244 B (2ኛ ክፍል ) ሙታን ሳቢዋ የሴት ደብተራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 585

  • @user-is1ke2ly7m
    @user-is1ke2ly7m Před 2 lety +83

    የኔ ወንድም መምህርዬ በአንድ እጅ ማጨብጨብ ሆነብህ እኮ ወንድሜ አይዞህ!! እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን!!እውነተኛውን ግዜ ያምጣልን:: Amen 🙏🏻

    • @cohallel.7
      @cohallel.7 Před 2 lety +6

      ልክ ብለሻል እናት
      ግን ደግሞ ይሄ የእሱ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን አንችም እኔም እሱም ሁላችንም በያለንበት የተቻለንን ሚና ሁሉ በሩቁ ሳይሆን በቅርበት መታገል አለብን።
      በጸሎትሽ አትርሽን ገ/ማርያም

    • @babys7570
      @babys7570 Před 2 lety +3

      አሜን

    • @user-qb3rb6hy6c
      @user-qb3rb6hy6c Před 2 lety +2

      እውነት ብለሻል እስኪ እንደው ለሀገራችን ምድር ያብቃንና የተቻለንን ድርሻ እናግዘዋለን ወደን መች ሆነ የደነዘዝነው እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +15

    የምወዳቸዉ አባት ነበሩ ምነዉ ምነካቸዉ ልክ እዳሉት ሰዉ ሁሉን ነገር ሊያዉቅ አይችልም ግን የምናየዉን እዉነታ ልንክድ አንችልም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የተፈታተነ መንፈስ እንዴት ነዉ እኛን የማይፈትንበት ምክንያት እኛ በቅድስና ተወልደን ወይስ በቅድስና እግዚአብሔር አምልከነዉ ሰጣን በእኛ ላይ ስልጣን የለዉም የምንለዉ። መ ምኽራችን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን 🙏

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +5

    አባታችን በስም ክርስቲያን ሆነ ን ግን ተጨንቀን የኖርነውን ኑሮ እርሶ ሊነግሩን ነው መንፈስ የለም እያሉን ነው ምእመናን በለጣችሁ ፍልስፍናውን ተውትና አባታችን ቀረብ ብለው ቢማሩ የምን ማለባበስ ነው ብዙ ችግሮች አሉ በደብተራ የተተበተበች ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ማን ይናገር ላት ጉድ ነው መ ምህራችን በርታ ቀስ ብለው ይመጣሉ አባታችን የተሰወረባቸው ድብቁ አንድ ቀን ወተው ይመሰክሩልናል ::

  • @MichaelAD91
    @MichaelAD91 Před 2 lety +5

    መምህር ሰው ኢንተርቪው ስታረግ የሰዎቹ ድምፃቸው በጣም ይቀንሳል መንገድ ላይ ስራ ላይ ስለምንሰማው በጣም አስቸጋሪ ነው (ማይክሮፎን ብትጨምር)? ብዙ ቪድዮ ኮርሶች ላይ ነው ይሄ ችግር ያለው ሌላው ምርጥ ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yemariyamkidan6509
    @yemariyamkidan6509 Před 2 lety +10

    እውነት ለመናገር እኔ የአንተንም የአባታችን የአባ ገብረ ኪዳንንም ትምህርት እኩል ነው የምከታተል ግን በእውነቱ እሳቸው እምነትን ከምግባር ጋር የያዙ ናቸው አንተም ከእግራቸው ስር ቁጭ ብለህ መማር አለብህ እሳቸው በጣም ትልቅ አባት ናቸው አሁንም እሳቸው እውነትን ይዘው ነው የሚያወሩ ከገድል ከስንክሳር የወጣ ነገር አስተምረው አያውቁም እውነት ነው ሰው የክርስቶስ ማደርያ ብቻ ነው መናፍስት ቢቀርቡንም በኛ ላይ እንዳያድሩ የሚያደርግ የክርስቶስ ሀይል አለ

    • @user-xv5kw8or2c
      @user-xv5kw8or2c Před 2 lety +6

      የክርስቶስ ሀይል እሚያግዘው ስንፀልይ ስንሰግድ ነው ደግሞ አለብነ አትበሉ ስላሉ ነው ሁሉም ሰው የለብኝም እያለ መኖር አለበት ደብተራወቹና ጠንቋዮቹ ስራቸውን አቁመዋን እዴ ሲቀጥል ሀይማኖታቸውን የሚያስቀይራቸው ሰይጣን አይደለም እዴ

    • @kidest1tadessegmailcom444
      @kidest1tadessegmailcom444 Před 7 měsíci

      Temar blut seytan ale neger gin ewket eskezh aydelem kesuko kesachew yawkslu neger gin esu Gena alkekewm

  • @hayemanottube
    @hayemanottube Před 2 lety +3

    እግዞ እግዞ እግዞ ማሀርነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው የምንሰማው በወላዲቷ 😭😭😭 በመጀመራ ወድሞቻችን እህቶቻችን እንኳን ልኡል እግዚያብሄር ከዚች ደብተራ ሴት ከታሰራችሁበት ሰንሰለት ፈታችሁ እንኳንም እዲህ ቆማችሁ ለመመስከር አበቃችሁ እንኳንም የልብ ብረሀናችሁ በራላችሁ እንኳንም ለንሰሀ በቃችሁ በቃ እኔ ምን ብዬ ኮሜት ልፃፉ ስሜቱ ከባድ ነው መምህር ተስፋዬ እኔ ምንም አልልህም እመብረሀን ከፊትህ ትቅደም ቅዱስ ሚካኤል ከቀኝህ ቅዱስ ገብረኤል ከግራህ ይሁኑ የነሱ ጥበቃ አይለይህ እየሱስ ክርስቶስ ሞገስ ይሁንህ እነዚህን ደብተራዎች እሱ ያሽንፍልህ 😭😭
    ከዚህ በመቀጠል የማስተላልፈው መልክት ሊቃውትም ሁኑ መምህራን መነኩሴም ሁኑ መምህር እባካችሁ ምእመኑን ጋኔል የለም ሴጣን የለም እያላችሁ አታደንዝዙት እዴ እኔኮ የጣዎት ምግብ መብላት ያቆምኩት አረብ ሀገር ከመጣሁ ነው አያት ቅድመአያቶቼ አቴቴ ጨሌ እያሉ ሲገብሩለት ነው የኖሩት ጫት እየተቀቀለ ቡና እየተቀቀለ ቀይ ነጭ ገብስማ በየአይነት ዶሮ በግ እየታረደ የሚመለከው እኮ ጠቋር አዳልሞቲ ወሰገላ እራሄሎ ናቸው የሚካኤል ወይም የገብረኤል ፅዋ አይደለም እኛ የኖርንበት እያለን እናተ እዴት ጋኔል የለም ትላላችሁ ገና ክርስትና ሳንነሳ አመችሳ እያስታቀፉን ነው የኖርንው ገና ከማህፀን ነው የተያዝንው እባካችሁ እኛ መምህራኖች ሊቃውቶች ስለ እርኩስ መንፈስ ካልገባችሁ በቃ የምታውቁትን ብቻ አስተምራችሁ ውረዱ ። እፉፉ አሁንስ 😭😭😭😭😭

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Před 2 lety +13

    መምህር ተስፋይ እንኳን በሰላም መጣህ እጅግ የሚያሰተምር ና የሚያሳዝን ነዉ እግዚአብሔር ኣይነ ልቦናችን ይከፈተልን ኢፊታህ በለኝ ጌታ ሆይ

  • @wesenatnaf162
    @wesenatnaf162 Před 2 lety +5

    በጣም የሚሰቀጥጥ መአት ነው ።መምህር እመብርሀን ከክፉ መከራ ትጠብቅህ ለእኛም አምላካችን ልባችንን ይክፈትልን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +32

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ወይኔ እኔ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ከምታሰተምረን ና ከምታቅርበው ትምህርት የተረዳነው ካለ የፍጻሜ ዘመን ላይ መድረሳችን ነው እና ቅዱሰ እግዚአብሄር አምላካችን እሰከ ፍጻሜው በቤቱ ያጽናን

    • @yadagalmaryamlajii5343
      @yadagalmaryamlajii5343 Před 2 lety +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před 2 lety

      እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን በእውነት ብለሻል ውዴ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 2 lety +8

    አሜን እግዚከብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በጣም ግራ ገባኝ እኛ ስንት በሽታ እየተፈወስን አባታችን ደግሞ በጣም የሚያስተምሩን የሚያስተምሩን አባታችን ናቸው አባታችን እናከብራችኋለን ግን የምላችሁ እርሰዎ ስለመፈስ ላያቁይችላሉ ምናለለመረዳት ምትሞክሩ ልክ መምህራችን እንዳለው የእርሰዎን ትምህርት ሁሉንም ላላውቅ እችላለሁ እንዳለው ግዴላችሁም በአንድላይ ሆናችሁ ተወያዩ ።

  • @TigaryLove
    @TigaryLove Před 2 lety +31

    ሁለተኛ ክፍል በጉጉት ስጠብቀው ነው መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ይበልጥ ልስማው እና እንደገና ኮሜንት እጽፋለው 👏👏👏

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před 2 lety +3

      #Tigrawinet sayhon Beku #kirstiyan behon new #kuru_manenet #Egrziabheren_yemak_tibia_lehone #Segawu_ayetabeyemm_Ehete #Kommmm_belesh_Asebi

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před 2 lety +1

      #Getemegn_yemesemi_kehone_Enede #tarikteretere_honal_lanchi_malet_new #be_temeheret_Aletekeyereshem_malet #new??

    • @TigaryLove
      @TigaryLove Před 2 lety +5

      @@abetu_maren2682 ሃይማኖት እና ማንነት ምን አገናኝው ሲቀጥል ምርጥ ትግራዎቲ ነኝ በትግራዊነቴ እኮራለሁ በጣም 🇻🇳🇻🇳🇻🇳👈 ሲቀጥል ምርጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ 🙏

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před 2 lety +1

      Atesasachi Hulummm mert new le fetariwu #mannetesh #sewwww_new ::

    • @TigaryLove
      @TigaryLove Před 2 lety +3

      @@abetu_maren2682 ይብቃሽ ከፈለግሽ እንደ ልማድሽ ዎደ ቲቶክ ተጨቃጨቂ ግዜ የለኝም የማይረባ ጽሁፍ ለመጻፍ አሁንም ምርጥ ትግራዎቲ ነኝ ።

  • @AddisalemBelachew
    @AddisalemBelachew Před 2 lety +4

    መምህር በጣም ነው የማከብርህ: በዚህ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ: በእግዚአብሔር ቸርነት ለስጋ ወደሙም ደርሻለሁ: እግዚአብሔር ይመስገን! መድኃኔአለም ክብሩ ይስፋ! አንድ ቅሬታ ግን አለኝ
    በዚህ ቪዲዮ መጀመሪያ ላይ በተናገርከው ነገር ላይ: እርሱም አነጋገርህ በጣም በስሜት ሆነና አክብሮት የሌለው ነቀፋ መሰለ:: እርሳቸው ሲያስተምሩ የሚናገሩት ነገር ከትምህርታቸው ሙሉ ሃሳብ ጋር (context) ጋር አያይዘው ሊሆን ይችላል:: ቆርጠን ስናወጣው ግን ያንን ለመረዳት አይቻልም::
    እርሳቸው አንድም አትስነፉ: የራሳችሁን ድክመት በሰይጣን አታሳብቡ ለማለት በሌላም ደግሞ እንደገና በርትታችሁ አንብቡ እንጂ አቋራጭ አትፈልጉ ይመስለኛል::
    ሆኖም ግን የሰውን ችግር ባልተገነዘበ መልኩ ቢናገሩም አንተ ደግሞ ስም ሳትጠቅስ በደፈናው መምህራን አልተረዱም እያስተዋላችሁ ተማሩብለህ ሰውን መምከር እንጂ ድምጻቸውን እየቆረጥህ እያስገባህ ሲሆን ይከብዳል:: አንተ ልክ ብትሆንም አብርደህ ብታሳልፈው የተሻለ ይመስለኛል::
    ኢሄንን ቻናል የሚከታተሉ ሰዎች በምን አንጻር እንደሚረዱት ለመገመት እንጂ ለማወቅ አይቻልም:: ስለዚህም አንዳንድ ንግግሮች ሰውን ሊያደናግሩ ወይም ሊያስቀይሙ ይችላሉ እና አንዱ መምህር ሌላውን በአደባባይ ከመተቸት እራሳቸውን በአካል አግኝቶ መነጋገር ቢሞከር ጥሩ ይመስለኛል::
    ስሜታዊ ሆኖ ሰውን ስሜታዊ የሚያደርግ ነገር መናገር ለግጭት ይጋብዛል:: ደግሞም ወንድምህ ቢሳሳት መጀመሪያ ለራሱ ንገረው ነው የሚለው መጽሐፍ ቅዱስ:: ስለዚህ ከስሜታዊነት ብንወጣ እላለሁ:: ዪቲዪብ ላይ ይሄን ሁሉ ትምህርት እና ላይቭ አገልግሎት መስጠት እራሱ የሚፈጥረው ጫና እና ፈተና (stress) ቀላል አይደለም እና ለራስህም ጊዜ ብትሰጥ መልካም ነው:: ዘንድሮ ሶሻል ሚዲያ ያፈራው ሰውም ዛሬ አለሁልህ ብሎ ነገ ዞሮ የሚወግርህ ሊሆን ይችላል እና እግዚአብሔር በአገልግሎትህ ያበርታህ: ድንግል ማርያም አትለይህ ወንድማችን!
    ኢሄንን የምታነብቡም ሰዎች መልስ ለመስጠት ወይም ልክ ልኬን ለመንገር ሳትቸኩሉ አስተውላችሁ እንድታነብቡ እጠይቃለሁ::

  • @user-rg3hj7hr7m
    @user-rg3hj7hr7m Před 2 lety +34

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር የመጨረሻው ዘመን መድረሱ ትንቢቱ ሁሉ እየተፈፀመ ነው መሞታችን አይቀርም ግን በቤቱ ፀንተን ለንስሀ ለስጋ ወደሙ በቅተን መሞት ትልቅ እድል ነው ባሁን ስአት ሁላችንን በሀይማኖታችን ተግተን እንፀልይ እንስገድ ፈጣሪ ያበርታን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 2 lety +3

    እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ ከተሰወረው ከሚሰማው ሁሉ እግዚአብሔር ስለናትህ ስለቅድስት ድንግል ማሪያም ብለህ ሰውረን ይህ ሁሉ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ወንድሞቼ በእውነት ስለመሰከራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ መምህር ተባረክ ቤተሰብህን ይባርክልህ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 2 lety +13

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን የአጋንት ስራና ሴራ በአጋስት አለም በቅድስት ስላሴ ስም የታሰረ ይሁን
    የአጋንት ክፋ ሴራ ከምድራችን ኢትዮጵያ ይጥፋልን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እሺ አባ ገብረ ኪዳን ጥያቄ አለኝ እኔ አጋንት አለብኝ አትበሉ አላችሁ እሺ አጋንት ከሊለብን ማነው የክርስቶስ ስም እዳጠራው የሚፍታተነን ማነው የድንግል ስም እዳጠራ የሚፍታተነን ማነው ከምናገኞው ገንዘብ ለበረከት እዳናወጣ የሚፍታተነን ማነው ለመስገድ ለመፆም እና ፆሎት እዳናረግ የሚፍታተነን ወደ ዙሙት የሚወስደ ው ማነው እድናሳደብ የሚያደርገው ማነው አጋንት ከሌለብን መልሱ መልሱሉኝ መምህር ተስፍዬ አበራ በርታልን ወደፊት እንጂ ወደሀላ ዬለም እኛ በስደት ያለነው እህቶችህ በምታቀርብልን ትምህርት ተለውጠናል በርታል ወድማችን

  • @memeselemonememeselmone3524

    ውድሜ እሱሀ እመብረኣን ትጠብቅሀ ይህ ሁሉ ለኛ መዳነ ነው የነብስ ዋጋ ይሁንልክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር እንኳን ረዳችሁ። የወንድማችንን ስልክ ባገኝ የቻልኩትን ባደርግ ደስ ይለኛል ለረጅም ጊዜ ያገለገለውን ወንድም።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety +2

    በእውነት እጅግ ከአእምሮ በላይ ነው ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይባላል ይሄን ተሞክሮ ስላካፈሉን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ተስፋስላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነ መላ ቤተሰብህ ትልቅ ሀላፊነት ነው ሁሉም ያቻለው ብያደርግእንዳንት መልካም ነበር እግዚአብሔር ይሐልካ አሜን ፫

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 2 lety +2

    የሚገርም እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ወደ ቅ/ቤተክርስቲያን መለሳች ይህንን ታሪክ ሰለካፈላችሁን አመሰግናለሁ ትልቅ ግንዛቤ መወሰድ አለብን 🙏

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 2 lety +3

    በመብርሐን ስም አፊን ከፍቼ ያዳመጥኩት ስንት ጉድ አለ ታስረናል እግዚአብሔር ይድረሰልን እኔ መምህር ተስፋዬን በጣም የምጠላዉ ስልችት የሚለኝ የነበረዉ አንድ አመት ስሸሸዉ ኖሬ ይሄዉ አስራምስት ቀኔ ብዙ ገጠመኞችን እያዳመጥኩ የቤታችን የበአድ አምልኮ የሚነግረኝ ግርም ድንቅ እያለኝ ነዉ በርታ እኔ መንፈሳዊ ትምርት የምሰማዉ ስለርኩስ መናፍስት ሲራ አላዉቅም እባካችሁ መምህራኖች እየቀላቀላችሁ አስተምሩን

  • @ndnb913
    @ndnb913 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥህ ወድማችን እዳተአይንት መምህራንን ያብዛልን

  • @tsehayyemariyamlgi8730
    @tsehayyemariyamlgi8730 Před 2 lety +2

    በስመስላሴ በጣም ይገርማ የእውነት እግዚኦ መሀረና ክርስቶስ እመቤቴ እንኳንም እመቤቴ መለሰቻችሁ ከዚህ ጉድ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እሱን ይዞ ማን ያፍራል መምህር ጉድ ነው የሚሰማው እንዲህም አለዴ እመቤቴ መምህር ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f Před 2 lety +5

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
    ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እግዚአብሔር በቤቱ ያፂናህ መምህር እኔም እኚ አባት ይህ ትምህርት ስዓስተምሩ በጣም ነው የተናደርኩት እኔ አጋንንት ይጫወትብኛል እሳቸው አጋንንት የለባችሁም ይላሉ በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት መምህር ከዚህ በፍትም እና መምህር ግርማን መምህር ቀሰሲ ሆኖክን ይሚነካ ቃል ተጠቅመው አስተምረው ነበር መቁጠራ ምነምን እያሉ መምህር ተስፋዬ እኔ አንድ ከንቱ ሰው ነኝ ግን መምህር መምህር ግርማ የምያስተምሩት ትምህርት እኔም ለጓዴኞቼ ተረፍኩኝ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን ገና ልሰማ ነው ተቀደምኩት

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +12

    🤲🤲🤲
    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን ፫👐👐💒 አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችን አበራ😭😭😭

  • @febenmitiku28
    @febenmitiku28 Před 2 lety +3

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እባክህን ኮመንት የምታነብ ከህዎነ እባክህን ዝም እንዳትለኝ
    መልስልኝ ከቡታጅራ አለፍ ብሎ የቆቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ /ቅድስት አርሴማ እና የአገታዋ ማርያም ቤተክርስትያኖች አሉ
    እዛ ያሉት ክርስትያኖች ጥቂት ናቸው በአህዛብ ፣በጨሌ፣ በባለዛር ፣ በደብተራ ፣በጠንቋይ
    ከሌላ ቦታ የሚመጡ አጥማቂ ነን እሚሉ እማይታወቁ አባቶች መተው ብዙ እህቶቻችንን አሰናክለው ቄስናኝ ብለው በግ ያረደ
    ብቻ ብዙ ጉድ አለ ህዝቡ ደንዝዟል እባክህን መምህር ግዜ ካለህ አንድቀን ሄደህ ብታያቸው
    ከአዲስ አበባ ደርሶ መልስ ይቻላል ብዙም እሩቅ አይደለም እባክህ
    ባጭሩ ይቺን ጻፍኩኝ እንጂ ያልገለጽኩልህ ብዙ ጉድ አለ የአንተን ገጠመኞች ስሰማ እዛ ላለው ህዝበክርስትያን እየዬ ነው ያልኩኝ
    ስለ እመቤቴ ዝም እንዳትኝ እየው

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 Před 2 lety +4

    መምህር ተስፋዬ አምላከ እስራኤል ይጠብቅልን።መምህር ተስፋዬ ትልቅ መስዋትነት እየከፈልክልን ነው ተክልዬ ፃዲቁ ይጠብቁህ የኛ መስዋታችን

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +39

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህልን ውድ መምህራችን በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
    የመምህራችን ፍሬዎች ኑኑኑኑ አብረን አንማማር

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አንኳን፣በደህን፣መጣህልንድ፣በጣምደሰሰ፣መምህራችን፣አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🙏🙏

    • @msgenatewelde3298
      @msgenatewelde3298 Před 2 lety

      M9

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před 2 lety +13

    መምህር ተስፍዬ በትምህርቶችህ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ተለውጨም አለሁ ግን ማንም ሰው የራሱ የሆነ የተሰጠው ፀጋ አለ የማይካድ የአባ ኪዳነ ማርያም ሙሉውን በደንብ ስማው እሳቼው ጥበብ ክርስቶስ ነው ጥበብ አለ እያላችሁ በሌላ ምንገድ አትሂዱ ጥበብ ክርስቶስን ከያዛችሁ ሁሉን ማሸነፍ እንደሚቻል እናም በስጋዊ ጉዳይ ስትጨነቁ ዳቢሎስ አለብን እያላችሁ እራሳችሁን ለዳቢሎስ አትስጡነው የሚሎት እናንተ በዚህ ታስተምሩን አላችሁ ስለክፍመንፈስ ተባርኩ ሌሎች ስለክርስቶስ ፍቅር ቸርነት ቢያስተምሩ ምንድነው ችግሩ ሁሉም ስለዳቢሎስ ማስተማር አለበት እንዴ ከዛም የሌሎችን ትምህርት ቆርጦ አምጥቶ እንዲ ይላሉ ማለትስ ተገቢ ነው እንመካከር እንወያይማለትህ ጥሩ ነው አንድን ነቅፎ ሌላውን መንገድ ልክ ነው ማለት ተገቢ አይደለም ለትምህርቶች አክባሪህ ነኝ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 2 lety

      ስለ ዳቢሎስ ማን አስተማር?

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 Před 2 lety

      ጩኸቴን ቀምተሽ መልሰሽ ስለጮህሽልኝ አመሰግናለሁ

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety

      ትክክል አሁን መምህር ተሰፍየ ግራ እያጋባኝ ነው በውነት አባ ገብረ ኪዳን ይሱ ያሰተማረውን እንዳውም በደብ ነው ያሰተማሩን ዲያብሎስ በሰው እንደሚያድር በብዙ ትምህርቶቹ አሰተምረዋል ለምሳሌ ከአንድ ትምርታቸው አንድ የንጉሰ አሸከር የንጉሱን ልጅ አፈቀረ እንደማይሰጡት ሲያሰብ ከጠቋይ ሂደ ከዛ በመተት እንድታፈቅረው አደረገ ከዛም ልጅቱ ይህንን ባሪያ ካላጋባችሁኝ እሞታለሁ ሰትል ለቤተሰቦቿ ባሪያውን አጋቧት መኖር ጀመሩ ሲኖሩ ቤተ ክርሰቲያን እንሂድ ሰትለው አልሂድም ቡሎ ነገሩን እንዳሰመተተባት ነገራት ከዛም ለንሰሀ አባቷ ተናግራ አባቷም ባሏን ጠርተው በሲሰተም ጉድጓድ አሰገቡት ና ፀለዩለት ሰጋው እንዲጓዳም አደረገ ከዛም ተፈወሰ ብለው ያሰተማሩን መጋቢ ሀዲሰ,ና መጋቢ ብሉይ,አባ,ገብረ ኪዳን ናቸው እሺ ይህ ምን ያሰተምረናል? ለምን ትቆራርጣለህ አዎ ሰው ለውጠሀል አተ የለወጥሀቸውን ትመዘግባለህ ታወጣቸዋለህ እሳቸው ግን በትምርቲ የተለወጣችሁ እሰኪ ምን ያህል ናችሁ አይልም ሰለዚህ ባናጣምና መምህራኖቻችንን ለማጥላላት,ባንሞክር ጥሩ ነው ክብር ምሰጋና ለአባ ገብረ ኪዳንና ለመምህሮቻችን ክብር ምሰጋና እሳቸውን ለሰጠን ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před 2 lety

      @@user-vf6pp6wq5p ልክ ነሽ እህትየ።እኔም እንደ አንችው ነኝ።ቆርጠው እያወጡ የእኔን ብቻ ስሙኝ አይገርምም።ሁሉም የየራሱ ተሰጥኦ አለው።በደንብ የተረዳቸው አልመሰለኝም።ገንጥሎ መሮጥ ይባላል።

    • @user-jr3oh7vq6j
      @user-jr3oh7vq6j Před rokem

      ትክክል

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +4

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከልባችሁ የምታምኗት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከዛ ጉድ ያወጣቻችሁ ክብር ምስጋና ለሷ ይሁን በእውነት በጣም ጎበዝ ናችሁ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 2 lety +6

    እንደው #እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ የመምህራኖቻችን ጉዳይ በጣም ግራ ያጋባል 🤔 እንደው ከዚህ የበለጠ ምስክርነት ከየት ይምጣ ?እባካችሁ አባቶች ሰባኪያን ምእመኑን አታወዛግቡ!... እኛ ገብቶናል ነቅተናል

  • @user-vi4nw1ht1d
    @user-vi4nw1ht1d Před 2 lety +4

    እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንህ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ በእውነት ለኣይምሮ ለልቦናም የምከብድ ነው ገጠመኙ

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před 2 lety +3

    ማምህሪ እንኳን ሰለም ማጣክ እኔ ቤታክሪስታይን ልሄድ ያምከለክለኝ ነጋር አለ አስር ወር ሆነኝ ባቃ አለቅልሰለሁ ጠወት ስነሰ ይማልስኛል በስድት ነው ያምኖራው አሁን አራጋኖ እያከፊትኩ እያፃልኩ እሰጋድኩ በስስት ቃን እራሶ ቃስቃሰኝ ማስቅድስ ጀማሪኩ ምስጋ ለእማቤታቻን ለወለድት አምለክ ምስጋነ ለልጀው ለእያሱስ ፈታነ ያለበቹ አሪጋኖ በቴሌፎን ስግድ ማልስ ታጋኛለቹ ማምህሪ እህ ሁሉም ያአንታ ውጤት ነው ከጭለማ ያወጣሃኝ ማአጋድ ይማራሃኝ በአንታ ለይ አድሮ ያራደ አምለከቻን ፈጠርቻን ምስጋነ ይደራሰው

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q Před 2 lety +32

    በእውነት ለጆሮም ለአህይምሮ የሚከብድ ነው ይህ ሁሉ ጉድ በአገራችን እግዚኦ መምህር ክፍል አንድን በእንባ ነው ያዳመጥኩት💔😢😭 አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን ታውረናል

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኛስ ያለነው እንደ እኛ ኃጢአት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅርም በለን አምላክ ሆይ እባክህ በቤትህ አፅናን 🤲 🤲 🤲 አመተ ኢየሱስ , ኃይለ ሚካኤል ከነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በሥላሴ ስም በጣም በጣም በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው ግን መጨረሻው ደስ ይላል እንካን ከዚ ክፉ መንፈስ እመብርሃን አወጣቻቹ እህት ወንድሞቼ ለኛም እንደዚ አድርጋቹ ስላስረዳቹን እግዚአብሔር ይባርካቹ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በውነት ምህረት ይስጠን ፈጣሪ ምን ጉድ ነው ደግም ድፍረት በማርያም በወላዲት አምላክ እንኳን ተመለሳችሁ ምህመናን የሴት ደብተራም አለ ይገርማል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እኔ የትላንቱን እንደሰማሁ በጣም ነው ያለቀስኩ የእህትማማቾች የህይወት ውጣ ውረድ በተለይ እንቅልፍ ነስቶኛል 😭😭
    እግዚአብሔር የእውነት መንገድን ይምራን በእውነት በጣም የሚያሳዝን ነው ። ውይይይ ውስጤ ተረበሸ እውነት በምድር ላይ ይህ ሁሉ ግፍ ይህ ሁሉ ጭካኔ ለዛውም በንፅህይት ቅድስት ተዋህዶ ስም እየመጡ እንዲህ የሚያደርጉ እግዚኦ እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @adisadis7787
    @adisadis7787 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ወድማችንን ብርታትን ያብዛልን ማስታዋልን ይስጠን ይማረን ወለተ ጊወርጊስ በፀሎት አስቡኝ ይቅር ይበለን በርታወድማችን

  • @Jordan-xh5ue
    @Jordan-xh5ue Před 2 lety +3

    በመዳኒያለም ለአእምሮ የምከብድ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ብዙዎች ይነቃሉ መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před rokem +1

    የት ሄጄ እንዳመለጠኝ አላውቅም 244ኛ ገጠመኝ ይህው ገና አሁን ሰማሁት ግን ይሄን ገጠመኝ ስሰማው መምህሬ አንድ ነገር ትዝ አለኝ ..... የዛሬ አራት አመት አካባቢ አማራ ክልል ገደጅዋ አቡኤ ሄጄ ነበር እናም በዛ አካባቢ ከቤተ ክርስትያኑ 25 ደቂቃ ተጉዘን ፫ (3 ) ፀበል ፈልቋል አንዱ የእዳ ደብዳቤያችንን የሚቀደው የቅዱስ ሚካኤል ፀበል ቀጥሎ ወንዙን ሻገር ብለህ የአባታችን የፃዲቁ የአቡኤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከዛ ደሞ ወደ ቤተክርስትያኑ ተመልሰን አረፍ ብለን እንደገና የ 35 ደቂቃ መንገድ ተጉዘህ የመድሐኒያለም ፀበል አለ አምኖ ለተጠመቀ መልስ እሚያገኝበት አቡዬን ተማፅኖ ለለመነ ልጅ ላጣ ልጅ እሚያገኝበት ተአምረኛ ቦታ ነው ። ፃድቁ በረከታቸው አይለየን .. እናም መምህር እዛ አካባቢ አንድ እማሆይ አሉ የገደጅዋ አቡኤ ሲነሳ የሳቸውም ስም ይነሳል እንደውም አንዳንዱ ከደብሩ ዝና ይልቅ የሳቸውን ዝና ሰምቶ ወደዛ ስፍራ እሚጓዘው ይበልጣል ሰዎች ከሚያወሩት ነገር እኔ በሰአቱ እግዚአብሔር የመረጣቸው ናቸው ብዬ ነበር ግን አሁን ትምህርትህን ስማር ጠንቋይ የሴት ደብተራ ዎች አሉ ተጠንቀቁ ብለህ ስታስተምር በዛ ላይ ደሞ ... ይሄን ገጠመኝ ስሰማው ትዝዝ አሉኝ እኚህ እናት ባይኔ አላየውም ስጋዎ ደሙን ይቀበላሉ ብለውናል አንዳንዴ እራይ ታይቷቸዋል ስሙ ይባልና እኚህ እናት የሚካኤል ፀበል ውስጥ ገብተው በሰው ተይዘው ያወራሉ የብዙ ቅዱሳንን ስም እየጠሩ ለህዝቡ ዎዮላችሁ እያሉ መልክት ያስተላልፋሉ እና በሰአቱ የእግዚአብሔር መልክት ከሆነ ለምን ሰው ገብቶ ያዛቸው ብዬ እራሴን ጠይቄያለው በዛች ቅፅበት አሁን እነኚህ ወንድሞች ከሚናገሩት ምስክርነት በሚገርም ሁኔታ አንድ ነገር ትዝ አለኝ እሚገርምህ ብዙ ሰው አቡኤ ንግስ ሄዶ እሳቸው ቤት ሳይጋበዝ ወደ ቤት አይመለስም ብዙ ሰውም ፀልዮልኝ ሊል ይሄዳል ያገኛቸዋል እሚገርምህ ብዙ በፀሎት ደካማ የሆኑትን ጉዋደኞቻችንን ልጆቹ ሳይናገሩ በአይናቸው አይተው ያወሩዋቸዋል ህመማችሁ ወይም ችግራችሁ ጨሌ አለ ይሄ ጨሌ አክስት ወይም አጎት ጋር ስለሚመለክ ነው የናንተ ህመም ይላሉ አንዳንዴም መተት ተደርጎባችሁ ነው ይላሉ ግን በፀሎት እሚበረቱትን ምንም አልተገለጠልኝም ብለው ይሸኛሉ ቀጠሮ ሰጥተው እሚገርመው እዛ እሚመላለሱ ወንድሞች አንዳንዴ ቤታቸው ሆነው ሲታመሙና ሰይጣኑ ሲያራውጣቸው ከመስገድ ከመፀለይ በቀጥታ እሳቸውን ደውለው ያወራሉ ታመው ሲደውሉና ሲነግሩዋቸው ነገ ደና ትሆናለህ ይላሉ ያ ሰው ነፍሱ መለስ ትላለች በቃ እድሜ ለሳቸው እሳቸው ባይኖሩ ኖሮ እንዴት እሆን ነበር ይላል ያም ሰው ግን እዚህ ጋር መናገር እምፈልገው እንደ አስተባባሪ አንድ ፀሐይ እምትባል ልጅ ከሳቸው ስር አትጠፋም ነበር እሚገርመው እንደ ጉዋደኛ ቀርባ ምን እንደተቸገርክ ታወጣጣህና በዙር ለሳቸው ትናገራለች ከዛ እሳቸው መልሰው ይሄን አድርግ ይላሉ እኔ ቤታቸው ምሳ ልንበላ ሄጄ ቁጭ ብዬ መኝታቤታቸውን አትኩሬ ስመለከት ነበር በቃ የገጠር ቤት ነው ግን እኔ በልቤ አሁን እዚህ ቤት ጨሌ የለም እላለው መልሼ ደሞ ይቅር ይበለኝ ሳላይ እንዴት እንደዚህ እላለው እግዚአብሔር የመረጣቸው ከሆኑ ሐፅያቱ ለኔ ነው እልና ዝም ብዬ ወደ ቤተክርስትያኑ እመለሳለው ። በዚህ ሁኔታ ንግሳችንን አንግሰን ወደ ቤታችን ተመለስን በሌላ ግዜ ስንመጣ እንደምንጠይቃቸው ተነጋግረን ስልክ ተለዋውጠን ተለያየን የሆነ ግዜ እኔ አንድ ግዜ ደውዬ እማሆይ በፀሎቶት አስቡኝ እንደው የሆነ የተጨነኩበት ነገር አለ ስላቸው ለማርያም እለት ደውይ አሉኝ እሺ ብዬ ስደውል የማርያም ለት ደሞ አይ ምንም መልስ አላገኘውም የስላሴ ቀን ደውይ አሉኝ መልሰው እሚገርምህ እኔ ያንተን ትምህርት ከሰማው በሁዋላ ውስጤ የሸከከውን ነገር ለማረጋገጥ ነው እኔ ግን እሚገርመው መልሰው ስልኬን አያነሱም እኚህ እናት ም ከዚህ ታሪክ ጋር የሚያመሳስላቸው ነገር አለ እነሱ ሲያወሩ የገባኝ ነገር አለ !

  • @user-oh3ge4jl4x
    @user-oh3ge4jl4x Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም የሚገር ምነው በስመአብ
    ሴይጣን የለም ብለው ለሚያስቡም ሰውች ትምህርት ነው
    ውንድሞቻችን እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ እህተ ገብርኤል ከኔ በተሰቦቼ ብላቹ 🙏
    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety +2

    መምህረችን በእውነት እግዝአብሕር ጸጋው ያበዝልህ አቤተ እግዝአብሔር ህይ ማሰታውል ሰጠን አይነልበናችን አበርልን ይህ ገጠመኝ አሰታምረና የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @አለምየዳዊትልጅ

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አይ ትላልቅ አባቶች ሰይጣን ያለም አየሉ ህዝብ ማን ያደረግ በእውነት እግዚአብሔር ከአት ይሁን አደ ሰው አሰቦ አደ በሬ ሰቦ ማን ዋጋ አለ በለህ ነው በች እግዚአብሔር ይሁንን ከቤተ ክርሰቲያን ሰር ትደብቅው ነው ምእመናን እየጠፉ ያሉት መምህራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

  • @user-qg6zx7lf7g
    @user-qg6zx7lf7g Před 2 lety +6

    ዓዎ በጣም መምር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም የተኛቹ ንቁ

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ተስፋ ስላሴ ጠብቅልን አሜን መምህር በርተልን

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c Před 2 lety +6

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ሀይሉን ይስጥህ የትውልዳችን ጀግና ነህ ኑርልን ሺ አመት ሰላምህሽይብዛልኝ

  • @ተክልዬአባቴ
    @ተክልዬአባቴ Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን :: አባቶች እና መምህራን መወያየቱና መመካከር ይበጃል መንፈስ የለም ከማለት በደፈናው :: ጠለቅ ብሎ መመርመሩና ህዝቡን ከእስራት እንዲፈታ ሀላፊነታችሁን ተወጡ::

    • @mshheer3494
      @mshheer3494 Před 2 lety

      የስንቱን እናመን እር መምህር ምን ሆናችሁብን

  • @አልሁበጌታምህረት

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ እኔና ቤተሰቦችን በፆለታችሁ አስቡን ወልደ አማኑኤል /ወልደ ኢየሱስ /ሀይለ ማርያም /ወለተ ወልድ /ወለተ ገብርኤል/ወለተ ማርያም /ወለተ ሰማዓት/ወለተ ገብርኤል አስቡን አትርሱን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰግን ቃል
    ሕይውት ያሰማልን መምህርችን
    እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን
    እህቱችና ወንድማችን እናመስግናል

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 2 lety +3

    በእዉነት እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 😢😢 መምህር አንተ እግዚአብሔር ይጥብቅልን እኛ እንቁ ኑርልን አባቴ ❤❤❤❤

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k Před 2 lety +3

    እኳን ድንግል ማሪያም እረዳቻችሁ ወንድም እህቶቼ ተባረኩ መምህር እውነት ትልቅ ሪስክ ወስደህ ነው ይህን እያደረክ ስለሆነ መድሐንያለመ ይጠብቅህ ድንግል ትርዳህ 🙏

  • @mabittaegezabereleona1854

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen egezabeher melkam new amen amen

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety +1

    መምህር አይዞህ በርታ እመቤቴ ትርዳህ ሁሉንም ነገር ታሳካልህ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏 እንኳንም ከዛ ሁሉ ከሰይጣን ፈተና ተረፋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በርቱ እኛ እድንማርበት ስላቀረባችሁልን ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před 2 lety

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ልክ ነህ ሌሎች አባቶች የሚያስተምሩት ትምህርት እኔንም ግራ እያጋባኝ ነበር ግን ክፍ መንፈስ የለም ይላሉ ግን አለ እናስተውል የክርስቶስ ቤተሰቦች መንፈስን አለ እጅ በደብ እንደው በጥቂቱ በዘመናችን እምናየው በየቤታችን ትዳር ኑሮ ህይወታችን የያዝነውን መሰብሰብ አቅቶን እምንዘበራረቀው ግን መንፈስ ሁሉም ሰው አይገባውም

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 Před 2 lety +2

    ወላዲተ አምላክ እንኳንም ደርሳ አወጣቻችሁ እኛንም መንፈሳዊ መስለው ከሚያስቱ እመብርሐን ትጠብቀን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 2 lety +1

    መምህር እንደው ምናባቴ ላድርግህ አይይይይ ብቻህን እየተዋጋህ ነው ሊቀመላዕክቱ ይቁምልህ ጀግና እንቁ እንዲህ የሚያስተምር ጠፍቶ ነው ምዕመኑ የጠፋው ደግሞ ባይቃወሙ ምናለ እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችም ይመለሱልን

  • @user-jr3oh7vq6j
    @user-jr3oh7vq6j Před rokem

    መምህራችን መምህር አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከተው ይደርብን በእውነት መምህር ተስፋየ በጣም ጥሩ ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው የምታስተምረን በጣም እናከብርህ አለን ግን አባቶቻችነን እንደዚህ እያልክ እየቆራረጥክ ማውጣት ልክ አይደለም አባታችን ምን ብለው እንዳስተማሩን እናውቃለን ሰለዚህ ማንም ቢሆን የራሱን መክሊት ነው ማስተማር የሚችለው ሰለዚህ አባክህ አደ ድሮው ሁነህ አስተምረን ምንም ስተት ያለው አስተምህሮ አያስተምሩንም አባቶቻችን እድሜ ፀጋውን ያድልልን እንተንም ድንግል ማራያም እማ ፍቅር ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 Před 2 lety +2

    Egzyber Masgne kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin Amen Amen Amen

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +3

    እኔ በጣም ነው የገርመኝ ያዘኩትም ኡፍፍፍፍ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ከፈትህ ይቅደም አሜን፫ ✅😢የህቶቻችን በክፍል ፩ ያሉት አካውታቸውን በደብ አስቀምጥልኝ መምህር ጌታ ሆይ ልቦናችንን ክፈትልን😭💒📖💒🙏🙏

  • @እማፍቅር-ዸ1ሠ
    @እማፍቅር-ዸ1ሠ Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የጣፋነውን ስንቱን መለስከን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 👏🙏👏

  • @meanker5885
    @meanker5885 Před 2 lety +2

    መምህር ከእግዚአቤሔር ጋሪ ራስን ጠብቅ ለኛ ታስፈልግናል ባንተ በክሊ እግዚአቤሔር ቡዙ ነገር እየአተማሬ ነው ረጅም እድመ ይስጥ

  • @user-nr9wt5zt5s
    @user-nr9wt5zt5s Před 2 lety +1

    ምን ጉድ ነው ማመን ይከብዳል ፊልም ነው ሚመስለው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @baniyas1233
    @baniyas1233 Před 2 lety +1

    ስላም መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው ስለ ሌሎች መምህራንኖች በአደባባይ ባታወራው ጥሩ ነው ከቻላችው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩበት ያለበለዝያ ሁሉም ሰው የሚጠቅመውን መርጦ የማይጠቅመውን መተው ይችላል በገጠመኝ የነቃ ሰው ብዙ ነው

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +5

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን አቤቱ መስተዋልን አድለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን መምህራችን በርታልን⛪❤

  • @salme4126
    @salme4126 Před 2 lety +10

    መምህሬ መንፈሱ ዓለምን አድንዝዞናል በአባቶች ላይም በእኛ ላይ ቤት ሰራ አትፈረድባቼው እራሱን ደብቆ ተቆጣጣረን ፈጣሪ ያስበን እሱ ይደረስብን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety +1

    መምህር አንተ ብቻ በርታ ፈጣሪ ባንተለይ አድሮ ነው እያስተማረን ያለው አንተም አደባባይ ወተክ የምትናገርበት ቀን ይመጣል

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 Před 2 lety +1

    መምህር ክፍል አድን በእባ ነዉ ያዳመኩት በጣም የሚዘገንን ነገር እየተሰራ ፈጣሪ አምላክ ማስተዋልን ያድላቸው እናመሰግናለን የሰውን ሂወት እያተረፍክ ነዉ ያለከው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ ጸጋውን ያብዛልክ ፈጣሪ አምላክ

  • @rahmanrobby6818
    @rahmanrobby6818 Před 2 lety +1

    ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ መምህር እንዲሁም እህታችን ወንድሞቻችን እንዴት ናችሁ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እግዚአብሔር ይመሥገን እመቤቴ እንኳን አተረፈቻችሁ ክብር ይድረሳት የጌታዬ እናት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሤ ከእነ ቤተሠቦቸ ደብተራዋ ለንስሀ ያብቃት

  • @monaperez6398
    @monaperez6398 Před 2 lety +1

    እግዚሀብሄር ይጠብቀን ልባችንን በቤቱ ያፅናልን የጨለማ ውን መንፈስ ያጋልጥልን

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ነብሳችን ተርባ ነበር የእግዚአብሔርን ቃል መግበን ከሴራ መጠላለፍ እንድንድን እርዳን

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před 2 lety +6

    ሊቅ ነን መነኩሴ ነን ባዮች ሰይጣን የለባችሁም እያሉን ነው ከሊቅነት ወደ ሊጥነት ወርደዋል እኛ ምዕመናን ስለ ምናፍስት በደንብ አውቀናል እድሜ ለአባቶቻችን ለመምህር ተስፋየ ነቅተናል

    • @hb-rh8iw
      @hb-rh8iw Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ። እኚህን የመሰሉ አባት በድፍረት መናገር መረገም ነው ።ጫፍ ሲያሲዟችሁ ዘላችሁ አናት ላይ አትውጡ ።አንድ ሰው ካወቃችሁ ሁሌም ትክክል አድርጎ ከመውሰድ በፊት ሌሎቹን ገብታችሁ አይታችሁ የሚጠቅማችሁን ይዛችሁ ብትወጡ ምናለ? ግሪሳ መንጋ ትውልድ በተቀደደለት የሚሮጥ፣ ሰው አትከተሉ ቃሉን ተማሩ።

    • @redeactef
      @redeactef Před 2 lety +1

      @@hb-rh8iw እያሉ እኮ ነው አጋንት ሰይጣን አለብኝ አትበሉ አሉ እሔን እንዴት ነው
      የምናየው ሰው በደብተራ በዛር ውላጅ
      በጦንቃይ እየተሰቃየ እየሞተ ነው ያለው
      እና እውነቱን አትናገር እያሉሹ ነው?
      ማስተዋሉን ይስጥሽ

    • @hb-rh8iw
      @hb-rh8iw Před 2 lety +2

      @@redeactef እሳቸው የገባቸውንና እግዚአብሔር ያሳያቸውን ጥርት አርገው ያሰተምራሉ ፣እኛ ደግሞ የሚጠቅመንን መውሰድ ነው ።መልክቱን ያስተላለፉት ለሚያስተምሯቸው ምዕመናን ነው ።የሚያስተምሯቸውን ምዕመናን ደግሞ ተግተው በቅድስና እንዲኖሩ በደንብ አርገው ነው የሚያስተምሯቸው ፣ስለዚህ ትምህርታቸውን በተግባር ከፈፀሙ አለብኝ አትበሉ ማለታቸው ልክ ነው ።ምክንያቱም ንስሐ የሚገባና የሚቆርብ ሰው እምነቱ ጠንከራ ከሆነ በስውር የሚጠብቅ አምላክ ስላለው መኖሩ አለመኖሩ የሚያሳስብ አይደለም።

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናን ይስጣችው የሜስተውሉብት አይን ልቦናችውን ይግለጥላችው መምህር እናታ ችን እመቤታ ጥላ ከለላ ትሁንህ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s Před 2 lety

    እግዚኦ አምላኬ አሁንስ መስማትም ቀፈፈኝ ስንት የተጨመላለቀ ነገር አለ መምህር ሁሌም ጨርሼ ነበር የምሰማው አሁን ግን አቃተኝ ምክንያቱም ልቤ ተጨነቀ በጸሎት አስቡኝ።መጥፈ ነገረኝ ስሰማ የራሴ ሀጢያት ትዝ ስለሚለኝ ያገሸግሸኛል በቃ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በጸሎት በስግደት እንበረታ ዘንድ ቸሩ አምላካችን ይርዳን።

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን በደህና መጣህ የሚገርም ነው እኔማ ድራማ ነው የመሰለኝ ምን ጉድ ነው እም ብርሃን የጌታየ እናት ትጠብቀን መምህር አንተንም እማፍቅር ትጠብቅህ

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    ስላም ውድ መምህሬ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ እግዚአብሔር ሁላችነንም አንድ አድርገን አሜን

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f Před 2 lety +2

    እንዴት የምግርም ትምህርት ነው የእርኩሳን መንፈስ ረቂቅ እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +1

    አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ግን ምን ጉድ ነዉ በፈጣሪ ይሄንን ነገር ክፍለጋር ሰምቼ ነበራ ልጅ ከእናት ጋር እንደይመገብ የምከለክል መምህራችን ፈጣሪ ከክፉዎች እይተ ይሰውር

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ እውነት አተንና መምር ስለምታስተምሩነው ከአውሬው እጅ ልጆቻቹን እየመለሳቹነው ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክልን ምንም አይካክ ወድሞችና እህቶች እካን እግዚአብሔር ለዝ አበቃቹው አሜን

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Před rokem

    አወ መምህርት እንግዲህ ሰዉ ያስፈልጋል. ባተ ግን ብዙ ሰዉች. እየተለወጡ ነዉ. ቁጥር ስፍር የለለዉ. ተለዉጡን. ተመስገን. እግዚአብሔር ብቻ ያግዝህ. መምህርየ❤❤❤❤

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 Před 2 lety

    ጥሩ ትምህርት ነው እረ ክፉ ሰው በዝቶአል በሰው ስቃይና ችግር የሚደሰት እግዚአብሔር ይጠብቀን እረ ብዙ ትምህርት በዚህ ላይ ያስፈልጋል መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @allaama9702
    @allaama9702 Před 2 lety +3

    እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እዉነት ነዉ እግዚኦ መሐረነ ክርሰቶሰ😢😢😢

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o Před 2 lety +8

    ሁሉ ሰው እንደኔ ያስብ ብሎ ሌሎችን መተቸት ተገቢ አይመስለኝም።
    አስተውል መምህር ተስፋዬ ሁሉ በየ ችሎታው (በተሰጠው መክሊት) ነው እግዚአብሔር የሚያገለግል እኛ ምእመናኑ ደግሞ የሰማንውን ሁሉ በማስተዋል የሚጠቅመንን ልንወስድ ግድ ይለናል ። ሰውን ከመከተል ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል ጠቃሚውን ነገር ወደ ህይወታችን አምጥተን መጠቀም ነው የእኛ ግደታ።
    🔴 መምህርዮ እባክህን በእማ ፍቅር ይሁንብህ ከመንገድ አትውጣ !¡ ሁሉን ተችና ነቃፉ አትሁን
    ሰው የእራሱን ሀሳብ ና ፍላጎት እንጂ የጓደኛውን ወይንም የቤተሰቡን ሀሳብና አመለካከት ሊገዛ አይችይል
    🔵 እባክህ ልክ እንደ መጀመሪያህ ሆነህ አስተምረን
    እያደር ልክ እንደ ዘመድኩን እዳትሆንብን ስጋቴ ነው!!
    #ይህ ገጠመኝ ደግሞ ከልቤ ያዘንኩበትና ያለቀስኩበት ነው 😥😥😢እግዚአብሔር አምላክ የደብተራን ስር ይንቀልልን

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 Před 2 lety +3

      ዉይ መምህር ዘመድክም ከመምህር ተስፋዬ ጋር ምን አገናኝዉ እሱ ሁሌ ሰዉን ሲነቅፍ ነዉ የምሰማዉ ያቅለሸልሻል መምህር ተስፋዬ ከባእድ አምልኩ እንዲወጡ ነዉ ደብተራዎች ስንት ሕይወታችንን አበላሽተዎል ።ስታዳምጡ ልብ ብላቹ አዳምጡ እራሳቹ ተሳሰታቹ ሰዉንም አታሳስቱ ዳይቢሎስን እንድናዋርድ ብቻና ብቻ ነዉ።

    • @redeactef
      @redeactef Před 2 lety +5

      ለምን በስመ ማሕበር ያለውን የደብተራ አሰራር ስላጋለጠ ነው? ለአንቺ ማስተዋሉን ይስጥሽ ዘለሽ ከዘመዱኩን
      አገናኘሹ በጣም ትገሪሚያለሽ ዛሬ ላይ
      ባለማወቅ እና እንደ መምህር ተስፈዬ
      ሴራቸውን የማያጋልጥና የሚያስተምር
      ስለሌለ አይደለም እንዴ ለረጅም ዘመናት
      ታስረው ፈዘው ያሉት ለምን አጋለጥክ ነው? ለምን ዝም አትልም ነው?
      እሲኪ ደግመሽ አዳምጭው
      መምህር ተስፈዬ እኮ ንቁ ነው እያለ
      ያለው ሌላ ምን አለ? ጠማማ ትውልድ
      መቼም አልታደልንም ውስጣችን ያለው
      ገልብጦ ነው የሚያሰማን በአሁኑ ሰአት
      አንዳንድ መምሕራኖች አጋንት የለም አጋንት ወይም ሰይጣን አለብኝ አትበሉ
      እያሉ ሕዝብን ያወዛግባሉ መምህር ግርማ እንኳን ሲያስተምሩ ምን አሉ አጋንት የለብኝም አትበሉ ነውር ነው አሉ በትክክል እውነት እኛ በየትኛው ስራችን ነው ከአጋንት ወይም
      ከሰይጣን ነፃ የምንሆነው? እኛ ከሐዋሪያ
      ጳውሎስ እንበልጣለን? ለአንቺና ለመሰሎችሽ ልቦና ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል ሌላ ቀርቶ እንኳን ዛሩ
      አብሮን ይወለዳል ያ ማለት አጋንት ወይም ሰይጣን ነው አብሮን የሚወለደው ታዲያ እሔንን እውነታውን ልንክድ ነው? በየፀበሉ እየጮኸ ያለው ማነው?
      እናቶቻችን ሲወልዱን በፃም በፀሎት በንስሐ
      በቅዱስ ቁርባን ተወስነው አይደለም ጨሌ ታቅፈው ነው የወለዱን አይደለም እንዴ? ስለዚሕ ነገር አትናገር ዝም በል ሰው ደንዝዞ እና ፈዞ ይቀመጥ
      ነው እያልሽ ያለሹ አይ አለመታደል። መምህር ተስፈዬ
      ማንንም አልነቀፈም እኝሕን አባተ ስለማያውቁት ነገር
      አይናገሩ ነው ያለው እሳቸውም ብለዋል ሰው እንዴት
      ሁሉን ነገር ሊያውቅ ይችላል ብለዋል ካሉም ደግሞ
      እሳቸውም የማያውቁት ነገር አለ ማለት ነው እሱም እኛ ሰዎች አጋንት ሆነ ሰይጣን አለብን ወደድንም
      ጠላንም በዝሕ በተመቼ አለም እየኖርን ያማረንን እየበላን ያማረንን እየጠጣን እንዳሻን እየሆንን እንዴት ነው ከአጋንት ወይም ከሰይጣን ነፃ የምንሆነው?
      እየሰገድን እየፆምን እየፀለይን እንኳን አልቻልነውም
      ድንግል እየጠበቀችን ነው እንጂ መላእክቶች እየጠበቁን ነው እንጂ ማስተዋሉን ይስጠን።

    • @user-yx3mv2ce5o
      @user-yx3mv2ce5o Před 2 lety

      እኔ አላስተማረም አልመለሰም አላልኩህ ¡! ከተመለሱት ከተለወጡት ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ እግዚአብሔር ለመህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሚን ፫
      ይህ ማለት ግን ገደድ ሲል እያየን ዝም ማለት አለብን ብዮ ስለማላምን ነው የተሰማኝን የተናገርኩት
      ትንሿ ሀፅያት ለትልቁ መሰረት ነው በሚለው ነው ....
      ዘመድኩንም ሲጀምር ቆንጆ አቀራረብና አነጋገር አገላለፅ ነበረው ከጊዜ በኃላ ግን በ1 ሰው የጀመረው ትችት ና ነቀፋ ብዙ አባቶቻችንን እስከማዋረድ ደርሶ እያየንው ነው።
      የተፃፈውን ፅሁፍ ትርጉም ስንረዳ መልስ ብንመልስ መልካም ነው
      መድኃኒአለም አባቴ የእማ ፍቅር ልጅ ማስተዋልና ቅን ልቦናን ያድለን በእውነቱ አሚን ፫ ስናሳዝን 😰😢

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety +1

      በጣም እህቲ ግራ ያጋባል ቅርብ ጊዚ የሚያሰተምራቸው በተጠንቀቅ መሰማት አለብን ሁሉም ከቤተ ክርሰቲያነሰ ሲወጡ መጀመሪያ አባቶችን እየነቀፉ ነው

    • @MohamedMohamed-yi5gj
      @MohamedMohamed-yi5gj Před 2 lety

      እሕቴ ሠዉ መተቸት የለበትም አራት ነጥብ ስለ አጋንት ማሥተማር ትልቅ ነገር አይደለም ልቦና ይስጠዉ በዉነት ግሩም ድድምና ነዉ እናማ አባታችነን አትተች ገለቴ እኔ ከተመቸኝ አያለሑ ካልተመቸኝ ደግሞ የተሠማኝን መናገር ዉሥጤ ነዉ ማሪያምን እኛ ክርሥቲያኖች ነን ገባሕ አይደል ሥለመፀሐፍ ቅዱሥ አሥተምረን ቱቱቱቱቱመገድ መልቀቅ😥😥😥😥😥

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 Před 2 lety

    ስለም ላነተ ይሁን መምህር በእውነት በእድሜ ይጠብቅልን ይህንን ጉድ ሁሉ ይምትጋፈጠው እግዚአብሔር እየጠበቀህ ነው እውነተኛ ስው ድርም ምንም አይሆንም እምላክ ይጠብቅህ ውንድሞቻችንን የመለስ እግዚአብሔር ይመስገን
    ውስጣችው አይቶ መለሳችው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከዚ ሁሉ ይጠብቀን ቅዱስ ሚካኤል እንድዚ እይነት ድፋር መንፈስ ክንፉን ይምታው ውይ ጉድ እግዚኦ ማሃርን ክርስቶስ አቤቱ ማርን እቤቱ ይቅር በለን እቤት እምላክ በጣም ተግሶናል አምላክ ከድብተራውች ይጠብቅህ መምህርዬ 🙏🙏🙏

  • @yonassebehatu8137
    @yonassebehatu8137 Před 2 lety

    በእውነት መምህር እመብርሀን ትግስቱን ትስጥህ እንጂ አደለም አንተ ሁሉንም እምታቅ እና እምታይ እኔ እንኳን ጥግ ላይ ያለሁት ተቃጥዬ ልሞትልህ ነው

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam7 Před 2 lety

    በጣም የምንሠማው ከባድ ነው በንፁህ ህሊና የድንግል ልጅ ማምለክ ይጠበቅብናል ሠይጣን ስልቱን እየቀያየረ እየተታለልን ነው እግዚያብሔር ከነጣቂዎች ይሠውረን ሌላው ቴድሮስ ይመጣል መታወቂያ ማዉጣት አለባቹ እየተባለ ህዝብ እየታለልን ነው ይሄ አጉል የዋህነት ይመስለኛል ፣ንስሐ ገብተን ስጋወ ደሙን ከተቀበልን ከዚህ አላፊ አለም ብቻ ሳይሆን በማያልፈው አለም ለመኖር መጨነቅ ይኖርብናል እና ወንድሞች ያለፈው አለፈ በጣም የሚገርም ነው እግዚያብሔር መጨረሻችን ያሣምርልን መምህር ተስፋዬንም ቃል ህይወትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @m.g5295
    @m.g5295 Před 2 lety

    መምህር የማፍቅር ልጅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው የጀመርከውን ያጋንንት ውጊያ ከፍጻሜው ይደርሳል የወደቀ መንፈስ አንተ ላይ እኛ ላይ ስልጣን የለውም ታሸንፋለህ እናሽንፋለን ልዑል እግዚአብሔር አሸናፊ ነው
    ወንድም እህት እንካን እግዚአብሔር ከስኦል አወጣችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ
    መምህርን ደግሞ አግዙት

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před 2 lety +6

    የስንዱ መንፈስ እርኩስና የዚች ሴተዮ አንድ ነው በእመቤቴ ስም የሚነግድ እግዚአብሄር ይገስፀው

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Před 2 lety

      እውነት ነው ተመሳሳይ ነው በጣም እግዚአብሔር ይገስፃቸውና

    • @user-kv9qy7ju3x
      @user-kv9qy7ju3x Před 11 měsíci

      እኔ ግን ራሷ ስንዱ መስላኝ ነበር

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d Před 2 lety +2

    እግዚኦ ማርን ጌታ ሆይ ምንአይነትጉድነው
    መምህር እካንሰላም መጣህ መምህር
    የእውነት እዳው እመብርሀን ትጠብቅህ
    ተንበተሰቤችህ እርሜና ጤና ይሰጥህ

  • @astum1675
    @astum1675 Před 2 lety +1

    በስመ ኣብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወሀዱ አምላክ አሜን። እህቶቼ ወንድሞቼ እንኳ በቸርነቱ አንድ ኣምላካችን መድሀኔአለም በእየሱስ ክርስቶስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ተፈታቹ :ለእኛም ከታሰርንበት በአምላካችን መድሃኔዓለም ይጎበኘን።በፀሎት አስቡኝ ፀልዩልኝ ።
    መምህር እግዛብሄር እድመና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት።
    እዬ ኤርትዊት ብዙ ኣሜርኛ ስለ ማልችል የቃላት ወይ የፊደል ስህተት ይቅርታ እያስተካክሉ እንዲያነቡ
    መምህር ከእነ ይቅር ታው ከተቻለ በትግርኛ ቋንቋ ቢተረጎም ጥሩ ነበር።ወንድም እህት ጓደኟ ቤተሰብ አሉን አማርኛ ምንም ማያውቚ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣልን መምህራችየተሰፋ ሰላሴ ፍሪዎች የመዳም ቅመሞች ኑኑኑኑኑ እንማማር

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 Před 2 lety +1

      እሺሺሺሺሺሺሺ እሺሺሺሺ እሺሺሺሺ እህት አለም

  • @user-ju5ne3ri3e
    @user-ju5ne3ri3e Před 2 lety

    በስመአብ በውልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምን ጉድነው ነገሩ በእግዚአብሔር ስም ከሚያጭበረብሩ እማምላክ ትሰውረን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጠላት ዳቢሎስን ከእግር በታች ይጣልልህ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @lemmamekoya3774
    @lemmamekoya3774 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ቸርነት ይደንቃል ነዉ መምህር ፍፃሜዉን ያሳምርልህ

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር እኔም ከዚያ ነው የተመለሰኩት እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬ በትምህርት ለሰጋው ለደሙ በቅቻለው ሰይገባኛ መምህር በረታልን እግዚአብሔር ማሰተዋልን የድለን

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před rokem

    አዎ እውነት ነው ለእኛ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 2 lety

    እደው ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ እንዲህ አይነት ነገር ሌላ ሰው ቢነግረኝሊሆን አይችልም እል ነበር ነገር ግን እንዲህ አይነት ጉድ ሲሰሙት ይሰቀጥጣል ወዴት እየተሄደ ነው ወንድሜ አንተን ወደዚህ ያመጣልን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አንተን የላከልን ህዝብህን ለመርዳት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ እንደሚጠብቅህም አልጠራጠርም ሰላምህ የበዛ ይሁን ስንት አድርገውብሀል አሸንፈህ ወተሀል ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው እኔ ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን በሰላም መጣህ 🙏🏿ኃጢያታችን በዝቶ ነውና እንፀልይ ከልባችን 😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
    እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶሰ😭