ኤፍታህ መዝሙር ቤት (አድራሻ፦ ከ description ታገኛላችሁ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ☞ ከ4 ኪሎ ወደ መገናኛ ስትመጡ ሾላ ትወርዱና በፖሊስ
    ጣቢያውበመታጠፍ ቁልቁል ገበያውን አልፈው ወደ
    ለምሆቴል ስትመጡ ዘመን ባንክ አጠገብ ያለው ነጭ
    ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ኤፍታህ ነው
    ወደዚሁ ህንፃ በሌላ አቅጣጫ ለምትመጡ ፦(ከእስቴድየም ወደ መገናኛ ስትመጡ) -ለምሆቴል ወርዳችሁ ከርቀት በትልቁ የፔፕሲ ማስታወቂያ ያለበት
    ህንፃ ራሱ መዝሙር ቤቱ ነው
    የህንፃው ስም Taza Ment
    ወይም ዶሔንን የGoogle location ይጠቀሙ
    ኤፍታህ መዝሙር ቤት
    Kenenisa Ave, Addis Ababa
    094 030 4139
    maps.app.goo.g....

Komentáře • 682

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj Před 3 lety +173

    ለዚህ ያብቃኝ ወይ ማንዉ እንደእኔ ኢትዮጵያ ገቢቱ ለመደን የችኮል እንደእኔ እመናቱ ፀበሎ ወይይይይ እግዚአብሔር እሪዳኝ

  • @user-xj9ps8ri1j
    @user-xj9ps8ri1j Před 3 lety +96

    መምህርዬ ይሄ ሁሉ ለኛ ብለህ እኮ ነው እግዚያብሄር ይስጥህ 🙏

    • @user-vf9tb9gb9i
      @user-vf9tb9gb9i Před 3 lety +3

      ምን ያድርግ ካላይን አናምን ከባድ ሆንን

    • @user-lm9sd6sr9r
      @user-lm9sd6sr9r Před 3 lety +4

      እውነት አዎ እግዚአብሔር ይስጥክ
      እንደዚህ እዳንተ አይነቱን ስንሳሳት የሚገስጸንን ስንጠፋ በርቱ ጸልዩ እያለ የሚያበረታታንን ያብዛልን

  • @ferhiwotmengistu5028
    @ferhiwotmengistu5028 Před 3 lety +8

    አኔ ፀዳለ ማርያም እባላለሁ የምኖረው USA ሜሪላንድ ነው መምህር ተስፋዬ ልክ አሁን ሰይፈ ስላሴን እና ውዳሴ ማርያምን ደግሜ እንደጨረስኩ ባልኩበት አፌ ነው የማወራህ የዛሬ 10 አመት በሰርጌ ማታ እለት የ ስምንት ወር እርጉዝ ሖኜ ነበር ህመሙ የጀመረኝ ማለትም ከደረቴ ጀምሮ እስከ ጀርባዬ ይከበኛል በቀኝ በግራ በኩል መተኛት አልችልም በደረቴ መተኛት ካልሆነ መሬት ላይም ቁጭ ማለትም አልችልም ወደ ዘጠኝ የተለያየ አይነት ህክምና አድርጌአለሁ እንደ MRI እና CT scan endoscopy የልብ ህክምና ጨምሮ ግን ምንም የለብሽም ነው የሚሉኝ የንሰሐ አባቴን አባ ወልደ ገብርኤልን በቅርቡ በሞት ተለዩኝ ልጆቼን ቤተሰቤን እቤት መተው ይጠምቁኝ ነበር: ስለ ቤተሰቤ መዳን ብዙ ነገር አስበው ነበር ይህ ክፉ ሰይጣን በበሽታ ቀጨብን ምን ላድርግ መምህር ሆይ አንድ ቀንም ቢሆን ፀዳለ ማርያምን ከያዛት ደዌ ፈውሳት ብለህ ስላሴዋችን አሳስብልኝ አደራህን በተለይ ስጋ ወደሙን ስትቀበል አስበኝ እኔ እና ባለቤቴንም ለስጋ ወደሙ እንድንበቃ አስበን ሐይለ እየሱስ ይባላል ቸሩ መድሐንያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፀጋውን ይጨምርልህ መምህር🙏

    • @rahel6463
      @rahel6463 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህታችን እመአምላክ ትፍውስሽ

    • @ferhiwotmengistu5028
      @ferhiwotmengistu5028 Před 3 lety

      @@rahel6463 አሜን🙏ፀዳለ ማርያምን ፈውሻት በይልኝ የጌታችንን እናት ድንግል ማርያምን አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x Před 3 lety +3

    እረ መምህር በግድ ነው የጨረስኩት አቃጠልሽኝ እያለ እየተማረረ የተረገምሽ ብሎ እየተሳደበ ነው ያስጨረስኩት መምህር ፀጋውን ያብዛላቹ አባታችንንም ፀጋውን ያብዛላቸው ደስ ስሉ ለሀገሪ ያብቃኝ ልዑል እግዚያብሂር

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደሴ የሚል ነዉ እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ያበቃን

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን(3)

  • @tesfaldethabte1462
    @tesfaldethabte1462 Před 2 lety +1

    መምህር ተስፋዬ እባኮህን የኔ ወንድም የአባታችን የመላከ መንክራት ግርማን አድራሻ አሳውቀን በጣም በቡዙ ነገር ተጨንቂያለሁ እባክህን ፀልይኘ አንተን በጣም ማግኘት እፈልጋለሁ ፅጌ ማርያም እና ወልደ መድህን።

  • @emuugirma9913
    @emuugirma9913 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስብኝ

  • @nestanetzeleke5857
    @nestanetzeleke5857 Před 3 lety +6

    ዛሬ መዝሙር ቤት መጥቼ ሰላየሁ ደስ ብሉኛል

    • @merrymerry1262
      @merrymerry1262 Před 3 lety

      የት ነው ቦታው መዝሙር ቤቱ ንገሩኝ ሥወዳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 Před 3 lety

      እድለኛ ነሽ

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ።ቅዱስ ።አማኑኤል ይጠብቅህ አሜን

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 3 měsíci

    ሰሰመማው ጭንቅላቴ ተንጫጫ ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል ቅድሰ ምካኤል ድረሰልኝ ሰይጣን ጠላቴን አሰወግድልኝ 😢😢አሜን አሜን አባታችን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +6

    በረከቶት ይድረሰን አባታችን ይፍቱኝ ታድላቹህ መቼ ነዉ እኔ እደዚ የሚባረከዉ😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ እኔንም ለዚ ክብር አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ganetlb4494
    @ganetlb4494 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety +1

    አሜን አባታቸን ይባርኩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    መምህራችን ተስፋዬ እንመሰግናለን በእውነት ፀጋውን በረከቱ የቅዱስ ሚካኤል ይድረሰን ስደት ነው ያለሁት በፀሎት አሰቡኝ ወለተ እየሱስ ።

  • @user-nz9jo8jf5t
    @user-nz9jo8jf5t Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩ ወለተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 Před 3 lety +1

    Amen amen amen 🙏

  • @mulugetasosena2596
    @mulugetasosena2596 Před 3 lety +25

    እንደምነህ ምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛ ብለህ እንደዚህ ትለፋለህ እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ። ያባታችን ጸጋ በረከታቸዉ ይደርብን አብረናቸዉ እንድንጸልይ የፈቀን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 Před 3 lety

      አሜን

    • @lmx2039
      @lmx2039 Před 3 lety

      ኤፍታህ. መምህር ተስፋየ እንኻን ያባታችን ቤት ለዚህ አበቃቸዉ. ለመክፈት. ለመስራት ሰዉ ሳይሆን እግዚአብሔር የሚፈርደዉ ብጣዕሚ ተሓጊሥና. ካብ. ስኡድ. ዓረብ

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +5

    ነስሃ አባተወን ስወዳቸው አነጋገራቸው እራሱ ከልብ ይገባሉ የኔ አባት እረዠም እድሜ ያኑርልን በረከታቸው አይለየን አሜን

  • @user-gd7kx4nm5l
    @user-gd7kx4nm5l Před 3 lety +16

    ያባቶቻችን በርከት ይደርብን ወይኔ መምህር ይህ ሁሉ ለኛ ስትል ለከፍልከው ዋጋ ያብርሀም አምላክ ዘርህን ይብርክልህ እንደምድር አሽዋ እንደሰማይ ከዋክብት ያብዛልህ በእውነት የኛ መልካም

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ረዴት በረከት አይለየን አሜን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ይፊቱኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይይይይይይይይ እልልልልል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን አሜን ፫ ይፍቱን አባታችን👐👐👐

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዚአብሔር ይባረክ ለኛ የምታረገው ነገር ሁሉ የድግል ማርያም ልጅ የሰብከውን ያሰካለክ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ ያሰተማሩን አደበታቸው የሚጠፈጥ ነዉ ደሰ በሚል የእግዚአብሔር ቃል ነዉ ያሰተማሩን እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቀኝ የሥላሴን ልጅነት ለማገኘት ያብቃኝ

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅል አብዝቶ ይስጥልን ወለተሚካኤል ነኝ ይፍቱኝ ፀሎትዎ አይለየን መምህ ተስፉስላሴ እግዚአብሔር ያክብርልን ጸጋውን ያብዛልህ እኛን እንዳሰብከን እመአምላክ ታስብልን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁነን

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 3 lety +1

    የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል እምላክ እግዚአብሄር ይባርክችሁ እኛም ተረጫጨን ባስባረክነው ውሃ እግዚአብሔር ይስጥልን አገራችን ያለን ነው ዩመሰለን በየወሩ ቢደገምልን ደስ ይለናል ግን ለዚህ በጣም ነው የምናመሰግነው ለባራኪ አባታችን ፀጋ ጤና እድሜና ብርታቱን ያብዛላቸው መልካም ትዕግስተኛ መካሪ አባት አንተንም ከነቤተሰንህ በረከቱን ያብዛልህ አሜን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 3 lety +49

    እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ባጣም ደስ ይለለ💚 እኔም ፈጣረ ለሀገሬ ምድር ብየበቃኝ መጥቼ ወስዳለው

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety +1

      እልልልልልል ቅዲስ ሚካኤል የጠበቀን ቤታችን ተበረከ ለምን ሁሎ ይችለዉል አምን አለዉ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety +1

      ለማያምን ሁሎ ይችልውል

    • @Salama-cv3ji
      @Salama-cv3ji Před 3 lety

      አልደርስነው ያለኝ ከሁለትወር ቡሀላእገባለሁ እግዝብሄር ይመስገን

    • @babiethiopya1216
      @babiethiopya1216 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ሁላችንም በሰላ ለቅድስት ሀገራችን የብቃን እኔም ፆም ውስጥ ፈጣረ ከሌ ሀገሬ ገባለው

    • @tigstgebra4602
      @tigstgebra4602 Před 3 lety +1

      አድራሻቸው የት ነው

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +2

    እውነት ነው አባታችን እኔ በአመት አንድ ቀን መግባት አልቻልኩም አባ በስደት ሃገር እውነት እድሚና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩሉን እድሜ ይስጥዎት።

  • @enatgetachew9618
    @enatgetachew9618 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ረድኤት በረከቶት ይደርብኝ አባታችን እንዴት ደስ እንዳለኝ ከመአላችሁ እንደቆምኩ ያህል ነው የተሰማኝ እጣኑ ፀሎቱም ሁሉ ደርሶኛል ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ደግሞ እንዴት የሚያሳዝኑ አባት ናቸው ማግኘት ከተቻለ ደስ ይለኛል ድፍረት ካሎነብኝ ስልካቸውን ባገኝ ደስ ይለኛል መምህር እናመሰግናለን በረከታችሁ ይደርብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před 2 lety +1

    በመጀመሪያ ክብር ለድንግል ማርያም እንዲሁም ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስክርስቶስ ምዝጋና አቀርባለሁ መምሕር አነተ ለሕዝበተዋሕዶ አያረክ ላለዉ ተጋድሎ በእዉነት ክርስቶስ እጥፉን ይክፈልክ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tsigemariyam6061
    @tsigemariyam6061 Před 3 lety +2

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
    አሜን አባታችን ይፍቱን
    ፅጌ ማርያም ብሎው በፀሎቶት ያስቡኝ

  • @user-pu5mv2zv7r
    @user-pu5mv2zv7r Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን አባ በፅሎቶት አስቡኝ እርግበ ሰለሞን

  • @hajsnejdjs6101
    @hajsnejdjs6101 Před 2 lety +1

    Amen amen amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem

    ወተለ ማርያም ብላች አሰቦኝ አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +3

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንፀልይ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን አሜን ፫ አባታችን ስላየዎወት ደስስስስ ብሎኛል❤❤❤

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +3

    ጸሎት ልመናችሁ አይለየን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን እኔም አብሬ አደረስኩ ተመስገን አብሬ በአካል ያለው ያክል ነው የተሰማኝ መምህር ይቀጥሉበት እኛ በስደት ላለነው ትልቅ በረከትና ጥሩ እድል ነው

  • @amylove4441
    @amylove4441 Před 3 lety +1

    አባታች በረከቶ ይደረብን የመላኩ የቅድስ ሚካኤል እረደየተ በረከት ምልጃው በረከቱ አይለየን
    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ መዳኒሐለም የተዋህዶ እንቁ ሺ አመት ኑርልን ዘርህ ይባረክ

  • @xhgu960
    @xhgu960 Před 3 lety +1

    አባታችን ወንድማችን መምህር ተስፍየ እድሜና ጤና ይሥጥልን ወለተ ትንሣኤ ብላችሁ ፀልዩልኝ ለአገራችን ያብቃን አሜንንንንንን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +27

    እንኳን ለነገዋ አስተሪዎ ማርያም ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ታድርግልን እናቴ እርጅንጭንቅ አማሏጇ

  • @kidyemariyam
    @kidyemariyam Před 6 měsíci

    አሜን አባታችን ይፍቱኝ ወለተ ጊወርጊስ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 3 lety +6

    #እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ መምህር ☝️👏 #እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ ☝️👏 በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዲህ እንዳስደሰትክኝ #ድንግል_እመቤቴ ደስታህን ታብዛልህ ☝️👏 አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ ✝️👏

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ልመናችንን ፆሎታችንን እመቤታችን ትቀበለን አሜን በእውነት በጣም ደስስስስስስስ የሚል የፆሎት ላይቭ ነው

  • @user-ix2cr3tr5w
    @user-ix2cr3tr5w Před 3 měsíci

    አባታችችን ቃል ይህወት ዪሰማለሰን ቅደሱ መካኤል ጥበቃወ አይለሰንን😊

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +11

    እልልልልል እሰይ አባታችን እንኳን መጡልን
    እንዴት መንፈሰን ያድሳልን የቅዱስ ሚካኤል
    ምልጃ እና ፀሎት ጠበቃው አይለየን ➕👏

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 Před 3 lety +6

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ገብረ መሥቀልን በፀሎትዎ አሥቡኝ አባዬ 🙏

  • @hibj1615
    @hibj1615 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በፀለታቻሁ አሠብን ወለተ ኪዳን በአረብ ሀገር ነኚ

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 Před 3 lety +3

    አባ በረከቶ ይደርብን በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም

  • @user-hg8vm2oc3k
    @user-hg8vm2oc3k Před rokem

    በእውነት መምህር ሕይወትን ቀይረው

  • @bilalteacher5192
    @bilalteacher5192 Před 3 lety

    ኤፍታህ መምህር ፈጣሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 Před 3 lety +8

    በጣም ደስ ይላል አባታችን በረከቶዎ ይድረሰኝ ሰይፈ ሚካኤል ነኝ ። መምህር ተስፋይ በቃይህ ነው አንተ ለእዚህ ነው የተመረጥክ ከእኛ የሚጠበቅ ማመን መታመን ብቻ ነው ። በርታ ልኡል እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን ።

  • @mariyamenatetube1081
    @mariyamenatetube1081 Před 3 lety +9

    ወለተ ስላሴ ብለው ያስቡኝ አባቴ እኔ ደካማ ልጆዎት ነኝ 😓😢

  • @adisyitagesu3648
    @adisyitagesu3648 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲💓💓💓

  • @Demissiefetle
    @Demissiefetle Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባቴ በረከትሁ ይድረሰኝ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ እወስዳለሁ

  • @mimihabtemariyam4064
    @mimihabtemariyam4064 Před 3 lety

    ፍቅረ ማርያም ና ወለተ ፃድቅ
    ወለተ ኃይማኖት
    እህተ ፃድቅ

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 3 lety +7

    መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣቹልን አባታችን ወለተዮስስ ከነ መላአ ቤተሰበችዋን ብሎ በፀሎታቸውን ያስብን በረከታቸውን ይዶረስብን ፀጋውን ያብዛልን

  • @samsamesone9552
    @samsamesone9552 Před 3 lety +2

    እፍ እንደት ደስ የሚሉ አባት ናቸው አባታችን እድሜ ጤናውን ይስጦት በሪከቶት ይደርብን በፀሎቶት አስቡን እባኮት አባታችን
    (ወልደ ገቡርኤል እና ፍቅርተ ማርያም )

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 3 lety +5

    ውድ መምህራችን እንድውም የመምህር ተስፈ ሥላሴ ተማርዎችን እንኳን ለእመ ፍቅር አመታዊ ክብር በአል ወዜማ በሰላም አዳራሳቹ💚👏

  • @habtameyemariyamlij6947
    @habtameyemariyamlij6947 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያሰማልን አባታቺን ይፍቱኝይ ይባርኩኝይ 👏👏👏
    😍😍😍
    ወለተ ኪዳን በጦለት አስቡኝይ

  • @user-qj9ge8ut7j
    @user-qj9ge8ut7j Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-so4xj5yr2y
    @user-so4xj5yr2y Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን አባቴ በጽሎትዎት አስቡኝ. እህተ ማርያም
    ወንድሜ ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ያክብርልን በዉነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-fb7qx6oz3e
    @user-fb7qx6oz3e Před 3 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አባ ፈጣሪ እድሜሆን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏

  • @mahdershumye9852
    @mahdershumye9852 Před 3 lety +7

    ደስ ይለል በጣም በዚህ የቅዱስ ሚካኤል ድርሣን ፀሎት ይባርከን አሜን

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 Před 3 lety

    አባ መምህር እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @adisiadisiya-ni1qd
    @adisiadisiya-ni1qd Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @bedluYggc-gd3mq
    @bedluYggc-gd3mq Před 4 měsíci +1

    አሜን

  • @user-wy9un1qc5p
    @user-wy9un1qc5p Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቢመቸኝ ኖሮ አብሬ በቆምሁ ነበር በረከታችሁ አይለዬን ይድረሰን አሜን እኔን ደካማ ልጃችሁን ወለተ ሰማእት በፆለት አስቡኝ

  • @zanerage212
    @zanerage212 Před 3 lety

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MmMm-sy5hh
    @MmMm-sy5hh Před 3 lety +4

    አባየ ትምህርትህ ስጋየን አልፌ አጥቴ ገባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህር ተስፍየ እናመሰግናለን ኑርልን ወንድማችን

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 Před 3 lety

    ወለተ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰብ ይፍቱኝ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @berhani5698
    @berhani5698 Před 3 lety +3

    እስይ እስይ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀሎታች ብረከታች ይደረስን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን በጣም ደስ ይላለ ሺ አመት ኑርልን💓💓🙏🙏

  • @lilylily3529
    @lilylily3529 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety

    Amen Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @mayam9560
    @mayam9560 Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 Před 3 lety +4

    መምህር በርታ ፣ ብዙ ፈተና እያሳለፍክ እንደሆነ ይገባናል ግን በርታ፣ገና በብዙ አብዝቶ ይባርክሀል ጌታ መድሀኒአለም ፣ እማምላክ ድንግል ወላዲተ አምላክ ምልጃ፣ጸሎታም አይለይህ።

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ እንቁ መምህር አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Před 2 lety

    አፀደ ማርያም በፀሎታችሁ አሰቡኝ

  • @saragrima3373
    @saragrima3373 Před 3 lety +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ganetlb4494
    @ganetlb4494 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 3 lety +9

    እድለኛ ነኝ መቁጠርያው ቅባ ቅዱሥ መሀተም ለልጆቼ ዘቢብ አሥመጥቻለው ተመሥገን አምላኬ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @selamylove7060
    @selamylove7060 Před 3 lety +2

    መምህር እግዚአብሄር አብዝቶ ፀጋሁን ይስጥህ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥወት

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን ይፍቱኝ አባታችን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን እና ለሀገራችን ያብቃን

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 Před 3 lety +6

    መምህር በርታልን።እግዚአብሔር ቢፈቅድ ደግሞ ትምህርት ቤት ብንከፍት ደስታዬ ነው።ጌታ ሲፈቅድ ይህም ይሆን ይሆናል።አሜን የድርሳኑ ፀሎት በረከት ይደርብን።

  • @user-op1gq5ms4n
    @user-op1gq5ms4n Před 3 lety

    አባቴ ጸሎት አደርጉልኝ ወለተ ሥላሴ እሰከ ቤተሰቦቻዎ

  • @loruyoutube6312
    @loruyoutube6312 Před 3 lety +22

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 Před 3 lety +6

    አሜን መምህራችን እንዴት አመሻቹ አሜን የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety

    እፍፍ ይህ ቀን ናፈቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን በመንፈስ ቅዱስ ይፈቱን ይባረኩን

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před 3 lety +8

    ሁለተ ኪዳን ብለዉ ያሥቡኝ አባታችን በክፉ መንፈሥ ተሠቃየሁ በሠዉ ሀገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @graceorfali3623
      @graceorfali3623 Před 3 lety +1

      ወለተ፡ኪዳን፡አይዞሽ፡ባለሽበት፡፡ፁሚ፡ፀልይ፡በር፡አትከፈችለት፡ምንም፡ስላጣን፡የለውም፡ስታማትቢ፡ራሱ፡እሱ፡አቅም፡የለውም፡ፆም፡ፀሎት፡ስግደት፡ይህን፡አድሪጊ፡እና፡እህት፡ተሰቃየው፡ስላልሽ፡ነው፡፡

    • @user-ym9xi2ds9u
      @user-ym9xi2ds9u Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይርዳሺ ውድ

    • @user-fu5kv1fh6l
      @user-fu5kv1fh6l Před 3 lety

      @@graceorfali3623 እሺ እህቴ🙏🙏🙏

    • @user-fu5kv1fh6l
      @user-fu5kv1fh6l Před 3 lety

      @@user-ym9xi2ds9u አሜን፫

  • @user-cj8tf8sf5m
    @user-cj8tf8sf5m Před 3 lety +17

    ሠላም ለናንተ ይሁን የእግዚያቢሔር በተሰባች። እደ እግዚያቢሔር ፍቃድ ከ6 ቀን ቡሗላ ሐገር እገባለሁ። በፆለታችሁ አሥቡኝ አፀደማሪያም ብላችሁ።

    • @tigistaychlu8076
      @tigistaychlu8076 Před 3 lety +4

      ታድለሽ እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @alemneshkakama6805
      @alemneshkakama6805 Před 3 lety +4

      እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እኔም ልገባ 6 ቀን ብቻ ቀረኝ እሮብ ጠዋት ነው እኔ ከቤሩት አብረን እንገባለን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን

    • @user-cj8tf8sf5m
      @user-cj8tf8sf5m Před 3 lety +2

      @@alemneshkakama6805 እኔም ቤሩት ነኝ እህቴ

    • @hiwithiwit5652
      @hiwithiwit5652 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ መልካም ይሁንልሽ ታድለሽ

    • @hiwithiwit5652
      @hiwithiwit5652 Před 3 lety +1

      @@alemneshkakama6805 ለመመለስ ነው አለምዬ እኔም ካስር ቀን ቡኋላ ብለውኝ ነበር ግን አሁላይ ተዘጋ እያለችኝ ነው እስኪ የሆነ ነገር በይኝ??

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እዴት ደስ ይላል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ነጠላ ልበሱ ስትል ነጭ ፎጣ አጠገቤ ነበር ለበስኩት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @tittit7589
    @tittit7589 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን እባታችን

  • @tmrtmr9702
    @tmrtmr9702 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን እኝም ላሀገራችን አብቅቶን ለመባረክ ያብቃን

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety

    አባታችን በረከትዎት ይደርብን
    በፀሎታቾሁ አስቡኝ ፍቅርተ መድህን

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 Před 3 lety +3

    ወይ፡አንደበተ፡ርቱ፡አባት፡ናቸው፡ቃለህይውትን፡ያሰማልን።

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c Před 3 lety

    መምህራችን በኡነት አተ ለኛ እየለፋህ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅልን እደት ደስ እደሚል ከ4 ወር በኋላ አገሬ አመጣለሁ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ ለሃገሬ እድበቃ በትምህርትህ ተለውጨ 8አመት ሳኡድ አረቢያ ተቀምጨ ሃገሬ መግባት ትዝ አይለኝም ነበር አሁን እግዚአብሄር ይመስገን መግባት አሰብኩኝ እግዚአብሄር አተላይ አድሮ አስተማረኝ አነቃኝ እደመጣሁ ኤፍታህ መዝሙር ቤት መጥቸ እደማገኝህ ተስፍ አለኝ አባ ይፍቱኝ

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን

  • @kalkidanabebe1507
    @kalkidanabebe1507 Před 3 lety

    እዚ ያደረሰን እግዚአብሄር ይመስገን በጸሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ ነኝ

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን እኔንም በፀሎቶ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን 🤲🤲🤲