73ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የጎረቤታማቾች መሰዳደብ እስከምን እንዳደረሳቸው ስትሰሙ ራሳችሁን ፈትሹ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 01. 2023

Komentáře • 401

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 Před rokem +54

    ወይ ደስስ ሲል የጌታችን የልደት ቀን የእኔም እናትና አባቴ የቆሩቡበት ቀን ነዉ ደስስ ብሎኛል ደስስ ይበላችሁ ወገኖቼ😘😍

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 Před rokem +4

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እኔ "ቆረቡ "የሚባል ነገር ስሰማ ውስጤን ያረካኛል

    • @mesiman2550
      @mesiman2550 Před rokem +2

      @@eftahtesfasilase4230 እንኳን አብሮ ደስስ አለን አባቴ መምህሬ እኔ ያለሁት ግብፅ ነዉ ሁሌም ቅዱስ ማርቆስን የግብፅን ጣዎታት ሰባብረህ /አርሰህ/ወንጌልን እንደዘራህ የእናትና አባቴን ልብ ሰብረህ አስተምረህ አቁርብልኝ እያልኩ እማፀነዉ ነበርና. ደብራችን አማኑኤል ነዉ በተወለደበት ቀን የነብሳችን እርካታ አሳዬን 👐 ክብሩ ይስፋ አምላካችን:: አንተንም አምላክ ይባርክህ በአንተ ብዙ ነገር ቀስመናል ተጠቅመናልም 😍 ስመጣ ምንም የምሰጥህ ባይኖርም ቅባ ቅዱስ ብሰጥህ ደስስ ይለኛ የኪዳነ ምህረት ስዕልአድህኖ ላይ የሚፈሰዉን ቅባ ቅዱስ ሰላም ያገናኘን😍👐

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem +2

      አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ደስ አለሽ አሰይ በጣም ደስ ይላል

    • @hanayohanes1368
      @hanayohanes1368 Před rokem +2

      በፀሎት አሰቡኝ በእግዚአብሔር ሰሙ
      እህተ ሰንበት
      ክንፈ ሚካኤል(2)
      ዩሀንሰ
      እህተ ሰንበት(2)
      ሰደፈ ሚካኤል
      ተክለ ማርያም
      ወለተ ዩሀንሰ እህተ ማርያም ወለተ ዩሀንሰ እህተ ማርያም ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳን
      ወልይ ገብርኤል
      ወለተ እግዚይ
      ተክለ ፃድቅ
      ወለተ ሀዋርዩት
      ወለተ ገብርኤል
      ሰደፈ ሰላሴ

    • @እማፍቅርTube
      @እማፍቅርTube Před rokem +1

      እንኳን ደስ አለሽ እህታችን (ወለተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦችዋ) ብለሽ በፀሎት አስብኝ እህታችን በኪዳና ምህረት ስም🙏🙏🙏

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Před rokem +47

    ቅዱስ ገብርኤል የእባብ መርዝ ያከሸፈው የእኛን በመናፍስት ህይወት ያስተካክል ለምህራችንም ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-rn4fi4jo5p
    @user-rn4fi4jo5p Před rokem +7

    ወይ ፈተና እውነት ያምላክ ቸርነት ይገርማል

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +26

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጻድቅ አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +19

    እንቁ መምህሬ ትምህርት ቤቴ እንኩዋን ሰላም መጣህልን
    እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን👏👏

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +21

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለፃዱቁ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ በረከታቸው ይደርብን ፆለት ምልጃቸው ከሀገራችን ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምልካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀ ቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ቅድሥት ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤተ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +40

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ በዓል አደረሰህ ዉድ መምህራችን በርታልን !!

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před rokem +9

    የሰሞኑ ገጠመኝ የተለየ ነው ልጆቹ አሳዘኑኝ ለዚ ነው ለካ ሱሰኛ ሚሆኑት በልጅነታቸው ከትምህርት እየወጡ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    መህራችን በረከቲት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ ለአቡነ ገብር መንፍስ ቅዱስ ባዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +6

    *_እንኳን ደህና መጣህ መምህር በብየ ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርህ እኔ ምለው ቤታችሁ እባብ የሚትደብቁ አትፈሩም እንዴ ይገርማል እኔ ራሱ ስሙ በጣም ነው የሚያስፈራኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይቅር ይበለን አይነ ልቦናችን ይክፈትልን_*

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +12

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanamuche9512
    @hanamuche9512 Před rokem +2

    እግዜያብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰው ሰው መሆን ሲችል እዴት ደስ ይላል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የወቅሸቱ የተመሰገነ ይሁን ለደጁ ያብቃቸው

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Před rokem +6

    መምህርየ እንዴት ሰነበት ላንተም መልካም አሰተምሮት ለኛም መልካም አድማጭ ይሁንልን አማኑኤል ኤልሻዳይ ኤፍታ ብየ እያዳመጥኩ አሜን

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +3

    ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ

  • @user-oc4xx6kd1x
    @user-oc4xx6kd1x Před rokem +6

    እልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ እኛን ቤተሰብ የቀያርክ የኔ አባቴ የኔ ወዳጅ ቅዱስ ገብርኤል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህር ተስፋ ስለሴ ከቤተሰቦች ጋር♥♥

    • @shaweyeshifaru5560
      @shaweyeshifaru5560 Před rokem +3

      ElllllllllElllllllElllllll Egzabhern mesgeni yesmalewun pelebon cheni yasiderelen

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +4

    በስላሴ ስም ይከብዳል በመደሃኒአለም
    እንኳንም ልጁን አተረፈዉ እግዚኦ
    በእዉነት መምህር ተባረኩልኝ የኛ እንቁ
    በጣም ብዙ አለ እንደዚህ አይነት ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢

  • @sigredasigreda595
    @sigredasigreda595 Před rokem +5

    ስላም ላንተ መምህር እንኳን ስላም መጣህልን እንቁአችን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጣህልን ዛሬ12ሆንኩተመስገንእልልልልልል ኮመንታሮችግን ጉበዞዎችናቹ ደግሞአያዳመፂን እሺ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +2

    ወይ ፈተና
    የቅዱሰ ገበረኤል ረዲኤት አይለየኝ አቡሸዬ እመብረሐን ታሣድግህ

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před rokem +5

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ትምህርት ነዉ🙏🙏🙏

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před rokem +11

    እንኳአደረሳች መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁሉም ነገሪ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-sc4xx2ph4k
    @user-sc4xx2ph4k Před rokem +2

    ወግታ የጣለቻቸው ስፍር ቁጥር የላቸውም ቤቷ ወደ ሲኦል የሚያመራህ ነው ተብሎ በመጸሁፍ ተጽፎል!!! እወድሀለሁ ተባረክ በዚ ሁሉ እግዚአብሔር መንገዱን እየመራን እንደሆነ እናስተውላለን 🙏🙏👍🙏❤️🧐

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem +5

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት አጥንት የሚያለመልጥ ነው መምህር ቃልህይወትያሰማልን

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před rokem +2

    ተመስገን 🙏❤️ቅዱስ ገብርኤል የእባቡን መርዝ ያከሸፈ የኛንም ህይወት ያድንልን ኣሜን🙏❤️❤️❤️መምህር በጣም ነው የምወድህ የኔ ኣባት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ክፉ ኣይንካህ ❤️ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏❤️❤️❤️❤️ሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem +4

    መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም ደሰ የምል ፈተና ገጠመኝ ነው አቡሸየ እንኳን እግዚያአብሔር አተረፈህ

  • @jddjffdjdjrg6569
    @jddjffdjdjrg6569 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋይ እረጅሜ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

    • @kwtkywt3069
      @kwtkywt3069 Před rokem

      🤲✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +6

    ውድ መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን በእዴሜና በጤና ይጠብቅልን ተመስገን እንኳን ተመለሱ ደስስስ ይላል በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁንልን አሜን መምህር ለኔ ደካማ እህትህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልክ በጣም ደካማ ነኝ 🤲💞ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት አይለየን አሜን

  • @bestethopiya9084
    @bestethopiya9084 Před rokem +4

    መምህር እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏🙏🙏💝💝💝

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před rokem +2

    እግዚአብሔር የሰጠን እቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና መድሀኒ አለም ክርስቶስ አብዝቶ ይስጥን አገልግሎት ዘመንህ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ። በነገሮች ሁሉ ወላዲተ አምላክ አደበት ትሁንህ ። ኑርልን እኛም የተግባርና ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ለይኩን፫

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +2

    መምህር ፈጣሪ ለእኛ ለምስኪኖች ብሎ ነው የፈጠረክ ፈጣሪ ይጠብቅልን መምህር እኔ አሁን ያለሁት ከሀገር ውጭ ነው ግን ልጄ ሆኜ ሰውነቴ ያብጥ ነበረ እና እባብ አይቶታል ተብሎ እናቴ ቅጠላ ቅጠል አኝካ ትተፋብኝ ነበረ ደግሞ የትም ስሄድ እግረ ላይ ይጠመጠምብኝ ነበረ ከትምህርት ቤት ስመጣ አስፋልት ላይ ከተማሪ ሁሉ ለይቶ እኔ ላይ መቶ እግሬን ይዞኝ ጋደኞቼ ቀጥቅጦ እግሪን እያመቱኝ ያስለቁቁኝ ነበረ

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem +2

    አምላክ ቅዱሰ ገብረኤል ይሓልውን ያጣለተ ይራጋጣልን አሜን መምህራን ቃል ሂውተ ይሰመዕልና

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x Před rokem +2

    በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር. ይመስገን በጣም ደስ ይላሉ
    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ
    ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን መላኣኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ አሜን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem +2

    እግዚያብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ነው ወይ ፈተና ገጠመኝ
    እናመሰግናለን መምህር በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @mariamalhammadi2963
    @mariamalhammadi2963 Před rokem +1

    እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በጣም የሚገርም ነው ብዙ ያስተምራል ቅዱስ ገብርኤል የእባቡን መርዝ እንኳንም አከሸፈለት😢😢😢መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ይህንን ባንተላይ አድሮ አሳወቀን አምላክ ይመስገን

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před rokem +2

    እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያበዛልህ መምህራችን

  • @user-ul5yd9ep5x
    @user-ul5yd9ep5x Před rokem +5

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜህን ያስረዝምልን

  • @Soliyana78030
    @Soliyana78030 Před rokem +2

    ተባረክ ወንድም ተስፋዬ ገና ይሰፋል በርታልን ሁላችንም በየቤታችን ብዙ ችግር አለ እግዚያብሄር ይርዳን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem +1

    ቅዱስ ገብርኤል የእባብ መርዝ የከሸፈወ የእኛት በመፍስት ህይወት ያሰተካክል ለምህራችንም ልኡል እግዚአብር በእድሜ በጤና የጠብቅልን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜንበ በእወነት በጣም ደስ ይላል ተመሰገን አምላኬ✝️✝️🙏🙏🙏

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁላችንም ይጠብቀን ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ብላችሁ

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እዴት መጨረሻው ደስስስ ይላል ክብር ለአለም መዳኒት ይሁን ባንተ ላይ አድሮ ስራውን ሰራ ሁሉም ነገር ለበጎ ሆነ እንኳን ለስጋው ደሙ አበቃቸው እሰይይይይ ወይ ፈተና
    የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አይለየን አሜን፫
    እልልልልልልልልልልልልል
    ከሳት የሚታደግ ቅዱስ መልአክ ታምረኛ
    ገብርኤል ሲመጣ ፍቅር ሰላም አለው በኛ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን መምህራችን

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před rokem +2

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከበረ ጠላት ተዋረደ መምህር አንተንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን 🙏🥰🥰🥰

  • @gelilawassie5288
    @gelilawassie5288 Před rokem +1

    የብዙ ሰዎች ነፍስ መዳን ምክንያት ሰለሆንክ
    እግዚአብሔር እስከቤሠቦችህ ይጠብቅህ

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ፈተና ነዉ የሊቀ መላእክት ቅድስ ገብርኤል በረከት ርድእት አይለየን አሜን♥️👏

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    የግዚአብሔር ስምየተመሰገነ ይሁን 🙏ሊቀመላክ ቅዱስገብርኤል ይመስገን የንታምር ያደረገው ሀያሉ ገብርኤል የታዳጊውን ነብስ ያተረፍ ክብርምስጋና ለሱ ይሁን 🙏🙏መምራችን ቃለህወትን ያሰማልን ለኛም ማስተዋልን ስጠን 🙏🙏ወይፈተና 🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ላሳየን ቸሩ መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️እንኩዋን አደረሳችሁ ለአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል 😍

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 Před rokem +1

    ወይ ፍተና ወንድሚ በርታለን እግዚር ይጠብቅህ ጊታዪ እድሚ ይስጥህ ክነቢተሰብህ. እሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤❤

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem +1

    እልልልል ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደስ አለችው እህትችን
    ውድ ወንድማችን እንኳን ደስ አለችውን በእውነት ቅዱስ ገብርኤል መምህት ይልክትክ እሸ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እዲ ነው ክርስትና ደስ ብሎኛል

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    እግዚአብሔር ይመሥገን ስለ ማይነገረዉ ስጦታዉ በእዉነት በጣም ደስ ይላል ዉድ መምህራችን የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልህ በእውነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አትለይህ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ የማቱሣላን እድሜ ይስጥህ መምህሬ

  • @Snowflake21-q7r
    @Snowflake21-q7r Před rokem +2

    ወለተ መድህን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +1

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኛንም በቁም ከፈዘዝንበት በዲያቢሎስ ሴራ ተነድፈን በአለም ከምንቀዠቀዥበት ያድነን ያውጣን የሰው ጠላት የለንም እና ጠላታችንን ዲያቢሎስን የተንኮል አይኑን ከእኛ ላይ እንዲያነሰ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳን የደስታን ዜና ቀን ከለሊት ያሰማን 🥺❤️🙏❤️❤️❤️

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +1

    የፈጣሪ ስም የተመሰገነ ይሁን በውነት ከቃል በላይ ነው ለዚህ ያበቃቹሁ ፈጣሪ ይመስገን መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ዛሬ ስላሴነው ለኔ ያደረጉት አጋእዝተ ስላሴ ያረጉልኝ ታምር። በምን ቃል ልግለፀው። ከነደደ ሲልንደር እሳቱ መሃል ሆኜ ስላሴ አነቃኝ መንጥቆ አወጣኝ ዛሬ እንደላስቲክ ቀልጫ ነበር እንደክሰል ከስዬ በሰው ሀገር ነድጄ ነበር። ቃል የለኝም ጠዋት ማታ የምንበረከክለት አጋእዝተ ስላሴ ዳግም ህይወት ሰጠኝ አመስግኑልኝ

  • @hargwahinsene8579
    @hargwahinsene8579 Před rokem +13

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ❤

  • @massy2334
    @massy2334 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 Před rokem +1

    ወይ ፍተና ከዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይቅርታ ምህርቱ ተቀባይነት ቸርነቱ ግሩም ድንቅ ነው ለነሱ የደረሰ ፍፃሜቸውን ያሳመረ መዳኒያለም የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን ክብር ምስጋና ለምላካን ለመዳኒያለም ይሁን አሜን አሜን አሜን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኛንም ጠብቀን

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 Před rokem +2

    ወይ ፈተና !!! ለካ በየጓዳችን የደበቅነው አጋንንት እያመሰን ያለው ። እንደኛ ኦርቶዶክስ ብዛት ለቤተክርስቲያን መቆም ውጤታማ እንዳንሆን ያደረገን ሀገራችን እንድትታመስ የሚያደርጋት ሚስጥር ይህ ነው።
    የኔፀ ሎትና ምኞት ሁላችን የእግዚአብሔርን ሞገስ ለብሰን አምረን በእሱ ሀይል ከብረን አጋንንትን እረግጠን ሀገራችንንን ሀይማኖታችን የብርለን ኮከብ እንድትሆን ነው።
    መምህር እባክኸን የፀሎተኛዋን ና የጠንቋዩን ሁኔታ ማወቅ እፈልጋለው ። በተለይ የሷን የተጋድሎ ህይወት ????? በጣም ገርሞኛል በእውነት የተባረከች ናት

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +2

    ወይ ፈተና በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው መምህርየ

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před rokem +4

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ ሆይ ተመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏

    • @ghada1723
      @ghada1723 Před rokem +1

      በሰማም.ሳሰፍራ

  • @abi4294
    @abi4294 Před rokem +1

    ወይ ፈተና ማለት እደዚ ነው አባታ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ደረሰለት ተመስገን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +1

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ በእውነት እድም በፀጋው የቆየው ቸር አምላካችን አሜን፫

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Před rokem +1

    ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ከይመስገን ለኔ የደረሰ የሁሉም ምመናን ይድረስላችሁ የኔም እናት አባቴ ቆረቡልኝ በጣም ነው ደስ የለኝ ከእህት ወንድሞቼ ላይ አንዳች ነገር የተነሳ የመሰለኝ ተነስቷልም አመስግኑልኝ መምሬዬ በረከትህ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-sc4xx2ph4k
    @user-sc4xx2ph4k Před rokem +1

    ወይ ፈተና"*የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው*" ቅዱስ ገብርኤል ድርሳኑን እዩት ከዘንዶ ከእባብ ጋር ብዙ ጊዜ ግንኙነት አለው!!! የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን እናመስግነው የቅዱስ ገብርኤልን አልኩት🙏❤️👍👍👍👂

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před rokem

    መምሕሬ እጅግ በጣም አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው በሑላችን መንደር ያለ ችግር እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem +3

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን

  • @user-rf3ko8dq4e
    @user-rf3ko8dq4e Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ ሲል የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 Před rokem +1

    እንኮን ሰላምጰመጣክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወይ ፈተና እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před rokem +1

    እህ ለመሰማት ይቀላል ልቦና ይሰጠን ምንም ኣይባልም
    ግን ሁሉ ለበጎ ነው ሁሉ የመጨረሻ ደስ ይላል ሁለታቹም እንኳን ታረቃቹ ደሰ ይላል እንኳን ቆረባቹ ሚሳዘነው ግን ይህ ሁሉ ነገር ከተባላሸ መሆኑ ነው ሁለቱ ቤቢም ኣድጋቹ ብዙ ሰው እንደምታሰተምሩ ያርጋቹ፣ እህታችን መምህርችንም የናንተ በረከት ረዲኤት ይደረን እግዚኣብሔር እናንተ ኣድሮ ኣሰተምሮናል እግዚአብሔር ይመሰገን ኣሜን ::

  • @kelemuabibubibu
    @kelemuabibubibu Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እውኑት ቅዱስ ገብርኤል ዋስ ጠበቃ ይሁነን አሜን በረከት ይደርብን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeee1852
    @zeee1852 Před 3 měsíci

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወ በጣም ብዙ ገጥመኝ ስምች ስግድት ጅምሬ በህልሜ ብዙ ነገር እያየሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @berhan_tube5741
    @berhan_tube5741 Před rokem +1

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ለዛችኛዋ ፀሎተኛ ለካህኑ ልጅ በፀሎቷ እንድታስበን በ አግዚአብሔር ስም እለምናለሁ
    ወለደ ማርያም
    አፀደ ማርያም
    ወልደ ዮሐንስ
    ተክለ ፃዲቅ
    ወለተ ኪዳን🙏

  • @hdhdhdjdjd1320
    @hdhdhdjdjd1320 Před rokem +1

    መርዝን ያከሸፈ አምላክ የኛንም የሰይጣን መንፈስን ያከሽፍልን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem +1

    ይገርማል ፈጣሪ ይመስገን መምህር ተባረክ አሜን

  • @edeneden-cx6lp
    @edeneden-cx6lp Před rokem +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před měsícem

    ❤ወይ ፈተና ወይ ፈተና በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😊 መጨረሻውን ያሳምርላቸው መምህርዬ እናመሰግንለን ጊዜህን መሰማእት አድርገህ ስለምታስተምረን❤

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Před rokem

    መምህርየ ደስስልህ እያዳመጥኩ አብሬ እየሳኩ ነው ያዳመጥኩ በአብየ ገብረ መንፈስ ቀን የነብስን መዳን እያየው ተደሰትኩ ወስበሀት ለእግዚአቤር ወወላዲት ድንግል ወለመሰቀሉ ክብር አሜን አምላክ አንተንም ይጠብቅልን አሜን

  • @user-eq5wn4xj9y
    @user-eq5wn4xj9y Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ethielezayina701
    @ethielezayina701 Před rokem +2

    መምህር እንደት ነህ እንኳን ደና መጣህ።
    እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ወራዊ በዓል አደረሳቹ።

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před rokem

    ወይ ፈተና
    አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ከተማርነው 30/60/100ፍረ አንዳናፈራ መድሃኒኣለም ይርዳን አኔግን በአውነት በሂወቴ አምፈራውና አምጠላው አንሰሳ አባብ ነው አመብርሃን ትጠብቀን

  • @user-tl1dm3bj1m
    @user-tl1dm3bj1m Před rokem

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ቅዱስ ገብርኤል ስራዉድንቅነዉ

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መመህራችን

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 Před rokem +1

    ወይ ፈተና መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይደቃል ሰውየው ቢሞትም መመለሳቸውና አቡሺ በመዳኒ ደስስስስ ብሎናል እግዚአብሔር ያሳዲጋችሁ ወላጆች ለልጆቻችው ሲሉ ሰላም መሆን አለባቸው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před rokem +2

    መምራቱን.በእዉነት.እግዚያብሔር.ይጠብቅሕ.አንተ.ደከመኝ.ሠለቸኝ.ሣትል.እኛ.የማናዳምጥበት.ምክንያት.የለም.ሠሚጀሮ.አሥተዋይልቢናን.ለኛ.ይሥጠ ን

  • @fntrggboy19
    @fntrggboy19 Před rokem

    አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Před rokem

    ውይ ደስ ሲል በማርያም ኡፍ እኔም ህልም አለኝ ቤተሰቤ በቁርባን ወደራሳቸው ቢመለሱ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እስከ ቤተሰቤ🙏

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před rokem

    ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ❤❤❤

  • @haregyishak6874
    @haregyishak6874 Před rokem +1

    Amennnn!!! እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው !!!

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem +1

    እግዚአብሔር፡ይመስገን፡መቁረባቸው፡ደስ፡ስል ቃለሂይወትን፡ያሰማልን፡መምህር

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +1

    እንካን አደረሣችው ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ አመታዊ በአል እንካን አደረሠን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነውእንካን ከዝ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ገላገላቹ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ደስ እሚል ትምህርት ነዉ በተ ሒወታችንን አይተናል መምህር ቃለ ሒወትያሰማልን

  • @mulu5445
    @mulu5445 Před rokem

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጥላት ይፈር መምህር ያገልግሎት ዘበንህን ይባርክልህ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🤲🤲🤲