bermel Georgis አሳዛኝ የተፈጠሩ የጉዞ መረጃዎች !| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 05. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 298

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 2 měsíci +94

    አቤቱ ሰማእቱ ሆይ ለማሰናከል የተነሱትን ማስተዋል ስጣቸው በስደት ያለነውንም ለደጅህ አብቃን አባቴ

  • @BilenFre
    @BilenFre Před 2 měsíci +44

    አይዞዎችሁ ትንቢቱን የተናገሩት አባት የ አለም ህዝብ ይመጣል ጠጠር መጣያ እንኳን አይኖርም ብለዋል ቸሩ መድሀኒአለም ደግሞ ሁሉም እንደሚሆን ያውቃል እመኑ እንጂ አትፍሩ ላይጨርስ አይጀምርም የ ድንግል ልጅ ደግሞ እመቤቴ ማርያም እያለች ማን ይደፍረናል በርቱ ፅኑ እግዚአብሔር ይህንን ጊዜ አሳልፎን ይህንን ጊዜ ለደጅ አብቅቶን እናስታውሰዋለን ወዳጆቼ ስማዕቱ እና ኪዳነ ምሕረት አሉ በርቱ አምላከ ቅድስ ጊዪርጊስ እርዳን መድሀኒአለም ይቅር በለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před 2 měsíci +42

    ነገረ ሁሉ ለበጉ ነው ሰማአቱ ያሰተካክለዋል አታሰብ ኦረቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ተኑር አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr Před 2 měsíci +17

    ቅዱስ ጊዮርጊሰ አባቴ ክፉ ነገር አታሰማኝ በሰላም ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 Před 2 měsíci +18

    አምላከ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ የሄዱትን በሠላም ያገሰገባቸው

  • @tachteda
    @tachteda Před 2 měsíci +46

    እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ።የሚገርም ነው ዛሬ ለሊት ያየሁት ህልም ትርጉሙ ጠፍቶኝ ነበር ።ነገር ግን ብዙ ጊዜ ህልሜን አላምነውም ምክኒያቱም የጋንጩሩ ማስደንገጫ ነው ብዬ ስለምገምት ፤የዛሬው ግን በትክክል ከእግዚአብሔር እንደሆነ አሁን ተረዳሁ ።እኔንም ኪሣራ ልጄንም ከድካም ከጭንቀት ባለቤቴን ከስጋት ቅድስት ሥላሴ አተረፋን ። እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ። ከዳቢሎስ እሥራት እግዚአብሔር ይፍታህ ብለችሁ ጸልዩልኝ፤አመልክቱልኝ ።

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 2 měsíci +3

      እግዚአብሔር ያስብህ ከነ ቤተሰብህ ❤❤❤

    • @tsionabate6609
      @tsionabate6609 Před 2 měsíci +2

      እልም መልክትም ነው አዳደየ❤❤❤

    • @Thenew5087
      @Thenew5087 Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር ምሕረቱን ያብዛልህ።
      እመብርሃን ብርሃኗን ታብራልህ።
      ፍፃሜህ ይመርልህ!

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp Před 2 měsíci +28

    ለበጎ ያርግላቸው ሰይጣን ይፋለማል መዳን በዛበት ለዛነው እግዚአብሔር ይገስፀው ተመስገን ፈተና መባረክ ነው እግዚአብሔር ከመንገዳችን ያንሳልን

  • @SoliyanaEshete-jl6qx
    @SoliyanaEshete-jl6qx Před 2 měsíci +12

    የወጡትን ሰላም ይመልስልን አምላክ ጉርጊስ ይርዳን አሜን🙏

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 Před 2 měsíci +12

    በእውነቱ ይህንን ክፉ ድርጊት ያደረገ አካል የቤተ ክርስቲያን ጠላት ነው፡፡ እኔ ሌላ የምለው የለኝም ቅዱስ ጊዎርጊስ እሱ ስራውን ይስራ እላለሁ!!! ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 Před 2 měsíci +16

    እምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምህረትክ እስበን እር ደጅክን ሳንረግጥ 😢😢

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 Před 2 měsíci +9

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ማረን እባክህን ፊትህን መልስልን😢😢😢ችግር ውስጥ ያሉትን ልጆችህ በፈረሰህ እየገሰገስክ ድረስላቸው😢

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny Před 2 měsíci +17

    ምንድነው የሆነው ጊዮርጊስየ ክፈ ነገር አታሰማኝ በሰላም ለደጅህ ኣብቃኝ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před 2 měsíci +6

    አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ምረትን ላክልን እንደቸርነትህ❤

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před 2 měsíci +10

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ልቦናቸውን መልስልን ሌላ ምን ይባላል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ቤተሰቦቻችንን በሰላም መልስልን

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 Před 2 měsíci

      በሰላም ይመለሳሉ ሰመዐቱ ቅዱስጊዮርጊስ ይጠብቃቸዋል

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 Před 2 měsíci +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ፡፡ ቅዱስ ጊዎርጊስ እሱ ስራውን ይስራ ፡፡ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡

  • @sememenkebede9929
    @sememenkebede9929 Před 2 měsíci +7

    አይዞአችሁ እግዚአብሔር መንገድ አለዉ!?በበለጠ ሠማአቱ የወጡትን በሠላም ይመልሣቸዉዉዉዉ!!!!

  • @woinshetlemma962
    @woinshetlemma962 Před 2 měsíci +7

    በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጠን ቅዱስ ጊዮርጊስ መንገዱን ሠላም ያርግልን

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Před 2 měsíci +9

    አቤቱ የሰራዊት ጌታየአለም ቤዛውኤትዮጵያን አስባት የኤትዮጵያገበዝ የኤትዮጵያወታደር ኤትዮጵያን ጠብቃት አቤትጌታሆይ በሀገራችን ባዳሆንን እፍፍፍፍፍፍእባክህን አምላክለክፍውች ልቦናስጥልን

  • @eleniendalkachew5309
    @eleniendalkachew5309 Před 2 měsíci +6

    ሰማዕቱ እንየ ቸርነትህ ለደጅህ አብቃኝ ለዘራፊዎቹም ልቦና ስጣቸው አሜን ይህንን ጉዞ የተሳካ እና የሁሉንም ደህንነት ለመጠበቅ የምትደክሙ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 2 měsíci +5

    በስላሴ ስም ፈረስኛው ዝም አይልም ይህ የስይጣን ስራ ነው እንካንም ስላም ገቡ ይህም ፈረስኛው ጠብቃቸው ነው ፈረስኛው ያስተካክለዋል እኛንም ለደጁ ያብቃል አሜን እናመስግናለን ወንድሞቻችን ለበኅ ነው

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Před 2 měsíci +6

    እሽ ለስጣችሁን መረጃ እናመስግናለን !!
    ለመጥፎ አድራጊዎችም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቼው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 měsíci +4

    ስለመረጃው እናመሰግናለን ወንድሞቻችን,
    እኔ እራሴ ነገ ticket ልቆርጥ ነበረ
    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 2 měsíci +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሰላሙን ያውርድልን ልብ ይስጣቸው❤❤❤

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l Před 2 měsíci +6

    እግዚአብሔር ያውቃል ሁሉም ለበጎ ነው ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ❤❤❤

  • @HabasiKarita
    @HabasiKarita Před 2 měsíci +1

    አምላከ ጌወርጊስ እርዳኝ ለደጅህ አብቃን❤ ሰማእቱ ያስተካክለዋን❤

  • @tsahayamara-jz3rg
    @tsahayamara-jz3rg Před 2 měsíci +20

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ብዙ ህዝበ ክርስቲያን ድነዋል በረከት ተካፍሏል አሁን ደግሞ እንኳንም ሰዉ አልሞተ እንጂ እምንሰማዉ ነገር ከባድ ነበር አሁንም የሄዱትን በሰላም ይመልስልን ሰመአቱ ቅዱስ ጌወረጊስ የሚስተካከለዉን አስተካክሎ ሰላም ያዉርድልን እና ህዝበ ክርስቲያኑ ለመሄድ እና ለመዳን ያብቃን

    • @user-pe2vf7hu7k
      @user-pe2vf7hu7k Před 2 měsíci +1

      ሁለት ሰው ሞቷል እኔም አብሬ ሄጄ ነበር ኪዳነምሕረት ጠብቃን ነው በሰላም የገባነው

    • @tsahayamara-jz3rg
      @tsahayamara-jz3rg Před 2 měsíci

      @@user-pe2vf7hu7k ዉይ በስላሴ በዚሁ በሸፍቶቹ ነዉ ? ነፍሳቸዉን ይማር በርግጥ ይሄ ሰመአትነት ነዉ እናተም እንኳን በሰላም ገባችሁ

    • @user-pe2vf7hu7k
      @user-pe2vf7hu7k Před 2 měsíci +2

      አንዷ ከፍተኛ ሙቀት እንዳለ እነ አላዩ በደንብ ሳይነግሯት ስለነበረ መተንፈስ አቅቷት እዛው ስታርፍ ፣ አንደኛዋ እናት ደግሞ በጣም ደክማም ስለነበረ ከዝርፊያው በኋላ በደቂቃዎች ልዩነት 3 ቁጥር ባስ ውስጥ አርፋለች ። በነገራችን ላይ በከፍተኛ ሙቀት ሳቢያ 4 ሰዎች ፌንት ነቅለው ነበር ነገር ግን አንድም አስተባባሪ አረዳንም እኛው እራሳችን ነን ውሃ ፈላልገን ስናፈስላቸው የነበረው። ባጠቃላይ እነ አላዬ ዳያስፖራውን አጥምደው ገንዘብ ከመሰብሰብ የዘለለ ሚና አላየንባቸውም ፣ ጎንደር ገብተን እንኳን ማንም የጠየቀን ሰው የለም ዩቱብ ላይ ግን ወሬ አንደኛ ናቸው ፣ በነሱ ማህበር የሄደ ሰው እውነታውን በደንብ ያውቀዋል።

    • @user-pz5kq8lv2c
      @user-pz5kq8lv2c Před 2 měsíci +1

      እኔ ቤተሰቦቼ ሔደው ነው ያለውን እውነታ ነገርውኛል ማዲያ ላይ እንደሚያወሩት አይደለም ጉዞ የሔዱት ቤተሰቦቼ ማረፊያ ቦታ እንኳን አለሰጧቸው ዞር ብለውም አያዩም ሰዎችን።

    • @tsahayamara-jz3rg
      @tsahayamara-jz3rg Před 2 měsíci

      @@user-pz5kq8lv2c ከባድ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ በቃ ይበለን እደልባችን ወጥተን እምንገባበትን ጊዜ ያምጣልን በሰዉ ከመታመን በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል ❤🙏

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c Před 2 měsíci +7

    አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ ጠብቃህ አይለያችሁ መከራ በዛ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን በእዉነት ስለ መልክታችሁ ወድሞቼ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 2 měsíci +9

    ሰማእቱ አባቴ ሰላሙን አዉርድ😢😢😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 2 měsíci +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያውቃል፡፡

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 2 měsíci +8

    እግዚአብሔር ታምር ይስራ ሰማቱ አተ ቤትህን ስራ አሜን አሜን አሜን

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ይገስጻቸው ፈተና ነው

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 2 měsíci +5

    እመ አምላክ እናቴ አቤት ፈጣሪየ ሁሉም ለበጎ ነው ክርስቲያን ተስፍ አይቆረጥም በረቱ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před 2 měsíci +5

    ሁሌም ክርስቶስ ፈተና ይበዛ በጸሎት መበርታት ነው ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደ ነው የሚሆነው ፈታና ሁሌም አለ መጸለይ ነው

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 2 měsíci +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እረ አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před 2 měsíci +3

    አይ የእኔዉ እድል ለሚቀጥለዉ ቀጠሮ ይዘህልኝ አምላኬ እንቅፋቱን ሁሉ ንቀልልን እና እንድንሔድ እንድድን እና እንድንባረክ እርዳን አይዟችሁ ወንድሞቸ ሁሉም ማለፉ አይቀርም።

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንዴሞቼ ድካም ልፋታችሁን ለነፍስ ዋጋ ይጠብቃችሁ።

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před 2 měsíci +3

    ሰማዕቱ ይጠብቅህ ""የተናገርከው ትክክል ነው እንደዚህ እውነቱን መናገር ነው።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 měsíci +6

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርሱ ሰላም ያምጣል 🥹

  • @kitoyuhanes1598
    @kitoyuhanes1598 Před 2 měsíci +6

    ፍጣሪ ይጠብቃ ቹ ❤

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 2 měsíci +4

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው መሰረተ ልማቱ ሲያልቅ እንሄዳለን እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክለዋል

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 Před 2 měsíci +6

    እግዚአብሔር ፣ይስጥልን፣ትኬት፣ለመቁረጥ፣እየተዘጋጀሁ፣ነበረ።አገራችንን፣ሰላምያርግልን፣ስንት፣ለመዳን፣እሚፉልጉ፣አሉ ሰማዕቱ፣፣ያስበን፣ለደጁ፣ያብቃን፣

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 2 měsíci +2

    ❤አቤቱ የ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ምድራችንን ባርክልን ህዝቡንም ከጥፋት ጠብቀን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አንተ ፈዉሰኝ ለደጂህ አብቃኝ 🌿🌿✝️✝️✝️🤲🤲🤲😥💚💛❤️

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před 2 měsíci +2

    እውነት እግዚአብሔር አምላክ ያስተካክልልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ አንተ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀን ለቤትህ አብቃን እውነት የእኔም ወንድም ዝግጅት ላይ ነበረ ሰሞኑን ለመሄድ ብቻ እርሱ የፈቀደው ይሁን🙏

  • @user-cs5qo9ir9y
    @user-cs5qo9ir9y Před 2 měsíci +8

    ታገሱ ሰማዕቱ ለእውነት የቆመውን ያወጣዋል ለገንዘብ ያለውንም ያጠፋዋል እመኑ ሚዲያቹን ቸል አትበሉ ጉዞ ቋሟል ብላቹ ያገኛቹት ሁሉ ባዶ እንዳቶኑ እንደሰጠ መንሳትም ይችላልና

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 Před 2 měsíci +1

    አቤቱ ሰማእቱ አንተህዝብህን ጠብቅ የተነሱትን ክፍዎችን ያዝልን መልስ ስጠንአድራሰማእቱ ፍረድ

  • @8october187
    @8october187 Před 2 měsíci +10

    እኔ በየካቲ ከተጏዙት ተጏዧች አንዷ ነበርኩ
    ይሄ የሰማእቱ ቁጣ ነው ብዬ አምኛለሁ ምክንያቱም ብዙ ልክ ያልሆኑነገሮች አይቻለሁ እንደውም ምእመኑ ይሻላል ፍርሃት አለው አገልጋዮች ላይግን ችግር አለ (አሳሪ ፈችዎችን ሳይጨምር)
    ይሄ ነው ብዬ ሚድያ ላይ መናገሬ ጥሩ አይደለም:: ግን ንስሃ ብንገባ ጥሩ ነው ::
    ይህንን የመሰለ ፀበል በሀጢያታችን ምክንያት እንዳናጣው እፈራለሁ::
    ሀገር ሰላም ቢሆን እኮ የጉዞ ማህበርም አያስፈልግም ነበር ሰው በየግሉ ይሄዳል:: ይሄን ያልኩበት ምክንያት አለ:: ብቻ ሰማእቱ በጣም ታግሶናል አሁንም ይቅር ይበለን ::

  • @user-rx5ym8wi7q
    @user-rx5ym8wi7q Před 2 měsíci +5

    አቤቱ ቅዱስ ኣማኒኤል ሆይ😢😢እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ስላም ኣርግልን😢😢

  • @tighist331
    @tighist331 Před 2 měsíci +4

    አቦ ይሕች ሐገር ምን ይሻላታል 😥ሰመአቱ አባቴ አንተ አስተካክለዉ በቦትው ያሉትን በሰላም መልሳቸው 🙏🏼

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i Před 2 měsíci +2

    ቸሩ አምላክ ልቦናቸዉ ይሥጣቸዉ ምን አይነት ሰወች ናቸው😢😢😢

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 Před 2 měsíci +3

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰላሙን ያምጣልን ለደጁ ያብቃን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 2 měsíci +2

    ለሁሉም ነገር ልኡ እግዚአብሄር አለ አይዞችሁ የተዋህዶ ልጆች ማልቀስም ማዘንም አያሰፈልግም ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @misrakamde8688
    @misrakamde8688 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሠራራችሁ በጣም የሚደነቅ ነው
    You all are amazingly professionals . I’m proud of you for the way you handled this አፀያፊ ዝርፎቻ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 2 měsíci +2

    እግዚኦ ማሀረን ክርስቶስ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሚሳንህ የለምና ለወንበዴዎች የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 Před 2 měsíci +2

    አላዬ ዳዊት ወንድሞቻችን አይዞአችሁ በርቱ እንወዳችሁአለን ስልጣን ነው።

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 2 měsíci +3

    ፍፍፍፍ የኛ ፈተና እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ😢😢

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ቀን አለው 🙏🙏🙏
    ያልፋል የማያልፍ የለም አይዞአችሁ 😭😭

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 2 měsíci +6

    ሰማእቱቅዱስ ጊወርጊስ መልስአለዉ ሁሉንም ዋጋቸዉን ይከፈላቸዉ ኦርቶዶክስተዋህዶ ፈተና የተሞላችነች ሰማእቱ ሀገራችን ጠላቶች ያጥፋልን😢😢😢

  • @habitamtakele2491
    @habitamtakele2491 Před 2 měsíci

    ቅዲስ ገወርጊስ አባቴ የወጥቱን በሰላም መልሰልን እደሀጢታችን ሳዬሆን እደቸርነትህ አትለየን አባቴ 💚❤️🧡🙏🙏🙏

  • @betelehemenyew1680
    @betelehemenyew1680 Před 2 měsíci +7

    እባካችሁ በ7 የሄዱትን ወደቤተስቦቻቸው በሰላም እንዲመለሱ እርዱን

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Před 2 měsíci +3

    ወይኔ እኔሳልሄድ ማናየህ በሰማቱ አድ ሌትር ጸበል አስመጣልኝ በናትህ በሰማቱ ሰኔ እሄዳለው ብዬነበር ጸበሉን ያላችው ትንሽም ቢሆን እባካችው✝️ 🙏 ከታች ጻፉልኝ

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki Před 2 měsíci +1

    አዘናለሁ እግዚአብሔር አምላክ እባክህን እሂን የመጣብንን ነገር አተ ገስጥልን እነሱንም ዛራፊወችን ልቦና ስጥልን አገራችንም ሰላም አርግልን እደ ሀጢያታቸን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ❤💚💛❤💚💛

  • @user-kz2nz1gs9i
    @user-kz2nz1gs9i Před měsícem

    Amen Amen Amen semayitu fetenawn lebreket adrgolinal

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka1019 Před 2 měsíci +6

    በጣም አዝናለህዉ እግዛቤር ግን ምንም የሚሰነው ነገር የለም 😢😢😢😢 ቅድሶ ጌውርጌሰ ጥሩ ነገር የምንሰማበት ቀን እሩቅ አታርግብን 😢😢😢😢

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d Před 2 měsíci

    አግዚአብሔር ይመስገን ሰኞ ለት በሰላም ገብተናል

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn Před 2 měsíci

    የጉዞ መረጃ አይተወሰ ጉዞውን ለማሰናከልና ሰውን ለማሰናከል እንቅልፍ የሚያጡ ሀይሎች ስለሚኖሩ ጥንቃቄ ይደረግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰላማችንን ይስጠን ይህን የመሰለ የመዳን የተባረከ ቦታ ልዩ ክትትልና ጥበቃ ሊደረግለት ይገባ ነበር እግዚአብሔር ያለስጋት በሰላም ወጥተን የምንገባበትን ጊዜ ይስጠን

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 2 měsíci +5

    ወንበዴዎች የሰይጣን ተባባሪዎች መቸም ቅዱስ ጊዎርጊስን አታሸንፉትም እሱ ያጋልጣችሁ😢

  • @AbelDesalew-kw6jj
    @AbelDesalew-kw6jj Před 2 měsíci

    ቅዱስ ጊወርጊስ አሰናካዮችን ገስፅልን በተርቤኖስ የጉዞ አዘጋጅ እንደተናገረዉ ብር አሰባስበዉ እንደሰጡ እንጅ በግዴታ እንዳልተወሰደባቸዉ ገለፃ አድርጎል።

  • @kidestethiopia676
    @kidestethiopia676 Před 2 měsíci +1

    አላዬ እና ማህበሩ በርቱ የሀዘን የድንጋጤ ፊት ይታይባችኃል : አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪክን ይቀይራል ለበጎነው .. ...እንኳን ህይወት አልጠፋ. የኬይሲው አሰራር የከፋ ነው : አትዘኑ የግንቦት 7 ተጏዥ ቤተሰብ አለኝ ምጥ ይዞኛል: ዝርፍያውን ስሰማ ውሃ ልሆን ምን-ቀረኝ በድንጋጤ: እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳቸው 🙏🙏🙏ሁሉንም!

  • @yibeluayalew2825
    @yibeluayalew2825 Před 2 měsíci +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ብየ ለመንኩህ ተሳካልኝና ለነገ ትኬት ቆርጫለሁ እሺ ምን ላድርግ አባቴ ሰላሙን አሰማን😢

    • @heli6512
      @heli6512 Před 2 měsíci +2

      እንዳትቀር ሠማዕቱን ተስፋ አርገህ ሂዱ

  • @user-ug6uj9vc9h
    @user-ug6uj9vc9h Před 2 měsíci

    fexari bechernetu yasben ykr ybelen ymaren amen

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Před 2 měsíci +3

    Be 3 lay beneber guzo lay nebereku...hulachum azegajoch ..astebabari..betaley demo astemakewoch...Egziybeher tsegawen yabzalachu...tegesatachew yemigerme new. I feel so blessed to have gone with Elshadey...zerafiwochu demo bezum yemiyasfera alneberem..Egziabiher fekdo kidus Geiorges fikdo..eza yetbareke bota selemetaw...Egziyabiher yemsegen. Thank you all and bless you . I miss the place already i hope to come again soon ❤

  • @sememenkebede9929
    @sememenkebede9929 Před 2 měsíci +3

    ወይኔ ወይኔ አይሠይጣን እግዚአብሔር ይገሥፅህ!?

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 2 měsíci +2

    Silemerejaw enamesegnalen!!🎉🎉

  • @biruktiabebe1587
    @biruktiabebe1587 Před 2 měsíci +2

    የተፈጠረው ነገር በጣም ያሳዝናል አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ልብ ስጣቸዉ ። በዚ ሳምንት ጉዞ ከነ ቤተሰቦቼ እንመጣለን ብለን ነበር ለበጎ ያድርገው 🙏

  • @kingofking5513
    @kingofking5513 Před 2 měsíci

    ከተጓዝኩት አንዷ ነኝ በጣም አስፈሪ ነበር ሰማህቱ ሸፍኖን በሰላም ገብተናል 🙏🏾

  • @MeazaBadge
    @MeazaBadge Před 2 měsíci

    alsadayohe egzybare hulnem begzawe yadrgale ayzahu wendmohahen betlotahu asbune.

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466 Před 2 měsíci +2

    Semaetu abate ykr belen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haimanotwoldegebriel3978
    @haimanotwoldegebriel3978 Před 2 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርገስ አባቴ ክፉ ነገር አታሰማኝ በሰላም ለልጂ ለኔ ለደጅህ አብቃን።

  • @merd24
    @merd24 Před 2 měsíci

    ጠላት ብዙ ያስባል ግን ደግሞ ይሸነፋል
    ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለሰማዕቱ ይሁን

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077 Před 2 měsíci

    ሰማዕቱ ልቦና ይስጣቸው ገብተው ተጠምቀው ድነው ምስክር ለመሆን ያብቃቸው እኛም በያለንበት እንፀልይ !!!!

  • @werkumekuanent2245
    @werkumekuanent2245 Před 2 měsíci

    እጅግ አዝኛለሁ ልሄድ ተዘጋጅቼ እረ ምን አይነት ዳቢሎስ እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን! በሀገራችን ውስጥ ሳንፈራ የምንንቀሳቀስበት ግዜ ይምጣልን ስይጣኖችን ያርቅልን!

  • @tizke1
    @tizke1 Před 2 měsíci +2

    Ayezon!

  • @Donut_2929
    @Donut_2929 Před 2 měsíci +2

    አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳን ዳግም ለደጁ ያብቃን !!!
    ከይቅርታ ጋር ግን የቪዲዮ መግቢያው ጋር የሚጀምረው መዝሙር ነው ወይስ ሁሌ ስሰማው በጣም ነው ደስ የሚለኝ ማርያምን....እስኪ ከይቅርታ ጋር ስሙን የሚያውቅ ንገሩኝ

  • @BirukTerefe-mm1dh
    @BirukTerefe-mm1dh Před 2 měsíci +2

    Wyyyy semonun lnesa neber betam joajuche neber eski fetari yirdash yemtlu Belaik asayugn

  • @yetnayethunde8079
    @yetnayethunde8079 Před 2 měsíci

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምህረትህን ላክልን

  • @mesitesfaye6160
    @mesitesfaye6160 Před 2 měsíci

    እሺ ወንድሙቻችን እግዚአብሔር መልካሙን ዜና ያሰማን እኔ በሰኔዉ ጉዞ አስቤ ነበር እግዚአብሔር ይፍቀድልን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ክፉሁን መንፈስ ያሶግድልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 Před 2 měsíci +3

    እግዛብሄር ይባርካችሁ ጥሩ መረጃ ነው

  • @Diribi.E
    @Diribi.E Před 2 měsíci

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፡፡ እኔ የግንቦት 3 የማህበሩ ተመላሽ ነኝ፤ ሥሌሤ፣ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እዉነቱን ይግለጥ፡፡

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 2 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሰላምን አውርድልን

  • @user-hx5ye1gs3q
    @user-hx5ye1gs3q Před 2 měsíci

    ቅዱስ ጊየርጉስ ኣባቴ ባለንበት ጠብቀን🙏🙏🙏

  • @GirumGmesikel
    @GirumGmesikel Před 2 měsíci

    በጣም ይገርማል እኔ ለመሄድ ልቤ በጣም ጉጉት ላይ ነበርኩኝ ግን የመንፈስ ሴራ ተንኮል እያየሁት ነው

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Před 2 měsíci +1

    እሺ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ስራውን ይስረል ምንም አይ ድል ሁሉ ለመልካም ነው

  • @mulualemayehu9250
    @mulualemayehu9250 Před 2 měsíci +1

    ሰማዕቱ ያስተካክለው እንካን ይህ ሌላም እያስተክክላል

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před 2 měsíci +1

    እንዳው ምንይሻላል በሁሉም ቦታ ሰላም መንሳት ሰማዕቱ እባክህን አስታግስልን

  • @nunununu6906
    @nunununu6906 Před 2 měsíci

    ይገርማል ተዘጋጅቼ አናቴና የነፍስ አባቴ አስቀሩኝ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-pl8sx4os6d
    @user-pl8sx4os6d Před 2 měsíci

    ፈጣሪ የወደደውን ያድርግ ላይምረን ይህንን ጠበል አልሰጠንም እና ዳግም በሰላም ለደጁ ያበብቃን ይህ ነገር ምክንያት አለው። እውነት እኔም ለመሄድ በጣም አስቤ ነበር ባይፈቅደው ነው እሱ ሲፈቅድ ለደጁ ያብቃን

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 Před 2 měsíci

    አቤቱ ሰማዓቱ እባክ ይቅርብለህ ጥራኝ ስንት ጊዜ በምኞት ቀረው ወንድሞቼ እባካችሁ ፀልዩልኝ ስማአቱ ለደጁ እንዲያበቃኝ መቼይሆን ደጁምረግጠው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 💞ሁሉም ነገር ለበጎ ነው. ያዛዝናል የሰጠን ሰራ መቼም ዲያብሎስ አይርፍም እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን, ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈረሱ ይድምስስልን 🥲.. ሰላም ለሀገራችን... እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ወንድሞቻችን 💞