205ኛ ገጠመኝ ፦ ከ20 ዓመት በላይ የተረሳ ሥዕል የጋረደው አቧራ የሰራው ተአምር ስሙ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 348

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 3 lety +34

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ ለጿግሜ ወር🤲በፀሎት እንበርታ ስለ ሀገራችን ሰላም🤲

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🌼🌻

    • @user-fm9vd3jv1g
      @user-fm9vd3jv1g Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የመምህር ተማሪዎች አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před 3 lety

      አሜን ፫

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 Před 3 lety +1

    እህት ወንድምቼ ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ💒💒💒

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 3 lety +1

    ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህር ያአመነ ይድነአል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @morinoshdady5713
    @morinoshdady5713 Před 3 lety +1

    መምህራችን እድት ነህልን። እገዛአብሄር ይመስግን

  • @user-qe1jv1xn5l
    @user-qe1jv1xn5l Před 3 lety +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @haymanotadamu3143
    @haymanotadamu3143 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-io2pl9zx4e
    @user-io2pl9zx4e Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ይስማልን

  • @meskeremtesfaye8486
    @meskeremtesfaye8486 Před 3 lety +15

    መዝሙሮችህን አንድ ላይ አድርገህ ብትለቅልን ደስ ይለኛል መዝሙሮችህን በጣም ይመስጡኛል መምህር ፡፡

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +18

    🥀መጭው 2014 🥀ለኢትዮጲያውያን🌹 የሰላም 🌻የፍቅር 🌻የጤና 🌻ቸር የምንሰማበት ጁንታ 🌻 የሚቀበርበት መልካም ዘመን ይሁንልን🌻

  • @user-xy1lu5ni5y
    @user-xy1lu5ni5y Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 3 lety +7

    ዛሬማ እይፈለኩህ መጣህ ማር እኮ ነው ትምህርት አንደበትህ እፍፍፍፍፍ በተወሰነ ቪድዬ ብዙ ለውጥ አለኝ. እጠላህ ነበር እኔም ይኔን ቤተሰብ ታሪክ እንደዚህ ማውራት እፈልጋለው በቃ በመተት በጥንቆላ ይተመሰረተ ቤተሰብ እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 3 lety +22

    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን 😘🙏🏿
    ስለሀገራችን እንፀልይ ወገን ከልባችን በተለይ ኦርቶዶክሳውያን 😭😭😭🙏🏿🙏🏿አምላክ አንተው በቃ በለን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 🙏🏿

  • @trahashogos3389
    @trahashogos3389 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +8

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠምኝ አሰታምራ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 Před 3 lety +2

    እልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል የሰዉ ደስት💒💒💒

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n Před 3 lety +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-kg2px5px6y
    @user-kg2px5px6y Před 3 lety +6

    እቤቱ አምሌኬ ሆይ እዘንልን ሳናውቀው በስንቱ ታስረናል አምላኬ ሆይ አይን ልቦናችንን አብራልን

  • @ceilmazen9385
    @ceilmazen9385 Před 3 lety +5

    ምምሕሬ እባክህ ስለ እግዚአብሔር ብለህ እናቴ ታማለች እና በጾሎትህ አስባት አደራ 😢😢ወለተ ማርያም ትባላለች እኔ ወለተ ስላሴ አደራ 🙏🙏🙏

    • @ሰላምነሽ
      @ሰላምነሽ Před rokem

      እመብርሃን የሁላችንናት እመፍቅር ታስብልሽ ታስበን እህት አለምዬ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ካስማተኞች ከመተተኞች ከክፉ አድራጊዋች ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ቅድስት ድንግል ማሪያም እቅፍ አድርገውህ ይጠብቁህ ኑርልን ቤተሰብህን ይጠብቅልህ

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +18

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይድረሰን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ ዉድ ተማሪዎች

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 3 lety +1

    መምህራችን በእወነት ቃልህይውትያስማልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j Před 3 lety

    እልልልልልል ለድንግል ማረያም ልጅ ምሥጋና ይድረሠው ለመምህራችን እግዚአብሄረ ይሥጥልንፀጋውን ያብዛልን ክፉ አይካብን በእውነት ታአምር ነው

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +15

    ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዛብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 3 lety +5

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j Před 3 lety +1

    እኔ እንደው መምህር ሁሌም ታምህር ነው እካ ምንስማው ማርያምን ኪታብነገር ስፍራ በስማም አንዴ ቡዳ በልቶኝ በምናምን ጭስ አጠኑኝ በስማም የጅብ ቆጃ አምጥተው በአንገቴ ሲያድርጉብኝ በጥሼነው የጣልኩት በስማም ብቻ ህይውት ክባድናት ደብተራ እንደው እያውቅ እካነው የስው ህይውት የሚያብላሸ

  • @hiruttube1
    @hiruttube1 Před 3 lety +3

    መምህር እንኩዋን ደህና መጣህልን
    እባክህ መምህር ከአንተ ማብራሪያ ጋ እፈልጋለሁ ብዙ መልስ ተሰጠኛል ልገበኝ አልቻለም በአንተ ትምህርተ ነው እዚህ ልደርስ የቻልኩት ቤተሰቦቿን እሱቅህ ድራስ መተው ሊጠይቁ ፍልገም ነበር ግን ልትገኝ አልቻልክም አሁን ቀጥተኛ መለስ እፈልጋለሁ
    በ እስራኤል ሀገር ነዉ የምኖረው የውበት ሳሎን ለመክፍት ፈልጌ ነበር
    ይህ ቢቀር ፀደት መሰራት እችላለሁ ከሀጢናት ስራ ይሻለኛል ሙያየም ነው እቤት ዉስጥ ከስራ በኋላ እስራለሁ እና እባክህ
    መለስ ከአንተ እፈልጋለሁ እባክህ
    ንስሐ አባቴን ጣይቄም ነበር ችግር የለውም አሉኝ
    ሌላም ጠጥቄ ነበር ባትሰሪ ይመረጣል ግን እንጀራ ነው በሀቅ ሰሪ አስራት አውጭ አሉኝ
    መደምደሚያየ አንተ ነህ
    እስክትመልስልኝ በየቨዲዬህ መጠየቄን አላቆምም

    • @minjartube4522
      @minjartube4522 Před 3 lety

      እኔም ጥያቄዬ ነው መልስል መምህር

  • @sabiyalagty3530
    @sabiyalagty3530 Před 2 lety

    ቃል ህይወት የስማለን መምህር

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +3

    መምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yshdnxnc3287
    @yshdnxnc3287 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vq9pk8lu1y
    @user-vq9pk8lu1y Před 3 lety +1

    መምህራን ቃለ ህይውትያስማልን በእውነት ህይውት የሚስትትምህርት ነው

  • @tsedekubedelu
    @tsedekubedelu Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ላደረሰን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ቤተሰብህ ዘርህ ይባረክ

  • @yordanos874
    @yordanos874 Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ

  • @rahelmandefro735
    @rahelmandefro735 Před 3 lety

    የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ነው የእኛ አምላክ አሜን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድ መምህራችን

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ Před rokem

    መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @godoliyasgodoliyas718
    @godoliyasgodoliyas718 Před 3 lety +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን አሜን ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ምስጋና ይግባው ።

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 3 lety +3

    እድሜ ይስጥልን መምህር በጣም ደስ ነዉ የሚለኝ የክርስቶስ ማዳንን
    ስሰማ አለም ሁሉ ቢድንልኝ ደስ እዴት እደሚል እድሰማ የፈቀደልን ፈጣሪ ይመስጌን !!!

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🌻🌻🌻

  • @girlscout6878
    @girlscout6878 Před 3 lety

    ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 3 lety +4

    #እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን መጣህልን

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před 3 lety +1

    መምህር አመሰግንሀለው ኤፍታህ መፀሀፍት ቤት ብዙ ግዜ መጥቼ ሁለት ሦስቴ አግኘቼክ ሰላም ተባብለናል ግን አላመሰገንኩህም ባንተ የእግዚያብሄርን አገኘሁት ድንቅ አምላክ፣ ታጋሽ፣ ይቅር ባይ የፍቅር አምላክ ለንሰሀ ለስጋው ደሙ ከነባለቤቴ በቃሁ ባንተ ትምህርት ብቻ!!! መድሀኒአለም አባቴ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው ቤተሰብህን ይባርክልክ!!!

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 3 lety

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኔ በበኩሌ ለጒድኞቸ ሁሉ ሸር እያደረኩኝ ነው ተመስጠው ደስ ብሎአቸው ነው የሚያዳምጡት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sarasarae4817
    @sarasarae4817 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱኝ በፆለትት

  • @duifkgkgfilgoglglg7368
    @duifkgkgfilgoglglg7368 Před 3 lety +2

    አሜንመምህር ቃል ሂወት ያሰማልን የእናታችን እምነት ለኛም ይስጠን ፈጣሪ

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety +1

    እሂን ያደረግ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @ellenibirru4753
    @ellenibirru4753 Před 3 lety +5

    እንኳን አደርሳቹ ውድ የሀገር ልጆች መምህር በፀሎት አስበኝ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እሜን እሜን እሜን. እሜን እሜን እሜን እሜን.. መምህራችን..እረድእሜናጤናይስጥልን።ዝማሬመላእክትያስማልን. ዝማሬመላእክትያስማልን. ዝማሬመላእክትያስማልን ።

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ. ድንቅ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ታምር.

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኲን አደረሰህ ለዚህች ቀን

  • @hanamengistu3721
    @hanamengistu3721 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ድንቅ ነገርን ያደርጋል

  • @wacocs7429
    @wacocs7429 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር በውነት ቃለህወት

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

    Egzibher yimsegn memihir AMEN (3)💚💛❤🤲😭*_የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው ፤_**_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
    *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው💚❤😭😭😭🤲🤲

  • @user-oh3ge4jl4x
    @user-oh3ge4jl4x Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ፀጋውን ያብዛልን መምህር 🕯⛪👏

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety

    በእውነት ለድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን አሜን በጣም ደስ የምል አስተማር ነው ለአስተዋለ ሰው አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ወደ ቤቱ ይመልሰን ፈጣሪ ሁላችንንም አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @wibrest7265
    @wibrest7265 Před 3 lety

    salary እግዝያብሄር ይመስገን ክብረ በዓል መድኃኔ በሰላም መምህር ተስፋዬ ሰላም ነው አፀደ ማሪያም በፀሎት አስበኝ

  • @makiabent7055
    @makiabent7055 Před 3 lety

    ምህርዬ እራፋቱኤልን እና አክሥም ቲዩብን በጣም እከታተላለው ከዛ ያንተን ትምህርት ደሞ ስከታተል በጣም ተገረምኩኝ በጣም ነው የዘገነነኝ ድርቅ ብለው ጥበብ ነው ሚሉት ልቦና ይሥጠን ዶክተር አብይ አዘነብኩት ያለውን ዝናብ አክሡም ቲዩብ ላይ አቅርበውት ነበር የሠጡት ማብራርያ በጣም ያሥቃል ያሣዝናል

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 Před 3 lety +1

      እሄቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት አበረታችኝ

  • @user-qe1jv1xn5l
    @user-qe1jv1xn5l Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @saraka5019
    @saraka5019 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን እንኳን በሰላም መጣክልን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ
    የተመሰገን ይሆን መምህርች ፀጋውን
    ያብዛልክ የአግልግሎት ዘመንክ ተባርክለእ እማ ፍቅር

  • @aberaatumo3176
    @aberaatumo3176 Před 6 měsíci

    የፍልም ርዕሱ በእናት መንገድ ይላል

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety +2

    ባዉሎ በወጄብ ለእርሱ መንገድ አለዉ እግዚአብሔር ድንቅ የሆነ አምላክ እኮ ነዉ ።ይህንን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመሰገን ።

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    ስራው እፁብ ድንቅ ነው ታሪክ ይቀይራል ተመስገን ተመስገን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 3 lety +1

    እግዚብሔር ይመስገን አሜን

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @chittayowadsilase2368
    @chittayowadsilase2368 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-nv9nh5vu3t
    @user-nv9nh5vu3t Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እድሜ ጤና ይስጥልን ዘመነ ማርቆስን እግዚአብሔር የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት የንሰሐ ያድርግልን ለይኩን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @user-pi8bu7dx9g
    @user-pi8bu7dx9g Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @ayehudesalegn6865
    @ayehudesalegn6865 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-sd9sz3xp9s
    @user-sd9sz3xp9s Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሳቸዉን የረዳ የሰማ መደሀኔያልም እኛንም ይርዳን

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety

    እኔም ፈጣሪ ፈቃዱ ከሆንለኝ እንደኔ በሃጢያት የተጨማለቁት ባስተማርኩኝ መምህዬ በፀሎት አስብኝ

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k Před 3 lety +1

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-fu2eh2cc1q
    @user-fu2eh2cc1q Před 3 lety +3

    እግዚያብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ታምር ነው የእግዚያብሔር ስራ

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 3 lety +1

    እግዚሀቤርይመስገንአሜንእካንአድርስህመምህር

  • @user-li7rs7in2k
    @user-li7rs7in2k Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን አሜን ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚያቤሔር ይመስገን

  • @tube564
    @tube564 Před 3 lety

    እሽ እግዚአብሄር ይርዳል መምህር አንተ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @muluset4058
    @muluset4058 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 3 lety +2

    አሜን እንካን ስላም መጣክ መምራችን

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 3 lety +1

    መምህሬ ሰላም ለእርሰወ ይሁን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 3 lety +3

    እግዚአብሐር ይመስገን ወድ ወንድማችን እንኮን መጣህ

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 Před 3 lety +1

    Amen....3

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 3 lety

    Amen amen amen 🤲🤲🤲👏👏👏👏💖💖💖🌻

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏 kale hiwot yasemalen

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 3 lety +1

    ክብር ምስጋና ይሁን አልፋና ኦሜጋ ለሆነዉ አለምሳይፈጠር ያለና የነበረ የሚኖር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ።ሀጢያት በበዛበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች። እንኳን ደስ ያለን መምህር ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ዕማፍቅር ትጠብቅህ አሜን፫

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌼🌻🌼🌻🌻🌻

  • @tsedalmariam6322
    @tsedalmariam6322 Před 3 lety +2

    ይህን ሁሉ የሚያደርግ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን።

  • @sarasarae4817
    @sarasarae4817 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 3 lety

    ዝማሪ መላአክት ያሰማልን

  • @orthodoxtube-6612
    @orthodoxtube-6612 Před 3 lety +3

    እንኳን ደህና መጣህ ድንቅ አስተማሪያችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን🙏
    🙏የኦርቶዶክስ ልጆች የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ እንዘምር ዝማሬ እግዚአብሔርን ያከብረዋል🇪🇹❤🙏

  • @sweethani1714
    @sweethani1714 Před 3 lety +3

    Memhir anten lemagnet bizu mokre alchalkum ahun wede wechi Hager memeleshaye ken derese azgnalehu gin ante bastemarkegne meseret teguze bizu Bereket agegnechalehu kezi befit hulete Ethiopia metchalehu gin ende zendro tebarke alawekem edme lante ahunem tensh kenatoch alugne bagegneh des yelegne neber

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety

    ስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመስገንቃለህይወትያሠማልን፤መምህራችንእድሜናጤናይስጥልን