45ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ አስራ አንድ ትዳር በበቀል ያፈረሰች የቤት ሰራተኛ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2021

Komentáře • 571

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +17

    መምህር እኔ ኮርስህ እራሶ 35 ድርስ ተምሬያለው መፍትሂ 6 ስለመናፍስት እር ምንም አልቀርኝም ምዕመናን መርጣችሁ አታዳምጡ በተለይ ስብከቱ ነው ሚጠቅማችሁ ማርያምን

    • @betialex4794
      @betialex4794 Před 3 lety +1

      እባክሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሀና

    • @user-sn7rk3tr4k
      @user-sn7rk3tr4k Před 3 lety +1

      እግዚያብሂረ ያሥብሸ እማ

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +129

    መምህር ለናፍሴም ለስጋየም ባለውለታየ ነህ እኔ በጣም ተቀይራለሁ የሰማሁትን በተግባር ነው የጀመርሁት ከኔም አልፊ በዙሪያየ ያሉትን ለመለወጥ በጣም እየጣርት ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማሪያም ነኝ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +4

      ትክክል

    • @user-ri2cr2lc9h
      @user-ri2cr2lc9h Před 3 lety +3

      ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

    • @seniatitamru7788
      @seniatitamru7788 Před 3 lety +2

      ሰላም መምህር እንኳን ለብርሃነ ትንሣዬው በሰላም አደለሰህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እጠብቅልን

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Před 3 lety +1

      Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 3 lety +24

    የኔ አባት አተን ማነዉ ሚሠድብክ የኛ ብርሀን ነክ ዉዲ

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj Před 3 lety +20

    እኔም ባሌ የአገባኝ በመሰተፋቅር ነበር ግን በጣም አልተሰማማንም አንድ ልጅ ወልድን ትለያዬን ከዚያ እኔ ደብተራ ጋ ሂጀ ደብተራዉ ተገናኘኝ ከዚያ እኔ ወደሰደት ወጣሁ የሰራሁት ብር የለኝም አምሰት አመት ሆነኝ የመምህርን ትምህርት ሰጀመሪ መሰግድ መፀልይ ሰጀምር በቃ ከዘሙት መዉጣት አልቻልሁምተዳሬም ተበትኖል እባክቸሁ በፆሎታችሁ አሰቦኝ ለሀገሬ ለንሰሀ ያብቃኝ ወለተ ማሪያም ብላች

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před 3 lety +2

      አይዞሽ ማሬ ስገጅ ፀልይ ትዳርሽ ይመለሣል ነገ ሌላ ቀን ነው

    • @birtukaen3255
      @birtukaen3255 Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ ውዴ

    • @UserUser-jm6oj
      @UserUser-jm6oj Před 3 lety +1

      @@user-ff5cv1zj5g እሽ እናቴ 😥😥😥

    • @mekedemlema2387
      @mekedemlema2387 Před 3 lety

      እመአምላክ ካንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ እመአምላክን ለምኛት ሰኔ ጎለጎታ እየፀለይሽ በውሀላይ ተጠመቂ ታላቁ መላክ ቅዱስ ሜካኤል ካንችጋር ይሁን

    • @BegoMekerTube2127
      @BegoMekerTube2127 Před 3 lety

      ዋናው ንስሃ ነው የሚቀድመው ንስሃ ከገባሽ ሁሉም ነገር ይቀላል እግዚአብሔር መሃሪ ነው፣ ንስሃ መግባትን ነገ ዛሬ አትበይ።

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j Před 3 lety +13

    ዝሙት በጊዜ ልዩነት ሰአቱን ጠብቆ እንደተጠመደ ፈንጂ እየፈነዳ በሁለት በሶስት ወር ለፍቼ የገነባሁትን መንፈሳዊ ሕይወት እያፈረሰ በጠበጠኝ በእውነቱ መምህር ዝሙት እጅግ በጣም ከባድና አደገኛ መንፈስ ነው ማንንም አይምርም

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +53

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም አመሸህ
    እንኳን በደህና መጣህ ዋው ደስ ይላል ልክ እንደዚህ ሁሌ ልቀቅልን በኔ በኩል ደስ ብሎኛል የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑ መምህራችን መቷል አብረን
    እንማማር እና እንለወጥ 🥰

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety +1

      እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ስላም።እመሽህ።በጣይስ

    • @zethiopiayoutube1443
      @zethiopiayoutube1443 Před 3 lety +1

      😍❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +11

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️🤲🤲🤲😭😭😭💚💛❤

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 Před 3 lety +11

    ኑኑኑኑኑኑኑ የተስፋሳሳሴ ተማሪወች እን ማር አፍጥጭ ነው እምጠብቀው

  • @user-yp8jt4pi6u
    @user-yp8jt4pi6u Před 3 lety +53

    ስላማችሁ ይብዛልን መምህራችንን እንዲሁም የመዳም ቅመሞች የውለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከታስርንበት የዳቢሎስ እስራት ትፍታን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን እኛ ባርያዎችክን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 Před 2 lety +2

    ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነው ታሪኩ እኔ በጣም ባለትዳሮቹ ያስቸግሩኛል እጂግ በጣም 😥
    ትዳር የሌላቸው ወንዶች አይቀርቡኝም
    በጣም እበሳጫለሁ በጣም እናደዳለሁ ባለትዳሮቹ በጣም ይተናኮሱኛል በሄድኩበት ቦታ በመጨረሻ በሽታው ያዘኝ የዛን ቀን ነው ፈጣሪን ያወኩት ወደፈጣሪ ተመለስኩ ንስሀ ገብቸ አለቀስኩ ቤተ ክርስቲያን ሄጀ መፀለይ ማልቀስ ጀመርኩ እየፆምኩ ፀበል ተጠመኩ በ3 ቀን ፀበል ተፈወስኩ እልልልልልል

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Před 3 lety +13

    ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ: መምህር ኣንተ እንደው ያላስተማርከን ነገር የለም እግዚአብሔር ኣይነልቦናችንን ጌታ ያብራልን🙏🙏🙏

  • @hiwotfekadu1347
    @hiwotfekadu1347 Před 2 lety +1

    መምህር ተሰፍዬ የትዎህዱ እንቄ ስጦታ ችን በጣም በለወለታችን ነህ የዘመኑ ሐዋረይ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብችህ የጠበቅህ ።

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +2

    እፅብ ድንቅ ነው የእርሷ ዉለታ
    የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን
    ይሆን መምህርችን ቃል ህይውት
    ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
    የሁልችንም ታሪክ የቀየር መድኒዓለም
    ለንስዓ ያብቃን

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před 3 lety +6

    መምህር ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ የነብሳችን መጋቢ አድርጎሃል እኔ በስደት አለም ብሆንም እናቴን ለንሰሃ አብቅቸ አቁርቤ አለሁ እሄ ሁሉ ባአንተ ት/ት ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መምህር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sanaitoqbay7156
    @sanaitoqbay7156 Před 3 lety +4

    ገጠመኝ ከሰማው በህዋላ ቀኑ ን በሙሉ ስለገጠመኙ አስባለው የእግዚሀቤር ስራም ያስደንቀኛል አይምሮዪ በዚ ነገር ስለሚጠመድ ውሎዪ ሰላም የተሞላ ይሆናል ጸሎቴንም አደርሳለው እናም መምህር እግዚሀቤር ባንተ አድሮ ብዙ ነፍስ እየመለሠ ነው እግዚሀቤር ይርዳህ በርታ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +6

    አንዳንድ ግዜ ክፉ መንፈስ ክፋቱ ሲበዛ እግዚአብሔር ስራውን ይጀምራል የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው በአባቱ አምላካችን ፈጣሪያችን ገዢያችን ንጉሳችን በእናቱ ስጋችን እሱ አሳልፎ ለክፉ አይይሰጠንም ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙ አሜን🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @user-zj3uh2zn6z
    @user-zj3uh2zn6z Před 3 lety +41

    መምህርየ እኔ በጣም ተለዉጫለሁ የተማርኩትን በተግባር ለመኖር የጀመርኩበት ትምህርት ነዉ ስደት መሰደደንም ለበጎ ሆነልኝ ኢትዮጲያ ለቤተቦቸ እየሰጠሁ ነዉ ትምህርቱን

    • @zethiopiayoutube1443
      @zethiopiayoutube1443 Před 3 lety

      እንዴት መላክ ይቻላል እባክሽ ንገሪኝ

    • @asteraster2734
      @asteraster2734 Před 3 lety

      @@zethiopiayoutube1443 mimoridhan hin jiraa oboletii too

    • @zethiopiayoutube1443
      @zethiopiayoutube1443 Před 3 lety

      @@asteraster2734 በአማርኛ ኦሮምኛ ከልችልም

    • @asteraster2734
      @asteraster2734 Před 3 lety

      @@zethiopiayoutube1443 0097338163002

    • @user-zj3uh2zn6z
      @user-zj3uh2zn6z Před 3 lety

      ዳዉሎድ አድርገሽ imo ነዉ የላኩት ዋይ ፋይ ስላለ ስሙን ነግሪያቸዋለሁ ፅፈዉ ገብተዉ ያወርዱታል

  • @user-rb8sy3vv1w
    @user-rb8sy3vv1w Před 3 lety +9

    የማይጠገቡ ምክሮች ትምህርቶች እመቤቴ ሁላችንንም ትርዳን

    • @hdmd2650
      @hdmd2650 Před 3 lety

      አሜን አሜን እኔን ም እግዚአብሔር ይርዳይበፀለታችአስቡኝ ወለተሀና እያላችሁእያዳመጥሁነው

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro Před 2 měsíci

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ። እህተ ማርያም እባላለው የበለጠ እድበረታ በፀሎታችሁ አስቡኝ። መምህር የበለጠ እድበረታ በአባታችን በመምህር ግርማእና በአንተ በወንድሜ ነው ለዚህ የበቃውት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን፣ እሄ ገጠመኝ በጣም ይመለከተኛል ፣ የሚገርመው መምህር ልጅ ሆኜ ገና የኤለመንተሪ ተማሪ ሆኜ በጣም የቅርብ ዘመድ የሆኑ ባል የሆኑ ያዩኝ ሁሉ ለዝሙት ይመኙኛል እና በጣም እናደዳ ነበር መምህር ። አሁን ትምህርቱን እያደመጥኩ ለሁሉም ትምህርትን እያወራው ያመነኝ ያምነኛል ሌላው እያስረዳው ነው ። አሁን በስራ ላይ ሆኜ በቀን 7ጊዜ ፀሎት አቡነ ዘበሰማያት እላለው እሰግዳለው ብዙ ለውጥ እያየው ነው መምህ ቸሩ መዳኒአለም የመባ ፅዮን አምላክ ጥላ ከላ ይሁን ወንድሜ።

  • @shimaman2610
    @shimaman2610 Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ከዚህ ትምህር ተምረን እራሳችንን እንድንለውጥ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን //አሜን//

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +5

    መምህራችን ትምህርትህን በሙሉ እየተማርንሁ እራሴ ቤተሰቤን እየተመለከትሁ አንዳንዴ በማልቀስ አንዳዴ በማዘን በመፀፀት በመገረም መንፈሳዊ ጥንካሬ ተምሬ ገብይቼ እየኖርሁ ነው ።ለሌሎችም እንዲማሩ እያደረግሁ ነው። እና እግዚአብሔር እኔንና ቤተሰቤን ይጎብኝ ።
    ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
    የእኔና የቤተሰቤ ህይወት የሌለበት ገጠመኝ የለም።

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +4

    እኛን ከሚሠብኩ መጀመርያ እራሣቸውን ከትቢትነት ይውጡ ይግባቸው እኛን አይሥበኩን መጀመርያ እራሣቸው ይዳኑ እደኔ መምህር ተሥፋዬ በቂ ነው

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před rokem

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እኔ አንተን እያዳመጥኩ እራሴን እያየሁ እኔሰ ብየ እጠይቃለው እና በጣም ተለውጨበታለሁ እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ነህ በእውነት ያተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለውጠ የለም ብዙ ተለውጠናል ልዩ ገጠመኝ 37 ታሪክ ሰርቷል ያለነው በባእድ ሀገር ነው መምህር አንተን ካወቅን ጀምሮ እኔም እህቴም እጸልናለን ብዙ ተለውጠናል እውስጣችን ያለውን ጠላት ሸኝተናል የቤተሰብ ስም እየጻፍን በምጸልይ ሰአት አደኛው ወድማችን በየመን እኛ ሳናውቅ መጥቶ በዚህ በቃወጠበት ሰአት ከዛ ስጸልይ ስሰግድ እህቴ ልዩ ገጠመኝ 37 እያዳመጠኝ መንፈሱ ተያዘ ከዛ መንፈሱ ተሸኝ ወንድሜ ወደራሱ ሲመለስ ለምን እደመጣ እረመሱ አያውቅም እና መመለስ እፈልጋለሁ ብሎ ከዛ እናም ሱባኤ ይዘን ነበር በሰላም ተመልሶልናል ምንም ሳይሆን
    ደስ ብሎናል የምታውቁት ታውቁታላችሁ በዛ በባህር ላይ ሁለቴ ቢመለስ ምንም አልሆነ ክብር ለድግል ማርያም ልጂ ይሁን እመብርሀን ብዙ ተአምር አድርጋልናለች መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ባንተ ትምህርት ነው ጠላታችንን ያወቅነው በተለይ እኔ ሂወት መኖር የጀመርኩት ካወቅሁ ጀምሮ ነው በርታ ሺ አመት ኑርልን

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 3 lety

      እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ለኛም ፀልይልን ወለተጊዪርጊስ ብለሽ አክስቴ ናት በጣም ታማ ሆስፒታል ናት ያለችው። በሽታዋ በጣም የተወሳሰበ ነው ሲጀምር የሃሞት ጠጠር ነበር ወደሆስፒታል እየሄደች ኮሮና የያዘው ሰው አምፑላንስ ውስጥ ነበር ወዲያ ወደሌላ ሆስፒታል ሄደች ኮሮና ተገኘባት በዚህ ምክንያት ሰውነቷ ደከም ኦፕራሲዮኑን ተቋረጠ አሁን ሆዷ ተነፍቶ ውሃ ቋጥሮ ጉበትና ሳንባዋ ተነክቷል ወደውጭ መውጣት አለባት ብለው ሃኪሞች እንደማይችሉ ነግረውናል ወደዱባይ በሚቀጥለው ሳምንት ልንወስዳት እየተዘጋጀን ነው በዛውም ወደኢትዮጵያ ልንወስዳት ፕላን አለን እንደሚገባኝ ከሆነ የመናፍስት ስራ ነው። በፀሎት አስቢልን ተባረኪ።

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +3

    ወይኔ እእግዚያብሄረ ይገስፀዉ መስተ ፈቅረ ዛረ አይነ ጥላ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před 3 lety +2

    በጣም ይገርምሀል ውድ መምህራችን ና ወንድማችን። ቤታችን ውስጥ በተግባር እና በተጨባጭ አባታችን ያስተማሩትን፣ አንተ ወንድማችን የምታቀርባቸውን ትምህርቶች፣ መምህር ሄኖክ ተፈራ የሚያስተምረውን ተግባራዊ ትምህርቶች እያየን እና ተግባራዊ እያደረግን መንፈሳዊ አዕምሮአችን በጣም አድጓል። እግዚአብሔር ምን ያህል የቅርብ አምላክ እንደሆነ ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ያህል ቅርብ እንደሆነች በአይናችን እያየን በጆሯችን እየሰማን••• የአንዳንድ መምህራን ነን የሚሉ ከመፅሀፍ ቅዱስ የሚጠቅሷትን እና በቅጡ እንኳን ትርጉሙን ማስተማር የማይችሉትን ቃላት እየደረደሩ እኛን ብቻ ስሙን ሲሉ በጣም ያሳፍራል። በእውነት ወንድማችን በርታ የህብረት ፀሎቷን ጉዳይ ችላ አትበላት። ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ፀሎት ያስፈልጋል

  • @netsimesfin9831
    @netsimesfin9831 Před 3 lety +8

    እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ነፃነት እና ተስፋ ስላሴ ብለህ በፀሎትህ አስበን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +1

    እሰይ የምህረት ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህር ሁሌ የፍቅር ባለቤት አንተና ከመላው ቤትህ ጋር ይሁን እህታችንም ዘመኗ ይባረክ

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +1

    አኔ ለአንተ እንደበት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድማችን መምህር ተሰፍዬ

  • @user-nh1mg4tt1z
    @user-nh1mg4tt1z Před 3 lety +1

    በእዉነት መምህር ቃል የለኝም ሁሉንም ባለመከታተሌ እኔ ተጎዳሁ አንተን ካወቅሁ ከሠመሁ በዉሀላ ነዉ በህይወት መንፈሳዊ መሆን ያወቅኩት ለመሆን እየተፍጨረጨርን ነዉ ብቻ አምላክ መጨረሻችን የሁላችንም ያሳምር በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @asther503
    @asther503 Před rokem +1

    በእውነቱ የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተላይ ነው ምህረት ተስፋዬ አበራ አንተ ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ሃይል ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ተሰቶሃል በእንባ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዘመንህን የተባረከ የተቀደሰ ያድርግልህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +4

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤🤲😭*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
    *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h Před 3 lety +4

    ክብር ለሥላሴ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ማዳመጥ ጀምሬያለሁ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ።

  • @elsabgotbah186
    @elsabgotbah186 Před 3 lety

    አንተ ጥሩ መምህር ነህ በአደባባይ ልንግር መምህር አንዳድ አስተማሪዎች ሲጨርሱ ሲሆን ሲጀምሩ ይቸኩላሉ ሲጀምሩ በስማም አይሉም ሲጨርሱ መዝጊያውን ሁሉንም አይልም ቢሆንም በሰው ልጅ ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ስለሆነ ልቦናቸውን ይመልስላቸው ወደው አደለ አንተ በቻ የራስክን በርታ ጠንክር እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምረው

  • @awetabreha1356
    @awetabreha1356 Před rokem

    ውድ ተስፋዬ ከትምህርትህ ሃይማኖቴን እንዳውቅ አድገኸኛል ከእያንዳንዱ ትምህርትህ የራሴን ህይወት አገኝበታለሁ በህይወቴ ከፍተኛ ለውጥ አግኝቼበታለሁ። በጣም አመሰግንሃለሁ

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 Před 3 lety +1

    አንተ አኮ መምህር ከልብ ትምህርትህን ለሰማ የሰው ልጅ የህወይት መሰረት ነህ ቅዱስ ገብርኤል ካንተ ጋር ይሁን

  • @tigistgurmu3580
    @tigistgurmu3580 Před 2 lety

    እውነት ነው መምህር አዳማጭ ብቻ ነው የሆንኩት
    እባክህን ጽጌ ማርያም ብለህ አንድ ቀን እንኳን በፀሎትህ አስበኝ
    ብዙ ችግር አለብኝ ብዘ እባክህንን

  • @melatmelat1376
    @melatmelat1376 Před 2 lety

    መምህራችን እድሜ ና ጤና ይሰጠህ ፈጣሪ የቁዱሰ ሚንካኤል ተወዳጅ ሰዉ ነህና ምን ግዜ ከጐንህ ይጠብቅህ ወንድሜ ብጣም ከምር ትምህርትህ ጣፉጭ ነዉ ቡዙ ተምሬየኣለዉ

  • @Nwlulu
    @Nwlulu Před 3 lety +1

    ወንድማችን አምላክ ይጠብቅልን
    እኔ ከታሪኮቹ በተያያዘ ሁኔታ የሚገርመኝ
    ነገር አምላክ እኛ እንድናምን ክፉየሠራ እንዲፀጸት የበደለ ይቅር እንዲል ያዘጋጀን ሻካራዉን ልባችንን አለስልሶ ለዚህ ዘመን ያዘጋጀን አምላክ ስራዉ እጹብ ድንቅ ነዉ ይክበር ይመስገን

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +4

    ተስፋስላሴ ብዙ ሰው ከኔ ጀምሮ like ማረግ አለመድንም እና አትጠራጠር A እናይና like አርገር B like ሳናረግ ቀጥታ ወደ Bእንሄድና እናዳምጣለን 🙏🙏🙏ያ ነው መምህር

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před 3 lety

      like የሚለው አይደለም view ከየሽው የተመለከተ ሰው ቁጥር ያሳያል ትክክል ነው የመጀመሪያውን አዳምጠው በግምት ሁለየኛውን አለማዳመጥ ለወሬ እንጂ ለትምህርት የመጡ አይደሉም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።

  • @user-yp8jt4pi6u
    @user-yp8jt4pi6u Před 3 lety +3

    እግዚአብሔርን እንደው ግርም የምትሉኝ ዲስላይክ የምታደርጉ ስዎችግን ጤነኞች አትመስሉኝም በታዳምጡት ትዱኑነበር እውነት ለሌሎችም ትተርፍላችሁ እውነት ስሙት የህይወት ምግብነው እግዚአብሔር የመምህር እድሜን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች

  • @user-bs7xh9lc8f
    @user-bs7xh9lc8f Před 2 lety

    መምህርየ ቃለ ህወትን ያሰማልን እኔም ወለተ ማርያም እባለለሁ በፅለታቹሁ አስቡኝ

  • @sablesable414
    @sablesable414 Před 3 lety

    መምህር ተስፋየ የኔ መልካም መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ ያለ ምንም መሰልቸት ያንተን ትምህርት ለማዳመጥ ቆርጨ ተነስቻለሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před 2 lety

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ብጣዕሚ ጽቡቕ ትምህርቲ እዩ መምህርና ።
    ንሓፍትና ድንግል ማርያም ትሓልዋ 🙏
    የሕዋትና እግዚአብሔር ሓዳርኩም ይባርከልኹም🙏
    መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም 🙏

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Před 3 lety

    በመጀመሪያ ይህንን ላደረገ ፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት በአሜሪካ ያለው ወንድማችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እንደዚሁም፡መምህራችን እኔና እኔን ለመሰሉ በስደት ላለነው ክርስቲያም፡ኦርቶዶክስ አምኞች ለሆንን አጠንክረን እንድንሰግድ እንድንጸልይ ክቡር ስጋና ደሙን እንድንቀበል የበቃን ሲሆን እንደዚሁም በያለንበት ለሌሎችም እያካፈልን ነውና መም ትምህርቱንና ገጠመኙን ማቅረብህን፡ቀጥልበት መም ትምህርቱን ሰምቶ መቀየር የሚፈልግ ካለ ይቀየራል እሱም ፈጣሪ ቅዱስ ፈቃዱ ሲሆን ነው

  • @mimifirew1943
    @mimifirew1943 Před 3 lety

    መምህር እንደምን አሉ እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ደና ነኝ ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ሳየዉም ለራሱ እየሳኩ ሁሉ ብዙ ትምህርት ማግነት ማለት እግዚአብሄር ይመስገን ብያለሁ መምህር፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ /ከዳቢሎስ ሰራዊት/ሁሉ ይጠብቅህ፡፡ ግን እኔም አንተጋ ስልክ ደዉየ በላየ ላይ ያለዉን ሸክም ታቃልልልኛለህ ብየ አስብና ልደዉል ስል ምን እንደምልህ ከአእምሮየ ይጠፋብኛል ስለዚህ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳኝ፡፡ መምህር በጸሎትዎ ያስቡኝ ሃይለ ሚካኤል፣ ወለተ ማርያም፣ ገብረ ሚካኤል፣ አስራተ ድንግ ብለህ አስበኝ፡፡ በማያቸዉ ገጠመኞች ብዙ ብዙ ትምህርቶች አግኝቸበታለሁ ግን ብዙ ይቀረኛል

  • @yesoliyanatube4965
    @yesoliyanatube4965 Před 3 lety +1

    መምህር ተስፋዬ በድንግል ይዤካለው ስለቶማስ ዘመርዓስ ገድል በሰፊው አቅርብልን🙏🙏🙏

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ከሞት ወደ ህይወት እንድሄድ

    • @Natanem6596
      @Natanem6596 Před 2 lety

      እ/ር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Před 3 lety +2

    መምህርተስፉዬ be your self እደዩቲዩበሮች ስትሬንጅ እርእስእርገህ እትፆፍ እራስህን ሁን

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለሂወት ያስማልን። የቡርጮቆዉ ነገር እኔም ኣለሁበት እኔ የገዛሁት ብርጭቆ የሻሂ ነዉ ሻሂ ስቀዳለት ለሁለት ቡዙ ጊዜ ተስንጥቆኛል ከዛ ባሃላ ባሌን እየወደድኩት ምንም ሳንባባል በስዉ ወሬና በጦንቃይ ቃል ትዳሬ ተበትኖ ልጃችን ያለ ኣባት ያለ እናት እያደገ ነዉ እኛንም በሰደት ላይ ኣለን ጭራሸ ባለቤቴን ከእስርቢት ወደእስርቤት እየተሰቃየ ነዉ። እና ፀጋዉ የበዛላቸሁ በፆሎታችሁ ኣሱቡን ስላም እንዲወድብን ስ

  • @johnmokriya8708
    @johnmokriya8708 Před 2 lety

    መምእር ያተን ትምርት መስማት የጀመርኩት በቅርብ ነው ተገርሜያለው እደዚ አይነት ነገር ያለም አይመስለኝም ነበር እራሴን ወደውስጥ እዳይ አድርጎኛል ተባረክ አመሰግናለው

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před 3 lety +4

    ኤፍታህ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መቼም ብረት ነህ ጥንካሬህ ይገርመኛል

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን አተን የሰጠን ቸሩ መድሀኒያለም ቅዱስ ስሙ ለዘላለምንየተመስገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
    እኔምዘማዊ ነበርኩ ስደት መጥቼ ያተን ትምህርት በመከታተል ዝሙትን ተፀይፌዋለሁ ክብር ለጌታዬ እዳቅሚ እየተፍጨረጨርኩነው በፀሎት አስብልኝ እኔን የለወጠ ልጄንና ወድሞቼንም ለንሰሀ እዲያበቃልኝ የነሱ ነገርነው አሁን እያስጭነቀኝ ያለው ንሰሀ ሳይገቡ ክፉ ነገር እዳይገጥማቸው 😭😭😭 እግዚያብብሄር ቢፈቅድ ከ 7 ወር ቦሀላ ኡትዮጲያ እመጣለሁ ወድሞቼን ፈጣሪ ከረዳኝ ንሰሀ ገብተው እዲቆሮቡልኝ አደርጋለሁ ልጄንም ጭምር

    • @smww6476
      @smww6476 Před 2 lety

      ኣሜን

    • @smww6476
      @smww6476 Před 2 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን አተን የሰጠን ቸሩ መድሀኒያለም ቅዱሰ ሰሙ ለዘላለምን ተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety +1

    ከእግዚአብሔር የተሰጠን መዳኒት ነህ ላወቀበ ያላወቀ ይቀልድ በየሱስም ላይ ሲቀልዱ ነበር የሚያረጉትን አያውቁም ና ይቅር በላቸው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety

    መምህር መጨረሻው ባለታሪክ መውለድ ያልቻለችሁ በመንፈሱ አይመሰልህም አምላክ ቅዱሳን እረድቷ መውልድ ብትችል ምን አለ እአምላክ ትርዳት እህታችንም የምህረት ባለቤት ምህረቱን ይስጣት በእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈሰ እህታችንን ከሞት ሠንገድ የመለሳት ወንድማችንም ዘመኑ ይባርክ ቤተሰቡንም በበረከት በቅድስና ይሟላቸው መምህር እናመሰገንናለን እራሴን በዚህ ታሪክ አሰተውያለሁ

  • @kerstenabemnet6015
    @kerstenabemnet6015 Před 3 lety +5

    መምህር መጀመሪያ ያየሁህ ለት በጣም ነበር የምታስጠላኝ ድምፅ ሁሉ ይረብሸኝ ነበር እና አልከታተልህም ነበር ግን አንዲት ጥሩ ጓደኛዬ የመምህርን ትምህርት ስሚው እያለች ሼር ታረግልኝ ነበር እና በግድ ለሷ ስል መከታተል ጀመርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከበፊቱ በመጠኑ ተለውጫለሁ መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው አይናችንን እየገለጥክልን ነው ።

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety

    መምህር በእውነት ቃል ህይወት የሰማልን እኔም ለመለውጥ የብቃኝ በእኔም የ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አድሮ ብዙዎችሁ የሚለውጡበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 3 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በእወነት በጣም ነወ ደሰ የሚለወ እግዚአብሔር የመሰገን ቃለህይወትን ቃለ በረከተን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +1

    መምህር ከጠላት የሚወርድባችሁ ውርጅብኝ በደብ ይገባኛል ግን ዳቢሎስ አሁን አወቅን በሚሉ ሰዎች ላይ ቢዚ ስለሆነ እነሱም አልተረዱም መገፋቱም አይቀርም ከኛ የሚጠበቀው መበርታት ብቻ ነው ። መምህር አመትባል የሚያከብር ብዙ ህዝብ አለን እዚጋ መለየት ያለበት አመትባልና እምነት የተራራቁ መሆኑን አጋንትም እዛውስጥ አድፍጦ እንዴት ስራውን እንደሚያከናውን እይታችንን ማስተካከል አለብን ።

  • @merry3355
    @merry3355 Před 3 lety +12

    Welcome back memehrachin i know how you tired to teach us ..... may God bless you with ur lovely family🙏

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    (Walte maryam ) ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ከሞት ወደ ህይወት እንድሄድ

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን እኳን ሰላም መጣቺሁ እህታቺን የሂወትሺን ገጠመኝ እኛ እድንማርበት እግዚአብሔር ስለፈቀደ እኛም አድምጠን ወደ ተግባር እድንቀይረው የእማ ፍቅር ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ፍቃዱ ይሁንልን🙌
    በፀሎታቺሁ አስቡኝ እህታቺሁ ወለተ ስላሴን🙌😭

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Před 3 lety +1

    በጣም ደስይላል ስዎቹን ሁሉ በማስታረቃችሁ እንትምመምህር ስራተኛዎም ብጣም የፅድቅ ስራንው ይረጋችሁት specially ልጆች ይላቸው ስዎችን እግዝእብሄር ፀጋውን ይብዛላችሁ መምህር እሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +1

    በትክክል ሳይገባቸው የሚናገሩ የሚቱቹ ሰባኪ ነን ባዮች ለሚጠፋ ነፍስ እነሱ ተጠያቂ ናቸው

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +1

    መምህር የሰገደ የፀለየ በርትቶ ወደ ውጤት ይደርሳል እና ይሄንን ያላደረገ ቢሰማም ለወረት ይሆንበታል እና ሰዎች ይሄንን በጣም ሊረዱት ይገባል ።ሰዎች እራሳችሁን አስገድዳችሁ መፀለይና መስገድ ውሳኔ ላይ ቁሙ ከዛ በኋላ እራሱ ይመራችኋል ለመስማትም ለመለወጥም አትቸገሩም ወገኖቼ ።

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +4

    መምህር ሠላም መጣህልን ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ተማሪወች እንማር እንለወጥ

  • @gsidbhrueh6661
    @gsidbhrueh6661 Před 3 lety +1

    መምህር እካን ደህና መጣእልን እግዚያብሄር ይጠብቅህ እና መሰግናለን

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በዚህ ገጠመኝ ላይ እኔ እንደዚህ አይነቱ ችግር ነበርብኝ ማለት ግራዛትም ተፈፀሞብኛል ከደኩኛ በኋላ ደግሞ ሰልፈልግ በመናፈቅ ሰው ነው የተደፈሩኩኝ እና ከዚያ ወደ እኔም ሰልፈልግ ማናፈቅ ገብቻ ነበር ብዙ ግዜ እኔ ምንም ወንድ ሰልፈልግ በብዙ ጊዜ በለትደረችም እንደ እህታችን እኔን በዝሙት ብዙ ግዜ በለትዲረች ትደረ የለላችውም የሰችግራኝ ነበር ከኔ ተናሰቶ እናሱ ላይ እያሆና እንደሆ አሁን ወደ ተዋሕዶ ከተመለሰኩኘ በኋላ እግዚአብሔር ይመሰገን የተማሪኩትን በተግባረ በማዋል የጌታ ሰጋ ደሙን ለመቀበል በቅቻለው እግዚአብሔር ይመሰገን መሰደደን መድጅለው መልካም አባቶችን መምህር የመሰለ ወንድም ብዙ የመንፈስ እህት እና ወንድሞች አግቸለው

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety

    መምህር ተስፋስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    🙏🙏🙏መምህር በእውነት እግዚአብሔር አተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ብዙ ተለውጨበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeshiMesgan-gs5cy
    @yeshiMesgan-gs5cy Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን እኔ ግን ባህርዬ ይቀያየራል ዛሬ ደስተኛ ከሆንኩ ነገ ደሞ እበሳጫለው እባክህ መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 Před 3 lety

    መምህራችን ተሥፋይ አበራ ውዱ መምህሬ በእውነት ባለውለታዬ ናችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልክ መምህርዬ ሽሽ አመት ኑርልን በፆለትክ አሥበኝ ወለተ ሠንበት ነኝ ትምህርቱን ሠምቸ ከቅጭላቴ አይቀመጥም ይበተንብኛል በፆት አሥቡኝ

  • @user-fs7go3fz4n
    @user-fs7go3fz4n Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በንተ ላይ አድሮ የሜያሰተምረን እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማ ነዉን በልባናችን ያሰድርብን እግዚአብሔር ፍሬዉችክን እግዚአብሔር ያያብዛልህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 Před 3 lety

    መምህር አንተን የሰጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን ሰምተን እነድንቀየር እግዚአብሔር ይርዳን ለአንተም እድሜና ጤና ይሰጥህ እመቤቴ ከፊት ትምራህ ከኋላ ትከትልህ

  • @user-xx5vr4lr9c
    @user-xx5vr4lr9c Před 3 lety +2

    በጣም የምገራርሙ ትምህርቶች ናቸው በርታ መምህራችን🌾🌾🙏

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety

      በጣምየሚገራርሚትምህርቶቾናቸውበርታመምህራችንእድሜናጤናይስጥህ

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 Před 3 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጡ እኔ በደንብ ነው የሰማውት 160 a & B በጣም በጣም የሚያስተምር ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nr4fe3le8d
    @user-nr4fe3le8d Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን በርታልን ብዙ እየተጠቀምን ነው አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበን መምህራችን

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 Před 3 lety

    መምህሬ ለኔ ከእግዚአብሔር የተሰጠህኝ ስጦታዬ ነህ እኔ እለት እለት እየተለወጥኩ እየዳንኩ አምላኬን እያመሰገንኩ እየተዋጋሁ አለሁ ባገኘሁት አጋጣሚ ትምህርትን እየሰጠሁ እና ኑርልን አምላክ ይጠብቅህ ፍቅርተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስበኝ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 3 lety

    መምህር እወነት እግዚያአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @mana6355
    @mana6355 Před 3 lety +2

    አይ መምህር ምን እላለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @helenyedinglij6262
    @helenyedinglij6262 Před 3 lety +1

    መምህር ተሰፍዬ ዕድሜና ጤናያሰጥልህ
    ለሕያወታችን ምግብ ነው የምሰጠን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +1

    በእወነት መምህራችን እማ ፍቅር አትለዮት በጣም እየተማርን ነው

  • @user-tu4ir1rj6e
    @user-tu4ir1rj6e Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን አተን ከሠማሁ ጀምሬ ሂወቴ መገዷን አግኝታለች ማንንም አሠማ እውነት ነገር ነው ለህይወታችን የምታሥተምረን እግዚያብሄር እድሜና ጤናን ይሥጥልኝ ወገኖቼ የማድነን መገድ ነው የሚሠብከን እግዚያብሄር በወድማችን ላይ አድሮ እንጠቀምበት

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Před 3 lety

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ይባርክህ በርታ የምትጠፋዋን ነብስ አየመለስክ ስለሆነ በዛው ቀጥል ትእግሰትህ ከምንም ከማንም በላይ ነው

  • @user-vk4gp7gb9u
    @user-vk4gp7gb9u Před 3 lety +1

    መምህር እድሜህን ያርዝምልን

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 3 lety +1

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም በጣህልን ።ሰላም እህት ወንድሞቼ ፣ ቤተሰቦቼ🙏🙏🙏🙏 መምህርዬ በትምህርቶቹ የመለወጣችንንን ነገር እንዴት እንደምገልፅልህ አላውቅም ነገር ግን ስለ እራሴ ልንገርህ ትምህርቶቹ እጅግ እጅግ ለውጠውኛል ሰው ሆኜበታለው !!!!አሁን ደግሞ ዘወትር እመብረሀንን፣የአቡነገብረመንፈስ ቅዱስ አምላክን እየተማፀንኩ ነው ለስጋወደሙ እንድበቃ ።እስቲ ቤተሰቦቼ እናንተም በፀሎት አስቡኝ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ የሚሳደቡትና የሚነቅፉትን ዝም በላቸው ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው እኔ በጣም ተለዉጫለሁ እንዲሁም ለእህትና ወንድሞች እንዲያዳምጡ እያደረግሁ ነው በዚህዉ አጋጣሚ በቤተ እግዚአብሔር ያላችሁ በእግዚአብሔር ስም አንነቃቀፋ እባካችሁ ተዉ ምክንያቱም ሁለት ንስሀ እየገባ ስጋወ ደሙ እየተቀበሉ በየ ቤቱ የፀሎት ቤት እየሰሩ ጥላታቸዉ አዉቀዋል እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እንዲሁም ሁላችሁም በጣም ነው ደስ የሚለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊዮርጊስ ወለተ ኪዳን ወልደ ኢየሱስ ብላችሁ እህት ወንድሞቸ

  • @edenabreshgemach8140
    @edenabreshgemach8140 Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የምትናገረው ነገር ሁሉ እውነት ነው በህዮታችን ውስጥ የሚሆነው ነገር ነው የምትናገረው እያልከው ሁሉ እውነት ነው አንድ ቀን እኔም እንደሰው ቦርሳ ውስጥ ብር የሚኖርበት ቀን ናፈቀኝ የትዳር ነገር አይመራም ዝግ ነው ወንዶች ይመጣሉ ግን ምንም ሳይሉ እንደጉም በኖ ይጠፋሉ እግዚአብሔር ቀን አለው አንድ ቀን ይመረናል💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @user-jt9sh5qp6o
    @user-jt9sh5qp6o Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ሚገርም ነዉ እኔም እራሱ እርስህን አይቸ ቸል ብየህ ነበር አማልፈዉ ብዙ ጊዜ አሁግ በቀን 4 ከፍል ትምህር ስልሰማ እልዉልም አልዉል ም ግን ሂወቴን ያገኘሁበት እግዝያአብሔርን ያገኘሁበት ትምርት ነዉ በዛም ላይ ተምርቱን ሰሰማ አበጣም እራሴን ያመኛል ግን እንደማንም ብየ አጨርሳለሁ እና ከምንም በላይ ሂወት የሚለዉጥ ትምሀርት ነዉ ማታስተምህረዉ መምህር ቀጥልበት እግዝያአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @selamawittekle3528
    @selamawittekle3528 Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደና መጣህ እና እንኳን አደረሰህ ለጌታችን ትንሣኤ። እኔ ባንተና በመምህር ግርማ ምክንያት ሕይወቴ ተቀይሯል ብዙ ባልዘረዝርልህ ። የ10 አመት ልጄ በህልሟ እባብ ከቤታችን ወጥቶ ሲሄድ አየሁ አለችኝ። ግን አንድ ቀረ አለችኝ። እና አሁንም እየፀለይኩ ነው። በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰማዕት🙏🙏🙏

  • @regaattoo2070
    @regaattoo2070 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ይሰምአልና እኒይ ኦርተደከሲ ተከታታል ነይ

  • @nestiethiohabeshatube7243

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኤፍታህ በለኝ መድሃኒያለም የኔስ ድህነት መች ይሆን ናፈቀኝ እማ ፍቅር እባክሽ ነይልኝ ባዝኜልሻለው ታክቻለው ነይልኝ እናቴ መምህር በናትህ ሃገሬ ልመጣ አግቼክ ብትመክረኝ ብነግርህ ብትሰማኝ ብቻ በቂዬ ነው ቃሉ እሰማለው ግን ምን ከምን እንደማረግ ግራ ገባኝ በዙሪያዬ አብሮኝ የሚቆም ስለሌ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety

    በስላሴ ስም የዛሬ ገጠመን ልዩ ነው ፀጋው ያብዛልሽ እህታችን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር ኑርልን 💐🎁🎁

  • @user-lq3dv6oc4k
    @user-lq3dv6oc4k Před 3 lety

    መምህሪ እገዜአብሔር እድሜጤናይሥጥህ እሥቲመርቁኝ እናቲእና አባቲተፍተዋን እደነሦ ቢታርቁልኝ ብየተሥፍ አደርጋለሁ ለነሦ የደርሠ የቅዱሳን አምላክ ይርዳኝ በጣም ልጁች ይጎዳሉ ትልቅምቢሆኖ አዳደ እርዳ እሳት አይበላቸው የሚባልፍልጥ አለ ይጎዳን በጣም ይቁርቁርኛን ገንሁላቸውም አገቡ

  • @salme4126
    @salme4126 Před 3 lety +1

    መምህር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከልጅነቴ እስከ እውቀቴ ፈጣሪ አውቃለሁ ግን የጋረደኝ ነገር ምን እንደሆነ ያወቁት ከአንተ ትምህርት ነው በጉጉት ነው የምጠብቅ በጣም ተለዊጫለሁ ከእኔ ተርፈ ለበተሰቤና ለጋደኛቼ እያስተማርኩኝ ነው እስከ መጨረሻ ድል እንደ ምመታ ወለተሚካኤል ብለህ አስበን

  • @sndayogebrihans6094
    @sndayogebrihans6094 Před 3 lety

    በስመአም እህታችን በመጨረሻውን እግዚአብሄር ረዳሽ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መደሀኒታችን እዮስስ ክርስቶስ እንደ ደረሰልሽ ለኛንም ይድረስልን

  • @gfs8178
    @gfs8178 Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረ ፀጋው ያብዛልህ

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ::
    ይቅርታ መምህር:: አንተ ዝም ብለህ በእውነት አቅርብ: የተመልካቾች ቁጥር አያሳስብህ:: ዮሃንስ አፈወርቅ ለአንድ ምእመን እንኳን ደስ ብሎት ለሙሉ ጉባኤ እንደሚያስተምር ሆኖ ይሰብክ ነበር:: ሃያ ሺህ ሰውስ አይቶ ከተለወጠ ከተማረበት ደስ ይበልህ: በጣም ብዙ ፍሬ ነው::

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 3 lety +8

    ስላም ዋላችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ እንማር እንለወጥ

    • @user-xh8rf6ve5b
      @user-xh8rf6ve5b Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety

    የኛ ጀግና እንኳን ደና መጣልን አንተን ከአወኩ ጀምሮ ህይወቴ መስመር ይዞል በእውነት መምህር እኛ ተማሪዎች ቃል የለንም የምንገልፀበት ሺ አመት ኑርልን እማ ፍቅር እሰከ ቤተሰቦች ጥላ ከለላ ትሁን የኛ ጀግና በርታልን እኛም ሙሉ ለሙሉ ተለውጠናል ትንሽ ቤተሰቦቻችን ቢሰቸግሩንም አንድ ቀን እግዚአብሔር ይጎበኛቸው ይህ እንዱሁንም ወለተ ማሪያም ብላቹሁ በፆለት አሰቡኝ