134ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ሹገር ማሚዋና በሱስ የደነዘዙ የሰፈር ጎረምሶች አስገራሚ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 557

  • @misssara8313
    @misssara8313 Před 2 lety +18

    ጌታ መዳኒኃለም በመሥቀሉ አጥር ይከልልክ ተሥፋ ሥላሴን ኤልሻዳይ የሆነ አምላክ ይጠብቅክ አሜን ፫

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před 2 lety +36

    ዘማሪ ሉል ሰገድ እና ገጠመኝ ውስጥ የተሳተፍከው ሰባኪ እጅግ በጣም አክባሪያችሁ ነኝ እባካችሁ ከመምህር ተስፋዬ ጎን እስከመጨረሻው ቁሙ እኛ በትምህርቱ ብዙ ተለውጠንበታል እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ሌሎች ሰባኪዎችም ወደአንድ መምጣት ቢሞክሩ የህዝብን ጭንቅላት መቀየር ቀላል ይሆናል የተባበረ ክንድ ሁሌም አሸናፊ ነው ወንድማችንን እርድት ብዙ መልካም ፍሬዎችን አፍርቷል በግልጥም ባይሆን በስውርም ከጎኑ ስለቆማችሁ አከብራችኀለው እውነት ያሸንፋል

  • @bisrategebriel4137
    @bisrategebriel4137 Před 2 lety +13

    መምህር በምትሄድበት ቦታ ሁሉ የቅዱሳን እምላክ ይከተልህ በአንተ እና በውንድሞችህ ላይ አድሮ የለወጠ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před 2 lety +86

    መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ አብረን ከመምህራችን እንማማር እንኳን ለእኩለ ፆም በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +14

    ኤፍታሽ በለኝ ጌታ መምህራችን እንኳን ደና መጣልን💐 ገና መግቢው ላይ ሰትሰቅ መምህር እየሳቀነው በሚለው በጉጉት ሰሮጥ ነው የመጣሁት መዳም ጠርታኝ ሁሉ ተናድጅ በእውነት መምህር ግን ግን ሳላሰታውሰ አላዳምጥም ለምን አትሉኝ ውድ ቤተሰቦች እርስ አትምረጡ ሰለሚለን

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Před 2 lety +6

    ወጣቶችን የሚያነቃቃ ኦርቶዶክሳዊ ፕሮግራም ያስፈልጋል። በውጪ ሀገር ያሉ motivational speech የሚያደርጉ አብዛኞቹ የፕሮቴስታንት ፓስተሮች ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ እጅግ አደገኛ የሆነ የህይወት ጊዜ ያሳለፉ ናቸው።ለእኛ ኦርቶዶክስ የሚሆን ግን እስካሁን አላገኘሁም ነበር አሁን ግን ገጠመኝ እጅግ በጣም ለመግለጽ እስከምቸገር ድረስ አነቃቂ ብቻ ሳይሆን ከሞት ወደ ህይወት የሚለውጥ ክርስትያናዊ መንገድ ነው።በርታ መምህር በተለይ አብረውህ ሊሰሩ የሚችሉ ብዙ አቅም ያላቸው እንደ መምህር ቀሲስ ሄኖክ ያሉ አባቶችን በደንብ አሰባስባቸው ብዙ ነገር መሰራት ይቻላል አንድ የሚያደርገን መድረክ መኖር አለበት።እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety +15

    አሜን አሜን አሜን ተስፋስላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ በእውነት ትልቅ መስዋእት ነው ለኛ ብለህ ብዙ ነገር ተቋቁመህ ነፍሳችን እየመገብከን ነው እግዚአብሔር ዋጋህን አያሳጣህ የቅዱሳን ፁሎት አይለይህ (አይለየነ)አሜን ፫

  • @molowark6364
    @molowark6364 Před 2 lety +6

    እውነት ይሄን ትምርት ማለቴ ያንተን ትምርት ሚነቅፍ ዳቢሎስ ያለበት ነው ክፍ አይንካህ ተባረክልን 🙏🙏

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 2 lety +6

    መምህርስለኛ ብልህ የምትከፍለው መስዋእትነት እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላች ሁምፅሁም በዝህ ገጠመኝ የተሴተፍችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 Před 2 lety +25

    መምህር ስለተመታህ አዝኛለው በንተላይ አድሮ ስራውን የሚሰራ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የነሱን ልብ ያድለን በፍጥነት መመለሳቸው ትልቅ ነገር ነው ሌላውም መምህራን እንዳንተ ሲገባቸው በጣም ደስ ይላል

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety +42

    ጥንቅቅ ያለ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ሁሉም ወንድሞች እና እህታችን እንኳን ለዚ ሰላም ላለው ክርስትና ህይወት አበቃችሁ ደስ ብሎናል 💕🇺🇸

    • @hanashewarega588
      @hanashewarega588 Před 2 lety +1

      ጤእና እና ና ይስጥልኝ ና እና እና

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +42

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር so አሁን ነው መግባቴ ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምሀራችን እንኳን በሠላም መጣህልን ኑ የመምህር ፍሬችእንማር እንለወጥ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 2 lety +28

    መምህር እንዃን ደና መጣ እንዃን ለአብይ ጾም 5ኛው ሳምት የደበረ ዘይት በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል ከዛሬው ገጠመኝ ብዙ እንደምንማር ተስፋ አደርጋለሁ ሰምተን እኛም በህይወታችን ለውጥ የምናመጣ ያርገን ኑኑኑ የመምህር ፍሬዎች አብረን እናዳምጥ

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይሄን ያደረግ ቅዱስ ኤልሻዳይ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን እማ ፍቅር ትቅደምልክ በመንገድህ ሁሉ ትጠብቅህ መምህሬ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 2 lety +9

    መምህራችን ጉዳት ስለደረሰብህ አዝናለሁ፣ ይሄ ሰማዕትነት ነው፣ እኔ ሁሌ በፀሎቴ አስብሀለሁ፣ ይህ ችግር በየሰፈሩ ነው ያለው የአገር ችግር፣ እግዚአብሄር አምላክ የአገራችንን ህዝብ ይርዳልንእንደ ድሮ አባቶቻችን ብልህ ያድርገን።

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 2 lety +25

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአምስተኛ ሳምንት አብይ ፆም ደብረ ዘይት በሰላም አደረሳችሁ 🤲 አደረሰን 🤲✝️❤️❤️❤️

  • @user-fy8bf3xn5z
    @user-fy8bf3xn5z Před 2 lety +3

    ሃገራችን ላይ ነው ግን ኢህ ህሉ እምከነዋ ነው 💔
    ዉይ በስምኣብ ኪዳነ ምሕረት ኣደይ ማዓረይ ሓደራኺ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +24

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን ይማግሪሞ ገጠመኝ ነው

    • @user-fh6xr9gw1z
      @user-fh6xr9gw1z Před 2 lety +6

      እሰይ የኔ ቆንጆ ኣነው ብመምህር ገይረ እየ ዝከይድ ናብ ትግራይ

    • @user-xk8nk7io6t
      @user-xk8nk7io6t Před 2 lety +2

      🙏🙏🙏

    • @alexmario1097
      @alexmario1097 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይርደሽ

    • @alexmario1097
      @alexmario1097 Před 2 lety

      እግዚአብሔር በሁሉም ቋንቋ ሁሉም ይማሰገነል

  • @user-it2rj4vm1q
    @user-it2rj4vm1q Před 2 lety +6

    አንዳት አየነት 10 በኖሆር ኢትዮጵያ ተቃየር ነበርች ውንድሜ አደመን kexenageri yesexln አግዚአብሔር የምዝግን ሰል ሁልመ ነጋር

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +10

    የማ ፍቅር የድግል ማርያም ልጂ ጥዑመ ስም መደሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን አሜን፫ እኔን የቀየር ያስተማር የወደደ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ማስተዋሉን ያድለን !!
    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    💒💖💌💒💌💖💒😇🙏🙏

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +4

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ነው ገጠመኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ትጠብቅህ መምህራች

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +9

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን እስክ ለቀቅ በጣም ቾኮልኩ መጸፍህ ስለ ደራሰልህ በጣም ደስ ብሎኛል በድገሜ እንኳን ደስ አለህ መምህራችን ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +13

    መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ክብር ለመድኃንያለም ይሁን 🤲🏿🤲🏿😘

    • @Michael12HM
      @Michael12HM Před 2 lety +1

      አረ ስለ አምላከ እስራኤል ልጁ ባለ ትዳር ነው

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚ ከአፀያፊ አጢያት አወጣታ እናታችን እዲሁም ወድሞቻችን እንኳን ወደ እግዚአብሔር ቤታ ተመለሳችሁ ❤️🤲🏻 እንኳን ዳክልን መ ምኽራችን 💠🤲🏻♥️

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 Před 2 lety +8

    እንኳን ደና መጡ የተዋህዶ እንቁ❤💛💚

  • @user-ci6ip4pu3v
    @user-ci6ip4pu3v Před 2 lety +3

    እማ አምላክ በመንገድህ ሁሉ ትከተልህ✝️✝️✝️

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Před 2 lety

    መምህር ተስፋዬ ከክፉ ነገር እመቤታችን ትጠብቅህ የኔ የእውቀት ወንድሜ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃላት ያጥረኛል በጎደለው እግዚአብሔር ይሙላልህ።

  • @zenebechagi8147
    @zenebechagi8147 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአምስተኛ ሳምንት አብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲🤲👏👏👏💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @saraaali9713
      @saraaali9713 Před 2 lety

      ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 lety

    መምህራችን ስለተመታህ በጣም አዝናለሁ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይጠብቅህ ይህ የዘወትር ፆለቴ ነው የኛ እቁ ኑርልን እና የስው ህይወት ለማትረፍ የምታደተገውን መስዋእት የምትከፉለውን እሱ ፊጣሪ ይጠብቅ ውድ መምህሮቻችን እባካቹህ ስባኪወች መምህር ተስፍይን እግዙት በዚህ የተሳተፍከው ወድማችን እናመስግናለን በጣም ደስ የሚል ነበር አቤት የፈጣሪ ትግስት ግሩም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před 2 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እኛም የሰማነው እንድንማርበት
    እግዘብሔርን ይርዳን
    እየሱስ ክርስቶስ ኢትዬጲያ አገራችኑን ሰላም ያድርግል።በርሐብ በርዛት በመከራ ላይ የወደቁትን ወገኖቻችነ ሉዕል እግዚአብሔር
    በማያልቀው ቸርነቱ ይጎብኛቸው!!!

  • @azibazib9038
    @azibazib9038 Před 2 lety +5

    መምሕር በጣም የገረመኝ ሰዉ ከተለያዩ አይነት ሰዉ ጋ ሰንተኛ ሰሰኛ እንሖናለን ማለት ነዉ የገርማል በጣም በራሴ አዘኩ አየየየየየ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +3

    አግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል መረሀግብር ነው መምህር የእውነት እመብረሀን ታበርታህ

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Před 2 lety +2

    መምህር ተስፋዬ እንደምን አሉ? ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት፤ ይህ ድርጊት በሁሉም ቦታ ያለ ህይወት ነው፤ ፈጣሪ ይታረቀን!!!

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i Před 2 lety +5

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደናመጡሉን
    እድሜ ከጤና ይስጥልን እማይጠገብ ትምህርቶን
    ሰምተን ልብናችንን ይቀይርልን።

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Před 2 lety +1

    መምህራቺን እግዚ አብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ አነቁመሞህራቺን በጉጉት ነዉኮየመንጠብቅህ እግዚ አብሄር አድሚናጤና ይስጥልን

  • @mekonenalemufemus
    @mekonenalemufemus Před 2 lety

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ
    ወልደ ቂርቆስ

  • @MeazazeTewahdo
    @MeazazeTewahdo Před 2 lety +2

    እግዚኣብሔር ይመሰገን መምህሬ ቃል ህይወት ያሳማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ✝️♥️♥️
    የተዋህዶ ልጆች በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ገብሪኤል

  • @kebenag3527
    @kebenag3527 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ኣምላክ ሱሙ ይተመሰገን ይሁን ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረስልን 🙏🙏🙏

  • @astermisfen4763
    @astermisfen4763 Před 2 lety +1

    ባጣም ዳስየሚል ማርሃግብር ነው ማምህር አግዚአብሔር በማርሃግብር ማካካል ይጋግንላችሁ ❤🌹🤲🙏

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety +2

    መምህር የእኔ ጌታ እማ ፍቅር በሁሉ ቦታ ትጠብቅህ መላክቶች ከግራም ከቀኝም ከፊትም ከአራቱ ማአዘን በክንፋቸው ይጠብቁህ፣፣፣፣፣

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +4

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱ አብዝቶ ያድልልን ውዱ መምህራችን🙏

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 2 lety +2

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እመብረሃን ጥላ ከለላ ትሁንልክ በእውነት ሁላቹም በፀሎት እናስበው ከባድ ነው

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +2

    መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙌 መምህሬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ❤🕊

  • @asnakegetahun9092
    @asnakegetahun9092 Před 2 lety +2

    አሜን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ የተዋህዶ ፍሬ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-vz8yi4rf1k
    @user-vz8yi4rf1k Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን"ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ" በምትሄድበት ሁሉ ይጠብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ" እግዚአብሔር ታርክ ይቅይራል እግዚአብሔር መንገድ ይማራል" የተመሰገነ ይሁን በፍጥረታት አንደበት "

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር በሄድህበት ሁሉ ትጠብቅህ
    ስለገጠመኙ በጣም ትምህርት እናመሰግናለን

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Před 2 lety +3

    መምህርዬ እኳን በሠላም መጣህልን 🙏🙏🙏አዳምጨ እመልሳለው

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Před 2 lety +1

    ወይኔ በመድሐኔዓለም እዚህ ፕሮግራም ላይ ባለመገኘቴ ቆጨኝ። ቀሲስ ሄኖክን በማየቴ ደስ ብሎኛል። ሙሉውን ቪዲዮ ለማየት ጓጉቻለሁ።

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    መምህር ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ በውነት ውጣ ውረዱ ሳስበው ከባድ ነው የፈጣሪ ቸርነት መንፈስ ቅዱስ በላይክ ላይ ስላለ ነው የድካምክ ው ጤት ነው የሁሉም መፈወስ መምህሬ ተባረክ ባንተ ስንቱ ተፈወሱ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety +3

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እናታችን እንድሁን ውንድሞቻችን አንካን ክመጥፎ ስራ እግዚእብሔር መለሳችው መምራችን እማ ፍቅር ትጠብቅክ ለኛ ብለክ ብዙ መስዋእት ትክፍላለክ ሺ እመት ኑርልን🤲

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 Před 2 lety +2

    መምህር እግዚሐብኤር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጣም ደስ ይላል በርታ ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን መረሀግብሩም ይስፋልን እመብረሐን ከልጇጋር ትጠብቅክ እስኮንሰር የሆኑክን በሙሉ ልሁል እግዚአብሔር ይስጣቸዉ እድሜቸውን የአስረዝምልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fw9of7sl8e
    @user-fw9of7sl8e Před 2 lety +2

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

    • @user-fw9of7sl8e
      @user-fw9of7sl8e Před 2 lety

      @@DeaconYeabkal በቃላችን መሰረት ተቀላቅለናል በርቱ

  • @tigsttube92
    @tigsttube92 Před 2 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር🙏🙏

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +2

    መምህሬ አንካን ደህና መጣህ የኛ እንቁ

  • @world12384
    @world12384 Před 2 lety +4

    መምህራችን በርታልን ጥሩ ደረጃ ላይ ነው የደረስነው እግዚአብሔር ሁሉንም ህዝብ በቸርነቱ ይመልስ

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን
    እንኳን ለአብይ ፆም ለአምስተኛው ሳምንት ደብረ ዘይት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
    ወይኔ በጣም የሚገርም ነው
    መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 Před 2 lety +3

    መምሕርዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ወይኔ በጣም የሚገርም ትምሕርት አለው ትንሽ ቅር ያለኝነገር 😭እናተ ስለመመታታችሁ የኛን ሒወት ለማትርፍ😭ብቻእኳንተርፍችሁልን ኪዳነምሕርት በሔድክበትሁሉትከትልሕ

  • @zelalemhiyme4750
    @zelalemhiyme4750 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    የድንግል ማርያም ልጅ
    ሰሙ የተመሰገን ይሆን
    መምህርችን ቃል ሕይውት
    ያሰማልን እግዚአብሔር የሚሰነው
    ነገር የለም

    • @emabetkashya2043
      @emabetkashya2043 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰሀም ይሁን መምህራች ቃለ ህይወት ይስጥልን

  • @sarasayalewu4249
    @sarasayalewu4249 Před 2 lety

    መምህር በወጣችሁበት በገባችሁበት አማኑኤል ይጠብቃችሁ ድንግል ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአሰተማረን ለመከረን የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜንንንን🙏🙏🙏

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +2

    የኛ ውድ መምህር እንኳን መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 Před 2 lety

    የቅዱሳን አምላክ የፃድቃን አምላክ ይጠብቅህ መምህር ተስፋዬ በውነት እግዚአብሔር አምላክ በስራህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደምልህ።

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety

    መምህርየ ተጠንቀቅ ለልጆችህ አባት ክብር ነው ሰመአትነት ነው ግን ለነልዱ ለነዘቢብ ለነበእምነት ኑርላቸው ።እማምላክክክ ትደግፍህህህ

  • @tsegazeab8868
    @tsegazeab8868 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ገጠመኝ ለተሳተፋቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ መተባበር ትልቅ ዎጋ አለው።

  • @user-ld7dz3fw6l
    @user-ld7dz3fw6l Před 2 lety +3

    ኣሜን እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ማንቅያችን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 2 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Před 2 lety +1

    amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏.

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 2 lety +1

    በእግዚአብሄር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b Před 2 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መውጫ መግቢያክን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቀን

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በእዉነት በጣም ከባድ ነው የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህ ድንግል ከአንተ ጋር ትሁን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገአንኳን ደና መጣህ መ ምህ ር የኝ አንቅ መምህ ር ምንው አንድታት ይልውን መምህ ር ይብዝልን አግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @user-sb2wi1hf3x
    @user-sb2wi1hf3x Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሔድክበት ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይህ ተስፋ ስላሴ

  • @user-mx3uc8jd3e
    @user-mx3uc8jd3e Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህሬ እኳንስላም መጣህልን. የኛእቁ ኑርልን እድኔና ጤናይስጥህ አሜን አሜን

  • @saronmichael3835
    @saronmichael3835 Před 2 lety +1

    መምህራችን አግዚአብሔር ለዚ yante ትምህርት endisema sile ፈቀደልን በ ቸርነቱ ጎብኚቶ በዚ ሁሉ ግዜ yemitmreni በ ህወታችን ሠላም ደስታ ፍቅሪ yarglni 🇪🇷🙏🇪🇹 ሁሉ ግዜ entebqhi አለን egia ቤተሰቦችህ enwedihaleni enakebrhi aleni

  • @trhasmeharihagos9666
    @trhasmeharihagos9666 Před 2 lety

    ስለ ሁሉ ነገር ግዚኣቢሄር ይመስገን።ኣምላካችን እግዚኣቢሄር ይቅደምልህ

  • @adu-genet
    @adu-genet Před 2 lety

    ይገርማል እንደው ጤነኛ ሰው ለማግኘት ዘመኑ ከባድ ሆነ ። በዚህ ገጠመኝ ስንት ሰው የመንፈስ ተጠቂ እንደሆነ አሰብኩት እና እዛ ያንን ሁሉ የ ጎረምሳ ወጣት መናፍስት ደግሞ በትንሽ ሰው ነገር ግን የእግዚአብሔር ሀይል አብሮዋቸው ያሉ ሰዎች ሲመለሱ ሳይ የአምላክን ቸርነት አደነኩኝ መምህር ነፍስን ለማዳን የምትቀበሉት መስዋትነት የ ነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እውነት ቃላት የለኝም ገጠመኙ ሁሌም አዲስ ሁሌም አስተማሪ እድሜ ይስጥልን ።

  • @user-jr6xl7fo8l
    @user-jr6xl7fo8l Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን በእውነትቃል ህውሃትን ያሰማልንበጽለት አሰቡኘ ወለተ ሰላሴ

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c Před 2 lety

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎት አስቡኝ ተክለ ዮሃንስ አስራተ ማርይም

  • @hiwottube8089
    @hiwottube8089 Před 2 lety +2

    enkan dena metu mehmar

  • @user-sk3jf1kf5q
    @user-sk3jf1kf5q Před 2 lety +3

    መምህር የምርቃቱን ሙሉ ቪዲዮ ልቀቅልን አላየውትም አሁን አንተ እያወራህ ልቤ ለሁለት ተከፈለ ሁለቱንም ማየት ፈለኩ እና ስላላየውት ነው ተለቆም ከሆነ የኔ ስላላየውት ነው

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +2

    የእውነት ታሪኩ ይገርማል ባለታሪኮች በቤቱ ያፆናችሁ
    መምህር እንኳን ይሀን ኩላ ምእመናን አንድ ሰው ለመመለስ በጣም አስቸጋሪ ነው የእውነት የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ በሄድህበት ሁሉ መላኩ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅህ
    በዝህ ገጠመኝ ላይ የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ

  • @user-es2it9zy6w
    @user-es2it9zy6w Před 2 lety +1

    ስላም መምህር እንኳንም በስላም መጣህ

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Před 2 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሁላችንንም ታሪክ እግዚአብሔር የቀይረው እናመስገናለን

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    መሜህራችን
    እግዚአብሔር
    አምላክ ከ እናቱ
    አይለይህ🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንዲያው አንተን መቼም እመብርሃን እየሰወረችህ ነው የቅዱሳን አምላክ በምህረቱ ጥላ ይሰውረህ ገናናው ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ጥላከለላ ይሁናችሁ ተመሰገን እናታችንን የዘለዓለም አባት ከጥፋት መለሳት የመነፈሰ ቅዱሰ ፍሬ ለወንድሞቻችንን አረያ መሆና እጀግ ታላቅ ነው እውነት ነው ቅዱስ አባታችን ሐዋረያወ ቅዱስ ጳውሎሰ የደከመ ፍሬውን ይበላል አይደል ያለው የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @sarayijjk2443
    @sarayijjk2443 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህን አብዝቶ ይስጥህ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @weletemaryam7650
    @weletemaryam7650 Před 2 lety +2

    Enkuan beselam metah memihir

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před 2 lety

    መምህር አምላክ ይጠብቅህ ኑርልንንንን

  • @skwt8566
    @skwt8566 Před 2 lety

    ስለ ሁሉምነገር እግዚአብሔር። ይክበር ይመስገን ሁሉም ስለተመለሱ መምህራችን አይዞክ አይዟቹ እግዚአብሔር። ከናተጋራ ይሁን እኔንም ከሰማውት ተግባራዊ ለመሆን እግዚአብሔር። ይርዳኝ

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @tigsteeshetu3902
    @tigsteeshetu3902 Před 2 lety +5

    🕊🕊🕊Egziyabhare Yemesgene Endate Ameshehe Memeher Endate Ameshachehu Ye Egziyabhare Beteseboche Kale Hiwote Yasemalene Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 Před 2 lety +1

    እግዚአቡሄር ይመስገን

  • @Makii631
    @Makii631 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በደህና መጡልን እድሜ ይስጥልን