143ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሰዶማዊነትን ሳያውቁት ሥድስት ሴትና አንድ ወንድ ልጆቻቸው ሰዶማዊ የሆኑባቸው እናት አስገራሚ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 281

  • @emebetfetene8892
    @emebetfetene8892 Před rokem +37

    መምህር እኔ ገና በህፃንነቴ ምንም ሳላውቅ ነው ማንም ሳያሳየኝና ሳያስተምረኝ ከሴት ጓደኞቼጋ እቃቃ ስንጫወት ባልና ሚስት ሆነን ከዛ እንደ ግብረሰዶም እንደሌዚቢያን ያደርገኝ ነበር ሶስት ሴት ጓደኞቼ ጋር ተገቢ ያልሆነ ነገር እናደርግ ነበር ገና በ5 አመታችን ጀምሮ በገባን ልክ እርስ በእርሳችን እንነካካ ነበር ከዛ ሰፈር ስንለያይ አቆምን አድገን ስንገናኝ እርስ በእርሳችን ተፋፈርን አሁን የመንፈስ ስራ እንደሆነ ሲገባኝ በጣም ዘገነነኝ የቤተሰቦቻችን ባእድ አምልኮ ለዚህ እንዳበቃን ገባኝ ከሶስታችንም አንዷ ዘማዊ አንዷ ደግሞ መስማት የተሳናት ሆነች እኔ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ቶሎ ነቅቼ ተምሬያለሁ ግን አሁንም መስገድ መፀለይ አልቻልኩም መስማትና ማወቅ ብቻ ሆንኩ ይህ ምናልባት ውሸት ሊመስላችሁ ይችላል ግን እኔጋ ያለው እውነት ነው እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ፃድቅ

    • @dejyitnutadilo4187
      @dejyitnutadilo4187 Před rokem +10

      እሔ ታሬክ የኔም ነው ልጅ ሳለን እዲህ እናደርግ ነበር ሁሌ በተገናኝን ግዜ እና አሁን ሰለመናፍሰት ውጌያ ሲገባኝ ነው ሰህተትና ሀጤያት እደሆነ ያወኩት እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን

    • @robelmedia9469
      @robelmedia9469 Před rokem +2

      Ehete ayezosh

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v Před rokem +5

      በትክክል እኔም እንደዝ የምያደርጉ ልጅች አይቼ ነበራ በታላይ ገጣር ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል አሁን ስንመር ህዝቤ እውቃት በመጣት ጣፋ

    • @user-wd3ob9kh2u
      @user-wd3ob9kh2u Před rokem +1

      እኔም ከኛቤት የቅድመአያት አለ አሆንም ሁሉም ባአዲ አምልኩት ይደርጋል ከጉርቤት የ8ት አመት ልይ እሆናልሆ ሀፍት ስንነዲ ልጂቱጋር እንገናኝ ነበር 😢😢😢😢😢😢አለሆ የተሠቃየሆ ኧር😢😢😢😢ሠዉ መሆን😢😢😢😢

    • @abebechadam9525
      @abebechadam9525 Před rokem +2

      አባት ሆይ ሺ ጊዜ ጠፍቼ ሺ ጊዜ የፈለከኝ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋናና ክብር ለአንተ ይሁን እህቴ እኔም አልፌበታለሁ እናም አሁን ሲገባኝ ገርመኝ እግዚአብሔር አባቴን እንዳሳዘንኩት እናም ማማዬ ንስሃ ግቢ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +72

    ማነው እንደኔ መምህር የናፈቀው ምእመናን ገባ ገባ በሉ

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 Před rokem +17

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቅዱስ ዑራኤል አምሮአችንን አንተ ክፈትልን ተምረንበት ለመዳን ያብቃን🙏

  • @worldtiktok2039
    @worldtiktok2039 Před rokem +5

    መምህር ከ 20 አመት በላይ ምክንያቱን በማላዉቀዉ ነገር በሆድ ኩርተት አንጀቴ እሰቃይ ነበር፤ የሌሊት 9፤00 ፀሎት አርጋኖን እና ሰይፈ ስላሌ መፀለይ ከጀመርኩ ጀምሮ ግን ብዙ ነገሮች ተከሰቱ፤፤ አሁን ሙሉ ጤነኛ ነኝ፤፤ ደስ የሚል እንቅልፍ እየተኛሁ ነዉ………….አግዚአሔር ይመስገን

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e Před rokem +6

    መምህርእየ እኔም በምን እዳቆመልኝ አላስታውስም እጅ አልጋ ላይ እሸና ነበር እናቴ ግን የሴት ጠቋይ ቤት ትሄድ ነበር ከቤት ሰው ከታመመ ትሄዳለች ግን ደግሞ ጧት ቤተክርስቲያን ትሄዳለች ከዛ ደግሞ ከስት አድ ግዜ ፀበል ትሄዳለች አባቴም ይሄዳል አሁን እኔን በስደት ያሰቃየኛል ያተን ገጠመኝ መስማት ስጀምር መበርከክ ስጀምር እሱም ስራውን ጀመረ እኔም ስለመረረኝ ስደውል በጣም እቆጣቸዋለሁ ግን አናምንበት ይሉኛል
    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በሰላም ገብቸ ቤተሰቦቸን ለማቁረብ እዳበቃ

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach Před rokem +6

    መምህር በቴሌግራም መልእክት አስቀምጬልህ ነበር እረፍት እንደሌለህ አምናለሁ ጊዜ ካገኘህ እይልኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በአስተምሮህ እንድነቃም እንድተጋም ሆኑኩኝ ግን ቤተሰቤስ ከሩቅ ሆኜ ምንም አልተረዱኝም በልጄ እየተበቀለኝ ተቸገርኩ ሁላችሁም የመምህር ተስፋዬ አስተምህሮ የተረዳችሁ ሁሉ ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ።

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael Před rokem

      እግዚአብሔር ያስብልሽ
      ቴሌግራም ማህበር ላይ ግቢ ተከታተይ መምህርን እስክታገኝው

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Před rokem +31

    ❤ተመስገን ፈጣሪዬ❤ማመን አቃተኝ ❤መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን የመቤታችን ምልጃ እቅፍ ድግፍ አርጋትጠብቅህ 😢😢

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před rokem +44

    መምህርዬ ያተ ትምህርት ከመንፈሰ ቅዱስ ሞሆኑ ምረዳው አዱ አተ ያናገርካቸውና ወይ ያገኘሀቸው ሰዎች አስር ጋኒንም ይኑሩባቸው ሰከንና ረጋ ብለውነው ሚሰሙሁና ሚናግሩህ እናም ያልካቸው ሰምተው ሚለወጡት 😘😍😍😍 መንፈስ ቅዱስ ባተላይ አለ መምልርዬ የኔ ጀግና 🙏🙏🙏

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn Před rokem +7

    አንድ ነገር ስንሆን ከማማረር ያለውን ማመስገን ሁሌ ከዚህም የባሰ አለ እንበል እግሬ ታሞ ባልሰግድ እጄን ነፃ ስላረገልኝና መፀለይ መቻሌን ማመስገን እጄም ቢታመም በአፌ አመሰግናለሁ ብሎ አሁንም ተመስገን ማለት አፌም ቢያዝ በልቤ አመሰግናለሁ ማለት ስቃይ ቢበዛብኝም ደግሞ አሲኦል አልሄድኩም ጊዜ ለንስሀ ለስጋ ወደሙ ሰቶኛል ብሎ ማመስገን ጠላት ሰይጣንንም ማናደድ አለብን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +8

    እንዃን ለዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ጾም እንዴት ነው እየበረታችሁ ነው መምህር እንዃን ደና መጣህ

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před rokem

      አዎ አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ መምህር ፀጋው ያብዛልህ የእመቤታችን በረከቷን አይለየን ወለተ ስላሴ አስብኝ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před rokem +8

    ተስፍ እዳልቆርጥ ያደረከኝ በነዚህ ገጠመኞትህ ነው መምህር ጤናውን አብዝታ ትስጥህ ድንግል ማሪያም የጭንቄ ቀን ደራሽ እመ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም

  • @rass6636
    @rass6636 Před rokem +3

    የአንተን ትምህርት በዳንኤል ክብረት አረጋግጫለሁ

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክልን ውድ መምህራችን ኑ ገባ ገባ በሉ የመምህርዬ ተማሪዎች!!!አዳምጬ ለኮሜንት እመለሳለዉ

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před rokem +1

    በጣም እውነት ነው መምህር በጣሆት አምልኮትነው ኢትዮጵያን እዲህ ወድቀን የቀረነው 100% እርግጠኛነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ❤❤❤

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ ጾሙን ጾመን በረከት የነፍስ ድህነት የምናገኝበት ጾም ፈጣሪ ያድርግልን

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +7

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከዲያቢሎስ አገዛዝ ከርኩሰት ሀጢየት ነፃ ያዉጣን😢😢ታመናል

  • @sosinatsegaye9754
    @sosinatsegaye9754 Před rokem +3

    አቤት ደስ ሲል አለም ላይ ያለ መልካም ነገር ሁሉ ለመምህር ይሁን

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn Před rokem +5

    ስሙማ አንድ መከራ ሲደርስባችሁ ለምን መጣ በምን ምክንያት ከየት መጣ በምን ምክንያት ወዴት ያደርሰኛል ብለን መፀለይ አለብን

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 Před rokem +7

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን።እንኳን ለ እመቤታችን ለፍልሰታ ፆም አደረሰክ።ወለተ ማርያም ነኝ በ ፀሎት አስበኝ።

  • @mulugetaasmamaw9004
    @mulugetaasmamaw9004 Před rokem +3

    ስላም መምህር ገጠመኝህ ናፉቆን ነበረ
    ይቅርታ እንየ ካንተ ባላቅም እነዝህ ይቱቦሮች ጋር ህደህ መልስ ባትሰጥ ለምን ስለ ማይሰሙሁ አንተ ብቻ ትምህርትህ አስተምር ትምህርትህ ለምያስፈልግዉ ስዉ ይደርሰዋል

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael Před rokem

      እኔም እንደዛ ነው የማስበው በርግጥ ከኢንተርቪይው ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያዩት ስለሚኖሩ የነሱ የመዳን ምክንያት ይሆናል

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Před rokem +2

    ዘመኑን የዋጀ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kisanethadgu5786
    @kisanethadgu5786 Před rokem +7

    እኛ ኢትዮጵያውያን በነፃ ፍቃዳችን ወደ ደብተራ የሄድንበትን ባእድ ኣምልኮ በየ ቤታችን የሚደረገው ነገር ለኣሁን ያለው የዘርኘት ነገር ዋናው ተጠያቂ ነው መምህር ግልጥልጥ ኣድርገህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን እንደ ፀሎታችን ሳይሆን እንደ ማሃሪነቱ መድሃኒኣለም ይማረን ❤❤❤

    • @user-bo7xq6ow4j
      @user-bo7xq6ow4j Před rokem

      በእውነት በትክክል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před rokem +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣልን ቸሩ መድሃኔዓለም ይህንን አስፈሪ ዘመን ያሳጥርልን ፀሎታችን ነው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-xx1rw4ch9i
    @user-xx1rw4ch9i Před rokem +9

    አሜን በእግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 Před rokem +6

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤🎉😢

  • @sintyaehugerma808
    @sintyaehugerma808 Před rokem +3

    ሰላም እንደምን አላቹልኝ እንኳን ለመቤታችን ለፍስለታ አደረሳቹ
    ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
    ትስፍዬዋ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ እቁ ተናፋቂ ቤተሰቦች እንዴት ናቸው
    📚📚📚📚📚📚
    ረቢኒ ሊቪ በፍልሰታ ትገባለህ ብዬ በጣም በጉጉት ጠብቄ ነበር ግን አልገባህም ምነው ምን ሆክብን ምን ገጠመህ አምና አብረን ነበር ያሳለፍነው በፀሎት በምኒም የኔን ማርያም ሳሙልኝ እያለች. ስገምት በቃ ሱባኤ ገብቷል ብዬ ነው ያሰብኩት ከሆከውን አንተ ነህ ምታቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃቹ እማ ፍቅር ብለህ የምትጠራት እናት አትለይህ.
    እና መምህርዬ. ዛሬ የኔን ታሪክ ላአካፍልህ ምን መሰለህ በጣም ልጅ እያለው ከፃን ልጅ ጋራ አደርግ ነበር ሲቀጥልም ከትንሽ እፃን ሴት ተኝቻለው ይሄ ነገር አብሮኝ አደገ ዛሬም ጭምር ግን ያንተን ትምህርት ለአምስት አመት ሰማለው ግን ተመልሼ ገባበታለው በርግጥ ከሰት ከተኛው ሰባት አመት ሆነኝ ግን ከራስ ጋራ ማድርጉን በቃ ምን ልበልህ በዝሙት ጭምልቅ ያልኩኝ ቆሻሻነኝ አሁን ግን በአንተ ትምህርት ሰምቼ ንሰሐ ገብቻለው መልሼ ወድቃለው መልሼ ገባለው አሁን ምን እየተሰማኝ ነው ሰሞኑን ግብረ ሰዶምን እንቃወም ሲሉ ሰማው ማርያምን ምርርርርርር ብዬ ነው ያለቀስኩት እኔም ነኝ ግብረሰዶም ነኝ እያልኩ ግን ንሰሐ ገብቻው ግን ሰላም ነሳኝ ልጅ እያለው ከሴት ጋራ ማድርጊ ማርያምን እራሴን ጠላውት እግዚአብሔር ግን ወዴኝ ዛሬም ከነቆሻሻዬ አቅፎኝ አለ አቤት ቸርነቱ 😭😭😭😭 ምን ልክፈለው አምላኬን አስቡኝ በፀሎታቹ ዳግም ከራሴ ጋራ እዳላደርግ ወለተ ሰንበት ብላቹ በዛላይ አይምሮዬ ምንም ነገር አይ ዝም ትምህርትም አይገባኝም ግን ደሞ ውሃ በጣም ፈራለው ዝም ብሎ ሻውር ስወስድ የሚሰማኝ ስሜት በጣም ይከብዳል እንቅ ነው ሚያደርገኝ ፀበልም ብዙም አልወድም አሁን እግዚአብሔር ከርዳኝ አገር ስገባ ፀበል መቆየት እዳለብኝ አስቢያለው ለመቁረብም እደዛው

    • @abebechadam9525
      @abebechadam9525 Před rokem

      የዳንኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሁላችንም ይቅር ይበለን አይዞሽ እህቴ ፀልይ

  • @selamneeri5546
    @selamneeri5546 Před rokem +4

    May God bless you memhir.

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 Před rokem +4

    እመቤታችን ድንግል ማሪያም ሁልጊዜ ካንተ ጋር ትሁንልኝ አሜን አስተማሪያችን ነህ ተባረክ

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před rokem

      AmenAmenAmen kalewot yasemaleng m/r fexar rajim edime ke mulu Xena gar yixuk behunet

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM Před rokem +2

    መምህር ችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እድሚ እና ጤና ትስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese493 Před rokem +2

    ሰለ,ሁሉም,ነገረ,እግዚያብሔረ,ይመሰገን

  • @lisen888
    @lisen888 Před rokem +3

    ሰላም መምህር

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ በጸሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ❤

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Před rokem +1

    መ ምኸር ሠላም ነኸ እኔንን ከሥተ ት የጠበከኝ ሠውን ባንተ ትምኸርት ያወኩበት እግዚአብሔር አብዝቶ ብረሀነ ጸጋ ያብዛልኸ

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn Před rokem +5

    እንካን ደህና መጣክልን መምህራችን በየደቂቃው በጉጉት የምጠብቀው በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛልእግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @user-ff5pw1fp7w
    @user-ff5pw1fp7w Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነቴ በየቤታችን በበአድ አምልኮና ወደ ደብተራና ጠንቃይ ቤት ቤተሰቦቻችን በነፃ ፍቃድ በመራመድ የደረስንበትን ሳየው በጣም ነው የማዝነው አብዛኛዎቻችን ያለነው በዛ ውስጥ ነው ያልነቃችሁ ንቁ እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ❤

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን❤❤❤

  • @sinafiktekola-ij9yu
    @sinafiktekola-ij9yu Před rokem

    መምህር ገጠመኞችክ ሁሉ የሚያስተምሩ ናቸው ዘግይቼ ብቀላቀልም እግዚአብር ይጠብቅህ

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf459 Před rokem +2

    ሰላም የመምህራችን እንኳን ሰላም ተመለስክልን ገጠመኙ ጨርሼ አልሰማሁትም ሰምቼ ኮሜንት እጽፋለው ተዛዥ ነን መምህርየ

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j Před rokem +1

    ይግሪማል የእግዚአብሔር ስራ ሰለ መይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በተ ላይ ኣድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እበካህ መምህር በፆለትህ ኣስበን ወለተ መጀ
    መድህን

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba Před 3 měsíci

    መምህረ,እግዚያብሔረ,አምላክ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን,እንደኔ,በበረካታችን,ቤት,ያለወን,ችግረ,ነወ,የነገረከን,ሁላችንም,የምንድንበት,ትምህረት,ነወ

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 Před rokem +1

    እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳቹህ አደረሰን መምህር እንኳን በደህና መጣህ በርታልን

  • @biniyamgetu9146
    @biniyamgetu9146 Před 6 měsíci +1

    እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ምህረቱን ለሁላችንም ይላክልን አሜን❤❤❤

  • @getachewnedaw2256
    @getachewnedaw2256 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Před rokem +1

    መምህር በእዉነት ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በፀጋላይ ፀጋን ይስጥልን እመ አምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ በእዉነት ለመናገር ለመግለፅም ይከብዳል በገጠመኙ ዉስጥ ስንት ሰዉ እዳዳንክ ሳስበዉ አምላክን ከማመስገን በቀር ምን ልበል ሁላችንም በብዙ ፈተና እየተፈተን ነዉ ያለነዉ ምክንያቱም አስተዳደጋችን ነዉ

  • @-yetabotulejochmahiber5120

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-jw7de5pd9m
    @user-jw7de5pd9m Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህን ሰላም ክርስቶስ ከኔ ቤተሰቦች ይብዛልን መምህርዬ
    እዉነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን

  • @haylomgubesa5037
    @haylomgubesa5037 Před rokem +1

    መምህርዬ ግራገባኝ በህልሜ ከማህፀኔ አባብ መስሎ ግን አፉን ከፍቶ ሊዉጠኝ ና አብርዉኝ ሰወችምነበሩ እነሱንም እያባረረ አየሁ አሁን ፍልሰታ ከገባነዉ ከየከዉ ፃፍልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  Před rokem

      ልጆች ካሉሽ ፀባያቸውን ግሪ ከሌሉሽ ደግሞ በህልም ስለ እርግዝናና ስለማህፀን ማለም ሐሳብና ጭንቀትን ነው የሚያመለክተው እናም አስጨናቂና መጥፎ ነገር እያሰብሽ ነው ማለት ነው

  • @user-uj6tl3ry3x
    @user-uj6tl3ry3x Před rokem +1

    መምህር እንኳን ደእና መጣክ

  • @beti7658
    @beti7658 Před 8 měsíci

    ደስታየ ወደር የለውም😢😢😢መምህርየ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም 😢😢ልዑል እግዚአብሔር እስከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥክ 🥰🥰ሰላምየ እንኳን ደስ አለሺ የኔ ቆንጆ አባትሺ ተገኝተው ተደስተሺ ለማየት ያብቃኝ😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳዕ በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜ❤❤❤❤

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Před rokem +2

    መምህር እንኳን ደና መጣክ ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም የህዝባችን አንድነት ሰላም ይመልስልን

  • @Frhiwot16
    @Frhiwot16 Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት መጨረሻው በጣም ደሰስስስ ይላል ተመስገን አምላክ 🙏❤

  • @user-xt6jo2lw8x
    @user-xt6jo2lw8x Před rokem +1

    እኳን ደህናመጣህ መምህረየ እናመሰግንአለን ከእግዚአብሔር በታች ያበረታህን ያነቃህን መምህየ እኛቤት እማይደረግ ነገር የለም ነበር ግሁን ተመስገን ሁሉንም አሽቀጥርው ጥለዋን እና እማየ ምስክረነት ንገሪልኝብላለች የእመቤቴ ታምርነው በጦርነቱ ትልቁመሳሪያ እቤታችን አጠገብወደቀ አባቴ እዛውነበር እመቤተ ከልለው ወጣ ቤቱሁሉም ሳቃጠል የኛብቻተረፈ የሳረቤትነው ሁሉም ጣራለጣራ የተየያዘነው በመትረፉ ያለተገረመየለም የእመቤቴታምርነነው የሶታምር ስቱተወርቶ 👏እኛቤት ያልተሰራ ሀጥያትየለም ከኔጀምሮ ግን አሁን ሁላችነም ወደእግዚአብሔር ስንቀርብ ቤቱ በበረከትሞላ ኧር ስቱ ብቻ ተመስገን

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ የምር ናፍቀሀኝ ነበር❤so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ

  • @merrymerry6157
    @merrymerry6157 Před rokem +1

    ሰላም የመምህር ተማሪዎች ጥሩ የንሰሃ ኣባት የምታውቁ ተባበሩኝ🙏

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před rokem +2

    መህር እንኳን ደና መጣህልን እኛ ልጆችህ ናፍቀንህ ነበር ከምር ተመስጬ ነው እኮ ማዳምጥ እስካሁን ያባካንኩት ግዜ ያንገበግበኛል ማርያምን አይ አለማወቅ😢

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před rokem

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት እራሴን ወደ ኃላ እያየሁ ነበር በእውነት በጣም የባአድ አምልኮ ጉድማ የደብተራ ጉድ የደረሰብን እናቀዋለን

  • @HananHanan-bx4pu
    @HananHanan-bx4pu Před rokem +1

    መምህር እንኳን ደናመጣህ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር የህ የሁላችን ቤት ያለ ነገር ነዉ ጨሌ እኛቤትም ነበር ከዛ አያቴ ጋ ብዙ ዘመን ተቀምጣል ግን አይደገስለት እናም እዳልከዉ አክስቴ አግብታ ሄዳ ከስት አመት ብኋላ መታ ወሰደችዉ እና መደከስ ጀመረች አሁን እየነገርኳቸዉ ነዉ አንድቀን ግን እግዚአብሔር ይርዳን አያቴ ቋርባለች አክስቴንም የተማርኩትን እያስረዳኋቸዉ ነዉ

  • @ሁሉበእግዚአብሔርሆነ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እዉነት ነዉ ያደግንበት ያምልኮ መንፈስ እየፈተነን ነዉ ከሚድኑት ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በርታልን አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንዴት ሰነበትክ እኛ ደህናነን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @AddisAlam
    @AddisAlam Před rokem +1

    ቃለሕይወት ይስጥልን መምህር

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před rokem +1

    እግዚአብሔርይመስገን መምህራችን እፁብ ደንቅ ነው ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp Před rokem +1

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣ

  • @MySam-br2hu
    @MySam-br2hu Před rokem

    ለመምራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን መምርዬ እወድሀለሁ

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 Před rokem +1

    መምህር ሙጬ ስለሚባለው መንፈስ ለብቻ ብታቀርብልን🙏😥 ምክንያቱም ልጄ ተጠቅቶበት ስለነበረ

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před rokem +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን

  • @galxya1162
    @galxya1162 Před rokem +1

    መምህርዬ ተመስገን ለካስ በእርሰወ ትምህርት ነበር ግዜዬን የምጠቀመዉ ማርያም ዩቱብ ስገባ ምን ላዳምጥ እስከ ሚደብረኝ ድረስ ተመስገን መድኃኒአለም ይጠብቅልኝ❤

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  Před rokem +2

      ጊዜሽ አልጠፋው በጊዜሽ ስለተጠቀምሽ ነው ዛሬ ላይ የተዋወቅነው

    • @galxya1162
      @galxya1162 Před rokem

      @@eftahtesfasilase4230 ወይኔ መምህርዬ ይቅርታ የቃላት አጠቃቀም አልቻልኩበትም መሰለኝ ግዜን አጠፋሁ ለማለት አልነበረም መቸም ትረዱኝ አላች ያለእርሰወ ትምርህት አይሆንልኝም ለማለት ነዉ በማርያም ይቅርታ❤🙏

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 Před rokem +1

    አሜንንን🤲🤲 እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እካን ደህና መጣህ እቁ አቺን አተነህ አሁን ያለንበትን የተረዳህን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @bbjjbbjj6533
    @bbjjbbjj6533 Před rokem +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    ሁሌም መምጣትክን በጎጎት ነው እም ጠብቀው እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዝልህ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ከላይ አድ እህቴ እደለችው እኔም እደሷ ከጓደኞቼ ጋር ገና በልጅነታችን እቃቃ ስንጫወት ከብት ፍየል ስናግድ ወድና ሴት ሆነን እናደርግ ነበር ከዛን😢😢ከዛን ጀምሮ እኔ አሁንም ድረስ እደልማድ ሆኖ አድጎብኝ እራሴን አረካለሁ ይሔን ስላችሁ በጣም እያዘንሁ እና እየተማቀቅሁ ነው ላለማድረግ ብዙ እደክማለሁ ስለት እሳላለሁ አላደርግም እልና እደገና እዛው እገባለሁ 😢😢😢 እዳው በመቤቴ ማርያም ምንም እዳትሉኝ😢😢😢ከዚህ ውስጥ እድወጣ እመቤቴን ለምኑልኝ እግዚአብሔርን ሳሳዝነው ኖሬለሁ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በላት እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እህተ ሚካኤል እያላችሁ😢😢😢

  • @haylomgubesa5037
    @haylomgubesa5037 Před rokem +1

    ሰላም በትክክል የብአድ አምልኮዉጤት ከባድነዉ እኔ 7ቀንልጂ ሁኜነዉ ላመችሳየተሰጠሁት ግን ሃጢአትን እደኔ የሰራዉ የለም ❤❤❤❤❤

  • @biruktessema6043
    @biruktessema6043 Před rokem +1

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ❤

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 Před rokem +1

    ክብል ለመድሀኒያለም አምላክ ይሁን በድጋሚ ተመልሰህ መተህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን🙏🥰❤

  • @user-pp3uz3ew7v
    @user-pp3uz3ew7v Před rokem +1

    ሰላምመምህ ርእህተ ማሪያም ብላችሁ አስባትበበሀርመገድላይ እየተሰቃየችነወእህታችን

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před rokem +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋሪ ይሁን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት በአንተ አድሮ ያስታመረን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @riyapatummaafilputhanathan2667

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ግን መምህረየ እኔ ምን ልፃፍ እውነት ከዚህ በለይ ምን አለ እውነት እኔ አሁን ህውቴን ፈራሁ መምህረየ ምን ልሁን❤❤❤ እኔ ጋር ዛራ አለ አይይይይ እንዳው መምህር አቦ ዘረህ ይባረክ እውነት አሜን

  • @yegebreail
    @yegebreail Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንካን ደህና መጣህ

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem

    ሰለሁጌታ ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገነ በእውነት ለእርሱ ምን ተቤሎ ቢመሰገነ ነው ተመሰገነ ዬኔ ጌታ እውነት ነው አንድ ትውልድ ነው የረዳሻቸው መልካም ጎርቤት የተባልሺው እህታችን ለነዚህ ቤተሰብ ያደረግሽ ቢኖሩኝ ከሚትያቸው ልጆች የበለጠነው ሰጥቶ የማይነሳ ከኃጢአት በሰተቀር የልብሽን ምኞት ሁሉ ይጥሽ ወንድም እህቶቻችን እንኳን ለዚህ ክበር አበቃችሁ ከዚህ በኃላ እርጅም ዘመን ስላለችሁ የበለጠ በእምነታችሁ ተግታችሁ ወደ ዘለዓለማዊው ጎዳናችሁ አቀኑ
    አቤት ኢትዮያዬ ወገኖቼ የባዕድ አምልኮ እንዴት በዘበዘን አቤቱ በጠላታችን አሰልጥነን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ከነመላው ቤተሰብህ ትሰውርልን

  • @Menberedebru
    @Menberedebru Před rokem +1

    ትክክል ነው

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem +1

    እንኩዋን ደና መጣህ መምህራችን❤
    ዛሬ 1ኛ ነኝ ጨርሼ እመለሳለሁ

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ss5nw2bp7o
    @user-ss5nw2bp7o Před 11 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እኔ መደወል ፈልጌ ግን አልቻልኩም ፈራሁ እድሜየን ስደት ጨረሰዉ ይጨቀኛል ብተሰብ ይጣላብኛል እርሰ በርሳቸዉ እኔም ትዳር እቢ አለኝ ሰዉ ይከዳኛል ብርም አበድር አይመልሱልኝም ይጣሉኛል አያቴም አልጋላይ ታማ ተተኛች አመት ሞላት አቦ ጠበል ልገባ ስትል ወድቃ ነዉ አሁን ግን አቆረብናት ግን አልተሻላትም ሁሉንም ነገር አስጥያቸዉ ነበረ ግን ይጣሉብኛል ይደባደባሉ አጎቶቸ ወድሞቸ እርስ በርሳቸዉ ይጣላሉ

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Před rokem

    መምህር ረጅጅጅምምምም...እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ አንተን ያብዛልን❤❤❤

  • @Gebrehiwot04
    @Gebrehiwot04 Před rokem

    መምህር እንደት ነህ? ብዙ ሰው እየነቃ ቢሆንም ያልነቃ ገና አለ። እኔ አባቴ ዛሬ ሸህ አንበሶ መሃመድ ምናምን የሚባል ነበረበት። ራሱ በራሱ ሌሊት ሌሊት ይፈርድ ነበር ነፍሱን ይማረውና ጫካ ከብት እየጠበቀ በዚያው ምላሱን ቆልፎ አበለሻሽቶ ራሱን አስቶ ልጆቹን ሁላ ረስቶ ሞተ። የማይረባ ኮተት ይኸው ለኛም ተርፎ ልጆቹ ሁሉ እንከራተታለን። እግዚአብሔር ልቦናችነን ይክፈትልን እንጅ

  • @bizumas
    @bizumas Před rokem +1

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌻🌿🌻🌿🌿🌻🌾

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    እኔ አባቴ ደብተራ ነው ለሰው ብር እየተቀበለ ይፅፋል መድሃኒት እያለ የማይሰራው ነገር የለም
    ግን እኛ 12 ልጆች ነን ከሞቱት ውጪ የሁላችንም ህይወት ምስቅልቅል ያለ ነው ሰርተን ከሰው በታች ነን አንዱም ከነቤተሰቦቹ ፕሮቴስታንት ሆኗል አንዱም የሰው ደም እያፈሰሰ ነው የሚኖረው አንዱን ደግሞ ስለሚቃወመው ጎዳና አውጥቶታል
    እኔም በጣም እቃወመው ስለነበር እየው በስደት እፈጋለው ብሬን ግን የት እንደሚገባ አላውቅም የቱን ተናግሬ የቱን ልተወው
    ብቻ እግዚአብሔር አንድቀን እኛንም የጎበኘናል ብዬ በስፋ አለው😢😢
    የምህር ተስፈዬ ትምህርት ተረት ተረት ነው የሚለው መንፈሱ ሃይምሮውን የዘጋበት ነው
    እንደኛ በድሉ ሌላ ሰው እየተጠቀመበት እኛ እሱ ደግሞ በከንቱ የሚለፋው ያውቀዋል
    መምህር ብታናግረኝ ደስስስስስስ ይለኛል ቴሌግራም ላይ መልክት አስቀምጬልሀለው ።

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን ነፍሱን በገነት ያኑርልን 🙏 ሰኔ ጎሎጎታ በጣም የምወደው ፀሎት ነው በመፀለዬም ብዙ ችግሮቼ ተፈተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ገጠመኝ ደግሞ ብዙ ተማርኩበት ❤❤❤

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @yenenesh-in8pq
    @yenenesh-in8pq Před rokem +1

    Amen amen amen fetari yetmsgen yihun memherye ankon dehna metahlen🙏 memherye lek neh bead amelko ye mayamlek wayim yamayamlk gorbet yelm selzi hulachenem sanakm hon ayawekn ayamelknew new

  • @tarikeejabessa
    @tarikeejabessa Před rokem +1

    Ameen ameen ameen