138 ኛ ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng)ቤቱ የተሰራው በጣዖት ዛፍቦታ ስለሆነ 3 ሰዎችን ገደለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 537

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +56

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰመልን የመምህር ፍሬዎች ላይቅ ሸር እያረግን እንማር እልልልልልልልልልልል
    ደስ ወንድማችን ጎበዝ ነው ከበረታ ጠላታችንን ድል እንነባዋለን እኔም አዷ ነኝ በስደት ጠላቴን ድል ነስቸዋለሁ መምህርዬ ባስተማርከን ትምህርት መሰረት በተግባር ሰላሜን አግቻለሁ መምህር ሺ አመት ኑርልን ❤

    • @user-mq4rc2ky1m
      @user-mq4rc2ky1m Před 3 lety +4

      እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @user-ox4ep7iw8v
      @user-ox4ep7iw8v Před 3 lety +5

      Ehte ebakshn betelotshn asibgn ወለተ ገብሪኤል ብለሽ እባክሽን

    • @user-yv2ms6vk6w
      @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +4

      @@user-mq4rc2ky1m እግዚአብሔር ያስብሺ እመብርሀን ታስብሺ እማ

    • @hannahhannan7783
      @hannahhannan7783 Před 3 lety +2

      @@user-ox4ep7iw8v by

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 Před 3 lety +32

    በስላም ለሀገሬ ያብቃኝ እና እኔም ገጠመኝ አልኝ የማውራህ መምህር ተስፍየ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +9

    አባት የዛሬዉ ገጠመኝ የሚገርም ነዉ በእዉነት እንደ ወድማችን በወኔ እና በእግዚአብሔር አምነ ንለመወሰን ቆርጠን ለመነሳት ያብቃን ቸሩ መድሀንያለም። ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን መ ምኽራችን መካሪያችን ያገልግሎት ዘመንክ ልሁል እግዚአብሔር ይባርክልክ ዉድ ወድማችን

  • @user-ce4em8oc8r
    @user-ce4em8oc8r Před 3 lety +20

    እህት። ወንድሞቼ። በፀሎት አሰብኝ። አሰካለ ሰላሴ። ነኝ። ከሳዑዲ🙏

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 Před 3 lety +21

    ወንድም። አሰተማሪዬ።እግዚአብሔር። ይመሰገን። እኛ። ያንተን። ትምህርት። ገጠመኝ። እየሰማን የምንለወጥ። ፍሬ። የምናፈራ በጉጉት። በጣም። የምንጠብቅ።ነን

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +56

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሪዎች ኑኑኑ አብረን እንማር

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን ሰላም መጡልን መምህር
    እኳን ለቅዱስ ኤፍሬም አመታዊ የፍልሰት መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አዳምጠን የምንቀየርብበት ያድርግልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +8

    እልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያም የኔንም የመናፍቅ መንፈስ ትያዝልኝ እኔ ላይ ያሉትን ርኩሳን መናፍስት ሁሉ ሲኦል ታውርድልኝ

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +11

    138 ገጠመኝ ልብ የሚነካ ነው በተለይ መኪና ተገልብጦ ከሞቶት ያዛዘነችኝ የታነቀችዋ ነው 😭😭😭😭 ግን በስተመጨርሻም ድል ቢያደርግም ውድሞዋ

    • @user-dh5po1mf1z
      @user-dh5po1mf1z Před 3 lety

      ታንቃ የሞተችው እኮ የባለስልጣኑ እህት ናት ተከራይተው የገቡት ናቸው መጨረሻ ድል ያደረገው ደግሞ የቤቱ ባለቤት የሟቶች ወንድም ነው እንጅ ታንቃ የሞተችው ወንድም አይደለም

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ገና 137 ስጨርስ 138 ደስ ሲል⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-gt4ho2hy3x
    @user-gt4ho2hy3x Před 3 lety +52

    እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ከነበርኩበት የእብደት መንፈስ 666 ሰላላቀከኝ አመሰግናለሁ ተስፍ ሰላሴ ከ ፈረንሳይ

    • @user-ce4em8oc8r
      @user-ce4em8oc8r Před 3 lety +4

      በፀሎት አሰበን እኛንም🙏

    • @sndayogebrihans6094
      @sndayogebrihans6094 Před 3 lety +2

      እግዚአብሄር ይመስገን እህቴ እኔም በፅሎትሽን አስብኝ ወለተየስስ ብለሽ

    • @user-dq5ev9up1q
      @user-dq5ev9up1q Před 3 lety +2

      እልልልልልልልልል እንኳን ደስ ስስስስስስስ አለሽ እግዚአብሔር ይመሥገን

    • @user-gt4ho2hy3x
      @user-gt4ho2hy3x Před 3 lety +5

      እግዚአብሔር ያሰበን ሁለችንም ለእኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለ እናንተም ይድለስላቹሁ

    • @user-dq5ev9up1q
      @user-dq5ev9up1q Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety +6

    ችግና ነው በእውነቱ ወንድማችን ፈተናዋ በጣም ካባድ ነው የልጁ ቀራጥናት እና ፀናት ደስ ይላል ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @user-rh4lt3nk5d
    @user-rh4lt3nk5d Před 3 lety +3

    ደስ ሲል እግዚኣቢሄር ይመስገን፡ሃብታሞች ስንሆን የመንፈስ ድህነት ያመጣን ራሳችን እኮነን እንጂ እንደ ኦርቶዶክስ ሃብታሞች የለም ግን፧ያሳዝናል፡እኔም ባኣይን የገባ ይመስለኛል መናፍቅ መንፈስ ተረዲቻሎም ደሞ ርግጠኛ ነኝ በጸሎታችው ኣስቡኝ
    ወለተመድህን ብላችው፡

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 3 lety +13

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት. እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን. ኑ እንማር.

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 Před 3 lety +13

    በፆሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ እስክ ቤተስቦቼ ደረስ ገበረ እግዚአብሔር እያልክ በፆሎት አሰብልኝ መምህር

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን
    ስላም እግዚአብሔር ክሁላችንም ይሁን
    ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪ ይችን

    • @user-yg2ln4rw2d
      @user-yg2ln4rw2d Před 3 lety

      እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው እጅ መናፍቃን ማለት ስጋ ለበስ አጋንቶች ናቸው ወገኖቸ ተግባራቸው ድርጊታቸው ምንም ከሱ አይለዩም ሆድ አምላኩ ናቸው እነሱ ስተው ሌላውን ለማሳት ማይቆፍሩት ድጋይ ጉድጋድ የለም ትንሽ የገማች ስጋ ደናውን ሁሉ ታገማለች እና ህዝቡ መጠቀቅ አለበት መምህር እዳልከው መልስ አዘጋጅተህ ልቀቅልን ህዝቡ ይማር ወድማችን የረዳ ኤልሻዳይ እኛንም ይርዳን

  • @mnm9103
    @mnm9103 Před 3 lety +6

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማንን ከነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅር ልክ ነህ በተለይ ሙስሊሞቹ ያለ አዋቃ የክርስቶስ ጥላት ሆነው ተነስተዋል

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ሰላም መጣህልን ቃለህይወት ያሠማልን እኛም ሰምተን ለመቀየር ያብቃን እህት ወንድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳይ ብላችሁ

    • @user-fl1tw5pk6t
      @user-fl1tw5pk6t Před 3 lety

      እኔ ግን ዲስላይክ ምታደርጉ ስወች ጤነኞች አይደላችውም ከፊለጋችው ትምህርቱን አታዳምጡ ግንዲስላይክአታድርጉ

    • @user-dq5ev9up1q
      @user-dq5ev9up1q Před 3 lety

      ተዋቸው እራሡ ዳቢሎሥ ነው ይህን ሚሠራ

  • @merkiza1216
    @merkiza1216 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አስካለ ማርያም ወልደ ሰማያት በፀሎት አስቡን🤲🤲🤲

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i Před 3 lety +7

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንፀጋውን ያብዛህ። እልልልልልልልወንድማችን አበረከተ ይደርብን አሜን አሜንአሜን

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እንካን ደና መጣክ ከእግዚአብሔር ጋር እራሰህን ጠብቅ ግን አሳከኝ ትንሸ አናቴን ቢለኝሰ ሰትለኝ በጣምአሳከኝ መምህር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አረ ጉደ ነው የሚሰማሁ

    • @sanymrs840
      @sanymrs840 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h Před 3 lety +8

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡሉን የኛ እንቁ መምህራችን የመዳም ቅመሞች የት ናቹ ኑ ገባገባ በሉ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 Před 3 lety +1

      የናተ ቅመሞች ቀርቶ የመዳም እስከመቼ ነው ግን ለመዳም መልፋት የሚቀረው

  • @hanaabraha6268
    @hanaabraha6268 Před 3 lety +9

    መምህር ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ በጣም የሚገርም ልጅ ታድሎ ጀግና እመ ፍቅር ዘመኑን ትባርከው

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 Před 3 lety +1

    መምህርየ ፀጋውን ያብዛል እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል በጣም የሚገር ነው ወንድማችን ብዙ ትምህር ነው ያስተማረን ጠቆር መንፈስ ግን ምን አይነት ደፍር መትፈስ ነው ለዘላለም ያፈረ ይሁን የመናፍቅ መንፈስ እኔ ውስጥ ያለ ይመስለኛል በፀሎት አስቡኝ እኀተ ማርያም ለሚሳደቡት ልቦና ይስጥልን እምነታችን ጥልቅ ናት።

  • @user-qc4lf2oc5f
    @user-qc4lf2oc5f Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @user-jy3np6kd4v
    @user-jy3np6kd4v Před 3 lety +4

    እንኳን ደና መጣህ መምህር
    እምትወዳት እማ ፍቅር ትጠብቅህ
    እስከሙሎ ቤተሰቦችህ።
    በፀሌት አስበኝ ወለተ ማርያም

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 3 lety +1

    አስተማሪ ገጠመኝ ነው የልጁ ፅናት በጣም ይገርማል እግዛብሔር ለሁላችንም ፀናቱን ይስጠን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን። አዎ መናፍቃንና ደብተራዎች በነቀፋ ቃላት እንደ አዲስ መጥተዋልና ባለንበት ፀንተን እንድንቆም አምላከ ሚካኤል ይርዳን የዛሬው ገጠመኝ እጅጉን አንቂና አስተማሪ ትምህርት ነው። ተባረክ መምህር

  • @user-nw2vt9sl8b
    @user-nw2vt9sl8b Před 3 lety +4

    ይሕማ የኔ ታሪክ ይሆናል እስከ መጨርሻው ላዳምጥ መምሕራችን እንኳን ደና መጣሕልን👏👏👏👏

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 Před 3 lety

    መምህር ይሄ መቼም ተአምር ነው የልጁን ጉብዝና: ድፍረት: ትጋት ሳላደንቅ ባላልፍም ለዚህ ሁሉ ያደረሰው ክእግዚአብሄር ብታች ያንተ ገጠመኝን መስማትና ብዙ ትምህርት እንዲያገኝና እንዲበረታ ያደረከው አንተ ስለሆንክ እኔ በግሌ እግዚአብሔር ከላይ የላከህ የምድር ፈዋሽ መለአክ ብዬሀለሁ ተባረክ

  • @yenetube4927
    @yenetube4927 Před 3 lety +6

    አግዚአብሔር ይመስገን ⛪️👏ቃልሄዎት የሳምስለኝ ምምህር ተስፍዬ ⛪️💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤👏

  • @user-sd8zi4by9s
    @user-sd8zi4by9s Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከልባችን ቆርጠን በእምነት ተነስተን ከፀለይን ከሰገድን ጠላትን እናሸንፋለን በቤተክርስቲያናችን ላይ እና በቅዱሳኑ ላይ የተነሱትን መናፍቃን ልቦና ይስጣቸው በላያቸው ያደረ ያዳልሞቴ እርኩስ መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ የተመታ ይሁን እግዚአብሔር ይገስፀው።

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety

    አሜን መምህራችን ኑርልን ባንተ ትምህርት ብዙ ተምራለው አመሰግናለው አካለ ማርያም

  • @user-hl2rg5rz7j
    @user-hl2rg5rz7j Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጎበዝ ነው በጣም ልጁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety +11

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    የእግዚአብሔር ልጆች እዴት አደራቹህ 💞 እኔ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደህና ነኝ🙏ኑአብረን እንማር

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +2

      እሺ😘💕

    • @user-ne6gt8zn9s
      @user-ne6gt8zn9s Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @letinamedhane2772
      @letinamedhane2772 Před 3 lety +1

      መምሀር አንካን ባስልመ ሙቱ አግዛበር ይምስጋን
      ኑርለን ትምስጋን ኣመን ኣመን ኣመን

    • @SaraSara-hc3ks
      @SaraSara-hc3ks Před 2 lety

      @@letinamedhane2772 ቃለህይወትያሰማልን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 3 lety +3

    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን
    በፀሎት እንትጋ ሐይላችን እግዚአብሔር ነው ፈጣሪ ይርዳን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew2592 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር! ብዙውን ጊዜ(ሁሉም ባይሆኑም) እርኩሳን መናፍስትን በሚፈሩ ማህበረሰቦች ውስጥ ነው ያደግነው አንተን በዚህ አደንቅሀለሁ.ለእነዚህ ወንድም እህቶቻችንም ልቦና ይስጣቸው እኔም እያስተዋልኩኝ ነበር መልስ ሊሰጥ ይገባል የሚጠፋ የየዋሀን ነፍስ እንዳይኖር!!!!!✟✞✝

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +24

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር💚💛❤

    • @loruyoutube6312
      @loruyoutube6312 Před 3 lety +2

      መተናል አለን እንዴት ቆያችውልኝ

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

      @@loruyoutube6312 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ውዴ😘

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ውለናል አንተ ሰላም ዋልክልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ

  • @user-hh6ep6er2q
    @user-hh6ep6er2q Před 3 lety +7

    መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ኣንተን የሰጠን ኣምላክ ይክበር ይመስገን

    • @m.g5295
      @m.g5295 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን ለመተግበር ያድርገን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @birhandeyasa753
    @birhandeyasa753 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን የኛ እንቁ በየአንደንዱ ትምህርቶች ሕይወቴን እየቃኘው ሰላሜን እየገኘው ነው በርታልን የኛ መዳን አንተ ምክንያታችን ነህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተማረ እግዚአብሔር ዛሬም ዘውትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን መዝገበ ስላሴ ፣ ገብረ ስላሴና ወለተ መስቀልን በጸሎት አስቡልኝ ወገኖቼ

  • @user-eu2cw4sn5j
    @user-eu2cw4sn5j Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደናመጣህ ስጨርስ እኮምታለሁ መልካም ትምህርት ይሁንልን ኤፍታህ በለኝ ቅዱስ ፀባኦት አሜን

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ነወንድማችን መምህራችን::

  • @user-sy6es4oj4f
    @user-sy6es4oj4f Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንደት ድንቅ ትምህረት ነው በጉጉት ነው የምንጠቡቁት🙏🙏🙏

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 3 lety +6

    ኤፍታህ 🤲🏽 ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ዳና መጠ ህልን👏💚

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k Před 3 lety +5

    እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡልን መምህር ❤❤

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 3 lety

    በጣም ግሩም ነው በእውነት መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሁንም ደረስ መንፈስ እንዲህ ነው ብሎ ሲነገር የማያምኑ ሰዎች አሉ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ ከባድ ነው ልጁ ግን በጣም ጉበዝ ጀግና ነው እውነት

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

    ከዚህ የባሰ ቤት ውስጥ ነው ተወልጄ ያደኩት ተስፋ ስላሴ የሰፈርህ ልጅ ነኝ ላገኝህ አስባለው ''ፈጣሪ ሲፈቅድ''የቤተሰብ ሀላፊነት ሠው ሀገር ያንከራትተኛል ቤቱ ልክ ሆረር ፊልም ላይ እንደምታየው ነው እርስ በርስ ማጨቃጨቅ, ብር መስለብ ,ጠዋት የተጀመረ ከምሽቱ 4 ሰአት ስራ ያልቃል በዙሪያችን ጠንቆይ አምላኪዎች ከበውናል ,ሠፈራችን የሞቱትን እሬሳቸው በክር አየር ላይ ተንጠልጥሎ ታያለህ, ጨልሞ አጠገብህ ይቆማል ,የመጋረጃ ድምፅ ትሠማለህ ሲጋረድ ,ውልብ ውልብ ሲል ታያለህ ይሄ የመንፈስ ስራ እንደሆነ አሁነው ያወቅነው በናንተ በመምህር ግርማ ዘገየን መምህራችን ደማችንን መጦ መጦ መጨረሻውን እስቲ ገምቱ ህህህህ... አቤት ''እናቴ እማ የምወድሽ ፍቅሬ'' በአንቺ እርዳታና አማላጅነት ለስጋና ደሙ በቃን ተመስገን ሙሉ ቤተሠብ ከአንድ ወንድሜ በቀር ክንፈ ሚካኤል ብላቹ አስቡት አሜን አመሰግናለሁ ''አምላካችን ይጠብቃቹ''

  • @TEWAHDO2121
    @TEWAHDO2121 Před 3 lety +3

    መምህራችን እዝጊያብሄር ይጠብቅህ:: ሂውቴ ከባድ ነዉ በዝሙት እፈተናለዉ 27 አመቴ ነዉ በግምት ከ 8 አመቴ ጀምሮ ይሆናል:: ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ንስሀ ህይወት እበቃ ዘንድ ወልደ አረጋዊ ብላቹ አስቡኝ::

  • @habanteneh7262
    @habanteneh7262 Před 3 lety +11

    tesfsh eyadametkuh new fetariyachin yetemesegen yhun beante yetenesa mngeden mawek jemriyalew

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +4

    እንኳን ስላም መጣክልን መምህራችን እግዚአብሔር ሆይ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁንልን

  • @user-zs8is6bf9k
    @user-zs8is6bf9k Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አበራ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በርታልን እኛም በናንተ ትምህርት እና ምክር ነው ያለነው
    ስለ ገጠመኙ በጣም ነው የሚያስተምረው ከወንድማችን በእምነት ታጥቁ መነሳት ያስፈልጋል ስለዚህ በጸሎት ጥላታችንን ማሸነፍ እንችላለን በርቱ የድንግል ማርያም ልጆች መቸም በመምህር ገጠመኝ ጥላትን ያላወቀ ዋጋ የለውም!!!

  • @user-qn7nx2yp2v
    @user-qn7nx2yp2v Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን ደህና መጡ መምህር ፀጋዎትን ያብዛለዎት አሜን(፫)

  • @ethiopiadejne3971
    @ethiopiadejne3971 Před 3 lety

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በህይወታችን ለሚገጥሙን ነገር ትልቅ ትምህት ነው እምናያቸው ምልክቶች ካሉ በፀሎት በመፅናት በመፆም አባቶችን በማማከር ከመጣብን መጥፎ ነገር እደምንወጣ ነው የተረዳሁት ይህን ይልቅ መልዕክት ላስተማሩን መምህር ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት ። ቃለ ሂወት ያሰማልን ።

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety

    መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን እንወድሀለን
    ገጠመኙን ሰምቼ እመለሳለሁ እራሴን እፈትሻለሁ እማራለሁ

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j Před 3 lety

    አቤቱ የስራዊት ጌታ ቸሩ መዳኒአለም አባቴ ኢፍታህ በለኝ መምህር እንኳን በስላም መታህልን ማርያምን የመምህር ትምህርት እካ እስትፋስነው በርታልን ውንድማችን እግዛብሄር እመ ቅድስት ቅዱሳን እመብዙሀን ከክፉሁሉትጠብቅህ

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ተስፋዬ እኔም አገሬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ መምህር እገዛዎ ያስፈልገኛል እሄ መንፈስ እኛም ቤት አለ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏🙏🙏የኛ ቤቱ ገጠመኝ በአንድ ክፍል እራሱ አያልቅም ገጠመኜን ግን አቀርባለሁ እማ ፍቅር ትርዳኝ 🙏🙏🙏

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን መጣህልን መምህራቺን በጣም ውስጥን የሚበረብር ትምርት ነው የምታስተረን ቃለሂወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 3 lety

    በእውኑ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእውነት ማስተዋልን ይስጠን እኛም እንደ ወንድማችን ተግተን እንድንፀልይ እግዚአብሔር ይርዳን አይይይ መምህር እነዚህ አስመሳይ ሁሉ እንደነዚህ ብጤዎቹ ናቸው እያሳሳቱ ነው

  • @user-ye6so3ms1e
    @user-ye6so3ms1e Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @tigistyaza1796
    @tigistyaza1796 Před 3 lety +1

    ወድማችን መምህራችን ሁሉም ነገራችን የነብሳችን ሥቅ ፀጋዉን ያብዛልን ለመናፍቅ እማ መልስ ግድ ነዉ አቀራርብክ ደስ ይላል ደግሞ ከዉቀት ጋር

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +1

    እውነት መምህራችን መጀመሪያው ቢያሣዝንም መጨረሻው ደስ ይላል ወንድማችን እንኳን ለደዚህ አይነት ተጋድሎ አበቃህ በተረፈ ይህን የመሠለ ጥንካሬ ለኛም ያድለን እምነት ካለን የማይቻል መስሎ ቢታየንም በእግዚአብሄር ሃይል ይቻላል ለሠው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል እነዚህ በኦርቶዶክ ላይ የሚያንዣብበውን የደብተራና የመናፍቅ መንፈሥ ነቅሎ ይጣልልን እግዚአብሄር እውነተኛ አገልጋዮቹን ይጠብቅልን በኦርቶዶክስ ላይ የመጣውን መከራ ጥላቻ አሥወግድልን አሜን፫።

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በጣም ከባድ ነው የልጁ ቆራጥነት በጣም ያስደንቃል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሁሌም እግዚአብሔርን ከያዝን ድሉ የእግዚአብሔር ነው እኛ ብቻ ወደሱ እንመለስ እንጅ ሁሉም በርሱ ይሆናል
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yenatienate1580
    @yenatienate1580 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ በፀሎት አስብኝ ወለተ ይሆንስ

  • @senusamrawit9070
    @senusamrawit9070 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእድሜ በጤና የቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክእት ያስማልን ወደ የተዋህዶ ልጅች

  • @maryem6840
    @maryem6840 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን

  • @user-wy7en8nw6k
    @user-wy7en8nw6k Před 3 lety +4

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ሃገራችን ሰላም ያርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የወንድማችንን ብርታትና ትዕግስት ይስጠን እግዚአብሔር ጠላታችን ሰይጣንን እግራችን ስር ይጣልልን🙏🙏🙏

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 3 lety

    አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @AlemBTube
    @AlemBTube Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ይጠብቀን አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገው ፈጣሪ ይመስገን
    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን ወንድማችን በቤቱ ያፀናልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንንን እሜንንን ።እሜንንን ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው እኔን አስተምሮኛል

    • @ethiopiagirl3067
      @ethiopiagirl3067 Před 3 lety +1

      መምህራችን፡እግዚያብሔርከነቤተሰብ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡እማፍቅር፡ትቁምለወት፡መምህ፡እኔ፡አረብ፡አገር፡ነኝ፡ምኝታየም፡ሽንት፡ቤት፡ነው፡የምፀልየውም፡እዛው፡ነው፡ምክንያቱም፡በቃ፡ክፍሌ፡ማለት፡ነው፡ችግር፡አለው፡ወይ፡በፀሎት፡ታችሁ፡አስቡኝ፡እህት፡ወንድሞቼ

  • @user-ul4ur1tf3l
    @user-ul4ur1tf3l Před 3 lety +1

    ቃል ህይወት ያነሰ ማንን ተመስገን መምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety

    እጂግ የሚገርም ነዉ መምህር በዚህ ገጠመኝ ማንኛዉ ቤት ስገባ ተከራይተንም ሆነ ገዝተን ፀበል አስረጭተን እጣን አሳጥነን መግባት እዳለብን እኔ ተገዝቤ አለሁኝምመናን መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @deboorah2867
    @deboorah2867 Před 3 lety

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ተመሥገን ፈጣሪሆይ እልልልልልልልልልል ወንድሜ እንኳን ደሥ አለህ ጥላትህን ሥላዋረድከው መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምን እንከፍልሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-jz8zt9ok8z
    @user-jz8zt9ok8z Před 2 lety

    ክብር ለእግዚአብሔር ምንም ግዜ 👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @aass5403
    @aass5403 Před měsícem

    ለህላች መጨራስችን ያስምርልን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
    መምህር ጠክርልን በኦርቶዶክስ ተዋህዶላይ ስለመጣብንም ነገር እግዚአብሔር መለስ አለዉ እርሱ ትግስቱን ያደለን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ሆይ ከመረጥከው መምህር ተስፍዬ ጋር አገናኛኝ ምክንያቱም ወንድሜ ቤተስቤን በምክር እንድትመልሳቸው ወላዲተ አምላክ እማምላክ ጸጋ በረከትን ያድልልን

  • @user-kt9lo7fe3f
    @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለየህይወት ያሠማልን

  • @tibebetessemakebede5034

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከያዝን ጠላታችንን እናሸንፈዎለን ክብርለሚገባዉ ክብርን ስጡ እንደተባለዉ አምላካችንን እያመለክንና እያመሠገንን ጠላትን እንቃወማዎለን እናመሠግናለን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ አሜን።

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ቨፆለትወ አስቡን

  • @ruhamateruhamate9196
    @ruhamateruhamate9196 Před 3 lety

    የእግዚአብሄር ስላም ካተጋ ይኡን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ በፀሎትክ አስበኝ ማህደረ ማርያም ነኝ ከኩዌት

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን እመብርሃን አተለየወት አሥተማሪ ገጠመኝ ነው ዝማሪመላይክት ያሠማልን

  • @workneshchanal3663
    @workneshchanal3663 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአልግሎት ዘመንህንን ይባርክልህ ለወድማችን መበርታት ለቤቱ ድህነት ስለሆነ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መሞቱትንም እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እማ ፍቅር ባለህበት ትጠብቅህ

  • @user-yg2ln4rw2d
    @user-yg2ln4rw2d Před 3 lety +5

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እካን አደረሰህ ለናታችን ባታ ማሪያም

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህርት ቀስሚያለሁ ቆራጥ መሆን አለብን ጠላትን ለመዋጋት በዙ ብዙ ነገር አግኝቼበታለሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ያድለን

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር አሜን

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሞቱን ነፍስ ይማርልን ወድማችን ጎበዝ አስተዋይ ነው

  • @f7390
    @f7390 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብያለው ይገርማል!!እንዴት ያለ መታደል ነው ወንድሜ ቀፀሎትክን ኣስበኝ ወለተ ኪዳን በደለኛ እህትክ
    እንሃሳባች መልቶ ባይሞላልን ይሰጠናልና እግዚኣብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ውድ መምህራችን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የልኡል እግዚኣብሔር የተመሰገናነ የከበረ ይሁንል ኣሜን