227ኛ ገጠመኝ ፦ ለገንዘብ ብሎ የፍቅረኛውን እርቃን ፎቶ አንስቶ ሊደራደራት ሲል...(በመምህር ተስፋዬ ከበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 432

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 Před 2 lety +148

    ወገኖችዬ ስንቆርብ ኢትዮጵያ ብለን እጃችን ላይ ፅፈን እንቁረብ ስለሀገራችን እንደው አንድን ቀን ዛሬ ለአገሬ ልቁረብ ብለን እንቀበል እኔጨንቆኞል ሀገሬን ማጣት አልፈልግም

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 2 lety +78

      በጣም በጣም በጣም ጎበዝ

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 Před 2 lety +4

      👍👍👍👍

    • @user-kn7wy6ib9q
      @user-kn7wy6ib9q Před 2 lety +12

      እዉነት ነዉ አገር ቤት ያላቹ ወይም በተክርስቲያን ያለዉ ቦታ ያላቹ በእዉነት አድርጉት እኛ በባአድ ሀገር በተክርያለን በለለበት ያለንም ባደረግናት ጸሎት ሀገራችንን ናሰባት እርሱ ማሐር ነዉና አቤቱ እንዴ በደላችነ አትፈረድብን እንዴ ቸርነትህ እንጅ 🤲

    • @user-vx7vc8fq9y
      @user-vx7vc8fq9y Před 2 lety +2

      አው፡ልክ፡ነሽ

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 Před 2 lety +9

      ☝️በእውነት እንዴት የተቀደሰ ሀሳብ ነው 😭

  • @user-fk7qh5eg7u
    @user-fk7qh5eg7u Před 2 lety +57

    በእውነት መምህራችን እሚሰማ የለም እንጅ ትልቅ ትምህርት ነው እና ባረብ ሀገር ያሰቸገረው እንድህ ያለ ወንድ እና ሴት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኛ ሀጢአትና በደል ሳይሆን በሱ በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን በእውነት ከባድ አይይይይይይ

    • @haymi410
      @haymi410 Před 2 lety +1

      አረ የመምህር ተስፋዬ ስልክቁጥር ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ማግኘት የምችለው የምታውቁ መልሱልኝ 🙏🙏

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety

      በጣም እኽቴ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety

      @@haymi410 እኽቴ መ ምኽራችን በላቭ እገባለዉ ሲል የሚለቀዉ የስክ ቁጥጠር አለ በደብ አስተዉይ ወይም ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ በሚለዉ ቲዩብ ግቢ ታገኝዋለሽ

    • @haymi410
      @haymi410 Před 2 lety

      እሺ አመሰግናለሁ🙏

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před 2 lety +29

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር እንዴሁም የመምህር ተከታታዮች ሰላም ለአገራችን

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 Před 2 lety +31

    መምህር ኣትከፋ ሰው ከመጨነቑ የተነሳ ነው እኔ ህንድ ሀገር ነው ያለሁ ኤርትራዊ ነኝ አዲስ አበባ መጥቼ ሁሉ እንተ እምታስተምረው በሂወት ልኑርበት በተግባር ካንተ ከ ልጆችህ ከ ኢለኒ ልማር እና ብመጣ ቤተሰብ ልትሆነኝ ብየ ብዙ ብዙ ግዜ ደወልኩ በተለግራም ሳይቀር ግን ግዜ እንደለለህ ሰለ ማቅ እግዚኣብሄር በፈቀድው ይሆናል ብየ ዝም አልኩኝ ቤ እለኒ ቻነልም ኮሜንት ጽፌ ነበር እና ባለፈው ትግስት የምትባል እህታችን ይሳፈችው እና የሰጣት መልስ ኣንብበዋለሑ ምን እናርግ አሞህ እያለ እኛን መመገብ ኣላቃረጥክም አንተ ሙሉ ጤና ይስትሕ ጸጋው ያብዛልህ እኛ ደግሞ አይነ ልቦናችን ያብራልን

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ቤተሰቦች እየደወላችሁ አታስቸግሩ ትምህርቱን ተማሩ እኔ አንድ ቀን ልደውል ብየ አላውቅም ምክንያቱም መፍትሔውን በትምህርቱ ላይ ሰላገኘሁት ነው እና የተማራችሁትን በተግባር መልካም የማደመጥ ጊዜ ይሁንልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን👉💚💛❤👈

  • @sehenyee
    @sehenyee Před 2 lety +16

    ሰላም ለእናተ ይሁን እንኳን አደረሳችሁ ለኪዳነ ምህረት ወራሃዊ በአል

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +4

    ሁሌም ፀበል መጠመቅ, ህመም እስኪሰማን መጠበቅ እንደሌለብን ገብቶኛል!!!
    ፀጋህ ይብዛ መምህር 🍇🍇🍇🍇🍇🦜🦜🦜🦜🍇🍇🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety +5

    በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት እኔ የተማርኩት ከዚህ ገጠመኝ፣ ከሁሉም ነገር መንፈሳዊነት ይብለጥ የሚለውን በደንብ አይቸዋለሁ ያፈቀረችው ለገንዘብ ሲፈልጋት ያፈቀራት ግን ለትዳር ነበር መስዋህት ከፍሎላታን ለፍቅር መስዋህት መክፈል መታደ ነው መፈቀር ፀጋ ነው ማፍቀር መታደል ነው የሚባለውን ነገር በተግባር አይቸዋለሁ

  • @almazhidru1987
    @almazhidru1987 Před 2 lety

    መምህር ምን እንደምል ኣላውቅም እጅግ ይሚደንቅ የእግዚአብሔር ስራነው ፈጣር ስጠራን እንድህ ነው ሶስታቸውን ባንድ ግዜ ጠራ የኛ ኣባት ታጋሽ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ትምህርቱን እንድናዳማጥ የፈቀደ ጌታ ይመስገን

  • @user-ru4ms5iq7p
    @user-ru4ms5iq7p Před 2 lety +8

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያረዚምልን በእድሜ በጤና ያቆያልን እኔ ከመምህሬ ገጠመኝ ብዙ ነገር አገኛው በእውነት እግዚአብሔር እምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን፫

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +14

    #አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻#ሃሌ ሉያ የእግዚአብሔርን ስም አመስግኑ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ አመስግኑት
    *_እግዚአብሔር ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ ለስሙ ዘምሩ መልካም ነውና_*
    በኢየሩሳሌም የሚያድር እግዚአብሔር ከጽዮን የተባረከ ነው ሃሌ ሉያ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣ቃለህደወትያሰማልን፣አረጀአደሜናጤንደሰጥልን፣🙏🙏🙏👍👍

  • @አድናወለተማርያም

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ግዜህን መስዋዕት አድርገህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እኛን ለመለወጥ ለምታደርገዉ መልካም ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልህ ይቺን ኮሜንት የምታነቡ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን በእኔ ለእኔም ጥያቄ ነዉ መምህር እህት ወንድሞች እባካችሁ አንደዉልበት አዳምጠን እንለወጥ ለምንድነው ሰው የምናሰቸግረዉ ይሱ አንድ ብቻ ነዉ መምህራችን ዝም በላቸው በዚህ ትምህርት አስተላልፍልን ባይ ነኝ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ብዝዝትት ይበልልን እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቅህ አሜን
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሐዊ በዓል አደረሰን
    በምልጃዋ ሐገራችንን ሰላም ታድርግልን አሜን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን
    ሼር ላይክ እያድርጋን
    እንጀምር እንኳን
    ለናታች ቅደሰት ኪዲንምህርት
    አደርስቹ አድርሰን እግዚአብሔር
    ይመሰግን መምህርች ፀጋውን
    ያብዛላክ ማስታዋሎን ያሰጠን

    • @gesese1381
      @gesese1381 Před 2 lety +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወርኀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እሽ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety +2

      አግዚአብሔር፣ደመሰገኖ፣መምህራችን፣🙏🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +31

    #የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው💚💛❤🤲😭

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 Před 5 měsíci

    ኧ ር የእግዚአብሔር በተሰቦች መምህራችንን አታቸግሩት .በዉስጥኮ ብዙ ነገር አለ ግዜ እሚያሳጣ ደግሞ ስትቸገሩ ለመድኃኔ አለም በሱባኤ በፆሎት መጭህ ቋሚ ስግደት ፆሎት መጀመር አለቀ መምህራችን መድኃኔ አለም.ይጠብቅልን

  • @taklayeden1699
    @taklayeden1699 Před 2 lety

    መምህር ገጠመኘን ሳትጀምር የተናገርከው መልክት ትክክል ነው እኔም ማዳመጥ ስጀምር የራሳችን ታሪክ ስናገኘው አንተን ማግኘት እንፈልጋለን እኔም አንድ ሁለት ሶስቴ ሞክሬ እዳልተመቸህ ሳቅ ተውኩ መደወሌን ግን እኔ የደወልኩት መምህር ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር ግን ላንተም ማሰቡ አለቡን ይህን ሁሉ ትምህርት ሳታቆርጥ እያቀረቡክ የራስህ የግል ሂወት አለ ይህን መረዳት አለቡን ከዛ በኃላ መለስ ቡዬ አስቤ ነው መደወሉን የተውኩት እናም እረፍትም ያስፈልግሀል አንድ ነህ መምህራችን አገር ስገባ ግን ማግኘት እፈልጋለሁ ፈጣሪ ከፈቀደ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቡህ ይስጥህ ኦርቶዶክስ የሚለውን ቡቻ ነበርየነበረኝ እምነቴን እድወድ እድነቃ አርገሀኛል መምህር

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg Před 2 lety

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ክቡር መምህር ተስፋይ አበራ
    ቃል በረከት ያሰማልን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 Před 2 lety

    በእወነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ከክፉ ሁሉ ይጠበቅህ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ባንተ ትምህርት ያልነቃ የለም ባንተ ላይ እያሰተማርን ነወ ረጀም እደሜ ይሰጥልን ዝማሪ መላከት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @wolderufael7615
    @wolderufael7615 Před 2 lety +9

    እህቶች ወንድሞች እባካችሁ ወልደሩፋኤል ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ትልቅ ችገር ውስጥ ነው የምገኘው፡፡

    • @gesese1381
      @gesese1381 Před 2 lety +2

      አይዞህ እግዚአብሔር ያሥብህ ፀሎት አድርግ ሥገድ እመብርሀን ከችግር ታውጣህ

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 2 lety

      ቅዱስ ሩፋኤል ከችግርህ ያውጣህ ይርዳህ እግዚአብሔር አምላክ ያስብህ

    • @netsanetbelay9072
      @netsanetbelay9072 Před 2 lety

      Egziabher kante gar yihun wendime ... emebirhan tirdah ....

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም

    ስላም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለናታች ኪዳነ ምህርት ወርሀዊ በአለ በስላም አደርሳችህ. ፣መምህር በኡነት. በጣም ገራሚነው ለሁላችንም በውስጥ አይናችን እንድናስብ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን፣ዝማሪ መላእክትን ያስማልን

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +1

    አቤት ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈጣሪ ልቦና ማስተዋልን ይስጠን ሰሚጀሮን ይስጠን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ እኔም በጣም የዙሙት መንፈስ ነበረብኝ አሁን ግን በመምህር ትምህርት በጣም ተቀይሪአለሁፈጣሪ ይመስገንአሁን በጣም መንፈሳዊ ሁኛለሁ አምልኬ እኔን የቀየርክ አምላክ እህት ዎንድሞቸን ቀይርልኝ

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 2 lety

    መምህር በእዉነት በጣም ከባድነዉ በፁለህ አስበን እናመሰግናልን ፀገዉን ያብዛልህ

  • @ipip2532
    @ipip2532 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ሰለማይነገሪ ሰጣታው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 Před 2 lety

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርችን በጣም የሚያሰተምር ገጠመኞ ነው

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 lety +1

    Kalehwate yasamalean amen amen amen

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 2 lety

    በስማም አምላክ ይጠብቀን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ምህርት ያውርድልን 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q Před 2 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ማሰተዋሉ ሰጠን ሀገራችንም ሰላም አድርግልን አሜን 👏😭😭

  • @jaym5175
    @jaym5175 Před 2 lety

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር የሚገርም ትምህርት እናመሰግናለን የመላክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @user-gj7ln2yy9j
    @user-gj7ln2yy9j Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen egziabher amlk le agerchen salm yawirdilen 🇪🇹❤️🤲

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 8 měsíci

    አሜንአሜንአሜን መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልንየኛውድመምህር❤❤❤❤❤

  • @user-mm7wg3ul2u
    @user-mm7wg3ul2u Před 2 lety

    ቃል ሂይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ተሰፋቱ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህር እኔም እውር ፍቅር ይዞኝ ብዙ ተሰቃየሁ ፍቅር በአንድ ወገን ብቻ ሲሆን በጣም ይከብዳል በጣም ከብዶኝ ነበር እኔ ብቻ ፈላጊ ሆኖ ተጎዳሁ በጭንቀትና በችግር የምደርስህል አምላክህ ከጭንከትና ከመከራ የሚያወጣ አምላኬን ለመንኩኝ ተማጸንኩኝ አምላኬን መለሰልኝ ከማይሆነኝ ሰው ጋር ታስሬ ነበርና ፈታኝ በፆም በፀሎት በስግደት ያን ሁሉ ጊዜ ስቸገር ነበርና በጣም በሚገርም ሁኔታ ብን ብሎ ጠፋ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +7

    መምህር ተስፋዬ አንተ ትለያለክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ እኔም የቆየ ጓደኛዬ ወደ ሂወቴ ድጋሚ መቶ አይጠፋ ጥፋት ሰርቻለሁ እሱም በማስፈራራት ብዙ አድርጎኛል ፍቅሬ ወደር አልነበረውም ፀበል ከተጠመኩ ጀምሮ ለአይኔ ጠላሁት በክፋ መንፈስ የተያዘ መሆኑ በገሀድ ይታያል ብቻ በፀሎት አስበኝ 🤲

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 Před 2 lety

      Ene demo getemegn kelewetegn jemiro ergif arge tewkut kurtun negrew

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 2 lety

      @@liyagessesse9747 እመቤቴ ማርያም እሰሪልኝ እያልኩ አለው 🤲

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 Před 2 lety

      Yenewim endihu new yeneberew yezimut menfes endeyazew andand ye 666 milkit yehonu ashangulit aychebetalehu bet awiteh tal embi siged Nisha giba tsely embi memhir girma video adimit share yaregkulihin embi mere zekire embi silegn yihin kalaregik atagegegim biye tewkut alfo/2/ simu are lay melku ayne lay yimetal egesitsewalehu menfesun demo wushet menfes alebet

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 Před 2 lety

      EMEBIRHAN tiserilish

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 2 lety

      @@liyagessesse9747 አሜን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +14

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    እኔስ የተማርኩትንም ማስታወስ አልቻልኩም 🥺እንኩዋን ሰላም መጣህልን መምህር 🤲🏿
    የመምህር ተማሪወች ግቡ የሰማዩን ምግብ እንመገብ 🤲🏿ስለ ኢትዮጵያ እንፀልይ እናልቅስ
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭ኢትዮጵያ ከሌለች ተዋህዶ የለችም ኢትዮጵያ ከሌለች እኛ የለንም እግዚአብሔር በቃ ይበለን 🙏🏿

    • @tgabab6759
      @tgabab6759 Před 2 lety +2

      አሜን

    • @mekdesberecha2707
      @mekdesberecha2707 Před 2 lety

      wuy ena bicha meslogn nebar mestawes yemalchil

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety

      @@mekdesberecha2707 ከልጅነቴም የማስታወስ ችግር አለብኝ 😢አሁን ደግሞ ባሰብኝ 😥

    • @mekdesberecha2707
      @mekdesberecha2707 Před 2 lety

      ዉይ ከባድ ነው አዎ እደዚህ አይነት ነገር እነምጋ አለ ትምርተንም ሌላም ነገረን አበላሽቶብኛል የው መፍተው መፀላይ ነው 👏የማይ ቀያር ነገር የለምና 😔

    • @mekdesberecha2707
      @mekdesberecha2707 Před 2 lety

      ዉይ ከባድ ነው አዎ እደዚህ አይነት ነገር እነምጋ አለ ትምርተንም ሌላም ነገረን አበላሽቶብኛል የው መፍተው መፀላይ ነው 👏የማይ ቀያር ነገር የለምና 😔

  • @Abrsh305
    @Abrsh305 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety +1

    መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን ይህ ገጠምኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው ህልችንም ምጨረሸችን ያሰማረልን

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @birutawtteshometeshome3234

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል መምህር

  • @user-qp3qp8lt1t
    @user-qp3qp8lt1t Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር የተማርነውን ትምህርት መልካም ፍሬ እንድናፈራ የምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን
    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የመምህር ፍሬዎች ሁላችን ሸር ላይክ እናድርግ 👈

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    በውነት ይሄ መንፈስ የማይሰራው የለም አቤቱ ይቅር በለን በውነት ደስ ይላል ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ። በፌብ በቻት ትውውቅ ፎቶ ገላሽ ናፈቀኝ የሚሉ ወንዶች እርቃን እየተነሱ መላክ በጣም አፀያፊ ነው

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 2 lety

    እወነት ነው መምህርዬ የመተላቸዉ ነገሮች ከኔም ጨመሮ ሴቶችዬ እንጠቀቅ ያለፍዉ አለፋል ለዉደፊት ፈጣሪ ይጠብቅን ማስተዋዉን ይስጥን

  • @mahiyutb3066
    @mahiyutb3066 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 2 lety

    መምህር ፈጣሪይባርክህ በምድርም በሰመይም ስላዳነከኚም አመሰግነዉ ዘድብዙነዉ አምላኪን አተንስለሰጠን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ነብስን ደስ ለሚያሰኘው ግሩም መዝሙርህም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏 ለዘማሪ ወንድማችንም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-hp5bi4ef1x
    @user-hp5bi4ef1x Před 2 lety +6

    እድሜና ጤና እስከነ ልጆችህ ሚስትህ ቤተሰቦችህ እውነትህ ነው መጀመሪያ ሳይገባን ስልክ ብናስቸግርህ ባለማወቃችን ነበር። ትምህርትህ ባልናገር ልጥሩ በቅቻሎህ ሳላመሰግንህ ኣላልፍም ግን ኣገልጋይ እምትለው ሰው እንዳያሳስት ከሌላ ሰው የተኛች ከማን እንደምትገባ እውቀት እንዲኖረን ብታብራራልን ሌላ ግዜ።

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 2 lety +7

      ምን ማለት ነው
      አገልጋይ የፈለጋትን ሴት ማግባት አይችልም እንዴ?
      የግድ ድንግል መሆን አለባት ?
      እሱስ አገልጋይ ነው ማለት ድንግል ነው ማለት ነው
      ሁሉም አገልጋይ አንድ አይነት የስጋ ንፅህና የለውም

    • @user-jb6mn7pc5e
      @user-jb6mn7pc5e Před 2 lety +1

      እንደሚመስለኝ አገልጋይ ሲል መምህር ዳቆን ያለ መስሎሽ ከሆነ አይደለም ግን ማንኛውም አገልጋይ ለምሳሌ ሰንበት ትምህር ተማሪ ከሆነ ማንኛውንም ሴት ማግባት ይችላል እንደማቀው ዳቆን ብቻ ይመስለኛል ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነቱ መሰረት ይቅርታ ከተሳሳትሁ

    • @user-hp5bi4ef1x
      @user-hp5bi4ef1x Před 2 lety +3

      @@memihirtesfayeabera
      መምህር ሰላም በድጋሚ ኣገልጋይ ሲባል ለሁሉም እሚያጠቃልል መስሎኝ ነውይቅርታ ኣማርኛም 3ኛ ቛንቛየ ነውና ይቅርታ ያድርጉልኝ

    • @user-hp5bi4ef1x
      @user-hp5bi4ef1x Před 2 lety +2

      @@user-jb6mn7pc5eኧረ ወንድ ነኝ ኣመስግናሎው

  • @user-bq5hb5ww3h
    @user-bq5hb5ww3h Před 2 lety +1

    እዉነት ነዉ መምህራችን አንተ አሥተምረሀል እኛ ደግሞ ሠምተን መተግበርና መዳን የኛ ሥራ ነዉ ሁላችሁም ጫናችሁን እራሣችሁ ላይ አርጉና ተግታችሁ ፀልዩ ፁሙ ሥገዱ ሌላ ምንም የተለዬ መፍትሄ የለም እመምህራችን ጋር

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před 2 lety +6

    መምህር እንኳን ደና መጣህ የገርምኝ ደሰ ያለኝም ነገር ቢኖር መንፈሳዊ ፓሊስ መኖር ነው እንደዚህ አይነት ፓሊስ እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን፫

  • @AyhiEmuye
    @AyhiEmuye Před 3 měsíci

    መምህረ ትምህረትህ በጣም ነወ የሚጣወ እና አት ክፈበንን መምህሰየ የሰደት አሰትማራችንንን ነህ

  • @user-no4rv5ym4q
    @user-no4rv5ym4q Před 2 lety

    በእዉነት መምህራችን በጣም አሰተማሪ ነው ምን አለ ቀደም ብየ ያንተን ትምህርት ባዳመጥኩ ነበር ሁሉም ነገር ካለፈ በሗላ ሁኖብኝ እራሴን ወቀሰኩት እራሴን ታዘብኩት መምህር ይሔ የዛሬ ገጠመኝ እኔንም ይወክላል ግን እግዚአብሔር አምላክ እርድቶኝ ንሰሀ ገብቸ እየፆምኩ ነዉ እየሰገድኩ ነዉ ግን ገጠመኝ ባዳመጥኩ ቁጥር በጣም ይሰማኛል ምን እንደሆንኩ ሳላዉቀዉ ብዙ መንገዶችን ሒጃለሁ ወደ እራሴ ሰመለሰ ግን እኔነቴን እጠላለሁ😭😭 ባገኘዉህና ባወራዉህ ለሁሉም ትምህርት ይሆን ነበር ሁላችሁም በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ እያላችሁ

  • @fhfhh7925
    @fhfhh7925 Před 2 lety

    መምህር በእውነት ድንቅ ትምህርት ነውይሄ የኔ ህይወት ነው ከተሳካልኝ እንደ እግዛብሄር ፍቃድ ታርኬን እናግርሃለሁኝ ወደፌት

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zj3uh2zn6z
    @user-zj3uh2zn6z Před 2 lety +3

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን በሰላም በጤና በፍቅር በፀጋ ያኑርልን እሚገርም ትምህርት ነዉ የሰራዊት ጌታ ማስተዋሉን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety +1

    እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን እያዳዱ የምትለቅልን ትምህርት የራሱ አስተዋጽኦ አለው በብዙ መንገድ እንድንረዳ #እያረከን ነው እድሜ ጤና ይስጥልን እመብርሃን አትለይህ አሜን ፫ 👏👏👏

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሽ አመት ኑርልን የኛ ዕንቁ 💙

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před 2 lety +3

    ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ላይ የተለቀቀውን ዘንዶ ወደጥልቁ ይጣልልን!!! ፃድቃን፣ ሰማዕታት አባቶቻችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ሀገራችሁን አማልዱልን ከመጣብን መከራና ስቃይ አስቀሩልን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እሽ እንገባለን መምህራችን መልካሙን ያምጣልን

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በመምህራችን ኣስተምህሮ እንደኔ የተለወጠ ካለ ላይክ ግጩኝ መምህርዬ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉና በረከቱን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +1

    እንደምን አመሻቹሁ የተስፋ ስላሴ ፍሬዎች እየበረታቹሁ ነው ምን ተማራቸሁ ከዚህ ገጠመኝ ?? መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን ያአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ያአርዝምልን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንልን እንቁቻን ሺ አመት ኑርልን ዘግይቸ ነው ያአዳመጥኩት ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን

  • @senayetzeethiopiatube8632

    መምህር የዛሬው ገጠመኝ በእውነት ሁሉም ወጣት ሊያዳምጠው የሚገባ ገጠመኝ ነው ።
    እግዚአብሔር የታወረ ልባችንን ይክፈትልን አቤት መታደል

  • @SaraTube-yo6cm
    @SaraTube-yo6cm Před 2 lety

    ብእውነት መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 2 lety +2

    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን እህት ወድሞቼ በፀሎዎታችሁ አስቡኝ እኔስ ደካማ ሆኛለሁ

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር 🙏❤
    መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ 🙏❤

  • @Fano44
    @Fano44 Před 2 lety

    መምህራችን በእውነት በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምረንበታል

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 7 měsíci

    መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ እውነት እኛ የት እየሄድን ነው በጣም ከባድ ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @user-hc8ss9wl6z
    @user-hc8ss9wl6z Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @HenokeMitku
    @HenokeMitku Před 5 měsíci

    ምምህ ር ባንተ ትምህርት ቡዙ ነገር ተምሬአለው ስላሴ ጤናክን ሰላምክ ያብዙልኝ

  • @user-nr7ct5sv3c
    @user-nr7ct5sv3c Před 2 lety +1

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ
    አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልህ

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን👏👏

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ መምህራችን በእውነት እኔ ያንተ ትምህርት በጉጉት ነው የሚጠብቀው እና እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
    ደሞ ንወርሃዊ በአል እናታችን ኪዳና ምህረት እንኳን በሰላም አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @ፅጌወለተስላሴ

    መምህር እድሜውን ጤናይስጥልኝ

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህ በረከት ይደርብን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před rokem

    መምህረ አንኳን ደህና መጣህ እባካችው አንድ ነው ለምንድነው እንደዚህ የምትቆጡት ቤተሰብ አሰተዳዳራ መሆኑን አትረሱ መንገድን እየነገረን ነው እራሳችን እናበረታ ጤና እድም ይሰጥልን መምህረ 🙏🙏🙏

  • @himahima2935
    @himahima2935 Před 2 lety

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ

  • @lideyaasnakew4559
    @lideyaasnakew4559 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን

  • @salme4126
    @salme4126 Před 2 lety

    እውነት ነው መምህር በፀሎት ፈጣሪ ብንጠይቅ ራቆታችንን ባልቀራን ነበረ

  • @diala838
    @diala838 Před 2 lety +1

    እድሜ ይስጥልን መምህር እዉነት ነዉ በዉነት ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ አድ ሰዉ እደሚተወኝ እያወኩኝ በጣም እድወደዉ ያረገኛል ጥያቄ ነዉ የሚሆንብኝ በቤተሰቤ ብዙ ነገሮች አሉ ስደዉል አታ ነሳም ግን ስራላይ ይሆናል ብየ በቶሎ እዘጋለዉ የምትሳደቡ ሴቶች ወዶችም እህቶቼ ተሳስታችዋል ፍቃደ እግዚሔቤርን ጠይቁ ስላልተሳካልኝ ተሳድቤም አላዉቅም ማመስገን ነዉ ያለባቹህ ያስተማረን የገፀፀን ፈጣሪ ይመስጌን

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ

    ይህማ ግማሹ የኔ ሂወት ነዉ በሁሉም ትምህርት እራሴን አገኘዋለሁ ይገርማን የቡዳ መፈስ ሂወቴ ነዉ የበላዉ እግዚአብሔር ይገፀሰዉ

  • @amsalselassie6773
    @amsalselassie6773 Před 2 lety +1

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ልብ ይስጣን የመምህር ታማርዎች መምህርን አነስጨንቅ የምሰጡን ትምርት ከበቅ ባላይ ነዉ ለመለወጥ ፊለጎት ከአለን ስለዝ መተሰሰብ አለብን በሆነም በሎነ መጨቅጨቅ ጡሩ አይዴለም አስቡ አተሰዝኑት ልብ ከአለ አስተውሉ ልጅ አይዴለንም መስተወል አለብን

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ለኪዳናምህረት ወርሓዊ ክብረ ባዓሏ💒🕊💚💛❤

  • @user-qw8ot6zs9r
    @user-qw8ot6zs9r Před 2 lety +1

    እግዚአቤሄር ይመስገን ላስተማክን መምህራችን እኛንም ቃሉን ሰምተን ለተገባር እግዚአቤሄር ይርዳን አሜን ቃልህወት ያስማልን አሜን🤲🤲

  • @user-mm7wg3ul2u
    @user-mm7wg3ul2u Před 2 lety

    ለሁሉም ነገሮች በፀሎት በጠየቅ ተገቢ ነው እንንቃ እስካሁን ያንቀላፋን ይበቃናል እህትና ወንድሞቼ በፆም በፀሎት የማይፈታ የለም ሁሉም ይፈታል እኛ ብቻ እውነትና እውነተኛውን አምላካችን ይዘን እንጀምረው እንጂ የሚያቆመን የለም ሃይሉም ብርታቱም ጥንካሬውን ሁሉም ይጨመርልናል እስካሁን የተኛነው ይበቃል በይ ነኝ መምህራችን ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህራችን

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x Před 2 lety +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጠክልን የተዋሕዶ ልጅች እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ቅዱስ ኪዳነምህረት ወር በአል

  • @addisaddis9555
    @addisaddis9555 Před 2 lety +1

    አትከፋብን መምህራችን ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 2 lety

    ኑጎሱን እግዜያብሄር ይህን ያደርገል እግዜያብሄር ይመሰገን የአምላክ ሥራ ድንቅ ሥራ እፁብ ድንቅ ነው አቤቱ ማሰተዎልን ያድልን በውነት ቃለ ሄወትን ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑርልን እውነት የምንለወጥበት ትምህርት ነው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 Před 2 lety +1

    ሰላም ለ አገራችን ይሁን የደፋረሰ ሰላማችን በክዳነ ምህረት ምልጃና ልመና ይጥራልን 🙏🙏 እኔ ምለው ግን መምህር ከ አንድም ሁለቴ በህልሜ አይቼክ ነበር ግን ስለ ማስብክ ይሆናል ብዬ ነበር ግን ሕልሙ በጣም ከባዴኝ!! ለማንም መናገር አልቻልኩም☝

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 Před 2 lety +1

      Tselyi EGZIABHER fichiwin endigeltsilish
      Andande bemitwejiw bemitasibiw sew temesilo wedefit mihonewin yasayshal
      Ene lemisale yeahunu Nisha abate ga
      ke dikunachew jemiro ewedachewalehu besilk bizu wuyiyit neberen betam adege zimidinachin menafist yisheguligal ezi demo Nisha abat yize gudachew tegalto neber Kenosha abate yilik lediakonuuu yitazezalu menafistu ena ene Ethiopia hedachhuuu new mitishegut batiyin bezi beduakonu enweta neber alugn whatsappun video call argut sibalu yi keteketalu keza behilme ayachew jemer degagime esachewn new and ken tilk Kim neger yalew hilm ayehu endet new leloch kesawist be group honew yeahunu abate diakon honew keaspaltu mado honew wegj bilewign enezihgochu kidus melaak simun degagimo yinegregal keza eh silugn ay yihew melaaku simun new yenegeregn silezih kenante ga lihed alfekedem malet new silachew ay awkesh new bilew eski bilew bekege metuna belu eshi nu simu biye kidusun melaak teachew eyesemu endekidimu tenagere keza diakonu eh alegn bemilkit enesu sihedu negerkut des bilot meta aspaltun ashagirogn yizogn Hede des bilot enem des alegn lela gize demo yeswa guday lene new halafinet yetesetegn sil ayehu diakonu zemede mecheresha yehilme fichiiii Nisha abate honew megeget hono kuch
      Migermachew surgery silalegn diakon eyalu silene yisegdu neber

    • @mekdesberecha2707
      @mekdesberecha2707 Před 2 lety

      @@liyagessesse9747 esh betam ameseginalew 👏👏🌹

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety +1

    ኤፍታህ ተከፈተ ይበለን ሁላችንንም ቤተሰቦቼ መምህር የኛ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ሰምተን የምን ቀየረ ሰው ያድርገን ሁላችንንም በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ አረብ አገር ለለነው እህቶቼ መመር ማስተዋል አለብን

  • @ወለተሳሙኤል
    @ወለተሳሙኤል Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህርየ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በእውነት እነሱን የረዳ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ሁላችንንም ይርዳን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አቤቱ ልቦናችንን አብራልን የምንሰማውን የምንለወጥበት ያድርግልን

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 Před 2 lety

    ሠላምህ ይብዛ መምህር እውነትነው ሠይጣንነው በሀገራችን የገባብን የተጋባ የተዋለደህዝብ ነው

  • @user-yu3ce1kf2n
    @user-yu3ce1kf2n Před 2 lety

    መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ አንተን የሚቃወሙ እግዚአብሔር ይገስፅልህ እኔ ስራ በጣም ስለሚበዛብኝ ትምህርትሀን ማዳመጫ ጊዜ ነውያጣሁት ሒወት በትክክለኛ መንገድ መምራት ይችላል ያንተን ትምህርት ገጠመኝ ያደመጠ ከእግዚአብሔር ጋር 🙏🙏🙏🙏

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před 2 lety +1

    መምህር የፈለጉትን ቢሉ አንተ ለምን ያሳስብሀል 🤔🤔 አንተ ማለት እኮ መምህር የቤታችንን ገበና ነው ፍትፍት አድርገህ የምታስተምረን እኔ ባንተ ገጠመኝ ብዙ ነገር አውቂለው ነቅቻለሁ ለ7 አመት ሙሉ የሚሰቃይ ችግር ነበረብኝ የራሴን ችግር በገጠመኝውስጥ ነው ያገኛውት ገጠመኝህን በመስማት ብቻ ነው መምህር የተወኝ 😭😭😭 ለኔ በለውለታዬ ነህ መምህር

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅህ መምህሬ

  • @abebech352
    @abebech352 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን 🤲🤲🤲

  • @bilenchanal1638
    @bilenchanal1638 Před 2 lety +1

    መምህር በእማ ፍቅር አንድ አባታችን ሁይ ፆልይለኝ ወለተ ገብርኤል ብለህ