134ኛ ገጠመኝ በሀጢአት የተፀነሰችው ልጅ በማርያም እጅ(memihir tesfaye abera getemeng) ...በመምህር ተስፋዬ አበራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 838

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x Před 3 lety +44

    ወለላይቱ እመቤቴ ድንግል ማርያም የኔ እናት አንች እኮ ልዩ ነሽ እመቤቴ💐💒

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 Před 3 lety +90

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
    የመምህር ተስፋየ ተማሪወች እስኪላይክ ልያችሁ

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h Před 3 lety +137

    መምህራችን ተስፋ ሥላሴ እንዲሁም ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚች ቀን ለአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት መታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማን።

    • @abebabekla9128
      @abebabekla9128 Před 3 lety +3

      አሜን

    • @user-fl1tw5pk6t
      @user-fl1tw5pk6t Před 3 lety +1

      እንኳንደናመጣክልን መምህር

    • @eth3816
      @eth3816 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @tetey5817
      @tetey5817 Před 3 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @wonshet
    @wonshet Před 3 lety +126

    እሄ ገጠመኝና ትምህርት የተዋህዶ ልጆች መዳኒት ሁኖናልና እስኪ በዚህ ትምህርት የተቀየራችሁ ሰወች ኮሜንት ፃፉ

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d Před 3 lety +54

    አሜን አሜን አሜን እኛም የእናታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም ታምሯን እንድነሰማ ስለፈቀደችልን ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ይገባታል

    • @janettehaddad5439
      @janettehaddad5439 Před 3 lety

      Amen Amen Amen

    • @yenefeker4497
      @yenefeker4497 Před 3 lety

      Amen

    • @tttttt2820
      @tttttt2820 Před 3 lety

      እውነት ነው ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል ፫

    • @Cine4-b6b
      @Cine4-b6b Před 2 lety

      መምህር ተስፋዬ ብዙ ገጠመኞችን ሰምቻለሁ ምንም እንኩኣን የምታቀርባቸው ታሪኮች የታሩኩ ተአማኒነትን ላይ ጥያቄ የሚያስነሱ ብዙ ታሪኮች ቢኖሩም እንደዚህኛው ያለ ታሪክ የተዛባ እና ሰለታሪኩም እውነተኝነት ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ። ጥያቄ 1,ይህ ታሪክ የተፈጸመው የዛሬ 23አመት ገደማ ነው ብለሃል በግምት 1990-1991 ላይ ማለት ነው፣ ያኔ ተዲ አፍሮ እንደቢራሮ የሚለውን አልበም ሳያውጣ ፣ በታሪኩ ውስጥ በዛን ግዜ የቤት "ሰራተኛዋ ሞባይል ስልክ ነበራት እንተርኔት ቤት ሂዳ ፖርኖ ፊልሞችን ስልኩዋ ላይ ጭና ትመጣለች "ብለሃል ሃቁ ግን በዛን ግዜ ሞባይል ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም ኢንተርኔትም አልነበረም አረእንደውም ኮምፒውተር ያለውም አዲስ አበባ ብቻ የውጭ ኢንባሲዎች ዉስጥ እና ከፍተኛ ይመንግስት ምስራቤት ዉስጥ ነው ። ያኔም ዩትዩብ አልነበረም እንጂ። በተጨማሪም ሞባይል ኢትዮጲያ ዉስጥ የመጣው ከ1995 ጀምሮ ነው ያኔም ስልኩ ድንጋይ የሚባለው ቪድዮ የምያጫውት 3310የሚባለው ኖኪያ ከለር የሌለው ስልክ ነበር እሱንም መጠቀም እና መግዛት ይሚችሉት ሃብታሞች ብቻናቸው፣ ታድያ በዛን ወቅት እንዴት ተብሎ የቤት ሰራተኛዋን የሞባይል ስልክ ባለቤት አደረግካት? ሌላኛው ጥያቄ ደግሞ እርጉዝ በነበረችበት ሰወቅት ስለእመቤታችን የተማረችው ከመጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ መጽሃፍ ነው ብለሃል ሮዳስ እንደምናውቀው ወጣት ነው እድሜው ምናልባት ግፋ ቢል 37 ሊሆን ይችላል ታድያ ከተውለደችው ህጻን እድሜ እና ከታሪኩ አንጻር የመጋቢ ሮዳስ ታደሰን እድሜ ብናሰላ ያኔ 15 ወይም 16 አመት ጎረምሳ ነው የሚሆነው ታድያ በዛን ግዜ መጽሃፍ ጻፈ ልትል ነው? መጽሃፉ ታትሞ ግብያ ላይ የዋለው በግምት 5 ቢሆነው ነው ፣ታድያ እንዴት አይነት Time machine ብትጠቀም ነው ይህን መጽሃፍ ሮዳስ ለመጻፍ ሳሳያስበውእሳ ልታነብ የቻለችው ?ሌላው የተውለደችው ህጻን ዛሬ አድጋ በ23 አመትዋ ማስተርስዋን ይዛለች ብለሃል ይህስ እንዴት ሊሆን ቻለ ? መምህር ተስፋዬ እኛን ማስተማር ፈልገህ ከሆነ የማቀርብላቹ ታሪክ ልብ ወለድ ትረካ ነው ብትል እንቀበላለን ፣ነገርግን የውሸት ታሪክ እያቀረብክ የየዋህ ምእመናንን ልብ ባታሳዝን መልካም ነው ። እኔ ብዙ ገጠመኞችን ተአማኒነታቸውን ጥያቄ ዉስጥ የሚከት ነግር ስሰማ ቆይቼ እዚህኛው ላይ ግን በዛ ! ከመብዛቱም አልፎ ለ አድማጮችም ንቀት ይመስል በግልጽ አንዲህ የተዛባ ታሪክ ባታቀርብ ጥሩ ነው።

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 Před 3 lety +5

    ከአእምሮ በላይ የእግዚአብሔር እናት የቅድስት ድንግል ማርያም ሥራ። እናታችን ያንቺን እናትነት ለካዱ ልቦናቸውን መልሽላቸው።

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +44

    እንኳን ሰላም መጣህ በምህር ለዚች ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @selamtamiru1400
      @selamtamiru1400 Před 3 lety

      Egzabher yemsgen memher enkan dena metah

    • @user-oy9np2ri3d
      @user-oy9np2ri3d Před 3 lety

      Amen amen amen

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜንን እማ

    • @yemariyamijinegni5670
      @yemariyamijinegni5670 Před 3 lety +1

      ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል የእመቤታቺን ታምር ብዙ ነው እማ ፍቅር ከልጆ ከወዳጆ ታማልደን አሜን ፫

    • @muramelka7576
      @muramelka7576 Před 3 lety

      Amen Amen Amen

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h Před 3 lety +7

    እኔም ተኝቼ በህልሜ ሁሌም ቀይ ቆንጆ ሴት ዘፈፍ ያለ ልብስ ለብሳ ትዳብሰኛለች እናም ለሰው ስነግር ፀሎት አድርጊ አሉኝ እሄው ሁሌም ውዳሴ ማርያሜን አለይም ከኔ ማርያምዬ አንቺው ጠብቂኝ እናቴ🙏🙏🙏

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +32

    እልልልል ዉድ መምህሬ መጣልኝኝኝኝ ዉይ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እማ ፍቅር እኔም እወድሻለሁሁሁሁ እናቴ መመኪያ ድንግል ማርያም አሜን

    • @user-gy6ld2mb4r
      @user-gy6ld2mb4r Před 3 lety

      አሜን እልልልልልልል እማ ፍቅር እንወድሻለን

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 Před 3 lety +3

    እማ ፍቅር ነይልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +23

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሪዋች ኑ አብረን እንማር በተረፈ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127 Před 3 lety +52

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሼር እያደረግን ለሌሎችም እደርስን

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 3 lety +4

    ኡፍ የወላዲተ አምላክ ስራ ያስለቅሳል ክብር ለድንግል ማርያም እናቴ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የልጅቷ እህታችንበረከቷ ይደርብን

  • @user-oy9np2ri3d
    @user-oy9np2ri3d Před 3 lety +33

    ፅጌ ማራም
    አስካለ ማራም
    ወልደ እየሱስ
    ሐይለ መለኮት
    ወለተ መድን
    ወልደ ሰማአት
    ገብረ ህይወት
    basalot asbun kana betasaboche

    • @mekidiyedenegellejtube
      @mekidiyedenegellejtube Před 3 lety +1

      እህቴ ተሣስተሽ ነው ወይስ ማራም ይባላል
      ፅጌ ማርያም አይደለ የሚባለው??

    • @user-oy9np2ri3d
      @user-oy9np2ri3d Před 3 lety

      Wayine yekoko chigr naw silanagarshinyi amasagnalaw ihte inate imabete simishin astakakye silalsafku yene inat amalajee imabete yikir bayinyi

    • @mekidiyedenegellejtube
      @mekidiyedenegellejtube Před 3 lety +1

      @@user-oy9np2ri3d ችግር የለውም ፅጌ ማርያም

    • @tinafarah4173
      @tinafarah4173 Před 3 lety +1

      Egizeabher yasibishi ehite

    • @user-oy9np2ri3d
      @user-oy9np2ri3d Před 3 lety

      Amen amen amen ihte

  • @mommeri6112
    @mommeri6112 Před 3 lety +10

    በጣም የምገርም ታምር ነው እመቤታችን የፍቅር እናት ናት ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች

  • @tigistyaza1796
    @tigistyaza1796 Před 3 lety +2

    በባ ነዉ የጨርስኩት እማ ፍቅር ለሁላችንም ትድርስልን እኔ እማ ሀጣቴ በፀጉሬ ልክ ስለሆነ አትሰማኝም አይደለም ታምር ላይ ደስ ሚለዉ ሥላልሰማችን ትልቁን ነገር እድወስን አድርጋኛለች የኔ እናት እኳን ያመናት ለካዶትም ደራሽ ነች እናታችን ያልሠማችን ለበጎ ነዉ

  • @tizta6325
    @tizta6325 Před 3 lety +2

    ያከበሩሽ ሁሉ አይተናል ሲከብሩ
    ያወደሱሽ ሁሉ ከፍ ከፍ ሲሉ
    ሳያዉቁም ለራቁሽ አዉቀዉም ለካዱሽ
    አዛኝቱ ማርያም አስቢያቸዉ እባክሽ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት ልጇ ባከበራት መጠን እመቤታች አዛኝቱ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አሜን ፫

  • @shewitaduna863
    @shewitaduna863 Před 3 lety +32

    እንኳን ደና መጡ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ፈፃሚዎች ያድርገን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ክርስቶስ ባላችሁበት ይጠብቃች ሀገሩን

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 3 lety +8

    ክብር ምስጋና ይገባታል ድንግል ሆይ እምወድሽን ልብ ስጭኝ አብዝተሽ እናቴ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +5

    ኤፍታህ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ የምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před 3 lety +8

    የእማ ፍቅር ልጅ በፀሎት አስበን ከነ ቤተሰቤና አገሬን ኢትዮጵያን

  • @user-zk3po3ro9v
    @user-zk3po3ro9v Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ቃል በረከት ያስማልን

  • @user-hp5bi4ef1x
    @user-hp5bi4ef1x Před 3 lety +2

    136 እና 135 ከጨረስኩኝ ቡኃላ 134 መጨረስ አቅቶኝ እተኛሎህ እነሳሎህ 4ኛ ግዜ ስተኛ ህልም በህልም ደስ እሚል የወርቅ ሰንሰለት ማሰሪያ ታስሮ አሳየኝ

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 Před 3 lety +13

    እናቴ እመቤቴ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፍቅርሽ ይብዛልን ባች ነው ና የዳንነው መጨርሻችንን አሳምሪልን

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před 3 lety +2

    የናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ፍቅሩዋ በረከትዋ ይደርብን እሜን::

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 Před 3 lety +13

    ሠላም ላንተ ይሁን መምህራችን የናታችን የድንግል ማርያም ታአምር ድንቅ ነዉ ምልጀዋ ፀሎቷ በረከቷ ይደርብን ይህንን እድሠማ የጸቀደ አምላክ ሠሙ የተመሠገነ ይሁን

  • @tegistadugna9405
    @tegistadugna9405 Před 3 lety +6

    ቤተሰቤ በሙሉ በስቃይ ላይ ነን የእናቴ ስታመልከው የነበረው የዛር መንፈስ ሁላችንንም በሽተኛ አድርጎናል ቤተሰቡ ሰላም የለንም አባካችሁ በፆሎት አስቡን ከዚህ የዛር መንፈስ እንዲያላቅቀን ፈጣሪ
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ ዮሐንስ
    ገብረ ማርያም
    ገብረ ሚካኤል
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ ጻዲቅ

    • @samstwentyone5268
      @samstwentyone5268 Před 2 lety

      ማማየ አይዞሺ ፐጣሪ አለ ግን እደምን አባ ግርማ ጋር ሂጅ አሜን አድ ቀን ተፈወሳላቹ

  • @wubeteadugnaw326
    @wubeteadugnaw326 Před 3 lety +3

    መምህር እግዚያብሔር እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥህ ከነቤተሰብህ። እኔምልህ መምህር ምናይነት ተሰጦ ነው ያለህ? ታሪኩላይ አብረህ ያሳለፋክነውኮ የምትመስለው

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 3 lety +1

    እግዚሀቤርይመስገንአሜን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +2

    እልልልልልል🕯🌿🕊🌿ልልልልልልልል
    ልልልልልል እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ፍቅርሸን 💕በልባችን 💕ጣእመሸን በአንድበታችን💕 አሳዲሪብን 💕 ምልጃሸ
    አይለየን 👏 መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ።የበለጠ የምታገለግልበትን ረጅም
    እድሜና ጤና ፀጋ እና ሞገሰን ጥበብን ያድልልን 🙏🙏🙏🙏

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 Před 2 lety +1

    ሰለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ደንግል ማርያም ክብር ይገባታል እፁብ ድንቅ ነዉ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 Před 3 lety +15

    ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የእግዚያብሔርን ታምር በጥሞና አዳምጥ ዘንድ መድሀኒያለም ክርቶስ ኤፍታህ በለው ልቤን።

    • @Cine4-b6b
      @Cine4-b6b Před 2 lety

      መምህር ተስፋዬ ብዙ ገጠመኞችን ሰምቻለሁ ምንም እንኩኣን የምታቀርባቸው ታሪኮች የታሩኩ ተአማኒነትን ላይ ጥያቄ የሚያስነሱ ብዙ ታሪኮች ቢኖሩም እንደዚህኛው ያለ ታሪክ የተዛባ እና ሰለታሪኩም እውነተኝነት ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ። ጥያቄ 1,ይህ ታሪክ የተፈጸመው የዛሬ 23አመት ገደማ ነው ብለሃል በግምት 1990-1991 ላይ ማለት ነው፣ ያኔ ተዲ አፍሮ እንደቢራሮ የሚለውን አልበም ሳያውጣ ፣ በታሪኩ ውስጥ በዛን ግዜ የቤት "ሰራተኛዋ ሞባይል ስልክ ነበራት እንተርኔት ቤት ሂዳ ፖርኖ ፊልሞችን ስልኩዋ ላይ ጭና ትመጣለች "ብለሃል ሃቁ ግን በዛን ግዜ ሞባይል ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም ኢንተርኔትም አልነበረም አረእንደውም ኮምፒውተር ያለውም አዲስ አበባ ብቻ የውጭ ኢንባሲዎች ዉስጥ እና ከፍተኛ ይመንግስት ምስራቤት ዉስጥ ነው ። ያኔም ዩትዩብ አልነበረም እንጂ። በተጨማሪም ሞባይል ኢትዮጲያ ዉስጥ የመጣው ከ1995 ጀምሮ ነው ያኔም ስልኩ ድንጋይ የሚባለው ቪድዮ የምያጫውት 3310የሚባለው ኖኪያ ከለር የሌለው ስልክ ነበር እሱንም መጠቀም እና መግዛት ይሚችሉት ሃብታሞች ብቻናቸው፣ ታድያ በዛን ወቅት እንዴት ተብሎ የቤት ሰራተኛዋን የሞባይል ስልክ ባለቤት አደረግካት? ሌላኛው ጥያቄ ደግሞ እርጉዝ በነበረችበት ሰወቅት ስለእመቤታችን የተማረችው ከመጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ መጽሃፍ ነው ብለሃል ሮዳስ እንደምናውቀው ወጣት ነው እድሜው ምናልባት ግፋ ቢል 37 ሊሆን ይችላል ታድያ ከተውለደችው ህጻን እድሜ እና ከታሪኩ አንጻር የመጋቢ ሮዳስ ታደሰን እድሜ ብናሰላ ያኔ 15 ወይም 16 አመት ጎረምሳ ነው የሚሆነው ታድያ በዛን ግዜ መጽሃፍ ጻፈ ልትል ነው? መጽሃፉ ታትሞ ግብያ ላይ የዋለው በግምት 5 ቢሆነው ነው ፣ታድያ እንዴት አይነት Time machine ብትጠቀም ነው ይህን መጽሃፍ ሮዳስ ለመጻፍ ሳሳያስበውእሳ ልታነብ የቻለችው ?ሌላው የተውለደችው ህጻን ዛሬ አድጋ በ23 አመትዋ ማስተርስዋን ይዛለች ብለሃል ይህስ እንዴት ሊሆን ቻለ ? መምህር ተስፋዬ እኛን ማስተማር ፈልገህ ከሆነ የማቀርብላቹ ታሪክ ልብ ወለድ ትረካ ነው ብትል እንቀበላለን ፣ነገርግን የውሸት ታሪክ እያቀረብክ የየዋህ ምእመናንን ልብ ባታሳዝን መልካም ነው ። እኔ ብዙ ገጠመኞችን ተአማኒነታቸውን ጥያቄ ዉስጥ የሚከት ነግር ስሰማ ቆይቼ እዚህኛው ላይ ግን በዛ ! ከመብዛቱም አልፎ ለ አድማጮችም ንቀት ይመስል በግልጽ አንዲህ የተዛባ ታሪክ ባታቀርብ ጥሩ ነው።

  • @Hh-lo8gd
    @Hh-lo8gd Před 3 lety +5

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏
    ወልደእየሱስ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መልካም ነው እማራለሁ መምህርችን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 3 lety +5

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ረዝም ጤና ይስጥልን በእውነት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ፫ እመቡዙሀን ምልጃሽ አይለየን እመአምላክ እናቴ የፍቅርሽን ጥግ ባልደርስበትም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እወድሻለሁ

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety +6

    እማ ፍቅር ለሁሉም ደራሽ ሳስባት እንባዬ ይቀራል😭✝️❤

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን 83ኛ ተቀደምኩ ሚገርመው 123ትንሽ እና ትልቅ ወንድማማቾችን ሳዳምጥ ነው የተቀደምኩት ትናንት ሳስብ ነበር ዛሬም እያልኩ ነበር መምህርዬ እንኳን ደና መጣልን የመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች ኑ እንዳያመልጣቹሁ ከተያዝንበጥ ሳጥናየል እንላቀቅ 👏እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን ኑአብረን ዳቢሎስን ድል እንንሳው

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 Před 3 lety +6

    እንኳን ደና መጣህ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ አሞኛል ላገሬ እድበቃ እስከ ቤተሰቦቸ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +1

    አሜን ዝማሬ መ ልአክት ያሰማልን መም ህራችን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንካንለአብነተከለ ሃይማኖት አደርስችሁበፅሎትአስባይኛእህት ማርየምከንቤተስቡች

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እማ ፍቅር ለነሱ ልቦናቸውን የከፈትሽ ለኛም ክፈችልን አሜን አሜን አሜን

  • @worku822
    @worku822 Před 3 lety +7

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን
    እባካችሁ የመምህር በተሰቦች በጸሎት አስቡኝ
    ለሀመቺሳ የተሰጠው ሰው ነኝ
    ክርስትና ስሜ ገብረ ስላሴ ነው

    • @alemituale2042
      @alemituale2042 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ታሪክህን ይቅይርልህ

    • @worku822
      @worku822 Před 3 lety

      @@alemituale2042 አሜን እህቴ

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j Před 3 lety

      አይዞህ እግዚያብሄር ይወድሀል በቤቱ ስላለህ አሁንም በቤቱ ያፅናህ

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Před 3 lety +3

    መምህር እንኮን ደህና መጦልን የኛ አስተማሪ ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በፀሎታችሁ አስቦን ወለተ ማሪያም ገብረ ማሪያምወለተ ኪሮስ ፍቅረ ይሁንስ ወልደ ማሪያም ወለተ ፃዲቅ ወለተ ሚኬኤል ወለተ ኢዮሱስ ወለተ መድህን ወልደ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ወልደ ይሁንስ አፀደ ማሪያም ገብረ መስቀል ገብረ መስቀል ወለተ ኪዳን

  • @tesfademisew6328
    @tesfademisew6328 Před 3 lety +3

    ሁሉን ጨርሼ ቅዱስ ቁርባን መቀበል አቅቶኛል እባካቹ በጸሎታቹ አስቡኝ....ተስፋ ገብርኤል

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር እማምላክ ድንግል ማርያም ጥበቀዋ አይለየን

  • @oquebitberhane
    @oquebitberhane Před 3 lety +1

    መም ተስፋየ እኔ ባንተ ደስተኛ ነበርኩ የዛሬ ገጠምንኝ የእመቤታችንን ታሪክ አስደስቶኛል አንድ ነገር ግን ቅር አለንኝ አንድ ልብ የሚያንጠለጥል ነገር የኔ ቅዱስ ዳዊት የነ ጥበበኛ ሰሎሞን ያልተረጋገጠ በማሀል ላይ በማግባትህ ቅር ብለኛል ታሪኩ ልቤ መከፋፈል ጀምርሁ እባክህ አንድ አንድ እንደዚህ ይላሉ የሚሎው ቋንቋ ባትጠቀምበት ይሻላል ይሄ የታሪክ ክርክር ያስነሳል ።

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 3 lety +2

      አመሰግናለሁ

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 Před 3 lety

      @@memihirtesfayeabera memhrye betam betam betam new emwedh, keljochh gar zmare mezemer echlalew?ene ye 13 lij negn,welete brhan,welete wahid blachu betselotachu asbun.

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j Před 3 lety +9

    ኢፍታህ በለኝ ጌታይ ሀፂያትኛዋን ባርያህን ወለተኪዳንምህርት እህት ውንድሞቼ በፃለታችሁ አስቡኝ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +5

    መልካም እናት እድሜና ጤና ይሰጥልን ለመልካም እናቶች እፁብ ድንቅናት የእመቤታችን ታምር ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ይሁን

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +4

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ እማ ፍቅር የኛ እናት የአለም ንግስት እንወድሻለን እናከብርሻለን እሰግድልሻለን
    ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን
    እማ ፍቅር ለሁላችንም ፍቅሩዋን ታሳድርብን

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety +8

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጣም አስተማሪ ህይወት ነው የድንግል ማርያም ምልጃ ታሪክ ይቀይራል የእኛንም ህይወት ታስተካክልልን እስከ መቸ በስደት

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m Před rokem

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ታአምርሽ በረከትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእዉነት ድቅ ታአምር ነዉ❤❤

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +21

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጡልን
    ገጠመኝን በጉጉት ነው እምንጠብቀው

  • @user-ye2pp9kr4n
    @user-ye2pp9kr4n Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣክ መምህር መስፋን
    ሰብለ ፃዲቅ
    ፍቅርተ ዮሀንስ
    ሀይለ ገብርኤል
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ኪዳን
    ገብረ ህይወት ብላችሁ አስቡኝ እባካችሁ ይህንን ትምህርት የምትከታተሉ ኦርቶዶክሶች

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፍቅራ በሁላችንም ይደርብን 😢😢😢😢😢 ልባችንን አአምሮአችንን አሳ ከነ ልጃ ወዳጃ ትቆጣጠረን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-sk3jf1kf5q
    @user-sk3jf1kf5q Před 3 lety +11

    ሰላም መምራችን እንኳን ደና መጣህል እርሱ ከማር ወለላ በላይ ሲጥም የእማማ ፍቅር የማርያም ተአምር

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ውድ መምህሬ እንኳን ደና መጡልን
    ይቅር ለእግዚአብሔር መምህሬ

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 Před 3 lety +3

    መምህራችን አንተ ተምረህ እኛን ስለምታስተምረን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ከዳቢሎስ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ አሜን

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 Před 3 lety

      እግዚአብህሬ ይምሠግን
      አምት ሚካኤል
      አምት ማረያ
      ውልት ሚካኤል
      ውልት መሠቅል
      ውልት ሥላሤ
      ሀያለ ግብሬል

  • @user-zg5fc3gb9r
    @user-zg5fc3gb9r Před 3 lety +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በፀጋዉ ያኑረህ እንቋንችን እስኪ በመምህረ ተስፋዬ ሂይወታችሁ የተቀየራችሁ በላይክ ልይያችሁ

  • @user-ew3ou7zp9j
    @user-ew3ou7zp9j Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +2

    ድስላይክ አድርጌ አገኘሁት በዚህ ሁኔታ ሌሎችም በስህተት ነው ብየ አስባለሁ የጥላቻ አይደለም:: ቃለሒወት ያሰማልን መምህር

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @user-ec21
    @user-ec21 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የእናታችን የእመ ብዙሀን በረከት ይደርብን በፆለታቹህ አስቡኚ ወገኖች መፅሀፍ ሳነብ ቶሎ ብሎ እንቅልፍ ነው የሚወስድኚ መፅሀፍቶችን ማንበብ አልችልም አስቡኚ በፅለት ወለተ ማርያም

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ ይገርማል እግዜያብሄር እፁብ ድንቅ ነው የምላክ ሥራ ማሰተዎልን ያደልን በቤቱው ያፀናን እመቤቴዬ ትጠብቅን በበርክቶዎ ታደልን

  • @alemtsahayweldegebral9678

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የእማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ቤዛይት አለም አማላጅንት ጥበቃዋ አይለየን መምህር ተስፍ ስላሴ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል ከነቤተስቧቻችን

  • @mesiabate9144
    @mesiabate9144 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety

    ማርያም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እና ብደጋግመው አሁንም ጠራሁሽ አላስችለኝ ሲለኝ አውቀዋለሁ እና እናቴ ስትወልደኝ አውቀዋለሁ እና እናቴ ስትወልደኝ ማርያም ማርያም ስምሽ በልጅልጅ በአለም ይጠራ አሜን አሜን አሜን 💓💓💓 እልልልልልል ልልልልልልልልልል

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፋ
    እናቴ ድንግል ማርያም ስሟ ከፍፍፍፍ💓💓💓 የኔ እናት
    ደስ ሲል
    መ/ር ቃለ ሂወት ያሠማልን🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 3 lety +2

    አቤት መምህር ይሄ የመቤታችንን ታምር ሳልጠግበው ነው ያለቀው እባክህ ታምሯን እትንፈገን እመቤታችንን መግለፅ እስሚያቅተኝ ድረስ ነው ለኔ ከጎኔ ያለችው ( ለሁላችንም) እግዚአብሔርምስክሬ ነው :: እንኳን በጭንቀቴ አይደለም እንዲሁ ከሰው ጋር ሳወራእመቤቴ አንደቤት ሁኚኝ ብዬ ሰከንድ አትቆይም :: እኔ ምስክር ነኝ :: አሁንም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝባችን ትስጥልን ታማልደን :: 😇🙏

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ለመምህሬ

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና. መጣህ ወንድማችን
    አመተ ስላሴ
    ገብረ ህይወት
    ወለተ ገብርኤል
    ወልደ ገብርኤል
    ወልደ ገብርኤል
    ወልደ ገብርኤልና ቤተሰቦቼ
    በፅሎታችሁ አስቡን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety

    አቤት የእግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ሥራ እመብርሃን ለሁላችን ጠዕሟን በአንደበታችን ፍቅሯን በልባችን ታሳድርብን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለባለታሪኮቹም የእመብርሃን ፍቅሯ በረከቷ ይደርባቸው
    የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለቸሩ አምላካችን ለቅዱስ አማኑኤል ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @fisehamelaku9906
    @fisehamelaku9906 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ጸጋዉን ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ ገብረ ሚካኤል ብላችሁ የዕመቤታች በረከትዋ ምልጃዋ አይለየን

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 Před 3 lety +8

    ከብር ለእመብዙሃን ለእናቴ ይሁንልኝ ትውልድ ሁሉ ብፀይት ይሉኛል ብላለች ና ገና ሁሉ ሁሉም መናፍቃን መተው ከእግዝሩዋ ጫማ ስር የወድቃሉ

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አግዚአብሔር ይመስገን የአመቤታችን ፍቅራ አማላጅነታ ተአምረ አይለየን አቤቱ አድለኛ ነን ኦርቶዶከስ በመሆናችን ተመርጠናል. የጌታዬ አናት በምን አንደበተ ላመስግንሽ ሁሉንም በይቅርታህ ይህችን ነፍስ ስለመለሻት ከብርሽ ከፍ ያለ ነዉ አግዚአብሔር ይመስገን አንተ ወሰደ አመቤታችን ተአምራ ልዩ ነዉ ለልጅሽ ወደደቻት አልልልልልልልል እልል እልል እልል እልል እልል አመቤቴ ፍቅርሽ በሁሉም ላይ ይደር 😢😢😢😢😢
    መምህ ራችን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ጠብቂልን ወይኔ አመቤቴ ፍቅርሽ ይብዛልኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 Před 3 lety +4

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እሚገርም ገጠመኝ ነው በስመ አብ እባክህ መምህሬ ሰምቸ እዳልሰማሁ እየሆንኩ እዳ ገብቻለሁ ምንም ማስታወስ አልችልም ጭራሽ😢😢😢😢😢

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየ አበራ እናመሰግናለን በእውነት
    ወለተ ማሪያም
    ወለተጻድቅ
    ወልደ ሚካኤል
    ወልደ ሰበት ብለው ያስቡን እመብርሀን ትርዳን

  • @wrkineeshnigusuy5839
    @wrkineeshnigusuy5839 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ፍጽም ርህራሄዋ ክብር ምስጋና ውዳሴ ስግደት ይገባታል አሜን አሜን አሜን የእናታችን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም የጌታችን እናንተ ሁላችንም አማላጃችን አስታራቂያችን መመክያችን ሁላችንም ተስፋ ከሞት ወደ ህይወት የተሻገግንባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ አማላጅነቷ እረዴቷ ፍቅሯ አይለየን በያለንበት ትጠብቀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትስውር የሁላችንም ገበና ጉለታችን ታስተካክልልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ❤❤👏👏👏🌻🌻🌻🌿😢😢

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር እናት አዛኝትዋ እሙ ብርሃን ድንቅ ስራ ነው የስራቸው እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖች እናስተውለው እኛንም እንድንስማው የደረገ እግዚአብሔር እንድንመለስም ነው መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 Před 3 lety

    ኦረ በጸሎት አስቡኝ ወለተመዲሕን ብላችሑ መምሕራችን ተስፍ ስላሴንም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    አሜን
    በስመአብ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው !
    እመቤቴ ድንግል ማርያም ወለዲት አምላክ ጸጋሽ ይብዛልኝ !

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛለወት እመብርሃን በሁላችንም ቤትትግባልን ገብረመሥቀል ገብረሄወት አፀደማርያም ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ ከነቢተሠቦቸ የድንግልማርያም ልጅ ይክብር ይመሥግን ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 3 lety +4

    ድንግል ማርያምን እናትና አማላጅ አርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤😍
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤😍

  • @user-ho1lb2nu5w
    @user-ho1lb2nu5w Před 3 lety +2

    እግዚኣብሔር ይመስገን🙏🏻🌹🙏🏻🌷🙏🏻🌹🙏🏻🌷🙏🏻🌹🌷

  • @user-px6rv6co1s
    @user-px6rv6co1s Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫
    እናታችን እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ፍቅሯዋ እናትነቱዋ አይለየን የእመቤታችን ታአምረ ተነግሮ አያልቅም የእኛ እናት አሜን አሜን አሜን

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርራችን
    ተስፋዬ አበራ ጤና እና እድሜ ይስጥልን

  • @danieltamirat4408
    @danieltamirat4408 Před 3 lety +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ማርያም
    አፀደ ማርያም
    ኪዳነ ማርያም
    ወልደ ሰማያት

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n Před 3 lety +1

    ኤፍታህ ተከፈት እንኳን ደህና መጣህ መምህሪችን ምን ይሳናታል ለእናታች ለቅድስት ድንግል ማርያም ምን ይሳናታል እዉነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ለጻዲቁ ለአባታችን ለብነ ተክለሃይማኖት አመታዊ በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @user-qc4lf2oc5f
    @user-qc4lf2oc5f Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቅህ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እሜን እሜንንን ።

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety

    መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን የደንግል ማረያም በረክትው፣ጸሎትው አምልጀነትው ንጸህነው ከበረው ክህልችን ግራ ይህን አሜን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጸሎት አስበን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን

    • @bettybetty1072
      @bettybetty1072 Před 3 lety

      Enkun, Dana matahu, batalot asbuni, hulata, malak

  • @lidyall449
    @lidyall449 Před 3 lety +2

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእማ ፍቅር ታኣምሯ ፍቅሯ የፍቅ ፍቅር ናት ክብር ምስጋና ይድረሳት በእውነት በደስታ ኣለቀስኩ

  • @user-nf6jp8gb7f
    @user-nf6jp8gb7f Před 3 lety

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
    የመቤቴ ፍቅር በምን ቃላት ልጥራት እመቤቴ ሆይ እወድድድድድድሻሻሻሻሻለለለለለሁሁሁሁ መፅናኘየ ሆይ

  • @tttttt2820
    @tttttt2820 Před 3 lety

    አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ውድ መምህራችን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    በእውነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጀዋ ትጠብቀን ቤታችንን ትባርክልን ምልጀዋ አይለየን! አሜን፫

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 Před 3 lety +4

    በጸሎት አስቡን እኛ ቤተክርስቲያን ከተዘጋ ድፍን አንድ ዓመት ሆንን 💒💒💒💒ኮረና ከመጣበት ጀምሮ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 3 lety

    በጣም የሚገርም ታምር ነው ክብር ምስጋና ይሁን ለስም አጠራርሽ የጌታዬ እናት እመብርአን ለነሁ የደረሰች እናታችን ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ለኔ በተለይ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን መምህር
    ኤፍታህ(ተከፈት)እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ። በፀሎታችሁ አስቡን ፅጌ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርያም፣ ገብረ ስላሴ ።እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @tube4569
    @tube4569 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።