188ኛ ገጠመኝ፦ የ 10ዓመት የልመና ህይወትና የአምላክ ጥበባዊ ስራ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 539

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety +7

    የዚህ ሰዉ በረከት በኛ ላይ ይሁን

  • @user-dr8vr6zs5l
    @user-dr8vr6zs5l Před 3 lety +31

    መምህር ፀጋህ ይብዛ

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 Před 3 lety +45

    ተስፋ ሥላሴ ብረቅዬዬዬዬዉዉዉዉዉ ሰባኪ ethiopaዉስጥ እደ አተ ማነዉ ጀግናናናናና ገሎ የቀበረኝን አዋቀዬዬዬዬዬ ጀግነዬዬዬ የመምህረ ግረማ ለጂ አተ ነህ

    • @user-oc3be5qb9k
      @user-oc3be5qb9k Před 3 lety +1

      ወንድማችን ከከንቱ ውዳሤ ይጠብቅህ

    • @zeenauaezeena5081
      @zeenauaezeena5081 Před 3 lety

      @@user-oc3be5qb9k ማነዉ ከንቱ??????

    • @user-oc3be5qb9k
      @user-oc3be5qb9k Před 3 lety +1

      @@zeenauaezeena5081 እህቴ ከጸሀይ በታች ያለ ሁሉ ከንቱ ነው እና አንቺ ቶሎ ብለሽ ማነው ማለት ለምን አሥፈለገ እኔ ለምሣሌ ከንቱ ሀጢያተኛ ነኝእና አሜን ይጠብቀው ማለት ሢገባሽ ለማንኛውም ማሥተዋሉን ያድለን ሁላችን ከከንቱ ውዳሤ ይጠብቀን

    • @zeenauaezeena5081
      @zeenauaezeena5081 Před 3 lety

      @@user-oc3be5qb9k 👍👍👍

    • @onlyfootball5784
      @onlyfootball5784 Před 3 lety

      @@user-oc3be5qb9k የከንቱ ወዳሴ ትርጉም ስላልገባት መሰለኝ ወንድሜ

  • @user-zv1ws3tp9s
    @user-zv1ws3tp9s Před 3 lety +16

    የሚገርም ትምህርት ነው ስኣት ገፋዉባቹ አትበል ያንተ ትምህርት እኮ ልክ እንደ ወንጌል ነዉ 🙏🙏🙏😍😍😍 አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አማን አሜን አሜን በእውነት

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +64

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እስኪ ልስማ ያለፈኝ ግን ብዙ አለ ግን ተመልሼ እሰመዋለሁ እስኪ ልስማና እመለሳለሁ መልካም የማዳመጥ ጊዜ ይሁንልን ሰምተን እምድንበት እንጂ እምጠፋበት አያድርገን በእውነት ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አው በብዙ ሀገራት የኔ ብጤ አናከብርም አንዱዋም እኔ ነበርኩ ይሰጣለሁ ግን እያጎረመርምኩ ነበር ባለማወቅ ነው እድሜ ላንተ ብዙ ነገር እንድናስታውል አድርጎናል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ የኔ ቢጢዎች እሚናገሩት ነገረ በጣም አስገራሚ ነው ግን ከቁም ነገር አንቆጥራቸውም ነበር ምክንያቱም የለንማ ጠፍተናል እውነትም በልብሳችን የተከለለው ማንነታችን ከባድ ነው እኔ የኔ ብጤ አልለው ብልሁ ወድማችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ብያለሁ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልክ እህታችን መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ አርቲስቱ ወድማችን እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን በርታ መልካምነት ለራስ ነው

    • @user-yv2ms6vk6w
      @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +3

      የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በይ እያዳዱ አዳምጭ ብዙ ነገር ትማሪያለሽ

    • @bizunesh1228
      @bizunesh1228 Před 3 lety +4

      Amen amen amen

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +2

      አሜንአሜን አሜን እኸታችን ሶልያና

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@user-yv2ms6vk6w Ewenat nw👌Betasabe Hugege Emalsalhu

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +2

      @@bizunesh1228 Amenn🙏Mattii Naftai Anis Sifi taa lubuu

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +16

    አቤት የዛሬዉ ገጠመኝ የተለየ ነዉ እግዚአብሔር እደወድማችን ያለ ሰዉ ያብዛልን። መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን። ቃላት ያጥረኛል ለዚ ወድማችን የማመሰግንበት። 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +54

    እግዚአብሔር ይመሰገንውድ መምህራች ፀጋውን ያብዛልን ይህፁፍ የምታነብ ከመጣብን መከራ ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን አሜንበሉ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 3 lety +43

    እኔ ስለ ሀገሬ ሳስብ እንቅልፍ አጣለሁ 😭አምላክ ሆይ ታረቀን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    እባካችሁ እንፀልይ ስለሀገራችን ስለ ሃይማኖታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u Před 3 lety +2

      እውነት ነው አይይይይይይይ ጌታየ እግዚአብሔር አትርሳን

    • @konjomohammedmohammed542
      @konjomohammedmohammed542 Před 3 lety +1

      አዎ እንፀልይ ወገኖቼ እባካችሁ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ለራሳችን ለቤተሰቦቻችን

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k Před 3 lety +23

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በእውነት በጉጉት ነው የምጠብቅህ ሁሌም አንተን ስሰማ እፅናናለሁ እበረታለሁ መንፈሴም ይታደሳል እያንዳንዱ ገጠመኝ ለይ የእኔ ሂወት አይጠፋም እና በርታልን ጠላትህን የእግርህ መረገጫ ያድርግልን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወትን ይስጥልን እዴት ደስ ይላን ምንም ሳትሳ ለስው መኖር ይህ ነው መምረጥ አቤት ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ስጠን አሜን

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Před 3 lety +15

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በባእድ ሀገር ላለነው ትምህርትህ ስንቃችን ሆኗል በእውነት ነው የምልህ ፈጣሪ ምን ያህል እንደሚደሰትብህ ምክንያቱም እኔ ጠንካራ እንድሆን ያደረገኝ ከምታቀርበው ገጠመኝ ትምህርት ነው ብዙ ግዜ ተስፋ ቆርጬ ነበር ነገር ግን እያዳመጥኩ እየጾምኩ እየጸለይኩ እየሰገድኩ በቸርነቱ አለው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብ ይጠብቅልን ሁላችሁም የመምህር ተስፋ ስላሤ ተማሪዎች እንኳን ለኪዳነምህረት ወርሐዊ ክብረበዓል በሠላም በጤንነት አደረሰችሁ

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před 3 lety +63

    ፈጣሪይመስገን የኛ የሂወታችን ብርሃን ከጠፍነበት ፈላጊያችን እውነተኛን ቃል የምትናገር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h Před 3 lety +29

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
    ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር🌿🌷

  • @youtubeda192
    @youtubeda192 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር መይመስገን መምሕራችን እንኳን ደሕና መጣሕ እኛም ሰምተን በሰማነዉ 30//60 //100/ ያማረ ፍሬ የምናፈራና የምንኖር ያድርገን ይርዳን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ኪዳነምሕረት ወራሐዊ ከብረ በአልና ለሌሎችም ቅዱሳን ወራዊና አመታዊ በአላት አደረሳች አደረሰን ከቅዱሳኑ እረድኤት በረከት ያሰትፈን አሜን
    መልካም ትምህርት ይሁንልን❤🇨🇬ዠ

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 Před 3 lety +1

      AMEN enkwan abiro aderesen ezih 15 ken new

    • @youtubeda192
      @youtubeda192 Před 3 lety

      @@liyagessesse9747 12" ወይም 6ት ሰአት በኃይ የሚታሰበዉ ወደ ነገ ስለሆነ ነዉ ይቅርታ ከጠፋሁ

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 Před 3 lety

      Ere befitsum ene yalehubet ager 11 seat neber leza new

  • @samiraabubakar4530
    @samiraabubakar4530 Před 3 lety +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ቃለሂውት ያሰማልን ለውንድማችንም መልካምነቱን ጨምሮ ይስጠው

  • @asmaratpretty8978
    @asmaratpretty8978 Před 3 lety +7

    መምር የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው እሄንን ሰምቶ ለኔቢጤ ያላቸውን አመለካከት ይቀየራል እስከኔ ጭምር ተምረንበትል እና ከልጅ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የተማርኩት ምንም ሳይኖረው ለልጆቹ ያደረገው ነገር እጅል የሜደንቅ ነገር ነው ከአይምሮ በላይ ነው ለኔ የሆነብኝ እና ቆንጆ ነው መምህር ምን እንደምል አላውቅም እግዛብሄር በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርክ እስከበተሰብክ የምለው ነገር ቢኖረኝ እሄንን ነው

  • @user-tt4jx9cb5u
    @user-tt4jx9cb5u Před 3 lety +15

    ከሰዎቹ ታሪክ በይበልጥ ሕይወት የሚቀይረው በታሪኩ ዙሪያ የምትሰጠው ማብራሪያ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-mv2gm4jy1v
    @user-mv2gm4jy1v Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +7

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድና እንቁ
    መምህራችን የነብሳችን መጋቢ እንኳን ደህና መጣህልን እስኪ ልማርና እመለሳለሁ

  • @user-zl2dh7rj2b
    @user-zl2dh7rj2b Před 3 lety +16

    🙏🙏🙏🙏🙏መምህሬ አመሰግንህ ዘንብ ምክንያቴ ብዙነው ልዩ ገጠመኝ 69ኛ የግንበኛውልጂ ታጋሺነት በጣም ያስደስታል የቅዱስ ሚካኤል ታምር የድንቅም ድንቅነው ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 Před 3 lety +2

    በእውነት ውድ ወንድማችን መምህራችን አንተንም ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ⛪️❤

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አማኑኤል ትርጉም ያለው ህይወት ያኑረን🙏የወንድማችን ታሪክ ከአእምሮዬ በላይ ነው ሰው እየለመነ የሰው ልጅ አስተምሮ ለክብር ያበቃል ምን አይነት መታደል ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ወንድማችን በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @tegesttarkegn1765
    @tegesttarkegn1765 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር አምላክ በስወች ላይ እድሮ ያስተምረናል ለመምህራቻ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመህን ይባርክልን አሜን

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር የወንድማችንን ቀጣይ ሕይወት የተቃና ያድርግለት።

  • @user-oc4xx6kd1x
    @user-oc4xx6kd1x Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ይብዛልን አሜን ፨♥በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነፍሰ የሚአዲስ በእውነት ይህ ገጠመኝ ከቀረበ የቆየ ነው፣ ግን እኔ ዘሬ ነው የአደሚጥኩት ከ7ወር በኋለ ወንድማችን እግዚአብሔር ይበርክህ ቀር ዘመን ደስታ ሰላም ፍቅር ጤና ይሙላ በቤት በረከት ይሙለ♥፨እንደ አንተ አይነት ሰዎች ይብዙዙዙዙዙዙልንንንንንን♥♥
    እኔ ብዙ ነገር ታምራለው ከአንተ እምነት መልካምነት ደግናት ጽናት ትግስት ማስተዋል ሁሉን ሙሉ አድርገው የሰጠህ አምላክህ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።የሰደጉህ ቤተሰቦችህ በጣም መልካም ናቸው
    አባትህ ናፍሰቸውን ይማረቸው
    ለእናት ረጅም እንድሜና ጤና ይስጥልን
    ደስስስስስስ ብሎኛል እናት ትልቅ ደረጀ ደርሰ ስለአዩክ ♥♥♥♥፨፨
    አንተም አግብተ ልጅ ወልደ ለማሰሚ ያብቃህ ወንድም አላም♥♥
    ለኔም የአንተን እሩብ መልካምነት ያድለኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን ለሁላችንም ይሁንልን♥
    አርስቲስቱ ወንድማችንም እግዚአብሔር ይበርክህ መልካም መስራት መልካም ማድረግ ለራስ ነው ተመልሶ ይሰጠናልእና ክበርልን ♥፨ቀር ዘመንህ እግዚአብሔር ይበርክልህ ♥♥፨ቃለት አጣሁ እንጂ ከዚህ በላይ ብገልጺ ደስ ይላኝ ነበር
    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጠልን ይህን ትምርት ስለአቀረብክልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋው ብዚትትትትት ይበልልህ♥፨
    በመጨረሻም ሰቅ እኔ ብቻ ይሁን የሚያስቅ
    ሰቅ እና ቁምነገር ያለበት የዘላለም ምግብ ብያዋለሁ♥

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ሰላምህ ይብዛ መምህሬ

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሰተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው መምህር እድሜ እና ተጽጋው ያብዛልህ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před 3 lety +4

    መምህራችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 3 lety +26

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ

  • @user-ky2cy7iq3u
    @user-ky2cy7iq3u Před 2 lety

    የእግዚአብሔር የማዳኑ ስራ እጅግ ድንቅ ነዉ ሙ የተመሰገነ ይሁን!

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ መምህራችን ሰላም ይብዛልን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰሰሰ የምል ትምህርት ነው ወይነ እንደት መታደል ነዉ ለኛም ለመልካም ሣራ ይዘረጋልን መምህርየ ካንተ ቡዙ እየተማሪን በእድሜ በጠና ያኑሪልን ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዑንቁ የተዋህዶ ልጅ እንዳንተ ያለ ያብዛልን አሜን ፫ 👏💐💞

  • @gedlekidusan1
    @gedlekidusan1 Před 2 lety

    እንዲህ ያለህ ስብዕና ያላቸውን ያብዛልን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @shitufikir6817
    @shitufikir6817 Před 3 lety +7

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @As-hq1re
    @As-hq1re Před 3 lety +8

    መምሕራችን ፀጋውን ያብዛልሕ በ11ኛው ሥአት እየነቃን ነው እናመሠግናለን እንወድሐለን:: ❤❤❤❤❤

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 3 lety +6

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የወንድማችን ገጠመኝ ብዙ ነገሮች አስተምሮኛል እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በተግባር ለመፈፀም ይርዳን መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abemekdi
    @abemekdi Před rokem

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
    ለኔ ገጠመኝ ማለት የወንጌል ስብከት ነው። መምህር እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና መድሀኒአለም ይስጥልን እግዚአብሔር ባንድ በሌላም ያስተምራል እሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን ስለ ማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @etubete7825
    @etubete7825 Před 3 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-oc3be5qb9k
    @user-oc3be5qb9k Před 3 lety +8

    ዛሬሥ ገደለ ቅዳሣን ዝክረ ቅዱሣንን የምሠማ መሠለኝ አሁን ሌላም አገልጋይ አገለከልኩ ይላል እኛም እኮ አናፈረም የአባቶቼን መንገድ ይዘናል እንል ይሆን ይሄ ትምህርት አገላጋይ ካህን ሁሉም እንዲሠሙ ሼር በሚመቻው መንገድ

  • @sadoetayegulilat8118
    @sadoetayegulilat8118 Před 3 lety +8

    መምህር ከጨለማ ወደ ብርሃን የመናፍትን ስራ እንድናውቅ እንድንነቃ ስላስተማርከን እግዚአብሔር እድሜና ጤና በረከትን ያድልህ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሉት ዘመንህን ያርዝምልን

    • @koreemebet4462
      @koreemebet4462 Před 3 lety

      መምህር ደሰየሚል ትምህርት ነው እግዚያብሄር ይባርክክ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 3 lety +1

    የኛ እግዚአብሔር እኮ ትልቅ ነው ክብሩ ይስፋ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በርታልን አዳምጬ እመለሳለሁ like እያደረግን ቤተሰቦች

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይምሥገን በእውነት ምን አይነት መታደል ነው እንዴዚህ አይነት ሠው በእኛ ዘመን መኖሩን ሥላሣወቀን የድንግልማርያምልጅ ይክብር ይመሥገን ወንድማችን የቅዱሣን አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ በእውነት እንዳንተ አይነት ሠወችን እግዚአብሔር ያብዛልን ቃለህወት ያሠማልን

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety +9

    መምህራች አድሜ ፀጋውን ይስጥህ

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብላልን እንኳን ሰላም መጣህልን እዚህ ደረጂያ ደርሶ መሰዋትነትን መሰጠት ኡኡኡኡኡኡኡኡ የዛሬው የይለያል መሰዋት መሆን ትክክል እስን አይነት ቢበዛ

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety +3

    የእግዚአብሔር ስም ይተመሰገነ ይሆን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን !!!

  • @alamaddis2502
    @alamaddis2502 Před 3 lety +11

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር የዘሬው ገጠመኝ በጣም ያስተምራል እውነትም ተኝተናል

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Před 3 lety +2

    መም በመጀመሪያ እችን ጊዜና ሰአት ሰቶ አስተማሪና ህይወት ቀያሪ የሆነውን ገጠመኝ እንድንሰማ ላደረገን ፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው እያልኩኝ መም ስለ ሰአት መሄዱ አትሳቀቅ ምክንያቱም ከገጠመኙ በየቀኑ በምታቀርበው ብዙ ነገር ስለምንማር ማለት ነው እንደዚሁም ከምታቀርባቸው ገጠመኞች አንድ ይሁን፡ሁለት ሰው ቢመለስ በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ነገር ነውና አንተን ፈጣሪ ያበርታህ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መም

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 Před 3 lety

    መምህር እግዚሐብሔር ይስጥልኝ ። ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ ።

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ እኔ የመምህር ተስፋይ ትምህርት ስራ እየሰራሁኝ ነው ምዳምጠው እና ትምህርቱ በጣም ነው ደስ በዛም ሱስ ይዞኛል የመምህር ተስፋይ ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጌዜ ብሃለ እንድ ቀን እንካን ትምህርትን ሳላዳምጠው አልፌ አላውቅም ደስ ሲል

  • @user-hq8df2yu7w
    @user-hq8df2yu7w Před 3 lety +1

    በተናቁ ሰወች ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ ነገር ያስተምራል እግዚአብሔር እመስገን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 3 lety +7

    አንካን ስላም መጣክ መምራችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 3 lety +5

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +3

    ይሄ ልመናና ስደት አንድ ሆነብኝ ለመሳፈሪያ ብለህ የገባህበት ልመና መደበኛ ስራ ሆኖ ሲቀርና ስደትም ትንሽ አገሬ ላይ ለመቀሳቀሻ ልያዝና እመለሳለሁ ብለህ ተቀርቅረህ ትቀራለህ ይሄንን ሳስበው ገረመኝ ስደት ሁሉም አንድ ነው እድል አደረገኝ ።ትንሽ ትንሽ ያልክበት የህይወትህ ፍፃሜ ሲሆን ዛሬ አስደነገጠኝ ።

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ ሺ አመት ኑርልን የመምህር ፍሬዎች በማስተዋል እናዳምጥ እንለወጥ እኛ ድነን ሌሎችን እናድን አስተማሪ ኮሜት ጻፉ ሌሎች በኮሜን መለወጣቸውን አንርሳ በእውነት ይገርማል የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው እደው እኛ ሰዎችኮ በጣም ክፉ ነን ለዚህ ጥለነው ለምሄድ አለም እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መልካምነትን አስተምረኸናል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

    • @user-gz5uc7xo8d
      @user-gz5uc7xo8d Před 3 lety +2

      በጣም ነው እማመሰግነው እህት እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @user-gz5uc7xo8d
      @user-gz5uc7xo8d Před 3 lety +2

      አረብ አገር ነሽ

    • @user-yv2ms6vk6w
      @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety

      @@user-gz5uc7xo8d አዎ ሳኡዲ ነው ያለሁት

  • @prime5689
    @prime5689 Před 3 lety +1

    በእውነትቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety +5

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ብዙ የግንዛቤ ለውጥ አግቸበታለሁ ለመምህራችን እረዥም እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለባለ ታሪካችን እግዚአብሔር ጨምሮ ጸጋውን ያብዛለት እውነት ትልቁን ተጋድሎ ነው የተጋደለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💛💛❤❤🕊💒🎤🕊🕊🕊🕊🕊

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 Před 3 lety +6

    መታደል እኮ ነዉ ለሰው ሞኖር በእግዚአብሔር ይተመረጠ ነዉ እኛንም ቦግ ነገር ለማረግ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 3 lety +18

    አቤት መታደል ነው 🥰 ደስ ሚል ስብዕና አለው እኔ ኢትዮጵያ ስሄድ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ቀድሰው ለወጡ ቄሶችና እና ለምስኪን ባበላ ምኞቴ ነው ባደረገልኝ 🤲

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 3 lety +2

    በስመአብ በጣም የሚገርም ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 3 lety +1

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ምንኛ መታደል ነዉ ወላጅ አባቴ እወድሐለሁ😥😍😥😍😥💓💓💓💓💓 እማምላክ መጨረሻህን ታሳምርልህ በጣም ደስስ ይላል ከልመና ወደላዳ የኔ አባት🚘💒💚💛💓💒👏🙏🙏🙏

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜን በጤና ያቆይልን ለሁላችንም ልኡል እግዛአብሔር መልካም ልብ እና አስተዋይ ልቦና ይስጠን የእውነት በጣም የሚያስተምር ነው ህይወታችን ዞር ብለን እንድናይ ያደርገናል

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 3 lety +2

    በእውነት ደስ የምል ትምህርት ነው ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር በለይ ለይ ፀጋውን ያብዘልክ እኛንም በፀሎትክ አስቤን ወለተ ማርያም ብለክ የኔም ህይወት የተቦስቀለች ነት እህት ወንድሞቾ በእውነት መቼ ይሁን ህይውቴ ተለውጠ እንደ ስው የምሆን እየለኩ ነው እግዚአብሔር መጨረሻ ሽን ያስምርልሽ ብለቹሁ ፀልዩልኝ

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Před 3 lety +1

    ወሏሂ በጣም የሚገርም !!!
    ሰው ሰው የሚል !!!
    ትምህርት ትምህርት የሚል ቆንጆ ፕሮግራም !!!
    አቦ ምን አይነት ጎበዝ የኔ ቢጤ አስተማሪ ነው ማሻ አሏህ !!!!

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን መምህራችን።ወንድማችን እኛ እንማርበት ዘንድ ታርኪህን ስላካፈልከን እጅግ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ሰው ሰው ...ነህ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ ዓይነት ያብዛልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tsionnegniyesilasebariya3395

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መምህር ተስፍዬ ሰላሞት ይድረሰን በእዉነት የሚገርም ገጠመኝ ነኝ ባያልቅ ያሰኛል የምር ቃለህይወትን ያሠማልን ለወንድማችን እረጅም እድሜን ያድልልን በረከቱ ይደርብን ትልቅ ትምህርት እኔ ማነኝ ያስብላል ብቻ ሳይሆን አፍ ያስጭናል በእዉነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋራ ያድልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mekditefera3571
    @mekditefera3571 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ወንድሜ በረከትህ ይደርብን ፈጣሪ ፀጋውን ያብልህ

  • @user-kdstizetewahdo
    @user-kdstizetewahdo Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety +2

    ኧረ መምህር በተመስጦ ሆኜ ነው የሰማሁት በእውነት መንፈሳዊ እንደዚህ ነው ከራስ በላይ ለሌላው መኖር እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ወንድማችን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety

    በጣም እሚገርም ታአምር ነው ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew848 Před 3 lety +1

    ልዩ እያዝናና የሚያስተምር የተባረከ ሰው ነው
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለየኔ ቢጤ ያለኝ አመለካከት እንዲለወጥ አርጎኛል በርግጥ ሌሎች ትምህርቶች ላይም በደንብ ተምሬዋለሁ አመሰግናለሁ እድሜ ከጤናጋር ቸሩ መድሐኒአለም ይስጥልኝ አሜን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያአሰማልን ያአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልክ ፍታሪ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @gtu1737
    @gtu1737 Před 3 lety +1

    አሜን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @yoseftsehay2418
    @yoseftsehay2418 Před 3 lety

    ብጣም ማራኪ የሂወት ታሪክ፥ ጎበዝ ነህ፥ ቀጥልበት፥

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @eexx9181
    @eexx9181 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
    በእውነት በጣም የሚደቅ የሚያስተምር ነው የወንድማችን ስራ በእውነት በጣም ያስተምራን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ 👏

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety

    ወይኔ እንዴት ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @fhsdd084fhxc8
    @fhsdd084fhxc8 Před 3 lety +6

    ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ኑ የመምህር ተማሪዎች እንማር እንለወጥ❤❤

  • @user-jy3hq5my9v
    @user-jy3hq5my9v Před 3 lety +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ለወንድማችን ፀጋው ያብዛለት ይገርማል መታደል ነው

  • @shaikhaalthani2822
    @shaikhaalthani2822 Před 3 lety +4

    እግዛብሄር ይመስገን ውድ መምህራችን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +2

    በውነት ብዙ ተምሪያለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የወድማችን በረከት ትደርብን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @martaabera458
    @martaabera458 Před 3 lety

    እውነት በጣም ነው የገረመኝ የእግዚያብሄር ታእምር ይህን ሰው ለበጎ ነው የተሰረቀው እናመሰግናለን

  • @user-tj8wi9xl4z
    @user-tj8wi9xl4z Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትለቃቸው ገጠመኞች ሂወቴን ለውጠውልኛል ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🙏🙏🙏

  • @asterasmelash2964
    @asterasmelash2964 Před 3 lety +17

    ሰላም የኔ መምህር ቀላል ጠቀምከኝ መሰለህ ፣
    ብዙ ገጠመኞች አሉ አንድ ቀን ቁጥር ሰብስቤ አወጣቸዋለሁ የመሃል ማብራሪያ ተመችቶኛል፣ በተለይ ቁጥር ፱፭ ስለ ፆም አሪፍ ብለሃል

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 Před 3 lety +6

    ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እሱንም ያስበው

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን ባጣም ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩበት እድሜ ይስጥልን ክፉ አይካብን !!!♥♥♥

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ነው እዲህ ያለ ስብእና ያለው ሰው እግዚአብሔር የባረከው ሰው ካልሆነ በጣም ከባድ ነው
    አቤት እኛ እኮ በጣም መጥፎዎች ነን😭😭😭 ብዙ ነገር እንዳስተውል አድርጎኛል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @user-hd3oe5nk3h
    @user-hd3oe5nk3h Před 3 lety +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
    እግዚአብሔር በሰወች ላይ አድሮ ያስተምረናል ይመክረናል ይሄን ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tegestee6945
    @tegestee6945 Před 3 lety +12

    I am learning, thank you Memihir. Goodness always wins.

  • @betibetii8708
    @betibetii8708 Před 3 lety +2

    በዚህ ዘመን እንዲህ የተባረከ ልጅ በመገኘቱ በጣም ደስ ይላል በጣም ለኛም አስተማሪ ነው ምንም ሳይኖረው የረዳ በመሆኑ አስተምሮኛልና እ/ር ይርዳው

  • @user-cn2hc5wz8h
    @user-cn2hc5wz8h Před 3 lety +1

    የሚደንቅነዉ መምህን ፀጋዉን ያብዛልህ ጊህን መሰዋት አረገህ ለምታሰተምረን👏👏👏

  • @asmaratpretty8978
    @asmaratpretty8978 Před 3 lety +7

    መምር እንኳን ደና መጣህል እድሜ ፀጋውን ያብዛህል እግዛብሄር ይጠብቅ እስከቤተሰቦች

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +3

    መምህራችን ደከመኝ ስለቸኝ ሳትል የምታቀርብልን ገጠመኞች ስብከቶች መፍትሄዎች በአጥቃላይ የምታርግው ነገር ሁሉ ውለታህ በስማይ ነው