🛑 አስቸኳይ | ተዘርፈናል ! የማይታይ የለም!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Komentáře • 183

  • @user-bj8es2zj6u
    @user-bj8es2zj6u Před měsícem +14

    የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማሪያም ረድኤት እና በረከት ይደርብን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም ፆም ይሁንልን

    • @GG-lh2yw
      @GG-lh2yw Před měsícem

      አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Před měsícem +15

    የድንግል ማሪያም ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን በእውነት የዛሬ አመት በሰላም በጤና ካደረሰችኝ ባለኝ ነገር እዘግርሽ አለው እናቴ

    • @user-vd7in2en1g
      @user-vd7in2en1g Před měsícem

      0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07 0:07

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +9

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷ አይለየን 🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BetelehemHabtamu
    @BetelehemHabtamu Před měsícem +6

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅን አገራችንን ኢትዮጵያን ከጥፍት ልጅሽ እንዲጠብቃት

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před měsícem +1

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷአ አይለየን❤❤❤

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm Před měsícem +4

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ረዲኤቷ በረከቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto Před měsícem +4

    የእመቤታችን በረከትና ረዴት አይለየን ከሐዋራት በረከት ያድለን እኛ ከማናውቀው እሷ ከምታውቀው ከጠላት ዲያብሎስ ወጥመድ ትሰውረን እንደ ልጇ ፍቃድና እንደ እሷ ደግነት የሚያስፈልገንን ከልጇ ከወዳጇ ታሳስብልን አሜን!!!

  • @DukstEthuobia
    @DukstEthuobia Před měsícem +2

    እመቤታችን ሆይ ሀገራችንን ይምርልን ዘንድ ቸሪቱ አማላጂቱ ሆይ ለምኝልን ይህን መዋዕለ ፆም በሰላም እንዳስጀመርሽን በሰላም አስፈፅሚን አሜን

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Před 22 dny

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሬከትዋና ርድኤቲ ይድርሰን አሜን አሜን አሜን

  • @user-iq7vt5sw5e
    @user-iq7vt5sw5e Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
    የእመቤታችን እረደት በረከት ይደርብን አይለየን አሜን

  • @tesfayegetachew4059
    @tesfayegetachew4059 Před měsícem +1

    የእመቤታችን ረድኤትና በረከት ይደርብን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን !!! አገልግሎትን ይባርክልን ጥሩ አቀራረብ ነው በተለይ የጥያቄና መልሶ እውቀትን ይገኝበታል ለህይወት ያደርግልን::

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před měsícem

    እግዝአቤሔር ይመስገን አመቤታችን ድንግል ማርያምን የሰጤን ይክቤር ይመስጌን አሜን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cb1ib6mm7s
    @user-cb1ib6mm7s Před měsícem +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መልካም ፃመ ፋልሠታ ያድረግልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +2

    የእመቤታችን በረከት ረድኤትዋ አይለየን❤❤❤

  • @okom6307
    @okom6307 Před měsícem +2

    እንኳን አደረሳቹ ለመቤታችን ጾመ ፍልሰታ አሜን አሜን አሜን እመቤታችን አትለየን ድንግል ማርያም🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před měsícem +1

    🙏 Egziabher 🙏 yimesgen 🙏 Emebrehen 🙏 kibr 🙏 misgana ❤️ yidresat ♥️ Amen ❤️ Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️❤️ egnanim lemezeker temren lemelewet yabkan bewunet Egziabher yirdan libona yisten Amen Amen Amen 🙏❤️♥️♥️♥️♥️

  • @melsaandargeandarge
    @melsaandargeandarge Před měsícem +2

    እመቤታችን እረድኤቷ በረከቷ አይለየን❤❤❤❤❤

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před měsícem +1

    Wey fetari Egziabher yagaltachew yezih miskin hizb genzeb endezih mekberya madreg yawem kehaymanotawi abat ketbalu!!!❤❤❤

  • @metalignabere9681
    @metalignabere9681 Před měsícem

    እመቤታችን አናትናዋ ጣእሟ አማላጅነትዋ በረከቷ አይለየን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před měsícem +2

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondimachin Temesegen sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤❤

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 Před měsícem +1

    የእመቤታችን ፡ በረከት ፡ ረድኤት ፡ አይለየን ፡

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg Před měsícem

    የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም እረዴት በረከት ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gv5rb1th1k
    @user-gv5rb1th1k Před měsícem +2

    የእመቤታችን እረዴእታና እና ብርክት ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před měsícem +2

    የእመቤታችን ቅድስት ማርያም ረድኤቷና በረከት አይለየን❤🎉❤🎉

  • @saraadsse9343
    @saraadsse9343 Před měsícem +1

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እረድኤትና በረከቷ ይደርብን ኦ ቅድስት ኦ ድንግል ማርያም ተሰኀሊነለ ለሐገርነ ኢትዮጲያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EtabezAbayneh-vq4ms
    @EtabezAbayneh-vq4ms Před 29 dny

    የመቤታችን የቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃዋ በረከቷ አይለየን ።ለምናምናት ሁሉ።

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam Před měsícem +2

    አሜን እኳን አደረሠህ

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před měsícem +3

    መልካም❤ፆም❤ይሁንልን❤❤❤የእመቤታችን❤በረከት❤ኣይለየን❤❤❤ለዘላለም❤ኣሜን❤❤❤እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ኣሜን)))(በጣም ያሳዝናል የእናት ቤተክርስትያን ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Před 7 dny

    ኣሜን🙏ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙌👏👏

  • @SaraAhmed-lm1rp
    @SaraAhmed-lm1rp Před měsícem +3

    የሜቤታችን እረዴት በረከቷ አይለየን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před měsícem +1

    አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰንቃለህይወትያሰማልን

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 Před měsícem +1

    🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @EyerusEyerus-qe4nc
    @EyerusEyerus-qe4nc Před měsícem +1

    የመቤታችን እረደት እና በረከት ይደረብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m Před měsícem +1

    አሜን ፫ የመቤታችንረድኤት በረከት አይለየን

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui Před měsícem +3

    3/4 ጎበዝ ቀጥልበት ወንድሜ😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘እንኳን ለፍልሰታ ጾም አደረሰን

  • @tekle16
    @tekle16 Před měsícem +1

    የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Před měsícem +2

    በረከቷ ይደርብን

  • @ruhamakassaye6442
    @ruhamakassaye6442 Před měsícem +2

    😂የእመቤታችን ፀጋዋ,በረከትዋ አይለየን አሜን!

  • @danielurgassa916
    @danielurgassa916 Před 11 dny

    የእመቤታችን በረከት አይለየን

  • @user-lz9lo6fh6v
    @user-lz9lo6fh6v Před měsícem +2

    እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን

  • @user-zy9ur5um9y
    @user-zy9ur5um9y Před 29 dny

    አሜን

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 Před měsícem

    የእመቤታችን በረከትወዋና ረድኤትዋ አይለየን አሜን

  • @meseretassefa4981
    @meseretassefa4981 Před měsícem +1

    የእመቤቴ ረዴትና በረከተ አይለየን

  • @Buze-x1r
    @Buze-x1r Před 29 dny

    የእመቤታችን በረከት ይደርብን አሜን ❤❤❤ ማርያም የምትሉ🥰🥰🙏

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk Před měsícem +1

    የእመቤታችን የወለላይቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቷ በረከቷ.......ይዶርብን።

  • @lemlemseteng
    @lemlemseteng Před měsícem

    የአመቤታችንን ኤረድት አና በረከት ይደርብን🙏🙏🙏❤

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Před měsícem +2

    3 መልሻለሁ አመሰግናለሁ የመቤታችን በረከትና ረድኤት አይለን

  • @KefyalewFetene
    @KefyalewFetene Před 16 dny

    የቅድስት ድግል ማርያም በረከትሽ አረዴትሽ አለየን

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Před měsícem

    የእመቤታችን ረድኤትና በረከት አይለየን!

  • @user-co9ot8jr5l
    @user-co9ot8jr5l Před 29 dny

    የእመቤታ በረከቷ እረዴቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před měsícem +1

    Kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před měsícem +2

    ለፍልሰታ ፆም እንኳን አደረሳችሁ የበረከት ፆም ያድርግልን❤❤❤

  • @MylifiMylifi
    @MylifiMylifi Před měsícem +1

    የመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብን

  • @meseretnigusu5662
    @meseretnigusu5662 Před měsícem

    የመቤታችን በረከቶ ይደርብን ወድሜ አተ ዝም በል ሽባዉ ሲፈታ እዉሩ አይኑ ሲበራ አሳዩ

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded Před 19 dny

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን/ አደረሳችሁ

  • @user-bx7sv9iw1v
    @user-bx7sv9iw1v Před měsícem

    Amen. Amen. Amen 🙏🙏🙏
    Kale. hiwet yasemalen

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před měsícem +1

    የእመቤታችን. በረከት. አይለየን. ❤❤❤

  • @almazb5306
    @almazb5306 Před 16 dny

    የእመቤታችን ረድየት በረከትዎ አይለየን

  • @user-cb1ib6mm7s
    @user-cb1ib6mm7s Před měsícem +1

    የእመቤታችን በረከት እረዴት አይለየኝ አሜንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Konko-m3q
    @Konko-m3q Před měsícem

    እመቤታችን ድንግል ማሪያም በረከት እረዴት አይለየኝ

  • @SerkalemgetuSerkalemgetu
    @SerkalemgetuSerkalemgetu Před měsícem +1

    Ye emebetachin bereket ayileyen❤❤❤

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk Před měsícem +1

    የእመቤታችንእርደትአይለየን

  • @WorkBaza-kw7ho
    @WorkBaza-kw7ho Před měsícem

    Amen 🙏🙏🙏

  • @TsehayGetachew-rx9lw
    @TsehayGetachew-rx9lw Před měsícem +2

    ፀእመቤቴ መልካም የሆነውን የልቤን ልመና በምልጃሽ ፈፅሚልኝ

  • @kmnLkm-o7b
    @kmnLkm-o7b Před měsícem

    Amen

  • @samera7145
    @samera7145 Před měsícem +1

    የመቤታችን በረከትና ረድኤት አይለኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Před měsícem

    የእመቤታችን ተራዳይነታ አይለየን

  • @MhariMahari
    @MhariMahari Před měsícem +1

    Amen amen amen ❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před měsícem +1

    እግዚዎ መሃረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ፍርዱን ለመድሃኒያሌም ትተናል

  • @user-wj6oe5my9d
    @user-wj6oe5my9d Před měsícem

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Tsehay-pn6oc
    @Tsehay-pn6oc Před měsícem +1

    የመቤታችን በረከትና ረድኤት አይለኝ

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztamene2460
    @almaztamene2460 Před měsícem

    የእመቤታችን እረድኤቷ አይለየን

    • @Degfuzewdenes
      @Degfuzewdenes Před měsícem

      የእመቤታችን ረዴት በረከትን ይደረግልን

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef Před měsícem

    AMNE KLHYWATE YSMLNE

  • @BirtukanBelayhun-wl3th

    የመቤቴ እናትነት አማላጅነት አይለየን🤲🤲🤲

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před měsícem +1

    ትክክል ውሸቱንም ይምትከናነቡት አስልጥንዋቸው ከመዋሸታቸው በፊት!!!

  • @user-cb1ib6mm7s
    @user-cb1ib6mm7s Před měsícem +1

    4/5ይህን መልሻለሁ እናመሠግናለን በረታልን🌿🌿🙏🙏🙏🙏

  • @asefashnegussienegussie9934

    ሰላም፡ ተመስገን፡ እንደዚህ፡ አልፈህ፡ አልፈህ፡ የባህል፡ ልብስ፡ ስትለብስ፡ በጣም፡ ያምራል። በተለይ፡ ዲዛየኑና፡ መስቀሉ፡ በጣም፡ ያምራል። በርታልን። እናመሰግናለን።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před měsícem

    በጳጳሣት ምክንያት ቤቴክርስትያን ሁሌ ዴሃ ምስክን ሆና በልመና ትኖራሌች ሞልቶ የቴሬፌ ቤሬኬት እያላት በአገልጋዮቿ ተዋርዳሌች የኼን ክፉ የምሴሩትን አግዝአቤሔር ከቤቱ የንቄላቼውይኼን ያህል ገንዜቧን የምዜርፊ ነገሬ ማርያምን አያነቡመ ወይ መነገዴ ሰመይን አንብቡ እናንቴ ጳጳሣትናቀሳውስት እንድሁም ድያቆናት ያስቴራችሃል

  • @FrewunDubai
    @FrewunDubai Před měsícem

    Yemabetakui Berkatu ayelyni

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Před měsícem +1

    5/2 እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ግን ድምጽ ቢኖረው ሚያነብ ሰው ቢኖር አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ

  • @MSs-kp3he
    @MSs-kp3he Před měsícem +1

    Wendema yeadse abeba hagere sebekete bemusena yetehemaleke newe egezeyabehare brtune yaseda

  • @martaalene
    @martaalene Před měsícem

    አድረቨ ፡ እናቲ ፡ ማርያም ፡ ❤

  • @TinaLoveyehelemhewot
    @TinaLoveyehelemhewot Před měsícem

    Yembetachen berkete yederben🤲🤲🤲3 meleshalehu

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před měsícem +2

    ሁለት

  • @ermias4945
    @ermias4945 Před měsícem +1

    Emebetachen kelegewa kewedagewa tamaleden

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አራት መልሻለው የመጀመሪያው ደቂቃው አመለጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Meseret-ct2pi
    @Meseret-ct2pi Před měsícem +1

    ለመቤታቺን ለፍልሰታ በአልእንኳን አደረሰን።

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk Před měsícem

    እኳንአብሮአደርሰነ

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před měsícem

    Ene algebagnim! Seytan ye sew dem yitetal yibakal endet new? Lenegeru seytan ke melaekt hibrets weto yelem? Mels yemiseregn kale❤❤❤

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto Před měsícem +1

  • @fantualemu1747
    @fantualemu1747 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Před měsícem

    ❤❤❤💒💒💒💞💞💞🙏🙏🙏

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @getubekele5018
    @getubekele5018 Před měsícem

    እያሱስ ብቻውን ጌታ ነው ❤❤❤❤❤

  • @tsion5088
    @tsion5088 Před měsícem +1

    ከቤተክርስቲያን ዘርፈው የሚሰሩት ቤት በሌላ ሰው ሰም ሰለሚሆን በቅርቡ መከታተል ያሰፈልጋል ። የዘሩትን ማቀዳቸው አይቀርም።

  • @user-td8us6dv6j
    @user-td8us6dv6j Před měsícem

    ሰላም ላተይሁን ወድማችን ❤❤❤❤