248ኛ B ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 885

  • @user-td6zj9zx3o
    @user-td6zj9zx3o Před 2 lety +250

    ግሩም ግሩም ትምህርት ወስጀበታለሁ የልጁ የልቡ ንጽህና በፈጣሪው ላይ ያለው እምነት የዘመኑ እዮብ ብየዋለሁ ለሁላችንም እንዲህ የተጋ ልብ ይሰጠን ዘንድ የዘወትር ልመናዬ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ባንተላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን እሄን እንድሰማ የፈቀደልኝ አምላክ ይመስገን።

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 2 lety +78

    ከዚህ የተማርኩት በፍፁም መታከት የለብንም፣ ወንድማችን ግን ታድለሀል ፣ ትዕግስቱን አድሎሀል፣ እንዳንተ ለኛም ንፁህ ልብን ይስጠን።

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 Před 2 lety +52

    ይሄን ትግል እያደመጥን እየሰማን ካልተመለስን በእውነት ይፈረድብናል
    ከማስተማር አልፎ ለምስክርነት የቀረበ በራሱ ወንጌል ነው።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋን ይስጥህ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +68

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ 🤲🏿
    እኛንም እንዳንተ ቀና ልቦና ያድለን አሜንንን 😥🤲🏿

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 Před 2 lety +1

      መምህር ቃል ህይዉት ያሰማል እደሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም እንዳንተ አይነት ልቦና ይሰጠን ያድለን
      እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን በረታ

  • @phonetastix4357
    @phonetastix4357 Před 2 lety +16

    የመብርሀን ምልጃ የልጅዋ ቸርነት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ላንተ የሰጠችውን ፅናት ለኛም ይስጠን .

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 2 lety +45

    የምገርም ፅናት ነው የእመቤታችን ስራ ድንቅ ነው ክብርና ምስጋና ይግባት🙏 እንኳንም የእውነት አጋርህ አገኘህ🙏የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነውና የሀ ሁሉ ግፍ ለበጎ አደረገልህ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት 🙏

  • @direstesfaye6470
    @direstesfaye6470 Před 2 lety +12

    የማዕዶት እናት የታደልሽ ነሽ በእሳት ተፈትኖ ነጥሮ የወጣ ባል ፈጣሪ ስለሰጠሽ። ሰለሱ ለመናገር ግን አቅም የለኝም። ክርስትናን በተግባር!!

    • @fikirfikir511
      @fikirfikir511 Před 5 měsíci

      አውነት ነው ታድላለች

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 5 měsíci

      ለሁላችንም በእምነት ከፀናው ጋር ያገናኘን🎉🎉🎉🎉

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @edenz7956
    @edenz7956 Před 2 lety +63

    በጣም ነው እምያስለቅሰው ታሪኩ ወንድማችን እንዴት ያለ ንፁ ልብ ያለህ ግን እግዚአብሔር እኛንም እንዳንተ አይነት ልብ ይስጠን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ያባርክህ

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 2 lety +2

      Amen amen amen 🙏 🥰🥰🥰🥰

    • @mulugebre1251
      @mulugebre1251 Před 2 lety +1

      Yante netsu lebe lenem yesten

    • @user-pp2nd6gh9o
      @user-pp2nd6gh9o Před 2 lety +3

      ውንድማችን የአንተን ትህትና ትግስት እድል ለኛሞ ያድለን አንተን ያውጣህና ያተረፈህ አሞላከ ለኛሞ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🎁

    • @trhastesfay1706
      @trhastesfay1706 Před 2 lety

      አሜን፫

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 Před 2 lety +28

    ድጋሚ ኮመትኩ እቅልፍ አልኛዉም በማዳመጥ በጣም ዉስጤ ነዉ የገባዉ ትልቆ ትምህረት ነዉ መምህረየ ተባረክ እድሜህን ያረዝምልን ፀጋዉን ያብዛልህ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን 🙏

  • @getachewnedaw2256
    @getachewnedaw2256 Před 2 lety +32

    በዚህ ሁሉ ነገር ይረዳህ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።

  • @simretkassaye6862
    @simretkassaye6862 Před 2 lety +6

    አሌክስ እንኳን እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ አወጣህ።ስላንተ ወንድሜ ተክለወይን ብዙ አጫውቶኛል።ሁሉም አልፏል ።ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ።

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Před 2 lety +4

    በእውነት የሚገርም ታርክ ነው ወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ አሁንማ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ትምህት ተባርሬያለሁ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před 2 lety +3

    ወንድማችን ትዕግስትህ ወደር የለውም ይሄ ካንተ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ነው ጎበዝ ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው የሚገርም ማንነት ነው ተባረክ

  • @hb-rh8iw
    @hb-rh8iw Před 2 lety +37

    ምናለ እኔም ያንተ አይነት ልብ ቢሰጠኝ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርከው ወንድሜ።ክፉ ልብ ይዤ ከስንት ጉድ የጠበቀኝ አምላክ እዳ አለብኝ ።
    መምህር አገልግሎትህን ይባርክልህ፣በእድሜ በጤና ይጠብቅህ።

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před 2 lety +27

    እፉፉፉፉፉፉ አቤት ፅናት በጣም ቀናሁብህ ወንድም ገንዘቡ ይጥፋ ምንአባቱ እንኳንም በሂወት ኖርህ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ያሳለፍኸሁ ሂወት አንድ መፃፍ ይወጣዋል አሁን ጠላቶችህ እያዪህ ያፍራሉ የአብርሀም እና የሳራን ትዳር ያድርግላችሁ እግዚአብሔር በልጆች ደጋግሞ ይባርክህ ሁሉም ነገር ነው የሚባለው እውነት ነው ለካ ብዙ ተማርኩበት መምህር ለአንም ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታልን 💚💛❤💚💛❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) በጣም የሚገርም ነገር ነው የሰው ልጅ ፈተናው ሲበዛ ብዙ ነገር ካንተ ፅናት ብዙ ተማርኩ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 2 lety +31

    በእውነት ተመስጬ ነው ያዳመጥኩህ ወንድሜ ለአንተ የደረሱ እናትና ልጁ በአማላጅነታቸው የታመንክባቸው ጻድቃን ሰማዕታት ለእኛም በጭንቅ በመከራ ውስጥ ላለነው ሁሉ ይድረሱልን ☝️👏🕊

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před 2 lety +9

    በመብርሀን ስም ምን አይነት ፅናት ነው ይህንን እንድንሰማ መምህራችንን የሰጠን አምላክ ይመስገን

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h Před 2 lety +20

    እኔ በጣም ፅኑ ክርስትና ማለት የሄን ሰው ነው
    ብየ እደመድማለሁ ስንቱ መከራና ችግር ሲደረስበት ኣቤት ትእግስትህ ወንድሜ ኣስተምረህናል እግዚኣብሔር ቀሪ ዘመንህ የደስታና የበረከት ያርግልህ

  • @user-gj1fp1jz8j
    @user-gj1fp1jz8j Před 2 lety +6

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት እና ከትህትና ጋር የሰማነውን እድንለወጥ እግዚአብሂር ይመስገን

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před 2 lety +48

    ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ መምህር....
    በጣም እጅግ ድንቅ የሆነ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው
    ያቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ ጨምሮ ...
    ወንድማችን እንኩዋን መድሀኒአለም እረዳህ እንኩዋን ወደነበረበት ህይወትህ መለሰህ ባለቤትህንም ሳላደንቃት አላልፍም እግዚአብሔር የአብረሀምን እና የሳራን እድሜ ይስጣችሁ አንተም ብለኸዋል እንደ ሙሴ የተመረጥህ ነህ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን አሜን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 2 lety +19

    ትምህርቱ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በጣም አስገራሚ ነው እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ እነዚህን ችግሮች ተቋቁመህ ሳትሞት ለዚህ መብቃትህ በጣም አድለኛ ነህ እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነህ ጌጥ ሆነሀል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @samuelasrat2394
    @samuelasrat2394 Před 2 lety +6

    ቃለህያወት ያሰማል። የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያክበር ያመስገን። አሜን

  • @rahelayele4241
    @rahelayele4241 Před 2 lety +3

    በጣም የሚገርም የሚያሳዝንም ታሪክ ነው ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይሁን ለሱ 🙏🙏🙏 እኛንም እግዚአብሔር ያስበን

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 Před 2 lety +6

    የሚገርም ታሪክ እግዚያብሔር የኛንም ታሪክ ይቀይረው አሜን፫

  • @user-bl7gu3vz8x
    @user-bl7gu3vz8x Před 2 lety +5

    በእውነት ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቃል አሜን አሜን አሜን

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh7446 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ግን ሚገርም አምላክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አንክዋን ፈጣሪ ከዚ ሁሉ ችግር አወጣህ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +16

    በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝተንበታል እግዚአብሔር የቀረ ዘመንህ ይባርክልህ ወንድሜ ወለተ ማርያም ከነበተስቤ በፀሎት አስበኝ 🤲ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን እንወድሃለን 💞💞💞

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f Před 2 lety +4

    መምህር እንቅልፌን አጥቼ ይህው ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩበት እግዚአብሔር እንዴት ንፁህ ልብ ነው የፈጠረለት እኔ የወንድማችንን ፀጋ ለኔ ብሆን ብዬ ተመኘሁኝ እግዚአብሔር ሁለም መልካም ነው ለሚያምኑት ሁሉም ይደረግለታል ቃል ህይወት ያሰማልን በተለይ በለሊት ያነበብከው መዝሙረ ዳዊት ታምር ሰርቶልሃል

  • @meskeremtesfaye8486
    @meskeremtesfaye8486 Před 2 lety +13

    ቃለህይወት ያሰማችሁ ይህን የመሰለ ገጠመኝ ስላሰማችሁን ወንድሜ ወለተማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ ፡፡

  • @geteneshbekele696
    @geteneshbekele696 Před 2 lety +11

    በምድራችን እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ፈጣሪ እመብርሃን አብዝታ ትባርክህ

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +14

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ነው ከዚህ ሁሉ መከራና ችግር ያሳለፈህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይመስገን አቤት ፅናት እንዴት መታደልነው ከዚህ ቡዙ ነገር ተምራለሁ

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    መምህርራችን በጣም እና አመሰግናለን እኔ እንደዚ ሰው የተፈተነ ሰው አይቼ አላውቅም ሰውች ግን ምናይነት ጨካኞች አረመኔዎች ነን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን በእውነት ለንሳሃ ያብቃን ሁላችንንም ✝️❤️❤️🕊🕊🕊

  • @abrish951
    @abrish951 Před 2 lety +4

    መምህር እረጅም እድሜ ከ ፀጋ ጋር አብዝቶ ያቆይልን በፀሎትህ አስበን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 2 lety +18

    አሜን በእውነት ከምርቃቱ ልጀምር ብዬ ነው ሆ በማስተዋልና በህሊና እየሳልኩ ያዳመጥኩት የህይወት ገጠመኝ ነው ወንድማችን ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ እግዚአብሔር ድል ስላደረገው ነገር ክብር ምስጋና ይግባው ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይመስገን አመተ ኢየሱስ በፀሎት አስቡኝ

  • @mtasbiyalamsegene3544
    @mtasbiyalamsegene3544 Před 2 lety +2

    መምህር አየህ ትምህርትህ ምን ያህል ህይወታችንን እንድናስተካከል እየረዳን እንደሆነ ከዚህ ወንድማችን ትልቅ ዕምነት፣ፅናት፣በኃላም መባረክን አይተናል..መምህር እግዚያብሔር ቤተሰብህን አንተንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ…

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +53

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት አሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን ታሪክህ ለኛ ሰላካፈልከን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ተምረን ለፍሬ ያብቃን
    የእግዚአብሄር ቤተሰቦች አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አሜን፣፣ አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ በጣም፣ደሰሰሰ፣አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣💚💛❤🙏🙏

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ትሰብሽ ማማይ ከነበተሰቦች

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l Před 2 lety +9

    ተመስገን አምላኬ ይህን ያሰማኸኝ አምላክ ጠላት ሰይጣን የተዋረደበት የተረገጠበት ጉባኤ እግዚአብሄር አምላካችን ክብሩ የተገለፀበት ንፁህ ጉባኤ ተመስገን በዚህ ዘመን ዳግም እዮብ ሁላችንን ለዚህ ክብርያብቃን ፣፣፣፣፣

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን በፈተና ያፀናት ያበረታህ እግዚአብሔር ለኛም መፀናትን ያድለን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም ትምህርት ያለዉ ሕይወት ነዉ ያስተማርከን

  • @user-fx6gx2zy3j
    @user-fx6gx2zy3j Před 2 lety +2

    እጅግ ግሩም ነው ትዕግስትህን አይቶ ነው የፈተነህ ይገርማል ድንግልማርያም ክብር ይግባት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 Před 2 lety +9

    እዝጊኦ ይሄ ሁሉ ፈተና ፣ ፈጣሪ በልካችን ነው የሚፈትነን ።ወንድሜ ጥንካሬህን አይቶ እግዚአብሔር በብዙ ፈተነህ ፣አንተ ግን ከቤቱ አልራቅህም ።በእሳት የተፈተነ ማንነት ። በመጨረሻም የምትፈልገውን ሳይሆን የምትሆንህን ሰጠህ ። ሠላም ለቤትህና ለቤተሰብህ ።

  • @user-is1ke2ly7m
    @user-is1ke2ly7m Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እናመስግናለን ላንተ የደረስ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን:: አሜን🙏🏻 ብዙ ተምረናል!!

  • @hareggene5495
    @hareggene5495 Před 2 lety +2

    አቤቱ ለማንም ፈተና ከመሆንያውጣን አሜን

  • @user-cn1cf6xg6j
    @user-cn1cf6xg6j Před 2 lety +5

    እግዚያብሄር ይመስገን ወንድማችን ላተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን በእውነት እኔ ያለሁበትን ህይወት ነው ያየሁት ተስፍ ቆርጭ ነበር ያለሁት ነገር ግን ባተ ተስፍዬ ቀጠለ

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
    ወድማችን በፀሎትህ አስበኝ
    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቸሩ መድሃኒ አለም ሁሉም አሳልፎ ለዚህ ድል ና በመጎሱ ለቆመህ ወንድማችን 🙏🕊

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 2 lety +13

    መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ኤፍታህ ይበለን ወንድማችን በፀሎት አስበኝ ወለተ ሒወት እና ቤተሰቦቸን በረከትህ ይደርብን

  • @mihretekasaye2767
    @mihretekasaye2767 Před 2 lety +5

    ምን ዓይነት ደግ ሰው ነው ግን በማርያም በስመአብ ወውልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን

  • @tt7u791
    @tt7u791 Před 2 lety +11

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድመ እግዚአብሔር አምላክ ላንተ የሰጠሄን ጽናት ለኛም ይስጠን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ewethio
    @ewethio Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    በፀሎትህ አስበን እኔና ጓደኛዬን
    ገብረ ፃድቅ
    ሀይል ጊዮርጊስ
    ገብረ ኢየሱስ
    ተስፋ ማርያም
    ገብረ ኢየሱስ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +9

    #እኳን ደህና ቆያችሁ መምህር ወድማችን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት በጣም ግሩም ነው ደስ ይላል💝💝 ግልፅ መሆን ለራስ ነው!! ወድማችን እጂግ አድርጌ ክብር አለኝ ላተ🙏🙏 ሌሎችም ከዚህ ቢማሩ ጥሩ ነው #መደኋኔ ዓለም ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን🌿💚💒💛💒💝💒🌿🙏🙏

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +5

    በፈጠሪ ታአምር ነው !!! ቃለ ህይወት የሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት ጥልቅ ነው

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Před 2 lety +5

    አቤት የጌታ ሰራ እፅብ ድንቅ ላአንተ የደረሰች ድንግል ማሪያም ለእኛም ትድረሰ መድሀኒአለም ፍፃሜህን የሳምርልህ መምህር አንተንም በጣም ነው የማመሰግንህ እንደአንተ አይነቶችን ጌታ ያብዛልን ይጠብቅልን ማሰተዋልን ይሰጠን

  • @user-xv5kw8or2c
    @user-xv5kw8or2c Před 2 lety +4

    ወድማችን ትግስትህ በጣም ይገርማን ለሁላችነም ያተን እምነትና ትግስት ይስጠን ለዚህ ያበቃህ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏✝️💚💛❤️✝️

  • @astum1675
    @astum1675 Před 2 lety +2

    ወንድማ በእግዚአብሔር ይወድሀል ለሚወደው ነው የሚፈትነው ፈተናውን በጽናት አልፈህ ለእንደኔ ደካሞች ባንተ አድርጎ ሊያስተምረን ፈልጎ ነው :አንተና በቴሰቦችህ እንግዛብሔር ይጠብቃቹ ጽኑ ወንድማችን።
    አንተን የባረከው አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያምን ልጅ ይባርከን አሜን።
    መምህሩን መናፍስት ምን እንደሆነ ለማወቅ ለምታስረን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጠዎት።

  • @Hapy457
    @Hapy457 Před 2 lety +13

    እንኳን ሰላም መጣህ """ረቡኒ ""በስመ አብ በዚህ ዘመን ኢዮብ አለ 🤔🤔 ማርያምን ይገርማል ታሪኩ
    ለዚህች እለት ያደረሰህ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety +4

    የዘመናችን ቅዱስ እዮብ አቤት ትግስት
    አቤቱ የይቅርታ ልብ ስጠኝ
    እኔ በጣም ቂመኛነኝ ነገሮችን አረሳም

  • @fthi3585
    @fthi3585 Před 2 lety +26

    በጣም ደስ ይላል ውንዲሜ በርታ እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ነው እመብርሃን ትደግፍህ ብዙ ካንቴ ታሪክ ተማርን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እውነት ትዕግስትህ እሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ላንተ የሰጠ ጽናት እምነት ትዕግስት ለኛም ያድለን አሜን አምላኬ ምን ይሳንሃል መምህራችን እናመሠግናለን

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን🙏 እጅግ ይገርማል የሰውልጅ ይህ የህይወት ትምህርት ለሁሉም የሚሆን ነው ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ምን አለመታደል ነው እንዴት አይነት መያዝ ነው ለእታችን ማስተዋልን ይስጣት ወደልቦናዋ ይመልሳት 🙏🙏🙏

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +24

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እችን ቀን እንዳይ ለፈቀደልን ጌታ ክብር ምስጋና ይድረስው አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን💐 የተስፋ ስላሴ ፍሪዎች የት ናቹሁ ውዶች ኑ እንዳያመልጠን ድንቅ ታምር ነው ወንድማችን በፍቃድህ ልትመክረን ልታሰተምረን ሰለፈቀድክ ከልብ እናመሰግናለን በተረፈ ልጨረስው እሰኪ ብዙ ጊዜ ኮሜንት ሰለምረሳ ቀድሜ ሰለምፅፍ ነው ቤተሰቦች

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜንወድሜ በእውነት እጅግ ግሩም ፅናት ነው ጎዶልያስ በለቅሶ ነው የጨረስኹት አዎ ተስፋ ስላሴ ን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የምናስተውልበትን አእምሮ ይስጠን መጨረሻችን ያሳምርልን 👏👏👏

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před 2 lety +6

    ወንድሜ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃክ እውነት ከባድ ታሬክ ነው ያሳለፍከው እንደሰውኛ የማንቋቋመውን ለእግዚአብሔር የማይቻል ነር የለውም ከእናቱጋር ሆኖ ታሬክክ ተለወጠ እድለኛ ነክ እግዚአብሔር ትዳርን ይባርክልክ ልጆችክን ያሳድግልክ እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ክበርልኝ

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před 2 lety +2

    እግዚያብሄር ሀያል ነው ሁሌም አይኖቹ በኛ በሀጥያተኞቹ ላይ ነው ላንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን!!! እግዚያብሄር ፍቅር ነዉ!!!

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 2 lety +2

    በጣም የሚገርም ፅናት ነዉ አሁንም እግዚአብሔር ያብርታህ በፀሎትህ አስበኝ አፀደ ማረያም መምህርራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ አስተምሮናል በእዉነት አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Před 2 lety +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ትልቅ ፈተና ያሸገር0 አምላክ እኛንም በፈተና የምፀናበትን ትዕግስቱን ማስተዋሉንና ፅናቱን እንዲያድለን የአምላካችን 1ዱድ ፍቃዱ ይሁንልን በእውነት በእንደዚህ ያለ ከባድ ፈተና ፀንቶ መሻገር። መባረክ ነው ቃሉም በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው አይደል የሚለው እኛ በትንሻ ፈተና መፅናት አቅቶብምን ህይወታችን እንደተመሰቃቀል እብዲሁ ስንዳክር እንኖራለን እርሱ ቸሩ መድሃኒያለም ለሱ የሰጠውን ፅናት እንዲያድለን የድንግል ማርያም ልጀ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁልን አሜን ።

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 2 lety +3

    አቤት የሰው ልጅ እግዚኦ ይቅር በለን 🙏ጌታዬ ከክፉ ነገር ጠብቀን ወንድሜ ያንተን ትዕግስት ይቅርባይነት ይስጠን አንተን የረዳ አምላክ የኛም ይድረስ እግዚአብሄር ይመስገን እናቴ ድንግል አንቺ ጠብቂን አለም ተበላሽታለች

  • @hermonkidane5952
    @hermonkidane5952 Před 2 lety +2

    ቃላት የለኝም ! ብቻ ወንድማችን በስተመጨረሻ በመረቀህ ምርቃት ልዑል እግዚአብሔር አንድ ሳያጎድል ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ መምህር ተስፋዬ። አንተም ወንድማችን አዲሱን ትዳርህን ከፈተና ሰውሮ እግዚአብሔር ይባርክልህ። የቀድሞዋ ባለቤትህንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ሰጥቶ ወደ ቤቱ ይመልሳት። በርቱ። በክርስቶስ ፍቅር እኔና ቤተሰቤ እንወድሀለን መምህሬ!!

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም ይመሰገን የሰው ልጅ ፈተናው ውይይ
    እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው ወንድማችን
    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ማረችህ🤲🤲🤲🌷🌼🥀🌻

  • @user-xo5qk8lx5s
    @user-xo5qk8lx5s Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ለአንተ የስጠውን ትግስት ለኛም ለኔም ይስጠን ይስጠኘ በፀሎተህ አስበኝ ወደማችን ወለተ ሚካኤል ከኔቤተስቡች ቤተስቡችንም ለንስሀ ያአብቃልኝ አሜን መጨርሻህን እግዚአብሔር ያአስምርልን አሜን በምጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያአግኘሁበት ግሩም ነው በተለይ ያአንት ትዕግስት ድንቅ ነው

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před 2 lety +5

    ታምር ነው እኔስ መንፈሳዊ ቅንአት አሳደርክብኝ ወድማችን እጅግ በጣም ጠንካራ ፅናትህ ክርስትናህ የልብ የእውነት ነው እደት መታደል ነው

  • @galxya1162
    @galxya1162 Před 2 lety +25

    በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክን ቀያሪዉ ጌታ እባክህን በፀሎትህ አስብኝ ወለተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ ብለህ 🙏🙏🙏

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 Před 2 lety +11

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ አቤት የሰው ልጅ ክፋት በጌታ ስም እሺ ከማን ጋር ነው የሚኖረውን ወንድማችን በእውነት ጠንከራ ሰው ነክ ትዕግስትህን ፅናትክን ተስፋ አለመቁረጥክን ሳላደንቅ አላልፍም ምን ያህል እግዚአብሔር የባረከክ በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነክ በሚደርስብክ መከራ ሁሉ ፈጣሪ ሲጠብቅክ ነበር ይሄን እንኳንም ተፈወስክልን ይሄን የመሰለ የህይወት ውጣ ውረድ እንድንማርበት ስላካፈልከን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 በጣም ፈጣሪ ትዳርህን ይባርከው መምህር ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የወንድማችን ድንቅ እምነት እና ትዕግስት ለእኛም ያድለን

  • @almaazalmaaz6503
    @almaazalmaaz6503 Před 2 lety +3

    በእውነት ለእግዚአብሔር የምሳኖ የለም የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ጉሩምነው ትልቅ ትምህርትነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 Před 2 lety +11

    ወንደማቼን በውነት ታሪከከን ሰላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን 🙏እኛ ዬ መመሄር ተማሪዎች ካንተ ታሪክ በዙ ነገር ተመረናል. በተለይ ተገስተከን, ያለከን ዬ እምነት ጉልበት አይተናል.ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ 👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 Před 2 lety +2

    ኤፍታህ በለኝ ወለተ ሚካኤል ወንድማችን ላንተ የደረሰ መዳኒአለም ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +20

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን ዉጣ ውረድህን አይቶ የረዳህ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +38

    በተመሳሳይ ሰዓት a እና b🙄ኑ እናዳምጥ ተማሪዎች 😘ክብር ለመድኃንያለም ይሁን 🤲🏿

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 Před 2 lety +1

      aግን አላገኘሁትም

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety +2

      @@natanemaraya615 እኔማ አሁን ጨርሼ ወደ b መጣሁ 😘ዩቱብ ላይ ግቢ ና ታገኝዋለሽ እህቴ

    • @ayelehele7243
      @ayelehele7243 Před 2 lety

      Amen Amen Amen

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Před 2 lety +28

    እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን ከዚህ ሁሉ ችግርና መከራ ያወጣህ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበ ይመስገን ላንተ የደረሰች ወለላይቱ እመቤት እማ ፍቅር ለሁላችንም ትድረስልን አሜን (፫) በጣም እናመሰግናለን

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz Před 2 lety +1

    በእወነት ድንቅ አባት ነህ የዘመናችን እዮብ ፀጋውን ያብዛልህ ቃል የለኝም

  • @user-oc4xx6kd1x
    @user-oc4xx6kd1x Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወንድማችን። አቤት ፅናት ትግስት ማስተዋል እምነት የእውነት ከአንተ ብዙ ተማርኩኝ። እግዚአብሔር ልጆችክን ያስድግልህ ሰላም ደስታ ይሙለ በኑሮህ ቀሪ ዘመን እግዚአብሔር ይበርክ መምህረችን እናመሰግናቸዋለን ሰላም እግዚአብሔር ይብዛለችሁ

    • @tsahayiidadhii7984
      @tsahayiidadhii7984 Před 2 lety +1

      waqaayyoo sagalee jirnyaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamaa firiiwaan Tewaahidoo koo
      barusaa gudaa isnii iraa baraanee dhugaa Nuuf jiradhaa 😘😘😘

  • @hassancellhassancell6240
    @hassancellhassancell6240 Před 2 lety +4

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን አስተማሪ እና የሚገስጽ ትምህርትን ስለምታመጣልን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር መንፈሳዊ ሰዎችን ያብዛልልን ኢየሱስ ክርስቶስን በፍፁም ልብ የሚያመልክ ሰዎች ያብዛልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫

  • @helenhelen8545
    @helenhelen8545 Před 2 lety +3

    በእውነት ወንድማችን በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነው ላንተ የደረሰልህ አምላክ ለኛም ይድረስልን እመብርሀን በምልጃዋ ዘወትር አትለይ ባንተ ላይ አድሮ የመከረን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በራሴ ተምሬበታለሁ መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ደካማ እህታቹ ነኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @genetasefagenetasefa339
    @genetasefagenetasefa339 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባቴ እንኳን ደስ አለህ መምህራችን የእኛ እንቁ እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @helenbelay5284
    @helenbelay5284 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ገጠመኝ ከወንማችን ብዙ ትምህርት በርታ በፀሎት አስበን አስበንበርታ

  • @MatyaGirma
    @MatyaGirma Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @tsigeredawerku678
    @tsigeredawerku678 Před 2 lety +2

    የእዉነት ትህትና ግሩም ነዉ ወድሜ ፅናትህም ያስደስታል በአካል አግኝቻችሁ ከስደት ተመልሼ የኔም ታሪክ ተቀይሮ ቸሩ መድሀንያለምን እናቴን ድግል ማርያምን የጌታዬን እናት በምስጋና የምመሰክርበትን ቀን ቅርብ ያርግልኝ በፀሎት አስበኝ ወድሜ ለባለቤቴ ገብር ኢየሱስ ለኔ ወለተ አማኑኤል ብለህ😢😢😢

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 Před 2 lety +2

    በእውነት ወንድማችን ያንተን አይነት ልብ ይስጠን ወይ ጽናት የዘመናችን እዮብ ነህ ወንድማለም አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ⛪️🙏 መምህር ተስፍዬ አንተንም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 10 měsíci +2

    በሰላሴ ሰም በተመሰጦ ሰማሁት ገጠመኝ የዘመኑ እዮብ በያለሁ 😢😢 ወንድማችን በፀሎት አሰብኝ እሰክ ባለቤቴ ገብረ ኢየሱስ እና ወለተ ሰላሴ እና ገብረ ዮሐንሰ 😢😢😢

  • @a.m.e6137
    @a.m.e6137 Před 2 lety +28

    በስላሴ ስም በተመስጦ ነው የሰማሁት እውነት የዘመናችን እዮብ ነው ብዬ ነው የተረዳሁት እግዚአብሔር የአንተን ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏😥

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +8

    እንዲህ ያለ ትግስትም አለ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አናመሰግናለን ብዙ ተምረናል የአንተን ህይወት የቀየረ እግዚአብሔር እኛንም ይቀይረን አሜን ፫

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +23

    🤲🤲🤲
    አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫👐💒🕊እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ከዚህ ሁሉ ችግርና መከራ ያወጣህ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመስገን አሜን ፫👐💒🕊🌿

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ

  • @eteneshweldemariam5919
    @eteneshweldemariam5919 Před 2 lety +1

    ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ያን ሁሉ ችግር በፅናትና በትዕግስት እንድታልፍ ያደረገህ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ

  • @fenetabdela4868
    @fenetabdela4868 Před 2 lety +6

    እማ ፍቅር እንኳን ደረሰችልክ ላንት የደራሰች ለኛም ትድረስልን🙏🙏🙏❤️ አሜን

  • @asneaweke3910
    @asneaweke3910 Před 2 lety +2

    እንደወንድማችን ያለ ትግስትና እምነት እግዚአብሄር ለሁላችን ይስጠን