132 ኛ ገጠመኝ.፦ የእህትና ወንድም አንድ አይነት መንፈስና የትዳራቸው ህይወት (memihir tesfaye abera getemeng)በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 01. 2021

Komentáře • 1K

  • @user-xr6xg2ci3g
    @user-xr6xg2ci3g Před 3 lety +12

    ሰላም መምህር ሰላም የተዋህዶ ልጆች ወለተ ሚካኤል ነኝ ልጅ እወዳለሁ እንድወልድ ፀሎት አድረጉልኝ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +66

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር💚💛❤ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን

  • @user-pk7ts3sf5z
    @user-pk7ts3sf5z Před 3 lety +37

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @misakmisak2218
      @misakmisak2218 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን ይሄንን ታሪክ ሰላሰማህኛ አባቴ በጸሎት ያሰቡኛ በማርያም ወለተ ተንሳኤ ብለው

    • @selamyemariyamlij5630
      @selamyemariyamlij5630 Před 3 lety

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በርታልን ይህን እውነተኛ ህይወት ለዋጭ ለነፍስም ለስጋም ተስማሚ የሆነ ት/ት እንድሰማ ላደረከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ውዳሴና አምልኮ ላንተ ይሁን የታመመውን ወንድማችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ አባታችን በረከትወ ይድረሰን ወለተ ማሪያም ነኝ በፀሎትወ ያስቡኝ

    • @user-yg2ln4rw2d
      @user-yg2ln4rw2d Před 3 lety

      እግዚያብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልህ ልጅህን አይንህን ለማየት ያብቃህ መምህር በተደጋጋሚ በህልሜ አይሐለው ምታወራኝም ስለምታስተምረው ትምህርት ስለእግዚያብሔር ቃል ነው በፆለትህ አስበኝ መምህር በቸርነቱ ከኮረና ተርፋለሁ ታምሜ ነበር በዛላይ በስደት መኖር ከባድ ነው መቅደሰ ማሪያም

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 Před 3 lety +13

    ወንድማችን። መምህር። ሰላምህን። እግዚአብሔር። ያብዛልህ። ምርጥ። የክርስቶስ ባሪያ። ብዙ ፍሬዎች ያፈራህ። የጌታዬ። እናት። ዘወትር። አይኗቿ። ከአንተ። አይለዬ

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 Před 3 lety +14

    ያገልግሎትህን ዘመን እግዛብሄር ይባርከው እጅግ በጣም እየተለውጥንበት ነው ተባረክ መምህር

  • @redeactef
    @redeactef Před 3 lety +25

    እንኳን በሰላም መጣሕ ተስፋ ስላሴ
    አይዞሕ በርታ ጠንክር ከአንደበትሕ
    የሚወጡ ቃላቶች እጂግ አስደናቂ ነው
    ቤተሰቦችሕ ታድለው ወንዝ ዳር
    እንደተተከለች ዛፍ ነው ሕይወታቸው
    የሚለመልመው ፀጋውን ያብዛልሕ።
    ወለተ ሚካኤል
    ኃይለ ስላሴ
    ወለተ ፃድቅ
    ብለው በፀሎት ያስብን።

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety +1

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @eyerusalemdejene8692
      @eyerusalemdejene8692 Před 3 lety +1

      መምህር እንኴን ደህና መጣህ ወለተእየሱስ እና ቤተሰቦቾ

    • @derejeabera9037
      @derejeabera9037 Před 3 lety

      Asikale silas
      Genie Egizabher
      Mekdese maryam beslot asibun

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት በፀሎት አሥቡኝ እህት ወንድሞቸ ወለተ ኪዳን አፀደ ማርያም ወለተ አማኑኤል እና ገብረመሥቀል እና ገብርሄወት ብላችሁ ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hw7wx8cz2q
    @user-hw7wx8cz2q Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አባቴ ወለተ ገብርኤል /ወለተ ሰማዕት /ወልደእየሱስ /ወልደ አማኑኤል/ሀይለ ማሪያም /ወለተ ማሪያም ብላችሁ አስቡን አባታችን

  • @user-ds9ns3ly2f
    @user-ds9ns3ly2f Před 3 lety +2

    *እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን*
    *ወለተ ሐና*
    *ወለተ ማሪያም በፀሎት እንተሳሰብ የመምህር የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች*

  • @user-hc6un4wo3j
    @user-hc6un4wo3j Před 3 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ቆየህልኝ ፀጋው ያብዛልህ መምህሬ

    • @tsigeredayohannes2771
      @tsigeredayohannes2771 Před 3 lety

      ወለተ ስላሴ አጸደ ማርያም ወልደ ጊዮርጊስ አክሊለ ማርያም አስራተ ማርያም አክሊለ ማርያም ሰርጉተ ማርያም ኃይለ ማርያም ክንፈ ገብርኤል ብርሀነ መስቀል

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    እግዚአብሔር አይናልቦናችን ያብራልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
    አመተስላሴ ገብረ ህይወት ወለተ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል በፅሎታችሁ አስቡን

  • @workneshchanal3663
    @workneshchanal3663 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህር በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም

  • @destapark609
    @destapark609 Před 3 lety +12

    መምህር አንተ ባታስተምረን ይህን ግዜ የት ነበር የምንውለው ውለህ ግባልን ተባረክ ያሰብከው ይሳካልሽ ሺአመት ኑርልን ከና ሞላ ቤተሰቦችህ ሰላሙን ይብዛላችሁ

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před 3 lety +8

    ያምገራም ታራክ ነው እህታችንም በሰለም ታገለገይ ያታማማ ወድማችን ፈጠር ምህራት ይስጥክ ቅድስ ገብራሔል በእለታ ቃኑ ይደብስክ አበታችን እኔም ልጅ ያለኝም በፃሎት አሰቡኝ ወለታ ማሪያም ብለው

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን። አባታችን በፀሎቶት ያስቡኝ ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል እዲሁ ከመላዉ ቤተሰቧቼ ጋር በጣም አመሰግናለሁ ፀጋዉን ያብዛሎ እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🕊🕊

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ምርቱ ይልክለት
    ወለተ ሩፋኤል
    በፀሎት አስብኝ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን
    የተዋህዶ ልጅች ኑ እንማር ❤

  • @user-hz5re4qv1k
    @user-hz5re4qv1k Před 3 lety +4

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ያከልግሎት ዘመንክን እማ ፍቅር ትባርክልህ

  • @user-ck1yr9in2i
    @user-ck1yr9in2i Před 3 lety +1

    መምህር ተሰፋየ እንኳን በሰላም መጣከ
    ወንድማችንም እግዚኣብሄር ይማርከ እህታችን እመቤቴ በሰላም ተገላገልሽ
    አባ እኔንም በጸሎት አስቡኝ ወለተገብርኤል
    እኔ ብዙ ጊዜ ፀሎት እንድናደርስ ፈልጋለሁ ባለቤቴ ፍቃደኛ አይደለም ልብን ይመልስልኝ ዘንድ ጸሎት አርጉልኝ

  • @giawu8309
    @giawu8309 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፣ ጥንካሬን ትጋትን ተስፋ አልመቁረጥን መንፈሳዊንት እንደሚያስሀንፍ አውቀናል እግዚአብሄር ይስጥህ እህተ ገብረኤል

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +7

    ኤፍታህ(ተከፈት)እንኳን ደና መጣህ መምህር
    ቃል ህይወት ያሠማልን🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲
    አመ አምላክ ከነልጃ ትጎብኝህ

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
    የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በያለንበት ይጠብቀን
    ወለተ ተክለሐይማኖት ብለው በፆሎት አስቡኝ

    • @yorusalemdawit3498
      @yorusalemdawit3498 Před 3 lety +1

      Amen

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety +1

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @hanaselemon8487
      @hanaselemon8487 Před 3 lety +2

      Amen amen amen

    • @tadelchlemiwhaanaa7050
      @tadelchlemiwhaanaa7050 Před 3 lety +1

      Amen amen amen

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety +1

      ቃለህዉትን ያስማልን ተስፈስላሴ እልልልልል በረታ ዉንደሜ በፀሎት እያስበናችሁ ነዉ አንተና ዳይቆን ሀይልመለኩት አበታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mimimm3713
    @mimimm3713 Před 3 lety +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው መ ምህሪ ቃለህይዎት ያሰማልን!

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 7 měsíci

    አሜን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን አመተ ሰላሰ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-ve5rp7pr5m
    @user-ve5rp7pr5m Před 3 lety +3

    Amen amen amen aba
    We le te me s kel

  • @hailus7714
    @hailus7714 Před 3 lety +6

    I am happy for these families who have suffered a lot for many years, Finally they are saved. Thank you God !!!

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ለወንድማችንም እግዚአብሔር ይማረው እመብርሃን ትዳብሰው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያም-ነኝ

    እናመሰግናለን መምራችን። በጸሎት ኣስቡን ጸዳለ ማርያም፡ ገብረሚካኤል ልጅ የለንም በጸሎታችሁ ኣስቡን።

  • @fekradsiyoutube1422
    @fekradsiyoutube1422 Před 3 lety +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @benjaminterefe7603
    @benjaminterefe7603 Před 3 lety +6

    Always anticipating for your beautiful videos !!!🙏🏾✝️🙏🏾

  • @mekdifantahun9265
    @mekdifantahun9265 Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ጽጋውን ያብዛልህ። አባቴ ሃይለ ገብረኤል፣ ክንፈ ገብረኤል፣ መበረ ማርያም እና እሴተ ገብርኤል ብለው ያስቡን።

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +3

    እረ መምህር ተስፋዬ በልጅ ምክንያት እኔም እቢብሎኛል አስቡኝ መንበረ ማርያም ባለቤተ ሃይለ ሚካሄል በፀሎታችው አስቡኝ

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j Před 3 lety +1

      እይዞሽ እህቴ እኔም እዳንቺ ነኝ እኔም መንበረ ማርያም እባላለሁ በትዳር ከ 10 አመት በላ ሆኖኛል ይሄ የአይነ ጥላ ስራ ነው በርቺ እግዚያብሄር ሁሉን በጊዜው ይሰራል ከኛ እሚጠበቅብን ማመን እና ጠላትን መዋጋት ብቻ ነው ካልሆነም ልጅ የለኝም ብለሽ እዳትጨነቂ

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube Před 3 lety +7

    ##እግዚአብሄር## ይመሥገን መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን የት ናችሁ የእምየ የተዋህዶ ልጆች ኑ አብረን እናዳምጥ በፀሎት እንተሣሠብ👏👏👏

  • @banchgelaw1607
    @banchgelaw1607 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፆሎታችሁ አስቡን
    ወለተ ማርያም
    ሀይለ ማርያም
    ወለተ አማኑኤል
    አመተ ስላሴ

  • @user-tv5bz5wm4e
    @user-tv5bz5wm4e Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መህምራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን 💒✝️💒✝️💒✝️👏👏

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 3 lety +36

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ። እህት ወንድሞቼ አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ መንፈሱ አእምሮዬን ጠቅሎ ይዞታ ብቻ ፈተናው ከባድ ነው የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Před 3 lety +4

    እባታችን: ሂሩተ: ማርያም: ተከስተ: ሥላሴ:ፅጌ: ማርያም: ወልደ: ማርያምን: በፀሎትዎ: ያስብን::: ባለቤትሽን: እግዚአብሄር: ይማርልሽ::

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 3 lety

    ሰላም ላንተ ይሁን መምራችን በእውነት ቃለ ህይውት ይሰማልን ወድማችንን እግዚአብሔር ይማርልን አሜን አሜን አሜን ወለተ ሀና እና አስካለ ማርያም ብላችሁ አስብን መምህራችን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መምህር አባቴ በፀሎትዎ ያስቡን
    ወለተ ጊዮርጊስ
    ወለተ ሚካኤል
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ሩፋኤል
    አምደ ሚካኤል ብለው

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! መምህር እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ አሜን ፫ አይነ ልቦናችን ያብራልን😭

  • @user-cg9yi6hk2i
    @user-cg9yi6hk2i Před 3 lety +4

    ኤፍታህ(ተከፈ)✅🕓የልቤ በር ተከፈት ሠአቱ አሁንነው መምህር እንኳንሠላም መጣህ 131በጣም አሥተማሪ ነበር 132ደግሞ ተመልሼ እመጣለሁ ኑ እናዳምጥ አሥተያየት ሥጡ በኮሜንቶቺም ጭምር እየተማርኩነው ወገኖቼ በተረፈ ለመምህርም ኮሜንትላይክ ያበረታታዋል

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety

    ወልደ ሰንበት
    አስካለ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    እናት አስካለ ማርያም
    ፈንቱ እና ታሪኳ
    ወልደ ጊዮርጊስ
    ፅጌ ማርያም
    ኃይለ ጊዮርጊስ
    ኃይለ ጊዮርጊስ
    የአባታችን በርካት ይደርብን አሜን
    በፀሎት አስብኙ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen memihir 💚 💚 💚

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x Před 3 lety +4

    የእዉነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የልጅቲቱ ትዕግስት ጎበዝ ትዳሯንም ባሏንም አዳነች ጎበዝ

  • @hikifek7042
    @hikifek7042 Před 3 lety +7

    ሠላም፣መምህር

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 3 lety

    አሜን በእውነት ይገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏🙏

  • @berhani5698
    @berhani5698 Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃል ህይውትያስማልን መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን እግዚአብሔር አምላክ እመ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅ ትጎብኝሁ መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ⛪💗

  • @aa11aa83
    @aa11aa83 Před 3 lety +3

    መምህርእኳንደህናመጣህእረጅምእድሜይሥጥልን

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 3 lety +11

    እኔስ ደነዘዝሁ ምን ይሻለኛል ወይ እግዚአብሔር በቃሺ በለኝ እኔም እደእቶቸ እደወድሞቸ ቁሚ እድመስክር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusalembogale605
    @eyerusalembogale605 Před 3 lety +1

    መምህር ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብኤር ካንተ ይሁን አባታችን ፀጋወን ያብዛሎት ወለተ ስላሴ ብርሃነ መስቀል ወለተ ማርያም ወለደ ትንሣኤ ምህረተ ስላሴ ስርጉተ ጊዮርጊስ በፀሎቶ ያስቡን አሜን

  • @user-dh7fn8kz3b
    @user-dh7fn8kz3b Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ ፀጋዉን ያብዛልክ ተስፋ ስላሴ

  • @martatamiru6943
    @martatamiru6943 Před 3 lety +3

    Mameherachen enkuwan dana matek

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኮን ደህና መጦልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን መንገስተ ሠማያት ያውርስልን ወለተ ማሪያም ገብረ ማሪያም ወለተ ኪሮስ ፍቅረ ይሁንስ ወለተ ፃዴቅ ወለተ ሚካኤል ወለተ እኢዮስ ወለተ መዲን ወልደ ማሪያም ወልደ ሚካኤል ወለተ ማሪያም ወለተ ስላሴ ወለተ ኪዳን ገብረ መስቀል አፀደ ማሪያም በፀሎት አስቡኝ ተጨንቂለሁ

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አይና ልቦነችን ያብራልን። በፃሎታቺህ አስቡን አመተ ስላሴ ገብረ ህይወት ፅጌ ማርያም

  • @user-ds9ns3ly2f
    @user-ds9ns3ly2f Před 3 lety

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መምህራችን✝️*

  • @konjitnugusu4138
    @konjitnugusu4138 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hewetin yasemalen

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምላከ ቅዱሳን ሁላችንም ይማረን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Před 3 lety

    መምህር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ለኛም ፍሪ የምናፈራበት ያርግልን አፀደ ማርያም አምሃ ጊዮርጊስ ሐይለመስቀል ፍቅርተ ኪሮስ
    አስካለ ማርያም

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dt2to5vo8o
    @user-dt2to5vo8o Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቸ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Před 3 lety

    ወለተ ኢየሱስ ወልደ ሚካኤል ወልደ ሰንበት ገብር ሰንበት ወለተ ኢየሱስ ወለተ ትንሳኤል ወልደ ጊዮረጊስ እባከወ መምህር በጸሎተወ አስቡኝ ለአባ አስተላልፍልን እናንተን የረዳ እኔንም ይረዳን
    ወንድማችን እመብርሃን ትዳብስልን

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በፀሎታችዉ አስብኝ ወለተ ማርያም

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @tehayyemariyamlig7610
    @tehayyemariyamlig7610 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ልቦና ይስጠን ያዳመጥነውን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን ወለተ መስቀ አስቡኝ በፀሎት

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሂወት እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም እመቤታችን ትፈዉሰዉ ወደማችን

  • @lolololo2401
    @lolololo2401 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሠማልን ምመሕር ወለተ ስላሤ ብላቹሁ በፀሎት አስቡኝ ደካማ ልጃቹሁ

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h Před 3 lety

    ኤፍታህ ኤፍታህ ኤፍታህ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ድንግል ፀጋውን ታብዛልህ የሰማነውን ነገር በልቦናችን ያሳድርብን ።
    የታመመውን ወንድማችንን እግዚአብሔር ይማረው።
    ፅጌ ማርያም
    ወለተ ዮሃንስ
    መአዛ ድንግል
    አፀደ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    አፀደ ማርያም
    አስፈ ፃዲቅ
    ገብረ መስቀል አባታችን ገጠመኙን የሚሰሙ ከሆነ በፀሎቶ ያስቡን እግዚአብሔር ይፍቀድ

  • @biretube12
    @biretube12 Před 3 lety

    ገብረ ሚካኤል እና ባለቤቴን ወለተ ማርያምን በጸሎት አስቡን

  • @betelhembirhanu353
    @betelhembirhanu353 Před 3 lety

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ መድን ፀዳለ ማርያም ወለተ ገብርኤል

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 Před 3 lety

    ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማረው ማርያም ትዳብሰው ለታመመው ወንድማቺን መምህር አንተንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ልክ!!

  • @user-zl3rb6sn4s
    @user-zl3rb6sn4s Před 3 lety

    እግዚአበሔር ይመሥገን መምህርችን እንኳን ባሠለም መጣህልን በፀሎትህ አስባን ወለተ ሀዋርያ

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 Před 3 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን የተመመውን ወንድማችንን እመብርሃን በቅዱሳን እጆቻ ትዳብስልን አሜን ፀጋን ያብዛሎት መመህር
    እህተመላክ ነኝ ከዱባይ በፀሎቶ አስቡኝ

  • @funofblackpinkfromethiopia7632

    ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን መምህር ወለተ ማርያም ነኝ

  • @wintawinta4107
    @wintawinta4107 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ይማረው እመብርሃን ትዳብስህ ወንድሜ🙏

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
    *ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*

  • @user-mj6kz2hv5j
    @user-mj6kz2hv5j Před 3 lety

    እዉነት መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
    በፀሎተወ ያስቡኝ ወለተ ሰንበት ከነቤተሰቦቼ

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @user-iv1ur1qp4l
    @user-iv1ur1qp4l Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን እግዚአብሔር ይማረው በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s Před 3 lety +1

    የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ውድ መምህራችን ኑየተዋህዶ ልጆች እንማር እንንቃ እንቀየር ዲያብሎስከኔሰራዊቱ እርርርርር ይበል ታሪካችን ይቀየር ይቃጠል ወደ ልኡል እግዚአቢሄር እንመለስ እናመስግን አባታችን በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እና ሃፍተ ስላሴ ብላቹ ከኔቤተሰቦቼ በፆሎታቹ አሰቡኝ ከአህዛብ አገር ወደ አገሬ ልመለስ ውድ ወንድማችን ደሞ እሜቤታችን ትፈውሰህ ትድረሰህ የሞትህ ደብዳቤ ትቅደደው ውድ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሰው የተለወጠ ነው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው።ለህታችን ልጅ ሰጣት ባዶ የሆነ ህይወታችንን እሱ ይሙላልን
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር የሁሉንም ችግር ይፍሃልን እንደየ ህይወቱ ሁሉ ይባርከን ወንድማችን ከይቅርታ ጋትምር መዝሙሮችን ከታች ምእራፍ # ቁጥሮቹን ብትፅፍልን ደስ ይለኝ ነበር
    ሰላም ጤንነት ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @sarademissie8149
    @sarademissie8149 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እንባዬ እየመጣ ነው ያዳመጥኩት በጣም ድንቅ ነው

  • @alemalem8244
    @alemalem8244 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን በደና መጣህ እግዚአብሔር ይማርህ ወድማችን እመቤቴ ትጎብኝህ ልጅህን ለማየት ያብቃህ
    እነሡን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን
    ወለተ ማርያም ብለዉ በፆለት ያሥቡን

  • @user-un3lr4nr7b
    @user-un3lr4nr7b Před 2 lety +1

    ፐ መምሕር ግን ከልብ እናመሰግናለን የእውነት እመአምላክ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትስጥልን የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕር ፀጋውን ቸሩ መድሐነአለም ያብዛልሕ እያዳመጥን ነው ገጠመኝሕ በጣም የሚገርም ነው የእውነት እኔን ፍቅርተ ስላሴን እና ቤተሰቦቿን ጓደኞቿን በፀሎታችሑ አስቡን

  • @amylove4441
    @amylove4441 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    ወለተ መድህን
    ገ/ሰላሴ

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 Před 3 lety

    መምህር ፀጋውን ያብዛሎት።ፍቅርተ ስላሴና ተክለመድህን።

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 Před 2 lety

    ገብረማርያም ወለተ ስላሴ ወለተ ማርያም ሴፈ ገብርኤል ወለተ ሰንበት ወለተ ማርያም ኪዳነ ማርያም አየለ ሚካኤል አስቡን በፀሎታቹ

  • @mal4048
    @mal4048 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ማርያም በሰላም ትፍታ በአይና ታሳያት አሜን አሜን አሜን

  • @user-bo4ni4fu4s
    @user-bo4ni4fu4s Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አባታችንን በረከታቸውን ይደርብን ።ወለተፃዲቅ በፀሎት ያስቡኝ

  • @esayassyoum2558
    @esayassyoum2558 Před 3 lety

    መምህር እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አቕላስያ እና ወለተኪዳን ብለህ በፀሎትህ አስበን

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +2

    የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ ታማኙ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን እውቀቱን ያብዛልዎት በገጠመኙ በኮርሱ በሁሉም ትምህርት እየተለወጥን ነው ለኛም እዝነ ልቦናችንን ያብራልን በተማርነው 30 60 100 ያማሬ መልካም ፍሬ እንድናፈራ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን አሜን

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 Před 3 lety

    መ ምህር ሠላም ህብዝዝት ይበልልኝ በክርስቶስ ወለተ ማርያም እህተ ሚካኤል በፀሎታችሁ አስቡን

  • @user-gs9oo3zo7n
    @user-gs9oo3zo7n Před 3 lety

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን ይባርክልህ ሉኡል እግዚአብሔር ያበርታህ ተሥፋ የቆረጥነውን ተስፋ አገኝተናል

  • @meri1193
    @meri1193 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    የታመመውን ወንድማችን አግዚአብሔር ይማርልን
    ስርጉተስላሴ በፀሎታችሁ አስቡ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety

    መምህር ተስፍዬ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በእይነ ልባችን ይፃፍልን

  • @alemasefa7267
    @alemasefa7267 Před 3 lety

    እግዚኣብሂር ይመስግን መምህራችን እንኻን በሰላም መጣ
    እግዚኣብሂር በጸጋው ይጠብቅልን
    ወድም እህቶቼ ልድ የልኝም እና በጾሎታቱ ምልእተጸጋ ብላቹ ኣስቡኝ

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 3 lety

    ሰለ ሁልም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ወንድማችን እግዚአብሄር ይማርህ እህታችን ወንማችን በርቱልን በፀለታቹ አስቡን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን ወለተእዮስስ ከነ መላአ ቤተሰቦችዋ በሎ በፀሎታቸውን ያስብን በረከታቸውን ይደርብን መምህራችን እጅግ በጣም እናመሠግናለን

  • @user-sh6sx7hq6b
    @user-sh6sx7hq6b Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ