110ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የታክሲ ሹፌሩ የመኪና አደጋ የሚያደርሰው በምን ምክንያት እንደሆነ ስትሰሙ ይገርማችኀል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 04. 2023

Komentáře • 385

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +44

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
    እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 Před rokem +1

      Fetari liastemeren liadenen sifeleg bota yesetenal
      Egna yesu nebret nen

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem

      አግዚአብሔር ይስጥልን አህታችን አንተንም አግዚአብሔር የበርታሽ

    • @user-if8fk2ez5p
      @user-if8fk2ez5p Před rokem

      እሺ እማ❤

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Před rokem +93

    እኔ ግን አንድ ነገር ተመኝሁ ምን አለ ባለ ስልጣኖች ይህን ትምህርት ቢሰሙት ብየ ተመኝሁ ምክንያቱም ይገዳደላሉ ዝም ብለው ተምርናል ብለው አጅሪው እንደት እንደተመቸው የምር በጣም ያሳዙኑኛል ተምርው እንዳልተማሩ ስያርጋቸው ቀን በቀን ይገላሉ ይገደላሉ በጣም በፀሎትም ስለማስባቸው ወይም ስለምያሳዝኖኝ ነው መሰል በህልሜ አያቸዋለሁ እና አሳሰቡኝ ለማን ላጋራው ችግሪን

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před rokem +3

      በየት በኩል ይሠሙታል ተይዘው እሡ መድሀኒ አለም ይሁን ይሁናቸዉ እጂ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem +2

      mery፡ትክክክክክል፣እኔም ፣ምኞቴ ነው 🤔🤔🤔

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 Před rokem +2

      ቢሰሙ መልካም ነበረ ዳቢሎስ ልባቸው አደንድኑዋል ባየት በኩል ያዳምጣሉ

    • @meeryymaem166
      @meeryymaem166 Před rokem +1

      ​@@yeamanuellej2721 መቸም አይሰሞትም እኔ ዝም ብየ ምኖቴን ተናገርኩ እጅ ይህን ከሚሰሙ ሲኦል ቢገቡ ይመርጣሉ አንድ በአንድም ደግሞ እየሞቱ ነው አቢት ነፍሳቸው የት ትገባ ይሆን

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem +2

      በርቺ ንፁህ ልብ የሚፀልይ አግዚአብሔር የሚሆነው ያያል ገን ለሰዉ ሁሉ አትናገሬ ፀጋሽ ሊሆን ሰለሚችል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +14

    እንዴት አደርህ መምህር እንዴት አደራችሁ የተዋህዶ ልጆች? እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ፀሐይ ይችን ቀን ላሳየን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🤲🏿

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +4

    ሠላምክ በክረሰቶሰ ብዝት ይበልልኝ መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ# ሼር ለ27 ሰዎች አረጊ ጀመረኩ# መምህረ ያልከው ሁሉ ልክ ነው እኔም አጋጥሞኛል የታክሴ ሾፊሮች የባስ ሾፊሮች ተሣቤው መኪና ሰሟ አላቃትም በአጥቃላይ ሾፊሮችም ሆነ ረዳቶች በእውነት ልቡና ይሰጣቸው አብዛኛው ከአዲሳባ ወደ ናዝሪት የሚሔድ መኪና ይገለበጣል😭😭😭

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +12

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝል
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🕯️🕯️🤲

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před rokem +10

    በስመ ሥላሴ። ተስፋ ስላሴ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ ።
    እንዴት ዋላችሁ እንዴት አመሻችሁ ወድ የተዋሕዶ ልጆች .!! እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም መታ ሰቢያ በዓል በረከቷ ኤረዴቷ ጸሎቷ ምልጃዋ አይለየን ።
    እመቤቴ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ። ግን ተስፋ ስላሴን አስቢልን። አቤቴ ስንቱን ተማርነው ያልነቁትን ያቃልን ያልሰሙትን እንዲ ሰሙ ዓይነ ልቦናቸውን ያብራልን ።
    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ኑርልን ።

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem +31

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 Před rokem +28

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያስማልን። ዘመኑ ዘመነ ትንሳኤ ነውና ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ብለው ቢጀምሩ መልካም ነው የሚል መልዕክት አለኝ። ❤❤❤

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +1

      ❤❤🙏🏿

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 Před rokem +1

      ክርስቶሰ ተንስአ ሙታን
      ብአቢይ ሀይል ወስልጣን
      አሰሮ ለሰይጣን አጋእዞ ለአዳም
      ሰላም
      ምዘእሰ ካነ ፍስሃ ወሰላም
      እእልልልልል

  • @shitatsige
    @shitatsige Před rokem +4

    የእኛ ልዩ መምህር ሺ አመት ያኑርክ አንደበትክ ሁሌም የማይጠገብ❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሠማልን ክፉ አይንካብን❤❤❤❤❤❤

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +2

    መ/ረ ተስፋዬ ላንተ የምገልፅበት ቃላት የለኝ። በውነት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ፈጣሪ ይስጥህ። ለኔ
    እግዚአብሔርን ያወኩት በአንተነው
    እራሴን ያወኩትም በአንተ ት/ትነው
    በራስ መተማመን ያገኘውት ባንተነው።
    የዚህ ዓለም ክፋትና ጠማማ እነት ያወኩት በአንተነው።
    የጠንቋይና ደብተራ ሠይጣን በሀገራችን ምን ያህል ከባድ መሆኑና ህዝቡ እንዴት እንደተጎዳ።ስለሐይማኖቴ ጥንቅቅብዬ ተረድቼ ደሰተኛነኝ
    አሁን የቀረኝ ንስሓ ገብቼ መሞት ብቻነው አምላኬንም የምለምነዎ ንስሐ ሣልገባ እንዳይቀድመኝ ብቻነው። እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።ገገ እስኪ እንደኔ የመ/ር ተስፋዬ ትምህርት ህይወት ያገኛችሁ ብቻ ፃፉልኝ በእግዚአብሔር?ከዚህ በውሗላ ብዙም አያሣስበኝም አምላክ በፈቀደ ከዚህ ክፉ ትውልድ ተርፈን እሱ ያቃል ሚስት ካገኜንም በፈጣሪ ፍቃድ ብቻ እግዚአብሔር ያዘዘልኝን መቀበል ካልሆነም አልጨነቅም ለመኖርም አልጨነቅም ለሞትም አልደነግጥም ።

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህሬ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ ለኛ እጅግ ይጠቅመናል❤

  • @user-tj7yu9gl8u
    @user-tj7yu9gl8u Před rokem +5

    እንዴት አደርክልን መምህራች ከነቤተሰብህ እንዲሁም የተዋህዶ ቤተሰቦች ሁሊቹም

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @Hapy457
    @Hapy457 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን
    Welcome back ""ረቡኒ"" የእውነት ደስ ብሎኛል ድጋሜ ስመጣህልን
    ሰላምህ ይብዛ/ ሰላምህ ይድረሰን "" ረቡኒ""
    ማርያምን ይህን መንፈሳዊ "" ገጠመኝ "" መስማት እንደምጓጓ ተመስገን ኤልሻዳይ🙏

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před rokem +5

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
    ምድሓን ካብ እግዚአብሔር እዩ ።❤
    ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ፍቅርን ካብ ፍቁር ወዳ ትለምነልና❤
    መምህርና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም መድሃኒ ኣለም❤
    ኣብ ስደት ዘለና ብሰላም ናብ ዓድና ይምለሰና❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +8

    እንካን ደና መጣህ መምህር ሠላማችው ብዝት ይበል ምእመናን ወላዲቷ ቅድሥት ድንግል ማርያም ከክፋነገር ትጠብቀን

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Před rokem +3

    መምህር እንደምን አደርህ ከተክለሀይማኖት ጋአ ቀርበህ ሰለ አባ ግርማ ያስረዳህን በጣም አሰደስቶኛል በጣም አመሰግናለሁ በዉሸት አባታችን ሲወቅሷቼው በጣም አዝን ነበር አጠራህልን እድሜ ከጤና ያድልህ

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Před rokem +3

    ሰህናአደራችሁ።እህቶቸወዲሞቸመልካምቀንይሁንላችሁ።በጸሎትአስብኝ።ወገኖቸአወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před rokem +4

    መምህር ተስፋየ የድንግል ማሪያም ልጅ እስከ እናቱ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ በአንተ ምክንያት ስንቶች የጠፍት እየተገኙ ነው ስራህ በጣም አስደናቂ ነው ያለህ ብርታት አክሎ ያበርታህ

  • @fitaadmasu2513
    @fitaadmasu2513 Před rokem +1

    የብዙ ሰው ህይወት እየተቀየረ ነው በርታ። ፈጣሪ ይርዳህ ይርዳን።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማ ፍቅር እመ አዶናይ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ቅዱስ መርቆሪዎስ ይጠብቅልን

  • @bancicebisenbet-pe4li
    @bancicebisenbet-pe4li Před rokem +2

    ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን❤❤❤❤❤መምህር ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!!❤

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Před rokem +3

    በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዉድ መምህሬ እግዚአብሔር ያስብህ ወላድተ አምላክ ታስብህ እድሜ እና ፀጋውን ያድልህ አሜን አሜን አሜን ✝️✝️❤

  • @saronyaregal1349
    @saronyaregal1349 Před rokem +2

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን 💚💛❤

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 Před rokem +2

    Amen amen amen enquan selam metah ewnet yalkew egzbher yirdan ledekeminew 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +7

    መምህረ እንኳን ሰላም መጣህልን ድንቅ ገጠመኝ ትምህርት ነው በእውነቱ ወድሞቻችን እናትቻችን እንኳን ከዚህ እስራት ተፈታቹ❤

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem +8

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ጉልበትህን ይባርክልን ያኃያልን ኃያል የብርቱዎች ሁለ አባትና ጌታ ዘመንህ ይጠበቅልን በመወጣት በግባትህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ዋሰጠበቃ ትሁንህ ሰለሁሉም አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ከምንም በላይ እህትማማቾቹ በሕወት ተጠብቆ ለዚህ መብቃታቸው እጅግ በጣም ደስ ደስ ብሎኛ ከነልጆቻቸ ግን የአንዷዋ እናት ልጆቻቸው አሟሟታቸው ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማር እንጂ ምን እንላለን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ዋጋ ቢከፍሉም እኳን ለመዳን ለቅዱስ ቁርባን በቃችሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ባንተ ቡዙ ተቀይረናል ዕድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር❤

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před rokem +5

    መምህር እኳን በሰላም መጣክ
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልክ👏

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem +1

    መምህርዬ እሽ አመት ኑርልኝ በለቅሶ ነዉ የጨረስሁት ፈጣሪ ይምስገን ቅዱስ እሩፋኤል አተ ድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ መምህራችን እናዳምጣለን መምህር

  • @yohaneszerai8651
    @yohaneszerai8651 Před rokem +2

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ, እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን መምህር ወላዲተ አምላክ በለቷ ቀና ከነቤተሰቡ ትጠብቅህ

  • @user-zt5yq7yo3n
    @user-zt5yq7yo3n Před rokem +3

    መምህር እኳን ሠላም መጡልን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před rokem +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስከነ ቤተስበዎት እግዚአብሔር ይጠብቆት በፀሎቶት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ገብረ ስላሴ ብለው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏💚💛❤

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Před rokem +2

    መ።ምህርበእልማአየሁህ።በአካልአገኘሁህደስብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን 😢😢😢

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ!!!

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před rokem +1

    ሰላምክ ይብዛ የኛ ዉድ መምህር ካንተ ትምህርት ብዙ ተምረናል እና የምታቀርባቸዉ ሁሉ ገጠመኝ በዙሪያዬ ያሉ እና የኔ ህይወት ነዉ መምህር ባሌ ሁሌ ነበር መኪና የሚበላሸዉም ትራፌክ የሚቀጣቸዉ እና ትክክል ነክ ይሄ ገጠመኝ የባለቤቴ ህይወት ነዉ ግን የሚገርመው የስራ ፌልድ ቢቀይርም እንከን አይጠፋም ሀይለ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡልኝ

  • @helenselemon-eg7dn
    @helenselemon-eg7dn Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ስለሀገራችን ሰለ ቤተክርስቲያን እንፀልይ ቤተሰቦቼ

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልልን እመብርሃን ትጠብቅልን እንወድሃለን ኑርልን

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md Před rokem +2

    መምህር ሁለተኛ ነኝ

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem +4

    በረከትህ ይደርብን መምህርዬ 🙏🙏🙏

  • @aass5403
    @aass5403 Před rokem +4

    እግዚቡሔር ይመሰገን ሰላምነው❤

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኩዋን ሠልም መጣህ መምህር
    like SHER ቤተሰብ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem

    መላኩ ዑራኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl Před rokem +9

    ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠበቃል መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před rokem

      መምህርየ እኔ ልጀን እላት አለሁ ደግሞ ተናድጅ ስራገም ወዲያውኑ ይደርሳል

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Před rokem +1

    እጀግ በጣም ነው የሚገረምዉ አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ አባዬ በእድሜ በጢና ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +1

    እኛም ደስ ብሎናል መምህርዬ እንኳን ደስ አለክ

  • @user-je7xd5lb5r
    @user-je7xd5lb5r Před rokem +1

    🌹🌹🌹""ክርስቶስ ተንስአ እሙታን🌷:በአብይ ኃይል ወስልጣን:🌷አሰሮ ለሰይጣን🌷:አጋዞ ለአዳም:🌷ሰላም እምይእዜሰ:🌷ኮነ:በፍስሐ ወበሰላም""🌹🌹🌹
    💐ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንድመን ከረማቹ እንደምን አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫) እስከዛች ሰዓት ደቀቃ ሰከንድ ላደረሰን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘውትርም በፍጥረት አንደበት የተመስገነ ይሁን እፍታህ በለኝ ጌታ ሰምተን ከእስራችን እንድንፈታ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ከነ ቤየሰቦችህ ይጠብቅህ ሃገራችን ቤተክርስቲያናችን ህዝባችን ገዳማችን አባቶቻችን ይጠብቅልን እኛንም ከቁጥር ሳንጎድል ለሃገራችን ያብቃን ለደጁ ያብቃን አሜን(፫) ይሁንልን 🌾🌾🌾💒🌴🌻🌼🌼

  • @blenmekonnen2861
    @blenmekonnen2861 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ልጄ ሹፌር ነው በፀሎት አስብልኝ ፍሬሰንበት ብለህ ለሁሉም ሹፌሮች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +1

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ሰላም ሰላም እንደም አደርክልኝ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ተመስገን ጌታ ሆይ ተመስገን ጌታ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይጠራን በቤቱ ያኖርን መምህራችን ጸጋ ይብዛልኝ ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርየ በኡነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ኣምላክ ለነሱ የደረሰ የፈወሰ ለኛም ይድረስልን

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 Před rokem +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር!!!

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @bontobontuuetopia4672
    @bontobontuuetopia4672 Před rokem +2

    AMMMMEEENN AMMMMEEENN AMMMMEEENN ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem

    ወለተማርያም በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ተሥፋ ሥላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ ፍጻሚያችንን ያሳምርልን ጎዶልያስ

  • @Endashash
    @Endashash Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Před rokem +1

    ገጠመኙ በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው መምሕር በኛቤት አሸዋ ይበተንበት ነበር አደሪቢ ጣራችን በዱጋ ሢመታ ስንወጣ የለም አሁን ያነገር ላኪው ወቶ ቤት ለቆ ሔዶ እዳልሆነ ሆኖ ሞተ በዚገጠመኝ ረዳቱ መቼም ልቦና ሠቶት የልጁን ንብረት ቢመልሥ ጥሩ አሁን እሡልቦናው ቤተሠቦቹ ወደእግዚአብሔር ተመልሠዋል ረዳት ተብዬ ይሄን ገጠመኝ ሠምቶ የሠው ሐቅ ሚካኤል ልጅ ንብረት መልሥ የሠው ሀቅ መቼም ክርሥታን ሙሥሊም ከሆነ እውነተኛ የሠው ሐቅ ላተም ለጊዜው ቢመሥልሕም እነሡ አሁን ወደእውነተኛ አምላክ በደሙ ሥጋው ታትመዋል የነሡ አምላክ ያይሐል ረዳቱ ታኪሡ ተመለሠች የሚል ገጠመኝ ታሠማናለሕ

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን አዎ የትላንቱን ሠምተን ተምረንበታል መምህርዬ ቸሩ መድሀኒአለም ከነቤተሠብህ ከክፉዎች ይጠብቅህ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem

    መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር በፀሎትክ አስበኝ መዓዛ ሥላሴ ብለክ በማርያም

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Před rokem

    የአምላካችን ስምየተመሰገነይሁን መምራችን በተለይ ለሹፌሮች መበጣም የሚጠቅም አሰተማሪ ነው መምራችን ፀጋውን ያብዛልክ እጀግበጣም አናመሰግናለን ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅክ🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ለቅዱስ ቁርባን አበቃቸው ህይወት የሆነው ክርስቶስ ተቀብለዋል በረከታቸው ይደርብን አይ ሰው መች ነው ግን ደግ ነገር እሚያስበው መንፈስ መላእክ የሰው ህይወት ማበላሸት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ጠቋርማ በጣማ መንፈሳዊ መንፈስ ነው እኔንማ ስንት ነገር አረገኝ መሰለህ ብቻ ተመስከን አገሬ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን ተቀብየዬ ይሄ ሁሉ አመት ያስለቀሰኝ እንዲያለቅስ ነው ማረገው ደሞ መምህር ቀጣይ አብሮ አደጌ እህቴ የሆነላት እጽፋለሁ😍

    • @addisalemfekadu8836
      @addisalemfekadu8836 Před rokem

      ኤፍታህ እንዴት ነሽ መምህር ከlive የለም ከኔ ነው?እህቴ

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ብእውነት እሚገርምና እሚያሳዝንም ነው መምህራችን እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን❤

  • @embetweyesaefe4732
    @embetweyesaefe4732 Před rokem

    የጭንቀቶን ሁሉ እግዚአብሔር ያወቃል እና እህቶቼ ወንድሞቼ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁኝ🙏🙏

  • @hashim7147
    @hashim7147 Před rokem +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝነው እኛንም ጠላታችንን ድል እድናደርግ እግዚአብሄር ይፍቀድልን ምእመናን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተዮሀንስ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před rokem +2

    በመብርሀን እስኪ የመምህርን ቁጥሩን አሳዉቁኝ❤

  • @etunashkatama5506
    @etunashkatama5506 Před rokem +1

    ሰላም ላንተ ይሁን እንዲ በተረጋጋ መንፈስ ሆነህ ሁሌ ብታቀርብ እና ቅዱስ ኡራኤልን ሁሌ ካንተ ባትለየው ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህር

  • @BellaBella-oh3si
    @BellaBella-oh3si Před rokem

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እንኳ ን እናት ና ልጅ ቆረቡል ታክሲውን ድንግል ማርያም ቅዱስ ሚካኤል ያስመልሱለታል

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před rokem

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @mal4048
    @mal4048 Před rokem

    እግዚአብሔር .
    . ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኔንም ለዛያብቃኝ ንስሀ ገብቼ እንድ ቅርብ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ብርሃን ማርያም ነኝ

  • @user-nh1lw3gw8t
    @user-nh1lw3gw8t Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ስላየንህ ደስ ብሎናል

  • @yehilenaenattube3463
    @yehilenaenattube3463 Před rokem

    ልክ እንደኔ እኔ ልክ ለሰዎች ይህን ትምህርት አዳምጡ ብዬ ከተናገርኩ በዃላ እኔ ግን በጣም ደካማ ሆንኩ በጣም አሁን ምንም እንደማላውቅ ሆኛለሁ እባካችሁ ወለተ ማርያም አያላችሁ አስቡኝ ።አሁን በሚገርም ሁኔታ መንፈሡ ወደ ልጄ የተመለሰ ይመስለኛል ጉንፋን የመሠለ ነገር ይይዛትና በጣም ነው ምትሠቃየው እባካችሁ በፀሎት አስቡን ወለተ ሚካኤል የልጄ የክርስትና ስም ነው።

  • @kirosbereketgebremedhin6058

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዛኣብሄር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Před 7 měsíci

    ፈጣሪ የእነዚ እናቶቻችን እህቶማሞች የቀየረ ኣምላክ የሁላችን የቤታችን የመናፍስት እስራት ኩፉ ታሪክ ይቀይርልን❤❤❤

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před rokem +1

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን ሁሉም ነገር ተቀይሮ መመለሳቸው ያንተ ደስታ የእኛም ደስታ ነው ስትስክ ስጠይቀን አዎ እላለሁ አብርከን እዳለህ አይ መምህርየ ❤❤

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před rokem +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እርግማን እንደሚከተል እኔ ምስክር ነኝ የአጎቴ ሚስት እቃ ስሰብርባት የያዝሹ ሁሉ ይሰበርብሽ ብላ ትረግመኝ ነበር አሁን በአረብ ሀገር መምህር እቃ በመስበር አረቦቹ ተማርሩብኝ ግን ቀጥቅጬ ቅዱስ ገብሬኤል እሰርልኝ ብዬ በመማሀፀን አሁን መስበር አቁሚያለው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bethlehemmarkos4626
    @bethlehemmarkos4626 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @LLQVX
    @LLQVX Před rokem +4

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ተመስገን ጌታዬ ❤❤❤🙏🙏😘

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏

  • @buzenashethiopian6541

    እህተ ገብርኤል እባላለዉ መምህርእዬ በእውነት ቃለሂወት ያሰማልኚ እግዚአብሔር በህድሜ በጤና ይጠብቅልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤💚💛❤

  • @misssara8313
    @misssara8313 Před rokem

    መምህር አንተ ምንም አትሆንም እንቅፋት እንኳን አይነካክም የድንግል ማርያም ልጅ በመስቀሉ አጥር ይከልልካል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ እድሜና ጤናን ከነ ሙሉ ቤተሠብክ ይሥጥክ አሜን ፫

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem

    ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር መሰቱዉዕል ልብን ይሰጣን አሜን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእወነት በጣም ይገረሚል ቃለህይወትን ያሰማልን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረዳህ መምህር እመቢቲ ትጠበቅህ 🙏🙏

  • @axumawit140
    @axumawit140 Před rokem

    መምህሬ ቡዙ ሰው እያዳንክ ነው እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይሰጥህ ፈጣሪ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ጌታ ሆይ ለኔም ለቤተሰቦቼም ድረስልን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿

    • @alfnasheandale5197
      @alfnasheandale5197 Před rokem

      እግዚቡረሔረይመሰግንአሜንአሜንአሜን

  • @zinashiketema5973
    @zinashiketema5973 Před rokem +1

    እንኳን፡ደህና፡መጣህ!እግዚአብሔር፡ሁላችንንም፡ይርዳን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen memehirachin selamik yibizalk eskena betasabik enameseginalen wandimachin egzabher yi bark wandimachin yemigerm gexemegn new egzabher kante ga yihun

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 Před rokem

    ይህንን ሁሉ ነፍሰ በእግዛቤር ይርዳት እንዲድኑ እግዚብሔር ይመስገን አነተም እግዚብሔር ይስጥልን።

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በጣም ይገርማል ብዙ ትምህርት የሚስጥ ነው ይሄ ለሁላችንም የሚሆን ትምህርት ነው በውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ፫

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před rokem

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቆዎት ባለታክልሲ ይሁን ማንኛውም ሰው ገጠመኝ ቢያዳምጥ ጥሩ ነው ባይነኝ❤❤❤

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Před rokem

    እግዚአብሔር. ይመስገን. መምህርችን ❤❤እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Před rokem

    ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በጣም ይገርማል እግዚያብሔር ምህረቱን ያድለን ይገርማል

  • @nunat6047
    @nunat6047 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እመብርሃን ትጠብቅህ።
    ባለፈው ያደረከውን ቃለመጠይቅ ሰማሁ ስለ መምህር ግርማ እባክህ ላገኛቸው ፈልጌ አልቻልኩም እና እባክህ በምታውቀው መንገድ እዳገኛቸው እርዳኝ። ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ።