88ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባሎችየምትደባደብ ሚስት መጨረሻው ይህ እንዳይሆን ምን እናድርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 03. 2023

Komentáře • 395

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera Před rokem +158

    ያሳሰርኩት ደብተራ ቤተሰቦች ብዙ የምንነግርህ ሚስጥር አለ እያሉኝ ነው
    የገዛ የእህቱን ደም በማስደፈር ተዋርሶ የፈፀመና የዛሬ 13 ዓመት ለ 3 አመት ታስሮ የተፈታ ነው
    እንዴት ነው ምን ይመስላችኋል ላቅርበው ?
    እናንተን ያስፈቀድኳቹ በቤተሰቦቹጥያቄ ነው
    ምክንያቱም ብዙ ግፍ ስለምትሰሙ እንዳይቀፋችሁ ብለው ነው

    • @selam801
      @selam801 Před rokem +13

      ችግር የለውም መምህር ትምህርት እንዲሆነን አቅርበው

    • @likereslan8459
      @likereslan8459 Před rokem +12

      አዎ መምህር አቅርብልን ምክንያቱም እናውቃለን ባይ እሚቃወሙት በሶሻል ሚዲያ ተጎልተው እሚዶልቱ ማወቅ ስላለባቸው መምህር ምንም ሳይሰማህ አቅርበው

    • @user-rj7dr6ts9e
      @user-rj7dr6ts9e Před rokem +22

      እኛ ለምደነዋል ችግር የለውም ላንተ ምንም አይነት ችግር እማያመጣብህ ከሆነ ማርያምን በጣም ያስፈራል ግን እኔ ግርም ይለኛል የእግዚአብሔርን ቃል እያወቁ ሰይጣንንም እያወቁት እንዴት ነው ይህ እሚያረጉት አቤቱ በመንግስት በመጣህ ግዜ አስበን መጨረሻችን ያሳምርልን ለንስሐ ሞት ያብቃን 💔

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před rokem +5

      አንተ አስብበት እና ያልከው ይሁን ለኛማ እንማርበታለን 👏👏እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @user-nt7wi5rj9b
      @user-nt7wi5rj9b Před rokem +1

      አይ መምህር አሁን ከምናየውና ከምንሰማው ግፍ ይበልጣል አሁንማ ለመድነው እኮ እዴውም መላእክታን እዳሳደዱት እኛም በርትተን እናሳደዋለን ከእግዚአብሄር ጋር ንገረን ተመሳስሎ ከሚጎዳን ሰምተን ብንበረታ ይሻለናል አሁን አሁን በጣን እየከፋኝ መጣ የምር ምን ያህል በደልን ባለማወቅ አሁንም በቂ አይደለም ህዝቡ መቃት አለበት መለየት አቅቶናል የእግዚአብሄርንና የተደረገብንግ መተት እደናንተ አይነቶችን ያብዛልን ለሆዳቸው ሟቾችን ይቀንስልን ብዙወች የኛ መጮህ ሳይሆን የዲያብሎስ መጮህ እያሳሰባቸው እናያለን ለነዚህ ልቦና ይስጣቸው እዲለይት የሰውንና የዲያብሎስን ጩህት 🤲🤲

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +7

    በመምህራችን በሰተጀርባ ያለው #መካነ_ህያው_ሙት_አንሳው_አድያመ_ዮርዳኖስ_ወንቅእሸት_ቅዱስ_ገብርኤል_አንድነት_ገዳም_ነው ታምረኛው ገዳም ነው እንቁ መምህራችን ለደጆ ያብቃህ አንድ ቀን

    • @user-fu5kv1fh6l
      @user-fu5kv1fh6l Před rokem

      አሜን፫ እኛንም ያብቃን✝️🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +6

    በሥመ ሥላሴ ሜስትዬው በጣም ነው ያዛዘነችኝ😭😭 አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶሰ ሀጢያትሸን አሥተሰሪዮ በአፀደ ገነት ያኖሩሸ😭😭አምላኪ ሆይ ቅጣቱ ያንሰናል በደልንህ እኮ😭😭 ግን ደግሞ ማሐሪ ነህ ማረን😭😭

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem +7

    ነፍስ ይማር ደብተራና ጠንቋይ የሚያደርጉትን ድርጊት እመ አምላክ ታፈራርስባቸው ልቦና ትስጣቸው ስንቱን መና አደረጉ😢😢😢

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před rokem +5

    የዛሬው ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔርን ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑራት እግዚአብሔር አምላክ ለልጆችም መጽናናትን ይስጣቸው ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @Hiyawsim
    @Hiyawsim Před rokem +5

    አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ይሄን የምታነቡ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ ለመጀር የ40 ሰው በጎ ፈቃድ ይቀረዋል ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!!

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před rokem +5

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በጣም ያሚሳዝን ነዉ ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤቴሶቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አደረሰን አደረሳችሁ 🙏❤🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +7

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች ያለ ልዩነት በዘረኝነት ሳንለያይ እናልቅስ እንፀልይ ለሀገራችን ለዕናት ቤተክርስቲያን 🙏🏿🙏🏿🤲🏿🤲🏿እንኩዋንም አደረሳችሁ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል ❤መልካም መልካሙን የምንሰማበት ሳምንት ይሁንልን 🤲🏿መከራችን በዝቷል እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ 😢🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před rokem +1

    እኔ ሁሌ እምለዉ የደብተራ ነብስ ግን እደዴት ይሁን ፈጣሪ የሚቀጣት የስቱን ህይወት አመሠቃቀሉ እነዚ ደብተራ የተባሉ መተቸኞች እዉነት በጣም ያሣዝናሉ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +42

    እንዃን ለጻዲቁ ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ሼር አርጌ መጣሁ👏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem +2

      ነበስ ይማር

    • @getemasfen237
      @getemasfen237 Před rokem

      ነበሰ ይማር

    • @mimimimi-dm9fk
      @mimimimi-dm9fk Před rokem

      Amen Eneuwane Aberone Adarasane

    • @user-vr6vi3im1x
      @user-vr6vi3im1x Před rokem

      ወለተሥላሤ በፈጠረሺ በኮሜት መልሺልኝ እፈልግሻለሁ እህቴአግዢኝ

  • @hewot4076
    @hewot4076 Před rokem +3

    ውድ እህት ወንድሞሆቼ እስቲ በፀሎታችው አስቡኝ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ እንቅልፍ የለኝ በእምነቴ በጣም ደካማ ነኝ ያአቅሜን ያህል እፀልያለው ፀልዬ ስጨርስ አመስግኜ አምላኬን ወደ መኝታዬ ስሄድ ልክ ጋደም እንዳልኩ የቅዥት መአት ኬት እንደ ሚመጣ አላቅም በጣም እጨነቃለው ስላሜ ነው የሚነሳው አንዳንዴ የማስበው የማረገው ሁሉ ግራ ኢገባኛል ስታይ ስው እም ስላለው ስራመድ ውስጤ ግን ስላም አጣ እራሴን ያመኛል ያዞሆረኛል የማስበውን ነገር ግራ እስሊገባኝ ድረስ እኔ ደካማ እህታችውን ወለተ ማርያም ብላችው በፀሎታችው አስቡኝ በስው አገር ውስጥ እንዳልቀር በጭንቀት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

    • @user-od9ps1eb6w
      @user-od9ps1eb6w Před rokem

      አይዞሽ በርቺነ ስገጂ እሺ እኔ እደጀመርኩ ሰሞን እማያመኝ ቦታ የለም ያሰብኩት ሁሎ እየረሳው ከዛ እምነት ካለሽ ጠጪ ዳብሺ ሰውነትሽን እርግፍብሎ ይጠፋል

    • @hewot4076
      @hewot4076 Před rokem

      ​@@user-od9ps1eb6w እሺ እህቴ ሕግዚያአብሔር ያበርታን ሁላችንንም እምነት ፀለል የለኝም እህቴ

  • @neza8997
    @neza8997 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በስተጀርባ ያለው ወንቅ አሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem +4

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑራት
    ለሞለው ቤተስብ ፅናቱን ይስጥልን አሜን ፫

  • @meseretwoldegorgis8475
    @meseretwoldegorgis8475 Před rokem +2

    በጣም ያሳዝናል ነፍሳን በእፅደ ገነት ይኑረው ለባሌቤታም ለልጆቻም መፅናናትን ይስጣቸው

  • @user-MARYAM.
    @user-MARYAM. Před rokem +1

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ !! ደብተራ እግዚአብሔር ይገስፃቸው ህዝቡን አሰቃዩት ሼር አድርጊ እስኪ ምመናን ህዝቡ ይንቃ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @khiwotahiwot4343
    @khiwotahiwot4343 Před rokem +2

    ወይ መምርዬ ትሻልን አባርሬ ትብሰን አመጣው ነው አምላክ ይሰውረን በጣም ያማል የእውነት ሰንቱን እንሰማለን እኛም ተበክለናል እኔ አንተን ቀደም ብዬ ከአራት አመት በፊት ባውቅ እላለሁ የእናቴ ሞት የባሰ የእግር እሳት የኦነብኝ የእናንተን ትምህርት ካወኩ በኃላ ነው ብቻ አሁንም እግዚአብሔር ፍሬ የምናፈራበት ያርገን የእናንተን ዘመን አምላክ ይባርክልን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +6

    *_እንኳን ደህና መጣህ መምህራች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ኑ አብረን እናዳምጥ የነፍስ ምግብ ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከኔቤተሰቦችህ አይ አቶ ደብተራ የስራህን ይሰሰጥህ የእህታችን ነፍስ ከቅዱሳን አጠገብ አኑርልን እባክህ ጌታ ሆይ ከቅድስት ቤተክርስቲያናችን ጠንቋዮችና ደብተራዎች አጥፋቸው😓_*

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před rokem +3

    ለልጅቻም ለባሏም እግዚአብሔር ያፀናናችው 🤲🏻🙏😭

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን 👏👏 እኔ ሲረዝም ደስ ይለኛል 👏
    ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ሰምተን ለመለወጥ ለመተግበር ልቦናን ያድለን 👏
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር 👏
    ኦህህህህህ ምን ልበል እግዚአብሔር ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል አስለቀሰች ቤተሰቡም አሳዘነኝ ።ድንገት በህይወታችን የሚገቡ ሰዎች ህይወታችንን ወይ ያጨልሙታል ወይም ብርሐን ይሆኑታል ።እንደትላንትናዋ ገጠመኝ 87 ቄስ መስለዋት በየዋህነት እንዳደረገችው እሱም በየዋህነት ሂዶ ሚስቱን አጣ ።እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ወሳጅንም አድራጊንም ።ሳላውቃት አለቀስኩላት ልጆቹ እናት ማጣታቸው ልብ ይነካል ከመዝሙሩ ጋር ተደምሮ አልቅሼ ጨረስኩት።
    ሁለት የማውቃቸው ባል እና ሚስት ነበሩ እና ባልየው በጣም ነበር ሚስቱን የሚደበድብ በጨለማ በዝናብ ልጆችን ሁሉ አስወጥቶ ውጭ ይጥላቸው ነበር። ታድያ በሽታ ሲመጣ ጉልበት ሲደክም እሱአ ሆነች ተደባዳቢ ኢትዮጵያ የሄድሁ ጊዜ ሳየው አሳዘነኝ ።ግን ምን አስታወስኩ ጠንቁአይ ላይ እሱአም ልጁአም ይሄዱ ነበር።ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው አሁን ሙቱአል ምናለ ይሄን ሰምተው ቢሆን ? ደግሞ እሱም አይሆኑ ሁኖ ነው የሞተ ካለ እድሜው የመርሳት ፣የመጃጀት ችግር ራሱን ጣል አድርጎ ሞተ ።ይህን ስሰማ እነሱ ናቸው ትዝ ያሉኝ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ።ጠንቁአይ ደብተራ የስንቱን ቤት አጨለማችሁ ልባችን ደማ.....
    ይቆየን 🙌👏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

    • @user-od9ps1eb6w
      @user-od9ps1eb6w Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 Před rokem +1

    መምህር ፡ አንተን ፡ የሰተን ፡ እግዚአብሔር ፡ ምስጋና ፡ ይድረሰዉ ፡ ልዑል ፡ እግዚአብሔር ፡ አሜን ፡

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

    • @fgradesfgrades5092
      @fgradesfgrades5092 Před rokem

      አሜን😍😍😍😍

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በጣም አስተማሪ ከተመኝ ነው ለሞተችው ነብስዋን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦችም መጽናናትን ይስጥልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +2

    🎚 "አተርፍ ባይ አጉዳይ "🎚ነው ተረቱ✅በተረፈ ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብሎ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን🤲 በህይወት ያሉትንም በተዋህዶ ሐይማኖት ያፅናቸው :: ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይሁን🕯አሜን🤲

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የመተተኛ ደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው። እግዚኦ ስንት ሰው በመተተኛ ደብተራ ተሰቃየ እህታችን ነፍሷን ይማረው።

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 Před rokem

    እጅግ በጣም ያሳዝናሉ ለባሏም ፀፀት ሆነበት እሷም በጣ አሳዘ ነችኝ መጥፎ ጓደኛ የቤተሰቡን ህይወት አበላሸ
    ለቤተ ሰቧ በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናቸውእሷም ነፍሷን ይማርልን እናንተ ደግሞ በክርስትና ስሟ ፀልዩላት። መምህር ስለደፍተራው ቤተሰቦቹ የነገሩህን ንገረን/ልቀቅልን እጅግ በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ይሰጠናል እኔ በስደት በገጠመኝህ ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ ባለማወቅ በደብተራ ከተጎዱት ሰዎች እኔና ባለቤቴ እና ቤተሰቦቸ በሙሉ ነን የገጠሩ ህብረተስብ እስካሁን ድረስ መጫወቻ ናቸው እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @abi4294
    @abi4294 Před rokem

    እህታችን ነብሳን ባፀደ ገነት ያኑረው ደብተራው ስለታሰረ እልልልልልልል ብያለው በጣም የማሳዝን እና የማስተምር ገጠመኝ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነሱንም መፅናናቱን ይስጣቸው

  • @Hapy457
    @Hapy457 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ "" ረቡኒ""

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ለሟች እህታችን እግዚአብሔር ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን ቤተሰቦቿን ልጆቿን ባለቤቷንም እመ አማልክ ታጽናናቸው አሜን፫
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @xgfdff858
    @xgfdff858 Před rokem +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እምነት አሜን አሜን አሜን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +1

    ወይ መድሃኒአለም እንደት ያለ ትእግስት ነው ያለህ ልጆችህ ከበትህ ከቃልህ ከትእዛዝህ ርቀን ክፉ የድያብሎስ ስራ እየሰራን ግን ይቀየራሉ ብለህ ዝምም ማለትህ ምስጋና ይድረስህ የኔ ጌታ መምህር ቃልህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለእህታችንም ነብሷ በአጸደ ገነት ያኑራት ለባልዋ ልጆችዋ መጽናናት ይስጣቸው አሜን 🤲💞መምህር ወለተ ዮሐንስ እያልህ በጸሎትህ አስበኝ በመንፈሳዊ ህወቴ በጣም ደካማ ነኝ እንዳትረሳኝ እሽ 😍

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 Před rokem

    ዉይ በጣም ከባድ ነው እግዚያብሔር ነፍሷን ይማረው ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥልን ሁላችንንም ለንስሓ ሞት ያብቃን🙏🙏🙏

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 Před 3 dny

    ነፍስ ይማር በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ex2rd2qr7s
    @user-ex2rd2qr7s Před rokem +1

    ውይ ዛሬ አንደኛ ነኝ መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ🥰🥰🥰✝️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před rokem

    አምላክ ቅዱሳን ለመላው ቤተረቧቿ መጽናናትን ይሰጠልን እስይ ከመንም በላይ ደግሞ ንሰሐ መግባቱ ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ መፈሰዳቸው ትልቁ ነገረ ለእሷም እረፍት በረቱ ወገኖቼ ከምን ከስሜታችን በፊ ሕሊናችንና እመነታችንን እንወቀ አሜን መምህር

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር
    ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!!

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před rokem

    ወይ የደብተራ ስራ በጣም ልብን የሚሰብር ገጠመኝ ነው እግዚብሔ ነብሰዋን ይማረው ለባልዋና ለልጆችዋ ለመላ ቤተሰቦችዋ መፅናናትን ይስጥልን መምህራችን አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ከመላ ቤተሰቦችህ አማ ፍቅርትጠብቅልን እጅግ ኣስተማሪ ነው እንጠነቀቅበታለን እግዚብሔር ይስጥልን

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem

    መምህር ጻድቁ አባታችን እድሜ ና ጤና ያድልልን ሁሉም የተሸወዴ ጥበብ እያሉ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ብቻ

  • @kindutarkgn326
    @kindutarkgn326 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ፃድቅ አብነ ተክላይ ማኖት በርክታችውይደርብን መምህር እንኳ ደናመጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ክሁላቺጋይን

  • @medi574
    @medi574 Před rokem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ለ ሞተችው እህታችን ነብሷን በ አፀደ ገነት ያሳርፍልን ለ ቤተሰቧቿ መፅናናትን ያድላቹ እኔ እልሔ አንቆ ሊገለኝ ነው መፍትሔ አጣሁ

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሚገርም ገጠኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስብህ ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ ደብተራዋች እባካችሁ ስራችሁን አቁሙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልልም የእህታችንን ነፍስ ይማር ለቤተስቦቿም መፅናናትን ይስጣቸው 😥😥😥

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před rokem

    መምህር የዛሬው ገጠመኝ ያሳዝናል ለንስሀ ሳትበቃ መሞቷ ለቤተሰብ እግዚአብሄር ያፅናችሁ እሷንም ነብሷን ይማርልን በተረፈ ስለደብተራው ብታቀርበው ጥሩ ነው ሰው ይማራል ካለማወቅ ነው እየተሸወድን ያለነው መምህር አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከደብተራ ጋር ፍልሚያ ነው የገጠምከው ብዙዎች በፍርሀት ነው ስማቸውን ማንሳት የተሳናቸው ሽልማት ይገባሀል ለአንተ በእውነት

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před rokem +2

    ወይ መምህር የዛሬውስ ልብ ይነካል ፈጣሪ ነፍሳን ያሳርፋት🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏😭😭😭

  • @segritas7867
    @segritas7867 Před rokem +2

    እሚገርመው መምህር እኔም ጠቋይ ቤት በምሔድበት ጊዜ ለምን ሠው አይጠቀምም ብዬ ሁሌ አሥብ ነበር በህይወታቸው ሲቸገሩ ሣይ ልገራቸው እዴ ብዬ ሁላ ብያለው ብቻ ፈጣረ ይመሥገን ዛሬላይ አምላኬን እዳውቅ ሆኛለው አመስግኑልኝ የድግል ማርያምን ልጅ ክርስቶስን

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před rokem +1

    ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑር

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Před rokem

    ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ በጣም ነው የሚያሳዝነው ለሟቿ ነፍስ ይማር ለባሏ እና ለልጆቿ መፅናናትን ያድልልን መምህርዬ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +1

    ሠላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ተክለሃይማኖት ክብረበአል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ለናሱም እግዚአብሔር ያፅናቸው ለሷም ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 Před rokem

    መምህር አንድ አስተያየት አለኝ ማረጥ የምትለው ነገር ብታስተካክል ጥሩ ነው ብዙ እህቶች አሉ እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል ብለው በተስፋ የሚጠብቁ ልጅ አገኛሎህ ብለው ማንም ሰው ያውቃል ልጅ በልጅነት ጥሩ እንደሆነ ግን ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደው ነው የሚሆነው እውቀት በማጣት ጠላት ሰይጣን በየቤቱ እየገባ የሰው እድል ተበላሽታል በተስፋ ለሚጠብቁ ሞራል ይነካል ስለዚህ ይችን አስተካክል በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @seve3476
    @seve3476 Před rokem

    መጨረሻው በጣም አሥለቀሰኝ ያዘኑትን የምታረጋጋ መድሀኒታችን መፅናናቱን ሥጣቸው እሷንም ነፍሧን ይማታት ደብተራ ተጨወተብን በየቤቱ እየገባ እኔም በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በጣም ብዙ ደብተራወች አሉ የባሌ ቤተሠቦች እደት እደምርቃቸው አላቅም ጭራሽ ቤት ልፀልይልህ ብሎ ቤቱን ደገመበት አሉኝ እኔ ሥተት ነኞ ግራ ገባኝ😭😭

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬችን እንኳን ድህና መጣህልን በፀለት አስበኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @getachewteklu2280
    @getachewteklu2280 Před rokem

    መምህር እንዴት አለህልኝ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። እኔ ትምህርትህን እከታተላለሁ እባክህን ግለሰቦችን/ቡድኖችን መቃወሙን ተቃወም ግን በስድብ አይሁን አያምርብህም ሀይማኖታዊም አይደለም።

  • @sinsan6501
    @sinsan6501 Před rokem

    ፈጣሪ ያፅናክ ወንድማችን በውነት ስንቶቻችንን ነን ያለማወቅ የምንጠላለፍ ነብሳን ይማረው

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህር ተስፍሽየ

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Před rokem

    መምህር. በሰላም. መጣህ. የመምህር. ቤተሰቦች. እናቴን. በጣም. አማታል. ጴብል. ነዉ. ያለችው. አትናገት. ሰው. ዓታቅ. መአዛ. ማርያም. እያላችሁ. በጴሎት. አስቡለኝ

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem

    እግዚአብሄር አምላክ ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቡ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን አሜን

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem

    እግዚአብሄር ይመሥገን መምህራችን እኳንደህና መጣህ እባካችሁየምታቁ በመቤቴ ህልምፍቱልኝ መቃብርቦታ እየተመላለሥኩ አየሁምንይሆን ፍቱልኝየምታቁ

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Před rokem

    ሰላምህ ይብዛ መምህር የዛሬዉ ገጠመኝ ልብ ይነካል ነፍሱዋን ይማረዉ ለዚቺ ላጭር ሒወት ትግስቱን መቻቻሉን ይስጠን

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር መጸናናቱን ይስጥልን ለመላው ቤተስብ እናታችን ነፍስ ይማር

  • @haregyishak6874
    @haregyishak6874 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ! አባትና ልጆች ፈጣሪ ያጽናናችሁ! ላረፈችውም ነፍስ ይማርልን።

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem

    ሰላም መምሕር በጣም የሚያሳዝን ነገር ነዉ ነገሮች ከተበላሹ በሀላ የሚነቁት ብዙ ሰዎች እሕታችን ነብሳን ይማራት ለቤተሰቦቻም መፅናናትን ይስጣቸዉ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @user-ed1rx2lq7t
    @user-ed1rx2lq7t Před rokem +1

    እውነት በጣም ያማል እውነት እግዚአብሔር ነፍሷን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍላት 😭😭😭ልጆቹም አባታቸውም እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በትምህርቶችህ ተቀይረናል በርታ

  • @baharubaharu7143
    @baharubaharu7143 Před rokem

    አተርፍ ባይ አጉዳይ እግዚአብሔር የእህታችንን ነፍስ ይማር ክርስቶስ ደብተራ የሚባሉ ሰዎችን ከኢትዮጵያ ሀገር ያውጣልን ወይም ለንሰሀ ያብቃልን

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před rokem

    በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እግዚኦ እጅግ በጣም ያሳዝናል ሰላምህ ይብዛ መምህር ዬኔ እናት ነፈሰሷን ይማር አቤት የእኛ ነገረ

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Před rokem

    ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢በጣም ያሳዙናል ውይ ትማታለች ብዬ አልጠበቅክም ማተች ስትል በሰመአብ እንዴት እንደ ደነግጥክኝ ብቻዬ ጨሁክኝ
    ነብስ ይማር ለቤተስብም ማፁናኞ መንፍስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይላክላቸው እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ጋር ይሁን አሜን፫ ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን በጣም በጣም ያዘዘው ፈጠረ ትግስቱ ይሰጠን ነፍስ ይማር አለማወቅ ስንቱ ታግደው ሆይ አምላክ ሆይ ይቅር በለኝ መምህራችን በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před rokem +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ለእናታችን ከደጋጎች ጎን ነብሱዋን በገነት ያኑርለን

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem +2

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ለሞተችው እህታችን ነብስ ይማር እኛቤትም ወድሜ ሚስቱን ካልገደልኩሽ እያለ ባመመው ቁጥር አችነሽ ያሰራሽብኝ ይላትነበር ከተማ ቤቱን ትቶ ገጠር ሄደ እያለቀሱ ደወሉልኝ እያመመውነው ገጠር ቤቱ ሰው የለበትም ኦናነው ሲሉኝ ደውየለት አለቀስኩ ወቅሸት አብራቹ ካልሄዳቹ እኔና ልጁ ከስደት እደማነመለስ ነገርኩት ለኛ አታስቡልንም ብዬ ለመንኩት ለወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤልም ነገርኩት ከዛም ከሚስቱጋ ወቅሸት ለታሳስ ገብረኤል ሄዱ ልጁንም ካልገደልኩህ ሰላም የለኝም ይለዋል እንጨነቅ ነበር አሁን አንድ ወር ወቅሸት ቆዩ ያባታችን የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ የወንጌል ስብከት ሰሙ ተገሰፁ አዘኑ ተፀፀቱ ተማሩ ከአንድ ወር በሀላ ተመለሱ ገልሀለው የሚለውን ልጅ የቡና መሬት አካፍሎ ሰጠው ገልሻለው የሚላትን ሚስቱን ዛሬላይ ምግብ መጠጥ ገበያ ጠፍቶ የነበረው ዛሬላይ ምግባቸው ገብያ አለው አሁንም ደግሞ አንድወር ተኩል ከቆዩ በሀላ ሰራተኛ ለቤቱ አስቀምጠው ትቻት አልሄድም እሷላይ የሆነ መንፈስ አለ የቤተሰብ ባእድ አምልኮ ብሎ አሁን ለደብረ ዘይት ሊሄዱነው እኛም በቅዱስ ገብረኤል ሰላም አገኘን ባባታችን የወንጌል ስብከት ቤታችን ሰላም አገኘ አሁን ደግሞ አንዲት እህቴ መናፍቅ ነበረች በጠና ታማለች በፀሎታቹ አስቧት ወቅሸት መሄድ እደምትፈልግ ነግራኛለች ተመስገን ለደጁ ያብቃሽ በሏት እህት ወድሞቼ በፀሎታቹ አትርሷት

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የሰማ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን እህትሽን ደግሞ አምላክ ገብርኤል ለደጁ ያብቃት ፈውስምረት ያውርድላት አምላክ ይዋኒስ

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem

      አንካን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል መላኩ ቅድስ ገብርኤል አናንያን አዛሪያነ ሚሳኤልን ከአሰት ያወጣ አኛንምከዚህ አለም ኮተት የሰጋ በስጋም በነፍስም አሱ ይድረስልን አሰይ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. ነፍስዋን ይማረው በጣም ያሳዝናል ከባድ ነው

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 Před rokem

    መምህር በፀሎት አስበን መላ ቤተሰብ የታሰረ ነው አፀደ ማርያም, ሃይለ ስላሴ, ወለተ ኪዳን, ሃይለ ገብርኤል , ተስፋ ማርያም , ፅጌ ስላሴ, አስካለ ማርያም, ሀብተ ማርያም

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem

    ነፍስ ይማርልን ለእታችን በዉነት ምን አይነት ደብተራንከምድረገፅ ያጥፋልን በዉነት እፍ

  • @hiwetderej7409
    @hiwetderej7409 Před rokem

    ወድሜ እማምላክ ታፁናናችሁ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ሚስትህን ነፍሱዋን ይማረው አይዞህ እግዚአብሔር ምክነያት አለው ልሱዋም እረፍት ነው ፀልይላት ስገድ ተፁናና አሁን እግዚአብሔር ጋር ነች እኝም ወደዛው ነን ስለዘ ልጆችህን በስረአትና በጠንካራነት የውነት አባት ሆነህ ልጆችህን አሳድግ እሽ አይዞህ ስራህንም ስራ ምክነያቱም ነገ ንሮ ልከቡድህ ይችላል ስለዛ ከመቼውም በላይ መጠከር ያለቡህ ስአት አሁነው አይዞህ ሁሉም ያልፍል እማምላክ ሚፁናና መንፈስ ቅዱስን ትላክልህ ወድሜ ❤😔🙏😭

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před rokem

    ልብ የሚነካ ታሪክ ምነው በሂወት ኖራ መጨረሻውን ባየች ለመላው ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን ልጃቿንም እግዚአብሔር ያሳድግላት የሷንም ነፍስ ይማርልን

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před rokem +1

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ ለፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በለቱ ታስበው ለሚውሉ በአላት ሁሉ መልካም ቀን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před rokem

    ነፍስ ይማር
    በጣም ያሳዝናል በጣም
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን👏

  • @zmzma886
    @zmzma886 Před rokem

    መምህርዬ በጣም ነው የምንወድህ እግዚአሔር ይጠብቅህ።

  • @fikrtekassa593
    @fikrtekassa593 Před rokem

    አተርፍ ባይ አጉዳይ ነው የጠፋብህ ተረት ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናናህ

  • @rfes9321
    @rfes9321 Před rokem

    መንፈስን መመርመር ጥሩ ነው።
    ነፍስ ይማር
    ለቤተሰቦቸ እግዚአብሔር ፈውስ ስላደረገላቸው አመሰግንዋለሁ ።
    እንዲሁም ብርትትን ያድርግልን።
    ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem

    እግዚአብሔር አፅናኝ መላክ ይላክላቹው እሳንም ነብሳን ይማርልን ከባድ ነው ደብተራ ስራክ ይፍረስ አተ የተረገምክ 😭

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    መምህርዬ ተባረክ አሜን

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገንአባቴ🥰❤እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ🥰❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      አሜን … ዝም ብሎ የሱን ማዳን ማየት ነው! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም! በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ በወደደን አምላክ ስም እንጋብዛለን!

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yemenzwerktadese
    @yemenzwerktadese Před rokem

    መህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን. የዛሬውስ ልብ ይነካል የዎቱትን ነፍስ ይማር

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem

    ውይ በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነውእግዚአብሔር አምላክ ነፍስ ይማር 🤲ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣቹ 🤲

  • @hanahielegebriel8703
    @hanahielegebriel8703 Před rokem

    አቤት የደብተራ ግፍ ግን እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ብዙ ምእመንን እያሰናከሉ ነው እህታችን ነፍሷን ይማር ልጆቿን በምግባር በሀይማኖት ያሳድግላት ለሀገር ለቤተ ክርስትያን ጠቃሚ ያርጋቸው

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 Před rokem

    እግዚአብሔር ያጽናናቸው እፍፍፍፍ ደብተራ ከዝቺ ምድረ ዓለም ይጥፋልን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጣህልን

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před rokem

    መምህርየ እንካን ደክና መጣህልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ቀን ያደረሰን

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před rokem

    በስመ ሥላሴ።
    ወይ ጉድ እኔስ የሚገርመኝ የ እግዚአብሔር ቸርነቱ ነው። መፍቀሬ ንስሐ ቸሩ አምላኬ ሆይ ምን ይከፈልሃል ተመስገን ነው እንጂ። ምክኒያትም ሰለመናፍት የገባቸውን መምህራኖችን ስለ ሰጠህን ተመስገን ። የእኛ ድርሻ ሰምተን አዳምጠን መንቃትና መዋጋት ጠላታችን አውቀን መዋጋት ነው።
    ይህን የቤተ ክርስቲያን የጀርባ ቅማል ደብተራ ልንቃወመው ይገባል።
    ተስፋ ስላሴ። መምህር ተስፋዬ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ መላከ ምክሮ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
    ፍስሁ መላከ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ።
    የተዋሕዶ ልጆች ተስፋ ስላሴን በጸሎት ሁላችንም በጸሎት እናስበው ።
    ልብ ይነካል የዛሬ ደግሞ ።

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 Před rokem

    ጎረቤቶቻችን ብዙ ደብተራዎች ነበሩ በቡዳ የምታማ ሴትም ነበረች በስልት የተወለደው ወንድሜ ዲያቆን ሁኖ ይቀድስ ነበር ደብተራዎቹ ሰፈር ከገባን በኋላ ህይወታችን ተመሰቃቀለ እነሱም የስቃያቸውን ምክንያት ሳያውቁ አለቁ የተረፉትም አልነቁም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Před rokem +1

    ቃለሒወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před rokem

    እግዚአህቤር ይመስገን እኳንሰላም መጣህልን መምህራችን መምህር የኔአክስትም ወዶችን በጣምነውእምታሰቃያቸው በጣምይገርመኛል

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897

    ቃልሂውትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @hareempuran8430
    @hareempuran8430 Před rokem

    አሜን ቃለህይውት ያሰማለን መምህር

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    ነፍሷን ይማረው መድሀኒአለም ለነሱም መፅናናትን ይስጣቸው

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ነፍሰ ይማር🙏🙏