ያስብሽ

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u Před 21 dnem +2

      Egziabhier.yasbsh

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 21 dnem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @GenetLeyekun
    @GenetLeyekun Před 20 dny +3

    ሰላም መምህር በንግግርህ መሐከል የምትጠቀምባቸው ቃላት ቢመረጥ መልካም ነዉ፡፡ ለምሳሌ ገባለት የሚላዉ ዐ-ነገር

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 21 dnem +3

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ቤተሰብህንም ይባርክል ከክፉ ይጠብቅህ በትምህርት ተለውጠንበታል በርታ

  • @SamiZola-ey8vs
    @SamiZola-ey8vs Před 20 dny +3

    መምህር እንደምን ሰነበትክ ገጠመኞችህም ትምህርቶችም በእውነት አስተማሪ ናቸው አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጌ ነው ስለ ጋብቻ ቀለበት ምን ታስባለህ እግዚአብሔር በዕድሜ እና በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 21 dnem +4

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰🥰

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 21 dnem +5

    ሴትየዋ እንግሊዘኛ ማውራትዋ ገረመኝ በቡዳ ቤት ሰላቢ ገባ አለ መምህር 😂😂😂😂❤❤

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed Před 18 dny

      የሚገረምሽ ልጅ ሆኜ ታነሽ እህቴ ሰባት አመት ነበረች እና ታማ መለፍለፍ ጀመረች አማርኛ ሰምተን እንኳን የማታቅ ልጅ በአማርኛ መለፍለፍ ጀመረች እና ደነገጥን

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 21 dnem +2

    እንኳን ደህና መጣ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ አሜን የመምህር ተማርዎች እንዴት ዋላችሁ አመሻችሁ ተምህረን የምንለወጥ ያርገን እግዚአብሔር ላይክ በማድረግ ሼር በማድረግ በዚህ እንኳን እንርዳው መምራችንን ላይክ የማታረጉ ትገርማላችሁ 😢❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 21 dnem +4

    መምህር የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ

  • @AlemAlemtsehay
    @AlemAlemtsehay Před 21 dnem +4

    እንኳን ለመጥምቀ ዮሐንስ መለኮት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 Před 21 dnem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አለን በእግዚአብሔር ቸርነት እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-nu8jm1pd2f
    @user-nu8jm1pd2f Před 21 dnem +3

    መምህርዬ ያ ገመኝ እኮ አይገብም ሁላችንም ቤት ያለንነገር በጋአድ አውጥተ ንሰአ ግብ እያልክ የምጮህ ድቅ መምር ነህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ያብርአም አምላክ እግዚያብሄር

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 21 dnem +3

    ሰላምህ ይብዛ መምህሬ እንኳን ለመጥምቀ ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ የመታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ

  • @TigistGetu-c1j
    @TigistGetu-c1j Před 21 dnem +5

    እዴት አመሻቹ የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሠማይት ነኝ

  • @TrhasMichael-ol6nq
    @TrhasMichael-ol6nq Před 21 dnem +2

    እንካን አደረሳችሑ ለመጥምቀ መለኮት ዬሐንስ መምሕርዬ እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ስንቱን ሰው ከብዙ ነገር አወጣሕ እመቤተ ማርያም እድሜና ጤና ይስጥሕ,

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t Před 21 dnem +2

    አለዚያ ብሄር ይስጥልኝ መምህር በጣም ነው ምከታተልክ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 Před 21 dnem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ❤

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Před 20 dny +2

    በጣም ይገርማል እናመሠግናለን መምህር ❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 21 dnem +5

    ፌስ ቡከ ያላችሁ ሼር አድርጉ ለጋደኝቻችሁ አንድ ነፍስ ሰዉ መመለስ ቀላል አይደለም

  • @Fif7h
    @Fif7h Před 21 dnem +2

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው መምህር እኛሰፈርም ቡዳ ናቸው እየተባለ ከሁሉም ነገር የተገለሉ ቤተሰቦች ነበሩ ሳያቸው ያሳዝኑኛል የዛኔ ስለመንፈስ ምንም አላውቅም ነበር አሁን ነው የገባኝ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህርየ

  • @AwelEnedrse
    @AwelEnedrse Před 20 dny +2

    ወይኔ መምህር ጥቁር አፈር ወይ ደሞ ዋልካ በጣም ነው የምወደው በጣም ነው የምበላው😢😢😢😢

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 Před 21 dnem +3

    ተስፋስላሴ ከክፉ ይጠብቅህ። እባክህ ወንድማለም ግፊት(የደም) እየተቸገርኩ ነው የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ሒሩተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ።

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Před 21 dnem +2

    እኳን አደረሳችሁ ለመጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ። ስለሁሉም ነገስ እግዚሐብሄር ይመስገን መምህርዬ ሺህ አመት ኑርልን

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g Před 21 dnem +4

    Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey egzebr rjem edme ke tenet gre yesth yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Před 5 dny

    መምህር ብለህ ይብዛ አንተ ይህንን ፕሮግራም ለማስተላለፍ ስትነሳ ብዙ ተግዳሮቶች ሊገጥሙህ እንደሚችሉ ሳትገምት አይቀርም የሚል ግምት አለኝ እንትን ትምህርትህን ባወቅከው ልክ መማር ለሚፈልጉት አስተላልፍ ለትምህርት ልቦናቸውን ከፍተው ለሚቀበሉት ብዙ ግንዛቤ እየፈጠረ ስለሆነ እንቶ ፈንቶዎችን አትስማቸው የእግዚአብሔር ፀጋ ካንተጋር ይህን በርታ።

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 21 dnem +3

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አድሜ ጤናዉን ያድልህ ከመሳደብ ማዳመጥ ይቀድማል አግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
    መምህር አድሜ ጤናዉን ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ በጣም የሚገርም ነገር ነዉ ሁሉ ነገር የሚያስደነግጥ ነዉ በፍጥነት በማይገባ አካሄድ አየተሄደ በተለይ በትዉልድ ላይ አንደ ቀልድ ስፖርት ነዉ ብለዉ ሜዲቴቴ የራሴ ልጆቾ አንዲህ አይነት ነገር ደግመዉ አንዳያደርጉ አስጠንቅቄ አሁንም በጦርነት ዉስጥ አገኛለሁ አድሜ ላንተ ብዙ ነገር አንዳስተዉል በፀሎት የበለጠ አንድተጋ በትአግስት ከእግዚአብሔር ጋር አለሁ በጣም ይገርማል ያበሳጫል ሰማያዊ ዘላለማዊ አምላከን መተዉ ብቻ ሳይሆን ከህደት ነዉ አግዚአብሔር ሀያል መካር ዘላለማዊ ነዉ
    ሰዉን በጥቅም ወጣቱን ጎልማሳዉን በሚያልፍ ጥቅም በወጣቶች ላይ በጣም ልብ ሰባሪ የሆነ ነገር የምናየዉ የምንሰማዉ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ 😢😢😢😢😢😢
    የሰዉ ልጅ በቅድስና የእግዚአብሔር መንገድ ካወቀ ልቡን ከሰጠ አንደአባቶቻችን አቡነ ሀብተማርያም ሀቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ አንደ አቡነ ተከለ ሀይማኖት ሰማአታ ቅድስት አርሴማ በቅድስና ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ይቻላል

  • @user-sl2tc6yn8x
    @user-sl2tc6yn8x Před 20 dny +2

    ኡፍፍፍ መምህርየ እኔጋ የቡዳ መንፈስ አለ ጸጉሬ እንዳለ ፎርፎር ነዉ በጾለታቹህ አስቡኝ ሂሩተ ስላሴ እያላቹህ

  • @RaheedhDajan
    @RaheedhDajan Před 21 dnem +4

    አሜን አሜን አሜን ይፈውሰን

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv Před 20 dny +2

    መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤ እኔ ብዙ ግዜ በህልሜ ፀበል እጠመቃለሁ ካፌ እባብ ትል ሲወጣ አየዋለሁ ያለሁት እስው ሀገር ነው ፍጣሬ ለነስሀ ያብቃን በውጪ ያለነውን😢😢❤

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 Před 18 dny +1

    በአእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před 21 dnem +2

    እንዳው አነተ ልጅ እግዛብሔር የባረከህ ልጅ ነህ እኔ አንድ ቀን እደውልና መፅሀፎችን እና ስእለ አድኖ ኦርደር አደርጋለሁ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 21 dnem +2

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ከምር የሚደንቅ ነው አቤት ከኛ ጎረቤት እንደዚህ አሉ የሚገርመው ያስተዋልኩት እነሱ የበሉት ሰው ራሱ የነሱን በሀሬ ይይዛል የኔ ቤተሰብ አባቷ ቦዳ ከሚባል ልጁ ጋር ቤት ሄዳ ትውል ነበር አሁን ላይ ፀጉሯን ቀለም የምትቀባ ወጣ ያለ ነገር ወዳጅ ሆነች ፈጣሪ እሄን ክፋ መንፈስ ያጥፈልን ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን አቤት ረቡኒኮ ስት ሰው ከጨለማ አወጣህ ተባርክ ዘርህን ያብዛው ❤❤❤❤

  • @tamnat6789
    @tamnat6789 Před 20 dny +2

    ዶ/ር ሮዳስ ስትል እኔ እራሴ በጣም እየገረመኝ ነው አውቀትን በልኩ ቢመለከተው ባይ ነኝ !

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 21 dnem +2

    እግዚያብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ሆይ የልዲያን ልብ እንደከፈትክ የኛንም ልብ ክፈትልን 🤲🤲🤲 እንኳን ለመጥምቀ መለኮት አመታዊ ክብረ በአል ዋዜማ አደረሳችሁ በጸሎታችሁ አስቡን ከነ ቤተሰቤ

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x Před 21 dnem +3

    የሚገርም ነው መምህር እኔ በቤተሰቦቼ ምን እደተቸሩ ብነግርህ ከናተ ተምረን ንስሃ እዲገቡልኝ መክሬ ወደ ንስሃ ሲላኩ ደህና አባት ተፋ በኛ ሰፈር ወጣት እህቶችን በብልግና እየፈተኑ እዴት እደተናደድኩ ግራ ገብቶኛል😢👉ገጠር ነው ይሔ ውሉ ጉድ

  • @user-uf2bo4rm3l
    @user-uf2bo4rm3l Před 21 dnem +3

    የእኔ ድንቅ መምህር የእኔጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 21 dnem +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
    እግዚአብሔር ይመስገን አስተዋይ ልቦናን አድሎን ተምረን የምንለውጥ ያድርገን በተለይ እኔ እሰማለሁ ግን አይገባኝም ለምን ይሆን?😭

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e Před 21 dnem +2

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před 20 dny +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 21 dnem +1

    መምህር እኛጋም ሠወቹን ነው ብዳ የሚሏቸው ከነሱ ጋ አብሮ የሚበላም የለ የሚጋባቸውም የለም

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 21 dnem +4

    ኧረ መምህር በኦሮሚያ ክልል አንድ ልጅ ተዋልዶም ሆነ ወይም አንድ ሴት ያልተገባ ስትል ወይም ወንዱም ልያገባ ስል ሀማቺሳ ቤት ወይም ጠንቋይ ቤት ይሄዳሉ አየኔ ቤተሰብ ሙሉ በሙሉ በዚህ ዘር ተበልታናል😢😢😢😢

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u Před 21 dnem +3

    ይገርማል. እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እድሜናፀጋውንያብዛልህ መምህርት. ይኔ እህት 4ወልዳለች ግን ባረገዘች ቁጥር ከቤት ውስጥ ጥቁር አፈር(መረሬ) አይጠፋም ባሏራሱ በሄደበት ሲያገኝ አፈሩንይዞነው የሚመጣው. ልጆቹ መልካቸው አበባ ነው የሚመስለው ከዛ በጣም አፈር አብዝተሽ ስለምትበይና ቡና ስለምትጠጭ ልጆችሽ ቆንጆ ሆኑልሽ ይሏታል ይሄ ሁሉ አሁን እኔን ብቻ ነው የገባኝ ግን መምህርዬ መንፈስ ያለበት ሰው መንፈሱ ወይንም እርኩስ መንፈስ ቶሎ የማይጋለጠው ለምንድነው በጣም ረጅም ግዜ ምንም ድምፅ አይሰማም. በፀሎት አስቡኝ ከነቤተሰቤ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይመስገን ነቅቼበታለሁ እማምላክትርዳን

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Před 20 dny +2

    ኧደወ.አዳድግዜ.የአስቀኛን.ፈጣሪ.ይጠብቅልነ.መምህርዬ❤❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 20 dny +2

    የእግዚአብሔር መንፈስ ቅ ዱስ ይጠብቅህ

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 21 dnem +2

    የኔጎረቤትባላ ብረትይቀጠቅጣል አባታም እዲህውነበር አባታ ሲባላነበር እሳምተተካይ የሰፈርሰውበሙሉተበልታል የመጀመሪያልጃ እራሱበሉታታለች ስትጮዝሙህናነውስን ጪኝነውትላለች ከባድነውየኔምልጆች ጥራቸውንያቀጫቅጫሉ ከፈራቸውን ያላምጣሉ😢😢😢😢እህህ

  • @user-qi1xh5bt8f
    @user-qi1xh5bt8f Před 8 dny

    መምህረ እግዚአብሔረ በለህበት ባታ መድሐኔለም ይጠብቅህ ሁለየም የተነ ተምህረት እከተተለለሁ የውነት ቃለሂወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenTesfaye-qx3xz
    @EdenTesfaye-qx3xz Před 21 dnem +2

    እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ዐመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @ethielezayina701
    @ethielezayina701 Před 21 dnem +3

    እንኳን ለመጥመቁ ቅድስ ዮሐንስ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 21 dnem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ እቁ መምህርዬ ኑርልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @gtgbinyamh.8723
    @gtgbinyamh.8723 Před 21 dnem +2

    This is pyramid chain በአሁኑ ሃገራችን ላይ የተለያዩ ድርጅቶች እየተከተሉት ያሉት እና ሳይጣወቅ ሰዉ በህልም አለም እንዲኖር እና ማሰብ ብቻ እያሉ ሳያውቁ ይሁን ወይም ከነካን /ከገባን አይቀር እያሉ በትውልድ ሚስጥራዊ የድያብሎስ አካሄድ እያስፋፉ ነዉ። እና እግዚአብሔር ከዚ ይሰዉረን የሰማንም ከእንደዚ አካሄድ እራሳችን እንጠብቅ። መምህር ተስፉዬ ደሞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @tarikeejabessa
    @tarikeejabessa Před 21 dnem +2

    ቃል ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 21 dnem +2

    አዎ መምህር እህቴ ዝናብ ስያካፋ የአፈር ሽታ በጣም ደስ ይላታል ትበላለች እኛም የነበርነው ቡዳ አላቸው ከምባሉ ሰዎች ዙርያ ተከበን ነው የምንኖረው በዛ ላይ በየአመቱ በዛ በኩል ልክ እንደ ገዳም የምጠቀሙት አባ ደላጎ የምባል ቦታ አላቸው ከአድሳባና ከተለያዩ ሀገር መተው በአመት ሁለቴ ሄደው ያከብራሉ ምስጥራቸውን ግን አይናገሩም ህፃን እንኳን አይናገሩም መምህር በሰሜን ሸዋ በኦሮምያ ክልል ነው እሄ ያለው

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před 21 dnem +2

    እንኳን ለመጥምቁ ቅዱሰዮሐንሰ ልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ ምልጃና በረከቱ ይደርብን

  • @YosefMekonen-v4q
    @YosefMekonen-v4q Před 21 dnem +1

    እንከኳን ለመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት አይለየን

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 Před 21 dnem +2

    _ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን_
    እኔ እመሰራበት ቤት ሲናኒ እየዘዘቁ ያያሉ እና ጨንቆኛል ስራውን እለቃለሁ እልለሁ ግን አለቀቅም እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ እድለቅ😢

    • @user-vx7pe9jk3z
      @user-vx7pe9jk3z Před 21 dnem

      ጸሎት አርጊ እኔም በፊት እምሰራበት ቤት ስኒ ትዘቀዝቅ ነበር ግን ፈዛዛ አረጉኝ እድላችን እያነበቡ ስሯዋ ይፍረስ ስገጂ ጸልይ እድሜ ለመምህራችን አሁን ነቅቻለው

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 20 dny +1

    በዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳደረብን አሜን❤❤

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Před 21 dnem +2

    ውድ መምህርችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተመሰገነ አምላከ ቅዱሳን ወደ ዘለዓለማዊው እርስቱ ያብቃልን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገነ ተመሰገነ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን እሴይ እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 አሜን

  • @user-qw2mv5bo6e
    @user-qw2mv5bo6e Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት መምህረየ ፀጋን ያብዛልህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በአንተ የሚሰራው
    በፀሎት አስቡኝ ፀጋስላሴ ብላችሁ

  • @henimak2727
    @henimak2727 Před 21 dnem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለአመቱ ቅድስ ይሃንስ እመታዊ በአል በስላም አደረሳችሁ እደረሰን የሀገሪ ታቦት የሚከበርበት በእል ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v Před 20 dny +1

    እሰይ እንዲህ ነው የኔ አምላክ ሰይንን የሚያዋርድ❤❤❤ ተመስገን

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 Před 21 dnem +2

    መምህራችን ትምህርቱ የማይመለከተዉ ኢትዮጵያዊ የለም ምክንያቱም ወደሗላ 5-6 ትውልድ ምን ሲያመልኩ እንደነበረ ማንም አያውቅም።

  • @fantayegezahegnurgesa7539

    መምህር በእውነት አምላክ ለዘመኑ ያነሣህ የትውልዱ መልዕክተኛ ነህ የድንግል ልጅ ይባርክህ!!!

  • @GenetDesta-b3j
    @GenetDesta-b3j Před 21 dnem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 19 dny

    መምህርዬ በእዉነት ቃልወይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ከዚህ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ያድነን በፀሎት እድን በረታ ይርዳን አሜን🙏