Video není dostupné.
Omlouváme se.

248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 03. 2022

Komentáře • 392

  • @edenz7956
    @edenz7956 Před 2 lety +94

    አቤት ትግስት አቤት ልቦና አቤት እኔስ ቃላት አጣሁኝ እንደዚ አይነት ቀና ርሁሩህ ደግ ሰው እንደዚ አይነት ሚስት ይሰጠዋል እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንህን ይባረክ ወንድማችን በጣም ካንተ ትግስትን እና ቅንነትን ነው የተማርኩት መምህራችን ደሞ ትለያለህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-xo8og9tf8p
    @user-xo8og9tf8p Před 2 lety +17

    ከዚህ ገጠመኝ
    እምነቴን እዳጠነክር
    በትግስት እዳልፍ
    እዉነትን እድከተል
    ብቻ ብዙ ብዙ ተምሪበታለሁ

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 2 lety +76

    የእውነት ግን ለሰው ሞት አነሰው የሚባለው ነገር እውነት እኮነው! ወንድማችን ጥንካሬህን ለሰጠህ አምላክ ለኛም ይስጠን!

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 2 lety +20

    በስመ አብ ገርሞኝ ደንቆኝ ለሊቱን የሰማሁት መዝሙረ ዳዊትን ሲያነብ እባዬ እየፈሰሰ😢😢 ያዳመጥኩት እምነቱ ፅናቱ እዴት ምልክቶቹን በፍጥነት የሚያሳየዉ ሁልግዜም በራሳቸዉ አደበት ገጠመኝ ብንሰማ እኔ ደስ ነዉ ሚለኝ

  • @zuriashwork2769
    @zuriashwork2769 Před 2 lety +30

    መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ👏👏👏በክፋት አንተን የሚያዩ አይኖች ይጋረዱ🤲🤲🤲 አንተን ለሚከተሉ ሚስጢሩን መድሐኒ አለም ይግለጽላቸዉ አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i Před 2 lety

      ላይክ እያረግን ስነገባ
      እሚለቀቁት የገጠመኝ በሙሉ የቤተስቤን ሙሉ ህይወት ያለበትነው ሳዳምጥ በቃ እራሴንና ቤተስቤን ቁጭ ነው ታሪኩ እውነት
      በቴሌግራም ቴክስት እልክላቸዋለው የምክር አገልግሎት ቅዳሜና እሁድ ከሰሩ ወድሞቼ እዲመጡ ከዛ ሌሎች እህቶቼ ቪዲዮውን እያላኩላቸው እያዳመጠነው አዱ ወድሜ ሌላኛውን
      ወዴሜ ይዞ እዲመጣ

  • @user-dj7jv6ny8w
    @user-dj7jv6ny8w Před 2 lety +15

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ መምህር ኑርልን እድሜና ፀጋ ያድልልን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 2 lety +13

    ካንተ እምነትን ትግስትና ጥንካሬን ተምሬአለው ፈጣሪ ለኛም የአንተን ፅናት ና ትግስት ይስጠን

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 Před 2 lety +4

    እኔ ማለት የምችለው እመብርሃን በህይወት ሁሉ
    ትቅደምልክ ።እንዳተ መልካም ስዎችን ያብዛልን
    በእውነት እጅግ በጣም ጠንካራ ትግስተኛ ሰው ።
    የአባቶች ፀሎት አይለይ ።።።

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +21

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው አቤት ወንድሜ ትግስትህ ፅናትህ በጣም ነው ያስተማረኝ ይህን ድንቅ ገጠመኝ ስላካፈልከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 💞💞💞💞

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +19

    ወይኔ በመድሀኒሀለም አጀት የሚበላ የሒወት ገጠመኝ ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እና መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን

  • @sarasarae4817
    @sarasarae4817 Před 2 lety +9

    ግሩም ነው የወንድማችን ጥኡም አደበት ነው ግሩም ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አለሁ በቸርነቱ ብዛት

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +21

    #ወድማችን ለእኛም እደዚህ አይነት ትዕግስት ያድለን የውነት በጣም ጠካራ ነህ 😢😢ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጸናህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን፫💒💚💒💛💒💝🙏

    • @user-yj6qy8uh1i
      @user-yj6qy8uh1i Před 2 lety

      አሜን ይስጠን እግዚአብሔር 😥😥😥

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@user-yj6qy8uh1i የኔውዴደምሪኝ

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +13

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድማችንን ስላካፈልከንእናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ደስ የሚልትምህርትነው በርታልን መምህር በጣም እናመሰግናለን

  • @willowgetachew5002
    @willowgetachew5002 Před 2 lety +3

    አቤቱ ስራህ ድንቅ ነው !እግዚአብሔር ላንተ የሰጠውን ትእግስት ለኛም ያድለን መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ

  • @user-es4fn5dv8i
    @user-es4fn5dv8i Před 2 lety +3

    ኣቤት ታድለህ ትአግሰትህ ኣባቴ ደሰ ሲል አግዛኣቢሄር በቤቱ ያፅናህ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 2 lety +31

    መምህር እንዃን ደና መጣህ ከገጠመኙ ብዙ እንደምንማር ተስፋ አለኝ ኑኑ የመምህር ፍሬዎች እናዳምጥ

  • @user-js7go2nz1i
    @user-js7go2nz1i Před 2 lety +8

    ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን!!! መምህር በርታልን!!!

  • @user-if8nz7tn2y
    @user-if8nz7tn2y Před 2 lety +12

    አቤት ደስስ ሲል! ባለታሪካችን እምነትህ የልብህ ንፅህናና የእግዚአብሔር ጥበቃ የሚደነቅ ነው ። ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ።

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 2 lety +12

    የራሴ ታሪክ ወየሁ ወየሁ ወገኖቼ😭😭😭😭

  • @m.g5295
    @m.g5295 Před 2 lety +7

    መምህር የዛሬው ገጠመኝ ከሁሉም በላ አስተማሪ ነው በጣም እናመስጋለን

  • @rediina
    @rediina Před 2 lety +39

    የዚህ የወንድማችንን እምነትና ጽናት ለሁላችንም እግዚአብሔር ያድለን እጅግ ብዙ ነገር የተማርንበት ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር 🙏🏽

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Před 2 lety +1

      Amen

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před 2 lety

      @@abunagizaw8753 እስኪ የመምህራችንን ቁጥር ስጡኝ በማርያም

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@user-wg6em5id3p ለኔምፈልጊነበር

    • @kal7566
      @kal7566 Před rokem

      ኣሜን ፫

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 2 lety +18

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመሰገን ዞሬ 1ኝ
    ነኝ ኑኑኑኑኑ ሼር ላይክ እያደርገን እንማር
    እግዚአብሔር የሚሰነው ነገር የላም
    በወጀብ ሁሉ መንገድ አለው
    አቤቱ በምህርትህ ጎበኝን
    ዲቢሎስን እግዚአብሔር ይገፀልን

  • @hanatube5568
    @hanatube5568 Před 2 lety +3

    አቤት ትዕግስት አቤት ቀና ነት ምን አይነት ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር አሁንም ልቦናህን አይቀይረው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የታደገ አምላክና እመቤታችን እኛንም ትታደግን መምህር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f Před 2 lety +10

    በጣም ይገርማል የሰው ክፋት መንፈሱ ራሱ ክፋት ከእኛ የምማር ይመስላል
    መምህር በወንጌል አላፍርም መዝሙር ለብቻው ልቀቅልን እባክህን 🙏🙏

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx Před 2 lety +10

    በስምኣብ እግዚአብሔር ስንት ያስችላል በጣም የትገርም ልጅ ነህ ስንቶች ነን በሃጥኣታችን ያመጣነዉ መከራ ምን ኣደረኩህ እያልን የምናማርረዉ በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ ኣምላክ 🙏
    በተሶቦቼ ገንዘብም ትዳርም በራሳችን ፊቃድ ከሆነ ፊቃደ እግዚአብሔር ካልጠየቅን ይሔዉ ብዙ መስዋእት ያስከፊላል

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 2 lety +11

    #አቤት_ምን_አይነት_ቅንነትና_ፅናት_ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልክ🙏አጀቴን ነው የበላው❤

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 2 lety +5

    አስለቀስከኝ ማርያምን ሁፍፍፍፍፍ አዎ እኛ ይመስለናል እጂ በመከራ ውስጥ እግዚአብሔር በደንብ በሙሉ አይኖቹ ያየናል የኔ ጌታ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @demshabayneh6566
      @demshabayneh6566 Před rokem

      እዉነት ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ሰሙ የተመሰገን ይሁን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላማችሁ ይብዛ ወንድማችን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንኳን እርሱ እረዳህ ፍጻሜህ ያሳምርልህ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +7

    #ወንድማችን_የእውነት ትግስትህን ፅናትህን ጥብብህን እንዲህ ያደለህ አምላክ ይመስገን #ዛሬ_ስንቶችችን_በጠወለገ_ትዳርውስ_ትግስት አተን ነው ያለንው አምላኬ ሆይ እርደዳኝ A#ብቻ ሰምቼ እንዲህ ከተማርኩ B#ስሰማ ደግሞ የበለጠ ቁም ነገር እንደምጨብጥ አመንኩኝ የእግዝአብሔር ስራ ድንቅ ነው 🙌

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 Před 2 lety +4

    አምላኬ ሆይ ክረስቶስ የሞተልን ለዚህ ነዉ የሠዉ ልጂ እዴት የክፋት ጥግ ይደረሳል በዲያቢሎስ ተገዝቶ ብቻ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን 😥🤲
    ወድሜ ትግስት እዴት ድቅ ነዉ እምነትህ አድኖሀል በፆለትህ አስበኝ ሚስጥረስላሴ ብለህ እግዚአብሔር እዳተ የተባረከዉን የትዳረ አጋር ይስጠን 🤲🤲🤲

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን የዘመናችን እዮብ የእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ የሚያሽንፈን የለም በመከራና በችግር ወስጥ እድታመስግነው ያደርገህን አምላክ እኛንም ይርዳን የመንስግንበት አደበት ይስጠን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @adanishasanish1235
    @adanishasanish1235 Před 2 lety +2

    ኡፍፍፍፍየኔአባት ⛪👏👏👏ተመሰገን የሰራዊትአምላክ እየሱሰክረሰቶሰሆን ልቦናንአድለን😥😥😥

  • @hewanmicaal9399
    @hewanmicaal9399 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 Před 2 lety +4

    መምህር እድሜ ይስጥልኝ ጤና ይስጥልኝ መላ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ለወንድማችን የሰጠ ትዕግስት ለኛም ለሁላችንም ይስጠን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +3

    በእውነት ወንድማችን ትግስትህ ትህትናህ ጥንካሬህ እምነትህ በጣም ያስደንቃል እግዚአብሔር ይሄን ሁሉ አልፈህ ለዝህ ያበቃህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 💒✝️

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 Před 2 lety +2

    ወድማችን ታሪክህ በምነቴ እድጠነክር አርጒኛል እግዝአብሔር መጨረሻህን ያሣምረው

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay Před 2 lety +5

    እንኳን ሠላም መጣሕ ወንድማችን አንተን ያጠነከረ አምላክ እኛኔም በጸሎት እንድንጠነክር ይርዳን

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 2 lety +1

    God is good ይሄን የቀየረ አምላክ ክብሩ ይስፋ ምን አይነት ታሪክ ነው እግዚኦ ። አልጨረስኩትም ሁላ በስመአብ

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety +3

    ፈጣሪ ይወደዋል በዙሪያው ሁሉ ሲጠበቅ ነበር ቅን ነህ የእግዚአብሔር ሰው

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ አቤት የሰውልጅ ፈተና የእግዚአብሔር ቸርነት በጣም ይገርማል ወድማችን ጎበዝ ነህ በጣም ጠካሬ ነህ ብዙ ነገር ካንተ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምልራችን እንኳን መጣህልን ኑ የየምህር ፍሬች እናዳምጥ እንለው ።እኔን የቀየረ አምላክክክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-jg6ql6dl4d
    @user-jg6ql6dl4d Před 2 lety +3

    ወይኔ ትግስትህ ደስ ስል በጌታ አምላክ ሆይ ትግስት ስጠኝ ♥️😭

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመሰግን ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን መምህራችን አሜን🤲🤲
    የኔ አባቴ ይመግርም ነው የእግዚአብሔር ስራ👏👏👏

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    አቤቱ ምን አይነት ልብ ነው እግዚአብሔር ይባርከው ከታገሱት ሁሉም ያልፋል
    አቤቱ ከክፉ ጠብቀኝ
    ከክፋትም ደግሞ ጠብቀኝ
    ከሽረኛ ጠብቀኝ ከሽርኝነት ደግሞ ጠብቀኝ
    አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ

  • @biniyamsirak6879
    @biniyamsirak6879 Před 2 lety +15

    እኔ ለምሰማዉ እራሱ ትግስቴን አስጨረስከኝ!!
    አይ የአንተ ደግሞ ጨዋታ የያዝክ ይመስላል!! ለነገሩ ያዉ ተነግሮ አልሰማ ስላልክ ፈተና የሆነችብህ ባለቤትህ ነች!ያዉ መልካም ነዉ እንኳን በሂወት ኖርክልን ለቤተሰቧችህም ጭምር ቀሪዉ ዘመንህን መድሐኒያለም ይባርክልህ!!

  • @user-st4tp3cl4j
    @user-st4tp3cl4j Před 2 lety +13

    ስላምህ ይብዛልን መምህራችን እምንውድህ እምንከብርህ የኛ እንቁ እንካን በስላም መጣህልን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před 2 lety +2

      _የኔዋዬ ግን የኔ እንቁ ሳይሆይ የእኛ እንቁ በይልኝ ዋ እንከባበር የሁላችን እንቁ ነው እንጂ የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ 💚💛❤️_

    • @user-st4tp3cl4j
      @user-st4tp3cl4j Před 2 lety

      @@BeteHohe የኔ ውድ አቤት ቅናት ክክክክክክ እሺ የኛ ብየ ላስተካክል እሺ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@BeteHohe ደምሪኝውዴዋ

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před 2 lety +8

    መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋስላሴ ተማሪዎች ኑገባ ገባ በሉና እንማማር

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +7

    ሰላም ለዝቤት የዛሬው ደሞ ለያት ይለል ምስት ምስትነት ራስታ በል ሆነ በል እናት የሆነ አቤት ትግስት የመፋሱ ምስጥር ሰይገበ እንድ አይነት ትግስት በጣም ይገርመል አንተን የበራከ አምላክ እኛንም ይበርከን🙏🙏🙏

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 Před 2 lety +2

    በስመ አብ ጽናቱ የወንድማችን እንዳተ አይነት አዳሞችን ያብዛልን ይስጠን ተዎዳጁ ወንድማችን መምህር ተስፍዬ አንተንም እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +12

    እኔ በእባን የጀመረኩት በእውነት😭😭😭 ምን ያህል ጨካኞች እንደሆንን 😭😭

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +1

    በስማም እጅግ የሚገርም ትግስት እምነት አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ በትግስት በእምነት አፅናኝ እኔን ደካማዋን

  • @user-gs9zr8of6k
    @user-gs9zr8of6k Před 2 lety +1

    ብጣም ይግርማል የእግዝብሔር ስራ ወዲሜ የሀ ያተ ትግስትና ፆሎትህ ነው እዚ ያድርስከ ኢኛ ከእግዝብሔርጋ ከሆነን ኢኛ ነን የሚናሸኑፍው ፈተናቺንካ ቢበዛ ወዲማቺን ያተ ፈተና የኢዮብ ፈተና ኣደናቸው ብጣም ይግርማል እዚ ስለ እደርስከ እግዝብሔር ኣምላክ ይክብረ ይመስገን ሁሉ ከእግዝብሔር በታች ኢጂ ከእግዝብሔር በላይ ኣድትካ የለም ኢየሱስ ኪርስቶስ የያዘ መችም ኣይወድቅም ቢውድቅም ይነሳል

  • @user-ni6ir2jx6s
    @user-ni6ir2jx6s Před 2 lety +1

    መምህር ያሳለፈውን ሙሉውን ቢናገር ደስ ይለኛል ለምን ሲባል እቆረጥክ እየቆረጥክ ስትነግረን በቀላሉ የምናሸንፈው ይመስለናል ግን ያሳለፉትን ሁሉ ከተናገሩ ግን እህ ብዙ ውጣ ውረድ አለው ማለት ነው ብለን እንድንገነዘብ ያደርገናል ከይቅርታ ጋ ይሄ የኔ አስተያየት ነው

  • @user-ns9cg9uk4x
    @user-ns9cg9uk4x Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህርችን

  • @user-vb2lv2vh6c
    @user-vb2lv2vh6c Před 2 lety +2

    ቀሪው ዘመንህ እመብርሃን የቃል እናት የአማኑኤል እናት ትባርክልህ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @weynuzewide3845
    @weynuzewide3845 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስግን ያተህ ይስጥ ተግስት ልኛም ይስጥን ውድሜ በእውነት ተልቅ ተምህርት አግኝተናል እድሜህን ያርዝልምልህ

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +8

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
    እረ መምህር እህቴ በደብተራ መተት ሒወቷ እየተመሰቃቀለ ነው በፀሎት አስብልኝ ሚስጥረ ስላሴ😭😭😭

  • @tekaligngirma598
    @tekaligngirma598 Před 2 lety +3

    መምሕር ቃለ ህይወት ያሰማልን! በዚሁ ይቀጥሉበት

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 2 lety +1

    እኔ አዴ አዳምጬ ሁለት ልደግመነበር ከጌዜ አፃር ግን አልቀጠልኩም ይሁለሁላችንም ትልቅ ትልቅ ትምህርትነዉ ከልቡ ላደመጠዉ እኛንም ለምንጠይቀዉ ጥያቄ ፈጣሪ መልሱን ይስጠን ሰለሚበዛብን ፈተና ፀናቱን ይስጠን እዉነት አተ እዮብነክ የምድሩ እዮብ ይሁሉ ፈተና አስናግደ ዛሬን በመድረስክ የእግዛብሄር ስሙ ይመሥገን አሜን

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety +2

    ወይ ጉድ ዘንድሮ ፈጣሪ ስንት ነገር ያሰማናል ግን እግዚሐብኤር የያዘ ሰው መቼም ቢሆን አይወድቅም

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 2 lety +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ብርታቱን ሰጦቱሀል ተመሰገን።

  • @OfficalT-MobileUK2224
    @OfficalT-MobileUK2224 Před 2 lety +2

    በእውነት እንዳንተ ያሉ ባሎች በምድር ቢበዙ የምታለቅስ ሚስት በቀነሰ ነበር
    አይዞክ የምታመልከው አምላክ ይክስካል

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላም ላተይሁን 🤲🤲🤲🤲

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣መምህራችን፣አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +21

    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር 🤲🏿
    ኑ የመምህር ተማሪዎች እንማር ግቡ 😘

    • @yeneneshmengesha1209
      @yeneneshmengesha1209 Před 2 lety

      እንካን በሰላም መጣህ መምህር እኔም ያንተን ትምህርት ሰምቼ ህይወቴ እዲሳካ እማምልክ አዛኝቶ ትርደኝ አንተንም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያኑርልን

    • @user-eu7ih7ic9b
      @user-eu7ih7ic9b Před 2 lety

      እሺ መጣን

    • @mesiman2550
      @mesiman2550 Před 2 lety +1

      @@yeneneshmengesha1209 መጣን መጣን የትግስትን ጥግ እንቅሰም

    • @kiyasenait299
      @kiyasenait299 Před 2 lety +2

      መምህርዬ በጣም የሜገረም ገጠመኘ ነው እግዚያብኤር ይመስገን ታሪክን ይቀይራል ፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@yeneneshmengesha1209 ደምሪኝውዴዋ

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +5

    ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን እድሜና ጤናውን አብዝቱ
    ፈጣሪ ያሰጥልን አቢቱ ጊታችን ማረን
    ይቅር በለን ምን ጉድ ነው የሚሰማዉ
    💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-yi4wl4hc4m
    @user-yi4wl4hc4m Před 2 lety +1

    መምህር እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ በቅርብ ነዉ ያዎኩህ ግን ገጠመኞችህን ወድጃቸዋለሁ እራሴን እምላይ እዳለሁ አወኩበት ጌታ መድኃኔ ዓለም እኔንም ከሚያጨናንቀኝ እርኩስ መንፈስ አላቀኝ

  • @user-ls4rw2ql6u
    @user-ls4rw2ql6u Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን🙏🙏🙏

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue3354 Před 2 lety +3

    ወንድማችን ጥንካሬውን እንዴሰጠህ አምላክ ለእኛምን ይስጠን እውነት ሰው ከባድ ነው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +6

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈድቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን 👏እኔ በገጠመኝ ላይ ብዙ ጊዜ አልቅሻለሁ እንደዛሬው ሁኝ አላውቅም ።እንዲህም አይነት ፈተና አለ ?እውነት በዚህኛው አለም ሁኝ ነው ምሰማው?
    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲሁም እንግዳችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ 👏👏

  • @user-xg9im8ir1k
    @user-xg9im8ir1k Před 2 lety +2

    የእውነት እኔጃ ቃላት የለኝም በጣም ነው የገረመኝ እኔጃ ብቻ ፊልም ነው የመሰለኝ ስለሁሉም ነገር እግዝአብሆር ይመስገን

    • @demshabayneh6566
      @demshabayneh6566 Před rokem

      በጣም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-lw4hz8eb7n
    @user-lw4hz8eb7n Před 2 lety +2

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ውደማችን በእውነት ትግስህ ግሩም ነው እዳት የለ ባለ ይሰጥን በእውነት ፀጋውን ያብዛህ

  • @user-gs9zr8of6k
    @user-gs9zr8of6k Před 2 lety +1

    መምህር ተስፋየ ኣበራ እግዝብሄር ይባርክህ

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 Před 2 lety +16

    መምህራችን እዴት ነህልኝ ሰላምህ ብዚት ይበልልን ትምህርቱን ላድምጥ ኑኑኑኑኑ እንማር ላይክ ሸር አደርኮ እደሰማይ ክኋክብት እንብዛ

  • @miskabbirhanu1415
    @miskabbirhanu1415 Před 2 lety +4

    መምህር እንደምን አለህ በእውነት ገጠመኞችህ ለብዙ ሰው መዳን እየሆኑ ነውና በጣም እናመሰግናለን እኔም ትግል ላይ ነኝ የአንተን ገጠመኝ እያዳመጥኩ በህይወቴም ብዙ ነገር ስለተለወጠ አመሰግንሀለሁ።

  • @yoditdube6381
    @yoditdube6381 Před 2 lety +3

    አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @dedu363
    @dedu363 Před 2 lety +2

    አሜንአሜን አሜን ለዚህ ላበቃክ እግዚአቡሔር ይመስገን በውነቱ ይሔንን ታምህር ስሰማ በዉነት ሰውኔቴን ነዉ የወረረኝ መዝሙረ ዳዊት 26 ስትደክም በታም ነው ደስ ያለኝ እግዚአቡሔር ይመስገን

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety

      መዝሙረ ዳዊት Psalms 26፡(27)።
      ሳይቀባ፤የዳዊት፡መዝሙር።
      1፤እግዚአብሔር፡ብርሃኔና፡መድኀኒቴ፡ነው፤የሚያስፈራኝ፡ማን፡ነው፧እግዚአብሔር፡የሕይወቴ፡መታመኛዋ፡
      ነው፤የሚያስደነግጠኝ፡ማን፡ነው፧
      2፤ክፉዎች፥አስጨናቂዎቼ፡ጠላቶቼም፥ሥጋዬን፡ይበሉ፡ዘንድ፡በቀረቡ፡ጊዜ፥እነርሱ፡ተሰናከሉና፡ወደቁ።
      3፤ሰራዊትም፡ቢሰፍርብኝ፡ልቤ፡አይፈራም፤ሰልፍም፡ቢነሣብኝ፡በዚህ፡እተማመናለኹ።
      4፤እግዚአብሔርን፡አንዲት፡ነገር፡ለመንኹት፡ርሷንም፡እሻለኹ፤በሕይወቴ፡ዘመን፡ዅሉ፡በእግዚአብሔር፡
      ቤት፡እኖር፡ዘንድ፥እግዚአብሔርን፡ደስ፡የሚያሠኘውንም፡አይ፡ዘንድ፥መቅደሱንም፡እመለከት፡ዘንድ።
      5፤በመከራዬ፡ቀን፡በድንኳኑ፡ሰውሮኛልና፥በድንኳኑም፡መሸሸጊያ፡ሸሽጎኛልና፥በአለት፡ላይ፡ከፍ፡ከፍ፡
      አድርጎኛልና።
      6፤እንሆ፥አኹን፡በዙሪያ፡ባሉ፡በጠላቶቼ፡ላይ፡ራሴን፡ከፍ፡ከፍ፡አደረገ፤በድንኳኑም፡የእልልታ፡
      መሥዋዕትን፡ሠዋኹ፥ለእግዚአብሔር፡እቀኛለኹ፥እዘምርለትማለኹ።
      7፤አቤቱ፥ወዳንተ፡የጮኽኹትን፡ቃሌን፡ስማኝ።ማረኝና፡አድምጠኝ።
      8፤አንተ፡ፊቴን፡ሹት፡ባልኽ፡ጊዜ፦አቤቱ፥ፊትኽን፡እሻለኹ፡ልቤ፡አንተን፡አለ።
      9፤ፊትኽን፡ከእኔ፡አትሰውር፥ተቈጥተኽ፡ከባሪያኽ፡ፈቀቅ፡አትበል፤ረዳት፡
      ኹነኝ፥አትጣለኝም፥የመድኀኒቴም፡አምላክ፡ሆይ፥አትተወኝ።
      10፤አባቴና፡እናቴ፡ትተውኛልና፥እግዚአብሔር፡ግን፡ተቀበለኝ።
      11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡አስተምረኝ፥ስለ፡ጠላቶቼም፡በቀና፡መንገድ፡ምራኝ።
      12፤የሐሰት፡ምስክሮችና፡ዐመፀኛዎች፡ተነሥተውብኛልና፥ለጠላቶቼ፡ፈቃድ፡አትስጠኝ።
      13፤የእግዚአብሔርን፡ቸርነት፡በሕያዋን፡ምድር፡አይ፡ዘንድ፡አምናለኹ።
      14፤እግዚአብሔርን፡ተስፋ፡አድርግ፤በርታ፥ልብኽም፡ይጽና፤እግዚአብሔርን፡ተስፋ፡አድርግ።

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 2 lety +3

    መምህራችን ፀጋዉን ሁልጊዜ ያብዛልክ ፈጣሪ

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 Před 2 lety +1

    እሜገረም,,ጀግና ወዲማችን ,,,ቃለ ህይወት የሰማልን,,,ደሲ ሲል ፀናቱ,,,መምህረዬ በፀሎት አሰብኝ አሞኛል,,,ወለተ መዲህን

  • @hayemanottube
    @hayemanottube Před 2 lety +5

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ ኤፍታ ብዬ ገጠመኙን ጀምራለሁ
    #########################
    በውነት ወድማችን እኔ ቃል የለኝም አቤት ፅናት አቤት ትግስት አቤት ደግነት አሁንም እጥፋ ያድርግልህ ላተ ፈጥኖ የሚሰማህ መደሀኒያለም እኔን በደለኘዋንም ይቅርም ይበለኝ ይስማኝ በውነት እህት ወድሞቼ አስቡት ምሳ መብላ አጥቶ ባለችው ሊበላ 400 ብር ይዞ እየሄደ ላክልኝ ሲለው ምግቡን ትቶ ያለችውን መስጠቱ ጦሙን መዋሉ ማደሩ አሁን እኔ እንኳን ያለችኝን ቀርቶ ከትርፍ ላይ ቀንሼ እሰጣለሁ እኔማ ምን አይነት ከቱ እደሆንኩ ተረዳሁ 😭😭😭 እውነት ታሪኩን ሰምቼ ስጬርስ በራሴ አዘንኩ ለፈጣሪህ ያለህ ሙሉ እምነት ያስቀናል ያገበግባል ግን ፈጣሪ የእደገና አምላክ አይደል አተ ለፈጣሪህ ካልህ እምነት እዳው የግማሿን ግማሽ ለኔም ይስጠኝ አብዛኞቻችን ልባችን እደድንጋይ ጠጥሮ ፈጣሪ ሆይ ብቻ ብለን እናጋጥጣለን ግን ትልቁ ታርጌት ያለው ልባችን ውስጥ ነው ወድማችን ፈጣሪ ይባርክህ በችግርህም በደስታህም ግዜ ሳታኋድል የምታመሰግናን አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ትዳርህን ይባርክልህ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ወለተ ወልድን በፀሎት አስባት እስከዛሬ ከሰማሁት ገጠመኝ የዛሬው ለኔ የተለዬ ነው

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +19

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን አሁን ነው መግባቴ ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

    • @biniyamsirak6879
      @biniyamsirak6879 Před 2 lety

      ምን አሁን ትገቢያለሽ ገና ሳይጀመር ተጥደሽ ነበር እንጂ!!
      መልካም መልካም ማዳመጥ መደማመጥ ይሁንልሽ!!

    • @selamawitbirhanu326
      @selamawitbirhanu326 Před 2 lety

      @@biniyamsirak6879
      L!p

    • @biniyamsirak6879
      @biniyamsirak6879 Před 2 lety

      @@selamawitbirhanu326
      አረ እራስሽLïp

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 2 lety +1

    በጣም ይገርማል በእውነት ለኛም ትእግስቱ ይስጠን በጣም የትገርም ኣባት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር 😍

  • @sinaa6939
    @sinaa6939 Před 2 lety +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን መምህራችን!

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l Před 2 lety +1

    ይህንን ታሪክ ለዚክ ጉደኛ ሴት ሸር አርግላት መምህር ከዚች ሴትዮጋ ልጆችም እሷጋ ማደግ የለባቼውም ከቻልክ አምጥተህ ኣተጋ አሳድግ ከዚች ከተረገመች ሴትጋ ልጆች ማደግ የለባቼውም

  • @user-fs7go3fz4n
    @user-fs7go3fz4n Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እናመሰግናለን መምህር ለወንድማች የሰጠወን ፀናት ለኛም ይሰጠን

  • @honeyjames7268
    @honeyjames7268 Před 2 lety +2

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @gentlevosuha4779
    @gentlevosuha4779 Před 2 lety +2

    በጣም ህዮት ዬ ማዲስ ገታምኝ ነው

  • @user-wu3it9vn5l
    @user-wu3it9vn5l Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚኦ ኣምላክችን ክክፍት እድነን በስመአብ እንዲህም ኣለ እንዴ የወንድማችን ትእግስት በጣም ይገርማል
    እግዚአብሔር ለሚወደም ነው የሚፍትነው የሚባል እውነት ነው ውንድማችን ትእግስት ግን ይገርማል እኛም ትንሽ ተፍትነት ብዙ እናወራለን እምላክ ትእግስት ይስጠን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እንዲህ ያለ ውንድማችን ስላቀረብክልን በርታልን እመ ብርሃን ጥላ ክለላ ትሁንላቹ

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን 👏👏👏

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +1

    በእውነት ወንድማችን እንዴት አይነት እድለኛ ውድ ስው ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገረ ስጦታው በእውነት ወንድማችን ካአንተ ብዙ እምነትን ጥንካሪን ማሰተዋልን ቅንነትን የዋህነትን ካአንተ ተምሬለሁ እናመሰግናለን

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 Před 2 lety +2

    ሲገርም ውያ ጉድ ፈጣሪ ሳደግስ አያጣልም የሜባል ህይ ነወ እኔ ከዝህ የተረዳውት የተማርኩት ፈጣሪ ያላጣመረው ሁሉም ከቱ እንደሆነህ ተምሪለሁ ችኮላችን ብዙ ነገር ያሳጣናል ግን በፈጣሪ ተስፊ አይቆረጥም

  • @sarasayalewu4249
    @sarasayalewu4249 Před 2 lety +9

    ሰላም እንደት ናችሁ ቤተሰብ ኖ አብረን እንሰማ ገጠመኝ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety +1

    ካንተ የተማርኩት
    ትግስት ትትና መልካምነት
    ነው.በጣም.መልካም.ሰው
    ነክ.እውነት ለገንዘብ.ተብሎው
    እንዲማድረግ ግፍነው እህታችን
    ይሄን የመስለ.አካልሽን.በማጣትሽ
    እዘኝ አልቅሺ.ንሰሀግቢ እግዚአሔር ማስተዋ
    ልን ይስጥሽ ወደልብሽ.ተመለሺ