212ኛ ገጠመኝ፦በቆረበችበት ቀን ቅ.ሚካኤል ተገልጦ የመከራት የዋህ ክርስቲያን( በመምህር ተስፋዬ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 10. 2021

Komentáře • 1,6K

  • @tameman7358
    @tameman7358 Před 2 lety +151

    ትልቅ ትምህርት ነው በረከትዋ ይደርብን የቅዱስ ያሬድ ምልጃው አይለየን ...አሜን

    • @kidestlulseged7697
      @kidestlulseged7697 Před 2 lety +1

      Amen Welet kidan memeher

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 Před 2 lety

      ወለተ ማርያም
      ወለተ ሰንበት

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 2 lety +2

      እህት ዉንደሜች አሁን ኮምት በፀፈኩኝ እኛ ቤት እበብ አል በዬ በፀፈኩኝ ከአንደ ስአት በሀላ መንፈሱ ተገለጠ እኔ ፀፈኩት አለ በየ ነዉ እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሆን
      ዉለተ ስሎሜ
      አሰከለ ስላሌ
      ዉለተ ጊርጊዩስ
      ወለተስማያት
      መንበረ ማረያም
      ወለተ ኪሮስ
      ሀይለ እግዚአብሔር
      ሀብተስላሴ

    • @Name-nu1md
      @Name-nu1md Před 2 lety

      አሜን

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Před 2 lety

      ወለተ ማርያም እባላለሁ መምህር

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg Před 2 lety +20

    ልበ ንፁሃን ብፁአን ናቸው እግዚአብሔርን ያዩታልና መታደል ነው በእውነት በረከቷ ይደርብን በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ መጨረሻችንን ያሳምርልን በእውነት 😭

  • @mfaz1019
    @mfaz1019 Před měsícem

    የእህታችን በረከት ትድረሰን በእዉነት ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን በመምህራችን ላይ አድሮ የብዙሃኑን ታርክ የቀየረ ለምንሰማዉ ሁላችን ብርሃኑን ያብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg Před 8 dny

    እግዚአብሔር ለኛም ነፁህልቦይስጠን የህታችን በረከቷይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety +4

    እኔምኮ አቀፀ ብርሀንን እየዘለልሁ ነበር እምፀልየው ወይኔ መምህር ተባረክ በእውነት ከግደህ አስተካክላለሁ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Před 2 lety +3

    መምህር ስላንተ ቃል ያጥረናል እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ለልበ ንፁሀን ቅርብ ነው በእውነት በረከትዋ ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @mesis98
    @mesis98 Před 2 lety +2

    ወኔ ተድላ ለሷ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ያሬድ ለሁላችንም ይድረስልን መምህር እድሜና ጤናን ያድልህ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅህ አስካለስላሴ ሀይለገብርኤል ገብረእየሱስን በፀሎታ አትርሳን እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +21

    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🤲

  • @talaethio7650
    @talaethio7650 Před 2 lety +29

    ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው በተለይ አንቀጸ ብርን በመዝለል አንድኛ ነኝ ቅዱስ ይሪድ ይቅር ይበለን

  • @bettylondon8122
    @bettylondon8122 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እኔም አንቀጸ ብርሀንን እየዘለልኩኝ ነው የምጸልየው፣ እረጅም ስለሆነ በሳምንት አንድ ቀን እሁድ ብቻ ነበር የምጸልየው፣ ዛሬ የእህታችንን ገጠመኝ ስሰማ በራሴ በጣም አዘንኩን ለካ የቅዱስ ያሬድን በረከት ስሸሽ ነው የኖርኩት፣ ይቅር ይበለኝ፣ እህታችን እንዲሁም ሌሎቻችሁ በጸሎት የበረታችሁ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ በጸሎት አስቡን፣
    ገ/መድህን(ባለቤቴ)
    ወለተ ትንሳኤ(እኔ)
    ወልደ ስላሴ(፩ኛው ልጄ)
    ሀይለ ሚካኤል(፪ኛው ልጄ)።እንባላለን።

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከቱይደርብን መ ምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k Před 2 lety +2

    ነገ እኮ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች የአባታችን የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን

  • @yemanealtaseb8595
    @yemanealtaseb8595 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ሁል ግዜ በየዋህዎች ልብ ላይ ነው ፣ በረከትዋ ይደርብን ገብረሕይወትን አስቢኝ።

  • @user-km9yd6yp2h
    @user-km9yd6yp2h Před měsícem

    ወለተ እየሱስ በፀሎት አስቡኝ በረከትሽ ይደራብን❤❤

  • @maheletyared2535
    @maheletyared2535 Před 2 lety +1

    Amen. ጽጌ ማርያም bilachu asibugn.

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 Před 2 lety +34

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን የእህታችን በርከቷ ይደርብን ለሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን እውነት

    • @serkeabebe4919
      @serkeabebe4919 Před 2 lety +2

      መምህር እኔም አንቀፀ ብርሃንን አልፀልይም ከዛሬ ጀምሮ እፀልያለው እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛው ለአንተም እድሜና ጤና ይስጥህ ወለተ ማርያም ነኝ ከባድ ችግር ገጥሞኛል ፀልይልኝ አደራ በሚከኤል ያንቺ አምላክ ይርዳኝ

    • @user-vs8jm8ex1r
      @user-vs8jm8ex1r Před 2 lety

      @@serkeabebe4919 o

    • @user-vs8jm8ex1r
      @user-vs8jm8ex1r Před 2 lety

      @@serkeabebe4919
      Mm

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 Před 2 lety +26

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @dhueeuurur8712
    @dhueeuurur8712 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔርይመስገንአሜአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልንመምህርእኳንደህናመጣህልህ
    በጣምየሚገርምነዉ
    መምህርበእግዚአብሔርስምእዳታልፈኝ።ወለተፃድቅብለህንገርልኝፀሎትአስደርግልኝእኔምአቀፀብርሐንአልፋለሁ😭😭😭😭😭😥

  • @user-uf2bo4rm3l
    @user-uf2bo4rm3l Před 11 měsíci

    ፍቅርተገብርኤልን ገብረእየሱሰንብሰራተገብረኤልንወለተጨርቆስን ሰህነማርያምን እግዚሀራያን አስቢን በረከትሽ ይድረሰን

  • @user-zt1ek8gw1m
    @user-zt1ek8gw1m Před 2 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን የቁዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን አህት ወንድሞቼ በእማ ፍቅር ነው የምለምናቹ ወለተ እግዚሃርያ ከነቤተሰቦቼ በጾሎት አስብኝ 🙏🙏🙏

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 2 lety +2

    የኔ ናት ታድላ የዋህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ እህት ማርያም ከነቤተሰቧ ብለሽ በረከትሽ ይደርብን እኔም ሁሌ ነው አንቀፀ ብርሀንን የምዘለው ትልቅ ትምህርት ነው እረ ባለማወቄ ነው ሁለተኛ አላልፈውም ስሟን ጠርቼ ለመፀለይ የእመብርሀን መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ እህቴ በጣም የምታስቀና የዋህ ናት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በምንም ዘመን እና መንገድ የራሱን ሰው አያጣም ለህታችን የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ትምህርት ነዉ እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ የኔ የዋህ ወለተ ሥላሴን/4/ ወለተ ፃድቅን ,ወልደ ፃድቅን ,ፅጌ ማሪያምን እና ቤተሰቦቿን ብለሽ አስቢልን በፆሎትሽ

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ መምህራችን (((ወለተ ሰላማ))) ከነ ቤተሰቤ ብለህ ስጠልኝ እኔ ምንም አልፈልግም የተግባር ክርስቲያን እንድሆን እና እመቤታችን እና እግዚአብሔር በፍጹም ልቤ እንድወዳቸው ፀልይልኝ እማየ
    ሀብተ ጋብሪኤል ከነቤተሰቡ እና በመንከራ ያለ ህዝባችን በረከትሽ ይደርብን አሜን የቅዱስ ያሬድ ቃል ኪዳን አይለየን አሜን

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md Před 2 lety +5

    አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ለኛ ለስደተኞች እንባችን አባሽ የተስፋችን ምንጭ በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 2 lety +8

    ድንቅ ትምህርት ነው በረከቷ ይደርብን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏ሀይለ ሚካኤል እና አሰካለ ማርያም ብላ ትፀልይልን።

  • @hirutabe
    @hirutabe Před 2 lety +1

    እህታችን በረከትሽ ይደርብን
    ፅጌ ማርያም በፀሎትሽ አስቢኝ
    መምህራችን እናመሰግናለን

  • @user-pb4ux5qs5q
    @user-pb4ux5qs5q Před 2 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን ሺአመት ኑሩልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርተስፋዬ ፈጣሪ ይጠብቅልን ሁላችንም እግዚአብሄር አምላክ ልቡናሀምሮ ይስጠን አሜን አሜን ለሁላችን የአምላክ ጥብቃዉ አይለየን መምህር ተስፋዬ የእውነት እናመሰግናለን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 Před 2 lety +3

    የኔ ናት ታድላ የሷን ልብ ለኛም ያድለን አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቃት ስሙ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እድሜ ያድልክ መምህር ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mariam_2164
    @mariam_2164 Před 2 lety +11

    ደስ የሚል ታሪክ ነው:: እኔም አንቀፀ ብርሃን አዘላለው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::

    • @jamjamethopian4762
      @jamjamethopian4762 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይን ያሰማልን

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety

    መምህር በፆለቷ ታስበን ወለተ ማርያም ገብረ ስላሴ ገብረ ማርያም አመተ ሂወት ወለተ ስላሴ አመተ ስላሴ በፆለታቹሁ አስቡልኝ መምህር

  • @firhiwotyefat6162
    @firhiwotyefat6162 Před 2 lety

    ክርስትና ስሜ ወለተ ማርያም ተስፋ ሚካኤል ብለሽ ፀልዪልኝ

  • @user-ju7ps6df6o
    @user-ju7ps6df6o Před 2 lety +32

    መምህራቺን እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደና መጣህልን ቃለህይዎትን ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ✝️💒እንኳን ለሠማዕቱ ቅዱሥ መርቆሪዎስ ወርሐዊ መታሠቢ በሰላም አደረሣቹህ የሠማዕቱ እረድኤት በረከት አይለዬን 💚💛❤️✝️💒👏

    • @hylehyle3800
      @hylehyle3800 Před 2 lety +1

      መ ምህራችን እግዚአብሔር ህድሜይሰጥልኝ ቃለህይዎትን ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኔም አንቀፀብረአንን እዘለዋለው አምላክ እድሜና ጤናይሰጥልኝ መ ምህር ህኒህ በጣምየተቸገርኩበት ነገር አለህ በ ቤቴውሰጥ አይጥ የጀራምጣድ መሶብ እጀራየማቀርብበት(ቆርጠንየምናቀርበበት)እሱን ልብሶቼን (ፓንቶቼን)የልጆቼን ጫማ የኔን ጫማ የልጆቼደብተር ፈተናወች እረመ ምህር ሰንቱንልገር ትንሸየ ሰቁአለኝ የሱቁን እቃሳቀርነው በጣምነውግራየገባኝ በረ ሮውን ተው ምግብውስጥ ቤትውሰጥ ለጉድነው ያለው እኔእዴአልመሰለኝምነበር በረ ሮውም በተለምዶ ሙቀትሲያገኝነው ሰለሜሉ መሰሎኝ ነበር አሁንግን ገጠመኙን ሳዳምጥ ነውየተረዳውት አንተያልካቸውነገሮችበሙሉ እኔቤትአለ።ቀድአውጣ፡አይጥ፡ በረ ሮህ አባጨጋሬ።ውድምህርእነግዳለው ጠብየሜልነገርየለም አሁንጭራሽ ሰራየምአሰጠልቶኝ ፡ሰራየንትቼቁጭብያለው የማረገውግራገብቶኝ።ቁጭባልኩበትወቅትነው አሁንበ16ሱባየ ያንተንትምርት፡መከታተል የጀመርኩት።ወድሜግራገብቶኞልምን ላርግ (ዛሬ ላይተቀምጦአይደለም ተሰርቶ የከበደበትዘመን፡ሰውምንልሰራህያለ በሜጨነቅበት።እነእድሜ ለመብርሐን ለወላዴት

    • @gadisealamayyoo3323
      @gadisealamayyoo3323 Před 2 lety

      Qala hiyoti yesamani mamihirachin Ihita waladi bilachu asibunyii barakatwa yidari bini

    • @user-vs8jm8ex1r
      @user-vs8jm8ex1r Před 2 lety

      @@gadisealamayyoo3323 i

    • @user-vs8jm8ex1r
      @user-vs8jm8ex1r Před 2 lety

      @@gadisealamayyoo3323 .

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 2 lety +10

    እንኳን ለሰማዕታቱ ቅዱስ መርቀርዎስ ወርሐዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫💒💒💒💓💓💓👏👏

  • @user-xt9im8md6s
    @user-xt9im8md6s Před 2 lety

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት በጣም ደስስስስ ይላል በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር መጨረሻሽ ያሳምርልሽ እህታችን
    በፀሎትሽ እንድታስቢን ኣደራ እህቴ
    ገብረ ሂወት
    ፅላለ ማርያም
    ኪዳነ ማርያም
    ወለተ መድህን
    ወለተ ጊዮርጊስ
    ወልደ ብርሃን
    ወለተ እየሱስ
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ፃድቃን
    ገብረ ኣረጋዊ
    በፀሎትሽ እስቢን እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ኣሜን

  • @user-sw2xc3zy2b
    @user-sw2xc3zy2b Před 2 lety

    እህታችን በረከት ይደርብኝ እመብርሀን ልጇን እንዳቀች እቅፍ ድድፍ ታድርግሽ በፀሎትሽ አስቢን የማነማርያም ሀለማርም ፍቅረማርያም ወለተወልድ ወለተሚካኤል

  • @medi7110
    @medi7110 Před 2 lety +41

    እውነት ለመነገር እኔም ሁሌ ነው አንቀፅ ብርሀንን የምዘለው ትልቅ ትምህርት ነው እህታችን በረከትሽ ይደርብን እናመሰግናለን 🙏❤

    • @user-we7vt4eo8s
      @user-we7vt4eo8s Před 2 lety

      Ehe yenem chigir neber

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 Před 2 lety

      እኔም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

    • @user-hw1wp8oe5n
      @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety

      እኔም እዘለዋለሁ

    • @user-xr2ub5kx5c
      @user-xr2ub5kx5c Před 2 lety

      እኔም ነኝ እረጅም ነው በመዳም ቤት ሁሉም መፀለይ አንችልም

    • @user-bx7hz4oj1l
      @user-bx7hz4oj1l Před 2 lety

      እኔ ደግሞ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @tigist19
    @tigist19 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው 🙏🙏🙏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏😍
    እኔ እራሱ አንቀጸ ብርሃን እዘላለሁ 😭😭🙏ይቅር በለኝ ጌታዬ 😭🙏
    እኔ አረብ ሀገር ነኝ የመጣሁ ሰሞን አይጥ እፍራሼ ላይ ሁልጊዜ አገኛለሁ እነሱ እራሱ ይገርማቸዋል ቤትም ስቀይር እዛም ነበሩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ነገር የለም 🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +1

    እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ በእውነት ቃላት የለኝም አፀደ ማርያም ነኝ አዎ እውነት በገጠር ሰውን አፍጦ ማየት ያፍራሉ መምህር እንደ አይና ውጣነት ነው የሚቆጠረው ሰለዚህ አጎንብሶ ነው የሚያናግሩት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርከትሽ ይደርብን ወለተ ትንሳኤ አፀደ ማርያም በለሽ በጸሎት አስብን ሰለ ማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን አሜን

  • @serawitalemayehu9497
    @serawitalemayehu9497 Před 2 lety +7

    የአብዛኛዎቻችን ድክመት(ችግር) ነበር ዛሬ ግን እግዚአብሔር ሁላችንንም አስተማረን። ክብርና ምስጋና ለእሱ ይግባዉ። መምህር በእዉነት እድለኛ ነህ።እግዚአብሔር ዘመንህን በሙሉ ይባርክልህ።

  • @user-tn3jk1br6v
    @user-tn3jk1br6v Před 2 lety +3

    እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት አለው በተለይ አንቀፅ ብርሀን እኔም አልፅልየውም ዛሬ ግን ጥቅሙን ገባኝ

  • @user-sh9fl3ck5d
    @user-sh9fl3ck5d Před 7 dny +1

    ፍቅርተ ጊዮርጊስ እያልሽ በጸሎት አስቢኝ እህቴ

  • @jgch4593
    @jgch4593 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን የኔ ስም ሰናይት አመተ ማርያም የጓደኞቼ ስም ወለተ ገብርኤል ወለተ መርቆሪዎስ ወለተ ዮሐኒስ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወልደ ሰንበት የኔነሽ ሰላም ሞሌ ብዚዬ እና ቤተሰቦቼን አስብሉኝ መምሕር

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 2 lety +11

    እውነት መምህር በዛሬው ገጠመኝ ብዙነገር ተማርኩኝ በተለይ ስለአቀፅብርሀን እኔ አልፀልየውም ዘልሌውነው ሁሌ የምሄደው አይ አለማወቅ እድናቅ የርዳን ጌታ ክብር ይግባው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ 🙏🏿እኔም አንቀፀ ብርሃንን በሳምንት ብቻ ነው ምፀልየው 😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🏿🙏🏿

  • @sameera2169
    @sameera2169 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እኔም እዘላለሁ የቅዱስ ያሬድ ምልጃ አይለየን እህታችን በፀለት አስቢኝ

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 Před 2 lety

    ገብረ ስላሴ፤ወለተ ሃረጋዊን እና ገብረ ኢየሱስን በፀሎትሽ አስቢን፡፡ መ/ር ተስፋየ እግዚአብር ይስጥልን፡፡

  • @user-fj1ly3ek4g
    @user-fj1ly3ek4g Před 2 lety +3

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

    • @binyamyohannes5488
      @binyamyohannes5488 Před 2 lety

      ወልደ ዮሐንስ ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @appapk5408
    @appapk5408 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህር
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haileArsee-vz2gd
    @haileArsee-vz2gd Před 11 měsíci

    Ewinate btm Teleku temehiret Nw Memehire Eg/her yitebekeh.... ሐይለ ሚካኤል እባላለው...... መምህር እግዚአብሔር አንተን ይጠብቅህ !!!! እናታችን በጸሎት አስቢን!!!!

  • @dasash3767
    @dasash3767 Před 2 lety +3

    እድሜ ፀጋዉን የስራ ዘመንክን ያብዛልህ መምህር

    • @lemlemlov430
      @lemlemlov430 Před rokem

      መምህር ቃለሂወትን ያሠማልን ብዙ ስተት እያየን እየተማርነው እግዚአብሔር በሚዉቀዉ እኔም አቀፀብርሀንን አልፌነው መልካ ምደግመው እድንማር የረዳን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነይሁን መምህቃለሂወትንያሠማልንብዙስተትእያየንእየተማርነውእግዚአብበሚዉቀዉእኔምአቀፀብርሀንንአልፌነውመልካምደግመእድንማርየረዳንእግዚአብሔርስሙየተመሰገነይሁንአሜን

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 Před 2 lety +3

    እኔም አንቀፀ ማርያምን አላደርስምነበር በጣም አስተማሪ ነው እህታችን ህይወትሽ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @lemlemdesalegn9808
    @lemlemdesalegn9808 Před 2 lety

    በጣም እፁብ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ስመርጥ በእዉነት በረከትዋ ይድርብን እህታችን
    እኔስ መፅሓፍ ቅዱስ የለኝም
    ወለተስላሴ ከነቤተሰቦቼ
    ወልደተክለሃይማኖት በፆሎታቹ አስቡን

  • @weynuzewide3845
    @weynuzewide3845 Před 2 lety +16

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይውት ያስማለን መምህራችን በፀሎት አስብኝ ውለትህ ማርያም ክነህቤትስቦቺ እኔ እራሱ አንቅፀህ ብርሀን እዝለዎልው ያልማውቅ

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety +1

      እኔስእንደሚፀለይአቃለው፣አታቆርጡሲሉነበር፣መምህሮቻችን፣ግንእኔአቖርጠዋለው፣ከስሀትአንጣር

    • @Tube-hl6lx
      @Tube-hl6lx Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማለን መምህራችን በፀሎት አሰብኝ ውለተ ማርያም
      እኔ ራሱ አንቀጽ ብርሃን እዝለዎልው ያልማውቅ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 2 lety +2

      ቃላህዉትን ያስማልን ተሰፌስላሴ በረከቶ የደረበን አንቅፀ በርሀን አንበቤ አልዉቅም ነበር አባብ እኞ ቤት ነበር የቤት መላክ እይተበል ሚገረመዉ ወተደረ መጥቱ ነዉ በጥይት የገደሉት እናቴ ዉጭ ነበረች ለምን ገደላችሁት አልች እና ፈረተን ነዉ አልናት እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መልአክትን ያስማልን መማህርዬ እማ ፈቅር አበሬ ነዉ መማረዉ ለልጀች ተበል እንጂ ለኛ ነዉ ለአዉቂ መማህርዬ ምንም አተሰያችዉ ፀሎተኝችን እዛዉ የፀለዩልን ከአንተ ባላዉቅም እንደይጠፉበን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před 2 lety +4

    ደስ የሚል ነው ። በጣም በጣም እናመሰግናለን። ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር ይመስገን ። እህታችን በፀሎትሽ አስቢን ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ገብረ ስላሴ ብለሽ ። ከዛሬ ጀምሮ አንቀጸ ብርሃን እፀልያለሁ🙏🙏🙏💕

  • @semharrussom6091
    @semharrussom6091 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው መምህር ቃለ ሂወት ያሰማን የጸሎት መጽሃፍ ውዳሴ ማርያም ብቻ'ነው ወይስ ሌላ ኣለ ንገሩጘ

  • @khantaddgh2452
    @khantaddgh2452 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቷ ይደርብን እህታችን

  • @hanamengistu1565
    @hanamengistu1565 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ብሎ ህይወት ያሰማልን ወለተ ፃዲቅ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-td1sb6nm2k
    @user-td1sb6nm2k Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @user-ut2ug4jp6d
    @user-ut2ug4jp6d Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ።🙏🙏🙏

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የእህታችን ጸሎት በልኡል እግዚአብሔር ስም ለነፍሳችን መዳኛ ይሁንልን አሜን 🙏🙏🙏 መምህራችን በጣም በዳቢሎስ ውጥመዱውስጥ ነኝ ጸልዪልኝ መአዛ ማርያም እህቴም ጸሎትሺ ተሰሚነት አለውና ጸልይልኝ

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 Před 2 lety +4

    እህታችን በረከትሽ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @0user-fb3dy8gr5c
    @0user-fb3dy8gr5c Před 2 lety

    ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህር እህቶቻችን በፀሎትሺ አስቤያኝ አመት መድህን ወለተ መድህን ወለተ ብርሃን ወለተ ሀና ወለተ ፃዳቂ ሀይለ ሚካኤል ወልድ ሰማት ወልድ ሰማት ወልድ ሰማት ወልድ ፃዴቃ ገብረ ክርሰቶስ

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህታችን
    ፅጋውን አብዝቶ ይሰጥልን ልኡል እግዚአብሔር
    ሁለት ማርያም ብላችሁ በፆሎታችሁ አሰቡኝ

  • @user-ox9be1gy8z
    @user-ox9be1gy8z Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይድረሰን

  • @user-dz7pj1cz6b
    @user-dz7pj1cz6b Před měsícem

    የ ቅዱስ ያሬድ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን❤

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 2 lety

    የኔ እናት ፀጋውን ያብዛልሽ በረከትዋ ይደርበን የቅዱስ ያሬድ መልጃው አይለየን መምህር ያገልግሉት ዘመንህ የማ ፍቅር ልጅ ይባረክልክ እናት በፀሉትሽ አስቢን ከነቤተሰቦች ቀፀላ ጊዮርጊስ ወለተ ማርያም ፍቅርተ ማርያም አሸናፊ ወለተ ሰማዕት ወልደ ዮሀንስ እግዚሃርያ ብለሽ አስቢን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒

  • @asegedbirkie692
    @asegedbirkie692 Před 2 lety +4

    ወለተስላሴን በፀሎት አስቢኝ እኔም ዘልየ ነው የማነበው መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን!!!

  • @firehiwot2197
    @firehiwot2197 Před 2 lety +65

    ትልቅ ትምህርት ነው አንቀፅ ብርሃንን ዘልዬ ይወድስዋን መላክትን የምፅልየው

  • @nahomhailemariam5741
    @nahomhailemariam5741 Před 2 lety

    አሜን በረከትዋ ይደርብን ወልደሚካኤል ብለሽ በጸሎት አስቢኝ እህታችን

  • @user-hd3oe5nk3h
    @user-hd3oe5nk3h Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
    አቤት መታደል ነው
    እኔማ ልቤ ምን እደሚወስደው አላቅም ዝም ብሎ ይፈሳል ግን የት እንደሚገባ አላውቅም እግዚአብሔር ልቤን ክፈትልኝ
    ይሄን ታሪክ እንድንሰማ ያደረከን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏
    መምህር እኛ ቤት አይጥ እንደጎርፍ ነው በጣራ ላይ የሚሄዱት እና ደግሞ ምንም ክፍቱት ሳይኖርበት ከየት ገብተው እንደሚበሉት አናውቅም ግን ከመሁል ሁሉንም እንጀራ እንክት አድርገው ይበሉታል ለካ የምቀኛ መንፈስ ነው
    እሺ መምህር እናዳምጣለን እኮ

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 Před 2 lety +5

    Ewinet new kidus Michael Mari fetino derash 🙏🏼❤️Egzher selam fikir yabzalen le mulu africa 🙏🏼❤️ Egbzher abizto yibarkih edemetena lantem lantem. lememihir girama abatachin yemimetabachun fetena yakililachu amen

  • @user-vb2lv2vh6c
    @user-vb2lv2vh6c Před 2 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን✝️

  • @user-bl7gu3vz8x
    @user-bl7gu3vz8x Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስይላልቃለህይወትያሠማልንመምህታችን
    በእድሜበጤናይብቅልንበፀሎአስቡንእህተሚካኤል

  • @HANAo-fj6er
    @HANAo-fj6er Před 4 měsíci

    የቅዱስ ያሬድ ምልጃው በረከቱ አይለየን ንፁህ ልቦና ስጠኝ ወለተ ሰንበት

  • @esfxt850
    @esfxt850 Před 2 lety +6

    ዝማር መልክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MeaziTube
    @MeaziTube Před 2 lety +8

    እውነት ነው እኔም አንቀፀ ብርሃንን እየዘለልኩ ነው የምፀልየው። እህታችን ትርሲተ ስላሴን በፀሎት አስቢኝ።

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 Před 2 lety

    ወለተሚካኤልን እና ሀይለዮሐንስን በፅሎትሽ አስብን እህቴ መምህር ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን ኑርልን

  • @user-hq8df2yu7w
    @user-hq8df2yu7w Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔም አንቀፀ ብርሀንን እዘለው ነበር የቅዱስ ያሬድ በረከታቸው ይደርብን እህታችን በረከትሽ ይደርብን

  • @user-lp6yh3wz2x
    @user-lp6yh3wz2x Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-hr4fx4ei6z
    @user-hr4fx4ei6z Před 2 lety +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን አስካለ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j Před 2 lety

    ታምር ነው በእውት ታድላ ፍፃመያዋን ታሣምርላት ድንግል ማርያም

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety

    ወለተ ማርያም፣ ወለተ ማርያም ፣ሀይለማርያም፣ወልደዩሀንስ፣ዩስቲና፣ወልደሩፋኤል፣ፍቅርተማርያም፣ወለተ ስላሴ፣ወልደ ተንሳኤ፣ወልደ ሚካኤል፣ወልተ አብ ወለተ ወልድ ፍቅር ስላሴ ወልደ ሰንበት ወልደ ገብርኤል

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @devan8265
    @devan8265 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን

  • @markanhenokalemayehu9963

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ቅዱስ ያሬድ ይቅር በለን እህቴ ገብረክርስቶስ ከነ ቤተሰቡ በፀሎትሽ አስቢን።

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን አደምጨ እመለሰለው

  • @medhanitgirma3831
    @medhanitgirma3831 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @selamzenabu4812
      @selamzenabu4812 Před 2 lety

      እኔም አንቀጸ ብርሀን አንብበው አላውቅም

  • @user-wm3jh4pi7w
    @user-wm3jh4pi7w Před 2 lety

    የቅዱስ ያሬድ አምላክ ይመስገን .እህቴ ወለተ ሚካኤልን በፀሎት አስቢኝ

    • @user-wm3jh4pi7w
      @user-wm3jh4pi7w Před 2 lety

      ትልቅ ትምህርት ነውያገኝሁበት ምክንያቱም እኔም አልፀልይም ነበር እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ . አሜን

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 2 lety +4

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ 🙏🙏💔💔

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 Před 2 lety

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ዘወትር ነው የምፀልየው አንቀፀ ብርሀን ደስ ነው የሚለው

  • @lwamgerelibanos3849
    @lwamgerelibanos3849 Před 2 lety

    ወለተማርያም ወለተስላሴ ወገብረስላሴ በጸሎት አስቡን

  • @mahletmitiku2779
    @mahletmitiku2779 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን..... ወለተ ማርያም

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 2 lety +4

    እንኳን ሰላም መጣክልን መምህራችን 👏