የንስሐ መዝሙራት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 03. 2022

Komentáře • 387

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Před 7 měsíci +1

    መምህም ዝማሪ መላእክት ያሰማል መምህር ❤❤ በጸሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ ይጨንቀኝል

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +53

    የሐዲስ ዜማ ድምፅ ዋውውውውው ደስ ይላል

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 Před 2 lety +1

      አሜን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před 2 lety +1

      @@dnjdj9452 የኔ ውድ ሰይብስክራይብ አድርግኝ

    • @user-eu7ih7ic9b
      @user-eu7ih7ic9b Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭

    • @user-ig3tg2jk5t
      @user-ig3tg2jk5t Před 2 lety +1

      @@BeteHohe ቤተሰብ እንሁን

    • @user-st4tp3cl4j
      @user-st4tp3cl4j Před 2 lety +1

      ማራኪዬ እምውድሽ አዎ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለው አዲስ ፀጋውን ያብዛለት በእውነት

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Před 2 lety

    ወዳጅ አምላክ አለኝ
    የምወደው የሚወደኝ
    የሚያረጋጋኝ🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 2 lety

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በፀጋው ያቆይልን
    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን 😭😭😭😭 🤲 🤲 🤲

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412

    እንቁ መምህራችን አጥንት ያመለመልም የዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልል በጣም ደስ የሚል መንፈስን የማድስ መዝሙር ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před 2 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen stegawun yabzalih memirachin egezeaber edeme na tena yestlin yagalgilot zamanotin yarzimlin ⛪ ✝️ ❤ 👏 💖

  • @yawbenshyawbnesh7137
    @yawbenshyawbnesh7137 Před 2 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏 melake zimaren yasemalin memhirachin nebs yalemelimal🙏♥️♥️

  • @user-ny6qz2bf8x
    @user-ny6qz2bf8x Před 3 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ አሜን

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 2 lety +1

    አቤቱ ማረን ጡሩ ዘመን አምጣልን የሄ ጨለማ ገፈህ ብርሀን አምጣልን እኛ ደካማ ልጆችህ ነን ማረን😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @hiwottube8089
    @hiwottube8089 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Zemare Melakot Yasemalen Yensaha mezemur Elelelelelellelelelelelelelelelelelele😭😭🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @helen2000
    @helen2000 Před 2 lety

    አንጀት የሚበላ የንስሀ መዝሙር ነዉ ኡፍ ደስስሲል በማርያም ቃለህወት ያሰማልን ምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን አስተማሪያችን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ አሜን

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን መምህር ተስፉኤ ሰምቸዋለሁ በፌስቡክ ሼርአድርጉልን

  • @asuh5175
    @asuh5175 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    በፀሎት አስቡኝ ወለተአረጋይ ነኝ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +23

    አሜን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ መምህራችን በቤቱ ያፅናልን 💔😢😰👂👂👈

  • @user-om5or6jj6j
    @user-om5or6jj6j Před 2 lety

    አቤት ስወድህ እመብርሀን እረዥም እድሜ ይስጥህህህህ ብቻ አከብረሀለሁ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯

  • @zinashhailu2462
    @zinashhailu2462 Před 2 lety

    Ameen Ameen ameen
    Zermeri milkati yeasnmni erzegebeher
    🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @burtukantake183
    @burtukantake183 Před 2 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasmaln marmarchni egzber yimegan 😭😭😭💚💛❤

  • @user-cc3od2ug8u
    @user-cc3od2ug8u Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን የመንግስተ ሰማያት ዋጋን ያውርስልን

  • @SosoSoso-fc3nq
    @SosoSoso-fc3nq Před 2 lety

    ስለቸርነትህ ተመሥገን 🙌🕯ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜንን /፫/🕯

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-gy5fg2ez4e
    @user-gy5fg2ez4e Před 3 měsíci

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤ አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Před 2 lety

    Zimara maliakti yasemaln
    Abatu marn yker baln
    Abatu marn yker baln
    Abatu marn yker baln Amen Amen Amen

  • @helen2000
    @helen2000 Před 2 lety

    እየደጋገምኩ ነዉ የሰማሁት ኡፍ የባረክ ምህር ተስፋዬ

  • @muulluugalataa9964
    @muulluugalataa9964 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🥺😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @allaama9702
    @allaama9702 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ዋዉዉዉ የሐዲሰ ዜማ ደምፅ ደሰ ይላል💞👏👏

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @baleyhoney9270
    @baleyhoney9270 Před 2 lety

    ኣርቶዶኩስ ተዋህዶ ነኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን ኣሜን ይማረን ይቅር ይበለን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው አሜንንንንንን

  • @user-rk2ti3gd3q
    @user-rk2ti3gd3q Před 2 lety +1

    ዝማሬ መልእክት የስመዐና አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @zamerit.alemye.youtube4087

    Amen..Amen.Amen.
    Zameri..malketey..yasmelney
    Mamehirey..❤🙏🙏

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen zemare malekat yesamelan memirachin

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 Před 4 měsíci

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አጀትን ሰርስሮ የሚገባ ዝማሬነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @maarayamhadhaakoo2956
    @maarayamhadhaakoo2956 Před 2 lety

    Amen amen amen zimare malahite yasemaline 😭😭😭🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እደሀጢያታቺን ሳይሆን እደቸርነትህ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ለመምህራቺን

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 Před 2 lety

    Zimari melakt yasemalin memihir amen amen amen 🙏

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🤲🕊
    እናታችን እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ሆይ ከተወዳጁ ልጅ ለምነሽ አማልደሽ አስታርቂን🤲😭😭😭

  • @esromlluel6225
    @esromlluel6225 Před 2 lety

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ደስ የሚል ማር ማር የሚል መዝሙር በፀሎትህ አስበኝ መምህሬ ፍቅረ ስላሴና አመተ ፅዬን

  • @user-wv9fi3my2w
    @user-wv9fi3my2w Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen amen ame temesigeni fexari

  • @alagssff2068
    @alagssff2068 Před 2 lety

    Amen amen amen zamaree malakat yasamalin mamar igzihabeer yimasgan 👏⛪🙏

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምራችን መፈስን የማድሱ መዝሙሮች እናመሰግን አለን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Před 2 lety

    አሜን እሜን አሜን በእውነት መምህር ጥሩ መልእክት አለውዝማሬ መላእክትን ያስመልን 🙏🙏🙏🏠🏠🏠🏘

  • @birhandeyasa753
    @birhandeyasa753 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍⛪⛪⛪⛪⛪

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሐ አብቃን ይቅርም በለን
    አሜን አሜን አሜንበእውነት አጥንትን የሚያለመልም ነብስን የሚያድስ ዝግ ያለ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህውድ መምህራችን ሺህ ዓመት ኑርልኝ

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬመላአክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +10

    እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ ቅዱሳን መላእክት ያሰማልን መምህራችን አንጀትን የሚያርሱ በጣም ጥዑም ዝማሬ ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን መዝሙሩ ስብስብ አድርገህ ሰለላክልን እንቁ መምህራችን አዲስየም ድምፁ ያምራል ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ🙏⛪❤

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን🙏

  • @user-ks3hp8bu3e
    @user-ks3hp8bu3e Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መምህራችን

  • @damadama6248
    @damadama6248 Před 2 lety

    Amen Amen Amen zimare melaikitin yasemalin memihiracihn Egiziabiher idimena tena abizito yisitih

  • @user-pe2qo4hd5w
    @user-pe2qo4hd5w Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር

  • @kalkidanmule6971
    @kalkidanmule6971 Před 2 lety

    Amen. Amen. Amen. Amen. Amen zemarelaktiyasemalen

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před 2 lety

    መምህርዬ በእዉነት ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ሆይ ከልጅሽ ይቅርታን እና ምህረትን ለምኝልን እማ 😓😥😥😥🙏🙏

  • @datayeroosanacell1152
    @datayeroosanacell1152 Před 2 lety

    Ameeeen Yesidatenyochi Abbati SHiiiiiiiii AMet Nirilini🙏🙏🙏🙏

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህሬ ዝማሬዎችህ ሁሉ አጥንትን ያለመልማሉ

  • @datayeroosanacell1152
    @datayeroosanacell1152 Před 2 lety

    Ameeen Ameeen Ameeen Abbatachin zimare mala'akti yesamalin🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wl2xh3ji8r
    @user-wl2xh3ji8r Před 2 lety

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @michealghebrezgi8929
    @michealghebrezgi8929 Před 2 lety

    የተከበርክ መሞህራችን ግሩም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር
    ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ😭😭😭

    • @metigudeta3717
      @metigudeta3717 Před 2 lety

      ዝመሬመላእክትንያሰማልንመ.ምህር

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲😭🤲😭💛❤💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @almazfanta457
    @almazfanta457 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h Před 2 lety

    Amen amen amen
    Zmare melaekt yasemaln memhr

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +16

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🌿💐💕

  • @user-mx3uc8jd3e
    @user-mx3uc8jd3e Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን 😥😥🇪🇹⛪🙏

  • @ehitemaryamselam9531
    @ehitemaryamselam9531 Před 2 lety +1

    Zimaara melakit yasemalil edmana tana kenebatesbik ysitik

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💐💕

  • @burtetena5570
    @burtetena5570 Před 2 lety

    Ameen 😢😢😢sagalle jirenya sii yaa dhagesisuu baraa tajajillaa kee sifi yaa dheresuu

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም ሼር አርጉት

  • @refreshme3929
    @refreshme3929 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Před 2 lety

    ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን መምህራችን እመቤቴ የፍቅር እናት ትጠብቅልን

  • @dawittewahdotuyub3176
    @dawittewahdotuyub3176 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራቺን ✝️💖💖💖

  • @user-eb4rb3br2f
    @user-eb4rb3br2f Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን ፀጋ ቡረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ck3yt9pe2s
    @user-ck3yt9pe2s Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደሰ ይላል 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mamaymamay3448
    @mamaymamay3448 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety

    Egzibher yimsegn bewunet zemari melak yesemeleni memihirachen & wodemalem 🤲🤲🤲💚💛❤

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የአጥንት የምያለመልም ነፍስን የሚያድስ
    የመሊ አክት ዝማሬ ያሰማልን🙏😭❤

    • @maqdasmaqdas4941
      @maqdasmaqdas4941 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት መምህራች እድሜ ከፀጋ

  • @ageraasmer2027
    @ageraasmer2027 Před 2 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን መካሪያችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @workineshbayisa6355
    @workineshbayisa6355 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Před 2 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና መምህር ተስፋይ የህይወት መንገድ የሰላም መነገድ ያቀመስከኝ ያነቃኸኝ(ዘንቐሕኻን) ምን ልበልህ ድንግል ማርያም ትሓልዉኻ ዘኽብረካ ሓወይ ና መምህረይ

  • @selamethiopiamediayoutube2737

    Amen Amen Amen zemare malakit yasemaln memehirachin

  • @bontobontuuetopia4672
    @bontobontuuetopia4672 Před 6 měsíci

    Ammeen Ammmen Ammmen ❤❤❤❤❤❤ 🙏 ♥ ❤ 💖 😍 ❤❤❤❤❤❤ 🙏 😢

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 Před 2 lety

    Kale yewihawete yesmalenen amen amen amen

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 2 lety

    በእውነት ዘማሬ መለአክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +7

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህር በጣም ድቅ መዝሙርነውእድሜ ከሙለጤናጋርከነ ቤተሰቦችክ ይስጥልኝ

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @aynalmaynalm8497
    @aynalmaynalm8497 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ ማረን
    ይቅርበለን
    ዝማሬ መላህክን
    ያሰማልን አሜን

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 Před 2 lety

    አሜን ወላዲተ አምላክ ከልጅዋ ምህረት ታሰጠን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Rafa_ethio32.8
    @Rafa_ethio32.8 Před 2 lety +6

    ማር አትይውም ጣዕም ይዞ ልጅሽ እኛም እንበላለን ከበረከትሽ ።😭😭
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር 🌿

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 2 lety

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j Před 3 měsíci

    ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬመላአክት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን መንግስት ሰማይትን ያውርስልን

  • @mekdesambaw6085
    @mekdesambaw6085 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህር 🙌👏

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክት የሰማልን
    ወይኩን ፍቃድክኽ👐

  • @yanekojno2018
    @yanekojno2018 Před 2 lety

    Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
    Sagalee jireenya siii haa dhageessisuu 🤲💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🌷🌷😥😥😥

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነበር የምጠብቀው እንዲህ መዝሙር ስስቦችህን እግዚአብሔር ይስጥልን መታደል መመረጥ ነው ሰባኪ ዝማሬ ነው መምህር እና ዘማሪ የእግዚአብሔር አገልጋይ ወንድሞቻችን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @almaazalmaaz6503
    @almaazalmaaz6503 Před 2 lety

    አሜን (3)👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ መዝሙረ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛል ዋውውውው በጣም እግዚአብሔር ካተጋይሁን🙏🙏🙏